ማስተዋል እያዩ "ማን ይሆን ትልቅ ሰው " በዝክረ አለማየሁ እሸቴ ዝግጅት ላይ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 109

  • @emrannebiyu1611
    @emrannebiyu1611 2 ปีที่แล้ว +46

    ይሄልጅ የምገርም አቅም ያለው ልጅ ነው የሚገርም ልጅ ሁሌም ነው የሚያሳየው ፐርፎርማንስ የሚያስደምመኝ

    • @ehtemariyam7437
      @ehtemariyam7437 2 ปีที่แล้ว

      ይቅርታ ግን አባቱ ግን እያዩ ማንያዘዋል ነው እንደ የአባቱ ስም እያዩ የሚለው ብዬ ነው ዘፈኑ ከአባቱ ወርሶ እንደሆነ

  • @Abelmedia1214
    @Abelmedia1214 2 ปีที่แล้ว +18

    ጀግና ወንድ የወንድ ልጅ እንዲ ነው የጥበብ ሰው ጊዜውን የሚመጥን ምርጥ መልእክት እንደ ስምክ ማስተዋል የቻልክ ብቸኛ የ2015 ጠቢብ ብዬካለው በርታልኝ ወንድሜ

  • @yonifirst9243
    @yonifirst9243 10 หลายเดือนก่อน +5

    This is one of the best Ethiopian Jazz by Alemayehu . Those musical performances is so Ken

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 2 ปีที่แล้ว +5

    ማስተዋል ወንድሜ ብቃትህን ያስመሰከርክበት ምሽት ነው ትችላለህ የሚገርም ተሰጥትኦ አስደማሚ ድምፅ ነው ያለህ ጌታ ካሰብክበት ያድርስህ እናመሰግናለን ።

  • @racheltadesse5892
    @racheltadesse5892 2 ปีที่แล้ว +19

    I wish I could give this a thousand likes he is so in tune with the music so captivating

  • @sebrimifta9245
    @sebrimifta9245 2 ปีที่แล้ว +15

    አቤት ችሎታ 👏👏👏👏👏 ሙዚቀኛ ምን ጎበዝ ቢሆን ለካ እድል ያስፈልጋዋል

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 2 ปีที่แล้ว +1

      እድል ብቻ አይደለም እነዚህ ልጆች ማሰተዋል ዚጊ የመሳሰሉት በየምሽት ክበቡ እድሜያቸውን ማሰበላት ሰለመረጡ ነው ስብእና ግንባታ ዜሮ ናቸው ። ዳዊት ፅጌ ጥሩ ማሳያ ነው የቀደሙት እነ ቴዲ አፎሮ ጎሳየ ኤፍሬም የመሳስሉት የደረሱበትን እውቅና ያካባቱት መሰመራቸውን አስተካክለው ነው

  • @fitsummekonnen7430
    @fitsummekonnen7430 2 ปีที่แล้ว +10

    የዚህ ልጅ ጉብዝና ይገርማል።

    • @CandyKonjo
      @CandyKonjo 6 หลายเดือนก่อน

  • @girumbirhanu555
    @girumbirhanu555 2 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ ልጅ የወደፊት ተሰፋችን ነው በርታ ማስቴ ትልቅ performance እያየውብክ ነው ብሮ

  • @genetkeleta9738
    @genetkeleta9738 2 ปีที่แล้ว +5

    I am short of words to describe his talent. He is sureprising lyrics talented. God bless you.

  • @mitikekelif8873
    @mitikekelif8873 2 ปีที่แล้ว +3

    ያሑኑትውልድ እነኚንየመሳሰሉ ትልልቅ አርቲስቶች መዝፈናቸው መታደልነው

  • @eskendir.tseaba2127
    @eskendir.tseaba2127 2 ปีที่แล้ว +9

    ማስቴ ትችላለህ እንደሁሌው 🔥🔥big respect 🙏

  • @yonastsegaye5353
    @yonastsegaye5353 2 ปีที่แล้ว +6

    Really outstanding 10 times I watch

  • @surafelmankeliklot5309
    @surafelmankeliklot5309 2 ปีที่แล้ว +8

    He finally gets the recognition he deserve.
    I have followed him and his carrier for almost ten years. He is like a generational talent for me.
    ማስቴ 👏👏👏

    • @sirajmohammed9842
      @sirajmohammed9842 2 ปีที่แล้ว +1

      It was my longstanding wish since 2003 EC to hear his vocals touched by Elias Melka

  • @mebasilasekassa4393
    @mebasilasekassa4393 2 ปีที่แล้ว +6

    I've never been this surprised by impersonators in my life.. Woooooow👌👏👏👏

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 ปีที่แล้ว +6

    ኡፍ የጥንት የቀድሞው Artist’s እንዲሁም New generations Artist’s ሁላችሁ ጤና ስላም ይስጣችሁ! ይስጣችሁ መልካም የኢትዮጵያ አዲስ አመት!🙏🏾💚💛❤️🕊✌🏽🫶🏽🇪🇹

  • @moesh7884
    @moesh7884 2 ปีที่แล้ว +4

    Kuku ena dawit bagermot yayutal. Good jop bro. Andegna gin ashekabach alagegnem enji leju betam gobez new

  • @wowwow5075
    @wowwow5075 2 ปีที่แล้ว

    ማስተዋል በጣም ነው የምትችለው!! Big hugs and respect bro

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 2 ปีที่แล้ว +2

    ማስተዋል እያዩ እደግ ተመንደግ። በጣም አሪፍ አድርገህ አስታውስክልን

  • @kerrya2128
    @kerrya2128 2 ปีที่แล้ว +11

    True definition of ART great musicians huge respect high definition tunes 👌💖💖💖💖💖💖💖💖simply wooooooow true passions for music 🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶

  • @abysiniatube1828
    @abysiniatube1828 2 ปีที่แล้ว +1

    Kuku's and Dawit's reaction speaks loudly!!!! Mastu picks concrete phrases to concomitantly deliver messages to the concerned. የአስር ሳንቲም ቆሎ ቁርጥም አደርግና ምናምን እንኳንም ዘለልከው!! እንደ ነዋይ አስፈቅደህ ግጥም ተጨምሮበት ብትሰራው ደስ ይለኛል።

  • @mekuriagebru5087
    @mekuriagebru5087 2 ปีที่แล้ว +8

    ማስቴ ዝምተኛው ኮከብ ትልቅ ቦታ እደምደርስ እምነት አለኝ።ጋሽ አሌክስ ነብስ ይማር

  • @getachewkifle6596
    @getachewkifle6596 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት እንደምገልፅህ አላውቅም ቃላት ያጥረኛል

  • @mesfinasrat2982
    @mesfinasrat2982 2 ปีที่แล้ว +1

    የልጅነት ትዝታ የናቴ የሁል ግዜ ምርጫ ❤️

  • @getachewkifle6596
    @getachewkifle6596 2 ปีที่แล้ว +1

    የባህር ዳሩ ጌታቸው ነኝ በጣም በጣም ነው የተጫወትከው ዋው ።

  • @ADEBABAYWORKU-fk9ov
    @ADEBABAYWORKU-fk9ov ปีที่แล้ว

    ማስቴ ድንቅ ድምፃዊ ። ረጅም እድሜ ይስጥልን ።

  • @anjelinateffera7470
    @anjelinateffera7470 2 ปีที่แล้ว +3

    Wow Wow Wow, What a talent. keep being humble.

  • @ናታኒምፍቅርያሸንፋል
    @ናታኒምፍቅርያሸንፋል 2 ปีที่แล้ว +4

    ውድ ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለ2015 በሰላም በጤና አደረሳችሁ 🙏

  • @JjJea-e1b
    @JjJea-e1b ปีที่แล้ว

    ትገርማልሕ እውነት ድንቅ ነክ

  • @MirafBekele
    @MirafBekele 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሙዚቀኞች እጃችሁን ቁርጥማት አይንካው ፖ ማስቴ

  • @Alex-pk9lj
    @Alex-pk9lj 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኩአን አደርሰን
    መልካም አዲስ ዓመት 🌻🕊️🇪🇹2015🇪🇹🕊️🌻
    አዲሱ ዓመት የሰላም የጤና የፍቅር የአንድነት ይሁንልን🙏🙏

  • @haymilal8085
    @haymilal8085 2 ปีที่แล้ว +3

    ውንድሜ የልፋትክን ነው ያገኘከው እንደ ውርቅ ቀልጠክ ነው እዚክ የደርስከው ስለዚክ ባንተ ብቃት ብዙ አልገርምም ገና ብዙ ታሳየናለክ

  • @halleluyaalex2052
    @halleluyaalex2052 2 ปีที่แล้ว +1

    Great Great Performance mastewal... Bravo
    And Yared Tefera saxophone my favorite instrumental player

  • @ethiopiantube6125
    @ethiopiantube6125 2 ปีที่แล้ว +1

    ማዲንጎን እንደምተካው ይታየኛል

  • @samuelwondemu6972
    @samuelwondemu6972 8 หลายเดือนก่อน +1

    Excellent performance

  • @tina9128
    @tina9128 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ነህ አቅምህን ተጠቀመበት

  • @BM-zs8cs
    @BM-zs8cs 2 ปีที่แล้ว +2

    Brilliant! So emotional!

  • @sirajmohammed9842
    @sirajmohammed9842 23 วันที่ผ่านมา

    More than PERFECT, Brother😮

  • @mamushmamush6461
    @mamushmamush6461 2 ปีที่แล้ว +3

    የመጀመሪያ ተመልካች ነኝ

  • @Teddymichael_
    @Teddymichael_ ปีที่แล้ว

    Wowwww Mastewal amzing voice expecting lots from him good job brother 👏👏👏

  • @ma-ex9lf
    @ma-ex9lf 2 ปีที่แล้ว +9

    ማስተዋል እንደ ስምህ ነገሮችን አስተውለህና አሳምረህ የምትሰራ አቅም ያለህ ሙዚቃዎቹ ላይ ነፍሰ የምትዘራበት ብቃት ያለህ ሙዚቀኛ ነህ።

  • @mkazi81
    @mkazi81 ปีที่แล้ว

    He has all it takes wooow!!!!!

  • @abatawendata
    @abatawendata 2 ปีที่แล้ว +1

    Mohmud`s reaction @ 1:06 is astounding

  • @gechogebeyehu5836
    @gechogebeyehu5836 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow what a performance

  • @solomonhunegnaw9612
    @solomonhunegnaw9612 2 ปีที่แล้ว

    The one and the only, Mastewal, wonderful!

  • @aderajewguesh2076
    @aderajewguesh2076 หลายเดือนก่อน

    Wawwwwww❤ abet tibeb endih naw sicherut ayzogn Berta mastewal adnakih negn abo ❤

  • @kidusyared.2437
    @kidusyared.2437 2 ปีที่แล้ว +2

    Amazing performance

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 ปีที่แล้ว +20

    አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ኑኑ

  • @ፍZ
    @ፍZ 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እኮ ነው የምትችለው ግን የሆነ ጥሩ ያልሆነ የለመደብህ የማይክ አጠቃቀም አለ። ተ

    • @aderajewguesh2076
      @aderajewguesh2076 หลายเดือนก่อน

      Stcherew ena stnorew naw yanem laygebah ychilal zim bleh tazeb aye sew kentu 😂

  • @EthioPrevails
    @EthioPrevails 2 ปีที่แล้ว +1

    100% Super Performance.

  • @year3472
    @year3472 2 ปีที่แล้ว +1

    የኬኔዲ መንገሻን መቼ ነው ሚጫወተው.
    please please Maste??????????????????????????????????????????????

  • @tsigieyosef7589
    @tsigieyosef7589 2 ปีที่แล้ว +1

    Big respect bro

  • @santemedical6802
    @santemedical6802 2 ปีที่แล้ว +1

    excellent!

  • @jimiabebe4467
    @jimiabebe4467 2 ปีที่แล้ว +1

    What a great performance mastewal eyayu

  • @daniel15536
    @daniel15536 4 หลายเดือนก่อน

    አርቲስት መሀሙድ አህመድ ጓደኛውን በህይወት ያገኘ እስኪመስለው ድረስ ማስተዋል በደንብ አስመስሎ ተጫውቶታል፣ እናመሰግናለን

  • @selamawitalemu3414
    @selamawitalemu3414 2 ปีที่แล้ว +2

    He is very talented i dont think he got what he deserve

  • @tayeworkuthemc4997
    @tayeworkuthemc4997 11 หลายเดือนก่อน

    This guy is incredible !!

  • @sirajmohammed9842
    @sirajmohammed9842 2 ปีที่แล้ว +2

    It seems very incredibly that Alemayehu Eshete is singing back on the stage. 🤭WOOOOOOOW🤭

  • @kalkidanmeshesha
    @kalkidanmeshesha 11 วันที่ผ่านมา

    Amazing voice ❤

  • @samuelhailegebrel8717
    @samuelhailegebrel8717 ปีที่แล้ว

    Betam techelalehe masteyy

  • @mkazi81
    @mkazi81 ปีที่แล้ว

    Amazing 👏 no words 👏 yigermal

  • @yohannesdesta4251
    @yohannesdesta4251 2 ปีที่แล้ว +1

    I wondor always about his left hand...whats going on

  • @fekernehelave7884
    @fekernehelave7884 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow arif zefnhewal

  • @አቤጌታ
    @አቤጌታ 2 ปีที่แล้ว +2

    መሀሙድ ደንግጧል ❤😂

  • @AziyKonjo
    @AziyKonjo 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ kekal bely nek tebarek

  • @aderajewguesh2076
    @aderajewguesh2076 หลายเดือนก่อน

    Bezih agatami le musica Mesariya techawachochi ejig yelake adnakot alegn Edme ena tena ystachihu ❤

  • @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ
    @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ 2 ปีที่แล้ว

    great he just has it

  • @mekonnenwagaw4844
    @mekonnenwagaw4844 2 ปีที่แล้ว

    "ጊዜው ጎዳኝ እንጅ እኔ ሰው አላማ፤
    ያህያ ልጅ በቅሎ ወርቅ ተሸልማ።”

  • @KalkidanAmare-bb7ne
    @KalkidanAmare-bb7ne 7 หลายเดือนก่อน

    ማስቴዋል.....ለእኔ ግን ዳግም ሚኒሊክ ወስናቸው ተወለደ

  • @eskinderbeyene6806
    @eskinderbeyene6806 ปีที่แล้ว

    Alemayehu Eshetu would have been proud!! Rest in peace Alemayehu!!

  • @ferahaile239
    @ferahaile239 2 ปีที่แล้ว

    Yene cake.....betam betam dimtish yamral 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍

  • @ራስልዑልመንገሻዋጃ
    @ራስልዑልመንገሻዋጃ 2 ปีที่แล้ว +3

    ማስቴ ከባድ ሚዛን ፣

  • @አቤጌታ
    @አቤጌታ 2 ปีที่แล้ว +2

    ዳዊትን (?) ❤

  • @lewis4360
    @lewis4360 2 ปีที่แล้ว +1

    Words cannot express mastewal

  • @CandyKonjo
    @CandyKonjo 2 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful band!!

  • @abyaki3
    @abyaki3 ปีที่แล้ว

    ብዙ የጥበብ ሰዎች በአንድ ላይ ሲጠበቡጥበብ አፍ ይኖራታል

  • @BlessedBoy16
    @BlessedBoy16 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ma roll❤

  • @famisha8283
    @famisha8283 2 ปีที่แล้ว +3

    አቀንቃኝ አዜያሚ ተሰጥኦ ያስፈልጋል እንደማስተዋል ከመሬት ተነስቶ ዘፋኝ ነኝ ማለት አይቻልም የሀገሬ ሰው ከጥንትም ያውቃል ጥላሁንን ያነገሰ ጥሩ አድማጭ ህዝብ አለ አቀንቃኝም እንደዚያው

  • @samiboy6755
    @samiboy6755 2 ปีที่แล้ว +2

    Er teleyalk betam betam

  • @gedamalemu1358
    @gedamalemu1358 2 ปีที่แล้ว +1

    Tadelehal❤❤txu Masti

  • @lionking5779
    @lionking5779 2 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል !!የአህያ ልጅ በቅሎ ወርቅ ተሸልማ

    • @santemedical6802
      @santemedical6802 2 ปีที่แล้ว

      semmena werku gebtohal?

    • @santemedical6802
      @santemedical6802 2 ปีที่แล้ว

      the semm is bekelo( mule)
      the werk is bekelo( grown)

    • @lionking5779
      @lionking5779 2 ปีที่แล้ว

      የአህያ ልጅ በቅሎ ደርግ እና ህወሓት ናቸው
      የምንሊክ ንግስና ወንበር ላይ ተቀመጡ
      የህወሃት ቤተሰቦች ቅማላቸውን አራግፈው ወርቅ ለበሱ ።

  • @Zahraa-ug5fy
    @Zahraa-ug5fy ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @hanagetachew4210
    @hanagetachew4210 ปีที่แล้ว

    ማስቴ አንደኛ ነህ እኮ

  • @anwatmohamed7743
    @anwatmohamed7743 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ማንንም ደፍሬ አላናግርም እኔ እኮ እኔ ነኝ ።

  • @selamabdu9854
    @selamabdu9854 2 ปีที่แล้ว +1

    jegna jegna jegna jegna be ewnet jegna
    begle kehulum yante beltobgnal
    dmtseh eko migerm new maik gn!!! berta betam bzu entebkalen ewnet

  • @ethiopiantube6125
    @ethiopiantube6125 2 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ብቃት የው ማስቴ ትችላለክ

  • @melkamutarekegne9500
    @melkamutarekegne9500 2 ปีที่แล้ว +1

    Mastewal eyayu Berta , chilotah liyu new

  • @natnayelzewdu89
    @natnayelzewdu89 4 หลายเดือนก่อน

    Sat,Aug 10 6 seat k35

  • @makedaaddisu1988
    @makedaaddisu1988 ปีที่แล้ว

    አረ ተው ማስቴ አልበም ......

  • @tube5630
    @tube5630 2 ปีที่แล้ว

    አይ ማስቴ ኧረ ምን ልሁንልህ

  • @ahmedkasso2815
    @ahmedkasso2815 2 ปีที่แล้ว +1

    ትለያለህ መስቲ

  • @b_bela5757
    @b_bela5757 2 ปีที่แล้ว

    Akan aderesachuuuuuuu🤣🥰🥰🥰

  • @timotimo2529
    @timotimo2529 2 ปีที่แล้ว

    andegna neh bro

  • @bezawitmengstu8900
    @bezawitmengstu8900 2 ปีที่แล้ว

    Anbesa neh berta

  • @dagmmoges4763
    @dagmmoges4763 2 ปีที่แล้ว

    Ante zefen egna ensemalen

  • @fissehawoldetensay4412
    @fissehawoldetensay4412 2 ปีที่แล้ว

    Amazing...

  • @sirajmohammed9842
    @sirajmohammed9842 23 วันที่ผ่านมา

    More than PERFECT, Brother😮

  • @mekonnenlemma8292
    @mekonnenlemma8292 ปีที่แล้ว

    Amazing performance

  • @samuelhailegebrel8717
    @samuelhailegebrel8717 ปีที่แล้ว

    Betam techelalehe masteyy