ግርማ ተፈራ "ማሪኝ ብዬሻለሁ " - በዝክረ አለማየሁ እሸቴ ዝግጅት ላይ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 78

  • @ma-ex9lf
    @ma-ex9lf 2 ปีที่แล้ว +27

    ግርማ እንደስምህ ከመረዋ ድምፅህ ጋር መድረኩን በግርማ ሞገሱ የሞላው መልካም የስራ ዘመን ይሁንለት።

  • @aminaahmed470
    @aminaahmed470 2 ปีที่แล้ว +58

    ግርማ በጣም አሳምረህ ተጫወትከዉ በራስህ ድምፅ በክብር ሰዉን ሁሉ ወሰድከዉ መረጋጋትህ እንዴት ያምራል ተባረክ አሌክስ አልሞተም እናንተን እነዳዊትን የመሰለ ጎበዞች ተክቷል!!

    • @sameeraksasameerakda6468
      @sameeraksasameerakda6468 2 ปีที่แล้ว +1

      Eewnetew eñkuan aderesachu 2015

    • @lionking5779
      @lionking5779 2 ปีที่แล้ว +1

      ግርምሽ በጣም ነው የምወድህ
      ፈጣሪ ፀጋና ሞገስ አድሎሃል

    • @abrahamabraham7288
      @abrahamabraham7288 2 ปีที่แล้ว

      Could somebody writing the lyrics

    • @abdunasirseid
      @abdunasirseid 2 หลายเดือนก่อน

      Andun akal fikir meleyet gentilot
      Alehu bigimashu destan hazen tilot

  • @marmar803
    @marmar803 ปีที่แล้ว +4

    አቤት ድምፅ ፤ ችሎታ፤ እርጋታ ፤ የድምፅ ስጦታ ፤ ቅላፄ ፤ግርማ ተፈራ ካሳ ተሰጥቶሀል አሁንም ዘመንህ ይባርክ 🙏

  • @meronkidane6102
    @meronkidane6102 ปีที่แล้ว +11

    😢 you are so talented and didn’t get the spotlight you deserve! Thank you for this outstanding cover… made me emotional and you brought the music back to life 🎉 Girma ❤

  • @endris960
    @endris960 2 ปีที่แล้ว +14

    ግርምሽ ትለያለህ እኮ ግን ሁሌም ይቆጨኛል በዚህ ችሎታህ አድ አስር አልበም ብትሰራበት ድምፅ ነበረህ እድሜናጤና ይስጥህ ድል ለኢትዮጵያ🇪🇹ና ለጀግኖቿ🙏

  • @henokgetinet5356
    @henokgetinet5356 2 ปีที่แล้ว +10

    Great vocalist Girma tefera, evergreen melodies flooding....what a technicality! beside the talent. We expect more from you. Long live!

  • @elfineshwondafrash3258
    @elfineshwondafrash3258 2 ปีที่แล้ว +13

    ጋሽየ እፊቴ መጣብኝ አለማየሁዬ ነፍስህን ይማር

  • @elfineshwondafrash3258
    @elfineshwondafrash3258 2 ปีที่แล้ว +14

    የአባትህን ክብር ( legacy) ግርማ ሞገስ ያቀጠልክ መልካም ልጅ ነህ ።ድንቅ አቀንቃኝ ነህ ።ኩራት ይሰማህ።

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 7 หลายเดือนก่อน

    RIP grate man Alex !! እኔ ከብዙ አስርት አመታት በላይ የምኖረው ደቡብ ፍሎሪዳ ነው እና የምወደው ከልቤ እያለቀስኩ የምሰማው ዘፈን አለማየው እሸቴ ነው እግዚአብሄር ነፍሱን ይማረው፣ዘሩን ይባርክለት ሁሉንም የልጅ ልጆቹን ፣አንተም ወንድሜ ግርማ ትልቅ ሰው ነእ አከብርአክለውይ እግዚአብሔር ይባርክ።

  • @abebechashenafi6896
    @abebechashenafi6896 3 หลายเดือนก่อน +1

    It flows like a river... with the transportation of time and your beautiful melody, you took me back to my first crush....ayeeeeee...

  • @getnethailu8499
    @getnethailu8499 2 ปีที่แล้ว +1

    ፓ ግርምሽ ልብ ቀጥ ያረጋል የእውነት ደስ የሚል ጥምረት

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 2 ปีที่แล้ว +7

    #GIRMA #TEFERA you’re THE BEST Highly talented Ethiopian Singer
    Thank you bro 👍

  • @cheikmohamed2945
    @cheikmohamed2945 2 ปีที่แล้ว +6

    ደሰ የሚል ቀን ነው እንኮን አደረሰን ለአዲሱ አመት

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 2 ปีที่แล้ว +8

    Amazing voice Girmsh

  • @kedirassefa16
    @kedirassefa16 2 ปีที่แล้ว +8

    አበጋዝን ከባንድ ጋር ማየት ከሙዚቃም በላይ ነው።

  • @sosenawondimu2572
    @sosenawondimu2572 2 ปีที่แล้ว +7

    Happy Monday ebs thank you for the beautiful memory

  • @yonasabebe
    @yonasabebe 2 ปีที่แล้ว +3

    I heard this song as if I never heard it before. This was very cool, smooth, elegant, and touches your heart. Wow Girma Tefera👏👏👏 techelalehe.

  • @solsh6467
    @solsh6467 2 ปีที่แล้ว +7

    Whenever I see abegaz, I feel that my sweet uncle is in the house . Gentle consistently!

  • @mulermi9021
    @mulermi9021 ปีที่แล้ว

    ONE of the legend musicians in ethiopia GIRMA tefera❤

  • @yaredkebede2588
    @yaredkebede2588 2 ปีที่แล้ว +4

    ደስ አሰኝተኸናል ግርምሽ
    ነፍስ ይማር

  • @melgetahun6002
    @melgetahun6002 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow… what a professional Band Abegaz and the singer Girma with a memorable song Alemhahu Eshete awesome!!!

  • @tadyosgu711
    @tadyosgu711 2 ปีที่แล้ว +1

    ግርምዬ ትለያለህ ብቻዬን ስሰማው ሁሌ የማላውቀው አለም ውስጥ ነው የምትከተኝ ፣ንጉሱ ይባርክህ ቃል የለኝም

  • @eyerusalemwendwossen3789
    @eyerusalemwendwossen3789 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚገርም ድምፅ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 2 ปีที่แล้ว +3

    Girmima thank you and all musicians and also organizer listners

  • @ወሎዬዋ-ጸ5ጠ
    @ወሎዬዋ-ጸ5ጠ 6 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ተፈጥሮ ሙሉ ሠዉ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @arsemaminas305
    @arsemaminas305 2 ปีที่แล้ว +5

    Girmyeee❤️❤️❤️❤️❤️

  • @anjelinateffera7470
    @anjelinateffera7470 2 ปีที่แล้ว +4

    Wow, You did a great job.

  • @tadenege2014
    @tadenege2014 2 ปีที่แล้ว +1

    ውድ ግርማ ከአለማየሁ በላይ ነህ። ዋው

  • @E_88gas
    @E_88gas 2 ปีที่แล้ว +6

    amazing performance

  • @mesfinasrat2982
    @mesfinasrat2982 2 ปีที่แล้ว +6

    የናቴ የሁልግዜ ምርጫ ነበር :: ነፍሳችውን ይማር🌷

  • @yonaswegayehu7647
    @yonaswegayehu7647 2 ปีที่แล้ว +5

    What a performance!

  • @eliaseliad5352
    @eliaseliad5352 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ አሌክስ አሁንም አለአልሞተም

  • @fekernehelave7884
    @fekernehelave7884 2 ปีที่แล้ว +6

    Betam emwdew zefen arif new

  • @Vunizqxc
    @Vunizqxc ปีที่แล้ว

    እንደ ስምህ ድምፅህ ሞገስ አለሁ የማይሰለች ሁሌም

  • @fasikamelis3806
    @fasikamelis3806 2 ปีที่แล้ว +4

    What a performance 👏

  • @christinenardos9830
    @christinenardos9830 2 ปีที่แล้ว +2

    ያስታራቂ ያለ እርዱኝ እባካቹ ብቸኛዋን ፍቅሬን እናቴን 💔አምጡልኝ ይዛቹ ማሪን ብዬሻለው እሞትብሻለው

  • @terefeabebe3866
    @terefeabebe3866 2 ปีที่แล้ว +2

    Ohhhhhhhhhhh. Thank you

  • @semahegnagumassie6665
    @semahegnagumassie6665 2 หลายเดือนก่อน

    ገራሚ ድምጸት ስላለሕ መኩራት ይገባሐል እውነትም ግርማ

  • @AbeAsrat
    @AbeAsrat ปีที่แล้ว

    Wow amazing voice

  • @danielshiferaw5195
    @danielshiferaw5195 2 ปีที่แล้ว +1

    የአለማየሁን ድምፅ ማውጣት የራሱ የትልቁ ሰው ቢሆንም ፤ ግርማ በታላቅ ጨዋነት እና በአማረ ለዛ መድረኩን ተወጥተኸዋል ፤ ግምቴ ነው በልብህና በገፅታህም ታላላቆቹን አያስታወስክ አንዳዜምክ ። እግዚአብሔር አንደበትህን ይባርከው ።

  • @sewnetkassaye7578
    @sewnetkassaye7578 2 ปีที่แล้ว

    Edimena tena abzto yisth lelabmn llh echilalehu 🙏🙏🙏

  • @fraollegesse2464
    @fraollegesse2464 8 วันที่ผ่านมา

    4:36 that key change❤

  • @ermiaswossenie213
    @ermiaswossenie213 2 ปีที่แล้ว +1

    እውተትም alex አልሞተም, እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @MANDERASZ08
    @MANDERASZ08 ปีที่แล้ว

    አንተን መስማት እንዴት ደስ ይላል ግርምሽ

  • @fasilo6622
    @fasilo6622 2 ปีที่แล้ว

    Oh wow. This made me very emotional 😢

  • @gethab2306
    @gethab2306 2 ปีที่แล้ว +1

    Mama Mia, love it and thank you all!

  • @solomonsolomon6619
    @solomonsolomon6619 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ዋው ግርምሽ ናይስ

  • @yabudin3105
    @yabudin3105 2 ปีที่แล้ว

    Gorgeous 👏👏

  • @KidstZewdu-t2q
    @KidstZewdu-t2q 6 หลายเดือนก่อน

    ሙዚቃ ከነ ሙሉ ክብሯ ግርምሸ ጋር ብቻ ነው

  • @TefariiGirmaa
    @TefariiGirmaa ปีที่แล้ว

    Abet Girma Tefera Betma New Ma🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tadesezelalem7984
    @tadesezelalem7984 ปีที่แล้ว

    ጆቭኒ ሙሉ ባንድ ቴንክዉ ግርሺ 👍👍

  • @tigestengda3963
    @tigestengda3963 2 ปีที่แล้ว +4

    Nebsen yemaerAlemaeyu esheat yemengzam yemayersa swo

  • @ferahaile239
    @ferahaile239 2 ปีที่แล้ว

    Cake yehone voice 😍😍😍😍😍

  • @eyobsemagn9865
    @eyobsemagn9865 2 ปีที่แล้ว +8

    Abegaze yechawetewal piano

    • @yibeltalmule8025
      @yibeltalmule8025 2 ปีที่แล้ว +1

      አለማየሁ ዘመን የማይሽረው ሙዚቀኛ ነው ግርማ ደግሞ ቱት ነው

  • @yilmameshesha5783
    @yilmameshesha5783 2 ปีที่แล้ว +2

    RIP sir

  • @makajav
    @makajav 2 ปีที่แล้ว

    ማሪኝ ብዬሻለሁ....♡♡♡

  • @solomonyitayew8898
    @solomonyitayew8898 2 ปีที่แล้ว

    I just put my hands in my mouse ....simply magnificent.

  • @samuelgirma-s6h
    @samuelgirma-s6h 2 หลายเดือนก่อน

    girma yene liyu

  • @lovepopi4748
    @lovepopi4748 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥

  • @wondiradtessema4102
    @wondiradtessema4102 2 ปีที่แล้ว

    God is good all the time 😂😂🙂😂☺️🤣☺️☺️☺️ my sunshine 🌹🌹🌹🌹💖🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 God bless 💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @fasikaanteneh1944
    @fasikaanteneh1944 ปีที่แล้ว

    Wow 🫶🫶🫶💯👌

  • @learnenglishandamharic2212
    @learnenglishandamharic2212 2 ปีที่แล้ว

    musikaw betam mirt new pagu sikefet mimetaw musika betam yastelal lesles yale musika tetekemu

  • @MohammedIbrahim-qx3vq
    @MohammedIbrahim-qx3vq 10 หลายเดือนก่อน

    marign biyeshalew kezi belay min ilalew balabete wedishalew hulem

  • @bright9185
    @bright9185 2 ปีที่แล้ว +4

    ልቤ በደስታም በሐዘንም ተነካ

  • @henokgiyorgis4385
    @henokgiyorgis4385 2 ปีที่แล้ว +4

    ፐ ድምጽ ፐ የተቀናጀ ፕሮፌሽናል ባንድ

  • @alexsalu2667
    @alexsalu2667 2 ปีที่แล้ว +1

    Siwedih

  • @abebawsintayehu8216
    @abebawsintayehu8216 2 ปีที่แล้ว +1

    👩‍❤️‍💋‍👨

  • @REEealTV
    @REEealTV หลายเดือนก่อน

    NOV 2024

  • @JjJea-e1b
    @JjJea-e1b ปีที่แล้ว

    ውብ አርገህ ተጫውተዋል

  • @alemakefbirhan907
    @alemakefbirhan907 2 ปีที่แล้ว

    የምር ይለያል ለካ አንዲህም ይዜማል

  • @lsanewerkmulugeta9962
    @lsanewerkmulugeta9962 2 ปีที่แล้ว +8

    ልቤ በደስታም በሐዘንም ተነካ

  • @MohammedIbrahim-qx3vq
    @MohammedIbrahim-qx3vq 10 หลายเดือนก่อน

    marign biyeshalew kezi belay min ilalew balabete wedishalew hulem

  • @MohammedIbrahim-qx3vq
    @MohammedIbrahim-qx3vq 10 หลายเดือนก่อน

    marign biyeshalew kezi belay min ilalew balabete wedishalew hulem