ህፃናት ላይ የሚታየው ግግ ሚባለው ነገር ምንድን ነው | How to Recognize When Your Baby is Teething | Dr. Fasil

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 มี.ค. 2024
  • ህፃናት ላይ የሚታየው ግግ ሚባለው ነገር ምንድን ነው | How to Recognize When Your Baby is Teething | Dr. Fasil #health #ebs #ethiopian
    Teething can be a frustrating time for both you and your baby, but luckily there are some telltale signs to watch for. Here are some of the most common symptoms:
    . Changes in gums: Look for swollen, tender, or red gums where the tooth is breaking through. You can gently rub your finger along the gum to see if your baby pulls away.
    . Increased fussiness and crying: Teething can be uncomfortable for your baby, so they may be more irritable than usual.
    . Mild fever: A low-grade fever (less than 100.4°F) can sometimes accompany teething.
    . Chewing and gnawing: This is a natural instinct to relieve pressure on the gums. Your baby may chew on their fists, toys, or anything they can get their hands on.
    . Lots of drooling: Teething can cause a lot of drool, which can lead to a rash around the mouth.
    . Changes in sleep patterns: Disrupted sleep is common during teething as the discomfort can make it hard for your baby to fall asleep or stay asleep.
    Here are some additional things to keep in mind:
    . Teething timeline: Teething typically starts around 4-8 months with the lower front teeth and can continue on and off until all the baby teeth come in around 3 years old.
    . Not all babies experience all symptoms: Some babies sail through teething with little to no fuss, while others may have several of these symptoms.
    . When to call the doctor: If your baby has a fever higher than 100.4°F, has diarrhea that lasts more than a day, or seems inconsolable, call your pediatrician to rule out other causes.
    By recognizing the signs of teething, you can help soothe your baby and make this uncomfortable time a little easier for both of you.
    💖 ለልጆዎ ጤናማ የእድገት ክትትል ለማድረግ ወይም ማንኛዉም ህፃናትን ሕክምና ሙሉ ምርመራ በህፃናት ስፔሻልስት ሀኪም ማድረግ ከፈለጉ በዝህ ስልክ ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ::
    ☎️ 0984650912/0939602927
    💝 በቤትዎ ሆነው ስለ ጨቅላ ልጅዎ ጤንነት፣ እድገት ወይም አመጋገብ ዶ/ር ፋሲልን ለማምከር ከፈለጉ "WeCare ET patient" የሚለውን መተግበርያ ከ google play ላይ አውረደው በቀጠሮ ማማከር ይቺላሉ❗️
    📞 ለበለጠ መረጃ 9394 ወይም 0964686464 ደውለው ስለ application አጠቃቀም መረዳት ይቺላሉ ::
    📢 በቴሌግራም እና ፌስ ቡክ ይከታተሉን‼️
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    🔷 ቴሌግራም : t.me/doctorfasil
    🔷 FB: drfasilpediatrician
  • แนวปฏิบัติและการใช้ชีวิต

ความคิดเห็น • 168

  • @selamawitteferi3334
    @selamawitteferi3334 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን

  • @tg-lb7rd
    @tg-lb7rd 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን 🙏🏼

  • @semiraabegaz3126
    @semiraabegaz3126 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so mach doctor keep it up

  • @MeazaWolday-mz8ct
    @MeazaWolday-mz8ct 4 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም የሚገርም ነው ዶ/ር ስላገኘሁህ በጣም ደስ ብሎኛል አመሠግናለሁ

  • @user-dg7wr8lq4x
    @user-dg7wr8lq4x 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you

  • @alemtsehayendris3361
    @alemtsehayendris3361 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wow thanks God bless you

  • @user-oe2vl5ij7p
    @user-oe2vl5ij7p 5 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ

  • @bereketbekiko8609
    @bereketbekiko8609 2 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you, Doctor

  • @rahelshume4620
    @rahelshume4620 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks for sharing

  • @user-ni2pd8gs9q
    @user-ni2pd8gs9q 5 หลายเดือนก่อน

    ዳክተር እናመሰግናለን🎉🎉🎉

  • @TarikuBelayineh-kp2pf
    @TarikuBelayineh-kp2pf 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks Dr

  • @bikiltuabera4536
    @bikiltuabera4536 5 หลายเดือนก่อน

    Thanks so much Dr

  • @meazabesir6609
    @meazabesir6609 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much

  • @RobsChaltu-vq3nh
    @RobsChaltu-vq3nh 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you Doc🙏🏻

  • @user-vz5bz4xw9o
    @user-vz5bz4xw9o 5 หลายเดือนก่อน +1

    God Bless You Dr 🙏

  • @yetinayet8829
    @yetinayet8829 5 หลายเดือนก่อน

    betamm thank u dr. Agelaletseh arif nw

  • @tigisttigist3735
    @tigisttigist3735 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  5 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏 subscribe ያድርጉ

  • @user-es3ru3if8g
    @user-es3ru3if8g หลายเดือนก่อน +1

    Thank You❤

  • @rahelalemu620
    @rahelalemu620 4 หลายเดือนก่อน

    ዶር በጣም አመሰግናለሁ የ4ወርከ15 ቀን ልጅ አለኝ እና ልጄ ላይ ለወጥ ያለ ነገር ሳይ ያንተን ትምህርት አያለሁ እናም ጥሩ ምላሽም ትምህርትም አግኝቻለሁ ልጄ ግግ እያበቀለ በጣም ምራቁ በዝቶ ንጭንጭ ብሎብኝ ነበር አመሰግናለሁ ከላይ በሰጠኸው መፍትሄ ❤

  • @rutabihonegn8795
    @rutabihonegn8795 5 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር በጣም ነው የምናመሰግነው ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥህ👨‍⚕️አዲስ ቪድዬ እስኪለቀቅ ቀጉጉት ነው ምንጠብቀው በርታ

  • @nanatnegasairrasii1622
    @nanatnegasairrasii1622 5 หลายเดือนก่อน

    Thank u doctor

  • @gabelavebast
    @gabelavebast 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተርዬ❤

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  5 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏 subscribe ያድርጉ

  • @user-kg8yf8vk9w
    @user-kg8yf8vk9w 5 หลายเดือนก่อน +1

    D r betam enamesegnalen sele shent ena kaka tolo dipper ferry endhonu maemaeja metdoch seralen

  • @AbigyaSolomon-ks4ir
    @AbigyaSolomon-ks4ir 2 หลายเดือนก่อน

    ❤እናመሰግናለን ዶክተር

  • @Fanoawit
    @Fanoawit 5 หลายเดือนก่อน

    Informative ! Thank you Doc!

  • @mayakiyatube4276
    @mayakiyatube4276 5 หลายเดือนก่อน

    ኡፍ ተባረኩ

  • @TigistShewarga
    @TigistShewarga 3 หลายเดือนก่อน

    Tnx dr

  • @Mimi-vi6xs
    @Mimi-vi6xs 5 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን❤

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  5 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን subscribe ያድርጉ

  • @user-lw5hu5ys1e
    @user-lw5hu5ys1e 5 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን አፊያን /ጤናን ተመኘሁልክ አዲስ እናት ነኝ ሰለዚህ ትምህረትህ በጣም ጠቃሚ ነውና በረታልን

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  5 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን subscribe ያድርጉ

  • @gelilatemesgen6480
    @gelilatemesgen6480 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you Doctor!

  • @user-cl9gz6rt4u
    @user-cl9gz6rt4u 5 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ዶክተር ለምትሠጠን ትምርት እናመሠግናለን

  • @user-yv8pl4vf6o
    @user-yv8pl4vf6o 5 หลายเดือนก่อน +2

    የዘመኑ ምርጥ ዶር እናመሰግናለን።

  • @hasinamuzeyen2988
    @hasinamuzeyen2988 5 หลายเดือนก่อน +5

    ለሰጠህን ትምህርት እናመሰግናለን ዶክተር ረጅም እድሜ

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  5 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏

    • @yetenayetkebede3692
      @yetenayetkebede3692 5 หลายเดือนก่อน

      ዶክተር ብዙውን አዳምጫለሁ በእብዛኛው ቪድዮህ ጠቅሞኛል አመሠግናለሁ በጣም በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ❤❤❤❤❤

  • @habtuayalke2193
    @habtuayalke2193 5 หลายเดือนก่อน

    Thanks doctor

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  5 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome 🙏 subscibe for more.

  • @belayneshbelta7583
    @belayneshbelta7583 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thank u dr

  • @tityiatube5548
    @tityiatube5548 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you doctor

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  5 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን subscribe ያድርጉ

  • @habledagnachew412
    @habledagnachew412 4 หลายเดือนก่อน

    Selam dr. Hmemu eske meche yikoyal

  • @alexabel1138
    @alexabel1138 5 หลายเดือนก่อน

    Doctorye i cant thank you enough for all the information you’ve been giving us . Today’s video felt like it was posted for me, my daughter has very high fever two days ago and took her to doctor he said tonsil and ear infection so she is on antibiotics now but I feel like she might’ve had a tooth pain or something related symptoms. And one more thing also she is 1yr 2m her front upper teeth seems to have white spots …what should I do ? 🙏🙏🙏😇

  • @mikuyowa1205
    @mikuyowa1205 4 หลายเดือนก่อน

    Tnx more Dr for ur special information I'm so interested ...Dr I have 4 month little baby ..she have this all sine of teeth that u tell us .. does it happen in 4 month...

  • @nejatmohammed4460
    @nejatmohammed4460 5 หลายเดือนก่อน +1

    Dr. Can you tell us about the so called "entel" ?

  • @adalafewerki2538
    @adalafewerki2538 5 หลายเดือนก่อน

    Thank so much doctor.It is very interesting thing as mother spatially ስለ ግግ ማስነቀል በኛ አከባባ it is common and it was my question እንዴት ትል ሊፈጠር ይችላል እያልኩኝ so thank u keep it up

  • @natirahel8917
    @natirahel8917 5 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ልጄ ዘጠኝ ወሩ ነው እና አሁን ገና አየ ጀመረ ነው ጥርስ ማብቀል ዘገየ ይባላል?

  • @user-hs1te7uz3u
    @user-hs1te7uz3u 5 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜ ይስጥልን ዶ/ር🙏

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  5 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን subscribe ያድርጉ

  • @biruk-furniture
    @biruk-furniture หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ስታስረዳ በጣም ግሩም ነው❤

  • @MerryMulugta-ui3sc
    @MerryMulugta-ui3sc หลายเดือนก่อน

    እንደዉ ተባረክ

  • @GulilatTesfaye-ic9go
    @GulilatTesfaye-ic9go 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ዶክተር ስለምትሰጠን ትምህርተ እናመሰግናለን. ስለ ሲሊያክ ዲዚዝ (celiac disease) በዝርዝ ብታስረዳን please

  • @ekram5318
    @ekram5318 3 หลายเดือนก่อน

    ኣመሰግናሎው❤

  • @user-or7nj8ts5y
    @user-or7nj8ts5y 5 หลายเดือนก่อน +2

    ልጄ 10 ወሩዋ ነው ጥርስ እስካሁን አላበቀለችም እባክህ መልስልኝ😢

  • @user-fv6to8jh7t
    @user-fv6to8jh7t 5 หลายเดือนก่อน

    ❤Txs

  • @mihretdesta9153
    @mihretdesta9153 2 หลายเดือนก่อน

    selam dr endet neh? lije betam tolo tolo beken wust ke 7-8 gize nift mesa kaka yilal, ena min lihon yichilal doc... edimewum 6 wer new, ena asakimewu co- trim ena zinc and ors tazolet lewut alagegehum.

  • @MekiyaTeshome
    @MekiyaTeshome 5 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ ዶክተር የኔ ጥያቄ ልጄ 4 ወር ሞላው እጁን ከአፉ አያወጣም ለማጫወት በምንጠጋው ሰአት ፊታችንን በአፉ አጣብቆ ይይዛል ለማከክ ይሞክራል ላሀጭ አለው ትንሽ ይነጫነጫል ምን አልባት ጥርስ ሊያወጣ ይሆን እንዴ ??

  • @user-kw4pz7zb2h
    @user-kw4pz7zb2h 27 วันที่ผ่านมา

    Dokter like kaka siyareg bexam yamxal 6 werun yaze ena beken 3or 4, 2 gize yadergal min lihon yichilal?

  • @mastewalmulu
    @mastewalmulu 5 หลายเดือนก่อน

    Ejig tekami mereja slmsten enamseginalen kiberln docter❤❤❤

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  5 หลายเดือนก่อน

      እንደዝህ አይነት ቪዲዮዎች በየጊዜው እንዲደርስዎ subscribe ያድርጉ

  • @bezaabebayw2063
    @bezaabebayw2063 4 หลายเดือนก่อน

    D/r betam ameseginalew arif timert new yesthan

  • @user-zr2mu9bc9b
    @user-zr2mu9bc9b หลายเดือนก่อน

    Wow enmsegnaln

  • @sabatesfaye7617
    @sabatesfaye7617 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ዶ/ር የኔ ልጅ 1ዓመት ከ5ወር ከሆናት በኋላ ነው ማውጣት የጀመረችው ችግር ይኖረው ይሆን?

  • @SiyamSolomon
    @SiyamSolomon 5 หลายเดือนก่อน +1

    Doc please pacifier eske 6 month ketetekemin buhala endet wean endeminaderg video siralen

  • @eyerusalemeshetu9672
    @eyerusalemeshetu9672 3 หลายเดือนก่อน

    selam

  • @hiwikasesh1616
    @hiwikasesh1616 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ዶ/ር ልጄ 2 ዓመቱ ነው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የአፍ ጠረን ጀምሮታል በምን ምክንያት ይሆን መፍትሄ ፈልጌነው

  • @AbiDess24
    @AbiDess24 5 หลายเดือนก่อน

    Enameseginalen

  • @wondimubekele4302
    @wondimubekele4302 5 หลายเดือนก่อน +1

    It's been 1 year and 3 months, but she hasn't got a tooth, what should I do?

  • @dinkineshasfaw9433
    @dinkineshasfaw9433 5 หลายเดือนก่อน +1

    Dr lije 1amet ke 3 wer honalech gin tirs alabekelechim Meftihew mindinew pls

  • @NetsanetTefri
    @NetsanetTefri 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም dr የመጀመሪያ ልጄ ናት 5 ወርራ ነዉ ስራ ልጀምር ነዉ እና የቆርቆሮ ወተት ላስጀምራት ነዉ
    1፣ምን አይነት ወተት ልጠቀም
    2፣ ስንት ማንኪያ ነዉ የምጠቀመዉ ለ1-2-3 ዉሀ
    3፣በቀን ስንቴ ነዉ የሚሰጠዉ
    4፣ከስራ ስመለስ ባጠባት ችግር አለዉ ሁለቱም ሲሆን
    እባክህ መልስልኝ

  • @SoliyanaAddisMoges-ux7vw
    @SoliyanaAddisMoges-ux7vw หลายเดือนก่อน

    gobezz dr

  • @hayatmohammed1934
    @hayatmohammed1934 5 หลายเดือนก่อน

    Dr betam teru merja naw .kurtat lalebt lej berba yalaw mrgeb cheger alaw

  • @tigs2298
    @tigs2298 5 หลายเดือนก่อน

    Selam Dr ante yet hager yet hospital nw mitserew ?

  • @user-fk6ps2oc1j
    @user-fk6ps2oc1j 5 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እባክህ መልስልኝ ልጄ 1አመቱ ነው ተቅማጥ ይዞት ባክቴሪያ ነው ተብሎ መዳኒት ታዞለት ነበር ከአንድም ሁለት መዳኒት ወስዶ ግን ለውጥ የለውም ከሁንም በቀን 4 ግዜ ካካ ይላል ካካው ላይ ንፍጥ ነገር አለው አሁንም ምንላርግለት አባክህ መልስልኝ

  • @faresgulilat4941
    @faresgulilat4941 5 หลายเดือนก่อน

    Selam Dr pls endatalfegn lije 28 kenu new ena segera bemiyadergbet gize betam yichenanekal yaleksal yamital ketut wuchi minim eyewesede aydelem normal new?

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  5 หลายเดือนก่อน

      በአካል ብናየው መልካም ነው ☎️ 0984650912

  • @AsenaGatoma
    @AsenaGatoma 3 วันที่ผ่านมา

    ማስመለስ አለው?

  • @addisuatle8687
    @addisuatle8687 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር ግግ በስንት ወር ነው የሚታወቀው

  • @hirutfanthune5916
    @hirutfanthune5916 หลายเดือนก่อน

    Selam docter lija 7 weru naw samonuen alfo alfo sale alew ena fytu ykzakzale men lyhone yhelale ????

  • @MahletMahi-ny7qr
    @MahletMahi-ny7qr หลายเดือนก่อน

    Doctor lije 1amet 8wer honotal gin kefit 2 bicha newu yabekelewu gin betedegagami yamewal

  • @liyonbogale
    @liyonbogale 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @gelitube8829
    @gelitube8829 3 หลายเดือนก่อน

    ዶክ እንዴት ነክ እባክህ ልጄ 2ወር አልሞላትም ድድዋ ለይ ነጭ ነገር አለ ምን ላርግላት ምላሷን እያወጣች ላጭ አላት እንቅልፍ መንሳት ሆኖባታል እና ግራ ገባኝ ልጆቼ ለይ አለባቸው ሁለቱን አስወግቼው ጠፋ ሌላ ሜተድ አለው???

  • @ibrameumer2841
    @ibrameumer2841 5 หลายเดือนก่อน

    Dr enamesegnalew leje 6wer 1/2 melasu koslal mn larg

  • @EsiNat303
    @EsiNat303 5 หลายเดือนก่อน

    tack doktor för informationen.
    thank you doctor for the information.
    የቐንየልና ዶክተር ስለቲ ሓበሬታ.
    ለመረጃው ዶክተር እናመሰግናለን. ረጅም እድሜ እና ጤና እንዲኖራችሁ እመኛለሁ።🎉

  • @meazawoldai2277
    @meazawoldai2277 4 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር. 1አመት ከ8 ወር. የሆናት ህፃን. የፊት ጥርስ ውጥቶአል. ግግ ሳይወጣ. መንጋጋ ብቅ ብቅ ብሎአል. ችግር. አለው ?

  • @semirinigate8896
    @semirinigate8896 4 หลายเดือนก่อน

    Doctor leje 1 amete honat gn terse alawetachem mn ladereg

  • @MayBirhan
    @MayBirhan หลายเดือนก่อน

    የኔ ልጅ ላህጯ በጣም ብዙ ነው ካካዋም ቀጥኗል 4 ወር ከግማሽ ናት እና ጥርስ ነው ማለት ነው ?ዶክተር

  • @atesdealemu4260
    @atesdealemu4260 5 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ልጄ 8 ወሯ ነዉ ጡት መጥባትም አትፈልግም ፎርሙላ ወተትም መጠጣት አትፈልግም ምን ላድርግ

  • @HemenMovies
    @HemenMovies 4 หลายเดือนก่อน

    Betam enameseginalen tebarekiln

  • @LiduGetu
    @LiduGetu 21 วันที่ผ่านมา

    selam dr bsnt wr nw mwetaw 4 werlay ncew yna ljoch btam yblacewal

  • @user-mf2bh1io7p
    @user-mf2bh1io7p หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር ልጀ 4ወሯነው እና ያስቀምጣታል ሳማክር ግግ ነው አሉኝ ዶክተር

  • @emebetgetnet7532
    @emebetgetnet7532 4 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @dagmawitdagnachew4471
    @dagmawitdagnachew4471 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶከተር ልጄ 5ወሩ ነው ያልካቸው ምልክቶች ሁሉ አሉት ግን ተቅማጡ ንፍጥ መሰል ነው ሲበዛበት ህክምና ወሰድኩት ባክቴሪያ ኢንፌክሽን ነው ብለው ሽሮፕ ሰጡት ግን ንፍጥ እሚመስለው ነገር አልተወውም

    • @KibjcDgchgj
      @KibjcDgchgj 4 หลายเดือนก่อน

      የእኔም ናት እማ መፍትሄ አገኝሺ በጭቀት ልማት ነው ወላሂ ንፍጥ ነው የሚመስለው😢😢😢

  • @HagereMoges-uh8js
    @HagereMoges-uh8js 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እባክ መፍቴ ንገረኝ ልጄ ቶሎ ቶሎ ነው ካካ ምታደርገው ክብደቷም ቀነሰብኝ ተጨነኩኝ

  • @chamogezahegn4909
    @chamogezahegn4909 5 หลายเดือนก่อน

    Lijm 6 were new tukusat yelhum gin be ken ke 3 giz belay yekezenal

  • @user-wu1kk7so7l
    @user-wu1kk7so7l 5 หลายเดือนก่อน +1

    Betam New yemamesegnew Dokteryaa Chenkong Neber tax

  • @chaltukebede5345
    @chaltukebede5345 5 หลายเดือนก่อน +1

    please dr. የምግብ አለርጂ

  • @gebeyehujemberu451
    @gebeyehujemberu451 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክትር ልጅ 4ወር ከ15 ቀን ነዉ ትቅማጥ አለዉ ጥርስ ሊሆን ይችላል ? ከራሱ ላይ ከአንገቴ ከፍ ብሎ የአበጠ ነገር አለዉ ከጀመረዉ ከ2 ወር በላይ ሁኖታል እብጠቱ የቆቀረ ነገረ ነው ዶክተር እዳታልፈኝ

    • @almilove7710
      @almilove7710 5 หลายเดือนก่อน

      ሀኪም ጋ ውሰጅው

  • @user-sc5vl9ls6y
    @user-sc5vl9ls6y 2 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ሰላም ነዉ ልጄ 6ወር ሆኗታል ለላ ሰዉነቷ ችግር የለዉም ግን አንገቷ ብቻ ያተኩሳል

  • @user-yu8dd7sq9w
    @user-yu8dd7sq9w 5 หลายเดือนก่อน

    Ewnit tebreik egzabehr ysetlein

  • @gelitube8829
    @gelitube8829 3 หลายเดือนก่อน

    ዶክ እንዴት ነክ እባክህ ልጄ 2ወር አልሞላትም ድድዋ ለይ ነጭ ነገር አለ ምን ላርግላት ምላሷን እንቅልፍ መንሳት ሆኖባታል

  • @user-ew8kw7mc4o
    @user-ew8kw7mc4o 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር ልጄ ሲወለድ ጀምሮ ፊቱ ላይ በቅንድብ መሀል ላይቀይ ነገር እስከ አፍንጫዉ ድረስ አለበት እሰከ4 ወር አልጠፍም ምን ልጠቀም ወይስ በራሱ ጊዜ ይጠፍል አመሰግናለዉ

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  5 หลายเดือนก่อน

      ምክንያቱን በትክክል ለማወቅ በአካል ብናየው መልካም ነው በዝህ ስልክ ደውለው መምጣት ይቺላሉ ☎️ 0984650912

    • @user-ew8kw7mc4o
      @user-ew8kw7mc4o 5 หลายเดือนก่อน

      @@DrFasilPediatrician ከሀገር ዉጪ ነኝ ዶክተር

  • @AnkeetBuse-xm4fg
    @AnkeetBuse-xm4fg 2 หลายเดือนก่อน

    Doc lije 11 warii honotalii giin minnim xirsi albqlamii

  • @hanitilahun9191
    @hanitilahun9191 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @liyabayisabayisa6880
    @liyabayisabayisa6880 4 หลายเดือนก่อน

    Ye 6 amet lij afncha kuslet mendnew doctor wustu

  • @munasaed4522
    @munasaed4522 18 วันที่ผ่านมา

    Dr be irgizna weqt maxbat chigr alew

  • @mesiteshu3295
    @mesiteshu3295 5 หลายเดือนก่อน

    Docoter lije 8 waru newu megeb edabala kaka yelal place dctr meleselg

  • @user-tu6ft4rl3n
    @user-tu6ft4rl3n 4 หลายเดือนก่อน

    Dr. Ene nech shenkurt ageye new emashelat

    • @user-tu6ft4rl3n
      @user-tu6ft4rl3n 4 หลายเดือนก่อน

      Emiyametaw chigir ale?