Ethiopia አብነት ግርማ - ሰላም ላንቺ Abenet Gerema Great Live Performance

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 764

  • @WorabeTube
    @WorabeTube  4 ปีที่แล้ว +95

    አብነት ግርማ - ምግብማ ሞልቷል th-cam.com/video/CpTywjy2Itg/w-d-xo.html

  • @WazaEthiopia
    @WazaEthiopia 4 ปีที่แล้ว +191

    ወጣት አዛውንቱ ሁልጊዜ እንደዚህ ተደስተው ሀገሬ ላይ ማየት ተመኘሁ 💚💛❤️

    • @biniyammitiku2738
      @biniyammitiku2738 3 ปีที่แล้ว

      enem temegnew ye Ethiopian mekera mayet yamal!

    • @makdessolomon6799
      @makdessolomon6799 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔ በመንፈሳዊ ቅናት ሞቴ ነው
      ይመቻችሁ🙏🏽💛🇪🇹

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 2 ปีที่แล้ว

      ፍሮፋይሌን ተጭናችሁ ቤተሰብ ሁኑ 👏👏 suscribe emelisalehu

  • @sdsankpal
    @sdsankpal 4 ปีที่แล้ว +285

    I don't understand the language. I am from India. But I listen and watch this frequently.!!!!!!!!!

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 3 ปีที่แล้ว +17

      The language is Amharic from Ethiopia, Ethiopians swing era music most of the dancers on the stage are our national treasure of theatrical art performances.. and the singer is Singing the legendary Thilahun Gassessa Selamanch by Abinet Girma

    • @sdsankpal
      @sdsankpal 3 ปีที่แล้ว +1

      @@Black-lioness Many Thanks!

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 3 ปีที่แล้ว +1

      @@sdsankpal ywc enjoy 🎧👏🏾

    • @powerentertainment719
      @powerentertainment719 3 ปีที่แล้ว +3

      @@sdsankpal I am Ethiopian in India good choice of song bro....

    • @traderb9510
      @traderb9510 2 ปีที่แล้ว +7

      Most of them are famous and legends of in the history of Ethiopian theater and are enjoying most beloved singer Tilahun Gessese who is dead long time ago ! The song is about his love who is far away and is wishing her peace and wellness wherever she is and wondering if she is happy or sad !

  • @eliadtse2182
    @eliadtse2182 3 ปีที่แล้ว +65

    በጠዋት ተነስቼ እንደ ቁርስ፣ ከቢሮ ወጥቼ እንደ ምሳ ሳላዳምጠው ሳላየው አልውልም። የደጉ ዘመን የንፁሃ ልብ ዘመን። በተለይ ድምፃቸውና ዳንሳቸው! ዋው ጊዜ የማይሽረው ዘፈን። ደስተኛ ህዝብ! ኢትዮጵያዬ!

    • @addiskassa5165
      @addiskassa5165 2 ปีที่แล้ว +1

      Me too! Betam deg zemen, We should bring back that spirit!👍👊🙏

    • @tsegaradaabeba4844
      @tsegaradaabeba4844 2 ปีที่แล้ว

      Tense abenete

    • @tritirameda3175
      @tritirameda3175 ปีที่แล้ว +1

      እኔ የዛ ዘመን ሰው አዴለሁም ግን በዚህ ዘፈን ውስጥ የማረሳው አባቴን አስታውስበታለሁ 😢😢😢😢 የዛ ዘመን ሰው መሆንም እመኛለሁ❤❤❤❤

  • @samjack9273
    @samjack9273 3 ปีที่แล้ว +39

    My life is miserable, I miss my beloved people and my Ethiopia ,living in north pole Nunavut. Think of the distance. Omg

    • @selamabraha8809
      @selamabraha8809 3 ปีที่แล้ว +5

      Don't worry one day you will go.

    • @kidistdemissie6521
      @kidistdemissie6521 2 ปีที่แล้ว +5

      Oh that sucks,Sometime you should come and visit us here in Toronto your community is a lot so you don't miss that much Ethiopia

    • @abiyedargie1338
      @abiyedargie1338 2 ปีที่แล้ว +2

      You will be there one day, very soon. God is good

    • @jamesbget
      @jamesbget 2 ปีที่แล้ว +4

      Ayzohe! Berta.

    • @lamrof
      @lamrof ปีที่แล้ว +5

      እኔም እንዲሁ ኑሮዬን በገዛ እጄ አጉድፌዋለሁ። ተስፋየ ግን ሁሉ በእጄ መሆኑን ማመኔ ነው። ተስፋ አለኝ በራሴ ሰለምተማመን፤ ትግብራ ግን ይጎድለኛል። የእግዜርን እጅ ይዤ ከማጥ ውስጥ እንደምወጣ አምናለሁ።

  • @tsigeredahailemariam9962
    @tsigeredahailemariam9962 5 ปีที่แล้ว +156

    ይህንን ዘፈን ሳልሰማው የዋልኩበት ቀን የለም የሚገርም ድምፆ የሱ ብቻ ሳይሆን የሳቸውም ብቃት ይገርማል በጣም💯💯💯💯💕ፅ

  • @yohanesfesaha3594
    @yohanesfesaha3594 4 ปีที่แล้ว +29

    አይይይይይ የዛ የወርቃማው ዘመን ትዉልዶች ተኖረ በንናተ ጊዜ ሺህ አመት ኑሩ

  • @robelbrhanu2015
    @robelbrhanu2015 3 ปีที่แล้ว +14

    የኔ እንቁ ወጣት አቦ አድናቆቴን ለመግለፅ ቃላት ያንሰኛል። እድሜን ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥህ

  • @nomandplalo2305
    @nomandplalo2305 ปีที่แล้ว +13

    This is so beautiful, I xant understand the words but...I cant stop listening to it...Ethiopian jazz is bae...Do y'all agree?

  • @ፎዙየእናቷልጅልጅ
    @ፎዙየእናቷልጅልጅ 5 ปีที่แล้ว +24

    ውስጤ ነው ይሄ ሙዚቃ በየደቂቃው ከሚያብዱብን ወጣቶች ይልቅ ይሄ ጠልቆ ውስጤ ይገባል

  • @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
    @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 ปีที่แล้ว +24

    2013እደኔ ሳይሠለቸው የሚያዳምጥ ማነው አብነት ድምፀ ምርዋ

  • @OKITSME001
    @OKITSME001 3 ปีที่แล้ว +2

    አብነት ግርማ አብ አብ ነው።
    ግርማ ሞገስ የእግዚአብሔር
    ሞገስ ልበልህ
    ኦርቶዶክስ ማለቴ እንዳትረሳ
    እምነትህ ምን እንደሆነ ባላቅም
    እግዚአብሔርን እንዳትረሳ አድናቂህ ነኝ ።

  • @netsanetmolla4828
    @netsanetmolla4828 4 ปีที่แล้ว +11

    ጥላሁን አልሞተም የምለው ይሄን ዘፍን ስስማ ነው ግሩም ነውአብነት ዘወትር ይመችህ እንወድሀለን

  • @konjo7249
    @konjo7249 4 ปีที่แล้ว +10

    የዚህ ልጂ ድምፅ በጣም ነው የሚመቸኝ አቦ ምቺት ይበልክ እሺ እንዳንተን አይነቱ ዘፋኝ እያለን ምድረ ገገማ ዘፈን ይለቁብናል በርታ

    • @astuesrael897
      @astuesrael897 2 ปีที่แล้ว

      😀😀😀😀😀😀

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 5 ปีที่แล้ว +33

    በጣም ደስ ስትሉ እድሜና ይስጣችሑ የድሮ አትስቶች የት ይገኛሉ ዳንሳቸው ድምፃቸው ምኑ ሑሉ ነገራቸው በጣም ያስደስተኛል ደጋግሜ ባየው ብስማው የማስለቸኝ ኑሩልን እድሜ ጤና ይስጣችሁ አብነት ትንሹ ጥላሑን ተባረክ አቤት ድምፃችሑ ድምፀ መረዋዎች ሑለታችሑም የጋሼ ጥላሑንን ዘፈን አሳምራችሑ ስራችሑት ጤናችሑን እመኛለሑ ካለሑበት ዳንስም እንደናንተ እየሞከርኩ ነው

  • @makdessolomon6799
    @makdessolomon6799 3 ปีที่แล้ว +7

    የእሁድ እሁድ የዘፈን ምርጫን አስታወስኝ
    ተስብስበን የምንሰማው
    በጣም ነው ደስ የምትሉት ወገኖቼ 🙏🏽🇪🇹🙏🏽

  • @የኔለኔየኔለኔ
    @የኔለኔየኔለኔ 5 ปีที่แล้ว +180

    ይሄኮ ለታሪክ ዳውሎድ ተደርጎ መቀመጥ ያለበት ማስታወሻ ነው ❤️❤️❤️

  • @ale_min1624
    @ale_min1624 2 ปีที่แล้ว +34

    I will never ever get enough of this performance!!!

    • @mesheshawoldedenbel9135
      @mesheshawoldedenbel9135 2 ปีที่แล้ว +1

      ጥሌ የአንተን ሙዚቃዎች ሰምቼ አድጌያለሁ፤ አንተ በሞት ብትለይም ሁሌም አድናቂዎችህ እየዘፈኑት ስለሆነ ዳግም እያደነቅኩክ እኖራለሁ፤ የአንተ ዘፈኖች ለእኔ ምግብና እስትንፋሴዎቼ ናቸው። ጫካ ሆይ ሸለቆ ከምወዳቸው ዘፈኖች መካከል፤ እዮብ ጥሩ ተጫውተከዋል።

    • @heisnahom
      @heisnahom 11 หลายเดือนก่อน

      Abenet Girma@mfatal8654

    • @user-gy4lq1id1z
      @user-gy4lq1id1z หลายเดือนก่อน

      Me too

  • @gp4370
    @gp4370 5 ปีที่แล้ว +125

    OMG , tears on my eyes , powerful song ever and good performer as well ......love you guys you just made history and memory

    • @lulahailu
      @lulahailu 4 ปีที่แล้ว +1

      Pp

    • @ethiopia38
      @ethiopia38 4 ปีที่แล้ว +5

      እኔም

    • @Koke01-24
      @Koke01-24 3 ปีที่แล้ว +5

      Me to,my brother, thanks

    • @Nate-jr5xk
      @Nate-jr5xk 3 ปีที่แล้ว +2

      Lol I can't believe you😂😂 tears mnamn wtf? Of course the song is amazing but tears😕

    • @yaredkebede8423
      @yaredkebede8423 3 ปีที่แล้ว

      @@Nate-jr5xk 🤣🤣🤣

  • @annewambugu5691
    @annewambugu5691 2 ปีที่แล้ว +42

    I put an Ethiopian music playlist to play in the background as I did my chores. When this song came on, I stopped everything and reveled in the good vibes. It is definitely going to my favourites and will form a huge part of my life routines. God bless your gift.

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 4 ปีที่แล้ว +11

    አቤት ይሄን መዚቃ ከ100 ጊዜ ያላነሰ አዳምጨዋለሁ ምንም ልጠግበው አልቻልኩም አብነትየ የኔ አንደኛ በብዙው ውድድድ 😍

    • @ketesafewyalefemedia2378
      @ketesafewyalefemedia2378 3 ปีที่แล้ว +2

      የሚገርም ነው? እኔም እዚህ በመምጣት ከ100 በላይ አይቼሻለሁ ። በሲንጉላሪትም ሌቭል ብትታይም ታይተሽ አትጠገቢም አበባ ውደድ

    • @abirayakobo4723
      @abirayakobo4723 3 ปีที่แล้ว +2

      @@ketesafewyalefemedia2378 አመሰግናለሁ 🙏

    • @ketesafewyalefemedia2378
      @ketesafewyalefemedia2378 3 ปีที่แล้ว +1

      እውነትም አበባ ዋው ነጋቲቨ መልስ ነበር የጠበኩት ? ምክንያቱም ያው የናጋቲቭ ሚዲያዎች ሰዎች ተሳዳቢ ስለሆኑ ለካሰ እንደ አንቺ አይነትም ፓዘቲቭ አመለካከት ያለውም ኢንዲቪጁዋልስ አለ? አንቺ ከጥላቻ ወገን ሳትሆኝ ከፍቅር ወገን ስለሆንሽ በሚሊዮን ተባዝቶ መወደድ አለብሽ ።

  • @helenmichael3975
    @helenmichael3975 3 ปีที่แล้ว +26

    If this wasn't for that gentle man nobody would say this is a live music. You're such an amazing singer Abnet kudos to you 👍

  • @tesnimabbas
    @tesnimabbas 3 ปีที่แล้ว +32

    The old man is fantastic. He sounded very confident and experienced. He just performed as good as the young singer.

    • @silvergold2134
      @silvergold2134 3 ปีที่แล้ว +2

      Yes indeed he did it very well at the end old school real dance movement.
      Love to hearing Ethiopian song.
      great tradition.

    • @berhanunetsanet8555
      @berhanunetsanet8555 3 ปีที่แล้ว +6

      The old man is former famous vocalist Tsegaye Gorfu!

    • @zee6176
      @zee6176 3 ปีที่แล้ว +1

      @@berhanunetsanet8555 hi .thanks bro for the name .I was confused thought this man was abebe hailemichael but you are right this is tsegaye.

    • @mr.nobody9086
      @mr.nobody9086 2 ปีที่แล้ว

      @@berhanunetsanet8555 Yeah, he sounded like a pro for sure. I was wondering who he was.

  • @silvergold2134
    @silvergold2134 3 ปีที่แล้ว +11

    Great music any time with the older man and the great Abenet.
    God bless you guy's m

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 5 ปีที่แล้ว +39

    GOD BLESS ETHIOPIA: THIS IS THE ETHIOPIA I KNOW ELDERS/ YOUTH , CHILDREN AND ADULTS HAVEING GOOD TIME TOGETHER!!

  • @mizer6967
    @mizer6967 4 ปีที่แล้ว +24

    I can listen to this guy another 5000 times በትንሹ!!!!!!
    😊👍🏻❤️💕💗🎤🎹🎵🍾🙏🙏🙏

  • @tigistasfaw6121
    @tigistasfaw6121 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ የምል ባየው ባየው አልጠግብም ሱስ ሆኖብኛል አንጋፍ አርቲስቶቻችን ቅርሶቻችን እባካችሁ ወደ ሚድያው በስፍት እንያቸው ለዛ ጨዋታቸው አይጠገብም

  • @yoseftessema4720
    @yoseftessema4720 3 ปีที่แล้ว +2

    አብነት ግርማና ፀጋዬ ዘርፉ በድምፅ ዝነኞቹ እነፋንቱ ማንዶዬና ሌሎች ተዋንያን በውዝዋዜ

  • @Thesampolo
    @Thesampolo 5 ปีที่แล้ว +170

    Who’s here in 2020 keep enjoying this song.

    • @ghenetmichael2222
      @ghenetmichael2222 5 ปีที่แล้ว +1

      S. T. Me ❤️

    • @amirneguse9994
      @amirneguse9994 5 ปีที่แล้ว +2

      S. T. Me👍

    • @samsam2093
      @samsam2093 4 ปีที่แล้ว +1

      Here are the millennials and beyond. Love ❤️

    • @Thesampolo
      @Thesampolo 4 ปีที่แล้ว

      @@ghenetmichael2222 I am still here.

    • @Thesampolo
      @Thesampolo 4 ปีที่แล้ว

      @@amirneguse9994 @Amir I am still here.

  • @lemlemteklu4710
    @lemlemteklu4710 5 ปีที่แล้ว +14

    ደስ የሚል ድምፅ እና ብቃት አለህ አብነት የጥላሁንን ዘፈን እንደገና ብትዘፍናቸው ደስ ይል ነበር

  • @addis246
    @addis246 4 ปีที่แล้ว +11

    የማይስለቸኝ ዘፋን እና ዘፍኝ
    ዘመንህ ይባረክ አብነት ::

  • @ኒውሌዲየውስታዞቼወዳጅነኝ
    @ኒውሌዲየውስታዞቼወዳጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ማራኪ ድምፅ ያበደ የወጣለት ምርጥ ምርጥ አቦ ይመችክ ነብስ

  • @Truth-In-Orthodoxy
    @Truth-In-Orthodoxy 3 ปีที่แล้ว +35

    I bet a lot of people crying emotionally listening this song bc it reminds them the OLD GOOD DAYS.

  • @dblrau
    @dblrau 3 ปีที่แล้ว +17

    Much love 🇹🇷🇪🇹

  • @touch3206
    @touch3206 5 ปีที่แล้ว +52

    እውነትም ትንሹ ጥላሁን
    በርታልን አብነትየ የኔአደኛ።

    • @meserethailu177
      @meserethailu177 5 ปีที่แล้ว +1

      በቀን አነድ ጊዜ ሳልሰማው አድሬ አላውቀውም ። የማገርም ቅንጅት

  • @knsnnbsbb1673
    @knsnnbsbb1673 5 ปีที่แล้ว +6

    እዴት እደምታምሩ መልካም ታሪክና ትዝታዎች ቦታቸውን ሳይለቁ በምልካም ትዝታ ሲደገሙ ደሰ ይላል ይህ ትልቅ ትዝታ ነው የማይገኝ በሌላ ሰዎች ቢሰራ እካን እደዚህ አይነት ደምፅ አይገኝም

  • @bayehiwot
    @bayehiwot 2 ปีที่แล้ว +2

    ሚገርም ሰው።ሁሉንም ሥራው ደግሜ ደግሜ ነው ምሠማው።እባክህ አልበም !!!!???????❤❤❤

  • @kiburmezgebu6461
    @kiburmezgebu6461 26 วันที่ผ่านมา

    ሙዚቃ አለማቀፋዊ ቋንቋ ነው።እነኳን የሰው ልጅ እንሰሳትም በሙዚቃ ሀሴት ያደርጋሉ አትክልቶችም ይለመልማሉ።
    እንደዚህ በሰላም የምንቦርቅበትን ሰላማዊ እና ዴሞክራሲያዊ ኢትዮጵያን ያምጣልን።በሰላም ውስጥ ሁሉም ነገርአለ።

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም የምታምሩ ውድና ተናፋቂ ስዎች እድሜና ጤና ተደስቱ ደስታችሑ ያስደስተኛል ይማርከኛል

  • @danielalma8168
    @danielalma8168 5 ปีที่แล้ว +6

    I like your music, tank you Daniel from USA 🇺🇸 🇺🇸

  • @faizasaeed7106
    @faizasaeed7106 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔማ ይህ ዘፈን ግማሽ እድሜዬን ወደሁዋላ ይመልስልኛል ወይኔኔ

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 5 ปีที่แล้ว +8

    ምርጥ ባንድ፣ እፁብ ድንቅ የሆነ ሙዚቀኛ!..ወዝወዝ ነው እንግዲህ....

  • @ዊንታዊንታ
    @ዊንታዊንታ 5 ปีที่แล้ว +37

    ኢትዮጵያዬ ሁላችሁም ሁሌም ደስተኛ ይሁኑልኝ

  • @davyteky7144
    @davyteky7144 4 ปีที่แล้ว +37

    Old but gold, who agrees like below

  • @genetalemu6327
    @genetalemu6327 3 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ ነው የሰማውህ በጣም ትችላለልህ በርታ

  • @ahmaedmahammed6051
    @ahmaedmahammed6051 4 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ግሩም የሆነ ድምፅ እና ብቃት ያለው ልጅ ነው ዋው አድናቂህ ነኝ

  • @balanbaalis123
    @balanbaalis123 23 วันที่ผ่านมา +1

    Love this song from Somalia 👏

  • @awetwediisayas3785
    @awetwediisayas3785 5 ปีที่แล้ว +15

    ጀግና ነህ በርታ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @serkalemmamo6312
    @serkalemmamo6312 3 ปีที่แล้ว +38

    This song is MORE than amazing!!! I can listen to ALL DAY! I have listened to this song more then 30 times❤️💛💚

  • @nesuhebekele2135
    @nesuhebekele2135 4 ปีที่แล้ว +91

    ጫካ ሆነ ወይ፡ሸለቆ ፡ብሎ ገና ሲጀምር እባዬ መውረድ ይጀምራል። 💚💛❤️ ወርቁ ዘመን

  • @Dufaa
    @Dufaa 3 ปีที่แล้ว +8

    The same golden voice of the great Tilahun. Love ❤️ from Sudan.

  • @አብሳለት
    @አብሳለት 4 ปีที่แล้ว +2

    አድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ኑርልኝ አንተ ዘፈኖች
    በመሉ ሁሉም መልክታቸው ሰወዳቻሁ በረታለኝ

  • @MyEthiopia23
    @MyEthiopia23 4 ปีที่แล้ว +2

    ሁሌም ለኔ ይህ Performance አንደኛ ነው ሁሌም .........

  • @samrawit2485
    @samrawit2485 4 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ምነው በድሮው ጊዜ ኑሬ በነበር ደስ ሲሉ እድሜ ከጤና ያድላችሁ ለሀገራች ሰላም እመኛለው

  • @fremenda3566
    @fremenda3566 2 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ብቃት ኑሩልን እድሜ ከጤና ይስጥልን ሁሌ ባያችሁ ብሰማችሁ አልጠግባችሁም እናመሠግናለን

  • @solomonredda35
    @solomonredda35 5 ปีที่แล้ว +37

    Can't stop watching it again and again and again and again....God bless you all . Selam lenante.

  • @abdiahmedjr9430
    @abdiahmedjr9430 5 ปีที่แล้ว +20

    Ethiopiawinet mehon wow ,i love ኦሮሞ ትግራይ ጉራጌ ስዳማ ሁሉንም ወዳችውሃለው

  • @sofyagonderawa8528
    @sofyagonderawa8528 ปีที่แล้ว

    አቤት የትዝታ ሀያልነቱ ትንሹም ትልቁም በአንድ ላይ ወራቤ ቲዮብ ኢትዮጵያዎነት በናተ ነው በቃ❤

  • @tigistusiba7837
    @tigistusiba7837 2 ปีที่แล้ว +1

    A unique presentation, Really tinishu Tilahun. Thank you Tilahun Girma!!

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 ปีที่แล้ว +12

    ምርጥ የአንጋፋ አርቲስቶች ስብሰብ ዋውውው

  • @keremelafabrika2722
    @keremelafabrika2722 2 ปีที่แล้ว +4

    Etiopan music is the best keep it up lovely voice

  • @aynalemaynamengst9126
    @aynalemaynamengst9126 3 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ድምፆ የሱ ብቻ ሳይሆን የሳቸውም ብቃት ይገርማል በጣም

  • @מבטווורקו-ע4ק
    @מבטווורקו-ע4ק 11 หลายเดือนก่อน

    የደሮ ዉበት ያለዉ ሙዚቃና ሰዎች
    ይህ መልካም ዘመን ይመለስ ይሆን ❤❤

  • @sina.k5166
    @sina.k5166 5 ปีที่แล้ว +261

    እንዚህ ድምፆች እያሉ ነው ጆሮኣችን የማንም መጫወቻ የሆነው🙄

  • @ketesafewyalefemedia2378
    @ketesafewyalefemedia2378 3 ปีที่แล้ว +6

    The primitive society was like this?
    soul touching connection one. This generation song is like highway road before you know it is gone.
    history is better.
    Old thing moving gradually ,slowly and had a great meaning for life.
    this generation everything going crazy.

  • @RoshanTube
    @RoshanTube 5 ปีที่แล้ว +3

    ወራቤTube እናመሰግናለን። ይመቻቹ

  • @yeteraworksiyoum2578
    @yeteraworksiyoum2578 2 ปีที่แล้ว

    ቃል የለኝም ስሰማው ነው ምውለው ኡፍፍፍ ሽ አመት ኑሩልን

  • @hanuhanuni2781
    @hanuhanuni2781 5 ปีที่แล้ว +11

    በእውነት ሁሌም ደጋግሜ እሰማዋለሁ ኣልሰለቸኝ ኣለ

  • @ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ
    @ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ 5 ปีที่แล้ว +10

    ኡፍፍፍ አይ የድሮ ዘፈኖችኮ ለዛቸው እውነት 😍❤
    ያሁኑማ በቃ ለጀሮችን እራሱ ዴንታ የላቸውም እውነት መንጋ ዱቄት🙄🤗

  • @jennyrayman2505
    @jennyrayman2505 5 ปีที่แล้ว +25

    My friend just introduced me to this video. I have fallen in love. What a voice.

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 3 ปีที่แล้ว

      You should check out the original singer our legendary singer Thilahun Gasessa

    • @omarothman1714
      @omarothman1714 2 ปีที่แล้ว

      Welcome to the party Jenny 🥳

  • @etehunkindie8758
    @etehunkindie8758 5 ปีที่แล้ว +1

    መቸውንም የማረሳው ቪዲዮ ነው ደግሜ ደግሜ ነው የምሰማው ልዩ ማስታወሻየ

  • @لتانل-ر7ك
    @لتانل-ر7ك 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላንቺ አለኝታዬ
    እንደምን አለሽ አበባዬ 🇪🇹

  • @mimimesi1648
    @mimimesi1648 3 ปีที่แล้ว +1

    Ene eko sewadhewu abinetin uuufff yene jeginaa 😘😘😘😘mirte ethiopiayahi neh 🇪🇹

  • @girmamogus9887
    @girmamogus9887 5 ปีที่แล้ว +21

    Good old days when all ethiopians dance together......

    • @omarothman1714
      @omarothman1714 ปีที่แล้ว

      Unfortunately unlike today I should say 😢

  • @deborahcroft5182
    @deborahcroft5182 4 ปีที่แล้ว +18

    One of my favorite videos. The music especially, the energy.

  • @radiyamohammed3883
    @radiyamohammed3883 5 ปีที่แล้ว +2

    ልዩየ የኔ ዘመን ጥሌ አንተ ነህ በርታ
    በቃ እሂን ሥሠማ የሠለቸኝ የሥደት ሂወቴ ያሥለቅሠኛል እናትየ እንዳጠፊ ካለሽበት
    አልቅርብሽ ሥንከራተት ፣😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tadug6119
    @tadug6119 2 ปีที่แล้ว +1

    እድሜና ጤና ይስጥህ ብዙ ትዝታዎችን ያስታውሰናል ::

  • @mimibedane7449
    @mimibedane7449 5 ปีที่แล้ว +9

    My Lovely brother you are doing well.
    I am happy to hear song from tilahun!!!! Day & night. Respecto!!! From spen 🇪🇸

  • @antenehbahiru
    @antenehbahiru 8 หลายเดือนก่อน

    አብዬ ጨዋነትህ ብቻ ይበቃል ባጭሩ ትለያህ በጣም እወድሀለው!!!

  • @DaniMezgebe
    @DaniMezgebe 3 ปีที่แล้ว +1

    የስቱዲዮ ኮላብሬሽን እኮ ነው የሚመስለው . . ገራሚ

  • @amaremulatu863
    @amaremulatu863 4 ปีที่แล้ว +29

    ሱስ ሆነብኝ ልበል ለአስራ ሁለተኛ ጊዜ እያዳመጥኩት ነው

  • @traderb9510
    @traderb9510 3 ปีที่แล้ว +7

    Wow amazing 🤩 love this good old music! God bless Ethiopia!

  • @abikidus6827
    @abikidus6827 5 ปีที่แล้ว +5

    ዋው የወድልጅድምፅ ጎርነንሲልእዴትአባቱ ያምራል።ይህየኔምርጫነው

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 5 ปีที่แล้ว +7

    ድንቅ ዘፈን፤ የሚያምሩ ደስተኞች
    ፤incredible voice!...

  • @watchoful1
    @watchoful1 4 หลายเดือนก่อน +11

    Who is here in August 2024?

  • @wendwesentadesse5851
    @wendwesentadesse5851 ปีที่แล้ว

    ሀገሬ ለዘላለማ ትኑር ዘረኞች ፈጣሪ ያጥፋቸው:)

  • @danielalma8168
    @danielalma8168 5 ปีที่แล้ว +3

    Thanks 🙏dani from USA 🇺🇸

  • @posthue
    @posthue 5 ปีที่แล้ว +8

    Tsegaye Zerfu could have become one of the best vocalists Ethiopia has ever had. Tough luck!

  • @sediksaid8315
    @sediksaid8315 4 ปีที่แล้ว +10

    Nice one, love it. I heard the lyrics differently, I'm hearing it from my experience how much I did up and down to make 💰💰 or sacrificed my life. Please pay attention to the lyrics.... let me know if that makes sense to you too

  • @AnteAmlakieNeh
    @AnteAmlakieNeh 5 ปีที่แล้ว +15

    Who’s still watching this in 2019! Love ❤️ abinet!

    • @zenagetachew4645
      @zenagetachew4645 5 ปีที่แล้ว

      I must wache per week 2 times sometime more can't stop

  • @EZ_Money101
    @EZ_Money101 4 ปีที่แล้ว +18

    Melkam enkutatash to all. Carona may have kept everyone home, but I've been driving around blasting our good Ol music with our flag flying on my windows... Make the best of this year wegenoch. Peace & 1Love 2 you all::

  • @dh3490
    @dh3490 4 ปีที่แล้ว +14

    The man with the golden voice

  • @watchoful1
    @watchoful1 4 ปีที่แล้ว +4

    I watch this almost everyday, I like the way the old man kissed Abinet at the end. Live concert hopefully will return soon. Take care all

  • @natnaealtesfahun6604
    @natnaealtesfahun6604 4 ปีที่แล้ว +4

    Bro you got beautiful voice & best performance ever

  • @mesfinasrat2982
    @mesfinasrat2982 4 ปีที่แล้ว +4

    እረ ከዚህ ዘፈን ገላግሉኝ ሁሌ መደምደምያዬ ሆነ ሁለት አመት ሆነው እኮ ከተጫነ 😊

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 5 ปีที่แล้ว +17

    Free style & priceless! Love you all my people!♡♡.

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 7 หลายเดือนก่อน +2

    ወገኔ ደስታህን እንጁ ሀዘንን ያርቅልን❤❤❤

  • @zinashbeyene4196
    @zinashbeyene4196 5 ปีที่แล้ว +9

    Love your voice! I saw you live and you're amazing. Just keep yourself safe, surrounding is crazy in the night club.

  • @TheKalunda
    @TheKalunda 5 ปีที่แล้ว +8

    Give credit where credit is due!!! He made this song monumental. Great song & singer.

  • @Yuhatmedia
    @Yuhatmedia 2 ปีที่แล้ว

    Wow እማይጠገብ እማያረጅ live performance