ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ውድ ቤተሰቦቼ እንኳን ደህና መጣችሁ በልያላችሁበት ሰላምና ጤና ከእናንተ ጋር ይሁን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን የዚ ጄል ስም nature Republic Aloe Vera gel ይባላል መልካም ግዜ ይሁንላችሁ❤️🌸❤️
እሜን መስኪዬ
በማርያም ማር መልሺልኝ ፊቴ አንዳይነት አይደለም ነጭ ነጭ አለብኝ አለፍ አለፍ ብሎ
Meski yetekore ayn akebabi lay cucumbers ayhonm wey
መሥኪየ ሠላም ላች ይሁን የናይላየ እናት እኔ ፊቴ በተፈጥሮ ወዛም ነዉ እናም ጥቋቁር ነጠብጣብ አለብኝ እዲሁም ማዳት ወቶብኛል ይህንን ብቻዉን ልጠቀመዉ ጉዳት የለዉም ዉዴ በማርያም እዳታልፊኝ የገዛ ፊቴ አሥጠላኝ መሥኪየ💕
@@ነፍጠኛዋወሎየነኝ ውድ ደምሪኝ በቅንነት
መስኪዬ እንዴት ናችሁ በጣም አሪፍ ነው ያሳየሽን እንደዚህ መኖሩን አላውቅም ነበር እኔ ምጠይቅሽ ጥያቄ 1ኛ የግባር መሽብሽ እና የጸጉር ወደ ኃላ መሸሽ መፍትሄ አለው ወይ መስኪዬ ሰላምሽ ይብዛ አመሰግናለሁ
መስኪዬ ይሄ ኦሊቬራ ጄል ሞክሬው አውቃለሁ ቆንጆ ነው ተስማምቶኛል ኢትዮጵያ ግን የለም
መስክዬ የምወድሽ በምክንያት ነው የናይላዬ እናት ያንችን ቪዲዮ በመከታተሌ በጣም ብዙ ጥቅም ነው ያገኘው ክበሪልኝ የኔ ውድ💚💛❤️💚❤️💛💚💛❤️
ወላሂ ሁሉነገርሽ ውብነሽእኮ ማሻአላህ በጣም አመሰግናለሁ የጠየኩትም ተመልሷል ፈጣሪይጠብቅሽ የኔእህት
ወይይይ ኣንቺ ኮ ምርጥ ኢቶፒያዊት ነሽ ታድለሽ ወይይይይይይ ቆንጆ ማር ጣፋጭ ነሽ።በኡነት ከዶክተር በላይ ነሽ ስወድሽ ኤርትራዊት እህትሽ።
አፍፍፍ የኔ ቆንጆ በጣም ሲያሳስበኝ የነበር ነገር መድሀኒት ነገርሽኝ ..አይኔ ስር በጣም ይጠቁርብኝ ነበር
♥በጣም ቆጁ ትምህርት ነው የምታሰተምሪን♥ በርች
መስክዬ ውዴ እናመሰግናለን ስወዳችሁ እናትና ልጅ እመብርሃን ትጠብቃችሁ ❤️❤️❤️
እናመሰግናለን መሰኪ እሬት በጣም ጠቃሚ ነው እኔ ጠቅሞኛል ከሰራ ቦታየ ግቢ ውስጠ አለ እሱን ነው የምጠቀመው አይኔ በእንቅልፍ ምክንያት ጠቁሮ ነበር አሁን እየቀነሰ ነው
በጣም አሪፍ ናውአመሰግናለው መሰኪየ
መስክዬ ሁል ግዜ ነው የምከታተልሽ በጣም መልካም ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ግን ጠዋት ጠዋት መጠቀም እንችላለን በመቤቴ ንገሪኝ
ይቻላል
አሜን የኔ ውድ እናመስግናን መስኪዬ በቫልዝን ቀላቅዬ ማታ ብቻ ነው ምጠቀመው
እግዚያብሄር ይጨምርልሽ በጣም ነው የምወድሽ
መስኪዬ የኔ ውድ በጣም ትክክል ነሽ I love Olivera💞 ሁሌም ጠቃሚ ነገሮችንን ስለምታመጭልን እናመሰግናለን😍🙏
እዉነት ነዉ👌እናመሰግናለን ውድ እህታችን😍😍😍😍😍😍
እናመሰግናለን እህታችን መስኪ
ዋውውውውውው ቆንጆ እዴት ነሽ ውድ እህቴ አሜንንን በጣምምም ጎበዝ ይመችሽ ውዴ
መስኪዬ ሰላምሽ ይብዛልሽ የእኔ ዉድ!! በጣም ቆንጆ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏❤❤❤
እውነት ነው መስኪዬ እኔ እየተጠቀምኩኝ ነዉ በጣም ነው የወሰድኩት ለፊቴም ለፀጉሬም
እሽ ለፀጉርሽ እዴት ነው አጠቃቀሙው ከመታጠብሽ በፊት ወይንስ ከዛቡሀላ ???
መስኪ ከአስሩ አንዱን ብቻ ተጠቅሜ ተስማምቶኛል እሱም ፊቴ ወዛምና ቡጉር የማያጣው ነው ከብዙ ድካም በኃላ የተመቼኝ ይሄ ጄል ነው ሌሎቹንም እሞክራቸዋለሁ አመሰግናለሁ😘😘😘ፊታችሁ ወዛምና ቡጉር የሚያስቸግራችሁ ሞክሩት ግን ሁሉም ቆዳ አንድ አይነት ስላልሆነ ፊታችሁ ላይ ከመጠቀማችሁ በፊት በሌላ ሰውነታችሁ ላይ ሞክሩት የማቃጠል ወይም ማሳከክ ስሜት ከተሰማችሁ ወደፊታችሁ አታድርጉ
አይ እኔም ፊቴ እዳችነው ግን ጀል ስጠቀም ያቃጥለኛል ፊቴላይ ሌላ ሰዉነቴ ግን ምንም የለውም ብጠቀመውም ምንም አልስማማኝ አለ ፊቴን 😔
መስኪ የኔ ውድ አመሰግናለሁ ኤሄን ጄል ፍሪጅ ውስጥ ቢቀመጥ ችግር የለውም
እግዚአብሔር ይስጥልን መሢዬ አመሰግናለሁ
ምሠኪ በጣም ቆጆ ትምህርት ነው አድናቂሸነኝ
ሰላም መስክዬ እናመሰግናለን ስለምሰጭን መረጃ ክበርልን 😘🙌
እናመሰግናለን የኔ ውድ❤👈
በርቺ አሰርዬ ሰጥታኝ ነበር ግን አልጠቀመዉም ሰንፌ
መስኪዬ እናመሰግናለን 🙏🙏
እኔ ሻንቦ እና ዘይቱን እጠቀመዋለሁ አሪፍ ነው
እናመሰግናለን መሰኪ ናይላላላላላላላዬን ሳሚልኝ
ሰላም መስኪዬ ሁሌም ጠቃሚ ነገሮችን ስለምታካፊይን ከልብ እናመሰግናለን በርቺልኝ የኔ ውድ👍👍👍❤🙏
Meskiye yet snw esun olivera jel magegnt menchelew ?
huletegna negn meskiye endemen alesh ewenet betam new miwedish
መስኪ የኔ አንደኛ
እናመሰግናለን መስኪ
አመሰግናለሁ ስለምሰጪኝ መረጃ
Thank you for sharing sweet👌👌💕
ተባረኪ መስኪ ቆንጆ
የኔዉድ በጣምነዉ እምወድሽ ኑሪልን ይህቅባት ግን ይለያያል ግጥሙበጎኑ ብንኝ ከለር አለዉ ፀጉሬን ይጎዳዋን ሌላ ስላላገኘሁተዉ እና ከታጠብን ቡሀላ መጠቀም እችላለን በአላህ መልሽልኝ
ሰላምሸ ያብዛልኝ እሞከረዋለሁ የናይላ እናት በጣም አምሮብሻል ብርድ እንዴት ቻላችሁት🙏
መሲየ እደትነሺ እናመሰግናለን እኔ አፍጫየላ ይ ጠቁሮብ አለቅ አለኝ ምን ትመክርኛለሺ
መስኪ እናመሰግናለን
እናመሠግናለን መስኪ
እናመሰግናለን ሞክሬው ደግሜ እመለሳለሁ
ቻለጁን ጀሚር እጂ የፅጉሩን
any shopping ነው የሚገኝው can you post how I can order please thank you
Yegermal ehite yemigermew ale bet lemin edemitekemew gira gebitoge neber. Thank you.
Thanks meskiye where you buy
መሲየ በጣም ጎበዝ ነሽ ምን ልበልሽ ተጠቅመን ሞቆየት ንችላለን ወይ ምን ያህል መቆየት ኣለብን
ተቀብተን ማደርም ይቻላል
መስኪዬ ሰላም ላንቺ ይሁን ውዴ አደራ እንዳታለፊው አሁን ያሳየሽውን አይቻለው እና ፊቴ ለይ መሞከር እፈራለው እርግጠኛ ሆኜ ልሞክረው እባክሽ ብጉር በጣም ጠቁሯል
በመጀመሪያ በሌላ ሰውነትሽ ላይ ሞክሪው እና ምንም አይነት ስሜት ካልተሰማሽ ተጠቀሚው እኔ ፊቴ ወዛምና ቡጉር የማያጣው ነበር እና ለፊቴ በጣም ተመችቶኛል ማታ ከመተኛትሽ በፊት ፊትሽን በሳሙና ታጥበሽ ጄሉን ሙሉ ፊትሽን ተቀብተሽው ተኚ ጧት ስትነሺ በሳሙና ታጠቢው ከቻልሽ የእሬት ሳሙና ብትጠቀሚ አሪፍ ነው ሳትሰለቺ ከተጠቀምሽ ለውጥ ታገኚበታለሽ ሌላው ደግሞ ፀጉርሽ ላይ ዘይት በብዛት የምትጠቀሚ ከሆነ ወደ ፊትሽ እንዳይመጣ አድርጊ የትራስ ጨርቅሽን በየሶስት ቀኑ ለማጠብ ሞክሪ እሄን የምልሽ ከተሞክሮዬ ነው
@@hawi1918 ❤️❤️🙏🏽🙏🏽😘😘😘
@@hawi1918 perfect 👍👍👍
መስከ የኔ ወደ
መስኪዬ የኔተወዳጂ እኳን በሰላም መጣሽ ናዬላዬስ እደት ነች❤
ቅንድብሽን እንዴት እንደምትሠሪ አሳይን እባክሽ
ስሙ ምን ብየ ልግዛው ንገሪኝ ውዷ
💚💛❤️🌹መስክዬ ላይቨ ለገኝሽ ባልችልምሁሉም ቪዲዮዎች ስለሚደርሱኝበሚመቸኝ ሰዓት አያቸዋለሁኝበጣም እናመሰግናለንየኔ ቅን💚💛❤️🌹ፍትህ በሳዉዲ እስር ቤትለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😢
Thank you so much Meski ❤
እናደግሞ በጣም የተናደድኩ ሰአት ሙሉ ለሙሉ ፊቴ ንጪት የሚል ነጪ ነገር ያወጣል ፍርፍር የሚል
በጣም አመሰግናለዉ መስኪ ላይላዬ የት ሄደች
Wodishalo😘😘😘😘😘😘 anchi yesetashu hulu malikam negeri nachw berichi ውድድድድድድድ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Gezechew giraa gebitogii neber tnx yen wude
ፀጉሸ ደሰ ይላል
Maski ye tsagurun challenge mache new yemijamiriw???
መስኪ ፍሪዝ እንዴት ነው የምናደርገው
መስኪየ በማርያም የፎሮፎር መዳኒት አንድ ነገር በይኝ ያልመከርኩት ነገር የለም ግን ምንም ለውጥ አላገኝሁም ታጥበው ከ2ቀን በኋላ ነጭ ነው ይሚፍርፈርው🙏❤
Ehtie be head & Shoulders ANTI - DANDRUFF shampoo MENTHOL REFRESH Yeml teteqemi.
Yene marr nurii kufu ayi kashi fetari yitebikishi achim ligishi betisabishi hulachinm yesaw hageri yaluti
መስኪየ እናመስግን አለን የኔውድድ ዛሬ ናይላ የለይምእሳ ሳሚልኝ 😍😍😍😍😍😍😍
አሚን ሚሲኪ ሰለም ነሸ
እናመሰግናለን ሚጣዬን ሳሚልኝ
ቫዝሊን ተቀቢ
ከልብ እናመሰግናለን።
መሥኪ ማሻ አላህ አምሮብሻል ፊትሽ ወፈርፈር ብሎዋል you look pregnant 🥰🥰
መስኪ የኔ ቆንጆ 😘😘🥰🥰
እናመሰግናለን😍
የኔ ቆንጆ ሰወደሺ
የኔ ቅን በጣም እናመሰግናለን
Wow taberki wude enem alegn gin altekemimi
እናመስግናለን ተባርኪ
በጣም እናመሰግናለን መስኪ ቆንጆ
የኔ ቆንጆ ብዙ አይነት aloe Vera gel ነው ያለው እና ምኑ ጋር ነው Nature republic Aloe Vera gel የሚለው? አመሰግናለው
nature republic የብራንዳቸው ስም ነው ክዳኑ ላይ እና ክዳኑ ዙርያ
@@meskitube16 እሺ የኔ ቆንጆ። ምክንይቱም 92% እና 100% የሚል አለ ለዛ ነው ገራ የተጋባሁት
መሲ ለፀጉር ልጠቀመው
ለልጂም ይሆናል?
ውዴእናመሰግናለን ክበሪልኝ
መስኪዬ አመሰግናለሁ ለመረጃሽ ማማዬ ማድያት ስላለኝ ሊያስለቅቅልኝ ይችላል ወይ ኧተኔ ማድያት ነው ያስቸገረኝ
Batame tamirashen yemitasen Hulu konjooGin batame yemitelalesh afesh sefii newu kefrochish betam yastelngal
እሞክረዋለሁ ሽኩራን
እግዚአብሔር ይመስገን መስኪዬ እንዴት ነሽ ናይላዬ ሳሚልኝ አንድ ጥያቄ ነበርኝ ለተሸበሸበ ግንባር ምን ትመክሪኝ አለሽ የኔ እህት
መስኪ እኔ የእግሬ ተረከዝ በጣም ደረቅ እና ይሰነጣጠቃል እሬት ቅጠሉ አለኝ እሱ ልጠቀም እባክሽ
እህቴ ለፍሪዝ ከተጠቀምነው ልክ እንደማንኛውም ቅባት ተቀብተን ፈርዘን ብናቆየው ችግር አይኖረውም ወይ ?? ካየሸውመልሽልኝ የኔውዲ
ምንም ችግር የለውም ምንም አይሆንም
@@meskitube16 አመሰግናለሁ የኔቅን 💋💋
ሰላም መስኪ 💝 የሩዝ ዉሃ ፀጉር ያደርቃል ወይ????? አመሰግናለሁ ናይላዬ 💝😘😘😘😘
ለፊት ይሆናል ወይ እማ መታጠቢያ
Enamesgnalen mikiye ❤❤❤👍ፎቶ ሸር ኣርግልን አና ንገዛውለን
የኔቆጆ ይመቺሺ
ሀይ መስኪዬየኔ ቆንጆ 🥰
እናመሰግናለን መሰኪ 👏👏👏👏
Maskiye allah yitabikachu inegin fite tikur natabtab alew min ladrig balh
Enamesegenalen meskiye
መስኪዬ
ኢቶ አለወይ ይሄ መሥክየ የኔውድ
የኔ ቆንጆ አምሮብሻል ላልዬ እንዴት ነት
Mesikye ebakeshe kegebar yesheshan segue medenew yemimlesewu?
እናመሠግናለን
ውድ ቤተሰቦቼ እንኳን ደህና መጣችሁ በልያላችሁበት ሰላምና ጤና ከእናንተ ጋር ይሁን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን የዚ ጄል ስም nature Republic Aloe Vera gel ይባላል መልካም ግዜ ይሁንላችሁ❤️🌸❤️
እሜን መስኪዬ
በማርያም ማር መልሺልኝ ፊቴ አንዳይነት አይደለም ነጭ ነጭ አለብኝ አለፍ አለፍ ብሎ
Meski yetekore ayn akebabi lay cucumbers ayhonm wey
መሥኪየ ሠላም ላች ይሁን የናይላየ እናት እኔ ፊቴ በተፈጥሮ ወዛም ነዉ እናም ጥቋቁር ነጠብጣብ አለብኝ እዲሁም ማዳት ወቶብኛል ይህንን ብቻዉን ልጠቀመዉ ጉዳት የለዉም ዉዴ በማርያም እዳታልፊኝ የገዛ ፊቴ አሥጠላኝ መሥኪየ💕
@@ነፍጠኛዋወሎየነኝ ውድ ደምሪኝ በቅንነት
መስኪዬ እንዴት ናችሁ በጣም አሪፍ ነው ያሳየሽን እንደዚህ መኖሩን አላውቅም ነበር እኔ ምጠይቅሽ ጥያቄ 1ኛ የግባር መሽብሽ እና የጸጉር ወደ ኃላ መሸሽ መፍትሄ አለው ወይ መስኪዬ ሰላምሽ ይብዛ አመሰግናለሁ
መስኪዬ ይሄ ኦሊቬራ ጄል ሞክሬው አውቃለሁ ቆንጆ ነው ተስማምቶኛል ኢትዮጵያ ግን የለም
መስክዬ የምወድሽ በምክንያት ነው የናይላዬ እናት ያንችን ቪዲዮ በመከታተሌ በጣም ብዙ ጥቅም ነው ያገኘው ክበሪልኝ የኔ ውድ💚💛❤️💚❤️💛💚💛❤️
ወላሂ ሁሉነገርሽ ውብነሽእኮ ማሻአላህ በጣም አመሰግናለሁ የጠየኩትም ተመልሷል ፈጣሪይጠብቅሽ የኔእህት
ወይይይ ኣንቺ ኮ ምርጥ ኢቶፒያዊት ነሽ ታድለሽ ወይይይይይይ ቆንጆ ማር ጣፋጭ ነሽ።በኡነት ከዶክተር በላይ ነሽ ስወድሽ ኤርትራዊት እህትሽ።
አፍፍፍ የኔ ቆንጆ በጣም ሲያሳስበኝ የነበር ነገር መድሀኒት ነገርሽኝ ..አይኔ ስር በጣም ይጠቁርብኝ ነበር
♥በጣም ቆጁ ትምህርት ነው የምታሰተምሪን♥ በርች
መስክዬ ውዴ እናመሰግናለን ስወዳችሁ እናትና ልጅ እመብርሃን ትጠብቃችሁ ❤️❤️❤️
እናመሰግናለን መሰኪ እሬት በጣም ጠቃሚ ነው እኔ ጠቅሞኛል
ከሰራ ቦታየ ግቢ ውስጠ አለ እሱን ነው የምጠቀመው አይኔ በእንቅልፍ ምክንያት ጠቁሮ ነበር አሁን እየቀነሰ ነው
በጣም አሪፍ ናውአመሰግናለው መሰኪየ
መስክዬ ሁል ግዜ ነው የምከታተልሽ በጣም መልካም ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ግን ጠዋት ጠዋት መጠቀም እንችላለን በመቤቴ ንገሪኝ
ይቻላል
አሜን የኔ ውድ እናመስግናን መስኪዬ በቫልዝን ቀላቅዬ ማታ ብቻ ነው ምጠቀመው
እግዚያብሄር ይጨምርልሽ በጣም ነው የምወድሽ
መስኪዬ የኔ ውድ በጣም ትክክል ነሽ I love Olivera💞 ሁሌም ጠቃሚ ነገሮችንን ስለምታመጭልን እናመሰግናለን😍🙏
እዉነት ነዉ👌
እናመሰግናለን ውድ እህታችን😍😍😍😍😍😍
እናመሰግናለን እህታችን መስኪ
ዋውውውውውው ቆንጆ እዴት ነሽ ውድ እህቴ አሜንንን በጣምምም ጎበዝ ይመችሽ ውዴ
መስኪዬ ሰላምሽ ይብዛልሽ የእኔ ዉድ!!
በጣም ቆንጆ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏❤❤❤
እውነት ነው መስኪዬ እኔ እየተጠቀምኩኝ ነዉ በጣም ነው የወሰድኩት ለፊቴም ለፀጉሬም
እሽ ለፀጉርሽ እዴት ነው አጠቃቀሙው ከመታጠብሽ በፊት ወይንስ ከዛቡሀላ ???
መስኪ ከአስሩ አንዱን ብቻ ተጠቅሜ ተስማምቶኛል እሱም ፊቴ ወዛምና ቡጉር የማያጣው ነው ከብዙ ድካም በኃላ የተመቼኝ ይሄ ጄል ነው ሌሎቹንም እሞክራቸዋለሁ አመሰግናለሁ😘😘😘
ፊታችሁ ወዛምና ቡጉር የሚያስቸግራችሁ ሞክሩት ግን ሁሉም ቆዳ አንድ አይነት ስላልሆነ ፊታችሁ ላይ ከመጠቀማችሁ በፊት በሌላ ሰውነታችሁ ላይ ሞክሩት የማቃጠል ወይም ማሳከክ ስሜት ከተሰማችሁ ወደፊታችሁ አታድርጉ
አይ እኔም ፊቴ እዳችነው ግን ጀል ስጠቀም ያቃጥለኛል ፊቴላይ ሌላ ሰዉነቴ ግን ምንም የለውም ብጠቀመውም ምንም አልስማማኝ አለ ፊቴን 😔
መስኪ የኔ ውድ አመሰግናለሁ ኤሄን ጄል ፍሪጅ ውስጥ ቢቀመጥ ችግር የለውም
እግዚአብሔር ይስጥልን መሢዬ አመሰግናለሁ
ምሠኪ በጣም ቆጆ ትምህርት ነው አድናቂሸነኝ
ሰላም መስክዬ እናመሰግናለን ስለምሰጭን መረጃ ክበርልን 😘🙌
እናመሰግናለን የኔ ውድ❤👈
በርቺ አሰርዬ ሰጥታኝ ነበር ግን አልጠቀመዉም ሰንፌ
መስኪዬ እናመሰግናለን 🙏🙏
እኔ ሻንቦ እና ዘይቱን እጠቀመዋለሁ አሪፍ ነው
እናመሰግናለን መሰኪ ናይላላላላላላላዬን ሳሚልኝ
ሰላም መስኪዬ ሁሌም ጠቃሚ ነገሮችን ስለምታካፊይን ከልብ እናመሰግናለን በርቺልኝ የኔ ውድ👍👍👍❤🙏
Meskiye yet snw esun olivera jel magegnt menchelew ?
huletegna negn meskiye endemen alesh ewenet betam new miwedish
መስኪ የኔ አንደኛ
እናመሰግናለን መስኪ
አመሰግናለሁ ስለምሰጪኝ መረጃ
Thank you for sharing sweet👌👌💕
ተባረኪ መስኪ ቆንጆ
የኔዉድ በጣምነዉ እምወድሽ ኑሪልን ይህቅባት ግን ይለያያል ግጥሙበጎኑ ብንኝ ከለር አለዉ ፀጉሬን ይጎዳዋን ሌላ ስላላገኘሁተዉ እና ከታጠብን ቡሀላ መጠቀም እችላለን በአላህ መልሽልኝ
ሰላምሸ ያብዛልኝ እሞከረዋለሁ የናይላ እናት በጣም አምሮብሻል ብርድ እንዴት ቻላችሁት🙏
መሲየ እደትነሺ እናመሰግናለን እኔ አፍጫየላ ይ ጠቁሮብ አለቅ አለኝ ምን ትመክርኛለሺ
መስኪ እናመሰግናለን
እናመሠግናለን መስኪ
እናመሰግናለን ሞክሬው ደግሜ እመለሳለሁ
ቻለጁን ጀሚር እጂ የፅጉሩን
any shopping ነው የሚገኝው can you post how I can order please thank you
Yegermal ehite yemigermew ale bet lemin edemitekemew gira gebitoge neber. Thank you.
Thanks meskiye where you buy
መሲየ በጣም ጎበዝ ነሽ ምን ልበልሽ
ተጠቅመን ሞቆየት ንችላለን ወይ ምን ያህል መቆየት ኣለብን
ተቀብተን ማደርም ይቻላል
መስኪዬ ሰላም ላንቺ ይሁን ውዴ አደራ እንዳታለፊው አሁን ያሳየሽውን አይቻለው እና ፊቴ ለይ መሞከር እፈራለው እርግጠኛ ሆኜ ልሞክረው እባክሽ ብጉር በጣም ጠቁሯል
በመጀመሪያ በሌላ ሰውነትሽ ላይ ሞክሪው እና ምንም አይነት ስሜት ካልተሰማሽ ተጠቀሚው እኔ ፊቴ ወዛምና ቡጉር የማያጣው ነበር እና ለፊቴ በጣም ተመችቶኛል ማታ ከመተኛትሽ በፊት ፊትሽን በሳሙና ታጥበሽ ጄሉን ሙሉ ፊትሽን ተቀብተሽው ተኚ ጧት ስትነሺ በሳሙና ታጠቢው ከቻልሽ የእሬት ሳሙና ብትጠቀሚ አሪፍ ነው ሳትሰለቺ ከተጠቀምሽ ለውጥ ታገኚበታለሽ ሌላው ደግሞ ፀጉርሽ ላይ ዘይት በብዛት የምትጠቀሚ ከሆነ ወደ ፊትሽ እንዳይመጣ አድርጊ የትራስ ጨርቅሽን በየሶስት ቀኑ ለማጠብ ሞክሪ እሄን የምልሽ ከተሞክሮዬ ነው
@@hawi1918
❤️❤️🙏🏽🙏🏽😘😘😘
@@hawi1918 perfect 👍👍👍
መስከ የኔ ወደ
መስኪዬ የኔተወዳጂ እኳን በሰላም መጣሽ ናዬላዬስ እደት ነች❤
ቅንድብሽን እንዴት እንደምትሠሪ አሳይን እባክሽ
ስሙ ምን ብየ ልግዛው ንገሪኝ ውዷ
💚💛❤️🌹መስክዬ ላይቨ ለገኝሽ ባልችልም
ሁሉም ቪዲዮዎች ስለሚደርሱኝ
በሚመቸኝ ሰዓት አያቸዋለሁኝ
በጣም እናመሰግናለን
የኔ ቅን💚💛❤️🌹
ፍትህ በሳዉዲ እስር ቤት
ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😢
Thank you so much Meski ❤
እናደግሞ በጣም የተናደድኩ ሰአት ሙሉ ለሙሉ ፊቴ ንጪት የሚል ነጪ ነገር ያወጣል ፍርፍር የሚል
በጣም አመሰግናለዉ መስኪ ላይላዬ የት ሄደች
Wodishalo😘😘😘😘😘😘 anchi yesetashu hulu malikam negeri nachw berichi ውድድድድድድድ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Gezechew giraa gebitogii neber tnx yen wude
ፀጉሸ ደሰ ይላል
Maski ye tsagurun challenge mache new yemijamiriw???
መስኪ ፍሪዝ እንዴት ነው የምናደርገው
መስኪየ በማርያም የፎሮፎር መዳኒት አንድ ነገር በይኝ ያልመከርኩት ነገር የለም ግን ምንም ለውጥ አላገኝሁም ታጥበው ከ2ቀን በኋላ ነጭ ነው ይሚፍርፈርው🙏❤
Ehtie be head & Shoulders ANTI - DANDRUFF shampoo MENTHOL REFRESH Yeml teteqemi.
Yene marr nurii kufu ayi kashi fetari yitebikishi achim ligishi betisabishi hulachinm yesaw hageri yaluti
መስኪየ እናመስግን አለን የኔውድድ ዛሬ ናይላ የለይምእሳ ሳሚልኝ 😍😍😍😍😍😍😍
አሚን ሚሲኪ ሰለም ነሸ
እናመሰግናለን ሚጣዬን ሳሚልኝ
ቫዝሊን ተቀቢ
ከልብ እናመሰግናለን።
መሥኪ ማሻ አላህ አምሮብሻል ፊትሽ ወፈርፈር ብሎዋል
you look pregnant 🥰🥰
መስኪ የኔ ቆንጆ 😘😘🥰🥰
እናመሰግናለን😍
የኔ ቆንጆ ሰወደሺ
የኔ ቅን በጣም እናመሰግናለን
Wow taberki wude enem alegn gin altekemimi
እናመስግናለን ተባርኪ
በጣም እናመሰግናለን መስኪ ቆንጆ
የኔ ቆንጆ ብዙ አይነት aloe Vera gel ነው ያለው እና ምኑ ጋር ነው Nature republic Aloe Vera gel የሚለው? አመሰግናለው
nature republic የብራንዳቸው ስም ነው ክዳኑ ላይ እና ክዳኑ ዙርያ
@@meskitube16 እሺ የኔ ቆንጆ። ምክንይቱም 92% እና 100% የሚል አለ ለዛ ነው ገራ የተጋባሁት
መሲ ለፀጉር ልጠቀመው
ለልጂም ይሆናል?
ውዴእናመሰግናለን ክበሪልኝ
መስኪዬ አመሰግናለሁ ለመረጃሽ ማማዬ ማድያት ስላለኝ ሊያስለቅቅልኝ ይችላል ወይ ኧተኔ ማድያት ነው ያስቸገረኝ
Batame tamirashen yemitasen Hulu konjoo
Gin batame yemitelalesh afesh sefii newu kefrochish betam yastelngal