ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዘመኑ እሩቅ ነው በጣም ደስ ይላል ዳዊት ፅጌ 100%
የዳዊት አስደማሚ ብቃትየኩኩ ለዘመናት ያልቀነሰ አቅም ይገርማልI have no words, I looked again and again in amazement.......wow
ለዚህ ውብ ኘሮግራም መሳካት ጉልበታችሁን ጊዜያችሁን ለሰጣችሁ ለደከማችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ውለታችሁን ይክፈላችሁ🙏🙏🙏ጋሽ አለማየሁ እሸቴ የኢትዮጵያ ባለውለታ ነውና ኢትዮጵያም ባለውለታወቾን ባከበረች ቁጥር የተሻለ ሀገር ትሆናለችበድጋሚ እግዚአብሔር ያክብራችሁ🙏🙏🙏🙏🙏
Egzabhar Zfnachu blo nw Wleta ymikflachew Er Ande Ande Eyasbn
True much much respect
@@Azx260ዘፈንስ አዳምጥ ብሎሀል እንዴ ይሄ የጥበብ አፍቃሪዎች ኮሜንት ነው መንፈሳዊዎቹ ጋር ሄደህ ኮምት
እንዴት ውብ አገላለፅ ነው የንግግር ችሎታ እንዳለሽ ያስታውቃል❤❤
ዘመን የማይሽረዉን ታላቁን የሙዚቃዉን ንጉሱን አለማየሁ እሸቴን ሁሌም በልባችን ዉስጥ ለዘላለም ታትሞ ይኖራል!!! አሌክሶ ተማር ልጄን የመሳሰሉትን እጅግ ዘመናት ተሻጋሪን ሙዚቃን ሰርቶልን እድሜዉን በአግባቡ ተጠቅሞበት አልፏል! ሞት ለሁላችንም አይቀርም አሌክስ ግን በመልካም ስራህ ሞትን አሸንፈህዉ በእኛ ልብ ህያው ሆነህ ትኖራለህ!!!
ዴቭ & ኩኩ በጣም የምወዳቸው❤️❤️🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌻🌻
Demerign ❤
ኩኩዬ የኔ የሁል ጊዜ ምርጥ ስል በምክንያት ነበር፡፡ ፈጣሪ ጤና ሰላምሽን እድሜ ይስጥሽ ፡፡ ውድድድድድድድድ!!!!
ዳዊት ሁሉ ነገር የተሰጠው ድንቅ ድምጻዊ
ዳዊት ስርዓትህ ጨዋነትህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ይህ ከፈጣሪ እንጂ ከማን ይገኛል ሁለታችሁም የምትወደዱ ናችሁ
በጣም ደሰ የሚል መቀናጀት ትችላላቹ ኩኩዬ እንዳለ ነው የቀድሞ ድምፅ
የኔ ልእልት ኩክሻ አርጅና የለ የድምጽ መቀየር የለ ሁሌም ዘመናዊ የኔ ምርጥ
በስማም 🤔ጋሼ ዓለማየሁ ነፍስ ይማር። ኩኩዬ ና ዴቨ እጅግ እጅግ ድንቅ ስራ ነው በርቱ።❤❤
ምን ማለት ይቻላል NO WORDS TO DESCRIBE THIS. OH WOW WHAT A PERFORMANCE
ደስ ይላልየሃገር ባለውለታዎች እንዲህ ሲታወሱ ሃገር ትቀጥላለች።
This is a master piece sending love to both of you 💚💛❤️
Haha
ይቲዩብ ባለበት ዘመን መወለዴ ደስ ብሎኛል :: ገራሚ ስራ ነው
ለዛ ላላቸው የቀደሙ ኢትዮዽያዊ ዘፈኖቻችን ዳዊት ፅጌ እንኳን ተፈጥረህ ደረስክላቸው፣የዘፈኑ ባለቤቶች ዘፈኖቻቸው ከሚረሳ ዳዊት ፅጌን አንኳኩተው እንዲሰራው ቢነጋገሩበት አትራፊዎቹ ሁላችንም ነን
Family members
The new study found
Line up with a good one and then
Trying out what you need
Sd you can so much quicker with
Dawit Tsgie ,the gifted guy 👍
Oh My God his voice!!!!
አንጋፋው ዘፋኝ ሀለማየሁ ህሸቴ ትታወሳለህ ሁሌ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏የአዲስአበባ ልጆች በጨቅላ ዘመናችን በየሰፈራችን አዲስአበባ ቤቴን ዘፍነናል በየሻይቤቱም በራድ ይዘን ሲዘፈን አብረን ዘፍነናል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ምንግዜም አትረሳም
እንዴት ነው የሚያስደስተው፣ ኩኩዬ እና ዴብ የሚገርም ጥምረት፣ጋሽ አሌክስ ኘብስ ይማርልን ...የሀገሬ ልጆች ውድድ አደርጋችኋለው
እባካችሁ ባለሙያወችእንደዚህ ኑልን ጭንቀት ረሀብ ሰላም ማጣት ሽብርጦርነት ሰደት ተስፋማጣት ተጭኖናል እናንተ አፅናኑን ደክሞናል
You can see their chemistry! They really adore each other! ❤
Those good days are gone. I missed those peaceful times.
ዘፈን አላይም የድሮዘፈኖች ግን የሚገርም መንፈስ ነው ያለባችው የዚህ ልጅ ደምፅ ደግሞ የሚገርም ነው ልጅ ሆነን በብላክ ቲቪ አምሳያየ ኩኩሻ አለማየሁ ህብርተ ትርኢት ላይ የምናየው ግዜ ውስጥ ከተቱን
በጣም ሜሪ የሚገርም ትዝታ ውስጥ ነው የከተቱን
የሚገርም ድምፅ ነው ዳዊት ያለህ ኩኩሻ ሁልጊዜም ምርጥ ነሽ
I am obsessed with your voice Deva
አልሞተም ተተኪው ትውልድ ያኮራዋል❤ ኮምበልቻ እንዴት መታሠቢያ ሳታደርጉለት አዘንኩባችሁ💔
ኩኩሻ የኔ አንደኛ ሰላምሽ ይብዛ! የዴቭ ችሎታም ይገርማል፥
Excellent piece of work which is eternal. RIP AleX!
Cord, Melody, coherence, Among z Magical Masterpiece of Ela Arrangements! RIP
ኩኩዬ የኔ ሴት ወይዘሮ ጨዋታ አዋቂ በአካል ስላወኩሽ በጠም እድለኛ ነኝ. እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሽላሁ❤
Omg 😳 የሚገርም ድምፅ ❤️❤️
Demerign mar
Great mixed two legend playing great 👍
እፉ ቃላት የለኝም ታምራላችሁ!
ዳዊት ሁሉ ያምርብሀል ተባረክ
This is my favorite music from kuku and alemayehu eshete
ዋው, በጣም ጣፋጭ ዘፈ ን
ኩኩ የሁልጊዜም አደኛ!!
ይህን አለማድነቅ ይከብዳል ..ዳዊት 100%
ኩኩሻ ድንቅ ሴት ድምጿን ጠብቃ በትውልድ መሀል ያለች ድልድይ።
More than perfect… beautifully done
Very Very interested and I am Ethiopia 🇪🇹dera dawa 🇪🇹very Very quality voice tanekeyou
ከሀገሪቱ ህዝብ 25 ሚሊየኑ ሊያየዉ የሚገባ ምርጥ ስራ ነዉ
ዳውይት ፅጌ ኩክ ሰብስቤን ቁርጥ በአለማየሁ እሼቴ ዘመን እንዳለችበት ኢትዮጵያን አይዶል ትልቅ ስጦታ ዳውይት ፅጌ!!
Magnificent performance with legendary music!!! 💯🔥
Demerign bro
የዚህ ልጅ ድምጽ እኮ... መታደል የሚሉት እንዲህ ነዉ
ምን አይነት ባንድ ነዉ sharp sound🎉🎉
Kuku the great. You are the favorite of our house. My dad loves Kuku Music
አንደኛ ነህ ብዬክ ነብር
😦😦❤❤ i can't even close my eye.... what a performers....wooooow ...wooooow.
Well organised incredible tribute. One of Alemayehu Eshete's timeless song. Kuku looks as young as the lovely Dawit Tsegie.I'm wondering why the musicians didn't get any credit? Would be great if stated!
ደስ ይላል
Wowww dave❤❤❤
WOW WOW Just WOW. Amazing.
Much respect for the bands also ✊🏿
በጣም ደስ ይላል
በጣም ጥሩ ሥራ ነው ዴቭ
My forever favorites
Uuuuuu srschut yharyeeeen hagren wow❤❤❤kukuye daye rjim edmna tenan tmegnhu❤❤❤❤❤❤❤
Please do Mahmud Ahmed Never know tomorrow no one granted at least he will be happy ❤please don’t take time Thanks
Daveye you are best of best
ዋውውው በጣም ታምራላቹ ስወዳቹ
Ziggy magna. Loved every bit of your performance. 👍
❤.....thank you🇨🇦
ኩኩየ.... ድምጽዋ እንዳለ ነዉ
ኡፍ ውርር........አረገኝ
This oll about dire story i love my city 😍
simply love u
ማሮች ፍቅር ብቻ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wow❤❤❤❤❤
Legends ❤
wowexcellent
Betam mewedew Lane liyu bota yalew music yhe becha nw lmn endehune gn aleteredahutm gn beka wedewalhu❤
waw waw deve
Woww good job dawit
great
WEYNE ALEMAYOHE ESHETE KURT DMTSE 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Wow!!!
Everything is perfect except lightning is so disturbing
Egzabyr edmana tana yesth
ዋውውውውው
1ኛ እኮ ነክ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ኩኩዬ ንግስቷ
Nice Performance
Wow !!!! Kukuye
Best
wow dawit tsgaaa
Kukuyi💚💛❤️Dave 💚💛❤️
Betami yemwodaw music naw dawit tsege arpi naw
ዴፍ ከቨር የናፈቀው 2016❤
Kuku number one
አለማየሁ በህይወት ኖሮ ተተኪውን እንዲህ ቁጭ ብሎ ቢያው
Abet dimx mechem yemayberez🥰🥰
Wow deve masdememun ketlual
I am 18, Endet endemikochegn yane balemenore😢
Alexye aleh almotikm!!
Wow
Dawit tsige👌
👌 👏
betammm mert sera new
Nefes yemar almayehu 😢
ዘመኑ እሩቅ ነው በጣም ደስ ይላል ዳዊት ፅጌ 100%
የዳዊት አስደማሚ ብቃት
የኩኩ ለዘመናት ያልቀነሰ አቅም ይገርማል
I have no words, I looked again and again in amazement.......wow
ለዚህ ውብ ኘሮግራም መሳካት ጉልበታችሁን ጊዜያችሁን ለሰጣችሁ ለደከማችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ውለታችሁን ይክፈላችሁ🙏🙏🙏
ጋሽ አለማየሁ እሸቴ የኢትዮጵያ ባለውለታ ነውና ኢትዮጵያም ባለውለታወቾን ባከበረች ቁጥር የተሻለ ሀገር ትሆናለች
በድጋሚ እግዚአብሔር ያክብራችሁ🙏🙏🙏🙏🙏
Egzabhar Zfnachu blo nw Wleta ymikflachew Er Ande Ande Eyasbn
True much much respect
@@Azx260ዘፈንስ አዳምጥ ብሎሀል እንዴ ይሄ የጥበብ አፍቃሪዎች ኮሜንት ነው መንፈሳዊዎቹ ጋር ሄደህ ኮምት
እንዴት ውብ አገላለፅ ነው የንግግር ችሎታ እንዳለሽ ያስታውቃል❤❤
ዘመን የማይሽረዉን ታላቁን የሙዚቃዉን ንጉሱን አለማየሁ እሸቴን ሁሌም በልባችን ዉስጥ ለዘላለም ታትሞ ይኖራል!!! አሌክሶ ተማር ልጄን የመሳሰሉትን እጅግ ዘመናት ተሻጋሪን ሙዚቃን ሰርቶልን እድሜዉን በአግባቡ ተጠቅሞበት አልፏል! ሞት ለሁላችንም አይቀርም አሌክስ ግን በመልካም ስራህ ሞትን አሸንፈህዉ በእኛ ልብ ህያው ሆነህ ትኖራለህ!!!
ዴቭ & ኩኩ በጣም የምወዳቸው❤️❤️🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌻🌻
Demerign ❤
ኩኩዬ የኔ የሁል ጊዜ ምርጥ ስል በምክንያት ነበር፡፡ ፈጣሪ ጤና ሰላምሽን እድሜ ይስጥሽ ፡፡ ውድድድድድድድድ!!!!
ዳዊት ሁሉ ነገር የተሰጠው ድንቅ ድምጻዊ
ዳዊት ስርዓትህ ጨዋነትህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ይህ ከፈጣሪ እንጂ ከማን ይገኛል ሁለታችሁም የምትወደዱ ናችሁ
በጣም ደሰ የሚል መቀናጀት ትችላላቹ ኩኩዬ እንዳለ ነው የቀድሞ ድምፅ
የኔ ልእልት ኩክሻ አርጅና የለ የድምጽ መቀየር የለ ሁሌም ዘመናዊ የኔ ምርጥ
በስማም 🤔ጋሼ ዓለማየሁ ነፍስ ይማር። ኩኩዬ ና ዴቨ እጅግ እጅግ ድንቅ ስራ ነው በርቱ።❤❤
ምን ማለት ይቻላል NO WORDS TO DESCRIBE THIS. OH WOW WHAT A PERFORMANCE
ደስ ይላል
የሃገር ባለውለታዎች እንዲህ ሲታወሱ ሃገር ትቀጥላለች።
This is a master piece sending love to both of you 💚💛❤️
Haha
ይቲዩብ ባለበት ዘመን መወለዴ ደስ ብሎኛል :: ገራሚ ስራ ነው
ለዛ ላላቸው የቀደሙ ኢትዮዽያዊ ዘፈኖቻችን ዳዊት ፅጌ እንኳን ተፈጥረህ ደረስክላቸው፣የዘፈኑ ባለቤቶች ዘፈኖቻቸው ከሚረሳ ዳዊት ፅጌን አንኳኩተው እንዲሰራው ቢነጋገሩበት አትራፊዎቹ ሁላችንም ነን
Family members
The new study found
Line up with a good one and then
Trying out what you need
Sd you can so much quicker with
Dawit Tsgie ,the gifted guy 👍
Oh My God his voice!!!!
አንጋፋው ዘፋኝ ሀለማየሁ ህሸቴ ትታወሳለህ ሁሌ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የአዲስአበባ ልጆች በጨቅላ ዘመናችን በየሰፈራችን አዲስአበባ ቤቴን ዘፍነናል በየሻይቤቱም በራድ ይዘን ሲዘፈን አብረን ዘፍነናል
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ምንግዜም አትረሳም
እንዴት ነው የሚያስደስተው፣ ኩኩዬ እና ዴብ የሚገርም ጥምረት፣ጋሽ አሌክስ ኘብስ ይማርልን ...የሀገሬ ልጆች ውድድ አደርጋችኋለው
እባካችሁ ባለሙያወችእንደዚህ ኑልን ጭንቀት ረሀብ ሰላም ማጣት ሽብርጦርነት ሰደት ተስፋማጣት ተጭኖናል እናንተ አፅናኑን ደክሞናል
You can see their chemistry! They really adore each other! ❤
Those good days are gone. I missed those peaceful times.
ዘፈን አላይም የድሮዘፈኖች ግን የሚገርም መንፈስ ነው ያለባችው የዚህ ልጅ ደምፅ ደግሞ የሚገርም ነው ልጅ ሆነን በብላክ ቲቪ አምሳያየ ኩኩሻ አለማየሁ ህብርተ ትርኢት ላይ የምናየው ግዜ ውስጥ ከተቱን
በጣም ሜሪ የሚገርም ትዝታ ውስጥ ነው የከተቱን
የሚገርም ድምፅ ነው ዳዊት ያለህ ኩኩሻ ሁልጊዜም ምርጥ ነሽ
I am obsessed with your voice Deva
አልሞተም ተተኪው ትውልድ ያኮራዋል❤ ኮምበልቻ እንዴት መታሠቢያ ሳታደርጉለት አዘንኩባችሁ💔
ኩኩሻ የኔ አንደኛ ሰላምሽ ይብዛ! የዴቭ ችሎታም ይገርማል፥
Excellent piece of work which is eternal. RIP AleX!
Cord, Melody, coherence, Among z Magical Masterpiece of Ela Arrangements! RIP
ኩኩዬ የኔ ሴት ወይዘሮ ጨዋታ አዋቂ በአካል ስላወኩሽ በጠም እድለኛ ነኝ. እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሽላሁ❤
Omg 😳 የሚገርም ድምፅ ❤️❤️
Demerign mar
Great mixed two legend playing great 👍
እፉ ቃላት የለኝም ታምራላችሁ!
ዳዊት ሁሉ ያምርብሀል ተባረክ
This is my favorite music from kuku and alemayehu eshete
ዋው, በጣም ጣፋጭ ዘፈ ን
ኩኩ የሁልጊዜም አደኛ!!
ይህን አለማድነቅ ይከብዳል ..ዳዊት 100%
ኩኩሻ ድንቅ ሴት ድምጿን ጠብቃ በትውልድ መሀል ያለች ድልድይ።
More than perfect… beautifully done
Very Very interested and I am Ethiopia 🇪🇹dera dawa 🇪🇹very Very quality voice tanekeyou
ከሀገሪቱ ህዝብ 25 ሚሊየኑ ሊያየዉ የሚገባ ምርጥ ስራ ነዉ
ዳውይት ፅጌ ኩክ ሰብስቤን ቁርጥ በአለማየሁ እሼቴ ዘመን እንዳለችበት
ኢትዮጵያን አይዶል ትልቅ ስጦታ ዳውይት ፅጌ!!
Magnificent performance with legendary music!!! 💯🔥
Demerign bro
የዚህ ልጅ ድምጽ እኮ... መታደል የሚሉት እንዲህ ነዉ
ምን አይነት ባንድ ነዉ sharp sound🎉🎉
Kuku the great. You are the favorite of our house. My dad loves Kuku Music
አንደኛ ነህ ብዬክ ነብር
😦😦❤❤ i can't even close my eye.... what a performers....wooooow ...wooooow.
Well organised incredible tribute. One of Alemayehu Eshete's timeless song. Kuku looks as young as the lovely Dawit Tsegie.
I'm wondering why the musicians didn't get any credit? Would be great if stated!
ደስ ይላል
Wowww dave❤❤❤
WOW WOW Just WOW. Amazing.
Much respect for the bands also ✊🏿
በጣም ደስ ይላል
በጣም ጥሩ ሥራ ነው ዴቭ
My forever favorites
Uuuuuu srschut yharyeeeen hagren wow❤❤❤kukuye daye rjim edmna tenan tmegnhu❤❤❤❤❤❤❤
Please do Mahmud Ahmed
Never know tomorrow no one granted at least he will be happy ❤please don’t take time
Thanks
Daveye you are best of best
Demerign mar
ዋውውው በጣም ታምራላቹ ስወዳቹ
Ziggy magna. Loved every bit of your performance. 👍
❤.....thank you🇨🇦
ኩኩየ.... ድምጽዋ እንዳለ ነዉ
ኡፍ ውርር........አረገኝ
This oll about dire story i love my city 😍
simply love u
ማሮች ፍቅር ብቻ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wow❤❤❤❤❤
Legends ❤
wow
excellent
Betam mewedew Lane liyu bota yalew music yhe becha nw lmn endehune gn aleteredahutm gn beka wedewalhu❤
waw waw deve
Woww good job dawit
great
WEYNE ALEMAYOHE ESHETE KURT DMTSE 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Wow!!!
Everything is perfect except lightning is so disturbing
Egzabyr edmana tana yesth
ዋውውውውው
1ኛ እኮ ነክ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ኩኩዬ ንግስቷ
Nice Performance
Wow !!!! Kukuye
Best
wow dawit tsgaaa
Kukuyi💚💛❤️Dave 💚💛❤️
Betami yemwodaw music naw dawit tsege arpi naw
ዴፍ ከቨር የናፈቀው 2016❤
Kuku number one
አለማየሁ በህይወት ኖሮ ተተኪውን እንዲህ ቁጭ ብሎ ቢያው
Abet dimx mechem yemayberez🥰🥰
Wow deve masdememun ketlual
I am 18,
Endet endemikochegn yane balemenore😢
Alexye aleh almotikm!!
Wow
Dawit tsige👌
👌 👏
betammm mert sera new
Nefes yemar almayehu 😢