Ethiopia | USA |የነጭ ሽንኩርት ( Garlic) 5 ፈዋሽ እና ጤና አለምላሚ ጥቅሞች ካወቁ ሁሌ ተጠቃሚ ይሆናሉ | የቅርብ ግዜ የምርምር ውጤት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 278

  • @beniyamurga840
    @beniyamurga840 ปีที่แล้ว +34

    ዶክተር ዳንኤል አንተን በምንም ቃላት ልገልፅህ አልችልም እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም የሚጠቅም በሳይንስ የተደገፈ በተለይ ለእኛ ኢትዮጵያውያን በቋንቋችን ተረድተን እንድናውቅ ስለረዳኸን በጣም እናመሰግናለን በአንተ Channel በጣም ተጠቅመናል ከነ መላው ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።

  • @hiwotgezaw3326
    @hiwotgezaw3326 ปีที่แล้ว +6

    አንተ፡የተባረክ፡ሰው፡እግዛብሔር፡አብዝቱ፡ይባርክ

  • @suzannategegne6555
    @suzannategegne6555 ปีที่แล้ว +6

    ዶ/ር ስለተባለ ብቻ የሚዘባነንና የሚኮራ በሞላበት እነዳንተ አይነት ሰው በመርዳት የሚደሰት ማግኘት መታደል ነው አንተንም ቤተሰብህንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ አመቤቴ ትጠብቃችሁ

  • @פסחהדמוזה
    @פסחהדמוזה 9 หลายเดือนก่อน +3

    ለዶ/ር ዳንኤል ዮሐንስ ለምታቀርበው የተለያዬ የጤና ዝግጅቶችን ምስጋናየን እያቀረብኩ:አንዱ ጥያቄየ ነጭ ሽንኩርት ለጤናችን ብዙ ጥቅም ያለው መሆኑን አስረድተከናል።ግን አስቀያሚ የሆነ ጠረን-ሽታ ስላለው እንዴት ብናደርግ ነው ሽታውን ማስወገድ የምንችለው? ለዚህ መልስ ካለህ ለመስማት በጉጉት እጠብቃለሁ።ሌላው በግል መስመር በስልክ መነጋገር የሚቻል ከሆነ ስልክህን ብታስቀምጥልኝ ደስታዬ ከፍ ያለ ነው።በጣም አድናቂህ ነኝ አይዞህ በርታ።❤❤

  • @hirutassefa398
    @hirutassefa398 ปีที่แล้ว +3

    ዶክተር. እግዝያብሄር ጤና እድሜ ይስጥህ ልጆችህን ይባርክልህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክልህ ቅን ሰዉ ነህ ይቱይብ የሚሰሩ አብዛኞቹ. ይዋሻሉ የአንተን ጉን. በጉግት ነዉ የማየዉ

  • @neushta5626
    @neushta5626 9 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ እድሜህ ይርዘም እኔ ከፍተኛ የደም ማነስ እና ከፍተኛ ላብ አለብኝና እስኪ እርዳኝ ጠጉሬም ይነቃቀላል እባክህ ምከረኝ ተባረክ

  • @Asszel-3591
    @Asszel-3591 11 หลายเดือนก่อน +2

    ዶ/ር ዳንኤል ተመልካቾችህ ከወጣት እስከ 70 እና 80 እድሜ በላይም ያሉ አማርኛ ተናጋሪዎች ስለሆኑ በአማርኛ ስም ያላቸውን ነገሮች ለምሳሌ ጋርሊክ ከምትል በተቻለህ መጠን ነጭ ሽንኩርት ብትል ሁሉም አድማጮችህ ይረዱሃል ብዬ አስባለሁ::
    ይኸን ያልኩህ ሼር ያደረግሗቸው እናት ካዳመጡ በሗላ ስጠይቃቸው ብዙውን እንግሊዝኛ ስለሚናገር አልገባኝም አሉ::
    ገንቢ አስተያየት ነው ብዬ ስላመንኩ ነው::
    አመሰግናለሁ::

  • @Bethelem-b8d
    @Bethelem-b8d 8 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ጤናና እድሜ ይስጥልኝ ።እድሜዬ 42 ነው አንድ ኩላሊቴን አጥቸዋለው የቀረውም ጠጠር አለብት እኔ እንደማንኛውም ሰው እየኖርኩ ነው ቀሪ ዘመኔን እንዴት ልምራው መልስህን ጠብቃለሁ።

  • @adenamekonnen1960
    @adenamekonnen1960 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ዳኒ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይሰጥህ ቤተተሰቦችህ ጌታ ይጠብቅልህ በጣም አከብርህአለሁ ።

  • @sarademssi7921
    @sarademssi7921 9 หลายเดือนก่อน +1

    በእዉነት ተባረክ አንድ ጥያቄ አለኝ ጉበት ላይ ቅባት ለበዛበት ሰዉስ መዳኒቱን እየተጠቀመ አብሮ መጠቀም አለበት

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham1655 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተርዬ ጥያቄዬን መልስህን ጠብቃለሁ ከትልቅ ትህትና ጋር ተባረክልኝ❤!!!

    • @kasayekasye2143
      @kasayekasye2143 ปีที่แล้ว

      መለሰልሽ ስልክ ቁጥሩን ታውቂያለሽ

  • @billyma8738
    @billyma8738 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር ዳንኤል እባክህ እሁን ስለተገኘው ለኣካር በሽተኞች መድሀኒት ስካር በሸታን በ3 ቀንዉስጥ የሚጢፋ መድሀኒት ስለተገኘው ብትነግረ መልካ ነው ወንዲሜ

  • @lominatmekuria6865
    @lominatmekuria6865 ปีที่แล้ว +2

    ሁሉን የሚችል አምላክ አንተን እና ቤተሰብህን ይባርካችሁ እናመሰግናለን !!!

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር በጣም በጣም በጣም ይባርክህ!!!!

  • @deginetwolde1011
    @deginetwolde1011 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ዳንኤ አተና ቤተሰብህ ጌታ ይባርካችሁ የምትሰጠው አግልግሎት በጣም ጠቃሚ ነው ብዙም ተምሬበታለሁ: መልካም ፈቃድህ ከሆነ ስለታይሮይድ ችግር እና እዴት በምግብ መጠቀም እንደምንችል መረጃ ብትሰጥን ደስ ይለኛል : I have hypothyroidism ( low thyroid) God bless you!!

  • @enush7338
    @enush7338 ปีที่แล้ว +1

    Dr. You’re very exceptional. You’re helping your society regardless of your knowledge. We thank you Dr Daniel ❤

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ሰላም መጣህ ዶክተር!!

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርክልን

  • @PHILIPS-c9l
    @PHILIPS-c9l หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ለምትሰጠን ት/ ት በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ነው በርታ ግን ስታስተምር በአብዘኛው የምትጠቀመው በዶ/ ር ኛ ቋንቋ ነው እንዲገባን በአማርኛ ብተደርግልን ጥቅሞችን ስተብረር በብዛት የምትጠቀመው እንግሊዘኛ ነው

  • @rahelasfeha3753
    @rahelasfeha3753 ปีที่แล้ว +2

    dr. Daniel we’re gonna appreciate you for everything that you’ve done for us. Thank you so much God bless.

    • @yenetena
      @yenetena  ปีที่แล้ว +1

      My pleasure

  • @alemsegedmokria5104
    @alemsegedmokria5104 ปีที่แล้ว +2

    አሥተማሪ ዶክተር የተባረከ ሠው

  • @abebaasefa3785
    @abebaasefa3785 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን በጣም እሚገርም ነው ብዙም ተጠቃሚ አልነበርኩም

  • @naomikebede1005
    @naomikebede1005 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሰላም መጣህ ዶ/ር

  • @jerrymelese3866
    @jerrymelese3866 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን ጥያቄ አለኝ ጥሬውን ነው ሲበስል ነው የበለጠ ጥቅም ያለው ?

  • @Leoterrance2
    @Leoterrance2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚሐብሄር ይሰጥልን❤

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ዳኒ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @meretwork
    @meretwork ปีที่แล้ว +3

    Egziabeher abezeto yyebarkehe

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ነጭ ሽንኩርት በጣም ነው የምጠቀመው!!

  • @AbeselomDemissie
    @AbeselomDemissie 9 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you dr Daniel❤you

  • @Ethiopian-g6b
    @Ethiopian-g6b 22 วันที่ผ่านมา

    አመሰግናለሁ እኔ የሆነ ሰዉ ለፀጉር ጥሩ ነዉ በለዉኝ እየወሰድኩ ነዉ በባዶ ሆዴ ግን የሆነ የማመም እና የማዞር ስሜት ሲሰማኝ ሾርባ ስጠጣበት መለስ እላለሁ ለምንድን ነዉ ዶ/ር

  • @MuhibaHasen
    @MuhibaHasen 22 วันที่ผ่านมา

    ዶክረ ራች በጣም ነወ እማከብረክ👏እኔ ኮልስትሮሌ 260ነው 10ሚሊ መዳኔቴ ባልወሠደውሰ ችግረ አለው ከይቀረታጋ👈

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham1655 ปีที่แล้ว +1

    ስላምህ ይብዛ ዶክተር ዳኔ እኔ HIV ኬርየር ነኝ ሲዲፍሬ 185 ነውግን ስትሮክ ግማሽ ጎኔን ስለመታኝ ዊልቸር ላይ ነኝ ሁሉም ከሆነ 16 አመቱ ነው የ 59 አመት እናት ነኝ Hm Aspirin Ec 81 m G Tablet. እወስዳለሁ ነጭ ሽንኩርት በጣም እጠቅማለሁ እናም Biktarvy ነው መዳኒቴ ችግር አለእ ወይ ዶክተር ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ!!

  • @SirakGulilat
    @SirakGulilat 8 หลายเดือนก่อน +3

    ደማነስ ያለበት መመገብ ይችላል?

  • @qsdgdg6202
    @qsdgdg6202 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር ጤና ይስጥልን እናመሠግናለን
    ጥያቄ ነበረኝ ኃይል ሰጪ ትንፋሽ ለሚጨምር የሚረዳ ነገር ብትነግረኝ

    • @yenetena
      @yenetena  ปีที่แล้ว

      ምን ለመጠየቅ ፈልገው ነው ጥያቄውን ግልፅ ያድርጉልኝ ድካም ስሜት በብዙ ምክንያት ሊመጣ ይችላል

  • @degubalager7111
    @degubalager7111 ปีที่แล้ว

    በጣም ሰመሰግናለሁ መቼም ምርጥ ዜጋ ነህ ሃላፊነቱን የሚወጣ

  • @hailuyohannes4657
    @hailuyohannes4657 ปีที่แล้ว +1

    ዳኒ በጣም ጠቃሚ ነገር እያስተማርከን ነው በርታ

  • @mattmercy21
    @mattmercy21 ปีที่แล้ว +2

    God bless you more

  • @sabamesgun1077
    @sabamesgun1077 ปีที่แล้ว +1

    Hi Dr Daniel I appreciate what you Done for us god bless you thank you 🙏🏾

  • @Almaz-g5g
    @Almaz-g5g ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ዶክተር የሆርሞንማስተካከያ መካኒት እወስዳለው ችግር የለውም የካንሰር ተጠቂ ነኝ

  • @rahmaabdu9876
    @rahmaabdu9876 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for always being there for us and giving your time with such generosity

    • @yenetena
      @yenetena  ปีที่แล้ว

      So nice of you

  • @eshetud210
    @eshetud210 ปีที่แล้ว +2

    Thank you 🙏

  • @selamawitmulushewa3250
    @selamawitmulushewa3250 ปีที่แล้ว +1

    God bless you doctor Daniel 🙏

  • @tsigeredaahmed365
    @tsigeredaahmed365 ปีที่แล้ว +1

    Thanks Dr. DANNY TEBAREK

  • @hannafirew1156
    @hannafirew1156 ปีที่แล้ว +2

    Great job.God bless you.

  • @foziyamohammed3846
    @foziyamohammed3846 8 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር በጣም ነዉ የምወድህ እድሜ እና ጤና ይሰጥህ

  • @GalooNadhii
    @GalooNadhii 2 หลายเดือนก่อน

    አድቀን ብንጠቀምበትስ ዶ/ር በማር አላውሰን ብርህን ነኝ

  • @abebechwakweya9094
    @abebechwakweya9094 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ዶ/ር ጥያቄ አንድ 2 ፍሬ ጨቅጭቀን በዉሃ ዘፍዝፈን ብንጠጣ ጥሩ ነዉ?

  • @tadesseendaylalu9579
    @tadesseendaylalu9579 9 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @hanakenny7108
    @hanakenny7108 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @emulayliatube
    @emulayliatube 10 หลายเดือนก่อน +3

    ዶክተር በጣመሰ እናመሰግናለን
    ጥያቄየ ለውፍረት መቀነሻ ሲሉሰምቸ በቀን 2ፍሬ ጦት እወስዳለሁ ችግር ያመጣ ይሆን ከቻልክ መልስልኝ

  • @senaitasmare
    @senaitasmare ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን 🙏💐

  • @Kukusha2001
    @Kukusha2001 ปีที่แล้ว +2

    Tebark 😇 😇

  • @HilaAbrh
    @HilaAbrh 13 วันที่ผ่านมา

    ደኩትር እስኪ ምግብ ስበላ ሆዴ ይጮሀን እስከጀርባየ ድርስ በእውነት በጣም ፈስ ፈስም ይለኛን ስቆጥበው በአፊ ድረስ አስገስቶኝ ይወጣን እስኬ መፍትሔ ካለህ ደኩተር መላበለኝ ተሰቃየሁ😢

  • @tademeg1366
    @tademeg1366 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት እንጠቀም

  • @Rahwa-k3k
    @Rahwa-k3k 11 หลายเดือนก่อน +1

    Waww assy da banka Dr ❤

  • @argawlejemo3345
    @argawlejemo3345 9 หลายเดือนก่อน

    Dr if use it as it is could be better pls ? Thanks for all u give us basically important advice 🙏

  • @zikizaka5285
    @zikizaka5285 ปีที่แล้ว

    በጣም በአንተ ተጠቅሜአለሁ የኔ ጥቅም!

  • @shoaafrassa6263
    @shoaafrassa6263 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Doctor Daniel ❤

  • @gelilamekbib7327
    @gelilamekbib7327 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ ር እኔለምሳሌ የደም ግፊት መድሀኒት እወስዳለሁ በተመሳሳይ ነጭ ሽንኩርትትንም እጠቀማለሁ ግን ምንም ለውጥ
    አላመጣልኝም ምንድን ነው ችግሩ

  • @christinahaimanot1100
    @christinahaimanot1100 ปีที่แล้ว +1

    May God bless you 🙏

  • @ShumeKetema
    @ShumeKetema หลายเดือนก่อน

    Thank's a lot please tell us aoze

  • @gualetiruneh7779
    @gualetiruneh7779 ปีที่แล้ว +1

    God bless you… Dr.

  • @Sofia-q2f
    @Sofia-q2f ปีที่แล้ว +1

    Thanks doctor Dani

  • @NurhusenSeid-i1z
    @NurhusenSeid-i1z 9 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር።በጣም።አናመሰግናለን

  • @beimnetbekure898
    @beimnetbekure898 ปีที่แล้ว +1

    thank you

  • @AlmazAbene-os7pi
    @AlmazAbene-os7pi ปีที่แล้ว +2

    U are blessed ❤thank you

    • @yenetena
      @yenetena  ปีที่แล้ว

      You are so kind

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 ปีที่แล้ว +1

    በረታልንን ዶከተረይ

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 ปีที่แล้ว +1

    Thank you dr. Daniel and God bless you 🙏 🙏🙌

    • @yenetena
      @yenetena  ปีที่แล้ว

      Thank you too

  • @TarikAneley-gu2fb
    @TarikAneley-gu2fb ปีที่แล้ว

    የኔ ሀኪም እና መምህር አመሰግናለሁ

  • @birtukanwendemagegne4935
    @birtukanwendemagegne4935 ปีที่แล้ว +1

    Thankyou DR

  • @523zw910
    @523zw910 ปีที่แล้ว +1

    Thanks Dr.Danny

  • @danieladdisu5341
    @danieladdisu5341 ปีที่แล้ว +1

    ስለ seemoss ስራልን ዶር

  • @emawayishtigabu9965
    @emawayishtigabu9965 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤👍👍👍👍👍👍👍good job

  • @MuluMisganaw-p3f
    @MuluMisganaw-p3f ปีที่แล้ว +2

    ስለ ሩዝ ምንም ሰምቸ ነላቅም ሰለሩዝ ብትነግረን አመሰግናለሁ።

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 ปีที่แล้ว +1

    Thank you dr like alwayse more bless you !!!!

    • @yenetena
      @yenetena  ปีที่แล้ว

      So nice of you

  • @romagebremariam239
    @romagebremariam239 ปีที่แล้ว +1

    God bless you

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር እኔ ጨጓራ በሽታ በቅርብ ነው በጣም ያመመኝ Gaviscon ስወስድ ይሻለኛል ነጭ ሽንኩርት ብወስድ ጥሩ አይደለም ይሆን!

    • @yenetena
      @yenetena  ปีที่แล้ว

      ጥሩ አይደለም አይመከርም ያባብሰዋል

    • @marthaestifanose4609
      @marthaestifanose4609 ปีที่แล้ว

      እሺ ዶክተር እግዚአብሔር ይስጥልኝ። ሁሌም ክበርልን 🙏

  • @ht5297
    @ht5297 ปีที่แล้ว +1

    እባክህ ዶክተር ስለ ታይሮይድ አንዳንድ ነገር ብትነግረን ምን መብላት እንዳለብን አመሰግናለሁ

    • @yenetena
      @yenetena  ปีที่แล้ว

      አስተምሬአለው ፋልገው ቪዲዮውን ይመልከቱ

  • @ruhamakedir4218
    @ruhamakedir4218 3 หลายเดือนก่อน

    ተባርክ

  • @aynalemgaredew3505
    @aynalemgaredew3505 ปีที่แล้ว

    በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @osmanelias5207
    @osmanelias5207 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ቁጥርህን እንዴት ማግኘት እችላለሁ

  • @GenetTaddese-r8s
    @GenetTaddese-r8s ปีที่แล้ว +2

    Hi Dr,
    Thank you for sharing .
    can we take it in empty stomach or with food?

    • @yenetena
      @yenetena  ปีที่แล้ว

      Eitther ,but usually you cook it with other ingredients

    • @GenetTaddese-r8s
      @GenetTaddese-r8s ปีที่แล้ว

      Ok thank you so much.

  • @SizerZerga
    @SizerZerga 10 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር እኔ ሁሌም ጡዋት ጠዋት በባዶ ሆዴ ቆራርጬ እውጣለሁ ችግር አለው ንገረኝ እስቲ ሌላው ስለ ትምሕርትሕ አመሰግናለሁ

    • @ማሪያምየአበርችኝ
      @ማሪያምየአበርችኝ 10 หลายเดือนก่อน

      ሺታዉን እደት ትከላከይዋለሺ እባክሺ ንገሪኝ መጠቀም ፈልጌ ነዉ

    • @HilaAbrh
      @HilaAbrh 13 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@ማሪያምየአበርችኝቅርፉድ አንድ ፍሬ አላምጠሽ ተጉመጭመጭበት በውሀ

  • @emanuelafarina8957
    @emanuelafarina8957 ปีที่แล้ว

    Hi Dr, please search mushroom coffee. Thank you so much Dr God bless.

  • @AminKSA20
    @AminKSA20 10 หลายเดือนก่อน

    ደክተር ስለ ደም መቅጠን ብታስረዳን ችግሮችና መፍትሔዉ

  • @HannaTeferi-gn4mb
    @HannaTeferi-gn4mb ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ዶክተር በእርግጥ የስኳር ተጠቃሚነኝ ክኒን እውስዳለሑ ግን አሑን ሆዴን ተነፍታል እራብራብ ይለኛል እየበላሑ እራብ የምግብ ምት ሲሽተኝ ያቅለሽልሽኛል ባይሽተኝም ቅልሽልሹ አለ ከምን ይሆን ችግሩ

  • @Sofia_teklu
    @Sofia_teklu ปีที่แล้ว +1

    Selam Dr enkan dhena metah nech shinkurit bemar metekem endet new

  • @marydavelove8496
    @marydavelove8496 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዶክተር ዳኒ ❤❤❤

  • @asterkenaw4542
    @asterkenaw4542 ปีที่แล้ว

    ሁለቱ ፍሬ ነጭ ሽንኩር የግድ እሳት መንካት አለበት፣ እንዲሁ እድቅቆ ቢዋጥስ በውሃ ችግር ያመጣል። በጣም ነው የምናመሰግንህ ዶ/ር ተባረክ🙏

    • @yenetena
      @yenetena  ปีที่แล้ว +1

      ችግር የለውም የአፍ ጠረን ያመጠል እንጂ

  • @yilfashoamakonnen4833
    @yilfashoamakonnen4833 ปีที่แล้ว +2

    Is it good for cholesterol?

  • @Canada404
    @Canada404 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing this useful information Dr Dani

    • @yenetena
      @yenetena  ปีที่แล้ว

      Glad it was helpful!

  • @አልሀምዱሊላህለሁሉም-ጠ5አ
    @አልሀምዱሊላህለሁሉም-ጠ5አ ปีที่แล้ว +2

    እኔ አንድ ሰሞን ጥሩ ነው በባዶ ሆድ መጠጣት ብለውኝ ስጠቀም ሶስት ፍሬዎች ፈጭቸ ካቆየሁት በሃላ ከአንድ ብርጭቆ ውሃ ጋር አቀላቅየ ስጠጣ የማዞር እና የማቅለሽለሽ ስሜት ተሰማኝ ከዚያም ተውኩኝ

    • @yenetena
      @yenetena  ปีที่แล้ว

      ከምግብ ጋር እንደማብሰያ ይስጠቀሙበት

    • @privatecell3665
      @privatecell3665 ปีที่แล้ว

      ​@@yenetenaAw yatata saw motwali semichalu

  • @asratmesfindownloadgospelm338
    @asratmesfindownloadgospelm338 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም Dr .ዳንኤል አኔ ቁርሰ አልበላም ግን ቡና እጠጣለሁ ጉዳት አለዉ ወይ ማወቅ እፈልጋለሁ ሰለምታደርገው ሁሉ ጌታ ይባርክህ

    • @yenetena
      @yenetena  ปีที่แล้ว +2

      እኔም እደዛው ነው የማደርገው ግን ያለምንም ጥቁር ቡና የለስኳር ያለ ማር ያለ ወተት ወይም with out coffee creamer , ያለዚያ ቁርሱን መላት ይመረጣል

    • @asratmesfindownloadgospelm338
      @asratmesfindownloadgospelm338 ปีที่แล้ว

      @@yenetena በጣም አመሰግናለሁ ጌታ እየሱስ ቤተሰብህን ኑሮህን ይባርክ

  • @BABAENGEDA
    @BABAENGEDA ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ርዳኒ ሰለ ተረከዝ ህመም ብታብራራልኝ

  • @fiya1412
    @fiya1412 ปีที่แล้ว

    በጣም. እናመሠግናለን. ዶ/ዳኒ. እኔ. የጨጓራ ቁስለት. አለኝ. መድሐኒት. ለ6/ ወር ወስጄ. አቡነ አቁርጬ. ሕመሙ. አልተወኝም. ።አሁን. የጠቅል. ጎመን. ጭማቂ. ጀምረለሁ. መድሐኒቱን. ትቻለሁ ነጭ. ሽነኩርትም. 1. ከተፌ. በሁለት ቀን በ3 ቀንም. እወስደሁ. በይታምን. ዲ በሣምንት. አነድ. እወስደለሁ. ጉልበቴ. መላ የጠ ሁለት በሽታ. ነዉ. ሐኪምቤት. ወገብሽን. ሣርጀሪ ብለዉኛል. ምን. ትመክረኛለህ.

  • @kebeneshmom1202
    @kebeneshmom1202 หลายเดือนก่อน

    በአማርኛ ንገረን እንግሊዘኛ ላናውቅ እንችላለን

  • @abinetbekele8045
    @abinetbekele8045 ปีที่แล้ว

    Thanks so much. Pls share how to take it?

  • @እግዚአብሔርኢትዮጲያንጠብ
    @እግዚአብሔርኢትዮጲያንጠብ ปีที่แล้ว +3

    ዶክተር ለጉበት ማፀዳት ይሆናል ዶክተር ❤

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 6 หลายเดือนก่อน

    God bless you 🎉🎉🎉

  • @tedbabeayele9759
    @tedbabeayele9759 ปีที่แล้ว +2

    I appreciate your dedication to helping us.