ህፃናት ቶሎ አፋቸው እንዲፈቱ እና ንግግር እንዲለምዱ ቤት ውስጥ ማድረግ ያለብን 7 ዋና ዋና ዘዴዎች ❗️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2023
  • 🔊 ⚠️አንድ ልጅ የቋንቋ/ንግግር እድገቱ ዘገየ ሕክምና ይፈልጋል የሚባለው መቼ ነው❓️
    🔊 15ወር(አንድ ዓመት ከ3 ወር) ላይ
    ⚠️ ዕቃዎችን የማያመለክቱ ከሆነ(lack of pointing)
    ⚠️ ለስማቸው ምንም አይነት ምላሽ የማይሰጡ ከሆነ
    ⚠️ የሚፈልጉትን ነገር ለመጠየቅ ወይም ለመጫወት ወደ ወላጆች ወይም ወደ ሌሎች ሰዎች ጋር የማይሄዱ ከሆነ
    ⚠️ ቢያንስ 3 ቃላትን የማይጠቀሙ ከሆነ
    🔊 18ወር(አንድ ዓመት ከ 6 ወር ) ላይ
    ⚠️ ቀላል መመሪያዎችን/ትእዛዞችን የማይከተሉ ከሆነ (ለምሳሌ ኳሱን አምጡ ሲባሉ የማይሰሙ የማያመጡ ከሆነ )
    ⚠️ ማማ፣ ባባ ወይም ሌሎች ስሞችን አለመጠቀም ካለ
    ⚠️ ተደጋጋሚ ነገሮችን/እንቅስቃማድረግ
    🔊 ሁለት ዓመት(24 ወር)ላይ 👇
    ⚠️ ስዕሎችን ወይም የአካል ክፍሎችን የማያመለክቱ ከሆነ
    ⚠️ 25 ቃላትን መጠቀም ካልቻሉ
    ⚠️ አይን ቀና ብለው የማያዩ ከሆነ
    ⚠️ ከሌሎች ህፃናት ጋር መጫወት የማይችሉ ከሆነ
    🔊 ሶስት ዓመት ላይ
    ⚠️ ተመሳሳይ ቃል የሚደጋግሙ ከሆነ
    ⚠️ ተመሳሳይ እና ተደጋጋሚ መጫወቻዎችን የሚጠቀ #health ሙ ከሆነ
    ⚠️ ለብቻ መሆንን የሚመርጡ ከሆነ
    ⚠️ ለጥያቄዎች በቃል መልስ የማይሰጡ ወይም ጭንቅታቸውን የማያነቃንቁ ከሆነ
    2-ቃል ሀረጎችን እየተጠቀሙ ካልሆነ
    🔊 አራት ዓመት ላይ
    ⚠️ ባለ 2- step መመሪያዎችን መከተል አለመቻል ካለ (ለምሳሌ ኳሱን ከመሬት አንስተህ ጠረጴዛ ላይ አስቀምጠው)
    ⚠️ ከ200 ያነሱ ቃላቶችን ብቻ የሚያውቁ ከሆነ
    ⚠️ ነገሮችን የማይጠይቁ ከሆነ;
    ⚠️ ሲጠየቁ ጥያቄውን ከመመለስ ይልቅ ጥያቄውን የሚደግሙ ከሆነ(Echolalia)
    ⚠️ 2-ቃል እያገናኘ መናገር ከጀመረ በኃላ ማፈግፈግ( መናገር መተው)
    🔊 ከላይ በተጠቀሰው እድሜ ስር የተዘረዘሩትን የቋንቋ ችግሮች በልጆች ላይ ከተመለከቱ የህፃናት ስፔሻልስት ሀኪም ጋር ቀርበው ቢማከሩ እና ቢያሳክሙ መልካም ነው
    👉 በዝህ ጉዳይ ዶ/ር ፋሲልን ለማማከር ከፈለጉ "Wecare " application ላይ ከምሽቱ 1 ሰአት ጀምሮ ማማከር ይችላሉ
    በመጀመሪያ መተግበርያውን ለማውረድ ይሄንን link ይንኩ
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    play.google.com/store/apps/de...
    📞 ስለ application (መተግበርያው) አጠቃቀም ለመጠየቅ በዝህ ስልክ ይደውሉ
    ☎️ 0964686464
    ከላይያሉ ምልክቶች ልጅዎ ላይ ካለ እና በ አካል መምጣት እና ሕክምና ማድረግ ካሰቡ በዝህ ስልክ ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ ❗️
    ☎️ 0984650912
    ☎️ 0939602927

ความคิดเห็น • 27

  • @TigistTg-qn5sy
    @TigistTg-qn5sy 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን እ/ር ይባርክህ

  • @hindmekonen6216
    @hindmekonen6216 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks d.r metam enamesgnalen

  • @dawitalemayehu3227
    @dawitalemayehu3227 3 หลายเดือนก่อน

    Keep it up doc...we love you

  • @zainab-sg8rv
    @zainab-sg8rv 5 หลายเดือนก่อน +1

    እሺ ዶክተር ጥሩ ትምህርት ነው አመሠግናለሁ

  • @nishan773
    @nishan773 5 หลายเดือนก่อน

    Dr fetari edmena Tena yestelen🙏🙏🙏

  • @SimegnGebissa
    @SimegnGebissa 4 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @ahlameMohammed
    @ahlameMohammed 3 หลายเดือนก่อน +1

    Allah ytebkk

  • @rosetadesse3234
    @rosetadesse3234 4 หลายเดือนก่อน

    hi Dr ,Thank you for your incredible and informative lessons, I have one question ,my baby boy turns to six months old next week, which milk is best for mixing and smash his food... is cow milk contraindicated for mixing as well Thanks

  • @tgtegesti-wd1jc
    @tgtegesti-wd1jc 4 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ስለምሰጠን እዉቀት እግዜአብሔር ይስጥልን እኔ ግን በጣም ተቸግሬአለሁ ልጄ እዜህ ችግር ውስጥ መሆኑን የወኩት አድ ወር ሆነኝ ነገር ግን ክትትል ለማድረግ ግን አቅሜ የማይችለዉ ሆኖል እቤት ሆኜ ለውጥ የማመጣበትን ቬዶዎችን ብትለቅልኝ እማፀንሀለሁ ይህን ስፅፍልህ እባዬ እየፈሰ ነዉ እባክህ እርዳኝ ዘርህ ይባረክ

  • @user-iz3ms3vy5l
    @user-iz3ms3vy5l 4 หลายเดือนก่อน

    dr clinic lememezgeb antega felige neber yet akebabi new

  • @yosefbaruda-xs7yz
    @yosefbaruda-xs7yz หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር እንደምንአለ እኔ የምጠይቀው ነገር 1አመትከአመስት ወር ሆኗታል ግን እማ አባ እንኳን አትልም ለዚህ መልስ ካለክ እባክ

  • @betisami336
    @betisami336 หลายเดือนก่อน

    ከተማርክ አንዲህ ነው መሆን ያለበት።

  • @MebratuGodano
    @MebratuGodano หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ሰላም ለአንተ ይሁን እልኩኝ፦ለልጄ 6 ዓመት እለቀ ስለሆነ አያወራም ምን ይክሮታል ብዙን ጊዜ ጥርሱን ያኝካል ማኜክን ባቆሜ ጊዜ ምላሱን ወደ ውጭ ያወጣል ።

  • @umuaymen5764
    @umuaymen5764 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዶ/ር ጥሩ ትምህርት ነው። አንድ ጥያቄ ልጠይቅ ልጄ 7አመት ሆኖታል ቀንም ተኝቶ ይሸናል ማታም እንደዛው ሊተኛ ሲል ሸንቶ ነውእንደው መፍትሄ ካለ ብዬ ነው

    • @user-su1un3gl6o
      @user-su1un3gl6o 5 หลายเดือนก่อน

      ሁሉም ናቸዉ የእኔም ልጅ ይሸናል ጥርሱን ሲተኛ ይቆርጥማል መፍትሄ ካለህ ብየዉ አይመልሰም ልጄ ጥርሱን ይቆርጥማል

    • @getachewyewubdar9089
      @getachewyewubdar9089 4 หลายเดือนก่อน

      Tsebel wusejew

    • @abebategegn7108
      @abebategegn7108 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-su1un3gl6oየሰው አይን ነው በየሃይማኖታችን ፀሎት እና ፀበል ወይም የቁራን የተቀራበት ውሀ

    • @EmeberhanEnate
      @EmeberhanEnate 3 หลายเดือนก่อน

      ፀበል አስጠምቂው

    • @user-kb3uq1ld4s
      @user-kb3uq1ld4s 3 หลายเดือนก่อน

      ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ከቁርቢው

  • @user-su1un3gl6o
    @user-su1un3gl6o 5 หลายเดือนก่อน

    እባክህ ዶክተር መልሰልኝ ልጄ አምሰ አመቱ ነዉ ሰተኛ ጥርሱን ይቆርጥማል

    • @getachewyewubdar9089
      @getachewyewubdar9089 4 หลายเดือนก่อน +2

      Tsebel new mefitehew kidus kurban orthodoxe kehonsh kalhonsh gin 😢

    • @user-su1un3gl6o
      @user-su1un3gl6o 4 หลายเดือนก่อน

      @@getachewyewubdar9089 ምን

    • @user-su1un3gl6o
      @user-su1un3gl6o 4 หลายเดือนก่อน

      @@getachewyewubdar9089 እኔሰ ሙሲሊም ነኝ

    • @Abate-medhanialm
      @Abate-medhanialm 4 หลายเดือนก่อน +1

      It’s bad spirit take him to priest ask them to pray for him , and also Take him to mebrku micheal church to baptise the boy by the holly water . And last one communion It’s very very essential to protect him from bad spirits & evils .

    • @EmeberhanEnate
      @EmeberhanEnate 3 หลายเดือนก่อน

      ፀበል አስጠምቂው

  • @MekdesMekdes-wj4yr
    @MekdesMekdes-wj4yr 9 วันที่ผ่านมา

    ኀፈኀፈኀፈኀፈፈኀፈፈፈፈፈኀፈኀፈኀፈኀፈኀፈፈኀፈፈኀፈኀፈፈፈፈፈፈኀፈኀፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈኀፈፈፈፈኀኀፈፈፈፈፈፈዘኀፈፈፈፈፈኀኀፈኀፈፈፈፈፈፈፈኀፈፈኀፈፈ፣ኀፈፈኀኀፈፈፈፈኀፈፈፈፈፈፈፈፈኀዘኀፈፈኀፈፈኀፈፈፈፈኀፈኀፈፈፈፈዘፈፈዘኀፈፈኀኀኀፈፈፈኀፈፈፈፈፈዘፈፈፈፈፈፈፈፈኀፈፈፈፈኀፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈኀፈፈፈኀፈዘፈፈፈፈፈፈፈፈዘኀዘፈፈፈፈዘፈዘፈፈዘፈዘፈፈፈፈፈፈፈፈፈዘዘፈፈፈፈዘፈዘፈፈኀፈፈፈፈፈፈፈፈኀፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈዘኀፈፈፈዘፈፈዘፈኀፈፈፈዘፈፈፈፈኀኀፈፈፈፈፈኀኀፈፈፈፈፈኀፈፈፈፈፈዘፈዘፈፈፈፈፈፈፈፈኀኀፈፈፈፈዘኀዘፈፈፈፈፈዘፈፈኀፈፈፈፈፈዘፈዘኀፈፈፈዘፈዘፈፈፈፈፈኀዘፈኀፈኀፈፈኀፈኀፈፈፈኀፈዘፈዘፈፈኀፈፈዘፈዘፈኀዘፈዘፈዘፈዘፈዘኀፈፈፈኀፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈዘፈፈፈፈፈፈፈፈፈኀኀፈፈፈፈኀፈዘዘኀፈፈዘፈዘዘፈፈፈዘፈኀፈኀፈፈፈፈፈፈፈኀፈፈዘፈዘፈፈዘኀፈዘፈዘፈዘዘፈፈፈፈፈፈፈኀፈፈዘዘኀፈፈዘኀፈፈኀዘፈዘፈፈፈፈፈፈኀፈፈኀዘኀፈዘኀፈኀዘፈዘዘፈፈፈፈኀዘዘፈዘኀፈዘኀፈፈዘፈዘፈፈኀዘፈዘፈፈፈፈፈኀፈፈፈዘፈኀፈኀዘኀፈዘኀፈዘፈዘፈኀዘፈፈዘፈዘፈፈፈዘዘ፣ፈኀፈፈፈዘኀፈፈዘዘፈዘፈዘኀፈዘፈዘኀፈዘፈኀዘፈፈኀፈፈኀዘፈፈፈፈፈፈፈፈፈዘፈዘፈኀዘፈዘፈፈዘዘፈፈዘፈኀዘዘኀዘፈፈፈፈፈዘኀፈፈፈዘፈኀፈዘፈዘፈዘፈኀዘፈዘፈዘፈዘፈዘፈዘፈዘኀፈፈዘኀዘኀኀዘፈዘፈፈዘፈፈፈፈዘፈፈኀፈፈዘፈፈኀዘዘፈፈፈኀዘፈኀዘፈኀፈፈኀዘኀዘኀኀዘፈፈኀዘፈፈኀፈፈኀፈፈኀ፣ፈ፣ዐዐ