الاغنية جميله جدا ايقاع ورقص واحتشام .. لا افهم الكلمات ولاكني مستمتع .. سمعتها من شاب كان مجاور لمكان الاطلاله على البحيرة اثناء اجازتي في اثيوبيا .. انا احب تنوع ثقافتكم .. تحية لكم من اليمن 🇾🇪
Dur sirba aada Gujii fi Boranaa bareechee kan taphatu Abbush Zalleke ti. Inni immoo amma ID qayyareera🤩🤩🤩 Galata rabbii gadameessi harmee Oromoo Leenca akka keeti kana nu badhaseera 🥰🥰🥰 Galatoo leenca koo👾🙏🙏🙏
I am somali born in nagele borena. Wow this is the type of guji oromo culturL dance we used to see .wow is well done real, true, beautiful, original typical.i m very happy seeing this.
Adama Mohammed wanaan jedhuu hin qabuu. Great job 👏 🎉🎉 amaasi kana ol hojjattaa jedhee abdaadha. Gallataa gudda oromoo irraa qabdaa. Bayyee Gallaatomii🎉🎉🎉🎉🎉🎉
It is not that difficult to learn if you are interested. First begin from basic words such as. 1. Why ~~~ maalif(ማሊፍ) 2. What~~~maal(ለሚን) 3. Where~~~ Eeysa(የት) 4. How~~~~akkamitti(እንደት) 5. He~~~isa(እሱ) 6. She~~~ isii/ishee/(እሷ) 7. They~~~isaan(እነሱ) 8. We~~~~~nuti/nu(እኛ) 9. I~~~~~ana(እኔ) 10. You.~~~ati/ si/can be used both for man and women)/(አንተ/አንች) So now let's make a sentences. 1. ወዴት ልትሆድ ነው ~~~ eeysa deemta or eeysa deemuuf deemta. Jaalalaa ~~ ፍቅር አፈቅርሻለው ለማለት ከፈክሽ ስን ጃለደ ~~~ sin jaaladha
Wow what a song😍😍😍😍 Hin quufamu! Adam mohammad fi Halimaa guddoo galatoomaa Aadaa Oromoo Gujii akkas miidhaksitanii hojjettan. Ammas waan guddaa isinirraa eegna. Horaa bulaa deebanaa qaqqaalii ijoollee Oromoo.
ማነው እንደኔ ከቴክቶክ አይቶ የመጣው ምንም ባይገባኝም ደጋግሚ አየሁት 😮😮😮😮😮 ደስ ሲሉ ሀገሪ ለካ በብሄር በብሔረሰቤች ውብ ናት ምነ አንድ ብንሆን ዘረኝነት ይጥፋ ኢትዮ ትቅደም ❤❤❤❤❤❤❤
ስለአድነት ስለፍቅር ነው ድርዬ አደለውም አርሼ አኖርሻለው ብቻ ስለፍቅር ስለባህል ነው ❤❤❤
I'm from tiktok 😊❤
@@Serwat-qp1woyour right ✅
ሙዚቃ ቋንቋ ነው with out 4 ኪሎ
Me Am The One Am serching To Find Finally
አማህራ ነኝ ይህን ሙዚቃ ያለማጋነን ከሀያ ጊዜ በላይ ሰማሁት ያምራል ይጥማል
እግዜያብሄር ከፉፉዮችን አጥፍቶ አንድ ያድርገን❤🙏
Ena men yetebes ante komche
እኔም
@@Abdso11 አንተ ጥንብ ጋላ ባርያ ክብር አይወድለትም ገና ትገዛለህ ባርያ
@@Abdso11 ደግ አረከው አሽቃባጭ ስለሆነ ነው የጋላ ሙዚቃ የከብት ጩከት በለው ከብት ሳር ሲግጥ ነው የሚያብርበት
@@Abdso11 አወ ቆምጨ ነኝ የኛ አራዳ የወሸላ ልጅ ሴታሴት
ወይ ሀገሬ እትዮጵያ ስንትና ስንት ወብ የሆኑ ባህሎች አሉሽ ከሰሜን እስከ ደቡብ ከምዕራብ እስከ ምስራቅ *እዩዋቸው እስት እነዚህን እንደ ከዋክብት ስያንፃበርቁ ውበታቸው ደግሞ አየምጣ ነዉ #ስለዝህ ሀገሬ ሆይ ተራዉ ያንች ነዉ ልጆችሽን በፊቅር ሰብስብ
ባጣም ትክክለኛ አሳብ ነው ግን ምን ዋጋ አሎው የማባሽሽቅ ፖሎቲካ እያለ ማች አንድ እንሆናለን🙏🙏🙏
😭😭😭😭💔🙏🙏🙏@@bekelebeyene2017
ትክክል እግዚአብሔር አድ ያርገን ከዘረኝነት የፀዳች ኢትዮጵያ ተመጣለች አዱ ለአዱ ጠላት ሳይሆን ጥላ ይሆናል ፈጣሪ አድ ያርገን ህዝቡ በፍቅር ነው የሚወደደው ሶሻል ሚድያው ነው ያበደው አድ ያርገን
እናመሰgnaለን ለዝህ ውብ አስተያየትህ🙏🙏🙏🙏
Love from Ethiopia 🇪🇹 Oromo ❤❤
እኔ ትግራወይቲ ነኝ ግን ኦሮምኛ በጣም ነዉ ደስ የሚለኝ ይመቹኛል ።ሰላም ለ ሃገራችን
የኦሮሞ ሙዚቃ ሌላ level ላይ ደርሷል🎉❤ሌሎቻችሁም ከጡትና ከዳሌ ወጥታችሁ የሀገራችንን እሴት የሚዳስስ ስራ ብትሰሩ ባይ ነኝ👈Keep going bro that's so amazing🎉👏💗💗💗
ትክክል ❤❤❤❤
ትክክል ነክ አባቴ
በትክክል
በትክክል ብዙ ያልተሰራበት ባህል አለሽ ሀገሬ
Tikeklll
Wow Adem Mohammed Baayyee Bareeda Kan Sagalee Halima Abdellaa Ammoo Waanan Jedhu Hin qabu. Walumaa Galatti Ajaa'iba.
ትርጉም ንገረኝ
ትርጉሙን ንገሩኝ
ለምን ፈለግሽ? እንደ ወራ ቦሌ ይሆናል ብለሽ ነው?@@EyerusTilahun-v7h
Galatoomi
Ajaa'ibumaam!
Brother, you have done a great job❤❤❤❤የትግራይ ትወላጅ ነኝ
ትግራዋይ 🤝🏿
This is what's meant by Genuine Ethiopianist..........Tegaru's people are really modernized people........We love u man😍
የቀንኣልይ ወዲ አቤይቲ ።
🙏🙏🙏
❤❤
አማራ ነኝ ምናምን አይሰራም ኢትዮጵያዊ ነን አንተ እሄ ሙዚቃ ካልተመቸክ ችግር አለብህ ማለት ነው ተባረክ ወንድሜ❤❤❤
የሀገሪትዋ ችግር እነሱ እኮ ናቸው
❤
❤
ያለተጠራበት ገብት ሌላ ማን ያማስላል ።አማራ ነኝ ምና ምን አያስፈልግም።አለቅላቂ
ብሄርህን መጥቀስ አይጠበቅብህም! ጊዜው ምን ያህል አስቀያሚ እንደሆነ ይገርማል እንኩዋን የኢትዮጵያን ዘፈን ቀርቶ የሱዳንንም ዘፈን እንደራሳችን የምንቆጥርበት ጊዜ እንደነበር አትርሳ።
الاغنية جميله جدا ايقاع ورقص واحتشام .. لا افهم الكلمات ولاكني مستمتع .. سمعتها من شاب كان مجاور لمكان الاطلاله على البحيرة اثناء اجازتي في اثيوبيا .. انا احب تنوع ثقافتكم .. تحية لكم من اليمن 🇾🇪
Thank you dear, it’s an Guji song from Oromia region in Ethiopia. Much love ❤️
شكرا يا ابو يمن شكرا
Thanks
❤❤
Ahlwosahlk yi abebe❤
ትርጉሙን ባለቀዉም አንድ ነገር ታዝቤአለሁ ይህ ህዝብ የናፈቀዉ ሰላም እንደሆነ አላህ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን
ጥሩ ስራ ነዉ
Sela fiker nw🥰 Ameen🙏
Amen
Feels like it's about sex.
አሚን ያረብ
አሜን አሜን አሜን እህቴ😢😢😢😢😢
አማርኛ ተናጋሪ ነኝ፡፡ ኦሮሚኛ አልችልም፡፡ ይሔ ዜማ ሙዚቃ የአለም ቋንቋ መሆኑን የሚያረጋግጥ ውብ ሙዚቃ ነው፡፡ የማይሰለች ውብ ስራ ፡፡
❤❤❤from morocco 🇲🇦 oromo music ,amhara ,wolayta,tgray is amazing music
❤❤❤❤❤❤
በfb ሰምቼው በስንት ትግል አገኜሁት ቋንቋውን በልችልም በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ሀገራችን አንድ ያድርግልን እንወደችሆለን ከስልጤ❤🎉
አሜን ዘረኝነትን ያጥፋልን
ስንቴ ደጋግሚ እንዳየሁ በጣም አሪፍ ስራ ነው መልካም የእሬቻ በዓል ይሁንላችሁ
❤❤❤🙏
❤
በጣም ታማቸኝ ደስ ብሎኝ 24 ሰዓት ዘነ እያልኩ ነው ወንድማቹ ከስልጤ ስንጀለለ ❤❤❤❤❤❤
የበዴ ዎልድ
የቆምሰን ኢትዮጵያ እናይ ትመስለት
የባድ ወልድ
Awo wallahi batem des elan❤❤
ያበዴ ዎዱ❤
ጎጃሜ ነኝ ባይገባኝም ትርጉሙ ደስ ይላል ስሰማው ምርጥ ስራ በርታ❤❤❤
ጉራጌ ነኝ ባይገባኝም ደጋግሜ እየሰማሁት ነዉ❤❤
እኔ አማርኛ ተናጋሪ ነኝ ግን በቃ በጣም ወድጄው ነው የሰማውት ❤❤❤❤❤ ምን እንዳላችሁ አልገባኝም ግን ተመችቶኛል" አንድ ኢትዮጵያን እናወድ ስ"""""!!!!!!!❤
Komiche wede hageru new yemlew
Fetari behiwot eyanoreh amro setoh endi tnageraleh gid yelehm testekakel wondme/ehite
ምነው በየኮመንቱ ተልከሰከስክ ስራ የለህም/ሽም ብሄር ከብሄር ሲዋደድ እራስምታትህ ተነሳ @@Abdso11
hin jedhamu akkas maltate obbolesso?@@Abdso11
@@RobelAmsalbesu bota yikirta teyikehalew wendim yikirta sile liju nigigir🙏🙏
እንዳለ ኮሜንቶቹ በአማርኛ ነው የተፃፋት። ምርጥ ስራ ነው ወደነዋል❤❤❤❤❤❤❤ ቢተረጎምልን ደሞ🔥🔥🔥🔥🔥
አይዞሽ ከፖሎቲካ የፀዳ ነው 😂የናንተ ስጋት ይገባናል🤣
እኔ የሁለቱም ብሔር ተወላጅ ነኝ የአማራ እና ኦሮሞ ነገር ግን ኦሮምኛ አላውቅም ግን ባህላችን በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤
ትክቶክ ላይ አይቼው ነው የመጣሁት ምንም እንኳን ቋንቋው ባይገባኝም በጣም ያምራል ኢትዮጵያ የብዙ ብሄር ብሄረሰቦች ክምችት ናት ሰላምሽ ይመለስ
ትርጉሙ ለከብቶች ነው ኑ ሳር እንጋጥ ነው
Amen❤
@@SeidMengstuከምርሺ ነው😮
Wow ምርጥ music የኦሮሞ እና ትግራይ ተወላጅ ነኝ ሁለቱንም ቋንቋ በሚገባ እሰማለው እናገራለው ኦሮትግ❤❤❤
Nurilgn bro 🥰
We love you me to I love speaking both
❤
ante zeregna neh wuta
እና ለምን አማረኛ ፃፍሽ
Dur sirba aada Gujii fi Boranaa bareechee kan taphatu Abbush Zalleke ti.
Inni immoo amma ID qayyareera🤩🤩🤩
Galata rabbii gadameessi harmee Oromoo Leenca akka keeti kana nu badhaseera 🥰🥰🥰
Galatoo leenca koo👾🙏🙏🙏
Abush zalaqa namnii gayuu hin jiraa natii hin fakkatuu sirbaa addaa kanan
Id jijjirera😂😂😂😂😂
😂😂
😂😂😂😂
Gara ethiopiyatti Id jijirate 🇪🇹👌
I am somali born in nagele borena. Wow this is the type of guji oromo culturL dance we used to see .wow is well done real, true, beautiful, original typical.i m very happy seeing this.
Am Kenyan and a Gabra from Marsabit. I don't understand the song but I am taking like a medicine dose thrice In a day.
Yoyya
This is the same language that Gabra speaks, but this is Guji accent. a little bit different.
Thanks bro ❤❤❤
Even you don't understand, you never understand cose you are massongo
ጉጂ በጣም ሚያምር በሀል አላት ትውልደ ጉራጌ ነኝ ግን በጣም ጉጂን እወዳታለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thanks 🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤akaana
أنا مواطن من السودان 🇸🇩 لكني شاهدت هذه الموسيقي أكثر من 100 مرة فهي جميله جدآ 👌👌
We love you too our Sudanese ❤️
ምርጥ ስራ ተደጋግሞ ቢሰማም የማይሰለች። ሁሉም ስራዎችክ ደስ ይላሉ በተለይ የትራፊኳ ፊሽካ ተመችቶኛል ❤❤❤
ትርጉሙን ንገሩኝ
ትርጉሙን ንገሩኝ
@@EyerusTilahun-v7hየ ፍቅር ና የ ባህል ነዉ ስንኙ
በባህሉ እንደ ሙዚቃ መሳርያ ነው ምያገለግለው እኔ አስቀማቀው
wow
ምረጥ ሥራ ነው ከ አዲስ አበባ እስከ ሐዋሳ ዘና ብለንበታል❤🎉🎉🎉
Gujii Sin jaalanna😍 #Kaaba Oromiya Walloo Kamisee irraa🥰🥰🥰👌
❤❤❤
Tokkummaan jabina Oromoo koo
Jaalala Guddaa...nutille isiin jaalanna Wolloo teenna
Adama Mohammed wanaan jedhuu hin qabuu. Great job 👏 🎉🎉 amaasi kana ol hojjattaa jedhee abdaadha. Gallataa gudda oromoo irraa qabdaa. Bayyee Gallaatomii🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ምንም ትርጉሙ ሳይገባኝ በጣም ነው የተመቸኝ ይመቻቹ
Yimachih
ስለፍቅር ስለአድነት ነው ❤❤
ትርጉሙ ኑ አብረን ሳር እንጋጥ ነው
እኔ ፋኖ ነኝ ግን. ምርጥ ነው. እንደዚህ ነው መዝፈንብሄርን ሳይነካ መዝፈን ጥላቻ ህዝቡ አይለምድም❤ ብቻ ምርጥነው
ወሬኝ ሂድ ከዚ
እኔ የኦሮሞ ፋኖ ነኝ: ልቤ ከፋኖ ጋር የሸፈተ!
ገልቢጦ መሰተሪጎሙ እኮ ተግሩ
እስቲ ወላሂ በል ሳክስ ፕሮ😢
ቢገባኝ ደሞ እንደት እንደምወደው ስንት ጊዜ እያየሁት ነው ምንም ሳይገባኝ ❤❤❤እህታችሁ ነኝ አማሀራዊቷ ወሎየዋ
❤❤❤❤
ሁሉም ኢትዮጵያዊ ነው ❤❤❤❤❤❤❤
@genisaud100=%❤❤❤❤❤❤i8109
ወሎኮ ፍቅር ናቹ❤❤❤
አኔ አማራ ነኝ ግን ሙዚቃውን ስሰማው የተለየ ስሜት ነው የተሰማኝ በርታ 💚💛❤️አማራዪ🥰❤️
ጭራሽ አደማችንን አማራዬ? lol የወንድማችን ዘር አማራ ባለፈበት አላለፈም
ኦቦለሠኬቲ ጉራጌኤዳ
ሲርቢኬ ባዬ በሬዱዳ
ሲንጃለዳ❤❤❤
አማራ ነኝ ግን ሙዚቃውን በጣም ወደድኩት ደጋግሜ እየሰማውት ነው ደስ የሚል ስራ ነው ወንድማችን በርታ ትችላለክ
በጣም ደስ ይላል ዋው የኦሮምኛ ዘፈኖች ከፍ ያለ ደረጃ ላይ እየወጣ ነው እንደዚህ ከቀጠለ በጣም ተመራጭ ይሆናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ የዚህ ቋንቋ ተናጋሪ ነኝ ግን ሙዚቃውን ወድጀዋለሁ የምትሉ ሰዎች ግን ምናችሁን ነው የሚያማችሁ፡፡ ዝም ብላችሁ ሙዚቃውን እወደዋለሁ ለምን አትሉም
መዋደዳችን እንዳለ ለማሳየት ነው ዘረኝነቱ ስለበዛ❤ዘፋኙምኮ ተናገረ ebs ላይ ሳነበር ከሌላ ብሄር በተለይ ስለወደዱት ደስ አለኝ ብሎ
Aboo baye'ee na gamachistani wan adda Tena akkan muldhisaa GUJII KO like godha me❤❤❤
አቡሽ በሎቦላ ዘፈኑ ያችን sound track ያስገባት የቡሌ ሆራዋ ልጅ ድምጽም ደስ የሚል ነበር አሁን ደግሞ አደም ይህች ተስረቅራቂ ድምፅ ያላት ልጅ ይዞ መጣ የዚህች ልጅ ድምፅ ግን ውስጥ ይቀራል ዜማውስ ጭፈራውስ አክት ስታረግስ ኮንፊደንሷስ አድናቂያችሁ ነኝ ሁሉም የሚስማው ሙዚቃ ሥራውም በጣም ደስ ይላል congratulations 🎉🎉🎉👏👏
Gratitude for A bush who disclosed this beautiful sing for us
ዋዉ በጣም ደስ ሙዚቃ ትርጉሙንም ባላቀው ተሰምቶ እና ታይቶ የማይጠገብ ❤ 😘😘😘😘ያረብ የኢትዮጲያን ሰላም አተ መልስልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ስለፍቅር ባህል ነው
yeh musica be Abiy Ahmed tatarinet ena hasab aflakinet new yetesera.
ታምናለክ በየ ሚዲያ ደጋግሜ እደምሰማው በጣም ቆንጆ ለጆሮ ተስማሚ ቀስ ብሎ ወደ ልብ ጠብ የሚል ድንቅ ዘፈን ነው ግን ትርጊምን ባላውቅም የአገሬ ድንቅ ዘፈነው በእናትክ ወንድሜ በዚህ ድንቅ ችሎታክ አንድ የሚያደርገንን ለሁሉም ተደራሽ በሚሆን መልኩ ቆንጆ ሙዚቃ ስራልን ይህ ግን የሚገርም ተወዳጄ ሙዚቃ ነው በርቱ ጀግኖች
ምርጥ ስራ ወንድሜ በርታ
I’m from wollo❤
ትርጉሙን ባላውቀውም ለእኔ አንደኛ ሙዚቃዬ ነው ማርያምን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቦ ይመችህ ተመችተህኛል በጣም ነው ያዝናናህኝ ! እንዲህ ነው ኢትዬጲያዊ ባህልና ወግን በጨዋነት ሲቀርብ ጣእመ ጡኡም ሁኖ ሁሉን ሚማርከው ወድጄዋለሁ በጣም ሁሉን ቲሙ ይመቻችሁ ኢትዮጲያ ታመሰግናችዋለች !
Adem ❤❤❤❤Galaatomi Addaa bareeda Guuji nugaarsiste Ulfaadhu
በጣም ነው እምታምሩት እንደዚ ህዝብ እሚስደስት ሁሉም በፍቅር የሚያደመጠ ቁርሾ ዘረኝነት ይጥፋ እኛ ብዙ ባህል እሴት አለን በርቱልን እወዳችኋለሁ።
I am afar am not speak oromic language but I love the oromic song I love it the way they are showing them cultures❤❤❤❤
ትግሬ ነኝ ምን እንደሚል ባይገባኝም ግን በጣም ነው የተመቸኝ❤❤❤❤
ስለፍቅር
mustefa belo tigre😂😢
You are Ethiopian
@@tft2473menew ker aleh ende enem iman negn tegraweyti
አይቼው ሰምቼው ልጠግገብው አልቻልኩም በጣም አሪፍ ስራነው እናመሰግን አለን!!
I'm from USA I love Ethiopian oromo #Guji music ❤❤❤❤
ምርጥ ቀረፃ ምርጥ ድምፅ ምርጥ ባህል ምርጥ ዘፈን!!!!!!from ወሎ
Hojii Aja'iibaati Halimaa tenyaa sagalee kiiloolee Hojii baredaadhan nuf dhuftee jabadhuu cimtuu tenyaa 👌👌👌
ጉጂ ወተትና ቅቤው የህዝቡ ፍቅር ብቻ ሳይሆን ባህሉም በጣም ያኮራል የናፈቀኝን ያህል ደጋግሜ አየሁት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Wey betam enem tez alegn beteley Ergow ayeresam ❤❤❤
ምን ይሆን የምትሉት? ሁሉ ነገሬ ነው ጆሮ ሆኖ የሚሠማው ይሄን ሙዚቃ ❤❤❤ አቤት ውበት ደግሞ😍
ዋው በጣም ደስ የሚል የማይጠገብ ዘፈን በጣም ወደነዋል ከ ሐረር 😍😍😘😘😘❤❤❤❤
Am from Amahara I proud of Oromo❤❤❤
❤❤❤❤❤
Me from Russia 🇷🇺 love you Ethiopia oromoo music 🫶🇪🇹 ❤️
you are gorgoues
❤❤❤❤❤
I love this music from USA ❤❤❤❤
Thanks
Spasivo bolshoe
በጣም ነው ደስ የምለው ዘፈን በተለይም ድዛይኔሩ ብሩክ ስለሆነ ባህላዊ ልብሱን ተውት
ምርጥ ስራ ነው ኮርቼብሻለሁ ሀሉዬ❤❤❤
From Kenya 🇰🇪 ❤❤❤❤❤❤
Baga ittiin nu gaye Aadaan Abba'aaf Lubbuu qaddi ❤️💚🙏💖🫶🙏 Abuyyaa kiyya Shubbittuun taanuu
From Eritrea 🇪🇷 ♥️ ❤️ 💖
❤❤❤❤❤❤
ትችላለህ አይገልጸውም ተመጻደክበት wowአንደኛ ነው❤
እግባሩ ላይ ቆለጥ መለጠፍ ቢኖረው አብሶ ያምር ነበር
እኔ አማራ ነኝ ❤❤❤ ግን ከዘረኝነት የነፁትን የኦሮም ልጆችን እወዳቸዋለሁ ።ቋንቋ ግን አይገባኝም ከበደኝ ለመማር ❤❤❤
It is not that difficult to learn if you are interested.
First begin from basic words such as.
1. Why ~~~ maalif(ማሊፍ)
2. What~~~maal(ለሚን)
3. Where~~~ Eeysa(የት)
4. How~~~~akkamitti(እንደት)
5. He~~~isa(እሱ)
6. She~~~ isii/ishee/(እሷ)
7. They~~~isaan(እነሱ)
8. We~~~~~nuti/nu(እኛ)
9. I~~~~~ana(እኔ)
10. You.~~~ati/ si/can be used both for man and women)/(አንተ/አንች)
So now let's make a sentences.
1. ወዴት ልትሆድ ነው ~~~ eeysa deemta or eeysa deemuuf deemta.
Jaalalaa ~~ ፍቅር
አፈቅርሻለው ለማለት ከፈክሽ
ስን ጃለደ ~~~ sin jaaladha
@RUSHIITUBE እጅግ አርጌ ከልቤ አመሰግናለሁ እንዚህንም በደንብ አርጌ ካወኩ ለመጀመሪያ ጥሩ ይመስለኛል ።በድጋሚ አመሰግናለሁ መልካም ቀን 🙏🙋
@@RUSHIITUBEmalif sinjaldhaa bersistee? Boruumo dufenii sinjaldhaa nujedhenii
@@nunu7353 kkkkkkkkkk
I couldn't upload the picture
ዘፈኑ ከተለቀቀ ጀምሮ በየቀኑ እያዳመጥኩት ነው ✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
Enam🥰💞
Epic performance. Superb production. Amazing voice. Tantalizing culture. Love it💘
እኔ እትዮጵያዊ ነኝ የኦሮሚያ ቋንቋው ባልችልም ሙዚቃ አድማጭ ነኝ የሁሉም ይሄ ደሞ ደስ የሚል ስራ ነዉ አደም❤ ክበርልኘ
yeh musica be Abiy Ahmed tatarinet ena hasab aflakinet new yetesera.
OMG Oromummaan kun nama macheessa
ዋው በጣም የወደድኩት የጉጂ ዘፈን❤❤❤
ይህ ዘፈን ለኔ የመቱ ምረጥ የኦሮሚያ ሙዚቃ ቢባል በህሉ የጠበቀ ዘፈን ነው❤
ትርጉሙ ሳይገባኝ በዬ ቀኑ የምሰማው ዘፈን ድምፁ ደግሞ❤❤❤❤❤
ዋዉዉዉ አረ እኔ ምንም ትርጉሙ ሳይገባኝኝኝ ሊያሳበደኝ ነዉ ዘፈኑ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ትግራይይ❤🕊💘
ይሄን ዘፈን በጣም ነው የምወደው የጉጂ ምርጥ ሙዚቃ ቲክቶክን የተቆጣጠረ (መስኪ ጉጂ) በደንብ ያስተዋወቀችው👏👏👏👏💪💪💪💪
ማናት መስኪ ጉጂ ደሞ?
@@nunu7353 መስከረም ኦሮምኛ ሙዚቃዎችን የምታስተዋውቅ ቲክቶከር ናት
@@betelhemtsegaye-g2s ብዙ የኦሮሞ ልጅች አሉ የሚያስተዋውቁ ግን እሷ የቦረና ልጅ ናት
@@nunu7353Maski mange (muler)
ኦሮምኛ ተናጋሪ ነኝ ግን አንዱንም መስማት ከበደኝ ከባድ ኦሮሚፋ ❤❤❤
I am from Eritrea, i like and appriciate every afan oromo music. respect my brother❤
አንደኛ እስኪ እንደኔ የተመቸው👍👍❤❤
Big love from South Sudan 🇸🇸🇸🇸
We also love u
From Agew family we love you Oromo ❤❤❤
ምንም አይገባኘም። ስለ ምን እደሚዘፍኑ
ግን ሁለት ሶስቴ ሳልሰማው አልውልም
እናመስግን አለን ❤❤❤
Sela fiker nw🥰
ኧረ ኡኡኡኡ ብሰማ ብሰማ የማይሰለች ዘፈን Halima የኔ ቆንጆ ለዘፈኑ ድምቀት ነሽ ❤❤❤
انا سوداني اعشق الموسيقي الإثيوبية عموماً ❤ ، محبوبتي ارومو 🇸🇩🫂🇪🇹 صرت بارعاً في الرقص الإثيوبي 👌🏻🕺🏻
Sudan ❤️
Am from Kenya and appreciate you my people Oromo for this broad based cultural song❤❤
Oromiyaan lafuma,Oromuman nafuma
ደጋግሜ ብሰማዉ የማልጠግበው ምርጥ ዘፈን ❤❤❤❤❤❤❤❤
You lift up oromo music to another level. Good job
ምንአይነት ስራ ነው ምን ማለት አንዳልብኝ አላውቅም አንደኛ ነው Adem & halima wow
Fenta sintayew my brother ትችላለክ ❤❤❤
Bro the music is so crazy 🎉❤
Love you my Gujji people❤❤❤
From Borana.
ሢሠራ እንደዚህ ነው ዋው ወንድሜ በቀጣይ አስብበት ሐላፊነት ነው
I love this music and 100% free from politics and tribalism. I am this kind of Orom,which is my culture and Ethiopiazim never get confused.
Ani Ilaalaa dhaqee quufuu dadhabee ifii shubee jedhaa demee Hujii keeti nyadhu Adem ❤❤❤❤❤
The music is great! I really enjoy it! Thank you from Ethiopia 🕺🕺🕺🕺🕺🕺
አቤት ድንቅ ስራ በእውነት ትችላለህ ኢትዮጵያዊነት ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Wow what a song😍😍😍😍
Hin quufamu!
Adam mohammad fi Halimaa guddoo galatoomaa Aadaa Oromoo Gujii akkas miidhaksitanii hojjettan. Ammas waan guddaa isinirraa eegna. Horaa bulaa deebanaa qaqqaalii ijoollee Oromoo.
የሚለውን ባልሰማም ቋንቋውን ሙዚቃውን ወድጀው ልሞት ነው❤❤❤❤
atmuch lemen?
ነብስ ያለዉ ዘፈን ነዉ እኔ አማራ ነኝ ግን በጣም ደስ ይለኛል ይሄ ዘፈን ተመችቶኛል ወንድማችን በርታ ❤
Abbaa Gadoo nuti harargeen si jaalanna❤
Tokkicha Gujii Girjaa
ይሄ ዘፈን አክለን አስቶኝ ሊያሳብደኝ ነዉ. ከ50 ጊዜ በላይ ሰምቸዋለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አማራ ነኝ ግን ❤❤❤❤❤❤ በጣም ነው ምውደው❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
best Guji's music ever🥰
thanks Adem🙏