I was listening this song on the first time on live right inside Rahale minibar Kasangies A.A . Of course the cassette has been released weeks ago. Great memory for me.
I Feel the same!! And he also went deep in to that year when he was with Rahel Yohanes.,, he feels very comfortible with this girl. She is very nice and adaptable too!!
Long life to all song birds. They spice life and keep memories alive. These two are a perfect match with mesmerising voices regardless of the age difference.
So wonderful, sweet , teachable and memorable song of Legend Teshome Asegid Thanks seifisha helped us to fresh our old memories .. True Love doesn’t be faded
ልጅቷ ቆንጆ ብቻ መስላኝ ነበረ የእውነት ጎበዝ ነች
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍🙏🙏👍🙏🙏🙏
በቃ የዱሮ ነገር ሳልኖረው ወደ ኋላ በትዝታ የሚስበኝ ነገር ግርም ይለኛል።
እድሜና ጤና ተመኘሁ
ይሄ ዘፈን በካሴት ሳይወጣ ተሾመ ጅቡቲ ምኒሊክ ሆቴል ሲሰራ ነው ያየሁት አሁንም ከአርባ ዓመት በሁዋላ ያው ነው ክብር ለተሾመ
You are Legend Sir 😮
Yet safar nw AA 🤔?
ታዲያ እስካሁን ምን ይሰራሉ
@@derejeemebet4447ere tew..antem tarejaleh..40 amet tilik mehonu new ? yelik wetat durye selehone bota likek
@@derejeemebet4447ማለት?
ይሄ ዘፈን ሲወጣ 19 78 አመተ መህረት ክረምት ላይ ነበር ፒያሣ አራደ ህንፃ ኤሌክትራ ሙዚቃ ቤት ነው የሠማሁት፡፡
መልካምና ጣፋጭ ትዝታ እንደነበረህ ተስፋ አረጋለሁ
እንኮን አቆየህ
ኤሌክትራ አንዋር መስጂድ ነው
ፒየሳ አራደ ህንፃ ኤሌክትራ ሙዚቃ ቤት 1978 1ኛ አራዳ ህንፃ 1978 ስራ አልጀመረም 2ኛ ኤሌክትራ ሙዚቃ ቤት 1978 አንዋር መስጊድ ፊት ለፊት ካለው ሙዚቀ ቤት ሌላ የለው አይመስለኝም ዘፈኑም ከዚያ በኃላ ነው የወጣው 80 መጀመሪያ ይመስለኛላ
አርጅትሃ ማለት ነው 🤣🤣🤣
እንደዚህ አይነት ዘፈን ሙዚቃ ነበር የናፈቀኝ በትዝታ ተጓዝኩኝ እረጂም እድሚ ይስጥልን🙏😍❤
Me too ❤
💕
demrign lidemirishe
ይችን ልጅ ስወዳት
Awo btm
እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እናት አባቴን አክስቶቼን አስታወሰኝ ጌዜ ወርቅ ነው እድሜ እና ጤና የሰጠው ብዙ ያይል እግዚአብሔር አገራችንን ይባርካት
TIZTA🙂
True 👍
Ene erasu
Kokeb
ደጉ ዘመን😢
አልሀምዱሊላህ
እንደዚህ አይነት ሙዚቃ ነበር የናፈቀን👌👌👌 "አይ ድሮና ዘንድሮ"!!!
በጣም ይገርማል ጋሽ ተሾመ በጣም ክብር ይገባቸዋል ያሉንን በጣም በክብር መያዝ አለብን
ዝም ብዬ ሳስበው የጋሽ ተሾመ ያልከፈልኩት ውለታ ያለብኝ እየመሰለኝ እሸማቀቃለሁ። በዚህ እድሜው እንኳን በምርጥ ስራዎቹ እኛን ከማዝናናት አልተቆጠበም❤️❤️❤️
የድሮዎቹ መቼም ነፍስ ነገር ናቸው፤እኔን የገረመኝና በጣም የተመቸኝ የሜሉ የምርጦች ምርጥ መሆኗ ነው!
የተሾመ አሠግድ ዘፈኖች በጆሮ ብቻ ሳይሆን በልብም ነው የሚደመጠው እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥህ።
በልብህ ያዳመጥከዉ/የሰማህዉ/የገባዉን ጊጌር!😁
ፓ ምን ያህል ግዜ ቢዘጋጁበት ነው የተጣጣሙት? ዋው ግሩም ጥምረት ሜልዬ በርች የመጣሽበት መንገድ ብዙዎቻችን የረሳነው ስልት ነው አደራ መንገድሽን እንዳረሺው በርቺ
❤
ጥያቄክ ከአመት በፊት ቢሆንም ዛሬ ነው እኔጋ የደረሰው ። የሚገርመው ምንም ዝግጅት አላደረጉበትም እዚው መድረክ ላይ የተገናኙት እኔም ገርሞኝ ነው ጥምረታቸው።
"እባካችሁ ሰዎች ፍቅርን እንክሰሰው
ባንከሰው እንኳን ትንሽ እንውቀሰው .."
የፍቅር ኃያልነት የተገለፀበት ድንቅ ስንኝ❤
Yes. it's true
❤❤❤
ቢከሰስ ቢወቀስ ማንን ሊፈራ እንደልቡ ነው እኮ
ይህ ዘፈን ድሮ የኢትዮጵያ ህይወት ያስታውሰኛል። ጥሩ የሚዲያ ሰዎች ናቹ ከ🇪🇷✍️
Me to
Me too
😢 I wish, if that time, I would come back again. Backen a day ❤
Me too
ትክክል ፤ ይህ ዘፈን ሲወጣ ኤርትራ የኢትዮጵያ ነበረች፤ጄኔራል ሁሴን ነበሩ የአስመራ መሪ።
የዘፈኑ ዜማ የግጥሙ ብስለት ገራሚ ነው መቼም። ጋሽ ተሼ እድሜና ጤና ይስጥህ። ሜልዬ ቆንጆ ድምፅ በርቺ
❤
Yeworkuha yegonder Lij nesh? Fogera hotel?
@@hulumhone658 አይደለሁም , የደብረዘይት ልጅ ነኝ። ጎንደር በአንድ ጉብኝት ነው የማውቃት። ጎንደር ኢትዮጵያ , ኢትዬጵያ ጎንደር
ዋው ሜሊ ምትገርም ልጅ ናት በጣም ሚያምር ድምፅ ነው ያላት በዚህ መልኩ በአዲስ መልክ በውብ መንገድ ቢሰራ በጣም ነው ደስ ሚለው ዘፈኑም ከልብ ነው እባካቹ እንደ አዲስ ስሩት ከሜሊ ጋር
እጅግ ደስ የሚል ሙዚቃ ነው፣ ሜላት የምትደነቅ ልጅ ናት በርቺ ብያታለሁ! ሙዚቃው የወጣው በ 1978 ሳይሆን በ1980 መጨረሻ ነበር፣ በዚህ ሙዚቃ ከተወዳጅ ወንድሞቼ ጋር ደሴ፣ሐይቅ ፣ ወልዲያ ላይ አስደሳች ጊዜ አሳልፌያለሁ !! በጊዜው በቀድሞው የጦር ሰራዊት ውስጥ መኮንን ነበርኩ! በወቅቱ በዘር ተለያይቶ መጋደል የለ፣ እርጉዝና ሕፃን ማረድ፣ ሰው ዘቅዝቆ መስቀልና ከነ ሕይወቱ ማቃጠል፡ ሰው አግቶ ገንዘብ መቀበል ገንዘቡ ካልተገኘ አርዶ መጣል የለ ! ኢትዮጵያዊነት ብቻ የነገሰበት ደግ ጊዜ!! Yes we will overcome this miserable time and 🇪🇹 become free great and peacefull country again!!
ክብር አለኝ ለቀድሞ ሰራዊት እኔም የወጥቶአደር ልጅ ስለሆንኩኝ አባቴን አስታወሰኝ ዘፈኑ አባቴ በህይወት ባይኖርም😢😢😢😢😢😢 የልጅነት ጊዜ ወደሀላ ትውስታ ያደግ ዘመን ናፈቀኝ አምላኬ መልካሙን ቀን አምጣልን ።
@@fereferegetachwe1451 እግዚአብሔር ያክብርልኝ! የቀድሞውን ጀግና፣ ከሙስናና ከዘረኝነት የፀዳ ኢትዮጵያዊ ሰራዊት በማክበርሽ እጅግ አድርጌ አመሰግንሻለሁ! ያ ሰራዊት በወያኔ በመፍረሱ ነው ይኸው አሁን በ21ኛው ክ/ዘመን በዘር ተለያይተን ከአለም እኛ ብቻ የምንተራረደው! ፈጣሪ መልካሙን ጊዜ እንዲያመጣልን እንፀልይ !!
👌💕❤️👍
የማከቡርህ የምወድህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ❤️❤️❤️❤️❤️ ተሾመ አሰግድ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና እመኝልሀለው🙏🙏🙏
ተሼ እድሜና ጤና ይስጥህ ዘመን የማይሽረው ድምፅ ሜሊ የኔ ውብ ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ....
እረዥም እድሜ ለጋሽ ተሾመ አሰገድ ሰይፍሻ እናመሰግናለን አቦ አንቺም ተፈጥረሻል ትችያለሽ👌
ሴቷ ችሎታዋን ሳላደንቅ አላልፍም አንደኛ ብየሻለው 😘
ግዜ የሰጠው ሁሉን ያያል ሲባል እንዲህ ነው ለነ ጋሽ ተሸመ, ለወጣትዋ ሜላት እና ለዝግጅት ክፍሉ ትልቅ ምስጋና ❤❤❤
1980 ( እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር ) የስድስተኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ ነበር ይሄን ዘፈ ን የማውቀው ።
በወቅቱ ይሄን ዘፈን ሲወጣ ለአራት በህብረት ( ተሾመ አሰግድ ፣ ራሔል ዮሐንስ ፣ ኬኔዲ መንገሻ እና አሰፉ ደባልቄ ) ነበር የዘፈኑት ።
ጥቅምት 27/2015 ዕለተ-እሑድ
NOVEMBER the 6th 2022 SUNDAY
th-cam.com/users/shortsSsJo3PlUeU4
ትክክል
subscribbe arigegn eski enen enem yaniten arigiyalaw
ጎበዝ ልጅ! የወጣው እንዳልከው በ 1980 መጨረሻ ነው፣ መልካም ተዝታ!!
ዘመን ተሻጋሪ ተሼ እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏 ሜሊ ጎበዝ ትልቅ ደረጃ ድረሽ በዚህ ለዛሽ የኔ ውብ❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹ክበሩልን 🙏🙏🙏
ጋሼ ተሼ ሁሌም ተሼ ነው። የሜላት ድምፅ ግን ፍቅር ያስይዛል። She is an old soul!
❤️❤️❤️😭😭😂❤️❤️
ተሼ እናቴ ሥታደንቅህና ያንተን ሙዚቃ ሥትሠማ አብሬያት አደምጥ ነበር። የልጅነት የናቴ ትዝታ ሆንክብኝ አሁንስ ,የድሮዋን እናቴን ታሥታውሰኛለህ። ዛሬ ግን ሙዚቃ ትታ መዝሙር ማድመጥ ጀምራለች። ያው የእድሜ ጉዳይ ገድቧት ነው መሠል።
ለማንኛውም በጣም ሠለምወድክ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንህን, የደሥታና የጤና አድርጎ እረጅም እድሜ ሠጥቶክ, ለንሰሀ ሞት፣ ለክብር ሞት ያብቃህ ሥል ፀሎቴን ለፈጣሪያችን አድርሻለሁ።
ተሾመ አሰግድ አባታችን እድሜኖ ጤናይስጥልን ትዝታ 👏👏
ምርጥ ግጥም ምርጥ ዜማ ምርጥ ቅንብር የድሮ ከያኒዎች ትለያላችሁ። ሁሌም ስራችው ከትውልድ ትውልድ እየተሸጋገረ ይኖራል።
ክብር ይገባችዋል!!!
እንደኔ በቲክቶኩ ቪዲዮ ምክኒያት ይሄን ዘፈን ፍለጋ የመጣችሁ ላይክ
Me too
👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿
አማርኛ ዘፈን እኮ የዘፈን TOP (best) ነው ።
Ene befitm akewalew
enem
Wowww remind me my childhood long life Teshe 🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🙏
ህፃን እያለው ይሄን ዘፈን ስሰማ አለቅስ ነበር ምክንያቱም እናቴ የኩባያ ወተት የለውም አረፋ ብላ አይኔን በሳሙና ታጥበኝ ነበር
ቤተሰቤ መሆን አለብሽ!!!! አናቴ፣እህቶቸ ሲያጥቡኝ ሳሙና አልፈልግም ስለምን በኩባያ ሳሙና ያጥቡኝ ነበር፣ትዝታ አስለቀሰኝ
I was listening this song on the first time on live right inside Rahale minibar Kasangies A.A . Of course the cassette has been released weeks ago. Great memory for me.
😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤦♀️
😅😅😅😅😅😅😅
ውይ ብዙ ነገር አስታወሰከን በጣም በጣም የምወዳት እራሔልዬን ድምጿ በጣም ተመሳስሏል በርቺ ሜላት አንቺ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ በጣም ስርአት አለሽ ተሾመ መቼም ድምፁ አይቀየርም አንዴት ደስ እንደምትሉ ዋው እንዲሕ ደረጇውን የጠበቀ አዲስ ዘፈን አውጡልን ሜላት በርቺ ❤❤❤❤
She is pretty 😍
ሴፉሻ ምን ልበል ይሀ ዘፈን ትንሸ እያለሁ ኖው ያዳመጥኹ ዘፈኑ እንዲት ደስ ይላል እስካሁን ድምጹን አንዳለኖው ሚሊ ደሞ ጎበዝ በርቺ 🤭🤭🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
🙏ሰይፉ ግን በጣም ትልቅ ሰው ነህ 🙏እንደነዚ አይነት አንጋፋ አርቲስቶቻችንን ከማለፋቸው በፊት 🙏አንተ ጋር አሻራ እንዲያስቀምጡ እና ለኛም 🙏ትውስታችንን ስለሚያስታውሱን ስለምታደርግ እናመሠግናለን 🙏🙏""seifu on ebs🙏🙏🙏
ተሼ በዚህ እድሜው ድምፁ ይገርማል ረጅም እድሜ እምኝልሃለው:: ሜላትም አቅሟን ያሳየችበት duo ነው ዘፈን ነው! Good job!
አይ ሰውነት ባዳ በጣም የምወደው ዘፈን አይልጅነት የኩባያ ወተት እረጅም እድሜ ይስጥክ አባቴን አስታወስከኝ
እጅግ በጣም እምወደው ዘፈን በማደንቃቸው ሰዎች በጣም ምርጥ አደርገው ተጫውተውታል
የማያረጅ ውበት ማለት ለአንተ ነው ጋሼ የድምፅህ ውበት እንዳለ ነው እረጅም እድሜ ለተሾመ አሰግድ
❤❤❤❤
እጅግ ደስ የሚል በትዝታ ወደኗላ የመለሰን ምንም የጎደለ ነገር የለውም ልጅቷ ደግሞ ደስ በሚል ከመድረክ አያያዝ እና ድምፅ አሟልታ ተጫውተዋለች በርቺ በሌላ ሥራ እንደምናገኝሽ ሙሉ ተስፋ አለን።
OMG at this age his voice is still there. Hang on there Teshe, we need you.
ወደኋላ መለሳችሁን እናመሰግናለን ደስ የሚል ጥምረት ነው ሜሉ በእውነት ደስ የሚል ድምፅ ነው ያለሽ በርቺ 🙏
ከ tik Tok የ pokio የመጣችሁ😂😂
የጋሼ ተሾመ ድምጽ የታወቀ ነው። ሜላትን ግን በጣም አድንቂያታለሁ፤ዜማውን ከነለዛው በደንብ ነው የተረዳችው። ጎበዝ!!!
ባደምጠው ባደምጠው ባደምጠው የማልሰለቸው ሆነብኝ ❤❤❤❤
ሜሊ ሁሉም ነገር የተሰጣት ድንቅ ሴት ናት 💔💔💔ከአንድ ሚሊዮን አንድ ናት በርቺልን ❤❤❤🥰🥰🙏🙏🙏🙏
Wow Melat you r really awesome, what a sensational voice . I love this combination. Thank you Seifu and your production crew for this great idea.
Still Strong and Amazing voice at this age for artist Teshome Asegid and The young artist Melat absolutely has talent. SHE CAN SING!! Great Show!!
ጉበዝ ግጥምና ዜማ ደራሲ ካገኝች በጣም ታላቅ ተሰጦ ያላት ስነጥበባዊት ስለሆነች በኣጭር ግዜውስጥ ትልቅ ከፍታ ላይ እንደማያት ኣምናለሁ!
This song brings back sooo much memories! Great colab and Melat is so amazing. Her voice is 🔥🔥
ፍቅርና ጤና ከረጅም እድሜ ጋራ ለጋሼ ተሾመ አስግድ ተመኘሁ። ትዝታዬን ቀሰቀስከው።
የልጅነት ፡ ትዝታዬን ፡ አመጣችሁት❤💕💕💕ተሼ ፡ የምንግዜም ፡ ምርጥ❣️ምርጥ ፡ ብቃትሜሉ👏🏽👏🏽
What a sound
What a music
What a vibes
I love ETHIOPIAN music
Your brother from SUDAN
ሴፍሻ ዛሬ የልብ የሚያደርስ ሙዚቃ አሰማኸን እናመሰግናለን 🙏 ለዛዉ እራሱ የሙዚቃዉ በቃ አንደኛ🥰
ተሸ ሁሌም ጀግና ነህ ሜሉ እግዛብሄርን ሚገርም ድምፅ ነው ተባረኪ
ሜሊ የኔ ቆንጆ አንደኛ እድለኛ ነሽ ከዚህ ጀግና ዘፋኝ ጋ መስራት በመቻልሽ የአንችን ስራ እንጠብቃለን
ሰይፉ እድሜህን ያርዝመው ሁሌ ምርጥ ነህ ኑርልን ወደ አሪፍ ዘመን መለስከን ።ይሄ ውጥንቅጥ ሁሉ በሌለበት ጊዜ ነበር የሰማነው ቀጥታ ወደቴፕ ካሴት መለስከን እጅግ በጣም ምርጥ ዘመን እናመሰግናለን ።
Tesha,A legendary man with a lovely music.. GELAY NANA.... Meli,she perforemed really well.
Legendary Teshome Aseged one of the best Ethiopian singer❤❤❤
ዋው በጣም የሚገርም ብቃት ነው ሰይፉ በጣም ኣድናቂህ ነኝ ቀጥልበት
ድሮ ቀረ ዘፈን ጆሮዎቻችን ናፍቀው ነበር እነዚህን ጣፋጭ ዘፈኖች የየሺመቤትንም ዘፈን ጨምሮ እናመሰግናለን ሰይፉ
በዚህ እድሜ ይህን ድምፅ መስማት ይገርማል ❤❤❤❤❤❤
ይህ ከምንም በላይ ደስ ይላል እድሜ ይስጥልኝ ተሼ
የሚገርም ቁርኝት፣ ጋሽ ተሸ፣
ሜሊ ይሚገርም ነበር፣ ሰይፉ እናመሰግናለን ወደ ቅዱሱ ዘመን መለስከን
ድንቅ ቅንብር !የእዚህች ልጅ ድምፅ የሚገርም ነው ። ስትናገር እንደሰማሁት ለቀረፃ አንድ ቀን ሲቀረው ተነግሯት ነው ዘፈኑን አጥንታና ተለማምዳ ይህን ውብ ጨዋታ ያቀረበችው ። በጣም የምትመሰገንና ተስፋ የሚጣልበት ዘፋኝ ስለሆነች በእጅጉ እናመሰግናለን ።
ዋው ዋው በጣም የምወደው ተስረቅራቂ ድምፅ።የድሮ ተወዳጅ ሙዚቃዎች ሲሰሙ እንዴት ያስደስታሉ።
His energy is untouchable
ምርጥ ዘፈን መቸም አያረጅም ሁልጊዜም አዲስ ነው፡፡ 💚💛❤️🎶🙏🏽
ዋው በትዝታ ወደሁውላ ወሰደኝ። ተሾመ አሰገድ እድሜ እና ጤና ይስጠው ብቃቱ በመድረክ ላይ ሲዘፍነው ለዘፈን የተፈጠረ ልዩ የኪነ ጥበብ ሰው መሆኑንም ማረጋገጥ ይቻላል።
በትውልድ መካከል ቀልብ ሳቢነቱ እና ተዎዳጅነቱ ሳይነጠፍ በውብ እና ኪናዊ አገላለፅ የተቀመሩት የስንኝ ቋጠሮዎች ለዛቸው እና ውበታቸው ሳይነጥፍ ይሀው እዚህ ደርሷል በውስጤ የሚሰማኝ የደስታ ስሜት በቃላት ከምገለጣ በላይ ነው ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
ወይኔ ጌታ ሆይ እንደዚም ሆነው እንኳን ድምፃቸው 💝እርጋታ ሁሉም ነገር በናንተ ግዜ ዉብዬ ነበርኮ ዓይ ግዜ 💝💝💝💝
ራሄል የወከለችው ልጅ ገራሚ ድምጽ ነው ያላት ደስ የሚል ጥምረት ነው
ዘፈን ብትደጉሙ ደስ ይላል የድሮ ዘፈኖቹን በማምጣታችሁ ደስ ብሎኛል ቀጥሉበት ሊላ ዝፈኑ እባካችሁ??????????????????????????
መቼም የማይቀየር ግሩም ድምፅ ።
የዚህ ግዜ ወጣቶች ታድላቹ ፍቅር
በቆንጆ ሙዚቃ ምታወራረዱት!!!!
ye tornet gize naber bizum gizewn saw alatatamem naber selalfe yatatame yemslewal enji yedabo werefa hizbun yamarerebet - bihirawi witederna hizbun yaschnkebet naw
Really that’s true
ማነው እንደኔ ካለዛሬ እሄንን ዘፈን ሰምቶ የማያውቅ
እኔ
Good morning 😁
Me😂
የት ነበር የምትኖረው? 🙄
@@Anson..23-s2l ኢትዮጵያ
ድንቅ ነው ወጣትነቴን አሰታወሰኝ ተሼ ድምፅህ ያው ነው ተባረክ ለጌታችን ለመድሃኒታችን እየሱስ ክርሰቶሰ ዘምርለት በቀሪው ዘመንህ::
ጋሽ #ተሼ ከቢቱ ጋር ለመዋሀድ የሚያደርገው የስውነቱ #እንቅስቃሴ እንደኔ የተመቸው አለ ❤🤗🎷#Amazing 👏
His hands on the keyboard 🎹 reading the Music 🎵 notes….. love it 👍
😂😂
I Feel the same!! And he also went deep in to that year when he was with Rahel Yohanes.,, he feels very comfortible with this girl. She is very nice and adaptable too!!
This song brings back sooo much memories! Great man Teshome and Melat is so amazing. Her voice is 🔥🔥 😍❤
Natural voice, marvelous music it reminds me my childhood 👨👩👧👦👶👶👶👶
Long life to all song birds. They spice life and keep memories alive. These two are a perfect match with mesmerising voices regardless of the age difference.
Lyrically one of the best and highly acclaimed songs in Ethiopia. Once again, well played by the greatest @Teshome Aseged and Melat Kelemework. 💚💛❤️🎼
I was 1st year student at AAU when this song was released
የንጉሱ ዘመን ተማሬ ነበርክ ማለት ነው ውውይ እድሜ ክክክክክ
እና አሁን እዛውት ለመባል በቅተሃል ማለት ነው 😁😁. Just kidding
@@ababubalawee6640 ሁለት ጅሎች ኮሜንት ስትሰጡ እያሰባችሁ ዕድሜኮ ቆሞ አይጠብቅም ባጭር ያስቀራችሁ
You take me back to the good old days in Addis.
ሲገርም ድምፁ እንዳለ ነው ረጅም እድሜ ይስጥልን በእናንተ ድምፅ እንኳን እንታከም አሁንማ ጆሮ የሚያደማ ሁላ ነው ያለው
እረጅም ዕድሜ እና ጤና ለአንጋፋ ድምፃዊኖቻችን
So wonderful, sweet , teachable and memorable song of Legend Teshome Asegid
Thanks seifisha helped us to fresh our old memories ..
True Love doesn’t be faded
ጎበዝ ናት እሷ ትልቅ ቦታ ድረሽ።😍😍
Wowwooooow so is so amazing singer I hope and pay she will have albums....I love this song it reminds me my childhood 😍
ይሄን ግዜ እኮ አዳሜ ጆሯችንን ያደነቆርሽ ሁላ ዘፍኛለው ትሉ ይሆናል 😏ጩህት ብቻ 😒
ይሄን ነበር የናፈቀን አቦ እረጅም እድሜና ጤና ለአንጋፋዎቹ ክብር ይገባቸዋል 🌹
ዋው አሪፍ ጥምረት እንዲህ አይነት ሙዚቃዎች ናፍቀውናል
5:00 just wow, nice memory...
Teshe & Melat 👌👌👌
Thank you Seifu !
አቤት ድምፅ 100👌
ዜማ 100👌
ግጥም 100👌🌹🌹🌹🌹🌹√ዉበቱ √√💝💝💝
Omg. this is what music is and an amazing collab. Thank You Seifsha. Gashe Teshome long live for you. and the youngest Meli berchi yene gobez.
Both of them have GOLDEN voice!
I love both singers!!
wowww😍ተሾመ አሰግድ በጣም እምወድክ ዘፋኝ ሜላትዬ ደሞሞሞ እንዴት አባቴ እንደምወድሽ በቃ እኔም ከአንቺ ጋር ብዘፍን ያምርብኛል ማለት ነው የኔ ቅመም የኔ ጣፋጭ😍😘😘😘😘😘
እይዞህ አለም እንደ ሆድ ነች። ያገኘኸውን አትብላ። ከፊትህ ላንተ የቀረበውን ብቻ ብላ
@@Salassalas8144 ለራስክ አይዞክ😏ምንድነው
What a beautiful collaboration. Teshom's obvious I really surprised by Melat
What a beautiful voice. I can't stop listening to you guys. 👏👏
ስታምር ይቺ ልጅ❤❤❤❤ጋሽ ተሾመ 🙏🙏🙏
the best of live performance i ever heared.......... great respect for both