Good morning Dr Daniel, I am appreciated your program and thank you for your contribution, and I have been told that recently adapted pre diabetic now I am doing intermittent fasting and the main time I need to try our cultural medicine (food) could please advise me how many mgs or teaspoons black seed powder has to take every day? thank you an god bless you
you would have to eat very large amounts of these foods to have a significant impact on thyroid function, and cooking these vegetables can inactivate many of these goitrogens
እነዚህ 8 ምግቦችና 3 መጠጦች ማዘውተር የኩላሊትን ክሽፈት ለመከላከልና ለመቀልበስ በጥና እና ምርምር ውጤት የተመሰከረላተው ናቸው
የግል ጥያቄዎች ክሏችሁ ቱክቶክ (TikTok) ላይ ማሴጅ አድርጉ| www.tiktok.com/@yenetena12?lang=en
TO SUBSCRIBE የኔ ጤና -Yene Tena Kitchen
FOLLOW THE LINK
| th-cam.com/channels/LqYeljA882vppA2oVISiog.html
ኢትዮጵያዊያን እና ኤ |ርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/
በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!
Dr ስለ gallbladder መፍትሄ ንገረን ባክህ
@@kiki7863 በሌላ ቪዲዮ
@@yenetena እሺ Dr እጠብቃለው አመሰግናለው
የቴሌግራምቻናልካለህ ብታስቀምጥልን በግል ጥያቄነበረኝ እኔ ያስቀመጥካቸው ሁሉንም ስለማልጠቀማቼውነው የቴሌግም ሊንክ አስቀምጥልን
@@kiki7863 ዶክተር እባክህ አተጋ መፍትሄ ካገኝወ የቴሌግራም ሊክ አስቀምጥልኝ
ዶክተር ብሩክ ሁን ከዚህ በበለጠ ጥበቡንና ዕዉቀቱን ይጨምርልህ!!!
ዶክተር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሕ እናመሰግናለን❤❤
ጤናወ በቤቶ በጥም ነው ህዝብ እየጠቀም ያለከው በረታልን 👍👍👍
እናመስግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ
ዶክተር አላህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
ዶክተር ተባረክ ጥሩ ነው ምክርህ እንቀበላለን
ዶክተር እግዚያብሔር ይባርክህ ።ባረክ።
ዶክተር ዳኒ እኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን ተባረክ
በጣም እናመስግናለን ዶክተር
❤ተባረክ ዶክተር ዮሐንስ
Dr. እናመሰግናለን
እግዚአብሄር በጣም ይባርክህ🙏❤🙏🌻🌻🌻🌻🙏
እናመሰግናለን ወንድማችን❤❤❤
ዶክተር ዳኒ እንኩዋን ሰላም መጣህ ሁሌም ለጤናችን ይዘህ የምትመጣው እንዲሁም ሼር የምታደርገን በጣም ጠቃሚ ነገሮች እጅግ አርገን እናመሰግናለን ❤🙏🙏🙏
Dr.Dane hundred percent help all your video. Thank you for all you do .
ክብረት ይስጥልን ወንድማችን
ዘመንህ ይባርክ!
Thank you, thank you, and God bless you 🙏. As usual, very important information 👍 🙏
Thank you dr more bless you great info like always !!!
በጣም እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን።
Thank you Dr may God continue to bless you with your family 🙏🏽🙏🏽
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው።
ፈጣሪ ሙሉ ጤና ይስጥህ።
በጣም እናመሰግናለን
❤❤❤❤❤አመሰግናለሁ ወንድሜ
እናመሰግናለን ዶክተር
እናመሰግናለን
Tebarek Dr Daniel
Abeba gomen sibela betam shint yashegngal. Normal new way?
yes
Thank you so much, and God bless you more!
እንኳን ደህና መጣህ ጠፍተህ ነበር
Thank you Doctor
Thanks yene tena
እናምሰግናለን
God bless you dr.Dani
ሰላም ዶክተር high potassium level ለሆነበት ማን መመገብ አለበት እባክሕ አመሠግናለሁ
with another video
ዶክተር ንእግዚኣብሔር ይባርክ
Btam new mamesegnh fetari ybarkh thank u so much betam betam tekami mereja new 🙏
Thanku doc❤
ዕድሜና ጤና ይስጥህ
Thank you dr.!🙏
Most welcome!
ጌታ ይባርክ
ጌታ ይባር ክህ 🙏🏾
Thank you Dr.Dany and May God bless you & your family.
Thank you so much!
You're welcome!
አመሰግናለሁ ትልቅጠቃሚ ነው ፡
Enmsgalen Dr 🙏
አመሰግናለሁ
እግዚአብሄር ይባርክልኝ
God bless you
እናሜሰጊናለን ውንዲሜ
ሰላም ዶክተር ኩላሊት በደም ምርማራ ይታወቃል
yes
Thank you for sharing. God bless you🙏
Thank you too
Thanks for datild information.
Dr.tank.you.l.wisha.you.long.live.inshaalaa
Blessed 🙏🙏
እነመሰግነሌን
With out knowing I eat a lot of this u mentioned yay😊 Tnx dr
So nice of you
Setawera betame teftenalek edegebane qese bale
Thanks
Thanks for sharing God bless
Thank you too
እግዚአብሔር ይባርክህ አብዝቶ ከነ ቤተሰብህ አመሰግናለሁ
Thank you so much
You're most welcome
ዶክተር እባክህ ስለ high protein ቪዲዬ ስራልኝ ስለ ማይክሮአዲኖማስ በጣም ተደጋጋሚ በመዳኒት ሊስተካከል ካልቻለ የግድ ሰርጀሪ ነው ? መዳኒቱንስ ተደጋጋሚ መስወድ ጉዳቱ ምንድን ነው? ምክንያቱስ ምንድን ነው? Thank you 🙏
Thank-you God bless you and your family
Be God bleas you berathe !!
ዶክተር ዳኒ ስላም ጤና ይስጥልኝ ከመላው ቤተስብህ ጋር በጤናዬ ጉዳይ የምጠይቅህ ጥያቄ አለኝ እባክህ እርዳኝ በምን ላገኝህ እችላለሁ አመስግናለው ።
በ TikTok messenger እኛለሁ
Tebareke Bebezu Doctor
Degmek btsera des ylegnal betam yamegnal yekulalit beshta egr yyzal wey
Thank you
You're welcome
Good morning Dr Daniel, I am appreciated your program and thank you for your contribution, and I have been told that recently adapted pre diabetic now I am doing intermittent fasting and the main time I need to try our cultural medicine (food) could please advise me how many mgs or teaspoons black seed powder has to take every day? thank you an god bless you
Join our FB yene tena health journey group to learn every thing you need to know
🎉
Doctor ye "Lemetse" medehanite yemore yehone ebakesene
ዳክተር ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ እባክህ ላገኝህ እፍልጋለሁ በምን እንደማገኝህ አሳውቀኝ አመስግናለሁ🙏
thank U Doc
Most welcome!
ዶከተርባከህ ስለ ሀሞት ከረጢት ከወጣ በሆላ ስለሚግጥመው ችግር አስረዳን እመስግናለሁ
to buy ur cooking book what is the name and wherecan i get it
እናመሰግናለን ዶክተር አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ከይቅርታ ጋ ካየኸው መልስልኝ much colonic case distention የሚባል ችግር እንዳለብኝ ዶክተሮች ነገሩኝ እና ከምን የሚመጣና እንደት ትሪት ማድረግ እንደምችል ብትነግረኝ
በቲክቶክ ወይም በኢንስቶግራም ላይ የግል ጥያቄ አስተናግዳለው
@@yenetena thank you Doctorye
Dr. ዲያለስስ ከጀመርን በህህዋላ ከዛ እንዴት መውጣት ይቻላል ???
እንኩን ደህና መጣህ ዶክተር በግራ ጎኔ አልፎ አልፎ እሚመታኝ ነገር አለ ልክ ልጂ እደሚርግጥ ምን ይሆን
በቲክቶክ ማሴንጅር ያግኙኝ
ተመሳሳይ ጥያቄ ነው የኔም
እኔ የኩላሊት ጠጠር እንዳለብኝ ነግረዉኝ መድሀኒት ሰተዉኝ ነበር ለዉጥ የለዉም ዉሀ ጠጪ ተብየ በጣም እጠጣለሁ ህመሙ እየጨመረ ነዉ የሚሄደዉ ተሰቃየሁ 😢😢😢😢 ስጋ ወተት እንቁላል አቁሚያለሁ ግን ለዉጥ የለም ምክር ለግሰኝ ዶክተር
ጉዳት የሚያመጡት ምግቦች ምን ምን ናቸው ???
ስኳራማ ፍራፍሬ ፣ስኳር፣ሲፕል ካርቦሃድሬት፣ጨው፣seed oils :Veggitable oil
ዶክተር እናመሰግናለን አንዱ ጥያቄ አለኝ አይረን ያለበት ነገር ስወስድ ጭንቅላቴን ይከብደኛል ለምንድን ነው ? መጠቀም የለብኝም ማለት ነው ወይስ ችግር የለውም የደም ዓይነቴ ኦ + ነው ?
ኩላሊት እና አይረን ያላቸው ግንኝነት እንዴት ነው?
የስራዬ ውኔታ አድካሚ ስለሆነ የሚጠጣ ነገር ይሁን ብቻ በጣም እጠጣለሁ አመሰግናለሁ።
በደም አይነት መመገብ በበቂ በሳይንስና የምርምር ውጤት የተደገፈ አይደለም
የኔ ነጭነዉ😢😢😢
አልገባኝም
Thank you brother .
You are welcome
እባክህን በተቻለህ መጠን በአማርኛ ብትነግረን
Nice
So nice
selam docter sebelbel gomen letayrod beseta aybelam yebalal ewnet new?
ሠላም ደክተር ተባረክ ታይሮክሲን መዳኒት እወስዳለሁ አና ድብልብል ጎመን መበላት አችላለሁ?
15:03
yes
የታይሮይድ ህመም ላለብን ምን ትመክረናለን የአበባ ጎመን እና ብሮኮሊ ስለመይፈቀድ?
you would have to eat very large amounts of these foods to have a significant impact on thyroid function, and cooking these vegetables can inactivate many of these goitrogens
Doctor bekifmia betam nw mameseginih fetari rejim edme ketena gar ystih ....tiakeye min meseleh kulalit lay wuha meyaz yasayal malet min ymesilihal min dereja lay nw biye lasib
የኩላሊት ንቅለ ተከላ ላደረጉ ሰዎች ምን አለ ስለአመጋገብ አንድ ቪዲዬ ብትሰራልን??
በአማርኛ ከወራን😢😢
የኩላሊት እጥበት ኩላሊትን እስከመጨረሻ ያድናል ወይስ እድሜ ማራዘሚያ ነ??
እድሜ ማራዘሚያ ነው
በአማርኛ አወራንአይገባኝምእግሊዘኛዉ
አማርኛውነው ያልገባሽ ደደብ
አመሰግናለሁ ዶክተር
ሰርዲንና ቱና የታሸጉ ምግቦች ስለሆኑ ብንመገብ ችግር የለውም ?
in moderation
እንዴት ሰነበትክ እን ጥያቄ አለኝ አንድ እህትችን ጥቅል ጎመን ቀቅላቹ ጠጡ ብላ ነግራን እኔ ሞክሬው እየጠጣሁ በአራተኛ ቀኔ አደከመኝ እና ምን ትመክረኛለህ ጥቅል ጎመን ለጉበት ይጠቅማል ወይስ አይጠቅምም please ተከታይህ ነኝ እመሰግናለሁ👏
🥰❤️❤️❤️
ዶከተር እባክኸን ንገረኘ ደም ሸንት ምርመራ አደረግያለሁ ግን እፌክሸን አያሉ መዳንት ይታዘዝልኛል ግን በተደጋጋሚ ይመላለሥብኛል
by TikTok message adrigilign
እነዚ የዘረዘርካቸ ውን የምግብ አይነቶች ለየትኛው የደምአይነትይሥማማሉ ዶክተር እባከዎን ቢነግሩን
በደም አይነት መመገብ በብቂ ሳይንስ እና ምርምር የተደገፈ አይደለም በዚህ ቻናል ላይ የማድተምረውን ቢከተሉ የተማላ ጤና ይሆኑሎታል
ዶክተር:እኔአረብአገርነኝ:ኩላሊት:በደም:ምርመራ:ይታወቃል?የለብሽምአሉኝ:እኔግንበጣም:አየ አመነ ነው በተለየ ፀረ ቆመ:እባክህመልሥልኝ:አደራ::አደራ
የጣሳ ቱና ብንጠቀም ችግር አለው
in moderation
ቱና ግን አይስማማኝም ምን አልባት ምክንያቱም አላወኩም ሊአስመልሰኝ ይፈልጋል
hi doctor እኔ በአልትራሳዉንድ ስታይ ሆርስ ሹዝ ኪድኒ ነዉ ያለኝ በቀደም አሞኝ ስመረመር prominint uterus አለሽ አሉኝ እስካሁን አልታከምኩም በስጋት አለኩ እስኪ ንገረኝ መጥፎ ነዉ እንዴ
በቲክቶክ መሴንጀር ያግኙኝ
@@yenetena እሺ አመሰግናለዉ