- 132
- 1 527 155
Dr. Desta seba
United States
เข้าร่วมเมื่อ 3 มี.ค. 2022
ሰላም ጤና ይስጥልኝ።
ይህ ቻናል ከዚህ በፊት በእንግለዘኛ የነበረ ስሆን፣
ከዚህ በኋላ ወደ አማረኛ መቀየሩን አሳውቃለሁ።
በዚህ ቻናል ለተሻለ እለተዊ ኑሩዋችን እና ለጤና ሕይወት ጠቃሚ የሆኑ
የጤና
የአመጋገብ
የአመጋገብ እና ጤና፣
የአካል ብቃት
የአካል ብቃት እና ጤና
እንድሁም የተለያዩ የጤና ጉዳዮችን ክብደት መቀነስ፣በምግብ የተለየዩ በሸታዎችን መከላከል እና ማከም፣ምግብን እንደ መድሃኒትነት መጠቀምን፣ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ይቀርባል።
#Diet#health#fitness #Amharic #Ethiopia #habesha#Addistena #dr.desta #dr.destaseba #healthtips#healthy #weightloss#weightgain #chronicillinesses #life #motivation #food#exercise#gym#medical #wellness#eatlocal #exercise #dr #love#inspiration #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #Entertainmentvideo #ባህል #መዝናኛ #teater #hagerfkrteater
ለመከታተል እንድመቻቹ እና እጅግ ጠቃሚ የሆኑ የጤና መረጃዎች እንዳያመልጣችሁ፣ የደወል ሚልክቷን በመጫን Subscribe ማድረጋችሁን እንዳትረሱ።
ጥያቄ ካላችሁ በcomment፣
like እና share በማድረግ የቻናለ በተሰብ ይሁኑ።
አመሰግናለሁ!!!
🧿🛑🔵 5ምርጥ ዘሮች ለስኳር በሽታ best #seeds for #diabetes #diet #health #food #education
🧿🛑🔵 5ምርጥ ዘሮች ለስኳር በሽታ best #seeds for #diabetes #diet #health #food #education
มุมมอง: 3 910
วีดีโอ
ስንዴ 🍞 🍞 ለስኳር በሽታ ጥሩ ወይንስ መጥፎ #diet #habesha #diabetesdiet #health #education
มุมมอง 4.1Kหลายเดือนก่อน
ስንዴ 🍞 🍞 ለስኳር በሽታ ጥሩ ወይንስ መጥፎ #diet #habesha #diabetesdiet #health #education
10 ለስኳር በሽታ ታማሚዎች ተመራጭ የሆኑ መጠጦች 🥛🧉#health #habesha #diabetesdiet #diet #food
มุมมอง 9Kหลายเดือนก่อน
10 ለስኳር በሽታ ታማሚዎች ተመራጭ የሆኑ መጠጦች #diet #diabetes #education #habesha #ethiopia #food #exercise #diabetesdiet
ውጥረት 😡 እና የስኳር በሽታ #Stress and #Diabetes#diet #habesha #diabetesdiet #health #education
มุมมอง 4.1K2 หลายเดือนก่อน
ውጥረት 😡 እና የስኳር በሽታ #Stress and #Diabetes#diet #habesha #diabetesdiet #health #education
5🔵🔴አይነት-2የስኳር በሽታ ለመቀልበስ ማስወገድ ያለባችሁ ምግቦች #diet #health #habesha
มุมมอง 22K2 หลายเดือนก่อน
5🔵🔴አይነት-2የስኳር በሽታ ለመቀልበስ ማስወገድ ያለባችሁ ምግቦች #diet #health #habesha
ከምግብ አስደናቂ 🥜 🧈 ||ኦቾሎኒ/ቅቤ እና የስኳር በሽታ||#diet #diabetesdiet #health #education #food
มุมมอง 50K2 หลายเดือนก่อน
ከምግብ አስደናቂ 🥜 🧈 ||ኦቾሎኒ/ቅቤ እና የስኳር በሽታ||#diet #diabetesdiet #health #education #food
ቀይ ስጋ 🥩 እና ስኳር በሽታ#diet #education #health #diabetesdiet #diabetesmanagement #habesha #ethiopia
มุมมอง 34K2 หลายเดือนก่อน
ሰላም ጤና ይስጥልኝ።በዛሬ ቪድዮ ቀይ ስጋ 🥩 እና ስኳር በሽታ#diet #education #health #diabetesdiet #diabetesmanagement #habesha #ethiopia ይህ ቻናል ከዚህ በፊት በእንግለዘኛ የነበረ ስሆን፣ ከዚህ በኋላ ወደ አማረኛ መቀየሩን አሳውቃለሁ። በዚህ ቻናል ለተሻለ እለተዊ ኑሩዋችን እና ለጤና ሕይወት ጠቃሚ የሆኑ የጤና የአመጋገብ የአመጋገብ እና ጤና፣ የአካል ብቃት የአካል ብቃት እና ጤና እንድሁም የተለያዩ የጤና ጉዳዮችን ክብደት መቀነስ፣በምግብ የተለየዩ በሸታዎችን መከላከል እና ማከም፣ምግብን እንደ መድሃኒትነት መጠቀምን፣ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ይቀርባል። #Diet#health#fit...
16 ለስኳር በሽታ Best የሆኑ የአትክልት አይነቶች፣#diabetes#diet #dr #health#Healthylife#diabetesdiet #education
มุมมอง 17K3 หลายเดือนก่อน
ሰላም ጤና ይስጥልኝ።በዛሬ ቪድዮ 16 ለስኳር በሽታ Best የሆኑ የአትክልት አይነቶች፣#diabetes#diet #dr #health#Healthylife#diabetesdiet #education በዚህ ቻናል ለተሻለ እለተዊ ኑሩዋችን እና ለጤና ሕይወት ጠቃሚ የሆኑ የጤና የአመጋገብ የአመጋገብ እና ጤና፣ የአካል ብቃት የአካል ብቃት እና ጤና እንድሁም የተለያዩ የጤና ጉዳዮችን ክብደት መቀነስ፣በምግብ የተለየዩ በሸታዎችን መከላከል እና ማከም፣ምግብን እንደ መድሃኒትነት መጠቀምን፣ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ይቀርባል። #Diet#health#fitness #Amharic #Ethiopia #habesha#Addistena #dr.desta #dr.desta...
8 ቀላል አይነት 2 ስኳር በሽታ ለመቀልበስ የምረዱ ዜደዎች #diabetes #reversediabetes #diet #healthydiet #health #tena
มุมมอง 7K3 หลายเดือนก่อน
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ።በዛሬ video 8 ቀላል አይነት 2 ስኳር በሽታ ለመቀልበስ የምረዱ ዜደዎች እናያለን።#diabetes #reversediabetes #diet #healthydiet #health #tena በዚህ ቻናል ለተሻለ እለተዊ ኑሩዋችን ጠቃሚ የሆኑ የጤና የአመጋገብ የአመጋገብ እና ጤና፣ የአካል ብቃት የአካል ብቃት እና ጤና እንድሁም የተለያዩ የጤና ጉዳዮችን፣ በምግብ የተለየዩ በሸታዎችን መከላከል እና ምግብን እንደ መድሃኒትነት መጠቀምን፣ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ይቀርባል። ለመከታተል ይመቻቹ ዘንድ የደወል ሚልክቷን በመጫን Subscribe ማድረጋችሁን እንዳትረሱ። ጥያቄ ካላችሁ በcomment፣ like እና share...
የኩላሊት ችግር ካለባችሁ መውስድ እና ማስወገድ ያለባችሁ ምግቦች #diet #kidney #health #healthyeating #diabetesdiet #dr
มุมมอง 4.9K3 หลายเดือนก่อน
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ።በዛሬ ቪዲዮ የኩላሊት ችግር ካለባችሁ መውስድ እና ማስወገድ ያለባችሁ ምግቦች #diet #kidney #health #healthyeating #diabetesdiet #dr በዚህ ቻናል ለተሻለ እለተዊ ኑሩዋችን ጠቃሚ የሆኑ የጤና የአመጋገብ የአመጋገብ እና ጤና፣ የአካል ብቃት የአካል ብቃት እና ጤና እንድሁም የተለያዩ የጤና ጉዳዮችን፣ በምግብ የተለየዩ በሸታዎችን መከላከል እና ምግብን እንደ መድሃኒትነት መጠቀምን፣ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ይቀርባል። #Diet#health#fitness #Amharic #Ethiopia #habesha#Addistena #dr.desta #dr.destaseba #healthtips#healt...
እንቅልፍ በማስተካከል የስኳር በሽታ ይቆጣጠሩ #diabetes #sleep #ethiopia #diet #health #healthydiet #bloodsugar#diet
มุมมอง 7K3 หลายเดือนก่อน
እንቅልፍ በማስተካከል የስኳር በሽታ ይቆጣጠሩ #diabetes #sleep #ethiopia #diet #health #healthydiet #bloodsugar#diet
8 ከስኳር በሽታ ጋር ለሚከሰት ለnerve ጉዳትየሚሆኑ መፍትሄዎች#diet #neuropathy #healthydiet #diabetes #homemade #health
มุมมอง 4.3K4 หลายเดือนก่อน
8 ከስኳር በሽታ ጋር ለሚከሰት ለnerve ጉዳትየሚሆኑ መፍትሄዎች#diet #neuropathy #healthydiet #diabetes #homemade #health
ስኳር በሽታ እና የኩላሊት ችግር #diet #health #healthyeating #diabetes #kidney #habesha #doctor #healthydiet
มุมมอง 6K4 หลายเดือนก่อน
ስኳር በሽታ እና የኩላሊት ችግር #diet #health #healthyeating #diabetes #kidney #habesha #doctor #healthydiet
ስኳር በሽታ እና እርጅና 8 እርጅና የማዘገያ መንገዶች #aging #diabetes #diet #dietplan #health #healthydiet #habesha
มุมมอง 5K4 หลายเดือนก่อน
ስኳር በሽታ እና እርጅና 8 እርጅና የማዘገያ መንገዶች #aging #diabetes #diet #dietplan #health #healthydiet #habesha
ስኳር ድንች እና ስኳር በሽታ፡አስደናቂ የስኳር ድንች ጥቅሞች #diet #diabetes #health #sweetpotato #healthydiet #habesha
มุมมอง 24K4 หลายเดือนก่อน
ስኳር ድንች እና ስኳር በሽታ፡አስደናቂ የስኳር ድንች ጥቅሞች #diet #diabetes #health #sweetpotato #healthydiet #habesha
ክብደት ለመቀነስ የሚረዱ 10 ዜደዎች/10 Tips to lose weight fast/#health #weightloss #habesha #diet #dietplan #
มุมมอง 8204 หลายเดือนก่อน
ክብደት ለመቀነስ የሚረዱ 10 ዜደዎች/10 Tips to lose weight fast/#health #weightloss #habesha #diet #dietplan #
ክብደት ለመቀነስ የምረዱ 10 ሳይንሳዊ መንገዶች #weightloss #health #diet #exercise #healthydiet #addistena #dr.desta
มุมมอง 2.5K4 หลายเดือนก่อน
ክብደት ለመቀነስ የምረዱ 10 ሳይንሳዊ መንገዶች #weightloss #health #diet #exercise #healthydiet #addistena #dr.desta
11 የስኳር በሽታን የሚያስጠነቅቁ ምልክቶች/ 11Signs and symptoms of #diabetes #health #diet #diabetesmanagement
มุมมอง 2.5K5 หลายเดือนก่อน
11 የስኳር በሽታን የሚያስጠነቅቁ ምልክቶች/ 11Signs and symptoms of #diabetes #health #diet #diabetesmanagement
ከ10 አሜት በላይ ከስኳር ጋር ያለ ስኳር በሽታ ሚልክት #health #ስኳር #diabetes #habesha #diet #fattyliver #ethiopia #dr
มุมมอง 2.8K5 หลายเดือนก่อน
ከ10 አሜት በላይ ከስኳር ጋር ያለ ስኳር በሽታ ሚልክት #health #ስኳር #diabetes #habesha #diet #fattyliver #ethiopia #dr
የሪህ በሽታ እና የደም ግፊት፡ስኳር፡ከፍተኛ የሰውነት ክብደት #gout #diet #food #diabetes #bloodsugar #dr #health #habesha
มุมมอง 13K5 หลายเดือนก่อน
የሪህ በሽታ እና የደም ግፊት፡ስኳር፡ከፍተኛ የሰውነት ክብደት #gout #diet #food #diabetes #bloodsugar #dr #health #habesha
10 ለጉበት መርዛማ የሆኑ ነገሮች //foods to avoid for fatty liver?//#liverdisease #health #diet #diabetes #dr
มุมมอง 22K5 หลายเดือนก่อน
10 ለጉበት መርዛማ የሆኑ ነገሮች //foods to avoid for fatty liver?//#liverdisease #health #diet #diabetes #dr
10 የጉበት ቅባት የማስወገጃ ዜዴዎች /Reverse Fatty liver/#health #diet #diabetesdiet #diabetesmanagement #liver
มุมมอง 11K5 หลายเดือนก่อน
10 የጉበት ቅባት የማስወገጃ ዜዴዎች /Reverse Fatty liver/#health #diet #diabetesdiet #diabetesmanagement #liver
20 የጉበት በሽታ/ ጉዳት/ የሚጦቅሙ ምልክቶች #diet #liverdisease #health #education #habesha #diabetesmanagement
มุมมอง 4.7K5 หลายเดือนก่อน
20 የጉበት በሽታ/ ጉዳት/ የሚጦቅሙ ምልክቶች #diet #liverdisease #health #education #habesha #diabetesmanagement
የስኳር በሽታ ሕኪምና አማራጮች /China discovered Cure for Diabetes #health #diet #diabetes #habesha #ethiopia
มุมมอง 10K5 หลายเดือนก่อน
የስኳር በሽታ ሕኪምና አማራጮች /China discovered Cure for Diabetes #health #diet #diabetes #habesha #ethiopia
የፍራፍሬ ስኳር/fructose እና የስኳር በሽታ #health #diet #diabetesmanagement #education #diabetes #fattyliver
มุมมอง 11K5 หลายเดือนก่อน
የፍራፍሬ ስኳር/fructose እና የስኳር በሽታ #health #diet #diabetesmanagement #education #diabetes #fattyliver
በተፈጥሯዊ መንገድ የጉበት ቅባት መቀልብስ #health #education #diet #diabetes #diabetesmanagement #habesha #dr
มุมมอง 43K5 หลายเดือนก่อน
በተፈጥሯዊ መንገድ የጉበት ቅባት መቀልብስ #health #education #diet #diabetes #diabetesmanagement #habesha #dr
ጉበት ቅባት መያዝ እና የስኳር በሽታ Fatty Liver and #diabetes#health #diabetesdiet #fattyliver #diet #diabetes
มุมมอง 20K5 หลายเดือนก่อน
ጉበት ቅባት መያዝ እና የስኳር በሽታ Fatty Liver and #diabetes#health #diabetesdiet #fattyliver #diet #diabetes
5 ምርጥ የቅባት ምግቦ ለስኳር በሽታ/fats and Diabetes/#health #diabetes #diet #weightloss #healthdiet #oliveoil
มุมมอง 7K6 หลายเดือนก่อน
5 ምርጥ የቅባት ምግቦ ለስኳር በሽታ/fats and Diabetes/#health #diabetes #diet #weightloss #healthdiet #oliveoil
የስኳር በሽታ ፡የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እና መደረግ ያለባችዉ ጥንቃቄዎች #health #diet #diabetes #exercise #weightloss
มุมมอง 11K6 หลายเดือนก่อน
የስኳር በሽታ ፡የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እና መደረግ ያለባችዉ ጥንቃቄዎች #health #diet #diabetes #exercise #weightloss
ከስኳር በሽታ ጋር መጾም// How to fast with diabetes// #diabetes #diet #healthy #health #weightloss #fast
มุมมอง 6K6 หลายเดือนก่อน
ከስኳር በሽታ ጋር መጾም// How to fast with diabetes// #diabetes #diet #healthy #health #weightloss #fast
ዶ/ ር ባጋጣሚ ስመረምር ከምግብ3 በኋላ ስኳር147 ነበረ እደገና8 በኋላ ስመረምር 114 ነውአለባኚ ወይስ የለብኚም
12 ሰዓት
❤
ዶ ር እኔ መዳኒት ካቋረቱሁ ሁለት አመት ሆኖኛል ግን አሁን ክብደት እየቀነሱኩ ነው
ዶክተር እባክህን በአማርኛ አብራራልን አብዛኛው ተከታይህ ዝቅተኛ ኑሮ እና ብዙ ቀለም ያልገፋ በእድሜ የገፋ ነው
እስቲ ስለ ሻይም ይንገሩን ዶክተር
❤❤❤❤❤❤ thanks 🙏
A 12 ሰዓት
komet❤❤😮😢😂❤
ሐ ነው መልሱ
a
እናመሰግናለን dr
Fore All thanks D/r About Dibets & milk of camel
ዶክተር ጾም መጾም እንደት ይቻላል
እንታይ ኦክሲዳንት
መልስ ሐ ማንጋኒዝ
ዶክተር ቡላበወይራ ዘይት ቢበላ ስኳር ይጨምራል ወይ።
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መጽሐፈ ሐ
Saw saw saw saw ❤❤❤❤
ዶክተር የሀገር የወገን መልካም ሀብት ነህ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን በእውቀት እና በመረጃ ላይ የተመሰረተ ትምህርት ስለምትሰጠን።❤❤❤
14_16
Petale nw
hi
በአሁን ሰዓት የስኳር ህመም ያለበት ሰው እንጀራ በፍፁም መብላት የለበትም የሚል ሀሳብ ተነስቷል አንተ ምን ትላለህ?
12 ሰዓት ነዉ
BLESSE YOU 🤲👏♥️🔥♥️🙏
Xuru mikir now ye gimal woteti xuru know yibalali enideti know?
ፋት ጨምርል በሰነቴ
Thank you for your explain!
ለ
አጃስ
ዶ\ርእናመሰግናለን
ለ
A12:00
ur like were 999 when i touch it, it turned 1 K.
Doctor beta aref new ena goiter albgne super taytobgna 126 new men lemgeb
ዶክተር ቶሎ ወደ ሐሰብ ግባ
ዶር ደስታ ላንተ ያለኝ አክብሮትና ፍቅር ለመግለፅ ቃላቶች ያጥሩኛል ጤናነክ ትምህርት አሰጣጥህና አቀራረብህ አጭር ግልፅ በቀላሉ ሊረዱት የሚቻል ጠቃሚ ትምህርት የምትሰጥ እዉነተኛ የጤና አስተማሪ ነህ አቀራረብህ የማይሰለችና የጤና ባለሙያ ያልሆነ ሰዉ ሁሉ በቀላሉ ሊረዱት የሚችሉት ነዉ ላንተ የምመኝልህ ረጅም እድሜ ጤና ሰላምና ፍቅር ፈጣሪ አብዝቶ አባዝቶ ይስጥህ!! ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ!! ክበርልኝ!! ኑርልኝ!!
እጀራ የደም ስኳርን ይጨምራል ወይስ የቀንሳል?
A12sat
A12sat
A12ሰአት
ዶ/ር ስለምትሰጠዉ ምክር ተባረክ: እኔ በቅርቡ የደም ስኴርና የኮሌስትሮል መጠን ከፍ ብሏል ተብዬ ለሦስት ወር በምግብ እንዶቆጣጠር ተነግሮኛል ለሁለቱም የሚሆነውን አመጋገብ ማወቅ እፈልግ ነበር እንዴት ልከታተል?
Thank you
ሰላም ዶክተር የሚይዝበት በምን ምክኒያትነዉ? 4:56
1,ሐ2,ለ
12ስዐት
Ke mishitu 12 seat
ደክተር እኔ ከገና እንዳለብኝ ነገሩኝ አንደኛና ሁለተኛው መሆኑን በምን ልልየው በፈጣሪ መልስልኝ እየጨነቀኝነው