- 172
- 5 446 769
ብሩህKids
United States
เข้าร่วมเมื่อ 7 ก.ย. 2012
☎️ ለህፃናት ሕክምና : 0984650912 📲 ለማማከር 0939602927 ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ ::
🔊 ይህ ብሩህkids youtube ቻናል የተቋቋመው በዋነኝነት ለወላጆች የህፃናትን ጤና፣ አመጋገብ እና አስተዳደግ የሚመለከቱ መረጃዎችን ለመስጠት ነው❗
❤️ መረጃዎቹን ወደዱት ቪዲዮዎቹን like ያድርጉ subscribe ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ 🙏 ሌሎችንም ወላጆች ይጋብዙ
🔊 ይህ ብሩህkids youtube ቻናል የተቋቋመው በዋነኝነት ለወላጆች የህፃናትን ጤና፣ አመጋገብ እና አስተዳደግ የሚመለከቱ መረጃዎችን ለመስጠት ነው❗
❤️ መረጃዎቹን ወደዱት ቪዲዮዎቹን like ያድርጉ subscribe ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ 🙏 ሌሎችንም ወላጆች ይጋብዙ
ህፃናት ጥርስ ሲያወጡ ማድረግ ያለብን 5ቱ የቤት ውስጥ መፍትሄዎች
ህፃናት ጥርስ ሲያወጡ ማድረግ ያለብን 5ቱ የቤት ውስጥ መፍትሄዎች | #drfasil
ምርት እና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ
0910199880 ወይም 0984650912
ለልጅዎ ሕክምና እና ክትትል ማድረግ ከፈለጉ ይደውሉ
☎️ 0984650912
☎️ 0939602927
ዶ/ር ፋሲልን በስልክ ለማማከር ከፈለጉ
☎️ 0984650912 ይደውሉ
ፌስቡክ : drfasilpediatrician
ቴሌግራም : t.me/doctorfasil
ምርት እና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ
0910199880 ወይም 0984650912
ለልጅዎ ሕክምና እና ክትትል ማድረግ ከፈለጉ ይደውሉ
☎️ 0984650912
☎️ 0939602927
ዶ/ር ፋሲልን በስልክ ለማማከር ከፈለጉ
☎️ 0984650912 ይደውሉ
ፌስቡክ : drfasilpediatrician
ቴሌግራም : t.me/doctorfasil
มุมมอง: 8 279
วีดีโอ
ህፃናት ቢወድቁ ማድረግ ያለብን 5ቱ የመጀመሪያ እርዳታዎች 5 First aids for falling down accident in kids
มุมมอง 8K12 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ህፃናት ቢወድቁ ማድረግ ያለብን 5ቱ የመጀመሪያ እርዳታዎች 5 First aids for falling down accident in kids ምርት እና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0910199880 ወይም 0984650912 ለልጅዎ ሕክምና እና ክትትል ማድረግ ከፈለጉ ይደውሉ ☎️ 0984650912 ☎️ 0939602927 ዶ/ር ፋሲልን በስልክ ለማማከር ከፈለጉ ☎️ 0984650912 ይደውሉ ፌስቡክ : drfasilpediatrician ቴሌግራም : t.me/doctorfasil
የጨቅላ ህፃናት እርግብግቢት አደገኛ ምልክቶች | Dr Fasil
มุมมอง 12K21 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የጨቅላ ህፃናት እርግብግቢት አደገኛ ምልክቶች | Dr Fasil ምርት እና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0910199880 ወይም 0984650912 ለልጅዎ ሕክምና እና ክትትል ማድረግ ከፈለጉ ይደውሉ ☎️ 0984650912 ☎️ 0939602927 ዶ/ር ፋሲልን በስልክ ለማማከር ከፈለጉ ☎️ 0984650912 ይደውሉ ፌስቡክ : drfasilpediatrician ቴሌግራም : t.me/doctorfasil
አዲስ አራስ እናት ለልጅዋ ማድረግ ያለባት 10 እንክብካቤዎች| 10 Essential newborn care tips for new Mom #drfasil #medical
มุมมอง 13Kวันที่ผ่านมา
አዲስ አራስ እናት ለልጅዋ ማድረግ ያለባት 10 እንክብካቤዎች 10 Essential newborn care tips for new Mom ምርት እና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0910199880 ወይም 0984650912 ለልጅዎ ሕክምና እና ክትትል ማድረግ ከፈለጉ ይደውሉ ☎️ 0984650912 ☎️ 0939602927 ዶ/ር ፋሲልን በስልክ ለማማከር ከፈለጉ ☎️ 0984650912 ይደውሉ ፌስቡክ : drfasilpediatrician ቴሌግራም : t.me/doctorfasil #አዲስአራስእናት #NewbornCare #ህጻንእንክብካቤ #babytips #እናትነት #parentingtips #ማትምክሮች #newmomessentials #የህጻንእንክብ...
የህፃናት ነርቭ ዘንግ ክፍተት እና አደጋው / Neural tube defect and its complications
มุมมอง 3K14 วันที่ผ่านมา
የህፃናት ነርቭ ዘንግ ክፍተት እና አደጋው / Neural tube defect and its complications ምርት እና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0910199880 ወይም 0984650912 ለልጅዎ ሕክምና እና ክትትል ማድረግ ከፈለጉ ይደውሉ ☎️ 0984650912 ☎️ 0939602927 ዶ/ር ፋሲልን በስልክ ለማማከር ከፈለጉ ☎️ 0984650912 ይደውሉ ፌስቡክ : drfasilpediatrician ቴሌግራም : t.me/doctorfasil
ለልጅዎ ስኬት ከፍተኛ IQ ብቻ ሳይሆን ከፍተኛ EQ ያስፈልገዋል❗
มุมมอง 14K14 วันที่ผ่านมา
ለልጅዎ ስኬት ከፍተኛ IQ ብቻ ሳይሆን ከፍተኛ EQ ያስፈልገዋል❗Your child needs not only a high IQ, but also a high EQ for success ምርት እና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0910199880 ወይም 0984650912 ለልጅዎ ሕክምና እና ክትትል ማድረግ ከፈለጉ ይደውሉ ☎️ 0984650912 ☎️ 0939602927 ዶ/ር ፋሲልን በስልክ ለማማከር ከፈለጉ ☎️ 0984650912 ይደውሉ ፌስቡክ : drfasilpediatrician ቴሌግራም : t.me/doctorfasil
የህፃናት የጭንቅላት ፈንገስ መፍትሄዎች | Dr. Fasil
มุมมอง 45K21 วันที่ผ่านมา
የህፃናት የጭንቅላት ፈንገስ መፍትሄዎች | Dr. Fasil ምርት እና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0910199880 ወይም 0984650912 ለልጅዎ ሕክምና እና ክትትል ማድረግ ከፈለጉ ይደውሉ ☎️ 0984650912 ☎️ 0939602927 ዶ/ር ፋሲልን በስልክ ለማማከር ከፈለጉ ☎️ 0984650912 ይደውሉ ፌስቡክ : drfasilpediatrician ቴሌግራም : t.me/doctorfasil Tinea Capitis Dermatophytes Dandruf Shampoo Alopecia
ጨቅላ ህፃናት ላይ መደረግ የሌለባቸው 6 ነገሮች | Dr. Fasil
มุมมอง 16K21 วันที่ผ่านมา
ጨቅላ ህፃናት ላይ መደረግ የሌለባቸው 6 ነገሮች | Dr. Fasil ምርት እና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0910199880 ወይም 0984650912 ለልጅዎ ሕክምና እና ክትትል ማድረግ ከፈለጉ ይደውሉ ☎️ 0984650912 ☎️ 0939602927 ዶ/ር ፋሲልን በስልክ ለማማከር ከፈለጉ ☎️ 0984650912 ይደውሉ ፌስቡክ : drfasilpediatrician ቴሌግራም : t.me/doctorfasil
አዲስ ህፃን ሲወለድ የሚመጣ የታላቅየው ቅናት እና መፍትሄዎቹ | Sibling rivalry #health #drfasil
มุมมอง 6K21 วันที่ผ่านมา
አዲስ ህፃን ሲወለድ የሚመጣ የታላቅየው ቅናት እና መፍትሄዎቹ | Sibling rivalry ምርት እና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0910199880 ወይም 0984650912 ለልጅዎ ሕክምና እና ክትትል ማድረግ ከፈለጉ ይደውሉ ☎️ 0984650912 ☎️ 0939602927 ዶ/ር ፋሲልን በስልክ ለማማከር ከፈለጉ ☎️ 0984650912 ይደውሉ ፌስቡክ : drfasilpediatrician ቴሌግራም : t.me/doctorfasil
ህፃናት አፍ እንዲፈቱ የሚያስፈልጋቸው 6ቱ መሰረታዊ ክህሎቶች6 Foundational skills of speech and language development
มุมมอง 11K28 วันที่ผ่านมา
ህፃናት አፍ እንዲፈቱ የሚያስፈልጋቸው 6ቱ መሰረታዊ ክህሎቶች 6 Foundational skills of speech and language development ምርት እና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0910199880 ወይም 0984650912 ለልጅዎ ሕክምና እና ክትትል ማድረግ ከፈለጉ ይደውሉ ☎️ 0984650912 ☎️ 0939602927 ዶ/ር ፋሲልን በስልክ ለማማከር ከፈለጉ ☎️ 0984650912 ይደውሉ ፌስቡክ : drfasilpediatrician ቴሌግራም : t.me/doctorfasil
የሰሞኑ ከባድ ጉንፋን መንሰኤው ታወቀ ❗️Seasonal flu and RSV in children
มุมมอง 75K28 วันที่ผ่านมา
የሰሞኑ ከባድ ጉንፋን መንሰኤው ታወቀ ❗️ Seasonal flu and RSV in children ምርት እና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0910199880 ወይም 0984650912 ለልጅዎ ሕክምና እና ክትትል ማድረግ ከፈለጉ ይደውሉ ☎️ 0984650912 ☎️ 0939602927 ዶ/ር ፋሲልን በስልክ ለማማከር ከፈለጉ ☎️ 0984650912 ይደውሉ ፌስቡክ : drfasilpediatrician ቴሌግራም : t.me/doctorfasil
ለህፃናት ትኩረት እና ማስተዋል የሚጨምሩ 8 ጨዋታዎች / 8 Attention & concentration games for Kids
มุมมอง 10Kหลายเดือนก่อน
ለህፃናት ትኩረት እና ማስተዋል የሚጨምሩ 8 ጨዋታዎች / 8 Attention & concentration games for Kids ምርት እና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0910199880 ወይም 0984650912 ለልጅዎ ሕክምና እና ክትትል ማድረግ ከፈለጉ ይደውሉ ☎️ 0984650912 ☎️ 0939602927 ዶ/ር ፋሲልን በስልክ ለማማከር ከፈለጉ ☎️ 0984650912 ይደውሉ ፌስቡክ : drfasilpediatrician ቴሌግራም : t.me/doctorfasil
ህፃናት TV እና ሞባይል ሱስ የሚሆንባቸው ለምንድነው ❓ መፍትሄውስ ❓Screen addiction in Kids❗️
มุมมอง 26Kหลายเดือนก่อน
ህፃናት TV እና ሞባይል ሱስ የሚሆንባቸው ለምንድነው ❓ መፍትሄውስ ❓ Screen addiction in Kids❗️ ምርት እና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0910199880 ወይም 0984650912 ለልጅዎ ሕክምና እና ክትትል ማድረግ ከፈለጉ ይደውሉ ☎️ 0984650912 ☎️ 0939602927 ዶ/ር ፋሲልን በስልክ ለማማከር ከፈለጉ ☎️ 0984650912 ይደውሉ ፌስቡክ : drfasilpediatrician ቴሌግራም : t.me/doctorfasil
ከ 3-9 ወር ህፃናት አይምሮ እድገት የሚጨምሩ 7 ጨዋታዎች 7 games that increase the brain development of 3-9 month old
มุมมอง 35Kหลายเดือนก่อน
ከ 3-9 ወር ህፃናት አይምሮ እድገት የሚጨምሩ 7 ጨዋታዎች 7 games that increase the brain development of 3-9 month old new channel new channel @bruhkidsclinic ምርት እና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0910199880 ወይም 0984650912 ለልጅዎ ሕክምና እና ክትትል ማድረግ ከፈለጉ ይደውሉ ☎️ 0984650912 ☎️ 0939602927 ዶ/ር ፋሲልን በስልክ ለማማከር ከፈለጉ ☎️ 0984650912 ይደውሉ ፌስቡክ : drfasilpediatrician ቴሌግራም : t.me/doctorfasil
ለጨቅላ ህፃናት ቁርጠት መፍትሄ 6ቱ የሆድ ስፖርቶች
มุมมอง 11Kหลายเดือนก่อน
ለጨቅላ ህፃናት ቁርጠት መፍትሄ 6ቱ የሆድ ስፖርቶች new channel www.youtube.com/@UCoziWUQElS_PkpAGd1XaWzA ምርት እና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0910199880 ወይም 0984650912 ለልጅዎ ሕክምና እና ክትትል ማድረግ ከፈለጉ ይደውሉ ☎️ 0984650912 ☎️ 0939602927 ዶ/ር ፋሲልን በስልክ ለማማከር ከፈለጉ ☎️ 0984650912 ይደውሉ ፌስቡክ : drfasilpediatrician ቴሌግራም : t.me/doctorfasil
የጨቅላ ህፃናት እንቅልፍ ማስተካከል የሚችልበት 10 ዘዴዎች 10 Easy techniques to increase sleep time of infants
มุมมอง 19Kหลายเดือนก่อน
የጨቅላ ህፃናት እንቅልፍ ማስተካከል የሚችልበት 10 ዘዴዎች 10 Easy techniques to increase sleep time of infants
የጉንፋን ቫይረስ ኒሞንያ ሊያመጣ እንደሚችል ያውቃሉ ❓Viral flu can progress to Pneumonia
มุมมอง 12Kหลายเดือนก่อน
የጉንፋን ቫይረስ ኒሞንያ ሊያመጣ እንደሚችል ያውቃሉ ❓Viral flu can progress to Pneumonia
አዲሱ የህፃናት ወረርሺኝ ቨርቹዋል ኦቲዝም - The Epidemics of Virtual Autism in Kids
มุมมอง 21Kหลายเดือนก่อน
አዲሱ የህፃናት ወረርሺኝ ቨርቹዋል ኦቲዝም - The Epidemics of Virtual Autism in Kids
የህፃናት አይምሮ እና ቋንቋ እድገት የሚገቱ 5 የወላጅ ስህተቶች Parental mistakes that impairs kids brain development
มุมมอง 120Kหลายเดือนก่อน
የህፃናት አይምሮ እና ቋንቋ እድገት የሚገቱ 5 የወላጅ ስህተቶች Parental mistakes that impairs kids brain development
የህፃናትነ ጉንፋን ቤት ውስጥ ማከም የምንችልባቸው ዘዴዌች | at home remedies to treat children's flu at home
มุมมอง 33Kหลายเดือนก่อน
የህፃናትነ ጉንፋን ቤት ውስጥ ማከም የምንችልባቸው ዘዴዌች | at home remedies to treat children's flu at home
መጥፎ የአፍ ጠረን ለማከም 8 የቤት ውስጥ መፍትሄዎች 8 home remedy for bad breath | Halitosis treatment
มุมมอง 75Kหลายเดือนก่อน
መጥፎ የአፍ ጠረን ለማከም 8 የቤት ውስጥ መፍትሄዎች 8 home remedy for bad breath | Halitosis treatment
Active Flu season | የሰሞኑን ጉንፋን ወረርሽኝ ምንድነው ❓
มุมมอง 106Kหลายเดือนก่อน
Active Flu season | የሰሞኑን ጉንፋን ወረርሽኝ ምንድነው ❓
ለበዓል ዶሮን በከሰል ስታበስሉ ሊያጋጥማችሁ የሚችል አደጋ አለ " Carbomonoxide poisoning and first aid'
มุมมอง 2.3K2 หลายเดือนก่อน
ለበዓል ዶሮን በከሰል ስታበስሉ ሊያጋጥማችሁ የሚችል አደጋ አለ " Carbomonoxide poisoning and first aid'
ህፃናት ፖፖ ማስለመድ የምንችልበት 5 ቀላል ዘዴዎች / 5 Tips for potty training / toilet training tips for parents
มุมมอง 112K2 หลายเดือนก่อน
ህፃናት ፖ ማስለመድ የምንችልበት 5 ቀላል ዘዴዎች / 5 Tips for potty training / toilet training tips for parents
ለልጄ 6 ወር ላይ ምን አይነት ምግብ ልጀምር? What food should I start for my baby at 6 months?
มุมมอง 29K2 หลายเดือนก่อน
ለልጄ 6 ወር ላይ ምን አይነት ምግብ ልጀምር? What food should I start for my baby at 6 months?
የጨቅላ ህፃናት አብዝቶ ማማጥ ማቃሰት መንጠራራት - Grunting baby syndrome / Infant dyskesia remedy
มุมมอง 8K2 หลายเดือนก่อน
የጨቅላ ህፃናት አብዝቶ ማማጥ ማቃሰት መንጠራራት - Grunting baby syndrome / Infant dyskesia remedy
How to punish and guide kids | ልጆችን እንዴት አርገን እንቅጣ? | dr fasil
มุมมอง 113K2 หลายเดือนก่อน
How to punish and guide kids | ልጆችን እንዴት አርገን እንቅጣ? | dr fasil
የህፃናት ጉበት ቫይረስ ህመም እና ሕክምናው Childhood Hepatitis treatment
มุมมอง 6K2 หลายเดือนก่อน
የህፃናት ጉበት ቫይረስ ህመም እና ሕክምናው Childhood Hepatitis treatment
የህፃናት የምጥን እህል እንዴት እናዘጋጅ? How prepare infant cereal porrige
มุมมอง 32K2 หลายเดือนก่อน
የህፃናት የምጥን እህል እንዴት እናዘጋጅ? How prepare infant cereal porrige
ህፃናት ላይ ፆታዊ ጥቃት እንዳይፈጠር ወላጆች ምን ማድረግ አለብን? | How to prevent sexual assault in children #J.forheaven
มุมมอง 4.1K3 หลายเดือนก่อน
ህፃናት ላይ ፆታዊ ጥቃት እንዳይፈጠር ወላጆች ምን ማድረግ አለብን? | How to prevent sexual assault in children #J.forheaven
Awo yene liji alac endazey nat
አናመሰግናልን ደ/ር ልጀይ 7አመቱ ነዉ የላየኛዉ ጥረረሱ አወለቀ አና 3ወረሆነዉ አልበቀለም በምን ምክንያት ሊሆንይችላል
እንዴት ነኽ ዶክተር ልጄ 10ወሩ ነው ምንም ጥርስ አላወጣም ቫይታሚን D ይወስዳል
ዶ/ር በጣም ነው ማመሰግንህ ልጄን ወልጄ 6ወር እስኪሞላው አንተን በመከታተል ነው ስለሰጠቀን አገልግሎት የሰማይ አምላክ ይባርክህ ልጆች ቤተሰብህ ይባረክ እንወድሀለን
Enamesegenalen doctor ewnat Hakeem bet ending hadn't endaneta zerezeraw ayenegerunm tebarek
Enamesegenalen doctor ewnat Hakeem bet ending hadn't endaneta zerezeraw ayenegerunm tebarek
እናመሰግናለን ዶክተር
እጀራ ምን ችግር ያመጣል
እናማሳግናላን
Thanks doctor please can you make video for nasal polyps Thanks
ቶሎ ወደ ጉዳዩ ባለመግባትህ ተናጄ ዘጋሁት
dr leje 1 ametke 1 wor nat eka yeza koma tehedalech gin yemhtkomew be eger chaf be tatochwa new be eger medaf ateregtim
Thanks alot
ዶክልጀ 10አመቱ ነው ነገር ግን ምንም ነገርይሁንሲከፋውም ሲያለቅስ ሲያዝን ከልጆች ጋር ሲጣላም አይነግረኘም ምን ሆንክ ብየ ስጠይቀው አይነግረኝም በራሱ ጊዜ ሶፋ ላይ ሆኖ ብቻውን ያሳልፋል በተምህርቱም ዝቅተኛ ነው ትኩረት አያደርግም በጨቀኝ ትምህርት ቤት ሄጀ አስተማሪወቹ ጋር እጠይቃለሁ ግን ምንም የተለየ ነገር የለም ጨነቀኝ ምን እደማደርግ በረግጥ ታናሽ እህት አለችው እናትንሽ እሷም በሱ ምክኒያትየበሳጨኛል ምን ትመክረኛለህ ዶክ
❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም ዶክተር ልጄ 10ሳምንቱነው ጡት ስጠባ በምላሱ ይገፍል ምራቅ ያወጣል ተሎተሎ ይጠራራል ዐይኑ እንባ ያወጣል ያፏሽካል ችግር አለው ወይ🙏🙏🙏
የትልቅ ሰውስ መፍትሄ አለው እንዴ ደክተርዬ
ሰላም ዶክተርየ እንዴት ነህ ብዚ ነገር ነዉ ካንተ የምማረው በጣም አመሰግናለሁ ለኛ ወላጆች እቤት ሆኖ ሰልጆቻችን ተከታትለን ችግራቸውን እንድንፈታ ሰለረዳከን thank you ጥያቄ ነበረኝ ልጄ 2ወር 17 ቀን ሆኖታል ከ40ቀኑ ቡሃላ ቁርጠት አለበት በተለይ ሰሞኑን የ2ወርቸከ13ቀን ክትባት ቡሃላ በጣም ያለቅሳል ጡት ለማጥባት ጅዋጅዌ እያደረኩ ነዉ የሚጠባው በዛላይ ደረቴ ላይ ሲሆን ይሻላል እጂ ካቀፍኩት በጣም ነው የሚለቅሰው ሆዱም ይጮካል ፈስም አለበት መፍትሄ ያልካቸው ከዚህ በፊት ሰርተውልኛል አአሁን ግን ግዜዊ ዝም ያደርገዋለወ ግን ሊተወው አልቻለም ምምን ላድርግ ዶክተርየ እበሰክህ መልስልኝ
❤
ምን ላድርግለት ሁለት ወሩ ነው አፍንጫውን በጣም ያፈነዋል ያስነጥሰዋል?
ምን ላድርግለት ሁለት ወሩ ነው አፍንጫውን በጣም ያፈነዋል ያስነጥሰዋል?
ዶክተር የኔ ልጂ ሁለት ወሩ ነው ግን ጉንፋን አፍንጫውን ያፍንብኛል ምን ላድርግ?
🙏🙏🙏 1 amet honoghal tasekaychelaw woyne yelhedcubet hakim bet yelam
በጣም አስቸግሮኛል
በምን ቃል ላመስግንክ ዶክዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Plz dr leja 10 weru nwe terese ylweme hemmu gene alwe
ተባረክ 🙏🙏🙏
ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ ጥያቄይ ተመልሶልኛል
ኑርልን ዶክተር
Tebarik doctor
Tkkl neh doctor ljie yelam wetet ke 6 wer jemrielat ahun 2ametwa nat ye egg allergic honalech betam tru mkr new
betam enamesegenalen doctor yeleje guroro toniselochu dar ena daru batam nechi yehonal men yeshalal betam techegreku
ሰላም ዶ/ር የእኔ ልጅ ከተወለደ ጀምሮ ነው ጥርስ ያለው እናም ይህ ነገር ችግር የለውም? ለቀጣይ ለሚወጡት የወተት ጥርስ ችግር የለውም? የወለድኩበት ሆስፒታል ችግር እንደሌለው ነው የነገሩኝ ልጄ አሁን ላይ አምስት ወር ሊሞላው ነው አመስግናለሁ ።
Thanks doctor ❤
awo yenem lije bekizikaze seate yizegawale yankorafal
ሰላም ዶክተር ልጄ 6 ወር ከ10 ቀኑ ነው እናም ከጥርስ ጋር በተያያዘ ያልካቸው ነገሮች ይታዩበታል በተጨማሪም ግን እንቅልፍ በየ 20 እና 30 ደቂቃም እንቅልፍ ያስተኛዋል እናም ከጥርስ ማብቀሉ ጋር የተያያዘ ከሆነ ብታስረዳኝ ዶክተር በተያያዘ ስለልጆች ስለምትሰራልን ሁሉ በጣም ማመስገን እፈልጋሁ
የቀጠሮ ስልክ : 0984650912 / 0939602927
ዶ/ር አንደ አንድ ግዜ እጊሩና እጅ ላይ ትትንሽ ውሃ የያዘ ነገሮች ይመለልስበተል ምንድነው
እናመሰግናለን ዶክተር 🇬🇧 ነው የምኖረው እና መጣም እከታተልህ አለሁ ዶክተር ልጀ 6 ወሩ ነው እና ሲተኝ his shaking his head ለምድነው በእመቤቴ አስረዳኝ
ከወለድኩ ጀምሮ ጊዜዬን እየጠብክ ነው የምትደርስልኝ ተባረክ😍😍😍
አመሰግናለው
Dr MMR eko tejemirual American medical center lay eyeteset new.
Big respect dr
ለምን ላይክ አርገን አናበረታታውም ይሄን የመሰለ ጠቃሚ መረጃ እየሰጠን ያየው ሰው ከ 2 ሺ በላይ ላይክ የረገው ግን 2 መቶ ተው ወገን እናበረታታ