የህፃናት አፍ መፍታት ችግር ( Speech delay) ምክንያቱ ምንድነው? ኦትዝም ነው ወይስ አይደለም?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ก.ย. 2023
  • አሁን አሁን በጣም ብዙ ህፃናት አፍ ያለመፍታት ችግር እያጋጠማቸው ይገኛል ታዳያ ምክንያቱ ምንድነው? ሙሉ መረጃውን ቪዲዮ ላይ ያገኙታል::
    በአካል መተው ማማከር ከፈለጉ ከታች ባሉት ቁጥሮች ቀጠሮ ያስይዙ
    ☎️ 0984650912
    ☎️ 0939602927
    #kidshealthtips #health #kidsvideos #ethiopian #ብሩህ #speech

ความคิดเห็น • 14

  • @motherferuza4871
    @motherferuza4871 5 หลายเดือนก่อน +4

    ሠላምክ ይብዛ ዶክተር በመጀመሪያ ለምትሰጠን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን ፕሊስ ምላሽክን እጠብቃለው የ3 ዓመት 5 ወር ልጄ የተወሰነ ቃላት ብቻ ነው የሚናገረው speech delay ነው ችግሩ ብላኝ ነበር speech therapist ጀምሬለት ለአንድ ወር በሣምንት አንዴ ለአንድ ሰዐት ያህል ለውጥ አላየውበትም ጥሩ ግን ኮሜኒኬሽን እንዳየችበት አሳውቃኛለች የልጆች መዋያ ነው የሚውለው ከጀመረ አንድ ሦስት ወር ጥሩ አክቲቭ እንዳለው ይነግሩኛል ግን እስከ አውን አልፈታም አፍ እርግጥ ብዙ ሰዐት ቲቪ ታብ ላይ ነበር ለመቀነስ እየሞከርኩ ነው ስቲል ሱስ አለበት ተጨነቅኩኝ ሰው ሀገር ነው ያለውት ምን ትመክረኛለክ ፕሊስ

  • @SenichoArtMedia
    @SenichoArtMedia 5 หลายเดือนก่อน

    God bless u thanks for very nice info

  • @user-fw4rc6hq1g
    @user-fw4rc6hq1g 5 หลายเดือนก่อน +3

    selam doctor lija 9 amet hunowatal gin bedeb afwuan alifetachim

  • @user-pw7yn9qj2n
    @user-pw7yn9qj2n 6 หลายเดือนก่อน +2

    Selam dr. Lije ketekeledech 40 kenua new ayinua bicha new min yihon

  • @user-cn4hs3cz5n
    @user-cn4hs3cz5n 6 หลายเดือนก่อน +4

    ከስንት አመት ጀምሮ ነው አፍ የሚፈቱት?

  • @user-yg7dz9wy9j
    @user-yg7dz9wy9j 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶር እጅ ያስለበለበ ልጅ ግን ሁሉ የ ኦቲዝም ምልክት ነው ለ ማለት እንደፍራለን

  • @MikiyaAyesare
    @MikiyaAyesare 3 หลายเดือนก่อน

    3amet ke7 weru new ayeweram

  • @user-pw7yn9qj2n
    @user-pw7yn9qj2n 6 หลายเดือนก่อน +1

    Selam dr. Lije keteweledech 40 kenua new ayinua bicha new min yihon?

  • @user-os7en6yd3l
    @user-os7en6yd3l 4 หลายเดือนก่อน

    Ba tikikile Maha mafitate albihwe edimhiwen betingerne

  • @diborayatti83
    @diborayatti83 5 หลายเดือนก่อน

    Yene lij 7ametu new eskahun bedenb ayaweram

    • @KemalKedir-ij4om
      @KemalKedir-ij4om 4 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን

  • @user-gr6ob5rl4u
    @user-gr6ob5rl4u 5 หลายเดือนก่อน

    ልጂ ዳዉንስንድረም ነው እንቅስቃሴዉና የመረዳት ሆኔታ ጥሩ ነው ሆኑም አፍ መፍታተት ላይ ተቸግሯል 2ዓመቱ ነዉ