ኦቲዝምን ከአፍ መፍታት ችግር የምንለይበት 8 መንገዶች | 8 Ways to Distinguish Autism from developmental speech delay

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2024
  • ኦቲዝምን ከአፍ መፍታት ችግር የምንለይበት 8 መንገዶች | 8 Ways to Distinguish Autism from developmental speech delay
    #AutismAndOralFixation #pediatrician #babyhealth #ethiopia
    Speech delay and autism
    While speech delay is a common symptom of autism spectrum disorder (ASD), it's important to note that not all children with speech delays have autism. There are many other reasons why a child might experience a speech delay, such as:
    . Hearing problems
    . Oral-motor difficulties
    . Developmental delays
    . Environmental factors
    Signs of autism in addition to speech delay
    If you're concerned that a child might have autism, it's important to look for other signs and symptoms in addition to speech delay. Some of these signs can include:
    . Difficulty with social interaction, such as making eye contact or taking turns in conversation
    . Repetitive behaviors or restricted interests
    . Sensory sensitivities, such as being bothered by loud noises or bright lights
    . Difficulty understanding or using nonverbal communication, such as facial expressions or gestures
    If you're concerned about a child's development
    If you have any concerns about a child's development, it's important to talk to their doctor or a qualified healthcare professional. They can assess the child's individual needs and recommend appropriate evaluations and interventions.
    💖 ለልጆዎ ጤናማ የእድገት ክትትል ለማድረግ ወይም ማንኛዉም ህፃናትን ሕክምና ሙሉ ምርመራ በህፃናት ስፔሻልስት ሀኪም ማድረግ ከፈለጉ በዝህ ስልክ ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ::
    ☎️ 0984650912/0939602927
    💝 በቤትዎ ሆነው ስለ ጨቅላ ልጅዎ ጤንነት፣ እድገት ወይም አመጋገብ ዶ/ር ፋሲልን ለማምከር ከፈለጉ "WeCare ET patient" የሚለውን መተግበርያ ከ google play ላይ አውረደው በቀጠሮ ማማከር ይቺላሉ❗️
    📞 ለበለጠ መረጃ 9394 ወይም 0964686464 ደውለው ስለ application አጠቃቀም መረዳት ይቺላሉ ::
    📢 በቴሌግራም እና ፌስ ቡክ ይከታተሉን‼️
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    🔷 ቴሌግራም : t.me/doctorfasil
    🔷 FB: drfasilpediatrician
    • Otism and speech delay
    • Stress full enviroment
    • Separation
    • Screen time
    • Queing on babies
    • Bubbling language
    • Baby language development
    • Baby language growth step
    • Language delay
    • How to separatr optism from speech delay on babie
    • Low social interaction
    • Avoiding eye contact
    • Not responding to name
    • Signs to identify optism
    • 1st step command
    • 2nd step command
    • Sensory issue
    • Not wanting to be touched
    • Baby obsession
    • Head banging
    • Not wanting family attention
    • Joint attention
    • Syndromes
    • Down syndrome
    • Can we identify autism by watching face
    00:01 Intro
    01:00
    02:15 stages of speech development
    04:45 how/when to say there is speech delay
    05:00 speech delay vs autism
    10:20 outtro
  • แนวปฏิบัติและการใช้ชีวิต

ความคิดเห็น • 197

  • @hayatsirag7083
    @hayatsirag7083 5 หลายเดือนก่อน +9

    Enmsgnalen Docter tiru timirt new!

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  5 หลายเดือนก่อน +1

      You're very welcome dear🙏 subscribe to our youtube channel for more❗

    • @addisashenafi5420
      @addisashenafi5420 5 หลายเดือนก่อน

      ​Dr ante ketekesikachew wist 2 negerochin yadergal lije 6 weru new tatochun betam yayal yemikotirachew yimesilal enkilfu betam simeta bicha fitun wede gira ena kegn yawezawizal lela negeru betam arif new nikat alew gin enezi 2tu milkitoch normal nachew?​@@DrFasilPediatrician

  • @ሥ-jz6kq
    @ሥ-jz6kq 5 หลายเดือนก่อน +25

    ስለ ኢንፎርሜሸኑ በጣም አመሰግናለሁ፣ ሙዚቃውን ግን ብታጠፋው ጥሩ ነው ይረብሻል ብደምብ ለማዳመጥ

  • @tigisttekaw5053
    @tigisttekaw5053 5 หลายเดือนก่อน +18

    የምታቀርባቸው መረጃዎች አስተማሪ ናቸው: እናመሰግናለን:: ባክግራውንድ ሙዚቃው ቢቅር ወይም ብትቀንሰው ያንተ ድምፅ እንዳይዋጥ ያደርጋል

  • @trhastekle2543
    @trhastekle2543 5 หลายเดือนก่อน +14

    ሰላም በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው ።ልጄ የ 4አመት ልጅ ነው አሁን የጠቀስካቸው በሙሉ እሱ ላይ ይታያል እኔ በፊት ምንም እውቀት አልነበረኝም ከ 2 አመቱ ቡሃላ ነው ችግር እንዳለው እየገባኝ የመጣው ስለዚ ሁለችንም እናቶች በሚገባ እየተከታተልን ልጆቻችንን ማገዝ አለብን ብዙ የተለወጡ የዳኑ ስላሉ ተስፋ እንዳትቆሮጡ አደራ የልጆቻችን የወደፊት ሁኔታ እኛ ወላጆች ደከመን ሳንል ጊዜ ሰተን ለውጥ ማምጣት ነው። በተረፈ ሙዚቃዋ ትረብሻለች በደንብ መስማት አልቻልኩም ተባረክ።

    • @fereweynitewolde
      @fereweynitewolde 5 หลายเดือนก่อน +2

      አይዞን እግዛብሔር ይረዳናል እኔም 4 አመት ሴት ልጅ አለችኝ መጠንከር ነው 🙏

    • @muluneshyadeta
      @muluneshyadeta 3 หลายเดือนก่อน +1

      Enat lejishin edet lewuti edametaleshi letnegrignie techiyalshe laschegreshi begezabiher

    • @muluneshyadeta
      @muluneshyadeta 3 หลายเดือนก่อน

      Doctor biruk can you please help me

  • @wubjmberie
    @wubjmberie 5 หลายเดือนก่อน +27

    ለህጻናት አስበህ አስፈላጊና ጠቃሚ ትምህርት ለቤተሰብ ሁሉ እያካፈልኸን ስለሆነ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @woinshetbelay4664
    @woinshetbelay4664 5 หลายเดือนก่อน +15

    እግዛብሄር ልጆችን ከዚ ይጠብቅ

  • @-fw2lp
    @-fw2lp 5 หลายเดือนก่อน +6

    እናመሠግናለን ። ውይ ያልወለድኳችሁ ልጆቼ ገና ሳስባችሁ ስትናፍቁኝ ❤አቤቱ ልዑል ሆይ ባርከህ ስጠኝ!!

  • @Adisalem353
    @Adisalem353 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ወንድሜ ስለምታደርገው እርዳታ በጣም አመሰግናለው እባክህን ወንድሜ ማንኛውም ዓይነት ቪድዮ ስትሰራለን ምንም አይነት የሙዚቃ ክላሲካ ባትጠቀም ደስ ይለኛል ምክንያቱም ሙሉ ለሙሉ አንተ የምታወራው ነገር ላይ ትኩረት እንድናደርግ ይረዳናል አመሰግናለሁ

  • @nigistkebede7507
    @nigistkebede7507 5 หลายเดือนก่อน +17

    ቅንነት የሞላብህ ኢትዮጵያዊ ነህ
    ተባረክ!

  • @Eyu133
    @Eyu133 5 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ እናመሰግናለን👏🏽

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን

  • @Omosuger3838
    @Omosuger3838 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር

  • @hanytwin
    @hanytwin 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @user-cr8wp6pv5m
    @user-cr8wp6pv5m 5 หลายเดือนก่อน

    እና መሰግናለን ዶክተር ሁሌ መልካም ነገር የምትናገር

  • @user-db9jo1fo3o
    @user-db9jo1fo3o 5 หลายเดือนก่อน

    Docterye Fetari ybarkh ene Hitanat ga slemsera betam timhrthn lewolajich eyastemarkubet new tebarekln.

  • @meazayerdaw5327
    @meazayerdaw5327 5 หลายเดือนก่อน +5

    It’s very good info, than you Dr! But the background sound/music on this video was very loud to listen and attention the same time. Please note

  • @lukej2891
    @lukej2891 5 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር በህፃናት ላይ የምታደርሰን ጠቃሚ መረጃዎች እጅግ ጠቃሚ እና የዚህ ዘመን ጥያቄዎቻችንን ስለምትዳስስ እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @Shewayeammanu
    @Shewayeammanu 5 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይስጥወት ዶክተር

  • @woinshetbelay4664
    @woinshetbelay4664 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @bettye4686
    @bettye4686 5 หลายเดือนก่อน +1

    Egzaber yetebkelen thank you 🙏

  • @alemashalimekonnen4331
    @alemashalimekonnen4331 5 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ

  • @ztube7779
    @ztube7779 5 หลายเดือนก่อน

    Thanks so much for everything

  • @user-bm1ij6ei7g
    @user-bm1ij6ei7g 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የምናመሰግነው ዶክተር

  • @Fre721
    @Fre721 5 หลายเดือนก่อน

    Good job doc!! The way you explained is awesome!!

  • @2k7mamo
    @2k7mamo 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you,

  • @user-nw5ph3dd2n
    @user-nw5ph3dd2n 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you doctor

  • @bettyabdie-xg9od
    @bettyabdie-xg9od 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you ❤

  • @evanathomastubeeve658
    @evanathomastubeeve658 5 หลายเดือนก่อน

    Thanks doctor appreciated

  • @helenbegashaw7315
    @helenbegashaw7315 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you 🙏 Dr

  • @sabatesfaye3361
    @sabatesfaye3361 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you Doc,God bless you abundantly ❤🙏

  • @mulej.2533
    @mulej.2533 5 หลายเดือนก่อน +1

    Bless u Dr Fasil🙏

  • @TirhasGebremikael-hu5yd
    @TirhasGebremikael-hu5yd 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለንን

  • @teg22345
    @teg22345 5 หลายเดือนก่อน +1

    DR thank you for the information

  • @fasikalegesse6893
    @fasikalegesse6893 5 หลายเดือนก่อน

    Thanks Dr

  • @user-zz8gi7bj5l
    @user-zz8gi7bj5l 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you 😘

  • @rutatsegay6523
    @rutatsegay6523 5 หลายเดือนก่อน

    God bless you doctor 🙏

  • @selamselam65
    @selamselam65 5 หลายเดือนก่อน +4

    እናመሰግናለን ።ሙዚቃው ቢቀርስ በደንብ አይሰማም እኮ

  • @AdiamFkadu
    @AdiamFkadu 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you doctor 🙏

  • @nesimmohammednoor4056
    @nesimmohammednoor4056 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you Dr

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  5 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome dear🙏 subscribe to our youtube channel for more❗

  • @lt963
    @lt963 5 หลายเดือนก่อน

    i just subscribed to you. Thank you for all the information.

  • @kisanetberhane5458
    @kisanetberhane5458 3 หลายเดือนก่อน

    Dokterye tebarekln❤❤❤❤❤

  • @firaolmuhidden2193
    @firaolmuhidden2193 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks ❤❤

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  5 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome dear🙏 subscribe to our youtube channel for more❗

  • @yodit2510
    @yodit2510 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ዶክተር በቅድሚያ ስለምትስጠን መረጃ እናመሰግናለን ግን ብዙ ወላጆች ተጨንቀው ብዙ ጥያቄ በኮመንት እየጠየቁክ ነው ከቻልክ መልስ ብትሰጣቸው

  • @user-rh1tj8lu3v
    @user-rh1tj8lu3v 5 หลายเดือนก่อน +3

    አሁን ሁሉም ሰው ያስተምራል የኔ ልጂ ባለማወቅ ጉዳሁት

  • @martawakjira4397
    @martawakjira4397 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you

  • @meazamamo488
    @meazamamo488 5 หลายเดือนก่อน

    Tebarek

  • @jhgjhghgnvvgcgc3404
    @jhgjhghgnvvgcgc3404 5 หลายเดือนก่อน +1

    May God bless you. You really help a lot of first time parents even any parents. May God pay you for your good deeds

  • @bizubizu2020
    @bizubizu2020 5 หลายเดือนก่อน +6

    ዶር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ምታስተምረው ነገር ግን የምታረገው ክላሲካል በጣ ይረብሻል ምን እደምትል አዳዴ አይሰማም!!

    • @MeskeremMeta-oq2if
      @MeskeremMeta-oq2if 5 หลายเดือนก่อน

      ክላሲካሉ ጭራሽ አልተሰማኝም ሃሳቤ መልህክቱ ላይ ነበር

  • @SamriBaba-fz3oj
    @SamriBaba-fz3oj 5 หลายเดือนก่อน

    Thank u d/r

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  5 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome dear🙏 subscribe to our youtube channel for more❗

  • @KitneshAyele
    @KitneshAyele 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር በጣም አሪፍ ተምህርት ምርጥ አገላለፅ ቻናሉን ደሞ ሰብስክራብ አድርጊአለው በርታ ላይክ አድርጌአለው

  • @user-cx8qr2zr3y
    @user-cx8qr2zr3y 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks

  • @bettyabdie-xg9od
    @bettyabdie-xg9od 5 หลายเดือนก่อน +1

    Please Dr. ADD Attention Deficit Disorder Symptome.....please ❤

  • @DagimAberayisak
    @DagimAberayisak หลายเดือนก่อน

    thenk you

  • @etaferahuhawade9160
    @etaferahuhawade9160 13 วันที่ผ่านมา

    Waww berta gobez sewu malet median lendezih metekem new berta

  • @MeskeremMeta-oq2if
    @MeskeremMeta-oq2if 5 หลายเดือนก่อน

    ዶ /ር ትክክል የደረሰበት ያውቃል ኦቲዝም ባልለውም አንተ ከገለፅካቸው 2ወይ ምልክቱን አይቻለሁ አሁን 4አመቱ ላይ ነው ትምህርት ቤት ሲሄድ የሃገሩን ቋንቋ መናገር ጀመረ ቤት አማርኛ እየተጠቀምን ግን ለመናገር ከበደው መዝሙር ይዘምራል ማውራት ግን ትንሽ ትንሽ አሁን የምጠይቅህ ለ1አመት ልጅ መዝሙር ሲከፈት ለምዶ የሚወዳቸው መዝሙር እንዳለ እየተረዳሁት ነው አተኩሮ ያያል እና ችግር አለው ከአንተ ተምሬ ስለደረሰብኝም የልጆች ግን አልከፍትም መዝሙርም ለራሴ ስከፍት ያያል

  • @zerihundadi6591
    @zerihundadi6591 5 หลายเดือนก่อน

    You amazingly support the community

  • @hikmamohammed7041
    @hikmamohammed7041 5 หลายเดือนก่อน +1

    thank you d/r

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  5 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome dear🙏 subscribe to our youtube channel for more❗

    • @addisashenafi5420
      @addisashenafi5420 5 หลายเดือนก่อน

      Tiyake teyikek neber kezi video ga yeteyayaze gin almelesikilignim

  • @love62076
    @love62076 5 หลายเดือนก่อน

    The background music is so loud until we can’t hear what you are talking. I want you to listen to see how loud it is. Thank you for teaching

  • @biniambermeji4323
    @biniambermeji4323 5 หลายเดือนก่อน

    ሙዚቃው ከፍ ከማለቱ በስተቀር ሁሉም ጥቃሚ ነገር ነው :: እግዚኣብሄር ይባርክህ::

  • @user-ob8ej8ih3f
    @user-ob8ej8ih3f 5 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ መልእክት ነው 🙏 ትንሽ ሙዚቃው ግን ቀነስ ቢል ለማንኛውም እግዚአብሔር ይስጥልን.

  • @user-tb8ub7yb9w
    @user-tb8ub7yb9w 5 หลายเดือนก่อน

    Yene lji betam yemigarmew 5amete new slkne tv betam siye new yedegaw ene af alfetem helen negar yewkal kalm yewtel gn ayedegmew tmhret bet gebtel gn mawrit betem yechegaril

  • @emmandahailusherar2623
    @emmandahailusherar2623 5 หลายเดือนก่อน +3

    Hello DR, me & my hubby love to hear what u teach or say on ur channel. But do u mind if u avoid the background sound. It really disturb us not to focus on the message. Tnx

    • @teg22345
      @teg22345 5 หลายเดือนก่อน +1

      Yes we can't hear him well

  • @tibltskelati7858
    @tibltskelati7858 5 หลายเดือนก่อน

    enamsgenaln dr

  • @mahaletbeyene9985
    @mahaletbeyene9985 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wow only time no I started a dying the temp❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @halimamehamedhalimamehamed4844
    @halimamehamedhalimamehamed4844 5 หลายเดือนก่อน +1

    የማደቅ ዶክተር ነህ በርታ

  • @MaMarbager
    @MaMarbager 5 หลายเดือนก่อน +1

    በቀጣዩ ቪዲዮ ማጀቢያ ሙዚቃው ባይጎላ አልያም ቢቀር መልካም ነው ( እጅግ ይረብሻል ) ። ለመረጃው እናመሰግናለን።

  • @mekdesfrezewd267
    @mekdesfrezewd267 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር ደሞ ስለዳውን ሲንድረም ብትሰራልን።

  • @yemaryamlij7242
    @yemaryamlij7242 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሠላም ዶክተር 🙏ልጄ በጣም ለሀጭ ነበረው እና አሁን ቃላት ለማውጣት በጣም ነው የሚያምጠው ይቸገራል።'ደ' ን ለመጥራት ደደደደደደ ብሎ ነው ቀጣዩን የሚያወራው ምን ይሻለኛል?please ምክርህን እፈልጋለሁ 🙏

  • @tizitaseid6269
    @tizitaseid6269 5 หลายเดือนก่อน

    docter yene lij goma sishkereker mayetna ber mezigatina mekifet betam yiwedal ena ahun yihenin vedio say betam shok aderegegn ebakihin melisilign

    • @hanateshome3562
      @hanateshome3562 3 หลายเดือนก่อน

      Yene wid esu gar wesidesh asayiw!!! Yenem lij endih nech wesije asayehuwat😊

    • @tizitaseid6269
      @tizitaseid6269 2 หลายเดือนก่อน

      @@hanateshome3562 ena min alesh?

    • @hirutm5553
      @hirutm5553 27 วันที่ผ่านมา

      ​@@hanateshome3562Ena min alesh benatish ene ye Kirb sew lij endi nat GN geter nat esun mayet alichilm Esti anchin min endalesh nigergn benatish

  • @asterabgaze9936
    @asterabgaze9936 5 หลายเดือนก่อน +1

    Enameseginaln dr bakhe kechalke melsilg lija ahun 7 ametu new ketekskachew milkitoche 3 alubet bergite balhubet hager bizu erdata eyargulte bizu ngr eyachachal new ahunm atekartem erdatw mawurate yegemrw 3 ametu new tv mobile yayi nber gin tinshe eyal abatu chenikilatun eyawzawze yachawitew nber minalbat esum tetino ynorw yihone ?

  • @selammamo7693
    @selammamo7693 5 หลายเดือนก่อน +1

    Dr. Would you say the percentage of kids being disgnosed with autism is higher because they keep adding to the spectrum?

  • @Luna23official
    @Luna23official 5 หลายเดือนก่อน +2

    መፍትሄውስ? እናመሰግናለን

  • @ninasina8447
    @ninasina8447 5 หลายเดือนก่อน +1

    Dr. Thanks a lot 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 for next time could you please turn off the music please?

  • @dagmawitteketel799
    @dagmawitteketel799 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ebakhn Dr Kchalk mlselgn kenzi wset leje lay mlketoch ayechalw ena endet lrdaw endmchel Recommended karkgn ebakh atlfgn

  • @belayset111
    @belayset111 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሠግናለሁ ያልካቸዉ ሁሉ ምልክቶች አሉት የእህቴ ልጅ ነዉ ምን ማድረግ እንዳለብን አናዉቅም እርዳታህ ያሥፈልገኛል እባክህን ዶክተር

  • @buzinas8965
    @buzinas8965 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላሚህ ይብዛ ዶክተር አሲራ አራት አመቱዋነዉ ለትሚርት ዳካማናት ፍደላትን አጋጭታ አታነብም ጋና ሶስታኛነች ታናሹዋ ስድተኛኔዉ እገዛህን ለግስልን

  • @FirehiwotTola
    @FirehiwotTola 5 หลายเดือนก่อน +1

    Selam dr ebakih lije betam silk tv tayineber ena ahun ataweram 2ke3wer nat mintilegnaleh betam rebash honech

    • @FirehiwotTola
      @FirehiwotTola 5 หลายเดือนก่อน

      please መልስ

  • @tseyonbiratu5111
    @tseyonbiratu5111 5 หลายเดือนก่อน +1

    Please entabekalan Doctor..

  • @befikadumariye181
    @befikadumariye181 5 หลายเดือนก่อน

    Doctor yene lej 1 amet nw kalekew wuste Chenkelatun be ken 1 wey 2 geze yawezawezal esu chger Lehone yechelal ende???

  • @user-rb6xw6mm5c
    @user-rb6xw6mm5c 16 วันที่ผ่านมา

    ዶክተርዬ ያለከው ሁሉም ነገር ልጄ ላይ ይታያል መፍትሄ ንገረኝ እባክህ😢😢😢 ያለውት አረብ ሀገር ነኝ እባክህ😢😢😢😢😢😢😢

  • @muzitmichael861
    @muzitmichael861 5 หลายเดือนก่อน

    It was very indicational
    But the back ground music is disturbing

  • @rahelbeyene9815
    @rahelbeyene9815 5 หลายเดือนก่อน

    👌

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed9072 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን ዶክተር። ቀጣዮን እጠብቃለሁ። ልጀ 5አመቷነዉ በደብ አታወራም ረጅም ጊዜ ቴሌቪዥን ነበር የምታየዉ እኔ ሥራ ሥለሆንኩ ብቻየን ነዉ ያሣደኳት ከሥራ ጋር። እና ተፀኖ ፈጥሮባታል ይመሥለኛል ምንም አይነት ህመም የለባትም ችግሯ ቃላቶችን አጋጪታ ማዉራት ይከብዳታል። ኬጅ ገብታለች 1ኛ አመት የሚነገራት ነገር ይገባታል ተረት እድሁም ረዘም ያለ አረፍተነገር አይገባትም። ተጨማሪ እገዛ ምን እደማደርግላት ሹክ በለኝ ያለሁት ሣዉድ ነዉ ሠወች ቋንቋ ተጋጭቶባት ነዉ ይሉኛል የምናወራዉ አረበኛ ብቻነዉ አማረኛ ምንም አታዉቅ ምክንያቱም አላወራትም ቅድሚያ አረበኛዉን ብታዉቅ ብየ ሆኖም እደገለፅኩት ከላይ ደካማ ናት

    • @yezabamare5081
      @yezabamare5081 5 หลายเดือนก่อน

      ቨታሚን ድዋን አስመርምረሽ ቨታሚኑን ሰጫት

  • @user-dd9po4df3l
    @user-dd9po4df3l 5 หลายเดือนก่อน

    Dr betam amsgenalew leje 3ametu nw ena be ante temhert lay bezu ewketen agenchalew ahunm completely tv ena selk akumiyalew ke lejoch gar eywale gobez tenagaeri hone be mn endemiley Gera gebtog nber leje tenega ena negegerum konjo endehone awekiyalew ke 500 kal belay yengeral tezazem bedenb nw misemaw miyadegew temsgen

  • @derejebb_be
    @derejebb_be 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ዶ/ር በምታቀርበው መረጃ ብዙ ትምርት አግንቻለሁ የጓደኛየ ህፃን ነበረ 5 ዐመቱ ነዉ ዐይናገርም ስልክና ተለዢን ላይ ያተኩራል ዝዝዝ የምል ድምፂ ብቻ ያዎጣል ከህፃናት ጋር ዐይጫወትም ዐንዱ እሱ የምወደዉ ህፃን አለ እሡን ካገኘ በጣም ደሢ ይለዋል ከሱ ጋር እሱ ያረገውን እያረገ ብቻ ይጫወታል ሽንቱንና ካካውን በላዩ ያረጋል ምንም ብትለው አይሠማም መልሰም ዐይሰጥም ዶ/ር ይሄ ኦትዝም ወይሰ መናገር ችግር ህክምና አለ ወይስ ምን ትመክረኛለህ?

  • @abushmovies776
    @abushmovies776 5 หลายเดือนก่อน

    Dr leja 5 amet honotal betam ekebetebetal semeh manewu sibal semeh manewu yelal
    Epelepetik newu betam techegereku

  • @MeazaGezahegn-fo5ii
    @MeazaGezahegn-fo5ii 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር ሙዚቃው በጣም ይረብሻል ማዳመጥ አልቻልንም

  • @Kiddos27
    @Kiddos27 5 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ!

  • @tgghiwot8749
    @tgghiwot8749 5 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ስለ loyes syndrem ብትነግረን ከሌሎቹ በምን ይለያል

  • @yeos1298
    @yeos1298 5 หลายเดือนก่อน +1

    ALHAMDULILA ALHAMDULILA ALHAMDULILA ALLAHA YITBKEN

  • @user-jc5mp1jp5q
    @user-jc5mp1jp5q 5 หลายเดือนก่อน +3

    ልጄ 8 ኣመቱ ነው ኣያወራም ከገለፅካቸው ሙሉ በሚባል ደረጃ ምልክቶቹ ኣሉበት ከነዚ ለመጥቀስ ያክል
    1.በራሱም ወይም በግንባሩ ከግድግዳ ይጋጫል (ኣሁን ትቶታል ከ1-3 ዓመት እያለ)
    2.ኣንድ ነገር ላይ ያተኩረል ኣሁንም ቢሆን
    3.እጁን ያውለበልባል ኣሁንም ድረስ
    4.የፈለገውን ነገር ይጦቁማል
    ከቡዝወቹ ጥቂቶቹ ምልክቶቹ ናቸው እና ህክምና ኣልወሰድነውም ያለንበት ቦታ መቀለ ነው እና ሁኔታው እንደምታስታውቱት ሁኔታው ከኣይመችም ነበር በትግራይ እና
    የሀንን ኣንብባቹ ሃሳባቹ ፣ምክራቹ እንድትሰጡኝ ነው።
    ኣመሰግናለው

    • @Wedaj433
      @Wedaj433 5 หลายเดือนก่อน +1

      Selam haftey or Wendmie

    • @user-jc5mp1jp5q
      @user-jc5mp1jp5q 5 หลายเดือนก่อน +1

      @@Wedaj433 ኣቤት

    • @beftuoromo714
      @beftuoromo714 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሁን ያልሻቸው የኦቲዝም ምልክቶች ናቸው ሐኪም ጋር ውሰጂው ቼክ አስደርጊው እስከዛው ግን ምግቡን አስተካኪለት የላም ወተት አትስጪው gluten free የሚባሉ ምግቦች አሉ እነሱን መግቢው በተለይ የስንዴ ወጤቶች አታብይው አንዳንድ የሚረዱ ቫይታሚኖች አሉ ዶክተር አማክረሽ ስጪው ትንሽ የተሻለ ለውጥ ያመጣልሻል

    • @beftuoromo714
      @beftuoromo714 5 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@user-jc5mp1jp5q ስልክሽን አሰቀምጪሊኝ አሜሪካ ስለምኖር የሚጠቅሙሽን ለኦቲዝም የሚጠቅሙ ቫይታሚኖች ስላሉ ሰው ካገኝው እልክልሻአለሁ

    • @user-jc5mp1jp5q
      @user-jc5mp1jp5q 5 หลายเดือนก่อน

      @@beftuoromo714 ኣመሰግናለው ሰለ ሰጠሀኝ ምክር ፥ሲቀጥል የፃፍክልኝ የላምወተትና የስንዴ ውጤት ኣቆምንለት ነበርን እና እሱ ደሞ ወተትም ኣምባሻም በጣም ሲበዛ ነው እሚወደው እና እኛ ስንከለክለው ሰው ቤት ሂዶ ይበላል ከዛ እኛም ሰጠነው እና ኣሁን ሃኪም ቤት መውሰድ እፈልጋለው ግን የት ልውሰደው ያለሁት መቀሌ ነው
      የህፃናት ስፔሻሊስት ኣሉ ወይ ?
      ሙሉ ምርመራ የሚያደርጉ
      ከዚ በፊት 4ኣመት እያለ ኣንድ የህፃናት ስፔሻሊስት ወደ ዓይደር ሆስፒታል ሪፈር ፅፎልን ወሰድነው ነበርን እና MRI ይነሳል ተባለ እና ሊነሳ ማደንዘዣ ሲሰጠው( ራሱን ሳተ) ከዛ ሳይነሳ ወደ ቤታችን ሄድን ከዛ ኣልተመለስንም በዛ ሰኣት ግን ሌላ ዓይነት ምርመራ ኣልተደረገለትም መጀመሪያ እንደሄድን ነው MRI ያዘዙለት።

  • @yoditbereket5585
    @yoditbereket5585 5 หลายเดือนก่อน

    Selam Dr andi tyake aleni ljey 1 amet 10 werhn alo mnm manger yelen

  • @FaizaGetachew-wf3qv
    @FaizaGetachew-wf3qv 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ዶ ር 😢የኔ ልጅ አራት አመቷ ነው ባለእሥከ አሁን ድረሥ አፍ አልፈታችም ማወቅ በ 3 ወር ጀምሬ ሞባይል አሣያት ነበር

    • @user-rh1tj8lu3v
      @user-rh1tj8lu3v 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሁኑኑ ቶሎ ቶሎ አውሪያት ጀዋል እዳታሳይ

  • @dagmawitteketel799
    @dagmawitteketel799 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ebakhn Dr kchalk Mlslgn k 1 Amet esk 2 Amet k 2 were drse tv betam nbre ymiyayw Ena btv mkeneyat mhonun ena almhonun bmn mawk yechalal? Enas mftehw

  • @liyonbogale
    @liyonbogale 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @FathyahFathyah
    @FathyahFathyah 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ልጄ አንድ አመት ከስድስት ወር ነዉ. ከተዘረዘሩት በሀሪ አንዱ አየሁበት እሱማ አርፈ አትቀመጥም የንንም የንንም ትነከከለች ስትታኛ ብቻ ነዉ ምተርፈዉ. ግን ቴሌቪ ስልክ አልጠቀምለትም ይህ ችግር አለዉ ?

  • @helenhelen6545
    @helenhelen6545 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ግን ክላሲካሉ በዛ

  • @belentamrat413
    @belentamrat413 3 หลายเดือนก่อน

    Please Doctor Biruk... Be UK ye 1 amet vacation tiru aydelem eyetebale new ....enem lije lasketibat fraew ....min telaleh,? bizu sew, one year vacation behuala bizu said infect alew yilau new, min telaleh? Bayiketebus said infectu Minden new ?

  • @meaza2149
    @meaza2149 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ከ1አመት በፊት የላም ወተት አትስጡ ይባላል ማለት ከ6ወር ጀምሮ ቢሰጠው ምን ችግር ያመጣል ?

  • @sabaokbamichael724
    @sabaokbamichael724 5 หลายเดือนก่อน +1

    Okay mftihyaa alebett 😢