ለጨቅላ ህፃናት ቅርሻት እና ስቅታ አራት (4) መፍትሄዎች | Four (4) Solutions for Infant Hiccup and Reflux

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 180

  • @TrhasYoadan
    @TrhasYoadan 11 หลายเดือนก่อน +14

    ሰላም ዶክተር ልጄ 5 ወር ሊሞላት ነው እና እንጥሏ እየወረደ ተቸገርኩ በተፈጥሮም ረዘም ያለ ነው እና ምን አይነት መፍትሄ አለው እባክህ።

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  11 หลายเดือนก่อน +6

      መጀመሪያ በአካል ብናያት መልካም ነው

    • @TrhasYoadan
      @TrhasYoadan 11 หลายเดือนก่อน +6

      @@ብሩህkids እሺ እሁድ እንድታይልኝ ፈልጋለሁ የት ሆስፒታል ልናገኝህ እንችላለን ስንት ሰአት

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 5 หลายเดือนก่อน

      እንጥል ሲወርድ እንዴት ነው እህት?

  • @AbediMan-f7e
    @AbediMan-f7e 9 หลายเดือนก่อน +2

    Selam dokter leje siktaw yaschenekal tolo aytewem

  • @solyanaleyan870
    @solyanaleyan870 10 หลายเดือนก่อน +5

    As a new mother I learned a lot form you thank you D.r

  • @elsag6116
    @elsag6116 11 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ተባረክ

  • @berhnonega3346
    @berhnonega3346 11 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ጎበዝ ዶክተር ነህ እናመሰግናለን

  • @MadenaUae-lw9wy
    @MadenaUae-lw9wy 11 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን ዶክተር ስለምሰጠን ትምህርት

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  11 หลายเดือนก่อน

      subscribe ያድርጉ እናመሰግናለን

  • @HelenMesfin-t6l
    @HelenMesfin-t6l 11 หลายเดือนก่อน +4

    lemin melash atisetim?

  • @AbUYosuf-f5h
    @AbUYosuf-f5h 10 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @rozaamare3425
    @rozaamare3425 11 หลายเดือนก่อน +3

    Thankyou doc.
    Yene tyake lje 3 wer honuatal gn ltagesa stl betam tchenanekalech mndnew mkniyatu

  • @tarikuwatesfaye9795
    @tarikuwatesfaye9795 10 หลายเดือนก่อน +1

    Anten yefetere amlak yibarek.😊 Edimena tena yest Doktor ye 3 months cinketen atefak

  • @metamekonen
    @metamekonen 2 หลายเดือนก่อน

    ዳክተርዬ በጣም አመሰግናለው

  • @tigistkasiti4237
    @tigistkasiti4237 9 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለው ተቸግሬ ነበር

  • @tekesteyideg7566
    @tekesteyideg7566 10 วันที่ผ่านมา

    Selam doctor leje 6 wor molat katewoladach jamro kurtat aschsgaret lesnt gize diras naw macherashe yelawm

  • @Ethiohistory27
    @Ethiohistory27 9 หลายเดือนก่อน +6

    ሰላም ዶክተር ልጄ 4 ወር ሞልቶታል አስገስተነው እራሱ በጣም ነው ሚያቀረሸው እያደገ ሲሄድ ይተወዋል ተብለን ነበር ግን ይኸው 4 ወር ሙሉ እያቀረሸ ነው እባክህ መላ በለን እባክህ

  • @MesiTmariyam
    @MesiTmariyam 9 หลายเดือนก่อน

    dr አናመሰግናለን

  • @yasinteka
    @yasinteka หลายเดือนก่อน

    ይመችህ

  • @Abarosamedia
    @Abarosamedia 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you doctr....God bless you

  • @ahmedyasin-u3g
    @ahmedyasin-u3g 10 หลายเดือนก่อน +2

    selam Dr lije 25 qenwa nw hodwa betm yicohal ena andande tut sitxeba egruwan eyanqesaqesch taleqsalech min largilat

  • @eyreusworku447
    @eyreusworku447 11 หลายเดือนก่อน +1

    እና መሠግናለን

  • @KidistHailu-q7v
    @KidistHailu-q7v 10 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarek aredadik migerim new ❤❤❤

  • @HelenSelemon-y4k
    @HelenSelemon-y4k 5 หลายเดือนก่อน

    ጥያቄ ተመለሰልኝ እናመሰግናለን ዶክትር

  • @HanaTomas-hn3hf
    @HanaTomas-hn3hf 21 วันที่ผ่านมา

    Dr enamsegnalen❤

  • @SemiraSemira-yx1is
    @SemiraSemira-yx1is 11 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you

  • @ChfFif-ti9hp
    @ChfFif-ti9hp 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amseganlhu DR❤❤❤

  • @SamiAman-d8r
    @SamiAman-d8r 2 หลายเดือนก่อน

    በርቱልን ዶክተር

  • @samrawitendale2767
    @samrawitendale2767 11 หลายเดือนก่อน +1

    Selam doctor sele hemangioma asredagh

  • @Asre-q7j
    @Asre-q7j 3 หลายเดือนก่อน

    እመሰግናለን❤

  • @mustefamahmud6369
    @mustefamahmud6369 2 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም አድርገን እነመሰግናልን

  • @derejefekede-dn1xd
    @derejefekede-dn1xd 17 วันที่ผ่านมา

    thanks d.r

  • @ናታኒም-ነኝ
    @ናታኒም-ነኝ 11 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Doctor

  • @MehretAman
    @MehretAman 5 หลายเดือนก่อน +1

    Dr ye himem ayinetun yemiseti medanit minidinewu?

  • @Jerusalemseyoum1
    @Jerusalemseyoum1 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ዶክተር እባክህ doc band ህክምና ኢትዮጵያ ውስጥ ማግፕት ይቻላል እሱን አስረዳን

  • @MahiLove-g9c
    @MahiLove-g9c 5 หลายเดือนก่อน

    Dr baf ena bafncha yemiyakereshewu adega alewu

  • @MariamAwet-og7gf
    @MariamAwet-og7gf 7 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን

  • @ethio7165
    @ethio7165 7 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Dr fasil

  • @altasebdelasso4162
    @altasebdelasso4162 11 หลายเดือนก่อน +2

    D/r lije 2 wer ke20 kenu new wede tkeshaye syzew yagesal gin tinsh tinsh eyekoye yakereshewal

  • @heranikidane134
    @heranikidane134 11 หลายเดือนก่อน +1

    Dr. Betam enamesgenalen kager wech new yemeketatelh ena leje 6 wer ke 12 kena new ena frut sazegajelat abere avocado gemashun echemerebetalehu ena sewoch degmo yekebdatale yelugnal men temekrregnaleh?

  • @mesmes9858
    @mesmes9858 11 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Dr

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  11 หลายเดือนก่อน

      You’re welcome 😊

  • @shewaneshAssefa-r3w
    @shewaneshAssefa-r3w 3 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ርልጆች በተወለዱበስንትወራቸውነው አንገታቸውን የሜችሉት

  • @abdukahaute-o4s
    @abdukahaute-o4s 10 หลายเดือนก่อน +2

    Dr ልጄ ጡጡነየኢንጄራ እነት ስሰጠት ታስማልሰልች ምንማድራግ አለብኝ?

  • @KasecheAbule-nm9rs
    @KasecheAbule-nm9rs 10 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you lemilut bicha new ende reply yemitadergew? Lemin tiyake atmelisim Dr.?

    • @MekdiWendimu
      @MekdiWendimu 4 หลายเดือนก่อน

      Ewenet new enem xeyaqe nebereny gin endemaymelese saweq tewkut gin ke chalk plcccc meleseln😢😢😢😢

  • @KalkidanDaniel-w8p
    @KalkidanDaniel-w8p 9 หลายเดือนก่อน

    Selam Dr lije 2 war nech yahod derakat yaschagrtal tut becha new metabaw

  • @cdkdk2597
    @cdkdk2597 10 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you Dr. Please add vedio for your explanation.

  • @Tirngo-h3r
    @Tirngo-h3r 10 หลายเดือนก่อน +1

    selam docter lije 3 weru new kakaw wede gomena keler hunobign ena yasimitewal ebakih litredagn tichilaleh

    • @asenakeshebabaw5080
      @asenakeshebabaw5080 10 หลายเดือนก่อน

      ኸሰኸሸኸኸኸሸኸወቀኸቀኸቀቆቆቋዃዃዃኸሸሸኸኸኸኸሸኸኸሸ

  • @kalkidanmasho2460
    @kalkidanmasho2460 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ዶክተር እንዴት ነህ ስለምትሰጠን ጠቃሚ መረጃ እናመሰግናለን እና ስቀጥል ልጄ 2ወር ሊሆነው 7ቀን ነው የቀረው እና አፉ ላይ ብዙ ግዜ ምራቅ አያለው ምን ሆኖ ነው?

  • @nasewgessesse9693
    @nasewgessesse9693 11 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ዶክተር የእህቴ ልጅ አምስት ወሩ ነዉ ሁልግዜ ሲስቅ ስቅታ ያስቸግረዋል ኖርማል ነዉ ወይስ አመሰግናለሁ።

  • @SelamBrhanu-x8v
    @SelamBrhanu-x8v 3 หลายเดือนก่อน

    Tenx doctor

  • @weyeneshetg9966
    @weyeneshetg9966 9 วันที่ผ่านมา

    ዶ/ር ቴሌግራም ላይ ላገኝህ እችላለሁ እንዳየኸው መልስልኝ

  • @MadenaUae-lw9wy
    @MadenaUae-lw9wy 11 หลายเดือนก่อน +3

    ዶክተር ባለፈዉ እራሴን ያዞረኛል ህመምም አለዉ ብየህ የዉስ ዴዊ ወይም የነርቭ ሀኪም የየሽ ብለህኚ ነበር እና የነርቭ በሽታ ከምን ከምን ነዉ ሊይዘን የሚችለዉ ምልክቶችስ በህክምናስ መዳን ይቻላል ይህ በሽታ ያለበት ሰዉ ወይስ ማስታገሻ ብቻ ፐሊስ መልስ ብሰጠኚ

  • @oumahmed965
    @oumahmed965 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you doc❗️

  • @BezaMoges-xo2mz
    @BezaMoges-xo2mz 5 หลายเดือนก่อน

    tnx doc

  • @enutiruneh4912
    @enutiruneh4912 5 หลายเดือนก่อน

    Selam doctor ebakeh melektey endedereseh melse efelegalehu like sewunetan atebkatena tehay amokat b sehatu tehaya normal nat btam almokem kamokate behala zemm Bela makes new kezan seat jemero b jerbawa metegnat alchalechim bastegnat enqan leyastawukat ytenanekatal ebakeh chenkognal meftehe kalehu

  • @hawenigeremew
    @hawenigeremew 9 หลายเดือนก่อน

    Lije 2 werua nw teghita enkuan bxam taleqesena techenanqa yakereshatal bzu gize kirshatwan tewetewalech mn mareg alebegh.

  • @kidistkeneni-ic6bf
    @kidistkeneni-ic6bf 6 หลายเดือนก่อน

    Selame Dr how to solve bow legs

  • @amanuelzelalemyordi5351
    @amanuelzelalemyordi5351 11 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you for the lesson

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  11 หลายเดือนก่อน +3

      subscribe ያድርጉ እናመሰግናለን

  • @bizuayehusenay1134
    @bizuayehusenay1134 5 หลายเดือนก่อน

    God bless u

  • @DerejeShalo-u5s
    @DerejeShalo-u5s 8 หลายเดือนก่อน +5

    Selam Dr lije 4wer honuatal bexam taqereshalech minim hodua wusx yemiqerat ayimesilim Ena papaye avocado duba beqen 1 manikia mesixet jemeriiku gin migibu qerito xuten taqereshalech min larig gira gebitognal migibun liqexil weyis laqum Dr please melisiligni

  • @febugebrehiwet
    @febugebrehiwet หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ልጂ ክሳዱን ቀይ ሆኖዋል ምን ላርግለት

  • @YeersobetBet
    @YeersobetBet 10 หลายเดือนก่อน

    Wow thenkyou❤

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  9 หลายเดือนก่อน

      You're welcome 😊

  • @EmutiAsemerom
    @EmutiAsemerom 3 หลายเดือนก่อน

    Ebakachu melsulgn lija gunfan yezotal totam eyawetalt adelm kershatum bekan 3 4 geza yakershewal meladerga gera selgebagn new melsulgn

  • @nininini1015
    @nininini1015 25 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ይብዛልህ ዶክተር ልጄ ገና 1 ወር ከ3 ቀኗ ነው እና ሆዷ ይጨዋል ሌላው ደግሞ ቅርሻት እና ስቅታ ነው የእርሱን መፍትሔ አግንቻለው የሆድ ጩኸቱን እባክህ አመሰግናለሁ

  • @AlemmekonenSubhatu
    @AlemmekonenSubhatu หลายเดือนก่อน

    Photo weym video binorew arif nw Dr

  • @ZUGANSissy
    @ZUGANSissy 7 หลายเดือนก่อน

    Egziabherin bemtasfegegn seat agegnehu keweledku 5keni new lji krshatun alchalkum tebto wediyawunu eyetefabgn ante balkew eyarekugn 2kenu ereft agegnehu temesgen

  • @EsuuBchaa
    @EsuuBchaa 4 หลายเดือนก่อน

    Dr leje 3 weru nw teneshe ebache wetobetal kemen yemeta nw?

  • @FikreyesusNigatu
    @FikreyesusNigatu 2 หลายเดือนก่อน

    በ4 ወር ምግብ ብጀምርስ

  • @zinashabebe924
    @zinashabebe924 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ዶክተር ገና 1 ሳምንት ነው የቱን ነው መጠቀም ያለብኝ???

  • @Lulialihumed
    @Lulialihumed 11 หลายเดือนก่อน +1

    Tute senateba endate enatebahew

  • @FoziiSiraji
    @FoziiSiraji 7 หลายเดือนก่อน

    Selam dktr Lijii hulet werowa new kaka satdarge 3 Kant hontowle min laderg

  • @GenetGetnet
    @GenetGetnet 6 หลายเดือนก่อน

    Selam doctor lije 4 wor honital ketewolede jemro yasmelsewal altrasawnd tenesito mnm yelebetm yilugnal ahun degmo gurorow ga enk yadergewal siyasmelsew keza lemetenfes yichegerana shintun yishenal wogebun sinetaw tinsh koyto yilekewal ena mn ladrg doctor

  • @HayatMohammed-r6p
    @HayatMohammed-r6p 2 หลายเดือนก่อน

    ስላም ዶክተር ልጄ በጣም ይፈሳል ሆድም ይጮሃል ያሚጣል

  • @YewerkwehaFirew
    @YewerkwehaFirew 13 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር ከወለድሁ15ቀኔ ነው እስካሁ እትብቱ እልወደቀም እባክህ መልስልኝ

  • @TemesgenTsegaye-n8y
    @TemesgenTsegaye-n8y 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር ስለምትሰጠው ትምህርት አመሰግናለው እስከ ስንት ወር ድረስ ነው የምናስገሳቸው እኔ በፍፁም ማስገሳት አልቻልኩም

  • @عيشهمحمد-ع4و
    @عيشهمحمد-ع4و 11 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር አደራ መልስልኝ ልጄ ከተወለደ ሁለት ቀን ጀምሮ ሆዴ የተነፋ ነው ውጥር ያለ ነገር የለውም ልል ነው በምን መንገድ ማስወገድ ይቻላል?

  • @HassanQatari
    @HassanQatari 8 หลายเดือนก่อน

    ግበዝዶክተርዬ

  • @mihretsisay2054
    @mihretsisay2054 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ደክተርዬ ልጄ አራት ወር ከ 15 ቀኑ ነው ግን ጠባም ወፍራም ነው 11ወይ 12 ኪሉ ይሆናል ምግብ አልጀመረም ጡቴን ብቻ ነው የምሰጠው እና ሰው ስኳር እንዳይዘው እያሉ ያስፈራሩኛል እና ምን ላድርግለት እባክህን

  • @MakedaAregay
    @MakedaAregay 11 หลายเดือนก่อน +2

    Enamesaginalen Doketer

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  11 หลายเดือนก่อน

      🙏 subscribe ያድርጉ እናመሰግናለን

  • @elfenshteddessa9736
    @elfenshteddessa9736 6 หลายเดือนก่อน

    Iku dr thank you ❤

  • @buzuneshtaye9058
    @buzuneshtaye9058 10 หลายเดือนก่อน +2

    ketweldch 15 kenwa nw gin tsiut ketibach behal vomit alat men yehon meknyatu

    • @KasecheAbule-nm9rs
      @KasecheAbule-nm9rs 10 หลายเดือนก่อน

      ወይኔ የኔም እንደዛው ገና 15 ቀኗ ነው ጡት አልቤ በጡጦ ነው የምሰጣት ግን መልሳ ታወጣዋለች ሆዷ ውስጥ አይቀመጥም ለምን ይሆን?

  • @sisaydemle-wq4pe
    @sisaydemle-wq4pe 7 หลายเดือนก่อน

    doctor y3 wor y4 wor lgi tnta betedegagami ygetmewal mn yshalal

  • @HeranGirma-f3b
    @HeranGirma-f3b 11 หลายเดือนก่อน +3

    Selam dr lje 18 knwa nw keftgna tuket nberat ahun ytwesen kenswal gn ye hodwa menfat gn liknes alchalem mn maderg albgn pls meles setgn🤲

    • @gowithyidu748
      @gowithyidu748 11 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ውድ ትውከት ካላት ለሐኪም አሳያት ። እግዚአብሔር ይማርልሽ

  • @samritesfaye8252
    @samritesfaye8252 23 วันที่ผ่านมา

    ዶክ እናመሰግናለን እኔ ገና ከወለድኩኝ 3 ቀኔ ነው ልጄን ማጠብ ፈራው እንዴት ልጠባት እትብቱን ፈራው የመጀመሪያዬም ነው 🙏🙏🙏 አስቸኳይ ነው

    • @mariammol2440
      @mariammol2440 23 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም ከውለድኩ እንድ ውሬ ነው ግን ዶክተሩ እትብቱ እስኪውድቅ ማጠብ አይመከርም እና በፎጣ ውልውይው እሺ ከተሞክሮየነው እኔም እንድዛ ነው ያርኩት ቶሎ ነው እሚድርቀው

    • @samritesfaye8252
      @samritesfaye8252 21 วันที่ผ่านมา

      እሺ አመሰግናለሁ 🙏🙏

  • @Adisneger1
    @Adisneger1 7 หลายเดือนก่อน

    Thankyuo❤

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ገና የዎለደች ሴት ጡቷ ወተት አልዎጣም ካላት ምን ማድረግ አለባት

  • @YeshiShewaye
    @YeshiShewaye 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላማ ዶክተር ልጄ4ወርከ15ቀኑነው ሆድ ቁርጠት አለበት እስከሁለት ወር በደንብ ይጠባ ነበር ግን ከሁለት ወርበሃላ መጥባቱን ቀነሰ ሲጠባ ያልበዋል እባክህ ዶክተርዬ መፍትሄ ንገረኝ

  • @MuluyeSende
    @MuluyeSende 7 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር እኔ ልጄን በጓንነው ያሚሃስታኛሁ ችግር አለሁ

  • @zemayarde9536
    @zemayarde9536 7 หลายเดือนก่อน

    Salam doctor abakhen malse sexanyi lije 3woru newu ageru lay safe xiqur nagar albat mendenewu

  • @RahmetShemsu-b3i
    @RahmetShemsu-b3i 7 หลายเดือนก่อน

    "dock lja be afena bafenchawe masetawek yabezal mn yhon

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
    @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር የጉአደኛየልጂ ስትወለድጀምሮነዉአሉ አሁን ስምንት ወሩአ አካባቢነዉ እና ተግባሩአ ከፍብሎ ቃሪ እሚወጣበትጋ ጎድጉድብሎ ለቦክለቦክ ይላል ብለዉኝ መንሴዉ ምን ይሆን

  • @matiman8997
    @matiman8997 10 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ዶክተር ልጄ ከተወለደች 60 ቀን ሆነሃል እና እያጠብኳት ዉሃ ጆሮው ውስጥ ገብቶአል እና እንዴት አርገ ማውጣት እችላለሁ plz

  • @FetiyaAbdulwahid
    @FetiyaAbdulwahid 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር ልጄ15 ቀኑ ነዉ እያስገሳዉት ያቀረሸዋል ደግሞ ብዙ ነዉ ሚወጣዉ ምን ላርግለት ዶክተር

  • @SableGabrahywat
    @SableGabrahywat 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር ስራ ልጀምር 1 ወር ቀረኝ የላም ወተት ላስጀምር ነበር ምክር ፈልጌ ነው

  • @amanuelsisay4052
    @amanuelsisay4052 3 หลายเดือนก่อน

    2ወሩ ነዉ ያቀረሻል ኪሎ ቀንሳል ምን ላርግ

  • @EyoasFanos
    @EyoasFanos 11 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን Dr 🙏🙏 የእኔ ልጅ ግን ከተኛች በጭራሽ አታጋሳም 4ወርዋ ነው አንተ እንዳልከው ግን ወደላይ እይዛታለው ለተወሰኑ ደቂቃዎች ሌላው ደሞ ባለፈው ጥያቄ ጠይቄህ ነበረ ጡት እያጠባው የፀጉር ቀለም ብቀባ ችግር አለው ወይ ብዬ thank u

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  11 หลายเดือนก่อน +2

      የምታጠባ እናት ማንኛዉም ኬሚካል ወደ ሰውነቷ ባይገባ ይመከራል

  • @rutasolomon4722
    @rutasolomon4722 11 หลายเดือนก่อน +2

    ልጄ 3ወሮ ነው ሳስገሳት በጣም ብዙ ነው ምታወጣው
    Please melesilg lemndin new

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  11 หลายเดือนก่อน +1

      በአካል ብናያት መልካም ነው ☎️ 0984650912

    • @rutasolomon4722
      @rutasolomon4722 11 หลายเดือนก่อน +1

      Germen ager new mnorewu

  • @AsenakechAlemu
    @AsenakechAlemu 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ዶክተር 5ወር ሊሆናት ነዉ የልጄ ጉልበት አጥፍ ዝርግት ሳረገው
    በጣም ይንቋቋል

    • @ReshanMikel
      @ReshanMikel 7 หลายเดือนก่อน

      Yenem

  • @alyeahmed4868
    @alyeahmed4868 7 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ልጀ 3ወሩ ነው በጣም ይባትታል

  • @GemedaTegenu-w6w
    @GemedaTegenu-w6w 3 หลายเดือนก่อน

    Lije jorowan eyasech talksalech

  • @ChuyeTame
    @ChuyeTame 10 หลายเดือนก่อน

    Doc Thank you!👍

  • @ZenashAlayou-xo5th
    @ZenashAlayou-xo5th 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር ልጀ 3ወሯ ነው ስትጫወት ውሃ የሚመስል ቅርሻ አላት ኖርማል ነዉ ወይስ???

  • @mekdessisay5382
    @mekdessisay5382 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ዶክተር ልጄ ከተወለደ 40ቀኑ ነው ከተወለደ ጀምሮ በጣም የሚያስጨንቅ ድምፅ ያወጣል ማለትም ሲጥ ሲጥ የሚል እና ለተወሰነ ሰከንድ ትንፋሽ የማጠር ነገር አለው እና ምን ትመክረኛለህ?

    • @እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ
      @እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ 10 หลายเดือนก่อน +3

      ዶክተሩን ተይው እህቴ እኔ ልንገርሽ ዶክተሩ ችግር አለበት ልብ ቅርፅ አድርጎ ያልፋል ሰው ተቸግሮ ጥያቄ ሲጠይቀው እኔማ አቃጥሎ ሊደፋኝ ነው ልጅሽ ምንም አይሆንም ብዙ ትንፋሽ ካለው እያገላበጥሽ በቀኝና በግራ ጎኑ አስተኝው ብዙም በጀርባው አታስተኝው የኔም ልጅ አሁን 3ወር ሲሆነው ተወው አልሀምዱሊላህ

    • @ReshanMikel
      @ReshanMikel 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀawo lk nesh aymelsm doguteru yenyem lji and werwa new tebta sttersh betam myaschenk dmts tawetalech enam tnfashm yatratal sttegna

    • @እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ
      @እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@ReshanMikel ምንም አትሆንም የልጆች ባህሪ ነው አብሽሪ እስከ 6ወር አስቸጋሪ ናቸው