Ethiopian | ይህን ፈዋሽ እና አስደናቂ ጤና አዳሽ Aloe Vera ( እሬት ) ካወቁ| በዚህ መንገድ መጠቀም የግድ ነው !! |የቅርብ ግዜ ምርምር ውጤት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 250

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 ปีที่แล้ว +26

    ሀገር መርዳት ማለት ሰው መርዳት ነውና የሀገርህን ህዝብ በሚገባው ቋንቋ በመርዳትህ የልጅነት ድርሻህን እየተወጣህ ነውና ተባረክ !

  • @eshetud210
    @eshetud210 ปีที่แล้ว +6

    እናመሰግናለን ዶክተር ❤ የሚገርምህ በምታቀርበው ነገር እምነት ስላደረብኝ ከመስማቴ በፊት ነው ላይክ 👍 አድርጌ የምገባው በርታልን

  • @alemseifu1556
    @alemseifu1556 ปีที่แล้ว +13

    ዶክተር ሰለመልካም አገልግሎትህና ሙያዊ ምክር በጣም እናመሰግናለን ጌታ አንተና ያንተ የሆነውን ይባርክህ❤

  • @meronfekede3187
    @meronfekede3187 ปีที่แล้ว +4

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብህ እመኝልሃለዉ በመልካምነትህ ቀጥልበት በርታ

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል ปีที่แล้ว +8

    ከአንድ በላይ ላይክ አይቻልም እንጂ በረኩ እናመሰግናለን

  • @Ariamlovely
    @Ariamlovely ปีที่แล้ว +5

    I was on BP med glad I Watched your video brother you saved me from drug interaction I was about to take Aloe pills
    Many blessings

  • @meseretworku9449
    @meseretworku9449 ปีที่แล้ว +4

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ። እግዚያብሄር ከነቤተሰቤችህ ይባርክህ! ዶክተር እባክህ ሀሞት ከረጢት ላይ ብዙ ሰዎች ጠጠር አለባችሁ ሲባሉ እሰማለሁ በፊት ግዜ ይገርመኝ ነበር የምን ጠጠር ነው እያልኩ። አሁን በቀኝ ጎኔ እያመመኝ ሲያስቸግረኝ ለምርመራ ዶክተር ጋ ሄጄ በአልትራሳውንድ ስታይ ጠጠር አለብሽ ተባልኩ ።በኤፕራስዮን ከማስወጣት በተለያየ አረንኋዴ ምግቦች ይወጣል እያሉኝ ስለሆነ እስኪ አንተ ምን ትለኛለህ እባክህ በዚህ ዙርያ ትምህርት ብትሰጠን ። እናመሠግናለሁ !

  • @sarabd6657
    @sarabd6657 ปีที่แล้ว +8

    እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ደግሞ ልንገራችሁ በልጅነቴ በሰፈራችን የአይን በሽታ ገብቶ እህቴና እኔ ታመምን ከዛ እሬት መድሀኒት ነው ብለው አንዳንድ ጠብታ ጨመሩን ተሻለን እህቴም እኔም አይናችንን መግለጥ አንችልም ነበር እና በባለሙያ የተረጋገጠ ስላቀረብክልን ከልብ አመሰግናለሁ

  • @kassechsirgut6550
    @kassechsirgut6550 ปีที่แล้ว +3

    Keep going, Doctor!!!

    • @yenetena
      @yenetena  ปีที่แล้ว +1

      That's the plan!

  • @mariamawittekelemariam1662
    @mariamawittekelemariam1662 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን Dr. 🙏😍

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 ปีที่แล้ว +2

    Thank you Dr Dani for sharing always God bless you with your family

    • @yenetena
      @yenetena  ปีที่แล้ว

      Same to you!

  • @hannaalemayehunega4985
    @hannaalemayehunega4985 ปีที่แล้ว +5

    Thank you Dr. ለጨጓራም ፍቱን መዳኒት ነው እኔ በጣም ነው የምጠቀመው በተለይ በባዶ ሆድ ጥሩ ነው

  • @fanosfanos2990
    @fanosfanos2990 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ዶክተር❤

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 ปีที่แล้ว +10

    ወጣ በሉና ላይክ አድርጉለት ንፉገና ሰነፉ አንሁና እንዴ ዶክተሮች ይህን ሚሰጥር ያለክፉያ አይነግሯቹሁሞ come on people

  • @እግዚአብሔርአምላኽይኽበር
    @እግዚአብሔርአምላኽይኽበር ปีที่แล้ว +2

    እናመሠግናለን ዶክተር❤❤❤❤❤

  • @ZeharaademAdem
    @ZeharaademAdem 4 หลายเดือนก่อน

    በመጀመሪያ በጣም እናመሠግናለን ዶክተር አላህ እረጂም እድሜና ጤና ለናተ ይሁን ለጨጎራ ቁሥለት ይሆናል ይባላል እና አንተ እንደት ታየዋለህ እወነት ነወይ

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ !

  • @azalechkebede251
    @azalechkebede251 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለል ዶክተር

  • @jenbermistir5315
    @jenbermistir5315 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶክተርየ እረጅም እድሜ ኑርልን

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ🙏

  • @FrehiwotDesta-xv3wd
    @FrehiwotDesta-xv3wd ปีที่แล้ว +2

    በጣም አመሰግናለሁ ሁሌ እከታተልአለ እጅግ ጥሩ መረጃውዎችን አግኝቻለሁ ጁሱን እንዴት እንደሚሰራ አሳየን አመሰግናለሁ

  • @azebasnake7513
    @azebasnake7513 11 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እግዚአብሄር ይባርክህ እናመሰግናለን ተባረክ

  • @samuelemebet4423
    @samuelemebet4423 ปีที่แล้ว +4

    ዶክተር ለተለያዪ በሽታዎ የተለያየ አጠቃቀም አለውና አሠራሩን ብታሣየን

  • @ferhiwotewnetu282
    @ferhiwotewnetu282 29 วันที่ผ่านมา

    Wow bless you doctor

  • @MarthaFirdaweke-ye1ew
    @MarthaFirdaweke-ye1ew ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ወንድማችን

  • @maheltyeamanuelelij5081
    @maheltyeamanuelelij5081 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም እንካን ደህና መጣህ ወንድማችን ስለምትሰጠን መረጃዎች በጣም እናመሰግናለን🙏 እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ይባርክልን አሜን🙏

  • @genettessema8777
    @genettessema8777 ปีที่แล้ว +2

    Thanks, Dr. You are the best.

    • @yenetena
      @yenetena  ปีที่แล้ว

      You are very welcome

  • @frozzajainab2998
    @frozzajainab2998 ปีที่แล้ว +2

    አናመሥግናለን

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ዶክተር እናመሰግናለን

  • @deborajoy595
    @deborajoy595 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ተባረክ

  • @HelenSenkneh
    @HelenSenkneh ปีที่แล้ว +2

    የአገሬልጅ ምርጥዶክተር ተባረክልን

  • @tsigekiflay8972
    @tsigekiflay8972 ปีที่แล้ว +2

    Thank you dr. This is amazing benefits. God bless you

    • @yenetena
      @yenetena  ปีที่แล้ว

      My pleasure

  • @fatumayimer1113
    @fatumayimer1113 ปีที่แล้ว +3

    አንደኛ ነኝ ዛሬ እንኳን ደህና መጣህ ዱክተረየ

  • @BeletuJember-df3dk
    @BeletuJember-df3dk ปีที่แล้ว +2

    God bless you for ever

  • @genetseboka4239
    @genetseboka4239 ปีที่แล้ว +2

    Thank you very much, Dr., for your support it's amazing that we can use it for a lot of things ✨️

    • @yenetena
      @yenetena  ปีที่แล้ว +1

      It's my pleasure

  • @danielbonje5714
    @danielbonje5714 ปีที่แล้ว +1

    Thanks in advance dr. Daniel

    • @yenetena
      @yenetena  ปีที่แล้ว

      Most welcome!

  • @SelamawitAssefa-g7g
    @SelamawitAssefa-g7g ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር እናመሰግናለን

  • @FrehiwotDejene-p2e
    @FrehiwotDejene-p2e ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለሁ ።

  • @hadasaeritrea
    @hadasaeritrea ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much Dr Dani! It's really helpful, much more blessings in your life and family.

    • @yenetena
      @yenetena  ปีที่แล้ว

      You're most welcome!

  • @almazwube3327
    @almazwube3327 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Doctor God bbless you

    • @yenetena
      @yenetena  ปีที่แล้ว

      You are welcome

  • @firehiwotgetachew3738
    @firehiwotgetachew3738 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for everything all videos useful.

    • @yenetena
      @yenetena  ปีที่แล้ว

      You are welcome!

  • @UDubai-fv7ju
    @UDubai-fv7ju ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ደኮተር

  • @mebratbelay6966
    @mebratbelay6966 ปีที่แล้ว +1

    Very interesting.
    Thank you Dr Dani ❤️❤️

    • @yenetena
      @yenetena  ปีที่แล้ว

      Glad you enjoyed it!

  • @genetdebele7702
    @genetdebele7702 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/ር ስለምታደርግልን የጤና ምክር ብዙዎቻችን ተቀይረናል::

  • @KebebushDalelo
    @KebebushDalelo ปีที่แล้ว +1

    God bless you and your family.

  • @lulahenriksson5083
    @lulahenriksson5083 ปีที่แล้ว +1

    Thanks Doctor

  • @bethlehemhabtemichael9029
    @bethlehemhabtemichael9029 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @selenaethiopia8078
    @selenaethiopia8078 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much Dr.

    • @yenetena
      @yenetena  ปีที่แล้ว

      Most welcome!

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 ปีที่แล้ว

    በርታዱኪተር❤❤❤❤❤

  • @MeseretZekerias
    @MeseretZekerias ปีที่แล้ว +2

    አመስግናለሁ

  • @leuldesta8806
    @leuldesta8806 ปีที่แล้ว

    Wow I am really interested to do that as soon as possible

  • @yordanosmeshesh5719
    @yordanosmeshesh5719 ปีที่แล้ว +1

    Thank you 🙏🏾

    • @yenetena
      @yenetena  ปีที่แล้ว

      You are so welcome

  • @meryemyoutobe7814
    @meryemyoutobe7814 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ በጣም እናመሠግናለን ክክበርልን ቀጥልበት

  • @lekebalakere6831
    @lekebalakere6831 ปีที่แล้ว

    ዶክተር በጣም ትቸኩላለህ አመሰግናለሁ።

  • @kibredesta7145
    @kibredesta7145 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much!
    Pls, Ur suggestion, Where to buy organic tablets

  • @ethiokal1107
    @ethiokal1107 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Dr

    • @yenetena
      @yenetena  ปีที่แล้ว

      You’re welcome 😊

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶ/ር ዳኒ ግን የተለያየ አይነት ዝርያ አለው?

  • @frehiwotatsebeha6016
    @frehiwotatsebeha6016 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @roman9500
    @roman9500 ปีที่แล้ว

    Thank you God bless for your hard work!

    • @yenetena
      @yenetena  ปีที่แล้ว

      Thank you too!

  • @alem6980
    @alem6980 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ጊዜህን እኛ ለመርዳት የምታደርገዉ ጥረት ሳላመሰግን ለማለፍ አልፈልግም ቀላል ነገር አይደለም የምታደርገዉ ያለህን እግዛቢሄር አምላክ ላንተና ለቤተሰቦችህ ጤና ይስጣቹ ይባርካቹ አሜን ከ🇪🇷

  • @weynshetshibru5545
    @weynshetshibru5545 ปีที่แล้ว +3

    Thanks
    Please tell us the doses to your next video

    • @yenetena
      @yenetena  ปีที่แล้ว +2

      Will do soon

  • @Gesesse-rh6uc
    @Gesesse-rh6uc 8 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ስራህን ይባርክልክ

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 ปีที่แล้ว

    Thank you dr am not traing this but i will now thank you like always great info !!! More bless you !!!

    • @yenetena
      @yenetena  ปีที่แล้ว

      You are so welcome

  • @adamia3883
    @adamia3883 ปีที่แล้ว +2

    Doctor please tell us about blood type food thanks 🙏

  • @davidodav
    @davidodav ปีที่แล้ว +1

    you are really doing a great job! There is aloe vera juice too but it is dangerous if it is used in excess (internally). I am taking the juice (very little) by mixing it with water. It is superb for external use!

    • @yenetena
      @yenetena  ปีที่แล้ว +1

      It has to be in moderations

  • @zebenaygruendling8224
    @zebenaygruendling8224 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግን አለን

  • @mariagebrial8395
    @mariagebrial8395 ปีที่แล้ว

    Thanks so much for sharing.🥰

    • @yenetena
      @yenetena  ปีที่แล้ว

      You are so welcome!

  • @NoraMohammad-y9k
    @NoraMohammad-y9k 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለማዳት ይሆናል ዶክተርየ ❤❤❤❤❤❤

  • @tsegabocretion2496
    @tsegabocretion2496 ปีที่แล้ว

    Merci beaucoup bravo. 👍🏾🙏

  • @12Ethiopian
    @12Ethiopian ปีที่แล้ว +1

    Thank you

    • @yenetena
      @yenetena  ปีที่แล้ว

      You're welcome

  • @meselechashine732
    @meselechashine732 ปีที่แล้ว

    Danke Dr. Daniel

  • @hassnaahmad4143
    @hassnaahmad4143 ปีที่แล้ว +3

    ጤና ይስጥልኝ ዶክተር በቪድዮህ በጣም ተጠቃሚ ነኝ አመሰግናለሁ ግን የዚህን አጠቃቀሙን ማለት አወሳሰድን ከውሀ ጋር ወይንስ ከወተት ጋ በምን መልኩ ነው ፈጭተን እምንጠቀመው እባክህ ግልፅ አድርግልን አመሰግናለሁ

    • @hannaalemayehunega4985
      @hannaalemayehunega4985 ปีที่แล้ว

      እንደፈለጉት ሲፈልጉ ዝም ብሎ እንደቲማቲም ከታትፎ መብላት የውስጡን ብቻ ነው ግን ጁስ ሲደረግ ትንሽ ስለሚምለገለግ መጠጣት ያስቸግራል

  • @atseduwoldemariam5785
    @atseduwoldemariam5785 ปีที่แล้ว

    Thank you so much 🙏♥️🙏

  • @Timibestar
    @Timibestar ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @muleyeachisew9291
    @muleyeachisew9291 ปีที่แล้ว

    A1C ን ለመቀነስ በጣም ይረዳል እኔ 8.06 የነበረውን እሬት አየተጠቀምኩ ወደ 5.5 ዝቅ ለማድረግ አግዞኛል ከእግዚአብሔር ጋር።

  • @Tzazu-pg4tm
    @Tzazu-pg4tm 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ ር ከዚ በፊት ሰመርመር ሰኳር አለብህ ተብዬ መድሀኒት ጀምሬ ነበር እና አሁን ላይ መጠቀም አቁሜ ጂም ጀምሬ ነበር እና የሰኳር መጠኔን ሰለካው 5'5ይሆናል አንድ አንዴ ከዛም በላይ ይሆናል እና አሎቬራ በጂስ መልክ የተዘጋጀ አለ እና እሱን ብጠቀም ሊያጠፈው ይችላል ምክር እፈልጋለሁ 11:13 11:15

  • @NanaNana-jx9vk
    @NanaNana-jx9vk ปีที่แล้ว

    ተባረኮልኝ❤❤❤❤

  • @kidilove1715
    @kidilove1715 ปีที่แล้ว

    ❤ God bless you Dr❤

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምና ጤና ይብዛልሕ ዶክተር ዳኒ የጉልበት ታማሚ ነኝ ብዙ ሠው የሬት ጄል እሰሪበት ይሉኛል ምን ያህል እውነታ እንዳለው ስለማላውቅ ዶክተር በዚሕ ላይ ምን ትመክረናለህ ለጠቃሚ መረጃሕ እናመሰግናለን ከነቤተሠብሕ አብዝቶ ይባርክሕ🎉

  • @mimi.jiesusiscoming7793
    @mimi.jiesusiscoming7793 ปีที่แล้ว

    enameseginalen Dr Tebarek

  • @fioriteka5215
    @fioriteka5215 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ዶክተርዬ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @genyabeyene2015
    @genyabeyene2015 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ

  • @nahomelza3623
    @nahomelza3623 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ተባረክ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @neb5823
    @neb5823 ปีที่แล้ว

    እመሰግኗለሁ ዶክተር

  • @tigetadess6832
    @tigetadess6832 ปีที่แล้ว

    አመሠግናለው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zerihunbalta5636
    @zerihunbalta5636 ปีที่แล้ว +4

    ብሌንድ አደራረጉን በተግባር ብታሳየን ጥሩ ነበር::

  • @genetgmariyam5360
    @genetgmariyam5360 ปีที่แล้ว

    Thanks God my brother ❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @yenetena
      @yenetena  ปีที่แล้ว

      Thank you too

  • @selamnhzbi1732
    @selamnhzbi1732 ปีที่แล้ว

    Tnks Dr. Daniel ❤🙏🇪🇷

  • @tibltskelati7858
    @tibltskelati7858 ปีที่แล้ว +1

    DR dani enamsgenalen xegawen yabzaleh

  • @tirezaniguse3412
    @tirezaniguse3412 ปีที่แล้ว +2

    Arif new, make it short and precise as possible

  • @senayitlaborde8733
    @senayitlaborde8733 ปีที่แล้ว

    Merci beaucoup 🙏🏼

    • @yenetena
      @yenetena  ปีที่แล้ว

      Avec plaisir 🙂

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi ปีที่แล้ว +5

    ኧረ ድርቀት ልሞትነው 😢😢😢😢

  • @askalekifle2292
    @askalekifle2292 28 วันที่ผ่านมา +1

    Where is the description? Always you say that you will put it in description but I don’t know where the description is. Thanks

  • @adreesy3257
    @adreesy3257 11 หลายเดือนก่อน

    ለግነኚት ማነቃቄያ የሚሆን ንገረን

  • @Alem-r2u
    @Alem-r2u ปีที่แล้ว

    በቶንሲል ምክንያት ለሚመጣ እባጭ ያገለግላል በምን መንገድ አመሰግናለሁ ዶ/ር

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 ปีที่แล้ว

    Egzabeher yemesegen thanks

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ በውነት 🙏🏻

  • @abiyarega6605
    @abiyarega6605 ปีที่แล้ว +1

    10q dr.plze tell us about its varaity and dose per day

  • @meletsega6255
    @meletsega6255 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም እናመሰግናለን ። ስለ activated charcoal ብትሰራልን ደስ ይለኛል እንጀራ ላይ ትንሽ ጨምሬ እጋግራለሁና ከሆድ gas ያወጣል side effect ምን እንዳለው ባላውቅም ለሆዴ ግን ተስማምቶኛል ብለን ብለን ከሰል መብላት ጀመርን

  • @abebewgiorgis2557
    @abebewgiorgis2557 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ስለጠቃሚ ምክርህ አመሰግናለሁ! የዶዜጅ መጠን በቀን ምን ያህል እና በምን መለኪያ እንደሆነ ቢገለፅ ?