Selam doctor lijen sewold yedamachu color tamesasay aydelam yene O negative yelije B positive new yelijesh yellow new alugn degmom chinkilatua lay bagira bakul ebtat alat yezehu manse,e new alugn barasu gize yetafal alugn ene yalehut basedet new chanekegn doctor ebakih men madreg alebign malet menem aynet hekmna alaregulatim 😢😢
Docter 8 weru new gin le metegnat betam yichegeral ken lay 1 seat yahil bitegna new matam betam koyeto nw mitegnaw ena tolo tolo yinekal yigelabetal min yishalal
Thank you sooo much በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው
Amezing vedio.
Minim ayisemam Dr.
Thank you so much Dr. It’s very helpful information🙏
Thank you Doc
እናመሠግናለን ዶክተር
Thank so much Dr 🙏
በጣም አሪፍ ዘዴ ነዉ እናመሰግናለን ዶክተር ❤
Enamesegnalen Berkeley tsehay mamok zarek rasual lane sertolgnal team seat new ywtegnachilgn
Thanks 🙏🥰🥰🥰🥰🥰
ባንተና በቤተሠቦችህ ሠላምን ያሥፍንልህ
ተባረክ በጣም ተቸግሬ ነበር
እናመሰግናለን ዶክተር
Tebarke Dr
Btaemi ye zemesgneka btaemi ye zketateleka kbret yhabelna fetari fltetka ychemrelka
❤❤❤❤❤❤❤
ጥሩ ነው ዠዴው
በጣም ተቀይሜሀለሁ
selam doc leja 5 werua nw gin kilowa kensbegn wetch selmwel formula tetetalch gin kilowa alchemerem😊😊
አሰማም
asitegnito matibat min gudat alew new yelewun pleace melisi tolo
የእንጀራናት ጡጦ መስጠት ቶንሲል ያመጣል ይላሉ ምን ያክል እውነት ነው? Pls መልስልኝ doctor
Video yiserabet👍
ይሄ የኔም ጥያቄ ነው ዶ/ር ምላሹን ባታልፈው
ተሠርቶበት ያየሁ ይመስለኛል ቪዲዮ ፈልጊ
የእኔም ጥያቄ ነው
Size be edmeyachew kehone chegr yelewm
🙏🙏🙏
Dr አመሰግናለዉ
Selam doctor please lija l 3 samint beyken kaka til nber ahun gin 3 ken koyeta kaka tilalech please meliselign
እስከ አራት ቀን ችግር የለውም ግን በደንብ አጥቢያት ማለትም በየሁለት ስአቱ አጥብተሽ አስገስተሽ ተቆጣጥረሽ ስአት ይዘሽ አጥብያት ከዛ ይስተካከልልሻል
ስላም ዶክተር እኔ ልጀ አራት ወሩ ነው እንቅልፍ እየተኛልኝ አይደለም ግን ይጠባል ይጫወታል አለመተኛቱ ችግር አያመጣበትም ተጨነኩ
Selam doctor lijen sewold yedamachu color tamesasay aydelam yene O negative yelije B positive new yelijesh yellow new alugn degmom chinkilatua lay bagira bakul ebtat alat yezehu manse,e new alugn barasu gize yetafal alugn ene yalehut basedet new chanekegn doctor ebakih men madreg alebign malet menem aynet hekmna alaregulatim 😢😢
Selam d/r ebakh kayehewu meleselegn leje 8 wer limolat new gen behoda saregat keangeto defet telalech menm achlem endihum ategelebabetm mekemt bedenbu tekemetalech hakim masayet alebegn biyans eskahun megelebet yelebatm ??? l
DOC I HAVE ONE Q,s i have IUGR baby she have 1500gm weight how can increase her weight pls answer my q's
❤️❤️❤️
Docter 8 weru new gin le metegnat betam yichegeral ken lay 1 seat yahil bitegna new matam betam koyeto nw mitegnaw ena tolo tolo yinekal yigelabetal min yishalal
ሰላም ዶክተር ልጄ 2 ወሯ ነዉ እና ጡጦ ላለማምዳት ፈልጌ ትገፋዋለች ምን ላድርግ ?
እናመሰግናል ዶክተር እባክህን መልስልኝ ልጀ ሁለት አመቷ እራት አብዝታ እና አደባልቃ ስትበላ ለሊት ያስታውካታል እኔ የጤና ችግር እንዳይሆን ስላቸው አብዝታ አደባልቃ ስለበላይ ነው ይሉኛል በተሰብ ጋ ነው ያለይብ እኔ በርቀት ስለሆንኩ ይጨንቀኛል
ሰላም ዶክተር ጥያቄ አለኝ ልጄ 10 ወርዋ ነው እና ጥርስ አላወጣችም ምንድነው ችግሩ
❤❤❤❤👍👍👍👏👏
ዶክተር ልጄ ከተወለደች 15 ቀን ነው ጡት የመደደር ነገር ምንድነው
ለኔ ብቻ ነው ድምጱ የማይሠማኝ
ጡት እንዴት ማስጣል እንደምንችል ምከረን ዶክተር እናመሠግናለን
ዶ/ር እኔ ልጄ 7ወር ሊሆናት ነው የለነው አረብ ሀገር ስለሆነ የመኖሪያ ፍቃድ ስለሌለኝ አላስከተብኳትም ያለፍትን መከተብ ትቺላለቺ?
የወለዲሺውሆሥቢታልከሆነ ክትባትበነጻነውኮ ለምንአላሥከተብሻትም የመኖራፈቃዲምአያሥፈልግም ባሥቦረትካለሺበቂነው ግንሆሥቢታልከወለዲሺ እነሱየምትከተብበትንቦታይነግሩሻል ደብተረአለውይሰጡሺነእየሄዲሺበቀጠሮሺማሥከተብነውእኔምያለሁትበሥደትነውግንክትባትአለው❤
የጡቴ ወተት የለውም ቀንሶል ልጀ ደግሞ formula አልወስድልኝ አለ ይርበዋል እንቅልፍ መተኛትም አልቻለም 2 ወሩ ነው ምን ይሻላል please doctor ጭንቀት ውስጥ እየገባው ነው እባክህ
የማር ብርዝ ጠጪ በጣም ያበዛል
ለኔ የጠቀመኝ
1. አጥሚት በትኩሱ መጠጣት (አሰልቺ ነው ግን ግዴታ ማድረግ አለብሽ)
2. የአብሽ ሻይ (በአጥሚት መጠጫሽ ለክተሽ ውሃ ታረጊና ሲፈላ 2 የሻይ ማንኪያ ጥሬ አብሽ ጨምረሽ ለ7 ደቂቃ ማንተክተክ በማር/ስኳር መጠጣት
3. የሚሞቅ ልብስ መልበስ ዋናው ነው
4. በየ2 ሰዓት ማጥባት ጡትሽ ባዶ እስኪሆን አጥቢው ካንዱ ወደ አንዱ ቶሎ አትሻገሪ ቢያንስ 10ደቂቃ
5. ኩከር
6. ቀይ ፍርፍር በሚሪንዳ
7. አትጨነቂ እረፍት አርጊ መተኛት ወሳኝ ነው
ኩከር ምንድን ነው ?
የ 4 ወር ህፃን ጡት አልጥባ ሲል ምን ምንድነው ሚደርገው ዶክተር
ሰላም ዶክተር, ልጀ አራት ወር ሊሆነው ነው እና ስራ መግቢያየ ደርሶል እና እስከ ስድስት ወር የጡት ወተት ብቻ ማጥባት እፈልጋለሁ አና ጡቴን እያለብኩ ማስቀመጥ ፈልጌ ነበር እና የታለበ ወተት ጡጦ ውስጥ ለስንት ሰአት እንደሚቆይ እና ፍሪጅ ውስጥ ለምን ያህል ቀን ይቀመጣል? አመሰግናለሁ
Outside 4 hours in the farther 3 days
በጣም አመሰግናለሁ
አረ እዴት እደማስተኛት ተቸግርኩ እብኝ አለች
ሰላምዶክተርልጀየአይኑየታችኛውክፍልያያብጣልችግሩምንይሆን
በስንት ወር ነው ጥርስ እሚያወጡት ?????
ከ6 ወር ቦሃላ ነው
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤