ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በትክክለኛው መንገድ ውሃን አለመጠጣት ያልጠበቁት የጤና ቀውስ ያመጣል እርሶም እነዚህን 5 ስህተቶች ጨርሶ ያስወግዱFOLLOW THE LINK | th-cam.com/channels/LqYeljA882vppA2oVISiog.htmlኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁFollow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!
Amen dr slemlasheh kbret ystln tbarek🙏🙏🙏
Tank you bŕother
Zm
ቢሮ መጥቼ ጤናዪን መከታተል እፈልጋለሁአድራሻ ወዩም ስልከ ማግነኘ ዪቻላል
ውሀ ሳይጠማ መጠጣት ጉዳት አለው የሚለው አልተመቸኝም
ወላጆቻችን እግዚአብሔርን የሚፈሩ ስለነበሩ ምን ያህል ጥበበኞች እንደነበሩ በየጊዜው እየተረዳሁ ነው ጥበብ እግዚአብሔርን ከመፍራት ነው የሚገኘው ይህን ያልኩበት ምክንያት ሳይንስ ሄዶ ሄዶ የእነሱን የጥንቱን ጥበብ ነው እየነገረን ያለው ይህንን ሁሉ በበረዶ አትጠጡ ካልከው ውጪ እናቴ ነግራኛለች በተለይ ቆሞ መጠጣት እና እየበሉ መጠጣት አይፈቀድልንም ነበር እናመሰግናለን ዶ/ር ዳኒ ተባረክ
ሀመርዬ የኔ ውድ እንዴት ነሽ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የወላጆቻችን ምክር ተባረኪ
💚💛❤️ #መልካም_ቀን 💚💛❤️በጥዋት ተነስተህ አትበሳጭ፣ ባለፈው ነገር አትማረር፣ አትናደድ ይልቁም ዛሬ ለተሰጠህ ህይወት ፈጣሪህን አመስግን።በህይወት መኖርህ በራሱ ትልቅ ተስፋ ነው። አንተ ጥረትህን ቀጥል ፈጣሪ ሁሉን በጊዜው ያደርጋል።#እንዳትረሳ ፦ ስለሌለክ ነገሮች እያሰብክ ፈጣሪን አታማር ይልቁንም ስላለክ ብዙ ነገሮች በማሰብ ደስ ይበልክ ፈጣሪንም አመስግን። 〰〰〰መልካም ቀን〰〰〰〰
ወንድም እናመሰግናለን አልሃምዱሊላህ አንተየነገርከን ሁሉ እምነታችን አዞናልም ከብዙ ሺህ አመታት በፊት
መቸ ተጠቀምንበት
ብዙ ሺ አመት ይብራራልን ማጋነን ከሆነም አንድ ሺ በላይ እንጂ ብዙ ሺ ለማለት ቢያንስ ከሁለ ሺ መብለጥ አለበት
@@Zelalem000 እስልምና የተፈጥሮ እምነት ነው እና ከአደም ይጀምራል ።
ትክክል
@@illubaabseead9067 ከተቻለ እንቁላል ካልሆ አይጥ ጥበሽልኝ please
ኢስላም ራሱ ሶስት ጊዜ እየቀነሰ ይጠጣ ይላል ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በሀዲሳቸው በአንድ ጊዜ ጭልጥ አድርገን እንዳንጠጣ መክረዋል!
ሳህ
ጎበዝ ዶክተር ከመልካም ስነምግባርጋ እናመሰግናለን
ነብያችን ፡ አለይሂ ፡ ሰላቱ ፡ ወሰለም ፡ ዉሀ ፡ ቁመን ፡ እንዳንጠጣ ፡ ከልክለውናል ፡
ዋው ዶክተር ጌታ ይባርክህ እንደዚህ ነው ማስተማር !!! ሰው በፖለቲካ ሊሞት ነው
መመረጥ ያስፈልጋል መልካምነት ለመሆንን
ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን በእውነት በዚህ ሰአት ጾም ከመሆኑ ውሀ በጣም ይጠማኛል ከምግብ ውሀ ነውና በደንብ ውሀ ከጠጣው ቦኋላ ደጅስት አያደርግም ጨጓራዬና ሰለመረጀ ተባረክ ለመስተካከል እሞክራለሁ
እናመሰግናለን!4ኛው point ገርሞኛል እናቴ ልጅ ሆነን ቆመን ውሀ ስንጠጣ ወደ ጉልበት ይሄዳል ተቀምጣችሁ ጠጡ ትለናለች
የገጠር ሰው ቆሞ አይጠጣም። ወደጉልበትህ ይሄዳል ስለሚባል ቆሞ መጠጣት ነውር ነው። ይገርማል
Really?? Amazing
Wow Thank u so much ሳላውቅ እራሴን እየጎዳሁ ነበር ለካ ። ተባረክልኝ አቦ
ይገርማል አባቶቻችን ተገልፆላቸዋል ማለት ነው በቁም መጠጣት ወደ ጉልበት ይሄዳል የሚሉት።
Woww በጣም ጥሩ ምክር ነው እጠቀምበታለው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የምትሰጠው ትምህርት በጣም ጥሩ ነው። እኔ ብዙ ዕውቀት አግኝቼበታለሁ። ነገር ግን በምትሰጠው ማብራሪያ ውስጥ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ስለምትጠቀም ብዙዎች ላይረዱ ይችላሉና በቀጣይ ብታስብበት መልካም ነው።
There are words which don't have amharic words. Maybe that is why!
Go to college 😂
በሳይንሱ ማንኛውም ሰው በቀን 8 ብርጭቆ ወይም 2 ሊትር ውሃ መጠጣት እንዳለበት ይመከራል እስኪጠማን ጠብቀን ከጠጣን ደግሞ ቢበዛ በቀን 2 ብርጭቆ ብንጠጣ ነው ብዙ ዶክተሮች በተለይ ለሽንት ቧንቧ እንዲሁም ለኩላሊት ኢንፌክሽን ውሃ በብዛት መጠጣት ፍቱን መድሀኒት እንደሆነ ይመክራሉ በተግባርም ስናየው በቀን በብዛት ውሃ ካልጠጣን የሽንታችን ከለር ራሱ ይለወጣል ስለዚህ በቀን ቢያንስ 2ሊትር ውሃ መጠጣት የሚለው ሀሳብ አትቀበለውም ወይስ ከቻልክ ብታብራራልን?
enemko gera gebagne yeteleyaye mereja new minegrun
@@haymanotserani492 በጣም እንጂ ግራ ያጋባል ማንን እንመን 🤔🤔🤔
ልክ ነሽ። ከ1.5-2.0 ሊትር በቀን አሁንም የተለመደ ምክር ነው። ይህ እንግድህ ስያልበን/ ስያተኩሰን የሚንጠጣውን ሳይጨምር ነው። አሁን አሁን ግን ሰውነታችን ምልክት ስያሳይ መጠጣት ይሻላል የሚል ሀሳብ ያላቸው ሰዎች በሕክምናው አለም ብቅ እያሉ መጥተዋል፥ ሆኖም ግን መመሪያ አይደለም።
Bizu Doctor and dietitian beken 2 litre water metetat letena tiru endehone nw yememekerw
ሰላም ዶክተር ዳኒ የእግዚአብሔር ሰላምና ፀጋ በነገር ሁሉ ይብዛልህ
በጣም የቀዘቀዘ መጠጥ መጠጣት የሚያስከትለው ጉዳት አለው ዶክተር አመሰግናለሁ
አላህ እድሜህን ያርዝመው ዶክተር
እግዚአብሄር ይባርክህ ዶ/ር!!ለካ ሳናውቅ ራሳችንን ስንጎዳ ነው የኖርነው።ይገርማል!!!
ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ ለኔ ትልቅ ትምህርት ነው ፭ ስህተት ነው እየሠራሁ ያለሁት እሰካሁን ሰአት። በርታል በድጋሚ አመሰግናለሁ ለማቀው ሰው ሁሉ አስተላለፈ ትልቅ እወቀት ነው
ሀይዊ ያንቺ ስህተት በጣም ብዙ ነው 5 ብቻ አይደለም ሆድ ይፍጀው
@@biruksherif1838 ' ሂዊ ' በሚል ይስተካከል !
Thank you Dr dani we miss you ❤️❤️❤️
እናመሠግናለን ዶክተርዳኒ ውሀ እየጠጣሁካልሆነ ምግቡም አይወርድልኝም ከጉሮሮ
Good job bro ! Excellent Doctor
በርታ ወንድሜ ጥሩትምህርት ነዉ
ዶክተርየ የአቦካዶ ፍሬ ያለውን ጥቅምና ጉዳቱን ስራልን
እንኳን ደህና መጣህ
ትክክል አንተእንዳስረዳሄን ረሱላች አለህስላም እስም የሚዪዘን በምን መገበት ግዜ ለሶሥት አካፍሉ ብሎናል ማለትም አንድእጅ ለምግብ አንድ እጅ ለውሃ ሌላእጅ ለአይር እናም ከመጠንበላይ በልቶ መጠታትን ከልክሎናል
thank you god bless you
እናመሠግናለን ዶክተር ጥሩ ትምህርት ነው እኔ በቀን ሳይጠማኝ 3 ሊትር ውሀ እጠጣ ነበር የውም ቁሜ ነው እምጠጣሁ
እጅግ በጣም ጥሩ ት/ት ነዉ ያገኘሁበት አድናቂህ ነኝ!
እኔ ከ30አመት በላይ በባዶ ሆዴ ከመመገቤ 40ደቂቃ በፊት እጠጣለሁ በጣም ተጠቅሜበታለሁ በጣም ትልቅ መድሐኔት ነው
ትክክል እኔም ክተገቢው በላይ መጠጣት ኩላሊትን ቢዚ ማድረግ ማድረግ ይመስለኛል ወላጆቻችንም ቆማችሁ አትጠጡ ይሉን ነበር
ዶክተር እናመሰግናለን .
Thank you tebark 🙏
እናመሰግናለን ዶክተር
Tebarek dr 💕🙏
በጣም በጣም አመሠግናለሁ እግዛብሔር ይበርክህ
አላህ ይስጥልን
ስለምክርህ አመስግናለሁ.ተባረክ ዶ/ር ዳን.
እናመሰግናለን ዳኒ ! እንደሁልጊዜው በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው !!
As always Thank you 🙏 Doctor Daniel.May the Lord continue to Bless you more and more.Amen 🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ ጥሩ መረጃ አግኝቻለሁ
Enameseginalen yene xena 👍🙋♀️
እኔ ሁሌ እየበላሁ መጠጣት እወዳለሁ ስበላ ካልጠጣው ያንቀኛል ምን ለድርግ
እናመሰግናለንስለመልካሙ መረጃ
በርታ ወንድሜ
All you mentioned my bad habit I will correct it thank you
Very helpful thank you Doctor.
በረታልን በጣም የምፈልገው ነገረነበረላይክሸረ
እናመሠግናለን,ዶክተርዬ
ተባረክልን
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ!
አመሠግናለሁ፡፡ ጠቃሚ ምክር ነው፡፡ ❀❀❀❀
Thank you doctor I am the wan
Tebareke!!!!
እናመሠግናለን ዶ/ር ተባረክ
ዶክተር ዳኒ እናመሰግናለን 😘😘😘
Hi Dr any advice for muslims during Romedan (fasting) will be much apriciated .Thanks
ደ/ር የምን ኖርበት የአየር ንብረት ጋር አያይዘህ ብገልፅልን።
Wowow❤❤❤
በጣም እናመግናለንብዙ ነገር ተማር
Dr Yonas,thanks so much for your professional advice-it's much appreciated 🙏
اللهم صلى وسلم على نبينا محمد
🎉🎉በሆዳችን ያለውን ጋዝ እንዴት ነው ማጥፋት የምንችለው ወይም ሆዳችን ሲነፋ ለማለት ነው
የኔም ጥያቄ ነው
I like your clips and it is really helpful. One comment I have is please go directly to your points! Thank you for your understanding!
Thanks
ወድም ዶክተርልክነህ ሹክረን
thank you dr bless you more!!!
Dr you're vry talent think you for all you advice all us please continue because this teaching is necessary for everyone's life
ሀይ ዶ/ር ምግብ እየተመገብን እንደ ሻይ ወተት ቡና ጁስ አይነቶችን ከምግብ ጋ፣ አያማጉ መወስድ ጉዳት አለው ወይ ? ለምትሰጠን አገልግሎት አናመሰግናለን
ቀስ እያሉ በመጠኑ ከሆነ ምንም ችግር ያለው አይመስለኝም ሻይ ቡና በተመለከተ ጁስ ግን ምን ተይነት ?
Thank You so much for the information dr jon
Thank you🙏
በጣም እናመሰግናለን ክቡር ዶክተር
በጣም አመሰግናለሁ ዶ ር
Thank you Dr Daniel for sharing its so helpful God bless you
እግዚያብሔርሽይባርክህ
Hi Dr. ስለ alopecia ስራልን Please thank you
እናመሰግናለን 🙏🙏
ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን!!!!!
God bless you brother
ዶክተርየ ሁሌም ጠቃሚ ትምህርት ነው የምታካፍለን አጅግ አመሰግናለሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እደአንተ አይነት ዜጋ ይኑርልን
Bezu Doctor wihua mititati yinigrali endet yishalali
ወንድሜ ተባረክ
Amazing ye geter sewoch wuha komachu atetu wede gulbetachu yihedal yilalu 👏👏👏👏
Interesting thank you DR Daniel yohanis
እናመስግናለን ዶክተር
Thanks Dr be programh tetekami negn...egre lay EDEMA Silalebign endet matfat yichalalAmeseginalehugn.
Wow, always I did what u said ,anyhow after this video am gonna fix everything .Thank you Dani.🙏
በሰታልን ጥሩነገረ ነው
doctor we love you❤
D Dani thanks so much God bless you and your family
Dr እናመሰግናለን
Thank you so much everything you do for us we are so confusing some people say drink a lot of water some say you don't drink too much we just so confusing
@@erkabneshwolde9065 ሰውነቶ ያዳምጡ ምን ያክል እንደሚያስፈልግ ይነግሮታል
ተባረክልን🙏እንደምንም ብለህ ስለ ሲንኮፒ / Syncope/ እንዴት እንደምንከላከለው ለምንስ ይከሰታል የሚለውን ምርጥ ሪሰርችህን ብታካፍለን በማለት በክብር እጠይቃለሁኝ እግዚአብሔር ይስጥልን ብርክ ብርክ በል🙏🙏🙏🙏
ስጠማችሁ ለምትለው እስከ 3 ቀን መቆየት እችላለሁ ሳልጠጣ አይጠሜኝም
ኮስተር ያለ ፍርፍር ተመገቢ የሽንብራ ቆሎ ተመገቢ ቀኑን ሙሉ ስትጠጪ ትውያለሽ እንዳንቺ ነበርኩኝ
Thank you brother 🙏🏿 💙
Thank you so much Doctor 👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿
Best explanation, thank you !!!!
እናቶቻችን ዉሀ ቆማችሁ አትጠጡ በእጅ በግር ይገባል ይሉ ነበር
God bless you and your family
ይህ የምትለው ሁሉ በዘምኔ ሳላውቅ አርጌያለሁ ስራ ስሰራ ብዙ ጊዜ ስለምቆም ቆሜ ነበር የምጠጣው አሁን ግን አጭርም ቢሆን እቀመጣለሁ እግዚአብሔር በዘመንህ አይለይህ ዘርህ ይባረክ አመሰግናለሁ💐💐💐
በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ።
በጣም እናመሰግናለን ዶርዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
በትክክለኛው መንገድ ውሃን አለመጠጣት ያልጠበቁት የጤና ቀውስ ያመጣል እርሶም እነዚህን 5 ስህተቶች ጨርሶ ያስወግዱ
FOLLOW THE LINK
| th-cam.com/channels/LqYeljA882vppA2oVISiog.html
ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/
በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!
Amen dr slemlasheh kbret ystln tbarek🙏🙏🙏
Tank you bŕother
Zm
ቢሮ መጥቼ ጤናዪን መከታተል እፈልጋለሁአድራሻ ወዩም ስልከ ማግነኘ ዪቻላል
ውሀ ሳይጠማ መጠጣት ጉዳት አለው የሚለው አልተመቸኝም
ወላጆቻችን እግዚአብሔርን የሚፈሩ ስለነበሩ ምን ያህል ጥበበኞች እንደነበሩ በየጊዜው እየተረዳሁ ነው ጥበብ እግዚአብሔርን ከመፍራት ነው የሚገኘው ይህን ያልኩበት ምክንያት ሳይንስ ሄዶ ሄዶ የእነሱን የጥንቱን ጥበብ ነው እየነገረን ያለው ይህንን ሁሉ በበረዶ አትጠጡ ካልከው ውጪ እናቴ ነግራኛለች በተለይ ቆሞ መጠጣት እና እየበሉ መጠጣት አይፈቀድልንም ነበር እናመሰግናለን ዶ/ር ዳኒ ተባረክ
ሀመርዬ የኔ ውድ እንዴት ነሽ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የወላጆቻችን ምክር ተባረኪ
💚💛❤️ #መልካም_ቀን 💚💛❤️
በጥዋት ተነስተህ አትበሳጭ፣ ባለፈው ነገር አትማረር፣ አትናደድ ይልቁም ዛሬ ለተሰጠህ ህይወት ፈጣሪህን አመስግን።
በህይወት መኖርህ በራሱ ትልቅ ተስፋ ነው። አንተ ጥረትህን ቀጥል ፈጣሪ ሁሉን በጊዜው ያደርጋል።
#እንዳትረሳ ፦ ስለሌለክ ነገሮች እያሰብክ ፈጣሪን አታማር ይልቁንም ስላለክ ብዙ ነገሮች በማሰብ ደስ ይበልክ ፈጣሪንም አመስግን።
〰〰〰መልካም ቀን〰〰〰〰
ወንድም እናመሰግናለን አልሃምዱሊላህ አንተየነገርከን ሁሉ እምነታችን አዞናልም ከብዙ ሺህ አመታት በፊት
መቸ ተጠቀምንበት
ብዙ ሺ አመት ይብራራልን ማጋነን ከሆነም አንድ ሺ በላይ እንጂ ብዙ ሺ ለማለት ቢያንስ ከሁለ ሺ መብለጥ አለበት
@@Zelalem000 እስልምና የተፈጥሮ እምነት ነው እና ከአደም ይጀምራል ።
ትክክል
@@illubaabseead9067 ከተቻለ እንቁላል ካልሆ አይጥ ጥበሽልኝ please
ኢስላም ራሱ ሶስት ጊዜ እየቀነሰ ይጠጣ ይላል ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በሀዲሳቸው በአንድ ጊዜ ጭልጥ አድርገን እንዳንጠጣ መክረዋል!
ሳህ
ጎበዝ ዶክተር ከመልካም ስነምግባርጋ እናመሰግናለን
ነብያችን ፡ አለይሂ ፡ ሰላቱ ፡ ወሰለም ፡ ዉሀ ፡ ቁመን ፡ እንዳንጠጣ ፡ ከልክለውናል ፡
ዋው ዶክተር ጌታ ይባርክህ እንደዚህ ነው ማስተማር !!! ሰው በፖለቲካ ሊሞት ነው
መመረጥ ያስፈልጋል መልካምነት ለመሆንን
ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን በእውነት በዚህ ሰአት ጾም ከመሆኑ ውሀ በጣም ይጠማኛል ከምግብ ውሀ ነውና በደንብ ውሀ ከጠጣው ቦኋላ ደጅስት አያደርግም ጨጓራዬና ሰለመረጀ ተባረክ ለመስተካከል እሞክራለሁ
እናመሰግናለን!4ኛው point ገርሞኛል እናቴ ልጅ ሆነን ቆመን ውሀ ስንጠጣ ወደ ጉልበት ይሄዳል ተቀምጣችሁ ጠጡ ትለናለች
የገጠር ሰው ቆሞ አይጠጣም። ወደጉልበትህ ይሄዳል ስለሚባል ቆሞ መጠጣት ነውር ነው። ይገርማል
Really?? Amazing
Wow Thank u so much ሳላውቅ እራሴን እየጎዳሁ ነበር ለካ ። ተባረክልኝ አቦ
ይገርማል አባቶቻችን ተገልፆላቸዋል ማለት ነው በቁም መጠጣት ወደ ጉልበት ይሄዳል የሚሉት።
Woww በጣም ጥሩ ምክር ነው እጠቀምበታለው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የምትሰጠው ትምህርት በጣም ጥሩ ነው። እኔ ብዙ ዕውቀት አግኝቼበታለሁ። ነገር ግን በምትሰጠው ማብራሪያ ውስጥ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ስለምትጠቀም ብዙዎች ላይረዱ ይችላሉና በቀጣይ ብታስብበት መልካም ነው።
There are words which don't have amharic words. Maybe that is why!
Go to college 😂
በሳይንሱ ማንኛውም ሰው በቀን 8 ብርጭቆ ወይም 2 ሊትር ውሃ መጠጣት እንዳለበት ይመከራል እስኪጠማን ጠብቀን ከጠጣን ደግሞ ቢበዛ በቀን 2 ብርጭቆ ብንጠጣ ነው ብዙ ዶክተሮች በተለይ ለሽንት ቧንቧ እንዲሁም ለኩላሊት ኢንፌክሽን ውሃ በብዛት መጠጣት ፍቱን መድሀኒት እንደሆነ ይመክራሉ በተግባርም ስናየው በቀን በብዛት ውሃ ካልጠጣን የሽንታችን ከለር ራሱ ይለወጣል ስለዚህ በቀን ቢያንስ 2ሊትር ውሃ መጠጣት የሚለው ሀሳብ አትቀበለውም ወይስ ከቻልክ ብታብራራልን?
enemko gera gebagne yeteleyaye mereja new minegrun
@@haymanotserani492 በጣም እንጂ ግራ ያጋባል ማንን እንመን 🤔🤔🤔
ልክ ነሽ። ከ1.5-2.0 ሊትር በቀን አሁንም የተለመደ ምክር ነው። ይህ እንግድህ ስያልበን/ ስያተኩሰን የሚንጠጣውን ሳይጨምር ነው። አሁን አሁን ግን ሰውነታችን ምልክት ስያሳይ መጠጣት ይሻላል የሚል ሀሳብ ያላቸው ሰዎች በሕክምናው አለም ብቅ እያሉ መጥተዋል፥ ሆኖም ግን መመሪያ አይደለም።
Bizu Doctor and dietitian beken 2 litre water metetat letena tiru endehone nw yememekerw
ሰላም ዶክተር ዳኒ የእግዚአብሔር ሰላምና ፀጋ በነገር ሁሉ ይብዛልህ
በጣም የቀዘቀዘ መጠጥ መጠጣት የሚያስከትለው ጉዳት አለው ዶክተር አመሰግናለሁ
አላህ እድሜህን ያርዝመው ዶክተር
እግዚአብሄር ይባርክህ ዶ/ር!!ለካ ሳናውቅ ራሳችንን ስንጎዳ ነው የኖርነው።ይገርማል!!!
ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ ለኔ ትልቅ ትምህርት ነው ፭ ስህተት ነው እየሠራሁ ያለሁት እሰካሁን ሰአት። በርታል በድጋሚ አመሰግናለሁ ለማቀው ሰው ሁሉ አስተላለፈ ትልቅ እወቀት ነው
ሀይዊ ያንቺ ስህተት በጣም ብዙ ነው 5 ብቻ አይደለም ሆድ ይፍጀው
@@biruksherif1838 ' ሂዊ ' በሚል ይስተካከል !
Thank you Dr dani we miss you ❤️❤️❤️
እናመሠግናለን ዶክተርዳኒ
ውሀ እየጠጣሁካልሆነ ምግቡም አይወርድልኝም ከጉሮሮ
Good job bro ! Excellent Doctor
በርታ ወንድሜ ጥሩትምህርት ነዉ
ዶክተርየ የአቦካዶ ፍሬ ያለውን ጥቅምና ጉዳቱን ስራልን
እንኳን ደህና መጣህ
ትክክል አንተእንዳስረዳሄን ረሱላች አለህስላም እስም የሚዪዘን በምን መገበት ግዜ ለሶሥት አካፍሉ ብሎናል ማለትም አንድእጅ ለምግብ አንድ እጅ ለውሃ ሌላእጅ ለአይር እናም ከመጠንበላይ በልቶ መጠታትን ከልክሎናል
thank you god bless you
እናመሠግናለን ዶክተር ጥሩ ትምህርት ነው እኔ በቀን ሳይጠማኝ 3 ሊትር ውሀ እጠጣ ነበር የውም ቁሜ ነው እምጠጣሁ
እጅግ በጣም ጥሩ ት/ት ነዉ ያገኘሁበት አድናቂህ ነኝ!
እኔ ከ30አመት በላይ በባዶ ሆዴ ከመመገቤ 40ደቂቃ በፊት እጠጣለሁ በጣም ተጠቅሜበታለሁ በጣም ትልቅ መድሐኔት ነው
ትክክል እኔም ክተገቢው በላይ መጠጣት ኩላሊትን ቢዚ ማድረግ ማድረግ ይመስለኛል ወላጆቻችንም ቆማችሁ አትጠጡ ይሉን ነበር
ዶክተር እናመሰግናለን .
Thank you tebark 🙏
እናመሰግናለን ዶክተር
Tebarek dr 💕🙏
በጣም በጣም አመሠግናለሁ እግዛብሔር ይበርክህ
አላህ ይስጥልን
ስለምክርህ አመስግናለሁ.ተባረክ ዶ/ር ዳን.
እናመሰግናለን ዳኒ ! እንደሁልጊዜው በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው !!
As always Thank you 🙏 Doctor Daniel.May the Lord continue to Bless you more and more.Amen 🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ ጥሩ መረጃ አግኝቻለሁ
Enameseginalen yene xena 👍🙋♀️
እኔ ሁሌ እየበላሁ መጠጣት እወዳለሁ ስበላ ካልጠጣው ያንቀኛል ምን ለድርግ
እናመሰግናለን
ስለመልካሙ መረጃ
በርታ ወንድሜ
All you mentioned my bad habit I will correct it thank you
Very helpful thank you Doctor.
በረታልን በጣም የምፈልገው ነገረነበረ
ላይክሸረ
እናመሠግናለን,ዶክተርዬ
ተባረክልን
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ!
አመሠግናለሁ፡፡ ጠቃሚ ምክር ነው፡፡ ❀❀❀❀
Thank you doctor I am the wan
Tebareke!!!!
እናመሠግናለን ዶ/ር ተባረክ
ዶክተር ዳኒ እናመሰግናለን 😘😘😘
Hi Dr any advice for muslims during Romedan (fasting) will be much apriciated .
Thanks
ደ/ር የምን ኖርበት የአየር ንብረት ጋር አያይዘህ ብገልፅልን።
Wowow❤❤❤
በጣም እናመግናለንብዙ ነገር ተማር
Dr Yonas,
thanks so much for your professional advice-it's much appreciated 🙏
اللهم صلى وسلم على نبينا محمد
🎉🎉በሆዳችን ያለውን ጋዝ እንዴት ነው ማጥፋት የምንችለው
ወይም ሆዳችን ሲነፋ ለማለት ነው
የኔም ጥያቄ ነው
I like your clips and it is really helpful. One comment I have is please go directly to your points! Thank you for your understanding!
Thanks
ወድም ዶክተርልክነህ ሹክረን
thank you dr bless you more!!!
Dr you're vry talent think you for all you advice all us please continue because this teaching is necessary for everyone's life
ሀይ ዶ/ር ምግብ እየተመገብን እንደ ሻይ ወተት ቡና ጁስ አይነቶችን ከምግብ ጋ፣ አያማጉ መወስድ ጉዳት አለው ወይ ? ለምትሰጠን አገልግሎት አናመሰግናለን
ቀስ እያሉ በመጠኑ ከሆነ ምንም ችግር ያለው አይመስለኝም ሻይ ቡና በተመለከተ ጁስ ግን ምን ተይነት ?
Thank You so much for the information dr jon
Thank you🙏
በጣም እናመሰግናለን ክቡር ዶክተር
በጣም አመሰግናለሁ ዶ ር
Thank you Dr Daniel for sharing its so helpful God bless you
እግዚያብሔርሽይባርክህ
Hi Dr. ስለ alopecia ስራልን Please thank you
እናመሰግናለን 🙏🙏
ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን!!!!!
God bless you brother
ዶክተርየ ሁሌም ጠቃሚ ትምህርት ነው የምታካፍለን አጅግ አመሰግናለሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እደአንተ አይነት ዜጋ ይኑርልን
Bezu Doctor wihua mititati yinigrali endet yishalali
Bezu Doctor wihua mititati yinigrali endet yishalali
ወንድሜ ተባረክ
Amazing ye geter sewoch wuha komachu atetu wede gulbetachu yihedal yilalu 👏👏👏👏
Interesting thank you DR Daniel yohanis
እናመስግናለን ዶክተር
Thanks Dr be programh tetekami negn...
egre lay EDEMA Silalebign
endet matfat yichalal
Ameseginalehugn.
Wow, always I did what u said ,anyhow after this video am gonna fix everything .Thank you Dani.🙏
በሰታልን ጥሩነገረ ነው
doctor we love you❤
D Dani thanks so much God bless you and your family
Dr እናመሰግናለን
Thank you so much everything you do for us we are so confusing some people say drink a lot of water some say you don't drink too much we just so confusing
@@erkabneshwolde9065 ሰውነቶ ያዳምጡ ምን ያክል እንደሚያስፈልግ ይነግሮታል
ተባረክልን🙏
እንደምንም ብለህ ስለ ሲንኮፒ / Syncope/ እንዴት እንደምንከላከለው ለምንስ ይከሰታል የሚለውን ምርጥ ሪሰርችህን ብታካፍለን በማለት በክብር እጠይቃለሁኝ እግዚአብሔር ይስጥልን ብርክ ብርክ በል🙏🙏🙏🙏