ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

መቀባት ይሻላል ወይስ መመገብ | Aloe | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.ค. 2023
  • ለህክምና ቀጠሮ በ 09 74 16 34 24
    በ ቴሌግራም ላይ መልክት በመላክ ቀጠሮ ማስያዝ ይቻላል

ความคิดเห็น • 433

  • @fentayewalelgn5545
    @fentayewalelgn5545 6 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር እፀዋትን እሰሳትን ለሰው ልጆች ምግብ መዲሀኒት አርጎ ፈጥሮልናል ተመስገን አምላካችን ተመስገን ሁሉም የእጂህ ስራ ነው

  • @user-sr3cj6ys1h
    @user-sr3cj6ys1h ปีที่แล้ว +11

    ዶክተር አድማጭህ ነኝ
    አቀራረብህ አይሰለችም ምርጥዬ ነው የተመጠነም ስለሆነ

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ዶክተር❤❤❤

  • @user-rg3nb3rq3i
    @user-rg3nb3rq3i ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ❤

  • @abinetabate1802
    @abinetabate1802 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመስግናለን ዶ/ ክ

  • @hawa7349
    @hawa7349 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ዶክተር❤❤❤

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf ปีที่แล้ว

    ስለገለጻው እናመሰግናለን።

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ሰይፈ እናመሠግናለን👏

  • @mahlatsahmbel9400
    @mahlatsahmbel9400 6 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ቃል የለኝም አገላለፅ የስዓት አጠቃቀም 👌👌👌በጣም ነው የምናመሰግነውዶክተር

  • @medinahamza-os7oo
    @medinahamza-os7oo ปีที่แล้ว +2

    እናመሠግናለንዶክተርእረጅምእድሜከጤናጋርይሥጥህ❤❤❤

  • @maryalem1890
    @maryalem1890 ปีที่แล้ว

    Betam enamsegenalen Doctor ❤🙏

  • @user-bv8qm1wq6y
    @user-bv8qm1wq6y ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ዶክተር

  • @hayat827
    @hayat827 ปีที่แล้ว

    በጣም.ነዉ.ምናመሠግን.
    ዶክተረ

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 ปีที่แล้ว +3

    ከልብ እናመሰግናለን ❤🙏

  • @yordanoshaile2348
    @yordanoshaile2348 ปีที่แล้ว +3

    እግዚያብሔር ይባርክህ 🌻🌻🌻

  • @Greennature2667
    @Greennature2667 ปีที่แล้ว +9

    ዶ/ር እጅግ በጣም ምርጥ መረጃ ነው ከልቤ አመሰግንሃለሁ ።
    ከአንድ አመት በፊት ጀምሮ ሬትን በሳምንት አንድ ጊዜ ከ2 እስከ 3 ቅጠል በፈሳሽ መልክ በምግብነት በውሀዬ ውስጥ ጨምሬ ለ3 ቀን እጠቀማለሁ ። በፊቴ ቆዳና እንድሁም በአይኔ የማየት አቅም ላይ እጅግ ከፍተኛ የሆነ ለውጥ አምጥቻለሁ ። የፊኛ ኢንፌክሽን የነበረብኝ ሲሆን ሸንት ስሸና የማማጥ አይነት ችግሬን ሁሉ ሬት ገላግሎኛል ። ለውጫዊ ቁስል ለቤት ውስጥ እንስሳት ጭምር ምርጥ ነው የቁስሉን ቦታ አፅድቶ እስከሚድን ጄሉን መቀባት ነው
    በተለይ ለምግብነት ለፊታችን ቆዳ የምንወስደውን የሬት አይነትና አጠቃቀሙንም በቂ ግንዛቤ መያዝ ያስፈልጋል ። ሁሉም የሬት አይነቶች ለምግብነት አይሆኑም ማንም ሰው ከቤቱ ማጣት የሌለበት ተክል ነው ቦታ ባይኖረው ዕቃ ላይ ተክሎ ማፅደቅ ይቻላል ተጠቀሙበት ።

    • @woerkey1161
      @woerkey1161 9 หลายเดือนก่อน +1

      ስለ ምክሩ በጣም እናመሠግናለን ። እኔ ሳውዴ ነው ያለሁት በተራራ ላይ የሚበቅለው ይሆናል? እናደግሞ ጀሉን ብቻ ልበላው ነው? በመጠጥም ቢሆን እሚጨመር ነገር የለውም ? ከምግብ በፊት ነው በኋላ?

  • @haimanotazene
    @haimanotazene ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን

  • @yeshibiratu6484
    @yeshibiratu6484 ปีที่แล้ว +1

    Thankyou doctor

  • @elbetlegirma7612
    @elbetlegirma7612 ปีที่แล้ว

    good information God bless you

  • @ephremteshome7085
    @ephremteshome7085 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን😊

  • @ayolechango2703
    @ayolechango2703 ปีที่แล้ว

    Thank you doctor ❤❤❤

  • @enayko5471
    @enayko5471 ปีที่แล้ว

    Dr seife thanks betam yemifledew berogeram new 👍

  • @Jemila426
    @Jemila426 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶክተርየ ጀዛኸ አላህ ኸይር

  • @helenbaletcha92
    @helenbaletcha92 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ዶ ር

  • @qatarrayyan277
    @qatarrayyan277 ปีที่แล้ว

    እናመሰገናለን

  • @shjking2439
    @shjking2439 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @bisrataklilu686
    @bisrataklilu686 ปีที่แล้ว

    ዶክተር እናመሠግናለን

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 ปีที่แล้ว

    amesegenalewe Dr.🙏🙏🙏❤❤❤

  • @kaliyeapoliji1852
    @kaliyeapoliji1852 ปีที่แล้ว +1

    thaks bro❤❤❤

  • @NorNor-wy9jx
    @NorNor-wy9jx ปีที่แล้ว +1

    😮Thankyou docter

  • @user-nz9rz5gc7q
    @user-nz9rz5gc7q ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ዶክተርዬ በርታልን በጣም ጥሩ ነገር ህዝብን እያገለገልህ ነው እና በርታልን

    • @zebibashemsu5935
      @zebibashemsu5935 10 หลายเดือนก่อน

      Drye Betam Inameseginalen

  • @abinetbejiga
    @abinetbejiga ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር ስለመረጃዎቹ በጣም እናመሰግናለን
    ‼️ስለታይፎይድ እንዲሁም
    ‼️ስለ ኩላሊት ኢንፌክሽን በሽታ አምጪ እና መከላከያ መንገዶቹን መረጃ ብትሰጠን እላለው። አመሰግናለው🙏🙏_

  • @zufandejenebacas
    @zufandejenebacas ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing

  • @awet5949
    @awet5949 ปีที่แล้ว +3

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ❤❤🙏

    • @erkabneshwolde2428
      @erkabneshwolde2428 ปีที่แล้ว

      እባክህ ዶክተር ፀጎራችን ከፋት እየሸሸ ላሉብን ሰወች ምን ማድረግ እንዳለብን ሰራልን እናመሰግናለን

  • @mollohmolloh3487
    @mollohmolloh3487 ปีที่แล้ว +1

    ዶክታር እነማሰግነለን❤❤❤

  • @asteryoutube5174
    @asteryoutube5174 11 หลายเดือนก่อน

    welcome Dr enamesgnalen❤❤

  • @genetgelana-le6el
    @genetgelana-le6el ปีที่แล้ว

    Thank you so much

  • @eyulove4999
    @eyulove4999 ปีที่แล้ว

    Thank u so much

  • @salihatube8511
    @salihatube8511 9 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር እናመሰግናለን በጣም ❤❤❤

  • @edenmolla1067
    @edenmolla1067 ปีที่แล้ว +2

    Selam
    I want to know all about acne hole.
    Please do video on this. Thanks

  • @tigistberhanu3009
    @tigistberhanu3009 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @yeshireg3824
    @yeshireg3824 ปีที่แล้ว

    Baxame enamasagenalan doketar🙏

  • @eldanaabdi7473
    @eldanaabdi7473 ปีที่แล้ว

    Thank you doctor I love you

  • @bettyhagos3356
    @bettyhagos3356 ปีที่แล้ว

    Le fit ena le tsegur yalew tekemetan ngeren ebakh🙏🙏🙏🙏

  • @sumayyabhamdashaggerfinfin8652
    @sumayyabhamdashaggerfinfin8652 ปีที่แล้ว

    Galatoomi Dr awo Arab hager baye bita alee❤❤❤malee

  • @fiyourttv2431
    @fiyourttv2431 ปีที่แล้ว

    Wowo thanks D/r

  • @user-jg1sg2ed7f
    @user-jg1sg2ed7f ปีที่แล้ว +1

    Thanks you

  • @mdsalamsalambiplob9326
    @mdsalamsalambiplob9326 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ

  • @Mimi-md9lv
    @Mimi-md9lv ปีที่แล้ว

    bexame Enamsegenale Doctor

  • @hiw.and.1297
    @hiw.and.1297 ปีที่แล้ว

    Tks.

  • @emebetalemu2615
    @emebetalemu2615 ปีที่แล้ว +6

    ዶክተራችን እናመሰግናለን 🙏🙏

    • @emebetalemu2615
      @emebetalemu2615 ปีที่แล้ว

      ዶክተር ለልጆች ፀጉር መጠቀም ይቻላል ወይ ?

    • @zahrahussan1170
      @zahrahussan1170 ปีที่แล้ว

      ስም

    • @emebetalemu2615
      @emebetalemu2615 ปีที่แล้ว

      @@zahrahussan1170 ኦሊቪራው ማለቴ ነው

  • @firish-wn4in
    @firish-wn4in ปีที่แล้ว

    አምሰግናለሁ 🙏

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm 8 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶ/ር👏👏👏

  • @selamadane-xt2ml
    @selamadane-xt2ml ปีที่แล้ว +6

    እናመሠግናለን ዶክተርየ እባክህን ስለ ጨጓራ አሲድ ቪዶዮ ስራልን

  • @tirusatmulu3586
    @tirusatmulu3586 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen

  • @ammarzauiter
    @ammarzauiter ปีที่แล้ว

    Well come docter

  • @user-bp4rq4wx2q
    @user-bp4rq4wx2q 8 หลายเดือนก่อน

    Enamesegnalen doctor ene fiten wez betam nw yemiyaschegregn ena beza mknyat bugr eyewatabgn techegerku

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu ปีที่แล้ว

    Thankyou

  • @halimahabdeskure8655
    @halimahabdeskure8655 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን ❤🎉🎉

  • @user-jw7wg5ow6j
    @user-jw7wg5ow6j ปีที่แล้ว +1

    በርታ

  • @HelenNafkot
    @HelenNafkot 8 หลายเดือนก่อน +1

    አገላለፅክ በጣም ደስ ይላል

  • @eyasukassa2294
    @eyasukassa2294 10 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 ปีที่แล้ว

    በረታልን ደክተረ

  • @AdaneAda-cr9ud
    @AdaneAda-cr9ud 11 หลายเดือนก่อน

    Thanks Doctor

  • @abdulfetahbahiru2227
    @abdulfetahbahiru2227 ปีที่แล้ว

    Is lemon can be used to eliminate dendroff

  • @user-pk3jo2bs2v
    @user-pk3jo2bs2v 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you Dr Agalalasi Baxam das yilal👌👌👌👌

  • @Heyimanot
    @Heyimanot ปีที่แล้ว

    Docter. Kelb. Inamesegnalen. Gn. Bewust. Mesmer. Lawerah. Felge. Neber. Kutrhn. Sher. Adrglgn ❤

  • @zehiryakedir7026
    @zehiryakedir7026 9 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @hagrewelotube4855
    @hagrewelotube4855 ปีที่แล้ว +4

    ዶክተር ለ እጅ ፈንገስ እና ለ እግር ፈንገስ ቪዲወ ስራልን

  • @daltaxz3385
    @daltaxz3385 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክቶር ❤

  • @fantakidus4343
    @fantakidus4343 9 หลายเดือนก่อน

    Betame good advice

  • @user-mj6oq1qe7x
    @user-mj6oq1qe7x ปีที่แล้ว +1

    Selam Dr. የእንቅልፍ ማጣት ስራልን

  • @abrish2022
    @abrish2022 8 หลายเดือนก่อน

    thank u Dr

  • @user-ne8cs6hk1n
    @user-ne8cs6hk1n 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተርዬ

  • @user-rz4gr5lc1c
    @user-rz4gr5lc1c 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 8 หลายเดือนก่อน

    Can we put the fresh Ali Vera directly on our face? Thanks

  • @shamsyamuktar
    @shamsyamuktar 3 หลายเดือนก่อน +4

    እኢትዮጵያ ውስጥ ሉጫ ፀጉር ያለን ሰዎች ተበድለናል ሁሌ ሰርች ስናረግ ስለ ከርዳዳ ፀጉር እንጂ ስለ ሉጫ ፀጉር አይመጣልንም እባክህ ወጣት ወንድሜ ስለ ሉጫ ፀጉር ስራልን

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p 9 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks 🙏 and ❤

  • @AynalemMakala
    @AynalemMakala 4 หลายเดือนก่อน

    Thanks D.r

  • @zennygebremariam1359
    @zennygebremariam1359 ปีที่แล้ว

    Hi 🙋‍♀️🙋‍♀️thanks ♥️♥️🙏🙏please abut baby tell us

  • @misganabarkayo4785
    @misganabarkayo4785 9 หลายเดือนก่อน

    How helps for hair growth?

  • @user-iz3bp7jj5v
    @user-iz3bp7jj5v 5 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር በጣም እንወድሀለን ተባረክ ❤

  • @user-jz8lb6cf9x
    @user-jz8lb6cf9x 8 หลายเดือนก่อน

    እናማሰግነለን❤❤❤🎉

  • @SasddGaddd-bh2xk
    @SasddGaddd-bh2xk 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለንአላህይጨምርልህወድሜ

  • @fekertketema9093
    @fekertketema9093 ปีที่แล้ว

    enamsginaln doki

  • @kokiimedia
    @kokiimedia ปีที่แล้ว

    Salmi doctori enkani dan mxaki egire batami yisantatakali ka jamargni (10)alfotali

  • @user-dq5gs5ks2p
    @user-dq5gs5ks2p ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር ሰላምነዉ ጠፍክ❤

  • @remlahussain3430
    @remlahussain3430 ปีที่แล้ว +3

    ይመችክ ምርጥ ሰው

  • @lidet7891
    @lidet7891 ปีที่แล้ว

    D/r awn lay angagari slehonew bayotin etiretna sle medanitu siraln plis 💊

  • @zinet-lf1op
    @zinet-lf1op 21 วันที่ผ่านมา

    ምርጥ ትምህርት ነው ዶክተር በርታ❤❤❤

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 10 หลายเดือนก่อน

    thanks 🙏🙏🙏

  • @zahrah8488
    @zahrah8488 10 หลายเดือนก่อน

    Mash Allah

  • @atnasiyaermiya-py9ls
    @atnasiyaermiya-py9ls ปีที่แล้ว

    Doctor lbe betam yemetal semeremer gn cheguara nw alugn mn telegnalk

  • @asterniguse4199
    @asterniguse4199 ปีที่แล้ว

    Hello Dr selam nw sila GLYO-A25% peeling (night cream ebakehen negargn tasatogn nw ke pharmacy feta lay begur and tukur nager ale

  • @zebibashemsu5935
    @zebibashemsu5935 10 หลายเดือนก่อน

    Drye Betam Ameseginalew Dr fitlefitu Lesheshe Tsegur Yemiyasifeligewin Binegiregny

  • @HilinaBirhan
    @HilinaBirhan 11 หลายเดือนก่อน

    Docter selechegara yeserakew video mulu bemulu enan yemelketal ena kuselt alebesh ketebalku 5 ameta nw eskahun chek arega alakem hiememu ale ahunem men lareg?

  • @mirressa25
    @mirressa25 11 หลายเดือนก่อน +1

    I am very thin and my weight is not changed for last 10 years ,during basic health check , the Dr. told me that every thing is good and still I have no health problem.Let me know that I how can be become a norma fat person??? What can I will do ? What types of food will be eat? Is there any conversion problem?

  • @yordanosgebru8684
    @yordanosgebru8684 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤናይስጥልኝ ዶክተር ስለ ኤግዚማ ንገርን በጣም ተቸግሬአለሁ

  • @fathehafathi2025
    @fathehafathi2025 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you 🙏🙏🙏👍🇪🇹