ስለ ሬት ጥቅም [ቅምሻ] በዶ/ር ዑስማን መሀመድ | Aloe Vera | Dr Ousman Muhammed

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 168

  • @WorabeTube
    @WorabeTube  3 ปีที่แล้ว +19

    የዶክተር ዑስማን የዩቲውብ ቻናል th-cam.com/channels/7hDd1Pzf4eokKmG7vOiNQA.html

    • @jameela4378
      @jameela4378 3 ปีที่แล้ว

      ዶክተር ጀዛከኪላህ እስከ አጠቃቀሙ ብትነግረን

    • @makiteklu4881
      @makiteklu4881 2 ปีที่แล้ว

      La begures yetakm yihon

    • @ማሪፋ-በ5ኀ
      @ማሪፋ-በ5ኀ 2 ปีที่แล้ว

      አባቴ ነርቨ በሽታ አሞት ሰውነቱ በድን ሆናል አይቀሳቀስም ከኒናውን ግን ይወስዳል የባህል መዳኒት ብትጠቁመኝ ?

    • @nema7433
      @nema7433 2 ปีที่แล้ว

      ሹክረን💖

    • @ttww9470
      @ttww9470 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰብ አረጌሀለሁ በረታ ገና ዛሬ አየሁህ ወድማችን ሙሥሊም ዶክተረ ከሀድሥም እየጠቀስክ. በማየቴ አልሀምዱልላ መጨረሻችን አላህ ያሣምረልን
      ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም

  • @አብድልሀፊዝYouTube
    @አብድልሀፊዝYouTube ปีที่แล้ว +8

    አላህ ሆይ አስደስተን፣ ለኛ መደሰት ደፋ ቀና የሚሉትንም አስደስትልን፣ እኛን ማስደሰት ፈልገው ያልሆነላቸዉንም ከመደሰታችን በፊት እነርሱን አስደስትልን፣ ተደስተን ስያዩ ደስ የሚላቸዉንም ደስ እንዲላቸው አድርግልን፡፡
    ጌታዬ መልካም ሀሳብ ያለው ሁሉ ደስታን አይጣ፡፡

  • @fikrtfikr3103
    @fikrtfikr3103 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዝአብሄር ይስጥልን በጥርስ ህመም ላይ ሁኝ ነበር የሰማሁት አመሰግናለሁ እድሜ ይስጥልን

  • @taparamalyada6618
    @taparamalyada6618 3 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ጥሩ የሆነ ትምርት ነው ጥሪት ባለ አማርኛና ግልጽ በሆ አገላለጽ ነው እ/ር ብርታቱን ይሥጥህ ጥሩ ነገር ከሰው ሣይሆን ከእግዚአብሔር ወይም በምታምንበት በአላህ ታገኘውአለህ የሥንፈተ ወሲብ ላይ አጠቃቀሙን ግልጽ አድርግልን

  • @ahmedmuhamed2882
    @ahmedmuhamed2882 2 ปีที่แล้ว +8

    ቆይ እኔምለው አንድን ትምህርት ስታስተምር ኡስታዝ ጉዳቱንና ጥቅሙ ን አጠቃቀሙን ብትነግሩን ሁሌ እንከታተላለን ግን አጠቃቀሙላይ ማፊ ከላም

    • @mekamohammed7556
      @mekamohammed7556 2 ปีที่แล้ว

      ሳላህ ዋናዉ አጠቃቀሙን ነወ መናገር

  • @jemu-s2b
    @jemu-s2b ปีที่แล้ว +5

    ለጨጓራ እዴት መጠቀም እችላለን ወላላሂ እናቴ በጨጓራ እየተሰቃየች ነው😢😢 ባአሏህ ኡስታዜ አጠቃቀሙንም ስሪልን ❤❤❤

    • @ፈትያቲዩብ
      @ፈትያቲዩብ 4 หลายเดือนก่อน

      የኔ😢😢😢😢😢😢😢

  • @MULUGETABELACHEW
    @MULUGETABELACHEW ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር በጣም እናመሠግናለነሰ ን

    • @MULUGETABELACHEW
      @MULUGETABELACHEW ปีที่แล้ว +1

      እናመሠግናለን ዎድማችን

  • @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
    @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 ปีที่แล้ว +3

    وعليكم اسلام ورحمة الله ماشا الله ماشا الله.
    اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـماللهم

  • @RICHABD
    @RICHABD 3 ปีที่แล้ว +8

    ማሻ አለህ ምርጥ ሀዲሳዊ ትምህርት ዶ~ር ጄዛክ አላህ ከይራን !

  • @almazamede278
    @almazamede278 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ተባረካላህ እላህ ይጠብቅልን አሜን

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 10 วันที่ผ่านมา

    ሰላህአለይሂወሰለም

  • @አለሀምዱሊላህ-በ8በ
    @አለሀምዱሊላህ-በ8በ ปีที่แล้ว +1

    ሰለሳሁ አለይሂ ወሰለም

  • @መሬአለምከተማ-ተ6ቨ
    @መሬአለምከተማ-ተ6ቨ ปีที่แล้ว

    መልካም ትምርት ነው

  • @dagiimmasi6774
    @dagiimmasi6774 3 ปีที่แล้ว +27

    ዶክተ ባለፈው ስለ ሬት ሥታስተምር ለግብረ ስጋ ግኑኝነት ይጠቅማል ብለሃል በምን መልኩ ነውው የሚጠቅመው ?? ሌላውንም ስታሰተምር ከነ አጠቃቀሙ ቢሆን ገለፃው የተሻለ ነው ብዬ አስባለው

  • @KifleTefera-s8m
    @KifleTefera-s8m ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @madenahusain6966
    @madenahusain6966 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @fatoomali6463
    @fatoomali6463 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላህ አለሂመተል ኢስላም

  • @zeinbatube6342
    @zeinbatube6342 ปีที่แล้ว

    ጀ ዛካላህ

  • @nejatebrahim4883
    @nejatebrahim4883 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላ ጥሩ ትምርት ነዉ እናመሰግናለን

  • @FatimaFatima-yb1mv
    @FatimaFatima-yb1mv ปีที่แล้ว

    መሻአላህ👍👍👍😘😘

  • @አሊኢቶብ
    @አሊኢቶብ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ

  • @foziworku9046
    @foziworku9046 ปีที่แล้ว

    አወወ ወላሂ ሱመ ወላሂ ሙስሊም በመሆኔ ኮራሁ አልሃምዱሊላህ አፉወን ዶከተር መጠኑን እና በምን ያህል ጊዜ መወሰድ እንዳለበት ተባብረን ጀዛኩሙላህ ኸይረን

  • @asrarasrar8618
    @asrarasrar8618 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሸ አለህ ስለሰጠቹን ትምህርት እነመግነለን

  • @zabibasalam9675
    @zabibasalam9675 ปีที่แล้ว

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰልም

  • @nema7433
    @nema7433 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም

  • @haymanotyeneneh-cj4eq
    @haymanotyeneneh-cj4eq ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር አስተምሮትህ በጣም ተመችቶኛል ።ነገር ግን ሬት ለቡግር ማጥፊያ ሊሆን ይችላል ?

  • @ሱሱቢትባባቲዩብ
    @ሱሱቢትባባቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

    አጠቃቀሙስ ኡስታዙና

  • @asmamawtadesse5971
    @asmamawtadesse5971 ปีที่แล้ว

    ሰለም ዶክተር እናመሰግናለን ስለመረጃዎ ግን የአፍንጫ አልሰር መቆጣት አጠቃቀሙን ቢነግረኝ አመሰግናለሁ

  • @አብድልሀፊዝYouTube
    @አብድልሀፊዝYouTube ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኩመላ ኸይር በጣም አርፍ ነወ

  • @heriyaabdurehman418
    @heriyaabdurehman418 2 ปีที่แล้ว

    Mashallah mirt hadisawi tmhrt newu jezakellah

  • @alahekerimealahekerime314
    @alahekerimealahekerime314 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላሁም ከይር አላህ እድሜና ጤና ይሰጥህ

  • @RehimaAbdela-v8d
    @RehimaAbdela-v8d 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር በጠም እነማሰግነለን አለሀ ረጅም እድሜ ዬስጥ አጠቀቀሙን ብትነግረን በጠም አሪፍ ነበር

  • @mekeyasirag4824
    @mekeyasirag4824 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰለላህ አለይሂ ወሰለም

  • @abelmuktaba9758
    @abelmuktaba9758 2 ปีที่แล้ว

    ወላሒ በደንብ ነበር ያዳመጠኩት ትመሀርትህ አልገበኚም ለማንኛውም እናመሠግናለን

  • @YeshiTesfaye-o7j
    @YeshiTesfaye-o7j 9 หลายเดือนก่อน

    መዳኒቶችን የሚወሰዱት ከምግብ በፊት ነው ወይስ በኋላ ነው እባኮዎ ዶክተር ፡ ያሰውቁን ደስ ይለናል አመሰግናለሁ

  • @روان-غ4ل4ذ
    @روان-غ4ل4ذ 3 ปีที่แล้ว +2

    ሶሎለሁ አለሂ ወሰለም

  • @zdo1255
    @zdo1255 3 ปีที่แล้ว

    ጄዛክ አላህ

  • @MonaMona-ld5xb
    @MonaMona-ld5xb 3 ปีที่แล้ว

    ጀዘኽ አለሀ ከይረን

  • @foziummahayuu3399
    @foziummahayuu3399 3 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allha

  • @ارحمانوعللعرشىستوا
    @ارحمانوعللعرشىستوا 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰለላሁአሊሂ ወሰለም

  • @mabazashafi921
    @mabazashafi921 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @ubaxnimco7636
    @ubaxnimco7636 ปีที่แล้ว

    Mashaallaah shukra Dr

  • @fg1489
    @fg1489 3 ปีที่แล้ว

    ስላለሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛከላህ ኹይር

  • @alahekerimealahekerime314
    @alahekerimealahekerime314 3 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ ምርጥ ነው

  • @አልሀምዱሊላ-ዀ3ዀ
    @አልሀምዱሊላ-ዀ3ዀ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ ጀዛኩሙላ ሀይር

  • @tigetadess6832
    @tigetadess6832 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤አመሰግናለው

  • @sofsofee
    @sofsofee ปีที่แล้ว

    Mashalhaa

  • @amriasalha7361
    @amriasalha7361 3 ปีที่แล้ว

    ማሻኣላህ

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 3 ปีที่แล้ว

    ዋአሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀኧዛክ አላህ ኸይር

  • @እሰቅረመቶ
    @እሰቅረመቶ 3 ปีที่แล้ว +3

    ወሌይኩም አስለም ወራመቱላህ ወበራካቱ ሶላላህ አለይሂ ወሰላም

  • @meyaahmed5021
    @meyaahmed5021 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እዳተ አይነቶች ያብዛልን

  • @taibah5903
    @taibah5903 ปีที่แล้ว

    ሰለላሁአለይሂወሰለም

  • @ارحمانوعللعرشىستوا
    @ارحمانوعللعرشىستوا 3 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ

  • @zinatawol775
    @zinatawol775 2 ปีที่แล้ว +1

    አሏሁመሶሊ ወሠሊም አላ ነብይና ሙሀመድ

  • @w2jhf417
    @w2jhf417 3 ปีที่แล้ว

    ማሸአለሀ፣ጀዛከለሀ፣ከይር

  • @ሶፊያስልጤዋያአላህባ-ጀ9ዠ
    @ሶፊያስልጤዋያአላህባ-ጀ9ዠ 3 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ማሻ አላህማሻ አላህ አለህ ይጠብቀቹ 👍👍👍👍

  • @Gesesse-rh6uc
    @Gesesse-rh6uc 8 หลายเดือนก่อน

    ወድሜ አናመሠግናለን ለሠጠክን መረጃ ግን በጁስ ስትል አልገባኝም እና ከቻልክ በትረዳኝ

  • @halimamohamed4297
    @halimamohamed4297 ปีที่แล้ว

    አጠቃቀሙንተናገርመረጃህጥሩቢሆንምአጠቃቀሙአሳዉቀን

  • @AbduKelifa-l8f
    @AbduKelifa-l8f 3 หลายเดือนก่อน

    አጠቃቀሙስ አልገባኝም እባክህ አስረዳን ዶክተር

  • @Sisaygudeta-f8p
    @Sisaygudeta-f8p ปีที่แล้ว

    Wabarakatulahi

  • @shukermaedilalla6280
    @shukermaedilalla6280 2 ปีที่แล้ว

    መሸአለሀ

  • @ኢያሱስያአላህበሪያመልክታ
    @ኢያሱስያአላህበሪያመልክታ 3 ปีที่แล้ว

    جزاك الله خيرا بارك الله فيك

  • @ኡምራየንየወደፍትህልም
    @ኡምራየንየወደፍትህልም 3 ปีที่แล้ว +1

    ሹክረን ዶክቶር

  • @Mዩቱብ-i1l
    @Mዩቱብ-i1l 3 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩምአሰላም ጀዛከላኸይረ

  • @nuriya8577
    @nuriya8577 ปีที่แล้ว

    ሠለላሁአለይሂወሠለም

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 ปีที่แล้ว

    ይጠቅማል ብቻ ሳይሆን፡አጠቃቀሙንም ንገረን

    • @HgdhdHeheh
      @HgdhdHeheh ปีที่แล้ว

      የኔም ጥያቄነበር

  • @zdo1255
    @zdo1255 3 ปีที่แล้ว

    ماشاء الله الله يافظك

  • @dvdv3479
    @dvdv3479 3 ปีที่แล้ว +1

    Aww ምን ያህል ነው ጁስ የምንጠቀመው

  • @abuareb2518
    @abuareb2518 ปีที่แล้ว

    ክሬስ ምንድነው ስለ ፕሬስ ገለፃ አድርግልን

  • @jemalseid985
    @jemalseid985 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም ዓለይኩም ወራህመቱላህ ኡስታዝ ሰላም ነው ዛሬ ፔጅህን አጊቸው ነው
    እናም በሳይነስ ህመም በጣም አዛ ሁኛለሁ ሀኪም እና የባህል ህክምና አድርጌአለሁ ሰበብ የሚሆን ህክምና ሊኖርህ ስለሚችል አግዘኝ ያ አኺ

    • @ፍቅርከወሎልጅ-ዘ5ከ
      @ፍቅርከወሎልጅ-ዘ5ከ ปีที่แล้ว

      እሱ አካውት ግቢና ስሚ ሌላ ቪድወላይ ሰለሳይነስ መዳኒት ተናግሯል

  • @hailetminuta.9255
    @hailetminuta.9255 ปีที่แล้ว

    ለግብረጋ ስጋግንኝነት ኣጠጣቀሙ እንዴት ነው

  • @mekdesmelkamu8681
    @mekdesmelkamu8681 ปีที่แล้ว

    እንዴት ፡ እንደምንጠቀም ፡ በናትህ ፡ ንገረን

  • @brtinagetasew7686
    @brtinagetasew7686 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ነው አጠቃቀሙ ወይ አወሳሰዱ
    ለውስጣችንለመጠጣት

  • @muredaabdullah4871
    @muredaabdullah4871 3 ปีที่แล้ว +2

    ሶሎላውአለይ ዋሰለሚ
    ጀዘኪአለህ
    ግን አጠቀቃሙን አነገረቹንም ማለት ጢቅም እደለው ሁሉ ጉዳትም ልኖረው ይቺለን

  • @hawahadiramuhab3027
    @hawahadiramuhab3027 3 ปีที่แล้ว +1

    asararunm bichamirubat arif nawu

  • @hasnitubetube6515
    @hasnitubetube6515 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ኸይር እኔም ጥቅሙን ለማወቅ ስፈልግ አገኘውት ቻናሉ በእርታ ዋለኩም መሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ

  • @fatemafatema8496
    @fatemafatema8496 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abdurahmansadik9610
    @abdurahmansadik9610 2 ปีที่แล้ว

    A.s.w yikirita Tatin endat masadege weyim mabikel enchilalen

  • @IJIGUBizu
    @IJIGUBizu ปีที่แล้ว

    ዶክተር እግሬ በተደጋጋሚ ያብጣል ምን ይመክሩኛል

  • @AmanOmar-rt6jp
    @AmanOmar-rt6jp หลายเดือนก่อน +1

    ማሸላ አጠቃቀሙ አሰረዱኝ አልገባኝም ክንታሮት አልብኝ

  • @tebebekassa4919
    @tebebekassa4919 2 ปีที่แล้ว

    ምሬቱስ ትምህርቱ ጥሩ ነው

  • @SalihMohammed-m9k
    @SalihMohammed-m9k ปีที่แล้ว

    አወሳሰድና አዘገጃጀት እንዴት ኖ

  • @jamilajamila8807
    @jamilajamila8807 9 วันที่ผ่านมา

    SAW.SAW.Saw

  • @ያአለህበሪያነኝ
    @ያአለህበሪያነኝ 3 ปีที่แล้ว +3

    አጠቀቀሙን ንገረን ለጮገራ

  • @entsarentuomaer1777
    @entsarentuomaer1777 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ዶክተር ለአስም በሽታ የሚያስታግስ መድሀኒት ካለ ጦቅመኝ

  • @አይሻያአለህባሪያ
    @አይሻያአለህባሪያ 3 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ዶክተር

  • @zayzayn9012
    @zayzayn9012 2 ปีที่แล้ว

    Aselam alikum werahmtulahi webrkatu lechegwara besheta endet letkmew

  • @bmm3152
    @bmm3152 ปีที่แล้ว

    S A W

  • @AbduKelifa-l8f
    @AbduKelifa-l8f 3 หลายเดือนก่อน

    በጨጓራ እየተሰቃየሁ ነዉ በጁስ መልኩ ስትል ከነ ልጣጩ ነዉ

  • @beyansalih3075
    @beyansalih3075 2 ปีที่แล้ว

    ሸሁ ትምህርትዎ ግሩም ነው ነገር ግን ወደ ሆድ ስለሚገባው ጁስ መጠንና አሰራር አልገለፁልንም

  • @ኢያሱስያአላህበሪያመልክታ
    @ኢያሱስያአላህበሪያመልክታ 3 ปีที่แล้ว

    صلى الله عليه وسلم

  • @user-wm6bc2ye1v
    @user-wm6bc2ye1v ปีที่แล้ว

    S A w

  • @TrhasAmara-xr7hc
    @TrhasAmara-xr7hc ปีที่แล้ว

    አጠቃቀሙን ንገረን ለጫጓራ ወንድሜ

  • @محمدالحربي-ب9ق
    @محمدالحربي-ب9ق 3 ปีที่แล้ว

    አረብአገርአይገኝምክሬሙመጠቀምይቻላልእዴ

  • @rahelzeleke9108
    @rahelzeleke9108 2 ปีที่แล้ว +2

    ለማድያት ይሆናል? እባክህ ለማድያት የሚሆን ካለ

    • @NesriyaMohammed-l7k
      @NesriyaMohammed-l7k ปีที่แล้ว

      አው ተጠቅሜወለው ሰሳለቺታቀሚው

  • @akmelahmed8647
    @akmelahmed8647 8 หลายเดือนก่อน

    Bedur lakbi በኢትዮጺያ፡ይገኛል?የምን፡ፍሬ፡ነው

    • @akmelahmed8647
      @akmelahmed8647 8 หลายเดือนก่อน

      በአላህ፡ንገረኝ

  • @miftasiraj1113
    @miftasiraj1113 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወራኸመቱላሒም ወበረካቱ ዶክተር የእሬት ጁስ መዉሰድ መጠን የለዉም

  • @HaderAhemde
    @HaderAhemde ปีที่แล้ว

    ዶክተር አተነፋፈስ ችግር ላለበት ቢጠጣ ጡሩነዉ እናቴን ያማታል ሳንበዋ ወሀ ያዝላል ያሽላታል ብጠጣዉ

  • @ዜድነኝወሎየዋሀላሌንናፋቂ
    @ዜድነኝወሎየዋሀላሌንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว

    ማሸአላ ቤተሠብ ሁኛለሁኝ

  • @gisheba7022
    @gisheba7022 3 ปีที่แล้ว

    Yert aynetochu bizunachew yetignawn new metekem yeminichilew liyunetachewn ke photo gar asayen ebakih,yehinduna ye agerachin liyunetus? Egiziabihair yibarikih ewketihn yabizalih