Thank you Dr you explained over all option for diabetes control I really appreciate first time heared from Ethiopian doctors regarding to surgery options I personally having medical background and I have highlights perhaps your details helped me alot thanks again !
I see that. Live donors face some morbidity including pancreatitis ,some became diabetic requiring insulin injection. Although you are telling me from best set up,one litreture i reviewed says live donation is possible with high precautions . Thank you for the update!
10/10 ከዶ/ር በጣም ተምረበታለዉ ትምህርቱን አመሰግናለዉ🙏🏾
ለአገላለፂህ 10/10 በጣም አድናቅህ ነኝ በርታልን።
Thank you doctor ❤
ፍ ት ፍ ት አርገህ አስረዳኸን ! ተባረክ አቦ !!
ይህ ቪዲዮ ዳውሎንድ ተደርጎ በፍላሽ መቀመጥ ያለበት ስለ ስካር በሽታ ለጠቅላላ እውቀት ለልጅ ልጅ የሚተላለፍ ቅርስ ነው !!!
እናመሰግናለን ዶክተርዬ❤❤❤
ትባረክ !!!
100% ሰጥቻለሁ !!!
በጣም ጥሩ ገለፃ ነው 10/10 እሰጥሀለሁ።
10/10 DR Desta አመሰግናለሁ❤❤❤❤
10 ሰጥቻለሁ በጣም ጥሩ ሥራ ነው. እየሠራህ ያለኸወ። እግዚአብሔር ይባርክሀ።
10/10 በጣም ተስማምቶኛል ረድተኸኛል በጣም ዶክተር
በጣም ጥሩ ገለፃ ነው 10 10 አላሕ ያሳልን
ዶክ በጣም እናመሰግናለን ተባረክ ትምህርትህ በጣም ማንኛውም ሰው እንዲገባው አድርገህ ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን 10/10።
እኔ ኩዌት ነው ያለሁት በጣም አድናቂህ ነኝ አመስግንሃለሁ
❤❤❤❤❤ በጣም ጥሩ ግልጽ ማብራሪያ ነው እናመሱግናለን በዚ ዙሪያ የሚሰራጩ ውጤቶችን እየተከታተልክ አቅርብልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ትምህርት ስለሆነ 10l10 ይገባዋል
10/10
ከሕክምና በተጨማሪ የአስተማሪነት ችሎታህ ግሩም ነው
እኔ ከሳዊዲ አረበቢያ ሀዲያ ዑመር እባላለሁ ዳ/ር ለአንተ 10/10 ነው ።
hi Hadiya Selam Nashi
ደ/ር እንዴት ነህ ሁሉ ሠለም በጠም እናመሰግናለን ራጅም ዕድሜ ይጥ ትምሀርት በጣም ጥሩ ነው
ደኩተር ተባረክ ዘርህ ይብዛ እባክሀ አድሬስህ ተባረክ10/10
ዶክተር ድጋግሜ አዳምጫለሁ በጣም ነው የወደድኩት 100% እሰጠው አለሁ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው።።ጌታ ይባርክህ እውቀቱን ይጨምርልህ።
ዶክ እውነት ለመናገር ከልብህ እንደምሰራ አንደበተህ ይናገራል። እና ጌታ የኢሱስ በረዴት ይጎብኝህ።
10 out of 10. I really appreciate and have got more than enough awareness. I attend your explanation every day. Dr.I wish you long-life. Thanks a lot.
አሜን ለአንተም መልካም እንመኛለሁ ፈጣር አንደንተ ያሉትን ያበዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤።
10,10
እነመስግነለን ዶ/ር ጥሩ ትምህርት ትሰጣለሕ❤❤❤
10 ke 10 blessed bro
10/10 ይገባሃል።
ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክ። 10/10 ይገባሃል።
እግዜር ይስጥልኝ አመስግናለህ ዶ/ር ተባ
Thanks for everything
10/10 Excellent
Thanks doctor
10 you're super doctor and god bless you
Thank you
10/10 yigebahal doctoriye bizihu qexil fexari yibarkih !!!
ዶክቴሬ በጣም አመሰግናለው አንድ ልጅ አለኝ እሱም ሁለተኛውን ስኳር በሽተኛ ሆነበኝ ሜታፎርሚን በቀን ሁለት ጊዜ አንድ ሺ ግራም ሀለት ጊዜ ይመስዳል ሁሌ እከታተላለው የአንተን ምክር እነግረዋለው የዛሬው ደሞ ደስ ይላል በህክምና መዳን ይቻላል ስትል በጣም ደስ አለኝ ተባረክ አመሰግናለው አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
ዶክተር እውቀትህን የማካፈል ችሎታህ አስደናቂ ነው። ላንተ ከ 10 ያነሰ ነጥብ መስጠት አይቻልም 10/10። ግዜህን ሰውተህ ስለምታዘጋጅልን ትምህርት በጣም እናመሰግናለን።
I honestly give you 10/10 I like the way you teach us
10 ከ10
እግዚአብሔር ይስጥህ በሚገባን ይትምህርት አገላለፀ ነው የምታስተምረን 10/10
10/10 ምክንያቱም ከዶ/ር የተማረኩት ት/ም ከየትም የምገኝ አይደለም ።
የተዛቡትን አመለካከት የስተከካልኝ ስለሆነ ።
10/10 D/R desta enamsgnalne
Thank you very much doctor Desta
እንደሁሌው ሰለመረጃዎችህና ሰለትምህርትህ እናመሰግናለን 9/10 ሰጥቼሃለሁ
I appreciate it a lot .❤
ዶክተር እናመሰግናለን10.10
Dr 10/9 እናመስግናለን
ዶ/ር በጣም ደስ ትላለህ ስታስተምር ጎበዝ ነህ። ይህ stem cell ህክምና ምን ያህል ተደራሽነት አለው ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ። ተስፋ ሰጭ ህክምና ስለሆነ።
በጣም አመሰግናለሁ ለዚህ ቢዲወ ብቻ ሳይሆን ማህበረሰቡን ለማገዝ ለምታደርገው ጥረት 10/10
በጣም ጥሩ 8%
10 to 10
8.9/10. Not to discharging you but to see you more improving.
10 out of 10 coz u well discribed it.
10/10 ሰጥቸሀለሁ በጣምም እወድሁ አላህ ያኑር
አንድ ነገር ልጠይቅህ ቅርፉድ ቀረፋ ብና ጥቁር አዝሙድ ግማሽ ግማሽ በትንሾ ማንኪያ ግማሽ እና በጣም ትንሽ ኮሰረት ቅጠል በግማሽ ማማ ወተት አፍልቸ ለሀያ ቀን ወሰድሁኝ ለሊት አነሰከተባለ ለሽንት ሶስቴ በዛ ከተባለ አምስት እና ስድስት ጊዜ እነሳ ነበር አሁን አንዴ ብቻ እየተነሳሁ ነዉ ሜት ፎርሚን 1000 ሚሊ ግራም እወስድ ነበር አሁን በግማሽ ቀነስሁኝ ዳይወሊን 10 ሚሊግራም እየወሰድሁነዉ ዳይወሊኑ መቀነስ አልቻልሁም እና የምጠይቅ ሽንቴ የቀነሰዉ ለስኳሬ ጥሩ ነዉ ወይስ ችግር ያመጣ ይሆን
አድሬስህ ተባበረን❤❤❤❤
Ene lije 1nya Sukare new yalebet Dibites one geen qechen new lije Dr Migebem bizu Ayebelam Thank you Dr 10/10
9/10 Excellent lessen
10%
ዶ/ር እናመሠግናለን
10 excellent Dr
8 ሰጥትቻለው
Selam Dr. Sile keto mintilaleh 10/10
10/10
10/10 thank you.
ዶግተር ገለፃህ ለሚሰማህ ግልፅ ነው ለጠቀመበት ውጤት አለው ኑርልን 10 ሰጥቸሀለሁ
10/10 thanks d'r
9 out of 10
D,r beram enamesegenaleh selkeh betesefelen yemichal kehone
10/10. You the best!!!
10/10THANKS
Thank you Dr you explained over all option for diabetes control I really appreciate first time heared from Ethiopian doctors regarding to surgery options I personally having medical background and I have highlights perhaps your details helped me alot thanks again !
10ከ10
የት ነው ማግኘት የምችለው አንተን ዶክተር 10 / 10 ነው የዛሬው እናመሰግናለን
10 ሰጥቻልሁ
እኔ pre diabetes መሆኔ ሲነገረኝ የሞትኩ ያህል ነው የተሰማኝ በጣም ነው የደነገጥኩት
tanks 10/10
For u 10/10 it is not enough 15/10
እኔም መዳኔት አቁሜለዉ በምግብ
👌10/10
10/10 የሚገባህ ሙሑር ነህ፡
ዶ/ር ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ ፓንክሪያስ ካልሞተ ንቅለ ተከላ አይደረግም ያልከው በእንግሊዝ አገር እንደሚደረግ አውቃለሁ ከባለሙያው ሐኪም ጋር እኔው ራሴ አውርቻለሁ ።
I see that.
Live donors face some morbidity including pancreatitis ,some became diabetic requiring insulin injection.
Although you are telling me from best set up,one litreture i reviewed says live donation is possible with high precautions .
Thank you for the update!
Eniye 10 new yemeseteh betam amesegenalehu
10/10THANKS 7:49 7:56 8:25
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💯🤣♥️♥️♥️🙏
ሰላዶኩተርመለሰልኝአተኤትነማግኘትችል
10p
10.10
ዶክተር ምን አይነት ሻይ እንጠጣ ለሰኳር አርቦች ቡትነገርን
ከአሥር አሥር ይገባዋል
ዶ/ሮ ከ10 10
DR. Tebarek Insulin resistance min din newu.
7
ዶክተር አድራሻህን ግለፅልን 9.5/10
Dr 9.99.../10
10/10❤❤❤❤
Das yelal
ዶክተር በመጀመሪያ በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ ምክንያቱም የምታቀርበው ትምህርት ሁሉም ሚዛናዊ ናቸው ። ከዝህ ቀጥሎ ጥያቄዎቼን አቀርበለሁ 1ኛ እንሱሊን ዘወትር በተመሳሳይ ሰዓት መወሰድ አለበት ወይ ? 2ኛ የደም ዓይነቴ o+ ነው በደም ዓይነት ተመገብ ለምሉ ምን ትላለህ ?3ኛ መጾም እፈልጋለሁ ነገር ግን መድኀኒት እየወሰዱ መጾም ችግር አያመጣም ወይ ? ዶክተር ለምትሰጠኝ ምላሽ አስቀድሜ አመሰግናለሁ ።
ዶ/ረ ተግባራዊ ሊሆን የሚችል ነገር ን
እኔ 10/10 እሰጣለሁ ትንታኔህ በደንብ ጥያቄና መልስ ነው::
ዶክተር ከእግዚአብሔር በታች ባንተ አምናለሁ ደሀ ነኝ ክብደቴ በጣም ይጨምራል አሁን አሁን በጣም ይርበኛል ግፊት ኮሌስትሮል አለብኝ እድሜዬ 50 ነው በጭንቀት ላይ ነው ያለሁት እባክህ እርዳኝ ምንም አቅም የለኝም ኪሎዬ 116 ነው
የስኳርም ታማሚ ነኝ
ከ 10/10 ሰጥቻለዉ የኔ የህክምና ታሪክ የመጨረሻ ጣፋጭ ትቼ ካርቦሀይድሬት ትቼ
ኮሊስትሮል 200
ፋስቲንግ ስኴር 106
የሶስት ወር 5.7
ቫይታሚን D 19.2
እድሜዬ 50 ምን ትላለህ ዶክተር መልስ ስጠኝ
እጅግ በጣም ጥሩ ነው!
ቀደም ብሎ ያለው ብታወቅ ጥሩ ነበር።
Vit.D ትንሽ ዝቅ ብሏል።
ፀሐይ ስትወጣ እንዳታ መልጥክ!
ሰውነትክን ገለጥ ገለጥ ማድረግ ነዉ
ዶክተር በትምህርትህ እጅግ ተምሬበታለሁ ተባረክ ከበቆሎና ከሰንዴ የትኛው ይሻላል ጤፍም ያው ሆኖብኝ ነው
ከ3ቱ መምረጥ ግድ ከሆነ በቅደም ተከተል ላስቀምጥልክ
ጤፍ--- ስንዴ--- ቦቆሎ
በቆሎ ብታስወግድ ይመረጣል።
What about type 1 and type 1.5 or lada .
Type 1 meles lemestet ayfelgem lemeden new?
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤10/10 ❤❤❤❤❤❤❤ ,berta❤❤🎉