Thank you so much Dr Desta to the extraordinary lesson as always. I'm getting extensive knowledge for my insulin diabetes although I'm not discipline at my dietary management.
TYPE 1 diabetes 5% የሚሆኑ ህዝብ ያጠቃል። Type 2 =90-95% LADA(Latent Autoimmune Adult onset Diabetes) afraction of type 1/2 variant in adults... statistically it is better to discuss about the major problem in community. The other is TYPe 2 is relatively reversible....which many people dont know. :ባለሙያ ከሆንክ ይህንን ማወቅ አለብክ። የጤና ባለሙያ ካልሆንክ= ስራህን ስራ። ጠልቃ አትግባ።
ዶክተር ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ ተባረክ
እናመሠግናለን ዶክቶርእኔ 5 አመቴ መደሀኒቱን ከተውኩት ሥራ በጣም እሠራለሁ መቀመጥ ታበዛሁ ያመኛል በተለይ በዘይት የተጠበሠ ምግብ አትመገቡ ጣፋጭ ምግቦችን አትመገቡ ልክ ዶክቶር እደነገራችሁ ተመገቡ መንገድ መጓዝ ማለት እሥፖርት ሥሩ እራት ቀል ያለ ምግብ መብላት ለምሣሌ ሠላጣ መመገብ ሻይ በሎሚ መጠጣት
አናመሠግናለን
ኦናመሠግናለን ዶክተር@@ZeharaSeid-rs5ze
አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ዶክተር
በጣም በሚገባን መንገድ ነው የምታስረዳው !!! ( ውስብስብ ባልሆነ ማለቴ ነው) , እግዚአብሔር ይስጥህ !! ብዙ ነገር አንቅተኸናል !! የመጀመሪያው ኮሜንት ሰጪ ሰው ነኝ
ውብ አገላለፅ ጥርት ያለና የተረጋጋ thanks a lot😊😊.
አመሰግናለሁ ዶክተር🙏🙏
ዶ/ር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ኑርልን በጣም ታስፈለገናለህ እናመሰግናለን
በጣም እናመስግነሌን ዶ/ረ
ደ/ር አንደምን ዋልህ እድሜና ጤና ይስጥሆ እባክህን አንደ ቀን ላናግርህ
Thank you so much Dr Desta to the extraordinary lesson as always. I'm getting extensive knowledge for my insulin diabetes although I'm not discipline at my dietary management.
D/ desta betam enamesgenalen ebakeh selkh safelenge
ከልብ እናመሰግናለን
እናመሠግናለን🙏
Amsgnalhu berta
ዶቶር ሰላም❤🎉🎉
ጌታ ይባርክህ
Thank you so much Dr❤
ዶ/ር እጅግ በጣም አመሰግናለሁኝ ሁሌ የእርሶን ምክር በመከተል የስኳር መጠነን ለመቆጣር ችያለሁኝ ለማለት በምያስችል ደረጃ ላይ ደርሻለሁኝ ማለት ችላለሁኝ ነገር ግን ለበለጠ ግንዛቤ ይረዳል ብየ በማሰበ 1
1/ቦይና በአንዳንድ አካባብ ቦዬ
2/አቴር ወይም ኦርጅናል የአተር ሽሮ ማለተ ያልተቀላቀሌ ማለተ ነዉ
3/ባቀላ
4/በስተመጨረሻ የስኳር በሽታ እና የዩርክ አስድ ግንኙነታቸዉ ካሌ ብያብራሩልኝ
አመሰግናለሁኝ
Amesegnalew do r❤❤❤
ወይንጠጅ ድንችስ ለስክር ጥሩነው? እስቲበዚህአስተምረን
Enameseginalen Dr
ቆንጆ ምክር ደክተር
Thanks Dr.
Dr alahe edemena tena isetehe amsegenalw 10q
❤ጥሩ. ትምህርት. እናመስግናለን. ❤
Drya Cocho ena bula betam nwmewedew endete letekem type 2 D.M new yalbegn
እናመስግናለን🙏🏽ዳክተር Yucca roots ጤነኛነዉ? ለስካር ህመምተኛ?
ካሳባ ምንድነው።
እንካንደህናመጣህ
❤❤❤❤❤❤
Thanks
ከ ገቡስ እና ከ ኣትሜላ hi carbohydrates ያለዉ የቱ ነዉ?
God bless you Dr this time your voice is not clear may be very close to spiker
ዶክተር እኔ ሁለተኛው ስኳር አለብኝ ለመቀልበስ እየጣርኩ ነው መዳኒትም አቁሜለው በዶክተሪ የኔ ጥያቄ ወተት ለመቀልበስ ይሆናል ወይስ ጥሩ አደለም በሳምት ሁለቴ ሶስቴ ብጠጣ
Kasaba mindinew
Tiru timirt new doctor enameseginalen. Gin temegiben wediyaw blood sugar check mareg enichilalen?
ሰላም ዶክተር እኔ ስመረመር የስኮር መጠን 490 ነው አሉይ በጣም ፈራው ይቀንሳል መልስልይ
ጤና ይስጥልኝ፡፡ ብዙ ውሀ መጠጣት ለስኳር ታማሚ ጠቄሜታ አለው?
ዶ/ር የገብስ ገንፎ ስለምወድ ምንም አይነት ቅባት ሳላደርግበት ባዶውን ብንጠቀምስ?
Tebarek ❤❤❤❤
ካሳባ ምንድን ነው?
Ok
What about sweet potato?
Tànku
አመሠግናለሁ ደ/ሪ አኔ አሁን ብለውበት ከእግዚአብሔር ገረ በጣም ተቆጣጥሪለሁ ለምሳሌ ከ179 አሁን 112 እስከ 88 ደርሶዋል አሁን መህደንት ጠዋት ነ ማታ Glifore 1g እየወሰድኩ ነበር ለመቶው አስቤአለሁ በምን መልክ እንዴት አንደምቶሁ ።ተቸገርኩ እነ በምን ለግኝቷ
ዶ/ር ቋም ምግቤ ነው ቆጮና ቦይና ቦኦዬ አና ምን ማብላት አለብኝ 😭😭
Dr what about type 1 diabetes ?
Gobez
Type 1 d
key tef lesukare tiru yemibalew endet new
ድምፅህ ጥራት የለውም በደንብ በጥራት አይሰማምና ጥራት ቢኖረው ጥሩ ነው
komet❤❤😮😢😂❤
Ene medhanit jemre neber ahunn yehule wutete 90 new
Lada yemibal ale bilonal ende doctor yemiwash gin befitsum yelem beteley sitastemiru manim 12 kifil yecherese yemiawikew taweralachu demo bizu ayinet eyale sile and ariest beyekene eyemetachu meleflef hone sirachu.
Egna sukar yalachew simotu ena sinkeratetu enayalen enante hlgin lik meftihe yizachu weyim medhanit endagegnachu mawrat betam wededachihut. Lada yenibal ale lielochim alu lemin sitaweru atidemetum silelieloch.
TYPE 1 diabetes 5% የሚሆኑ ህዝብ ያጠቃል።
Type 2 =90-95%
LADA(Latent Autoimmune Adult onset Diabetes) afraction of type 1/2 variant in adults...
statistically it is better to discuss about the major problem in community.
The other is TYPe 2 is relatively reversible....which many people dont know.
:ባለሙያ ከሆንክ ይህንን ማወቅ አለብክ።
የጤና ባለሙያ ካልሆንክ= ስራህን ስራ።
ጠልቃ አትግባ።
gebs dabo endet new
Taku.doktr