ሐኪም መስፍን መድኃኒቱን በድንገት ተናገሩ፤ ፈጥናችሁ ውሰዱ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 2.4K

  • @kedirgo
    @kedirgo 8 หลายเดือนก่อน +38

    እባክዎ ዶ/ር ይህ ታላቅ ነገር ጊዜ ሊሰጠው አይገባም ። እንደ አሰቡት ሳይተላለፍ ሳይቀረፅ ሳይፃፍ ቢቀር ታላቅ ፀፀት ነው ። እባክዎ ይፍጠኑ! !! የደረሱበትንም ውጤት አሳውቁን ። አደራ አደራ

  • @tsehaysemu8288
    @tsehaysemu8288 9 หลายเดือนก่อน +219

    አባታችን እባክዎት በመፀሐፍ ጽፈው ለዶክተር ሮዳሰ ያ
    ስረክቡልን

    • @MamoHaileMeskel
      @MamoHaileMeskel 8 หลายเดือนก่อน +9

      አድራሻቸውን ቢነግሩን

    • @mesrsktessema169
      @mesrsktessema169 8 หลายเดือนก่อน +8

      ዶር አባክህ ስልካቸዉን እንድሰጠኝ በእግዛአብሄር ስም አለሞንሄለሀሁ ሀኪም ያልረዴኝ ትልቅ ችግር አለብኘኘ ተባረክልኝ ።

    • @woynshetmulushewa7957
      @woynshetmulushewa7957 8 หลายเดือนก่อน +2

      Aderashachew yet new?

    • @selamawitdemisse1835
      @selamawitdemisse1835 7 หลายเดือนก่อน

      .

    • @Yeshimbaet
      @Yeshimbaet 20 วันที่ผ่านมา

      እድሜዎን ያርዝምልን

  • @Abraham721
    @Abraham721 9 หลายเดือนก่อน +247

    እናመሠግናለን አባታችን። ከተቻለ ወደ ውስጣችን የምናይበት ዘመን እስኪመጣ ድረስ በመፅሀፍ መልኩ ፅፈው ቢያስቀምጡት መልካም ነው። ለትውልድ በቀላሉ ለማቀበል ይጠቅማል። እድሜና ጤና ይስጥወት።

    • @helenayele9113
      @helenayele9113 9 หลายเดือนก่อน +9

      Dr Rodas betam enamesegnalen . Abatachinin silastewaweken. Agerachin yihon ewuket lemekebel ready aydelechim. Egna gin bizu linsera enchilalen please flagot yalenin sewoch asebasben please

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 9 หลายเดือนก่อน +4

      Egiziabihar edima yisitilini

    • @tezitafikre9227
      @tezitafikre9227 9 หลายเดือนก่อน

      O
      ​@@helenayele9113

    • @samsonalemu6089
      @samsonalemu6089 9 หลายเดือนก่อน +10

      በመፅሀፍ ተፅፎ ቢቀመጥ በጣም ጥሩ ነው ለተተኪው ትውልድ

    • @Dalet-25
      @Dalet-25 8 หลายเดือนก่อน +2

      አባታቸን እናመሰግናለን። በዕድሜ ፀጋ ይጠብቅልን። ዶ/ርንም እናመሰግናለን። አባታችን እንዳሉት እውቀቱ ከእግዚአብሔር ነው። ጉዳዩን ቤ/ክርስቲያን ብታስብበት።

  • @martaalem216
    @martaalem216 หลายเดือนก่อน +5

    ዶ/ር ሮዳስ በጣም እናመሰግናለን
    እባክህ የሀኪም መስፍንን አድራሻ ብትነግረን

  • @Wondesara
    @Wondesara 8 หลายเดือนก่อน +4

    ዶ/ር እድሜ ይስጥልን ለአባታችን ክብር ይስጥልን ቀሪ ዘመናቸዉን እግዚአብሔር ይባርክላቸዉ ዶ/ር በተለይ በአገራችን የኪንታሮት የኩላሊት የእናቶቻችን የወር አበባ መዛባት በሰፊዉ ወገኖቻችን የሚሰቃዩባቸዉ በሽታዎች ናቸዉ እናም ዶ/ር በነዚህ በሽታዎች አዋቂነን በሚሉ ብዙ ሰዎች ገንዘባቸዉንም ተበልተዉ ሕይወታቸዉን አተዋል የእፀዋቷን ስም ቢነግሩን ትልቅ ዉለታ ነዉና ይሞክሩልን

  • @solomondemelie2063
    @solomondemelie2063 9 หลายเดือนก่อน +58

    አባታችን የባህል ህክምና አዋቂ ክቡር አቶ መስፍን እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/ር ሮዳስ እናመሰግናለን።

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 9 หลายเดือนก่อน +63

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ ዶክተር ሮዳስ በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው የሰጡን💚💛❤🙏🙏❤🙏❤🙏❤

  • @M12-l8e
    @M12-l8e 9 หลายเดือนก่อน +56

    ብመጀመርያ እግዚአብሔር ይመስገን !!!እንደ እናንተን የመሰለ ቀና ሰው ያብዛልን ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርካቹህ አሜን!!!

  • @WosseniZawde
    @WosseniZawde 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር ሮዳስ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የሰጡን ግን አደራህን በጽሁፍ እንዲያሰፍሩ የእፆዋቱ ፎተግራፍ ቀረብ ብሎ የተነሳ ቢደረግ ለትውልድ ሊያልፍ ይችላል። የእኔ ልጄ ፋርማሲስት ስለሆነች ለሷ አስተላልፋለሁ። ሐኪም መስፍንን ረጅም እድሜ ይስጥልን ። ተተኪውን ትዉልድ ያነቃቃልን። እሳቸውም እንደሚያምኑበት ጊዜው ሲደርስ እግዚአብሔር ያመቻቸዋል ብዬ አምናለሁ። አሜን

  • @Belaynesh-ry5nx
    @Belaynesh-ry5nx 8 หลายเดือนก่อน +7

    ዶክተር ሮዳስ በጣም የመከብርህ ወንድም ነህ ዛሬአመቤቴ ኪዳነ ምህረት ችግሬን አይታ ዛሬ ከሀኪም መስፍን ጋር ባደረከው ቃለ ምልልስ እያለቀስኩ ነበር የሰማሁት በአሁኑ ጊዜ እኔ ሀይለኛ አንባዬ ተነስቶ በተጓዳኝም የአንጀት ጅግር ስላለብኝ አኔም የትምአለሄድም በዬ እመቤትን ስማጸን ጥሩ ዜና ሰማሁ የኔ ልጅ በመቤቴስም እለምንሀሐሁ

  • @TsionTessema-u7o
    @TsionTessema-u7o 9 หลายเดือนก่อน +70

    ዶ/ር ሮዳስ መማር የምንፋልግ አለን የአጭር ጊዜ እንኳን ልምምድ ጥበብን ብንጋራ

    • @freworkbekele7469
      @freworkbekele7469 9 หลายเดือนก่อน +5

      እኔም መማር እፈልጋለሁ ጥሪ ቢያደርጉልን ወይም አድራሻቸውን ብናገኝ ጥሩ ነው

    • @GihonTube
      @GihonTube 9 หลายเดือนก่อน +5

      እኔም መማር እፈልጋለሁ ዶር አድራሻቸውን ወይም ባንተ በኩል የምናገኝበትን መንገድ ብታመቻችልን

    • @Fre-Z-1212
      @Fre-Z-1212 8 หลายเดือนก่อน +4

      እኔም እፈልጋለሁ please🙏

    • @esietetsionengdaw2212
      @esietetsionengdaw2212 8 หลายเดือนก่อน +4

      እኔም መማር እፈልጋለሁ

    • @bishawayalew6429
      @bishawayalew6429 8 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም መማር እፈልጋለሁ

  • @andunazareth4391
    @andunazareth4391 9 หลายเดือนก่อน +16

    ሃኪም መስፍን በእውነቱ ትልቅ ውድ ስጦታ ነው ያበረከቱልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልዎ ይህን ትልቅ ሃብት ዕውቀት ይዘውት ሳይሄዱ ተረከቡኝ ማለታቸው ይበል የሚያሰኝ ነው::
    ሮድስ እግዚአብሔር ያክብርህ የአንተን አይነቱን ይብዛልን ::

    • @werkneshnessibu5430
      @werkneshnessibu5430 9 หลายเดือนก่อน +1

      ትልቅ ስጦታ ነው የሰጡን አባታችን እግዚአብሔር ይባርክዎ።

  • @mintyassefa
    @mintyassefa 9 หลายเดือนก่อน +210

    እባክህን ዶ/ር አድራሻቸውን ሰጠን🙏

    • @mesfinayalew1851
      @mesfinayalew1851 8 หลายเดือนก่อน +7

      ዶ/ር አድራሻቸውን ሰጠን

    • @ma8928
      @ma8928 8 หลายเดือนก่อน +4

      Ebakhn Dr. Adrashachewn .

    • @abigailgirum8928
      @abigailgirum8928 8 หลายเดือนก่อน +2

      Thanks very much brother information

    • @abigailgirum8928
      @abigailgirum8928 8 หลายเดือนก่อน

      Thanks very much brother information bless you

    • @abigailgirum8928
      @abigailgirum8928 8 หลายเดือนก่อน

      Bless you brother

  • @BelayBerhane
    @BelayBerhane 28 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ከአባታችን ያገኘነው ። ዶ/ ሮዳስ ቀዳሚው እኔትና ልጅ ነው የሚያውቁት ቶሎ ብንጠቀምባቸቸው ጥሩ ነውና ለመልካም ነገር እነበበርታ ። አባታችን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጦት። ማንም እንዲህ የሚል የለም ዶ/ ርም ለአንተም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።

  • @Ahadu19
    @Ahadu19 3 หลายเดือนก่อน +1

    +++ዶ/ር እናመሰግናለን ! አባታችን እድሜ ይስጥልን። ያላገባ ወጣት በኪንታሮት አልቋል እኮ ምናለ የሱንም መድሃኒት ቢጠቁሙን። በአክብሮት እጠይቃለሁ

  • @simaabdulrazak8940
    @simaabdulrazak8940 9 หลายเดือนก่อน +28

    አባታችን ለቢንያምለብዙዎች አባት የሆነነገርቢደረግ መቄዶኒያ❤❤❤❤

  • @firehundemeke5224
    @firehundemeke5224 9 หลายเดือนก่อน +39

    በርሶ ላይ አድሮ ፈውስን የሰጠ ቸሩ መድሃኒያለም የተመሰገነ ይሁን።
    ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።

  • @SinkneshTeka-s8y
    @SinkneshTeka-s8y 8 หลายเดือนก่อน +20

    እባክህ ዶ/ር ሮዳስ አንድ ነገር አድርግልን በፍጥነት በስጋ ደዌ የተያዝን ብዙዎች አለንና መፍትሄ እንሻለን ።

  • @SirgutAbebe-p7o
    @SirgutAbebe-p7o 22 วันที่ผ่านมา +1

    ,እጅግ በጣም ድንቅ ዕውቀት ነው የሰው ልጅ እንዲያውቅ በማድረግዎ እናመሰግናለን የኩላሊት መድኃኒቷ በማር የምትወሰደው መድኃኒት ምንድናት እግዚአብሔር ይባርክዎት

  • @josephtesfu8702
    @josephtesfu8702 4 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችንን ቸሩ ፈጣሪ እድሜዎን ያስርዝምልን ትጉህ አገልጋይ
    የእግዚአብሔር ሰው ነወት
    አባታችን ዶ/ር ሮዳስም እናመሠግናለን እግዚአብሔር
    በቸርነቱ ይጠብቅልን

  • @eyerusalemnigussie
    @eyerusalemnigussie 9 หลายเดือนก่อน +85

    ከጅማ የኒያላ ሆቴል ባለቤት የአቶ ሀይለገብርኤል ልጅ ነኝ ። ሀኪም መስፍን ስላየሆት በጣም ደስ ብሎኛል አባቴን ያየሁት ያህል ነው የተሰማኝ እናም ዶክተር ሮዳስ ለአንተም እድሜና ጤና ይስጥህ ። ስልክ ቁጥራቸው ካለህ ብትልክልኝ ደስ ይለኛል።
    🙏

    • @berukferede3596
      @berukferede3596 8 หลายเดือนก่อน

      I have kidney protein problems

    • @geremewmihret3209
      @geremewmihret3209 8 หลายเดือนก่อน +2

      የኔ እህት እስኪ ስልካቸውን እኔ በአሜባ እየተሰቃየሁ ነው

    • @berukferede3596
      @berukferede3596 8 หลายเดือนก่อน

      Sister ከ ቻልሽ ስልካቸውን ላኪልኝ በኩላሊት ህመም እየተሰቃየሁ ነውና ከቻልሽ እርጂኝ

    • @tdDi
      @tdDi 8 หลายเดือนก่อน +1

      ስልካቸው ካለሽ እባክሽ

    • @MulugojamBalew
      @MulugojamBalew 8 หลายเดือนก่อน

      ስልካቸውን ስጡን

  • @tobia283
    @tobia283 9 หลายเดือนก่อน +39

    እርሶወን እንደማቱሳላ እድሜ ይስጠወት ኑሩልን አባታችን አንተንም እንዲሁ ኑሩልን

  • @solomonksshun8254
    @solomonksshun8254 9 หลายเดือนก่อน +16

    ዶ/ር ሮዳስ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። የወር አበባ መዛባት በልጄ ላይ በተደጋጋሚ አስቸገራትና እባክህ አድራሻቸውን ላስቸግርህ። በጣም አመሰግናለሁ። ፈጣሪ የጀመርከውነን ሁሉ ይርዳህ። አሜን።

    • @TigistGirma-ui1cq
      @TigistGirma-ui1cq 8 หลายเดือนก่อน

      እባክዎ አድድ😅

    • @TigistGirma-ui1cq
      @TigistGirma-ui1cq 8 หลายเดือนก่อน

      እባክዎ አድራሻስጡን😅

    • @TigistGirma-ui1cq
      @TigistGirma-ui1cq 8 หลายเดือนก่อน

      እባክዎ አድራሻዎንስጡን😅

    • @TigistGirma-ui1cq
      @TigistGirma-ui1cq 8 หลายเดือนก่อน

      እባክዎ አድራሻስጡን 24:40 ❤

  • @alphamedia1786
    @alphamedia1786 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    ዶ/ር እናመሰግናለን ። እባክህን አባባን የምናገኝበትን መንገድ ፍጠርልን።
    አባባ ለግለሰብ አልሰጥም ብለዋል እና መማር የምንፈልግ ሰዎች እንዴት እናግኛቸው። ሰው አዘጋጁልን እያሉ ስለሆነ አንተ አስተባብርና እናግኛቸው
    በሙያየ የፋርማሲ ባለሙያ ነኝ እና ይህን እውቀት መማር እፈልጋለሁ

  • @MandeferoMekonen
    @MandeferoMekonen 5 หลายเดือนก่อน +5

    ሀኪም መስፍን እጅግ በጣም እናመሰግናለን እረጅም አእድሜ ይስጥልን❤

  • @hymanotdejene783
    @hymanotdejene783 9 หลายเดือนก่อน +38

    ዶ/ር ሮዳስ እጅግ በጣም ለሃር ለወገን የሚጠቅም እንዲህ የሃገር ቅርስ የሆኑትን እንቁ አዛውን አባት ስላቀረብክልን ያስባችሁትን ፈጣሪ ይርዳችሁ፣ግዜው እስከሚደርስ ነው ፣አገራችን ለአለም መዳኛ ትሆናለች🙏🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @elsamekonnen6953
    @elsamekonnen6953 9 หลายเดือนก่อน +42

    እዉነት ነዉ አባታችን በየክፍለሀገሩ ያሉ ቤተክርስቲያኖች ብዙ እፅዋቶች አሉ ለብዙ ሰዉ መድሀኒት የሚሆን ለዚህ ነዉ እኮ ቤተክርስቲያኖችን የማጥፋት ዘመቻ የተያዘዉ😢 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብዙ ሚስጥር አላት:: ዶክተር አንተም እግዚአብሔር ይባርክህ🙏

    • @BurthukalBurthu
      @BurthukalBurthu หลายเดือนก่อน

      እኔ ግን ጥቆላ ነው እሚመስለኝ😢😢😢

  • @YilmaTesema-p2y
    @YilmaTesema-p2y 9 หลายเดือนก่อน +41

    አባታችን እድሜ ጤና ያድሎት የእውነት ትልቅ አባት ምህላ ያሉት ነገር በጣም ስለገረመኝ ነው ሰሞኑ በጉራጌ ዞን ዝናብ ሚባል ነገር ጠፍቶ ከባድ ድርቅ ነበር አንድ ትልቅ የሀገር ሽማግሌ ወርቁ ስባኒ የአርቲስት አዜብ ወርቁ አባት አርፈው በርሳቸው ለቅሶ የተሰበሰቡ የሀገር ሽማግሌ ዝናብ እንዲዘንብ ምህላ አደረጉ በማግስቱ ለስንት ወር የጠፋ ዝናብ የጉድ አጥለቀለቀው እውነት ነው ምህላ ይሠራል ፈጣሪ ይሠማል። ከምንጊዜው በላይ ለሀገራችን ምህላ ያስፈልገዋል ። ፈጣሪ መከራቹ በቃ ይበለን የእናቶች እንባ ይይ።

  • @mesfinbereta6738
    @mesfinbereta6738 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዶክተር ሮዳሥ የሀኪም መሥፍንን ቃለ ምልልሥዎን በሀዘንና ደሥታ መካከል ሆኜ ዐዳመጥኩት የኪንታሮት ታማሚ ከሆንኩ ዐሥር ዐመት ዐልፎኛል 😮😢❤

  • @yeshizewdu-m8u
    @yeshizewdu-m8u 19 วันที่ผ่านมา +1

    አባታችን እድሚናጤና አብዝቶይስጥወት ፈጣሪ እናም የአስም መዳሀኔት ከለውት እባከወት አባቴ በጣም እየተሰቃየነው ስልክ ከለወት ወንድሚሜ ከግሩላይ የቆየነገርነው አባታችን በፈጣሪ እኔም ድነውልኝ ለማመስገን እፈልጋለው

  • @YingesAyel
    @YingesAyel 8 หลายเดือนก่อน +5

    አባታችን ለቀሪዎ እድሜ እድሜና ጤና እግዚ አብሄር ይስጥልን በተጨማሪ ዶ/ር ሮዳስ ለንተም እዲሜና ጤና ይስጥልን በስሜን አሜሪካ የጽሃይ ግርዶሽን በተመለከተ ያብራራህልንም በጣም እናመሰግናለን

  • @edeletube700
    @edeletube700 9 หลายเดือนก่อน +270

    መንግስት እደሆን ከውጮቹ ጥገኛ ሆነዋል እስኪ እኛ ተነሳስተን የባህል አስተማሪዎቻችን ያስተምሩን እኔ 100 አክሲዮን እገዛለሁ ሁሉንም የባህል እውቀተኞች እስብስባቸው

    • @Fre-Z-1212
      @Fre-Z-1212 9 หลายเดือนก่อน +20

      በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው

    • @tsigeredatedela9856
      @tsigeredatedela9856 9 หลายเดือนก่อน +10

      በትክክል

    • @admeethiotube8925
      @admeethiotube8925 9 หลายเดือนก่อน +23

      እውነት ነው እሳቸው ብቻ ሳይሆኑ ብዙዎች አሉ ወደ ሚዲያ አያስቀርቡዋቸውም መንግስትም አይደግፋቸውም ማህበረሰቡ ተነጋግሮ የባህል ህክምና ትምህርት ቤቶች እንዲገነቡ እኔም እደግፋለው

    • @fetareyawekal5569
      @fetareyawekal5569 9 หลายเดือนก่อน +10

      የተቀደሰ ሀሳብ ነው እስኪ እንነሳሳ

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 9 หลายเดือนก่อน +6

      እኔም ተቀብየዋለሁ ሀሳቡን በጣም ትክክለኛ ሀሳብ ነው ብዙ ሰወች አሉ በየክፍለ ሀገሩ ከተሞች ሁሉ የተቀናጀ ሥራ ያስፈልጋል የተደራጀ ስራ ወጣቶች ነቃበሉና አንቀሳቅሱት።

  • @SolomonTesfaye-p6m
    @SolomonTesfaye-p6m 9 หลายเดือนก่อน +34

    እግዚአብሔር በፀጋ እና በበረከቶቹ ሁሉ ይጠብቅልን አባቴ ።

  • @antenehhailu240
    @antenehhailu240 10 วันที่ผ่านมา

    ዶ/ር ሮዳስ ትልቅ ክብር አለኝ 🙏ለርሶ ሲቀጥል ሀኪም መስፍን ረጅም እድሜ ሰቷቸው 🙏በአቅምም ተደግፈው ሰፋ ያለ ፕላን ተይዞ ለዚህ ለምስኪን ህዝብ እግዚሐቤር ፈቅዶ ቢደርሱለት ደስታዬ ወደር የለውም

  • @elizabethabebe8710
    @elizabethabebe8710 9 หลายเดือนก่อน +7

    ዶ/ር ሮዳስ በጣም እናመሰግናለን እንግዳህ አድርገህ እኝህን አዋቂ ሰዉ በማምጣትህ። አድራሻቸዉን እንዴት እንደምናገኝ ብትገልጽልን እንጠብቃለን።

  • @gwudfre
    @gwudfre 9 หลายเดือนก่อน +8

    Great work Dr.Rodas. Thank you for inviting this man with such an incredible wisdom to your channel. I hope others will also hear this and agree to share their wisdom.

  • @n24hmedia47
    @n24hmedia47 9 หลายเดือนก่อน +10

    እንደ እርስዎ ያሉ ቅን አባታችን ተጨማሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት። ይህ እውቀትዎ በፅሑፍ መልክ ቢቀርብ እላሎሁ። ዶክተር ሮዳስ በጣም ትልቅ አክብሮት አለኝ ለህዝብህ የምትሰራው ስራ በጣም የሚደነቅ ነው። ቐጥልበት ፈጣር አብዝቶ ይባርክህ።

  • @DemssuHunde
    @DemssuHunde 2 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ለአባታቺን እድሜና ጤና ይስጥልን በህይወት እያሉ ብዙ ሰዎች በስቃይ ያሉ ስላሉ አድራሻቸውን ብታሳዉቀን እና መብትሔ ብናገኝና ብንፈወስ ስል በፈጣሪ ስም እጠይቃለሁ

  • @emebettadesse2574
    @emebettadesse2574 6 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ምርጥ መርሀ ግብር ነው እናመሠግንሀለን ከውይይቱ እንደተረዳሁት አንተም የጥበቡ ተካፋይ ሆነሀል እሳቸው ደግሞ በአሁኑ ሰዓት መርዳት ስለማይችሉ አሁን ከእናንተ እጠብቃለሁ ስላመመኝ ታስፈልጉኛላችሁ ቀዶ ጥገና ተብያለሁ በዚህ ደግሞ አልስማም እና አርዱኝ

  • @yeshiwasadis2867
    @yeshiwasadis2867 8 หลายเดือนก่อน +10

    መምህር የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን። መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን።መምህር ሆይ እባክዎትን ላስቸግርዎት የእመቤታችን የቅድስት ማርያምን ስዕል ከሚወጣዉ ፈዋሽ ቅብዕ እንዳገኝ ይርዱኝ ፣የት ላግኝ ፣እባክዎትን መዳን እምፈልግ ሰዉ ነኝ፣እረባሽ አይደለሁም እባክዎትን ይረዱኝ።

  • @bettykassa3135
    @bettykassa3135 9 หลายเดือนก่อน +10

    እንደነዚህ አይነት እውቀት ያላቸው ሰወችን በጥንቃቄ መያዝ ያስፈልጋል እውቀታቸውንም እውቀት ባለው ሰው ቢተላለፍ ውጤት ያመጣል እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/ር ሮዳስ

  • @habesha2171
    @habesha2171 9 หลายเดือนก่อน +10

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እባክዎን አደራ በመፅሀፍ መልክም ቢሆን ያስቅምጡልን: ዶር ሮዳስ እግዚአብሔር ክብር ይስጥልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @AsratAsrat-cp3tx
    @AsratAsrat-cp3tx 4 หลายเดือนก่อน +24

    ዶክተር ሮዳሥ እባክዎን ሥልኮትን በእግዚአብሄር ሥም አማጸናለሁ እርዱኝ በመቤቴ።

  • @wgggaha290
    @wgggaha290 4 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ነው ሀገራችን ሁለተናዋ መድኃኒት ፈዋሸ ነው ዶ/ር ሮዳሰ ታደሰ እናመሰግናለን አባታችን እረጅም እድሜ ይሰጥልን እድህ ጥበበኛ የሀገር አድባር የሆኑ በየቤቱ አሉና አውጡልን በተረፈ እህቴ ከፈገራዋ ላይ ክታሮት ወቶባት እየተሰቃየችብኝ ነው እንዴዎ ሰልክዎን በሰጡን

  • @jerusalemisrael1686
    @jerusalemisrael1686 9 หลายเดือนก่อน +110

    ፈሪያ እግዚአብሔር የሌላቸው ሰዎች እጅ እዳይገባ መድሐኒቱ

    • @askalemaryamabebe3482
      @askalemaryamabebe3482 9 หลายเดือนก่อน +3

      እውነት ነው

    • @tigistadmasu3410
      @tigistadmasu3410 8 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

    • @letischsamuel7908
      @letischsamuel7908 8 หลายเดือนก่อน +1

      እዉነት በዚሁ ዘመን

    • @dfh6
      @dfh6 8 หลายเดือนก่อน

      Tkekl

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 9 หลายเดือนก่อน +15

    ዶ/ር ሮዳሰ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ይሄን እውቀት ጌዜ ሲኖራችሁ ሦሰታቸ‍እሁ ተቀናጅታችሁ ትምህርት ወሰዳችሁ ለሁሙማን ብታበረከቱ መልካም ነው በአእግዚአብሔር ሰም እንማፀናችኃለን። አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይሰጥልን በርቱ እውቀቶትን ለዶር ሮዳሰ ያበርክቱልን ደግ ሰው ነው ይጠቅመናል መምህር መሰፍን እና ዶር ጌትነት በርቱልን አናንተም ለትውልድ አብረክቱ በጣም አሰፈላጊና ትልቅ ሰጦታ ነው ። እመቤቴ ትርዳችሁ ። አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 9 หลายเดือนก่อน +4

      ትክክል ነው ራሱ ሮዳስ ቢማረዉና ይበልጥ ህዝብ ያሰልጥናል ።

    • @yeshitesfay3442
      @yeshitesfay3442 9 หลายเดือนก่อน +2

      ዶክተር ሁለታችሁም እድሜ ጤና ይስጣችሁ።እባክህ ወንድሜ ፈጠን ብላችሁ ህዝባቹን አድኑልን ቶሎ ወደ መፍትሄው ወንድሜ በኩላሊት ህመም እየተሰቃየብኝ ነው ዲያሊስስ በሳምንት 2 ጊዜ ከአቅም አንፃር ከስቃይ እንዲድን እባክህ።

    • @tigistkebede730
      @tigistkebede730 7 หลายเดือนก่อน +1

      መቄዶንያ ብዙ ተላላሎቅ ሰዎች ስላሉ ከነሱ ብታመቻቹላቸው

  • @زهورمحمد-ن5ك
    @زهورمحمد-ن5ك 8 หลายเดือนก่อน +25

    እባታችን ሐኪም መስፍንን አላህ!ጤናቸውን ዕድሜያቸውን ያርዝምልንና! የማናውቃቸው እውነቱን እንናገር ካልን!ባለማወቅ ብዙ አንጡራ ንብረቶቻችንን አጥተናል ብንል ማጋነን አይሆንብንም! እስቲ እባካችሁን!ትክክለኛ አድራሻቸውን ስጡንና የአላህ!ፍቃድ ከሆነ ለበሽታዬ መድሀኒት አግኝ ይሆናል!ብዙዎችም ሆ/ል ያልደረሰበት(ያላዳነው)መፍትሔ ያገኝ ይሆን!? ይህን ስል በጣም አሞኝ መፍትሔ ባለማግኘቴ ነው!አላህ!የተቸገረን የታመመን በህይወቴ እያለሁ ልርዳ!ዕውቀቱንም ላካፍል በማለትዎ! እርሶን መሰል ፍፁም ቀና አመለካከት ያላቸውን ያብዛልን!!ውዷ እምዬ ሐገራችን ታፍራና ተከብራ!በልጆችዋ ትኖራለች❤!

  • @2atnm978
    @2atnm978 8 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ በጣም የሚደንቅ ነው ከፈጣሪ የተቸራቸውን መክሊታቸውን በታማኝነት በመልካምነት በቸርነት ነው የሰጡት ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት ንጹህ በዘመኑ ያልተበረዙ ድንቄ ኢትዮጵያዊ ናቸው 🙏🏾💚💛❤️

  • @zinashbabe5573
    @zinashbabe5573 8 หลายเดือนก่อน +12

    እባክዎን ዶክተር ሮዳስ !!! ስለጭንቅ አማላጂቷ !!!!!! ስለ ድንግል ማርያም ስትል አድራሻ ላክልኝ እባክ ህ !!!!!!'''

    • @buzeabera
      @buzeabera 3 หลายเดือนก่อน

      ጎረበቴ ናቸው

    • @tedytadesse8643
      @tedytadesse8643 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@buzeaberaየት አካባቢ

    • @TesfaneshMelese
      @TesfaneshMelese 2 หลายเดือนก่อน

      አድራሻቸውን አደራ ስለልጅ አምላክ​@@buzeabera

    • @SintayhouEthiopia-su8fg
      @SintayhouEthiopia-su8fg 15 วันที่ผ่านมา

      አድራሻቸው​@@TesfaneshMelese

  • @TitiTiti-oe8xv
    @TitiTiti-oe8xv 9 หลายเดือนก่อน +27

    አገርን ለማስተማር የፈለጉ እናእውቀት ለማካፈል አስበው የመጡ በግልፅ የተናገሩ እኝህን አዛውት እድሜ ይስጥዎት
    ባንድ በኩል ለመስጠት ዝግጅ ናቸው በሌላው ደክማቸዋል ፍጥነት ያስፈልጋል
    እንዴት ደስ ባለኝ ብማረው ዶ/ሮዳስ እባክህ ነይ በለኝ ግን እኔ የቄስ ትምርት የለኝም ሆኖም የተፈጥሮ መዳኒትን ለማወቅ እጅግ ፍላጎት አለኝ በጣም አመሰግናለሁ
    እሳቸውም ሐሳባቸው ይሙላላቸው

  • @haregewnetu6985
    @haregewnetu6985 8 หลายเดือนก่อน +4

    አባታችን ፀጋዎት ይደርብን መምህራችን እባክህ መሰረት ሳይጣል በስጋ እንዳይለዩን እባክህ

  • @FreyGebr-zh7rf
    @FreyGebr-zh7rf 9 หลายเดือนก่อน +15

    አባታችን ይህን መልካም ሥራ በማድረግዎ ጌ ታችን ኢየሱስ ክርሰቶስቀሪ ዘመንዎን የደስታ ያድርግልዎት። አንድሮሜዳዎች ለሕዝ ጠቃ ሚ ሰዎችን እያመጣችሁ መልካም ነገር እያ ስተላለፋችሁ ስለሆነ እግዚአብሔር ይጎብኛ ችሁ ቅዱሳን አይለዩአችሁ።

  • @kebronakililu9613
    @kebronakililu9613 4 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ሮዳስ/ አንድሮሜዳ/ በእውነት በምታደርግው እንቅስቃሴ ሁሉ ክልቤ ከልቤ ባገንኘሁት አጋጣሚ አይሀለሁ አንተም እየታገልክ ነው !!! በአንተ እድሜ ይህን ሁሉ ዕውቀት በትጋት ለስው ስታስተለልፍ የሚደነቅ ነው !!! ሁሌ ምስጋናና ድናአቆት፤አክብሮቴንም ለመገለፅ እየፈለግሁ አላደረግኩትም ለራሴ ይቅርታ አድርጌአለሁ ላንተም ሳልናገር ቀርቼ እንዳልቆጭ ይህው ዛሬ እንደእርሱ ፍቃድ አድናቆቴና አክብሮቴ ይድረስህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WoinshetG
    @WoinshetG 2 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን ስለካቸውን በታስቀምጥልን እህቴ ከባድ የጨጓራ በሽታ አለባት በጣም የሚደነቁ ናቸው እድሜና ጤናቸው ጨምሮ ይስጣቸው

  • @Zerfinshmulugeta
    @Zerfinshmulugeta 8 หลายเดือนก่อน +6

    ዶክተር እሮዳስ እንደምን ነህ ምታቀርባቸው ሁሉ የሰው ልጅ ጠቃሚ አስተማሪ አልፎም ምግብም ጭምር ነው እናመሰግናለን አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ ሀኪም መስፍን አሁንም በሂወት አሉ ካሉስ የት ናቸው አዲስ አበባ ወይስ የክልል ከተሞች ነቸው አዲስ አበባ ካሉስ የት አካቢ ናቸው አድራሻቸው ብሰጠን ከይቅርታ ጋር

  • @nitsuhtaddesse9390
    @nitsuhtaddesse9390 8 หลายเดือนก่อน +11

    ብዙ ወገኖቻችን ህንድ ሀገር እየሄዱ ይታከማሉ ህንድ ደሞ በባህል መድሃኒት ታወቂ ናት ስለዚህ ሀኪሞቹ የባህል መድሃኒቱን ጎን ለጎን ሊጠቀሙ ይችላሉ እኛ በምን እናውቃለን ነገር ግን ህንድ ከኢትዮጵያ የተሻለ ህክምና አለ ብለን በብዙ ወጪ ሄደን እንታከማለን ዛሬ ግን ቆጨኝ ለሐኪም መስፍን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @brookhaile6862
    @brookhaile6862 9 หลายเดือนก่อน +60

    የኢትዮጵያ የባህል ህክምናን ጥንቆላ ነው እያሉ እያሸማቀቋቸው እንጅ ከዘመናዊ ህክምና በላይ ውጤት ያለው ህክምና ነበር። ህዝቡንም የገዛ የአባቶቹን ጥበብ አርክሶ እምነት እንዲያጣ እና የውጩውን እንዲናፍቅ እሱም ውጤት ሳያገኝ እየማቀቀ ነው። እግዚአብሔር ድንዛዜያችንን ይስበርልን። 😢😢😢

    • @freekidsafrica5472
      @freekidsafrica5472 9 หลายเดือนก่อน +6

      ጥንቆላው የሆስፒታሉ ነው በነገራችን ላይ።

    • @yisihakabera1105
      @yisihakabera1105 7 หลายเดือนก่อน

      @@freekidsafrica5472 right it is satanic things are from hospital

    • @SolomonSamuel-o7q
      @SolomonSamuel-o7q 4 หลายเดือนก่อน

      ዶ/ር ሮዳስ ስላቀረብካቸው እናመሰግንሀለን ግን እንደወባው እንዳስተማሩት ሴቶች በወር አበባ የሚሚቸገሩበትና የኪንታሮቱን እፅዋቶቹን ቢያሳዩን

  • @KassayeAhmed
    @KassayeAhmed 4 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን እድሜን ሳብ ያድርግልን
    በመቀጠል እውቴን ተረከቡኝ ማለት ትልቅፀጋነው
    ዶክተር የተባረክ ነህና ተቀበላቸውና አሳትመህ ለገበያ አውልልን ትልቅነት አነዱ ህዝብን ከሕመምማዳን ነውና አንብቦ ለዳን አብቃልን አደራ አደራ

  • @AkberetTesfay-mt1os
    @AkberetTesfay-mt1os 2 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ለከ ሎቱ ስብሐት ይህወንን ቀን እጠብቀዉ ነበር ሀሌሉያ።በእርግጠኝነት ይህን ያሰየኝ ፈጣሪ ።ልጆቼ እኚህ የእግዝአብሄር ሰዉ አባት ተቀብለዉ ።ወደ ኢትዮጵያ ከሌላ ሀገር ፈዉሰ ስጋና ነፍስ አግኝተው የእግዝብሄርን ስም እያመሰገኑ ተትረፍርፎው ይመለሳሉ ።መድሀኒአለምሲፈቅድ ማንም ከልካይ የለም ደጅ እንጥና በፅሞና አሜን።

  • @terefegulema3043
    @terefegulema3043 9 หลายเดือนก่อน +6

    ዶክተር ሮዳስ እናመሰግናለን ሐኪም መስፍንን ስላቀረክልን አሁን የምፈልገው የሳቸው ተማሪዎች የትይሰራሉ ከነሱ ሄደን እንታከም ቦታቸው ቢገለፅልን እባክህን እግዚአብሔር ይስጥልን።!!!!!!!!❤❤❤❤

  • @MahiderAmbaye-gi8lx
    @MahiderAmbaye-gi8lx 9 หลายเดือนก่อน +28

    ዶክተር እናመሰግናለን አድራሻቸው ንገረን

    • @marthaseyfu4581
      @marthaseyfu4581 8 หลายเดือนก่อน

      ክክክክ

    • @yisihakabera1105
      @yisihakabera1105 7 หลายเดือนก่อน

      @@marthaseyfu4581 ካገኘህ አደራ

    • @almazderbe1801
      @almazderbe1801 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@marthaseyfu4581ምቀኛ ያስቃል ሰይጣን

  • @MamiMami-e1u
    @MamiMami-e1u 9 หลายเดือนก่อน +26

    መድሐኒቱ እስከአሁን ያገለገለ በነፃ ስለአከሙበት ነው ክብር ይገባዎታል

  • @shimelskonde1183
    @shimelskonde1183 7 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ሮዳስ እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ጋራ ይስጥልኝ
    ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ
    እኔ በአስም ና በኪንታሮት አየተሰቃየሁ ነዉ አ/አ ውስጥ ያሉ ሆስፒታል አዳርሻለሁ እና እባኮ አድራሻዎን ይላኩልኝ

  • @AtekeltKenfe
    @AtekeltKenfe หลายเดือนก่อน

    ዶክተር በጣም የማክብርህና የምወድህ ታላቅ ሰው እግዚአብሄር የሰጠን ሊቅ ነህ አሁን ግን የምጠይቅህ ወገቤን ያመኛል እግሬን ያስነክሰኛል እባክህ ድረስልኝ ጠቁመኝ

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 9 หลายเดือนก่อน +15

    የእግዚአብሔር ስራ እኮ ይደንቃል ረቂቅ ነው ይህን ለይቶ እውቀቱን ለይቶ ለመረጣቸው መስጠቱ የከበረ ስሙ ከፍ ይበል በኑሮአችን በህይወታችን በአገራችን

  • @temesgentura2079
    @temesgentura2079 8 หลายเดือนก่อน +16

    ዶ/ር ሮዳስ
    እኔ በሙያዬ ፋርማሲስት ነኝ ። ከአባታችን ጥበባቸውን መማር በጣም በጣም እፈልጋለሁ ፍላጎቱም በጣም አለኝ

    • @ArekebArku
      @ArekebArku 5 หลายเดือนก่อน +3

      እናንተ እጅ ከገባ ደሀ አጠገባችሁ አይደርስም ገንዘብ ስለማትጠግቡ የካርዱ ብቻ አይነኬ ኘው

    • @Ethiozena-ty1dc
      @Ethiozena-ty1dc 2 หลายเดือนก่อน

      ተባረክ​@@ArekebArku

  • @meradenvictor9956
    @meradenvictor9956 8 หลายเดือนก่อน +30

    ዶ/ር ሮዳስ የምትሠራው ሥራ ከሰው ሣይሆን ከእግዚአብሔር ውለታውን ታገኘዋለህ ተባረክ።

    • @rashidjula6314
      @rashidjula6314 3 หลายเดือนก่อน

      ዶክተር ጌታ ይባርክህ በመዳኒት ለሚቃጠሉት ህዝብ እውቀት ላጡት ጌታ ይድረስ

  • @SalmKebede
    @SalmKebede 4 หลายเดือนก่อน +1

    ይገርማል አጃቸው የተባረከነው❤❤❤ አውነት ነው ሀገር በቀል በእውነት አምላካችን በጤና ይጠብቅልን በራስ መተማመን ያድለን አጃቸው መዳኒት ነው አምላክ የሰጠው በረከት አናመሰግናለን

  • @zenebeberehe7257
    @zenebeberehe7257 หลายเดือนก่อน +1

    ኣባቴ!ቀረዘመንዎ፡የተባረከይሁን።ዘረዎይባረክ።
    አቅራቢም፡እነደነዚዓይነት፡ኣባቶችእየፈለጋቹህ፡ሰለምታቅረቡ፡እግዛቤሔረ፡ይባረካቹሁ።❤❤❤

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 9 หลายเดือนก่อน +5

    አባታችን አሁንም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት. ፈጣሪ ብዙ በረከት ችሮን ነበር አላወቅንበትም እነጂ, ..... ሁላችንም ውድ የሆኑ በጥበብና በእወቀት የተሞሉ ወገኖቻችንን ክብርና እውቅና ሰጥተን እኛም ከነሱ መማረና መንገዳቸውን መከተል አለበን.
    መምህራችን እኝህን እንቁ አባት ስላስተዋወከን እግዚአብሔር ይስጥልን.

  • @shewaferadebebe1535
    @shewaferadebebe1535 9 หลายเดือนก่อน +18

    ዶ/ር እባክህን እንዴው በቸሩ እግዚአብሔር እለምንሃለሁኝ አድራሻ ስጠን እኝህሰውዬ ሳያልፉ እነጠቀም ወገንህነን

    • @agerenewu8397
      @agerenewu8397 9 หลายเดือนก่อน +2

      አቅም የለኝም እፅዋት ለመሰብሰብ አሉ ለምን ዶክተርን ታስቸግራላችሁ❓

    • @haddisteshome9430
      @haddisteshome9430 8 หลายเดือนก่อน +2

      But he thought his kids or someone else. Still he can help

  • @AsterKiros-w3p
    @AsterKiros-w3p 9 หลายเดือนก่อน +6

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜውንና ጤናውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥዎት በጣም ደግ አባት በዚ ዘመን ማን እንዲ ይላል ይዘት ይቀበራል እንጂ ሺ አመት ኑሩልን!!

  • @tekabiredamereche3374
    @tekabiredamereche3374 หลายเดือนก่อน +3

    ዶ/ር ሮዳስ እናመሰግናለን!! ሐኪም መሥፍንን እግዚአብሔር የበለጠ ዕድሜ ይለግስልን፡፡ ደም ብዛት/ግፊት፣ ስኳር፣ ነርቭ፣ የአይን ህመም፣ ከባድ ራስ ምታት …ወዘተ ህመም ለመጠየቅ/ለመረዳት ምን ይመክሩናል፡፡

  • @behabtudemissi5828
    @behabtudemissi5828 หลายเดือนก่อน +1

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ።እንግዲህ በሙያው ያሉት ተጠግተው ተምረው ለራሳቸውም ለህዝባችንም ቢደርሱልን ጥሩ ነው።

  • @tibebesolomon7840
    @tibebesolomon7840 9 หลายเดือนก่อน +12

    አሜን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን ዶ/ር ሮዳስ አንተም ተባረክ
    ይህ በርከታችን ነው እንጠቀምበታለን..

  • @tubemate-k2b
    @tubemate-k2b 5 หลายเดือนก่อน +2

    መፅሐፍ ቢፃፍ የባህል ሀኪሞች ማህበር ቢመሰረት እያልኩ አባታችንን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልን!

  • @yonasdemsie
    @yonasdemsie 9 หลายเดือนก่อน +11

    እምዬ ማርያም ተባርክልን መምህር..ዶ.ር ሮዳስ እና ሐኪም አባታችን መስፍን

  • @dagimabebe9024
    @dagimabebe9024 9 หลายเดือนก่อน +8

    ደ/ር እግዚአብሄር በረከቱን ይስጥልኝ እንደዉ የኪንታሮት መድሃኒት ቢጠቁሙን

  • @helenhaile2205
    @helenhaile2205 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር ሮዳስ: በጣም: የማከብርህ: ድንቅ: የሆንክ: ያሀገር: ኩራትም: ነህ:: እድሜና: ጤና: ይስጥህ:: ድንቅ: የሆነ: ፕሮግራም: ነው: ያቀረብክልን::

  • @astermafegna1820
    @astermafegna1820 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ በጣም ጥሩ ሙያ ነው በእሳቸው አማካይነት ለጋሾችን በማሰባሰብ አንድ ትነሸ ኢንሰቲትዩት ቢቋቋም ቀሰ ቀሰ እያለ በጎ ፈንድሚ በልዩ ልዩ ሁኔታ ገንዘብ በማሰባሰብ እያፈገ ስለሚሄድ በትንሹ ቢጀመር መልካመ ነው ዶ/ር ሮዳስን አመሰግናለሁ

  • @yirgalemfilfile1717
    @yirgalemfilfile1717 9 หลายเดือนก่อน +6

    ዶክተርሮዳስ ሀኪምመስፍን አሁንማከምአልችልምብለዋል ግን መድሀኒቱመንእደሆነቢገልፁልእኝ ወይአሉበትጋሄጄ ለመቀመምናራሴንለመፈተናየማልጥረውስለሌለ እባክህን የአስምመድሀኒትጠይቅልኝበመብርሀን በተጨማሪ በመፅሀፍመልክ ህክምናቸውቢዘጋጅና በሚቻላቸውአቅም ለሚፈልግስልጠናቢሰጡን በተረፈ ድክተርይኸን የፈውስ መገድፈጣሪወዳንተ ለሀገርናወገንአሳቢጌስላመለከተህ ውጤታማለማድረግ በርታልን ከዚህበፊትሀኪምአበበችን አነጋግረሀቸውነበርግን ግልቶ ሀገርየረዳነገርእኔአልተገነዘብኩምምናልባትም ጉዳዩፖለቲካ ሳያበላሸውየቀረአይመስለኝምና አሁንም ይጉዳይ ተድበስብሶተደብቆእዳይቀርአደራ ፍሬያማእዲሆንየዶክተርሮዳስ ብርታይጠይቃልና ፈጣሪም ረድቶህሀገርንወገንንየሚጠቅም የሚታይ የሚጨበጥ ውጤት ለማምጣት ፈጣሪይርዳልንበጣምእናመሰግናለንክበርልንአባታችንሀኪምመስፍንን ፈጣሪይጠብቅልን በፈጣሪስምእናመሰግናለን

  • @yirgutiruneh4958
    @yirgutiruneh4958 8 หลายเดือนก่อน +5

    በሕወቴ መማረ የምፈል ገው ባህላዌ ሕከምና እና የተቸገሩትን መረዳት።የሰራ ድረሻየ ጤና ባለምያ።

  • @alemtsehaysisay4490
    @alemtsehaysisay4490 9 หลายเดือนก่อน +45

    ኣድራሻቸው እባክህ ኣስቀምጥልን ደ/ር ሮዳስ

  • @AbayaMamuya-y7p
    @AbayaMamuya-y7p หลายเดือนก่อน +1

    Dr .Rodas..አመግንዎታለሁ፡፡፡ ይበርቱ፡፡

  • @hiayabyesus2011
    @hiayabyesus2011 17 วันที่ผ่านมา

    ኣባታችን ጌታ ግባርክዎት፡ ደፍረት ኣይሁንብኝና፡ በክብርነትዎ ቅጠሎችን ቢነግሩን እንዴት መልካም ነበር። እግዚኣብሔር እንደዚህ ዕድሜና ጤና ሰጥተዎት እስከ ዛሬ ደረስ ኣሎ፡ እባክዎትን በመዝጽፍ ቢጽፉት እንዴት መልካምና በእግዚኣብሔርም ፊት፡ ዋጋዎትን ያገኙ ነበር። ጌታ ኣብዝቶ ይባርክዎት፡ ቴሌፎን ቁጥራቸው፡ ብናገኝ እንዴት መልካም ነበር።ጌታ ኣብዝቶ ይባርክዎት።

  • @justfindthetruth8802
    @justfindthetruth8802 9 หลายเดือนก่อน +5

    ዶ/ር ሮዳስ ስላቀረብካቸው እናመሰግናለን እንዴት ልናገኛቸው እንችላለን ብዙ መታከም የሚፈልግ አለ🙏🙏 እኔም ከሚፈልጉት አንዱ ነኝ እባክህ ተባበረን🙏🙏😍😍

  • @hannahaileselase3333
    @hannahaileselase3333 9 หลายเดือนก่อน +10

    ዶክተር ሮዳስ እባክህ አድራሻቸውን አስቀምጥልን እግዚያብሄር እድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @edengenet259
    @edengenet259 9 หลายเดือนก่อน +4

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ። ሃሳብዎ ፍሬ አፍርቶ ያሳየን። መምህር ዶክተር ሮዳስ እግዚያብሄር ያለምልምህ ያብዛህ ያበራክትትህ እድሜን ጥገብ እግዚያብሄር ይጠብቅህ አይናችን ነህ ።

  • @muluneshyeheyis9776
    @muluneshyeheyis9776 7 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ምለውልጆች የላቸውም ካላቸው እንዴት አላስተማሩዋቸውም ? አይይ .....! ምናለ አባቴቢሆኑ? ዶ/ር እናመሰግናለን ቅን አባት ናቸው, የምድሩን ሳይሆን የሰማዪን እግዚአብሔር ያመቻችሎት

  • @TesfaAlemu-j8l
    @TesfaAlemu-j8l หลายเดือนก่อน

    አባቴ የቤተክስቲያን አምላክ እግዚአብሔር ይባርከዎት አሁንም እድሜ ፀጋውን ያብዛሎዎት በእውነት ኢትዮጵያን እግዚአብሔር አምላክ ይወዳታል " እግዚአብሔር የሰጠኝን እውቀት በቤተክርስቲያን በኩል ሕዝቡ ቢጠቀም እንጂ በግል እደጥቅም ስራ የሚጠይቀኝ ለማስተማር ፍቃደኛ አይደለሁም"

  • @yenenehalemayhu7659
    @yenenehalemayhu7659 8 หลายเดือนก่อน +7

    እባክህን ዶ/ር አድራሻቸውን ስጠን

    • @EdenMazi
      @EdenMazi 8 หลายเดือนก่อน +1

      እበክህን አድረሸ ስጠን

  • @shewaneshkedir8242
    @shewaneshkedir8242 9 หลายเดือนก่อน +25

    የስኮር ህመም የሚያድን መደሀኒት ካሎት እባኮትን እናቴን አድኑልኝ እንደ እግዝአብሄር ፍቃድ❤❤❤❤❤

    • @alemayehudesta2529
      @alemayehudesta2529 9 หลายเดือนก่อน +7

      ዶር ኃይለ ሥላሴ ጳውሎስ ሆሰፒታል የሚሰሩ ሲሰተር ዘብደር ካሳንቺሰ ቶታል አከባቢ ክሊኒክ ያላት / ሁለቱም ይተዋወቃሉ ለማግኘት ሞክሪ

    • @michalegg1956
      @michalegg1956 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@alemayehudesta2529 በጣም እናመሠግናለን እኔም ለእናቴ ነው ምፈልገው ።

    • @nigatassefa4435
      @nigatassefa4435 8 หลายเดือนก่อน +1

      ወንድሜ የስኳር ህመምን እርሳቸው ሊያድኑ እንደሚችሉ እርግጠኛ ነኝ የባሕል ሀክምናውን ስለማምንበት ነው፡፡ በተጨማሪ በእርግጠኝነት በግል የማውቃቸው ሎሬት አለሙ መኮንን የቅመማ ቅመም መድሀኒት በመስራት የሎሬትነት ማእረግ እስከማግኘት የደረሱ ሲሆን የስኳር ህመም የኮሌስትሮል ህመምን በተጨባጭ እንደሚፈውሱ አረገግጥልሃለው ቦታው 22 ኤፍራታ ህንፃ ላይ ነው ሄደህ አነጋግራቸው

    • @mazidebesay9066
      @mazidebesay9066 8 หลายเดือนก่อน +1

      ድንብላል እንድ ሻይ እፍልተው ይጠጡ ብዙ ለውጥ ያዩበታል

    • @Milky-sr3mv
      @Milky-sr3mv 8 หลายเดือนก่อน +2

      take your mother st Georgia holy water

  • @tamiradmasu9464
    @tamiradmasu9464 9 หลายเดือนก่อน +35

    አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ የስኳር በሽተኛ ነው እና መድኃኒት ተጠቃሚ ነው ዋጋውም በጣም ውድ ነው። ይህንን በባህል ህክምና መጠቀም ቢቻል እንዴት ጥሩ ነበር ።

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 9 หลายเดือนก่อน +3

      እረ አለለን እኔም አንድ በጣም ተጠቂነኝ ትክክለኛውን ሰዉና ቦታዎች ያለማወቅ ብቻ ነው ቢያንስ ቢያሳዉቁን መልካም ነው።

    • @alemayehudesta2529
      @alemayehudesta2529 9 หลายเดือนก่อน +3

      ዶር ኃይለ ሥላሴ ጳውሎስ ሆሰፒታል የሚሰሩ ሲሰተር ዘብደር ካሳንቺሰ ቶታል አከባቢ ክሊኒክ ያላት / ሁለቱም የባህል መ/ አዋቂዎች ናቸው ለማግኘት ሞክሩ 2ቱም ይተዋወቃሉ

    • @menendesta2611
      @menendesta2611 5 หลายเดือนก่อน

      Address

    • @ferida4432
      @ferida4432 5 หลายเดือนก่อน

      እስቲ ያልሻቸው የባህል አኪምዋ ቁጥራቸው ካለሽ​@@alemayehudesta2529

  • @millionketema858
    @millionketema858 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ለአባታችን እድሜና ጤና ላንተም ክብር ይስጥልን

  • @sofiamanaye1188
    @sofiamanaye1188 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዶ ሮዳስ አድራሻቸው የት እደሆነ ቢያሳውቁን አባታችን

  • @dnglmaryam-cn2ib
    @dnglmaryam-cn2ib 9 หลายเดือนก่อน +4

    ለአባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ስላካፈሉን ስለነገሩን አመሰግናለሁ

  • @birukworku2121
    @birukworku2121 9 หลายเดือนก่อน +12

    እኔ የClinical pharmacy ተማሪ ነኝ በመንፈሳዊ ዲያቆን ነኝ እና ከእሳቸው ስር ለመማር ዝግጁ ነኝ

    • @haymanotnatty4150
      @haymanotnatty4150 9 หลายเดือนก่อน +1

      ጥሩ ሀሳብ ነው ቶሎተማር ብታማክራቸው ይረዱሃል👍

  • @anal9208
    @anal9208 9 หลายเดือนก่อน +5

    የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን አባታችን የሣይነሰ መድሐኒት ከአለዎት መጥቼ ብታከም አድራሻዎትንም ቢገልጹልን።

  • @menbereashine6215
    @menbereashine6215 2 หลายเดือนก่อน +5

    ዶ/ር ሮዳስ እባክህ የኚህን ድንቅ ሰው ጥበብ በመፅሐፍ አስፍረህ ለኢትዮ ጵያ ሕዝብ እንድታስተላልፍ እለምንሃለሁ፣አደራ አደራ ይህን ስታደርግ ትደውልለኛለሁእኔ አሁን የሰበካ ሦስት አመት አዛውንት ነኝና ሳልሞት መፅሐፉን ልየው አደራ ልጄ።።

  • @mengistutekle9791
    @mengistutekle9791 หลายเดือนก่อน

    በጣም አስፈላጊ ነው ዶክተር ሮዳስ በርቱ እባክዎ እርስዎ መዝግበው ይረከቡ ከሰው ሣይሆን ከማያልቅበት አምላክ ዋጋዎን ይከፍልዎታል::
    ቸር አምላክ ከሙሉ ጤንነት ጋር እድሜአቸውን ያቆያቸው::