ዚጊ ዛጋ "ችግርሽ በኔ አልፏል " በዝክረ አለማየሁ እሸቴ ዝግጅት ላይ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 449

  • @ma-ex9lf
    @ma-ex9lf 2 ปีที่แล้ว +308

    ዚጊ ዛጋ በእውነት እራሱን ያገኘበት፣ የማቀንቀን፣ ችሎታውንም ያረጋገጠበት ደግሞም የሙዚቃ ምርጫውን የሚያስተካክልበት፣ እኛንም በደንብ ጆሮ እንድንሰጠው፣ ያረገበት፣ ጉብዝናውን ያያሳየበት፣ የሚደነቅ ስራ ነው የሰራው በዚህ አጋጣሚ እሱም ተማር ልጄ ብሎ እንደዘፈ በዚህ ስራው ተምሮበት እራሱን ካገኘና የዜማ ምርጫውን ካስተካከለ ብቃት ያለው ሙዚቀኛ ይወጣዋል ።

    • @matiyastamene6533
      @matiyastamene6533 2 ปีที่แล้ว +3

      በትክክል 👍👍👍👍

    • @Jackson-arada
      @Jackson-arada 2 ปีที่แล้ว +4

      perfect comt

    • @TM-su2sv
      @TM-su2sv 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ትክክል።

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

      ሰብ አርጉኝ

    • @DanDan-dw8hl
      @DanDan-dw8hl 2 ปีที่แล้ว +2

      Let me like 100th for this best comment

  • @selamuabule5261
    @selamuabule5261 2 ปีที่แล้ว +13

    Zigi እንዲህ አይነት የ አርት ሰው አይመስለኝም ነበር።
    ሙሉ በሙሉ ማንንም ሊያሳምን የሚችል ድንቅ ብቃት አስተውያለው። ከዚህ በኋላም በዚህ ልክ እንድጠብቀው አድርጎኛል።
    በርታ ዚጊ

  • @አቤጌታ
    @አቤጌታ 2 ปีที่แล้ว +62

    ይህንን ዘፈን ማዳመጥ እስካሁን አላቆምኩም በጣም ወድጄዋለሁ .. የሁሉንም performance በዚህ አጋጣሚ ማድነቅ እፈልጋለሁ ። ውድድር እያየሁ ነው የመሰለኝ ያውም የአሸናፊዎች አሸናፊን , የሚገርም ነው በዚህ አጋጣሚ የebs አዘጋጆችንም ማድነቅ እፈልጋለሁ ይህንን የመሰለ መታሰቢያ ማድረጋችሁ ለአለማየሁ እሼቴ ትልቅ ዘመን ተሻጋሪ ማስታወሻ እንዳበረከታችሁለት እቆጥረዋለሁ!! ለቤተሰቡም አንጀት የሚያረካ ከየትኛውም መፅናኛ በላይ ትልቅ መፅናኛ እንደሚሆን አምናለሁ ! እና የሙዚቀኞቹ ትልቅ ጥበባዊ ስራና ድንቅ ተሰጥኦ የሚገርም ነው ! ኢትዮጵያውያን በሙዚቃ ጥበብ ላይ ያላቸውን ታላቅ ችሎታና ዘመንተኛ ጠበብተኝነታችንን ልቅም አድርጎ ያሰየ ነው !! ከአበጋዝ የሙዚቃ ላይ በጥበብ መራመድ , የድራመሩ በከበሮዎች ላይ እንደ ልብ በቀመር መወራጨት , የጊታሪስቶቹ አናጋሪ ጣቶች , የሳክስፎኖቹ ጆሮ ሰርሳሪ ልብ ሰራቂ ትንፋሽ , ከእነ ግርማ አይነት የሙዚቃ ጠበብቶች ጋር ከነ ኩኩ ሰብስቤና እና መሐሙድ አይነት ከሙዚቃ የዘመን ፍቅር ጋር ካረጁ ተወዳጆች ,ጋራ ብሎም
    እንዲሁ.. የኢትዮጵያን ዘመናዊ ሙዚቃ ዘመኑን በሚመጥን መልኩ በአስደናቂ ሁኔታ የሚጫወቱት,.. እነ ዳዊት ,ዚጊ እና ማስተዋልን የመሰሉ ኮከቦች ..ብቃታቸውን ፉክክር በሚመስል መልኩ በሙዚቃ ጥበብ ላይ ያንሸራሸሩበት,.. ሁሉም ደሞ ችሎታቸውን በሚገባ ያሳዩበት,,.. ለእነ መሐሙድ እና ኩኩም ተተኪ ነን አለን አይዞአችሁ የሚል አይነት የጥበብን የህይወት ስሜት የሰጡበት እንደሆነ ይህ ዝግጅት የኩኩና የመሐመድን የግርምት ደስታ ፊት ማሳየቱ በቂ ነው !! የዚጊ ግን ለእኔ ይለያል .. በቃ ይለያል ዲበም ጎበዝ ነው ማስተዋልም እንደዛው ግን የዚጊ ተለየብኝ ወደድኩት ያልተጠበቀ..... ስለሆነም ይመስለኛል ምርጥ ነው !! ዚጊ ህዝቡ እሱን ከሚያውቀው በላይ እንደሆነ በውስጡ ለሚያውቀው ማንነቱ በከፍተኛ የራስ መተማመን እራሱን የገለፀበት እና ሙዚቃ የገባው አርቲስት እንደሆነ ለጠረጠሩት ያሳየበት .. በቤተሰቡ ላይም ትልቅ ትዝታን የጫረ አይረሴ ስራን በተለይ አብራው ስትዘፍን ለነበረው የአለማየሁ ልጅ የማይረሳ የጥበብ ጠባሳ በግርምት የሚፈጥርባት እንደሚሆን የዚጊ ብቃት ቁልጭ አድርጎ ለእኔ አሳይቶኛል !! ኩኩዬም ድሮም ቢሆን ዚጊን አትጠላውም,..ትወደዋለች. !! ቀልጣፋ ባርቾ ነገር, እረባሽ ምናምን አይነት ነገር አለ አይደል በቃ ከአርቲስቶች ጋር የሚውል አርቲስት አይነት ነገር., ለእንቅስቃሴ በተለይ ለአፍሪካ ዳንስ ምናምን አይነት ነገሮች የሚፈለግ አድርጋ ቀለል አድርጋ ነው ምታየው!! ወዳ አይደለም እራሱ ነው እንዲህ እንድታስብ ያደረጋት እና ግን እንዲሁ እብድ በመሆኑ ብቻ ትወደዋለች ደስ ይላታል !! ነገር ግን ፍፁም ባልጠበቀችው መንገድ እዚህ ዝግጅት ላይ ዚጊ የአለማየሁ ታደሰን ተወዳጅ ዘፈን ሲጫወት ስታየው ደነገጠች ! ሸውዷት ነበረ ለካ ዚጊ ...ለካስ እሱ ሙዚቃይችላል ! ለካስ ገብቶታል ወዶ አይደለም ለካ ከነ ቴዲ ስር የሚርመጠመጠው , ወይኔ ዚጊ ይቅርታ እኛ ነበርን ለካ ያላወቅንልህ ... ለካ አንተ ትችላለህ ዚጊዬ .."ቱቱቱ ያለች ይመስለኛል በሆዷ ❤

  • @አቤጌታ
    @አቤጌታ 2 ปีที่แล้ว +48

    ዚጊ ❤ ትችላለህ !! የት ነው ተደብቀህ የነበረው !! የአለማየሁ ሞት ዚጊን አሳየን ፈጣሪ ድንቅ ነው 💪💪❤❤

  • @zzoomtalent
    @zzoomtalent 2 ปีที่แล้ว +35

    He is star but underrated one. በአካባቢየ ላሉ ሰዎች ብቃት እያለው ለምን እዛኛው ካታጎሪ እንደገባ የምገረምበት ሰው ነው። ብዙ ሰው እንደ አዲስ ዘፋኝ ነው ያየው። ትምህርት ይሆነዋል ብዬ አስባለሁ። Dear singer you belong to this performance! This is your genere

  • @Misneb
    @Misneb 2 ปีที่แล้ว +15

    አለማየሁ እሸቴንና ሌሎቹን የፖሊስ ኦርኬስትራ ባልደረቦች ሂሩት በቀለን፣ መርአዊ ዮሀንስን፣ እንዲሁም መስፍን ኃይሌን ከልጅነት ጀምሮ ባውቃቸውም ከሂሩት በስተቀር አናግሬ አላውቅም። ኮልፌ ፈጥኖ ደራሽ ግቢ ውስጥና ከስራ ሲወጡና ሲገቡ እነሱን ማየት ሰዋሰወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ ት/ቤት ለምንማር ልጆች መዝናኛችን ነበር። የአለማየሁ ፀጉሩና ፈገግታው የሸሚዙ ኮሌታ አይረሱኝም። ነብስ ይማር!
    ዚጋ ዛጋ በሚገርም ብቃት ነው የአለማየሁን ዘፈኖች የተጫወትከው። ብዙ ግዜ የራስ ቀለም እያሉ ባለሙያዎች ሲተቹ እሰማለሁ፣ ነገር ግን እንደዚህ አይነቱን ችሎታ ግን በበጎ መልኩ ቢቀበሉት ጥሩ ነው ባይ ነኝ። የራሳቸውን ይዘው የሚወጡም መወደሳቸው መጥፎ አይደለም። ግን በብቃት የቀድሞ ዘፋኝን ስራ እንደ ዚጋ ዛጋ የሚጫወት ሲገኝ በርታ መባል አለበት። እስካሁን ከአስር በላይ ነው የሰማሁት....

  • @jaffershurie862
    @jaffershurie862 2 ปีที่แล้ว +18

    ሙዚቃ የሚገባው ሁሉ ይስማማበታል! የተወዳጁን የአርቲስት አለማየሁ እሼቴን(ነብስ ይማር) ሥራን(በተለይም ይህን ዘፈን) በእዚህ ደረጃ አሳምሮ የሚጫወት የእዚህ ዘመን ወጣት የዘፈን ባለሙያ አንተ ነህ::

  • @biruktesfaye5405
    @biruktesfaye5405 2 ปีที่แล้ว +15

    Zigi ከምር እስካሁን ካንተ ምርጥ ምርጥ ዘፈን ምናገኘውን እራስህን አውጣ ደብቀውሀል ጌታን ትችላለህ keep it up

  • @ErmiasFilfiluGebru
    @ErmiasFilfiluGebru 2 ปีที่แล้ว +63

    እንዴት ግሩም የሆነ ችሎታ ነው። ይሄንን ሙዚቃ ግሩም አድርጎ ነው የተጫወተው። በፍጹም ያልጠበኩት አቀራረብ። የዝግጅቱ አንደኛ performance. በሙዚቃ ኬርየሩ አንድ ምርጥ እንደምሳሌ የሚጠቅሰው ስራ አገኘ ዚጊ ዛጋ።

  • @Jackson-arada
    @Jackson-arada 2 ปีที่แล้ว +42

    እድለኛ ነህ በነዚህ ኣንጋፋዎች ሁሉ የኣሌክስን ሙዚቃ በብቃት መጫወትህ

  • @mohammedasrar9079
    @mohammedasrar9079 2 ปีที่แล้ว +17

    እኔ ዝጊ እንደዚህ አይነት ሙዚቃ የሚጫወት አይመስለኝም ነበር ። ዝጊ ውይ ኦልድ ሙዚቃ ይመቸኛልል በጣም ትችላለህህህህ ዋው

  • @danielnegash6948
    @danielnegash6948 2 ปีที่แล้ว +63

    The most underrated singer in Ethiopia! Zigi Zaga simply can sing! What a performance ❤

  • @mameyo6769
    @mameyo6769 2 ปีที่แล้ว +26

    ጀግና የሆነ ልጅ ዚጊ!

  • @nahomayele6583
    @nahomayele6583 2 ปีที่แล้ว +96

    I've never rated Ziggy Zaga, but the performance I just saw demonstrates his incredible abilities. HE SHOULD REBRAND HIMSELF!

  • @husenali4882
    @husenali4882 2 ปีที่แล้ว +34

    Wow! እንደዚህ ያለ ድንቅ ብቃትና የማዜም አቅም እንዳለው አላውቅም ነበር፡፡ በውጫዊ outlook ብቻ underrated የሆነ ይመስለኛል፡፡What a singer!

  • @ak4ever818
    @ak4ever818 2 ปีที่แล้ว +44

    What a nice voice, keep it up brother. God bless Eritrea 🇪🇷 and Ethiopia 🇪🇹.

    • @kerrya2128
      @kerrya2128 2 ปีที่แล้ว +2

      👍💐💖

    • @TD-iq1ew
      @TD-iq1ew ปีที่แล้ว +1

      Please I want visit Eritrea 🇪🇷 am from amhara Ethiopia 🇪🇹 my half sister her dad is from Eritrea that is why I love Eritrea

  • @munakemal
    @munakemal 2 ปีที่แล้ว +77

    Just look at Kuku’s reaction!! Amazing performance

    • @kerrya2128
      @kerrya2128 2 ปีที่แล้ว +6

      I was thinking the same true 👍actually most of them they were impressed and surprised didn't expect him that much he was really top notch 👏💖

    • @yidneqachewawraris3010
      @yidneqachewawraris3010 ปีที่แล้ว

      Ku ku is chisssss findataaa

  • @MELKAMU1236
    @MELKAMU1236 2 ปีที่แล้ว +1

    የሰው ልጅ የራሱን መክሊት ያለማወቁን ሳስብ በጣም ነው የሚያናድድኝ ይህ ልጅ ለምሳሌ ይህንን የመሰለ መክሊት እያለው ምንም እዚህ ግባ የማይባል ሥራ እየሰራ ወደ እርጅና እየሄደ ነው እባካችሁ የሙዚቃ ባለሞያዎች ይህንን ልጅ እንዲህ አይነት ድንቅ ሥራዎችን እንዲሰራ እርዱት!!
    እውነት ለመናገር አለማየሁ እሸቴ እንዳልሞተ ነው የተሰማኝ ዚጊ በጣም አመሰግንሃለሁ!!
    መልካሙ ነኝ መልካሙን ሁሉ ተመኘውልህ!!

  • @yosefberhe5302
    @yosefberhe5302 2 ปีที่แล้ว +21

    እንዲህ እይቻለ ነው ሲቀለድ የኖረው....
    ?
    ዚጊ ዛጋ መቸም እዚህ ኮመንት ላይ የሚጻፈው ታነብ ይሆናል

  • @selamawittakle455
    @selamawittakle455 2 ปีที่แล้ว +5

    ካቀረቡት ሁሉ ዚጊን የሚያክል የለም በጣም ድንቅ ብቃት ነው ዚጊዬ

  • @adropofwater
    @adropofwater 2 ปีที่แล้ว +355

    በጣም ይገርማል🙈 የዚህንያህል የማዜም አቅም እያለው ነው የጨበራ ተስካር የመሰሉ ዘፈኖችን የሚለቀው😁
    የዝግጅቱ ድምቀት እና ኮኮብ ዚጊ ነበር🙌

    • @tigistmisganaw1532
      @tigistmisganaw1532 2 ปีที่แล้ว +4

      😂😂😂😂

    • @selamawitbeza7844
      @selamawitbeza7844 2 ปีที่แล้ว +2

      Kkkk

    • @mahleteshetu5594
      @mahleteshetu5594 2 ปีที่แล้ว +3

      Yechberha tesekare 🤣🤣🤣🤣 min malet new gin ??

    • @Ethiopia_4me
      @Ethiopia_4me 2 ปีที่แล้ว +3

      😁😁😁በጣም ገርሞኛል

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว +1

      😀😃😗በቅንነት ደምሩኝ እስቲ

  • @memetube5839
    @memetube5839 2 ปีที่แล้ว +17

    ማንም ሌላ ሰው ነው አይልም ነበር ቪዲዮ ባይኖረው wow zigi wow

  • @bekkiman7359
    @bekkiman7359 2 ปีที่แล้ว +3

    ይሄ ልጅ እንዲህ አይነት አቅም እንዳለው አላቅም ነበር የእውነት አስገርሞኛል ዋው!
    I think የሰራቸው ሙዚቃዎች ላይ አቅሙን የሚያሳይ ስራ አልሰራም...የሰራቸው ሙዚቃዎች ከአቅሙ በታች ናቸው ለማለት እገደዳለሁ!

  • @yimenashumengistu3855
    @yimenashumengistu3855 2 ปีที่แล้ว +4

    ባዳምጠው የማይሰለቸጘ እግዝሐቤር ይባርካችው ኤቢኤሰም ተባረኩ ጥሩ መዝናጘ ነወ 🙏

  • @EyuMusicEmpire
    @EyuMusicEmpire 2 ปีที่แล้ว +3

    የአንዳንድ ሰው ፀሀይ ዘግይቶ ነው የሚወጣው......just like u..... to be honest Alemayew Eshete ራሱ ዘፈኑን እንዲህ ክሽን አድርጎ የዘፈነው አይመስለኝም.......አጋጣሚዎች ግን ይገርማሉ የ አለማየው እሸቴ ማለፍ የዚጊ የታመቀ ችሎታ እንዲወጣ መንገድ ሆኖታል......uffff i'm in 🥰 with zis performance 👑

  • @ዘውድ
    @ዘውድ 2 ปีที่แล้ว +22

    ስድስተኛው ቀኔ መጣ አነተን ብቻ በማዳመጥ #ፋስተርየመገረም አመት ነው ሲል እኮ አላመንኩም ነበር ለካ እውነቱን ነው የ2015 መገረሜ እስካሁን ባንተ #performance ነው እናም በዚሁ ቀጥልና ስታስደምመን ኑር

  • @naninilsson8015
    @naninilsson8015 2 ปีที่แล้ว +4

    ዚጊ ችሎታህን ሳላደንቅ አላልፍም
    በሰዉ ልጆች ብዕር የሚለዉን ጥሩ ቅላፄ ሰጥተህ ነው የተጫወትከው ችሎታህ ቀጣም የሚደነቅ ነው በርታ🙏🙏🙏

  • @danielabebe6420
    @danielabebe6420 2 ปีที่แล้ว +26

    Bravo ,wonderful zigi zaga , stage handling appreciable,excellent

  • @ekuyuberecha3507
    @ekuyuberecha3507 2 ปีที่แล้ว +5

    እጅግ በጣም የሚገርም ብቃት በርታ ለኔ 1ኛ ነክ ወንድሜ

  • @yasminadenantube7752
    @yasminadenantube7752 2 ปีที่แล้ว +28

    Zigi የሚገርም ብቃት እዳለህ አውቃለሁ ዛሬ ደሞ አስደመምከን ዋው ✌ ጋሽ አለማየሁ ነብስ ይማር😢

  • @thomassimachew6122
    @thomassimachew6122 2 ปีที่แล้ว +19

    O my Godness I was never expect this performance from Zig Zaga even when he enter in to the stage I confused but he show us his ability.
    See how he control the audience and all moments are like Original singer (gashe Alemayehu).
    You are an amazing singer bro! and keep it up.

  • @wondimuabichu1489
    @wondimuabichu1489 2 ปีที่แล้ว +4

    ይገረማል አሰደመመኝ እኮ ተባረክ መረዋ ድምፅ
    i am very happey🙏🙏

  • @ምክንያታዊ
    @ምክንያታዊ 2 ปีที่แล้ว +8

    ዜጋዬ ምን ያህል ችሎታ አንዳህለህ ያሳየህበት መድረክ ነው። ከአሁን ቡሐላ ለድምጽህ የሚስማማ ዘፈን አየመርጥክ ዝፈን። የሚያውቁ ሰዎችንም አማክር።

  • @tewodrostilahun9879
    @tewodrostilahun9879 2 ปีที่แล้ว +13

    Incredible performance. You elevated Gash Alex again. Thank you Zigi.

  • @bereketmekuriya4001
    @bereketmekuriya4001 2 ปีที่แล้ว +4

    እባክህ እንዲህ ያሉ ሙዚቃዎች ተጫዎት በጣም ያምራል

  • @behailushiferaw2031
    @behailushiferaw2031 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ዚጊ ዛጋ አንደኛ ነህ አንተን እንድናቅ መልካም እድል አግኝተናል በርታ የሙዚቃ ስታይልህን ለውጥ አንተ ታላቅ ሰው ነህ

  • @voiceofshewa2235
    @voiceofshewa2235 2 ปีที่แล้ว +24

    Time & Place የሚገባውን ክብር ሳያገኝ የኖረ ድምፃዊ አሁን ክብሩን መጎናፀፍ ጀመረ

  • @edudu7970
    @edudu7970 2 ปีที่แล้ว +19

    በጣም አሪፍ ዚጊ ትችላለህ

  • @tinsuuuuuuuu
    @tinsuuuuuuuu 2 ปีที่แล้ว +24

    ዚጊ ይችላል ✌️

  • @myone6117
    @myone6117 2 ปีที่แล้ว +3

    ዚጊዬ አንተን አለማድነቅ ከባድ ነው ልጂቱን ደሞ በጣም ውድድድ ነው ያረኩዋት❤❤❤

  • @tube-qk7qw
    @tube-qk7qw 2 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ በጣም የሚያስደስት ብቃት ዚጊ ድምፅህን ይባርክልህ

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
    @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል 2 ปีที่แล้ว +9

    ዚጊዬ የኔ ባሪቾ እንዴት እንደምወድክ እኮ አንበሳ ነክ ምትገርም አሌክስ አንተን ተክቶካል 👌👌👌👌❤

  • @XuchcGxjcj
    @XuchcGxjcj 5 วันที่ผ่านมา

    ነብሡን ይማረውና አለማየሁ ራሡ ከዚጊ የኮረጀ ነው የመሠለኝ ትችላለህ ዚጊ ወደ መጨረሻው አካባቢ ኩኩን እየተከታተልኩዋት ነበር ይወጣዋል አይወጣውም ብላ በጉጉት እየጠበቀች እያለ ዚጊ ዛጋ በድንቅ ብቃት አስደመማት አስጨበጨባት ይመችህ ዳዊት ፅጌ ለምን አላጨበጨበም ተበልጡዋል አፍሩዋል በዚጊ ብቃት እንደዚህ አይጫወተውም እሡ ይመችህ ዚጊየ በርታ አውጣው

  • @mikialekidane9345
    @mikialekidane9345 2 ปีที่แล้ว +8

    I really appreciate you Zigi Zaga, the black diamond !! What amazing voice is this ! Really incredible !!

  • @YET64
    @YET64 2 ปีที่แล้ว +9

    Wow Ziggy. It is captivating. It is so amazing 👏 performance. You raised your standard. Good job. 👍

  • @yasminadenantube7752
    @yasminadenantube7752 2 ปีที่แล้ว +21

    የኩኩ ሰብስቤን የመመሰጥ ብቃት ዋው ሙዚቃውን ከልቡ ነው የዘፈነው ዚጊ

  • @sabamegerssa4919
    @sabamegerssa4919 2 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት ግሩም የሆነ ችሎታ ነው። ይሄንን ሙዚቃ ግሩም አድርጎ ነው የተጫወተው። በፍጹም ያልጠበኩት አቀራረብ። የዝግጅቱ አንደኛ

  • @newaymamuye5092
    @newaymamuye5092 2 หลายเดือนก่อน +1

    የሙዚቃ ባለሞያ ባልሆንም ጥሩ አድማጭ ነኝ ዚጊ እዚህ ዝግጅት ላይ ያቀረበው ይህ ሙዚቃ እጅግ በጣም የሚገርም የሚደንቅ ብቃት ነው ያሳየው ነገር ግን ድጋሚ እንደዚህ ሊጫወተው ይችላል አይችልም አላውቅም ግን እዚህ ዝግጅት ላይ አዝማቹ ላይ ያሉትን ግጥሞች አንዱን ብቻ ነበር ደጋግሞ የተጫወተው ይሄ ባይሆን እና ቢያንስ ሁለተኛውን አዝማች ተጫውቶት ቢሆን የበለጠ የሚያምር ይሆን ነበር አሁንም ዝጊ ይሄን አስተያየት ካነበብከው እንደ ዳዊት ፅግ በአዲስ የእነ እሳቱ ተሰማን ድማማን እንደሰራው አንተም እንደዚህ ካንተ ቀለም ጋር የሚሄዱ ዘፈኖች መርጠህ ጀባ በለን በተረፈ በጣም አክባሪህ እና አድናቂህ ነኝ

  • @TM-su2sv
    @TM-su2sv 2 ปีที่แล้ว +12

    ዚጊ አስደመምከኝ በጣም ትችላለህ። ደጋግሜ ብሰማውም አልሰለቸኝም።

  • @yergubekele8427
    @yergubekele8427 2 ปีที่แล้ว +39

    i cant stop listening what a performance

    • @munakemal
      @munakemal 2 ปีที่แล้ว +1

      my 10th time

    • @davetom6502
      @davetom6502 2 ปีที่แล้ว

      Me too. I put it in non-stop play mode. All day play

  • @maregugetnet4705
    @maregugetnet4705 2 ปีที่แล้ว +21

    It is literally addiction to watch this performance every single day. I just want to be frank here! I didn't remember the moment that I was leasing this song before, even for a minute.
    Zigi you just rock it man!!!

  • @ሰበረዜና-ጠ2ጘ
    @ሰበረዜና-ጠ2ጘ 2 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ ደሞ አጨዋወትህ ተለየ በጣም ያምራል ትችላለህ ካንተ ግን ወደ ሀገረ ቤት የሚለውን እወድሀለሁ

  • @yosefberhe8630
    @yosefberhe8630 2 ปีที่แล้ว +13

    WHERE was this guy..?
    Excellent

  • @fekadubaye3344
    @fekadubaye3344 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ትገረማለህ በእናት ሙዚቃዎች ቀይር በርታ

  • @MickyCryptoC
    @MickyCryptoC 2 ปีที่แล้ว +14

    The most underrated singer in Ethiopia..... Bravo zigi you just nailed it!!👏👏👏👏👏

  • @B.Amastersound
    @B.Amastersound 2 ปีที่แล้ว

    ከሰራቸው ስራዎች ዚጊን አሁን በዚህ ስራው አደነኩኝ ወደድኩኝም በጣም ጎበዝ ነው ደግሞኮ አንጋፋዎቹ ሁሉ ደነገጡለት፡፡ ነብስ ይማርል አሌክሲዬ፡፡
    ቅንብሩ ደግሞ ምራል የሚገርም ሚክሲንግ ነው ይመቻችሁ፡፡

  • @elfineshwondafrash3258
    @elfineshwondafrash3258 2 ปีที่แล้ว +15

    He kill it !!! Well done !!! Good job bro.

  • @bekanegewo5175
    @bekanegewo5175 2 ปีที่แล้ว +8

    Wow wow what a performance zig.....yemalawkewun lela zigi ayewu zare, please back to this type of song style

  • @andy4324
    @andy4324 2 ปีที่แล้ว +1

    ዚጋ ዛጋ እንደዚህ አቅም ያለው ፡ ዘፋኝ እንድሆን አላውቅም ነበር ፡ bro u killed it 👍👍👍✌️✌️

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha 2 ปีที่แล้ว +5

    ዚጊ ዛጋ በእውነት በጣም ድምፅህ የራሱን ቁጭ

  • @yalewmamo4707
    @yalewmamo4707 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ሰው እንደዚህ አይነት ድምጽ እንዳለው አላውቅም ነበር ዋው

  • @Gegesaw
    @Gegesaw 2 ปีที่แล้ว +10

    These guy is amazing singer he can sing.I watch more than10times

  • @yoyounknown9824
    @yoyounknown9824 2 ปีที่แล้ว +8

    Ziggy performance was incredibly amazing He’s on the highest level on god🔥🔥🔥

  • @fekremariamasargewmihretie2379
    @fekremariamasargewmihretie2379 2 ปีที่แล้ว +7

    Ziggy uncovered his hidden potential to the public, I love it

  • @kalabab2931
    @kalabab2931 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ልዩ አርገህ ተጫውተኧዋል ይመችህ✌️✌️

  • @aghsepda
    @aghsepda 2 ปีที่แล้ว +10

    I love this little young drummer 🥁🥁🥁❤❤❤

  • @welelaleja308
    @welelaleja308 ปีที่แล้ว +1

    አንተኮ የማይመጥንህ ቦታ ነበርክ ይህን የመሰለ አቅም ይዘህ።የምር ማመን ነው ያቃተኝ የዚህን ያህል ብቃት ያለህ አይመስለኝም ነበር።😊❤

  • @mikaeltewodros2438
    @mikaeltewodros2438 2 ปีที่แล้ว +9

    This is in honor of one of the greatest and funkiest musicians of Ethiopia, the late Alemayehu Eshete aka Alex. I'm glad to see the greats like Gash Mahmoud, Kuku, the Roha guy, Girma, Debebe Eshetu among others from Alex's generation that knew him very well. And the band and Abegaz and his childhood friend on guitar and the performer with the weird hairdo, excellent.

  • @mussiehabte8095
    @mussiehabte8095 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም የሚገርም ብቃት ነው ቀጥልበት

  • @haymilal8085
    @haymilal8085 2 ปีที่แล้ว +4

    ምን አለ በህይውት እያሉ እንደዚክ ቢዘከሩ ከላፎ ቡሀላ ማጨብጨብ mafi fayda respect legend

  • @Ze_Playlist
    @Ze_Playlist 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow. 😮 I never expect Zigi this way. Great job brother. Great job.

  • @livingthemoment7916
    @livingthemoment7916 7 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ድንቅ ብቃት ነው ዚጊዬ

  • @Weldemariam
    @Weldemariam 2 ปีที่แล้ว +8

    የሚገርም ነው አለማየሁ የዚጊን ዘፈን ወስዶ ያበላሽው አስመሰለው እኮ 😋😀

    • @munakemal
      @munakemal 2 ปีที่แล้ว

      Ziggi improved it

  • @yimer2543
    @yimer2543 2 ปีที่แล้ว +2

    ዚጊ ክስተት ነው የሆነብኝ😊 ችግርሽ በእኔ አልፏል ጋሽ አሌክስ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ❤

  • @consciousLife777
    @consciousLife777 2 ปีที่แล้ว +10

    This is an amazing singer👌🔥🔥🔥👌🙏🙏🙏 ዚጊዛጋ👌

  • @emusenafe627
    @emusenafe627 2 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ምንጃርኝህን በጣም እወደው ነበር ዛሬ ግን በጣም አስደምመከኝል እውነት አሪፍ ነው

  • @ሠከላ
    @ሠከላ 2 ปีที่แล้ว +23

    የተመቸኝ ልጅ በደንብ ዘፍኖታል

  • @solomonkingdom8568
    @solomonkingdom8568 2 ปีที่แล้ว +7

    የዚጊን ድምፅ ብቃት እያደነኩ አለማየሁን መሞቱን እረሳሁት 🤔 ዚጊ

  • @assegidflatae3374
    @assegidflatae3374 2 ปีที่แล้ว +5

    Great Performance! Congratulations Zigi!

  • @leeab4256
    @leeab4256 2 ปีที่แล้ว

    አንተ ልጅ እንደዚህ ጎበዝ ነህ? በጣም ነዉ የገረመኝ

  • @መርከበኖህ
    @መርከበኖህ 2 ปีที่แล้ว +15

    oh man where are you till now ???? great performance

  • @abolcofi6217
    @abolcofi6217 2 ปีที่แล้ว +12

    ኩኩ ራሱ ይችላል እያለች ነው 👏👏

  • @mekuriagebru5087
    @mekuriagebru5087 2 ปีที่แล้ว +17

    ለጋሽ አሌክስ አድናቂዎች እኔንም ጨምሮዚጊን ተክቶልን አልፏል ባይ ነኝ በጭራሽ በዚ ደረጃ አቅም ያለው ድምፃዊ አይመስለኝም ነበር እደ አዲስ ነው ያወቅኩት በተለይ ከባንዱ ጋ በስራ አጋጣሚ ,በትሬኒንግ,ሳይሆን አፈር ፈጭተው አብረው ያደጉ ነው ሚመስለው ብቻ ብዙ ነገር🙏🙏🙏🙏🙏🙏ክበርልኝኝኝኝ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kehugu
    @kehugu หลายเดือนก่อน

    I always love listening to Alemayehu Eshete’s songs. Ziggy Zagga has done well on this.

  • @redietabebe2870
    @redietabebe2870 2 ปีที่แล้ว +14

    Un expected and amazing performance 👏👏

  • @tilahuntesfaye3575
    @tilahuntesfaye3575 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ልጅ ግን አሪፍ ግጥም እና ዜማ ቢያገኝ 1ኛ የሆነ ልጅ ነው፡፡ አዲስ ነገር እንጠብቃለን

  • @wondmengesha858
    @wondmengesha858 2 ปีที่แล้ว +13

    Zigy Zaga said at the beginning, not included in this clip, that he grew up listening and singing Alemayehu Eshete's song. He also mentioned that he has his own songs. No doubt on his talent and gift. More to admire and consider him as a model for the younger generation is, his value system, ethics, and respect. He didn't end up becoming another Buzayehu Demisse, who made money out of Muluken Melese's work, and Addisu Gurmesa, who tried to make money out of Mahamoud Ahmed's work. No one can deny the talents of both Buzayehu and Addisu. Unfortunately they channeled their gift for some selfish desire than contributing to the art that can transcends generations.
    Amazingly his look has some resemblance to Philip Bailey who was with Earth, Wind, and Fire. Probably his hair style.
    Zigy, you have a bright future ahead of you. Great Job!!!

  • @mofayeshu5023
    @mofayeshu5023 2 ปีที่แล้ว +5

    what an amazing performance .... Just WOW ..Big respect bro.....RIP for the big legend Alemayehu Eshete

  • @መሽናሽእንቁ
    @መሽናሽእንቁ 2 ปีที่แล้ว +7

    መፅሀፍን በሽፋኑ ዋጋ አትስጠው የሚባለውን አባባል አስታወሰኝ፣ ምርጥ ብቃት

  • @mikiyasmicogirma
    @mikiyasmicogirma 2 ปีที่แล้ว +3

    Zigi Zaga Wow endezi aletebekum neber techelaleh 😍😍

  • @kedirassefa16
    @kedirassefa16 2 ปีที่แล้ว +2

    ለአስርኛ ጌዜ መስማቴ ነው ዚጊ ምርጥ ነው

  • @passenger8683
    @passenger8683 2 ปีที่แล้ว +3

    ዚጊ በጣም ያስደነቀኝ ችሎታ አለው፦ በፕሮግራሙ ላይ ከዘፈኑት ውስጥ ይሄ ልጅ ልዩ ነበር

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 2 ปีที่แล้ว +2

    Ziggy omg outstanding performance man you naild it 100% what a talent!!!
    It's seems like Alex is in you
    good job brv well done💐

  • @SG-km6ts
    @SG-km6ts 2 ปีที่แล้ว +70

    አንተ ዝም ብለህ የሱን ሙዚቃ ተጫወት የሚገርም መመሳሰል ነው ያላችሁ ጥሩ ስራ ነው

    • @Jackson-arada
      @Jackson-arada 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም

    • @kbrommarikos5626
      @kbrommarikos5626 2 ปีที่แล้ว

      👌

    • @biniamyitages651
      @biniamyitages651 2 ปีที่แล้ว

      የ አስቴርን ዘፈን ይጫወታል

    • @biruktesfaye5405
      @biruktesfaye5405 2 ปีที่แล้ว +3

      እኔ የሱን ሙዚቃ እዲዘፈን ሳይሆን የራሱን ዘፈን ዘፈኖ እደሱ እዲታወስ እንጂ ይሄን የመሰለ ድምፅ ይዞ የሰው ዘፈን እየዘፈነ ሌላ ሰው እያስታወሰ እሱ ተረስቶ ጊዜው እንዲያልቅ አልፈልግም በራሱ ድምፅ በራሱ ስራ እንደዚህ እዲያስደምመኝ እንዲታወስ ነው ምፈልገው ይቅርታ bro ልጁ ይችላል እና እራሱን መደበቅ የለበትም ባይ ነኝ

  • @habt-tube
    @habt-tube ปีที่แล้ว +1

    Can’t stop listening it . The underrated singer got his genre now. How talented

  • @abdijarso5732
    @abdijarso5732 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ ያስገርማል በዚ መድረክ ምን ያረጋል ስል ነበር

  • @1melkt
    @1melkt ปีที่แล้ว +1

    How good Ziggy Zaga was? Just look at the face of Kuku at minutes 4:05! Her expression is a seal of approval

  • @emaema5268
    @emaema5268 2 ปีที่แล้ว +3

    Betam tichlaleh zezi zaga 1,1,1 neh ❤❤ ❤

  • @ashenafiwondimagegn460
    @ashenafiwondimagegn460 2 ปีที่แล้ว +11

    Awesome! He played it really good.Kuku’s face says it all :)

  • @santemedical6802
    @santemedical6802 2 ปีที่แล้ว +4

    his lyrical phrasings are amazing.
    keep it up!