ስኳርና ግፊትን በዘላቂነት ማዳን ይቻላል! ዶ/ር ደምሴ ታደሰ የማህበረሰብ ጤና ስፔሻሊስት NBC Tena

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 217

  • @MesfenWoldamnuel
    @MesfenWoldamnuel 7 หลายเดือนก่อน +89

    የሚገርም ትምህርት ነው ያገኝሁት በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ክብደት ከ74ኪሎ ወድ 64ኪሎበመቀነሱ የስኳር መጤኔከ200ወደ110ገብቷልይህ የሆነውበእውቀት ሳይሆን በአጋጣሚ ነው እኔም ክብደቴ በመቀነሱ ጭንቀት ገጥሞኝ ነበር ነበር ይህ የአንተን ገለፃ ከስማሁ በኋላ ጭንቀቴ ተገላግያለሁ እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ

  • @habtamugaboma2626
    @habtamugaboma2626 3 หลายเดือนก่อน +5

    ይህ ትውልድ እድለኛ ነው ብዙ ሰለጤና እውቀት የሚገኝበት እደዝህ ዘመን አላየሁም ከተጠቀምንበት!! በሽታን ከመከሰቱ በፊት መከላከል ሊሰመርበት የሚገባ ዋና ነገር ነው!!

  • @taddeselema1646
    @taddeselema1646 7 หลายเดือนก่อน +28

    ሶስታችሁም.....ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።ምርጦች።እንደ እናንተ ዓይነቶችን
    ቅዱስ እግዚአብሔር ያብዛልን።

    • @etineshalemu3134
      @etineshalemu3134 4 หลายเดือนก่อน +2

      Bxame xeru temrt new eskzare yet nbrachu senlk

  • @ElesabetAbebe-q2b
    @ElesabetAbebe-q2b 21 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጥሩ ትምህረት ነዉ ተባረክ ዶ/ር ታይፕ ቱ በእድሜ የሚመጣ ነዉ ማለት ነዉ እንደዉ ምን እንመገብ እስቲ በደንብ ዘርዝሩልን መቼም በአመጋገባችን የሚመጡ መዘዞች ከባድ ሆነዋል በዚህ ዘመን

  • @aregaayalew215
    @aregaayalew215 7 หลายเดือนก่อน +8

    እጂግ መሳጭ እና አስተማሪ በእውነት በጣም ነው የወደድኳችሁ አንደኛ ናችሁ

  • @dehabbahta8549
    @dehabbahta8549 7 หลายเดือนก่อน +21

    ደክቶር ደምሴ በጣም በጣም መስጋናየን ከፍያለ ነው እግዚአብሔር እድሜ ከጠኔ ይስጥዎትኡነት ነው እኔ ክኒን ለስዃር አወስድ ነበር ለደሙ ግን በጭራሽ አልጀመርኩም እና ሳየው በመድሀኒት ትቸ በምግብ ጀመርኩት ሁሉ ነገር ካመጋገብ ነው በሽታ መንሰኤው ሃቀኛ ደክቶር ናቸው ሚናገሩት ሁሉ ሃቅ ነው እኔ በጣም እከታተላሎህ በጣም ነው ሚጠቅሞው ደም ጠቀመኝ ህዝቡ ምሰቃየው😊 ያለው ዶክተር አድራሻ ወይስልክ

  • @merseeahazenyeshitla5004
    @merseeahazenyeshitla5004 7 หลายเดือนก่อน +13

    በጣም ደስ የሚል ውይይት. በተለይ አወያይዋ እጅግ በጣም ጎበዝ ባለሙያና ጋዜጠኛ፡፡

  • @MamoZerga-p3q
    @MamoZerga-p3q 7 หลายเดือนก่อน +10

    እውነት በጣምጥሩ ገለፃ ነው ።እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።

    • @amasnaku2738
      @amasnaku2738 6 หลายเดือนก่อน

      እሽ ይህ ከድሎት ውፍረት የመጣን በሽታ በደዚህ ማስተካከል ተቻለ ግን ከጭቀት በጣም ቀጭን ከሆነ ሰው የመጣን በሽታ እንደት ማስተካከል ይቻላል?

  • @MuluTeshome-o3m
    @MuluTeshome-o3m วันที่ผ่านมา

    ዶ/ር በጣም ጠቃሚ ነገር በማግኘቴ ደስ ብሎኛል እኔም አግሬ ያብጣል ልክ ካንተ ጋር ተመሳሳይ ነገር አለኝ ምን ማድረግ አለብኝ

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 ปีที่แล้ว +4

    በርቱ አሪፍ program naw

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 7 หลายเดือนก่อน +5

    D/ R እግዚ አብሔር ይባርኮት

  • @mulugetakebede6659
    @mulugetakebede6659 7 หลายเดือนก่อน +3

    አገላለጽህ አስተማሪ ነዉ ሁሉም ስዉ ይህንን ምክረ ሀሳብ መተግበር አለበት ባይ ነኝ

  • @sabrinahassen1835
    @sabrinahassen1835 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው አላህ ይጨምርላቹ በርቱ❤❤❤

  • @tikursew8458
    @tikursew8458 หลายเดือนก่อน

    Thank you doc ተስፉ ቆርጠን ነበር 🙌🏿

  • @taddesseseyoum6647
    @taddesseseyoum6647 7 หลายเดือนก่อน +16

    አወያይዋ እራስዋ እነደ ሁለቱ ሀኪሞች የህክምና ባለሙያ /ዶ/ር/ በሚያዋ የተዋጣላት ጋዜጠኛ ነች የምታቀርበው ጥያቄ የኛን /የስኳርና የደምግፊት ታማሚዎችን/ችግር ከአኛ በላይ የተረዳችና አወቃ ነው መፍትሔ እየስገኘችልን ነው ያለችው እና በእስዋ ላያ ከሁለቱ ባለሙያዎች የተለየ ነገር ያደረገችው ነገር ሰሌለለ ብቃት ያላት በለሙያና በሙያዋ የተዋጣላት ጋዜጠኛ ስለሆነች ከምስጋና እና ማበረታታ በሰተቀር አቃቂር ማውጣት እኛን ተመልካቾችን አይመጥንም

    • @tigistadmasu3410
      @tigistadmasu3410 7 หลายเดือนก่อน

      ዶ/ር እኮ ነች
      ስሟን ያንብቡ

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 7 หลายเดือนก่อน

      @@tigistadmasu3410
      ዶክተር እኮ ማለት በህክምና ብቻ አይደለም::

    • @koministgetachew925
      @koministgetachew925 5 หลายเดือนก่อน

      የህክምና ባለሞያ ነች.@@ethiopianpoettsedidawit5738

  • @אסתרפרדה-ב5ע
    @אסתרפרדה-ב5ע 7 หลายเดือนก่อน +3

    አመሰግናለሁ ዶክተር❤❤

  • @Nabihshoelan
    @Nabihshoelan 7 หลายเดือนก่อน +6

    The best Doctor ever

  • @beletefentahunfentahun
    @beletefentahunfentahun 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር በጣም ደሥ የምትል ሠው ነህ

  • @kiberatdamte7658
    @kiberatdamte7658 7 หลายเดือนก่อน +3

    ለሁሉም ዋናው ጤና እንደሚባለው የኑሮ ውድነት በሀገራችን ቢገጥመንም አንዳንድ ደጋጐች ሀኪሞች
    በግልፅ ለመርዳት ተግተው እየሠሩ ነው እግዚአብሄር ይጠብቃቸው ይርዳቸው

  • @aster4531
    @aster4531 6 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለግለሰብ ብቻ ሳይሆን ለአገር ነው የደረሳችሁት አንድ ትልቅ ችግር ፈትታችኋል ።

  • @Getu-p5u
    @Getu-p5u หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ዶክተር ነው

  • @almazamede278
    @almazamede278 7 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ዶክተር

  • @SimonKids-j3s
    @SimonKids-j3s หลายเดือนก่อน

    Betam enamsegenalen akerbwech ena dokter enamsgenalen 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Nurit-ed2lw
    @Nurit-ed2lw 5 หลายเดือนก่อน

    Wawwww Dr tanks,enam be fasting Ena lifestyle astkakya cekapp sedreg averting is ok
    So I'm happy my Dr say congratulations 🎉

  • @mekuannentdejene7311
    @mekuannentdejene7311 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም አስተማሪ መርሐ ግብር ነዉ በርቱ

  • @TsegayGtsadik-e5w
    @TsegayGtsadik-e5w 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሰተማሪ ነው

  • @WXY7007
    @WXY7007 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጠም አመሰግነለሁ ቆንጆ ምክር ነው ፡እንዳዚሁ በዳራት የምያፍን አስም መብቴ ከለው ብያስራዱን !!!

  • @sunkarkel5267
    @sunkarkel5267 7 หลายเดือนก่อน

    Doc.selayeweh betam des belognal tebarek Deder Hospital ye Muluken lij negn

  • @wudefekadu8104
    @wudefekadu8104 7 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት እናመሠግናለን

  • @wenzeWgebriel
    @wenzeWgebriel 7 หลายเดือนก่อน +1

    ተመስገን

  • @marimadawud608
    @marimadawud608 4 หลายเดือนก่อน

    Thank You Doctor.

  • @FaezaAhmedin
    @FaezaAhmedin 4 หลายเดือนก่อน

    እዉነት ነዉ

  • @Weynshet-h6v
    @Weynshet-h6v 4 หลายเดือนก่อน

    ደክተር እግዚአብሄር ያኑርህ እኔም 1 አመት ሆነኝ በአመገገብ ከፉተኛ ለዉጥ አለኝ ምስክር ነኘኝ

  • @SolomonWarrie-gt9gj
    @SolomonWarrie-gt9gj 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም እና ትክክለኛ ባለሙያ ነህ

  • @alemusirika179
    @alemusirika179 7 หลายเดือนก่อน

    Great lesson! God bless you all.

  • @HanaGmedehenTHaregaye
    @HanaGmedehenTHaregaye 6 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ዱክተረ

  • @lielsamain4124
    @lielsamain4124 23 วันที่ผ่านมา

    NBC ጤና

  • @Belachew-zk1hw
    @Belachew-zk1hw 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደሰ የሚል ሠው ነህ እረጅም እድሜ ከጤነ ጋረ ይሰጥልን የእኔ ጥያቄ የሰድሰት አመት ልጅ አለኝ ነገረ ግን ሰኳረ አለበት ኢንሱሊን ይወሰዳል ምን መሰጠት አለብን ??

  • @mulualemhaile2929
    @mulualemhaile2929 6 หลายเดือนก่อน +3

    ዶክተር የስኳር በሽታ ዓይነት 2አለብኛ ስውነቴ ቀጨን ነው ጾም ጀመረሁ ግን ከፍ አለስኳር ዲት ነው ምክረ እፈልጋለሁ ጌታ ይባርክቸሁ

    • @Milky-sr3mv
      @Milky-sr3mv 5 หลายเดือนก่อน

      that is sitain don't believe science gate baptism

  • @oromtichaoromia1265
    @oromtichaoromia1265 6 หลายเดือนก่อน

    Abate wanting komow kula mayet ke alchale be Ken hulet give bicha yebla below waraderowch yasekal nebere.Guad Mengistu Komadewch te lekalegn senel ye aragese wondi mesay lakaleign,ye Motswa ye kerenna te Samahar ye Halal moket mokakam alchalom ye lakal nebere.Eske sesewa deres push up bete tewat teseral nebere.May his Soul Rest In Halahal Ginbar❤❤❤

  • @wudefekadu8104
    @wudefekadu8104 7 หลายเดือนก่อน

    እውነት ናመሠግናለን

  • @kassahunergete4271
    @kassahunergete4271 7 หลายเดือนก่อน

    You are a true doctor.

  • @weyniak8156
    @weyniak8156 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም፡ ጠቃሚ አሳብነው ደኮተር ፡ እባኮት የት እናግኙት ።

  • @tsehaylegesse5095
    @tsehaylegesse5095 5 หลายเดือนก่อน

    ጤና ይስጥልን NBC ኢትዮጵያ ፤ አብዝቶ ጋዝ ሲያስቸግር እና ጠረን ያለው ሲሆን መፍትሄው ምንድን ነው?

  • @BetiGirma-e8s
    @BetiGirma-e8s 5 หลายเดือนก่อน

    Enamsegenalen doctor

  • @berhangudeta6023
    @berhangudeta6023 3 หลายเดือนก่อน +1

    እጆግ ጥሩ ፕሮግራም ነዉ ግን ተናጋራዉ የጀመረዉን ሀሣብ አላስጨርስ የሚል ጠያቂ ከአፍ ላይ ነገር መንጠቅ ባይበዛ

  • @taddesseseyoum6647
    @taddesseseyoum6647 7 หลายเดือนก่อน +7

    የተመጣጠነ ተክለ ሰውነት እና ክብደት/Body mass index/ያለው ሰው የሰኳርና የደም ግፊት መድሐኒት እየወሰደ ያለ ሰው ምን ቢያደረግ ነው እንደ ዶ/ር ደምሴ መድሐኒት የሚያቆመው ?

    • @DrDemissieTadesse
      @DrDemissieTadesse 6 หลายเดือนก่อน +1

      ሰላም
      BMI በቂ መረጃ አይደለም፣ሊያሳስት ይችላል።
      እናም እዚህ ላይ የተጠቀሰው ለሁሉም ይሰራል።
      የጮማ ክምችት ፣ የሚታየው ብቻ አይደለም። በውስጥ አካላት ውስጥ ያለ ጮማ ነው አደገኛው።

  • @Rahel88879
    @Rahel88879 4 หลายเดือนก่อน

    እባክሽ የኔ እህት የምታሰሚሚውን ድምፅ አስወግጂው " እ እ እ

  • @mahletdametew107
    @mahletdametew107 6 หลายเดือนก่อน

    Betam des mil team nw bertu👏👏👌

  • @selamdaners117
    @selamdaners117 4 หลายเดือนก่อน

    D/r betam Enamesegnalem merte sew

  • @wgtfelafl6367
    @wgtfelafl6367 7 หลายเดือนก่อน +3

    የአርቲራይትስ በሽታ እንዴት ይታከማል? ለምንድነው ትኩረት የማይሰጠው ? ጨርሶ መዳን ወይም ማጥፋት ይቻላል ? የደም ግፊት እና አርቲራይትስ ያላቸው ግንኝነት ምንድነው ? ሁለቱም ያለበት ሰው እንዴት ራሱ ማከም ይችላል ? ትምህርታቹ እና ተሞኩሮ ጥሩ ነው ቀጥሉበት።

  • @MohammedKhalid-mz5uo
    @MohammedKhalid-mz5uo 7 หลายเดือนก่อน

    ልጂ የዛሪ አሰር አመት ነው ያዘው እባክህን ዶክተር እዲት ነው የሚድነው ኦሲሊን ጠዋትና ማታ ይመታል ግን ልጂ በጣም ጣፋጭ ይበላል ሰትከለክለው እሺአይልም እና ምን ላድርግ

    • @አሁንአሁን
      @አሁንአሁን 7 หลายเดือนก่อน +4

      የምትችለውን ሁሉ ከማድረግ እናዳትቆጠብ። የልጅህን እድሜ ባላውቅም ከ 18 አመት በታች ከሆነ ፣ ጣፋጭ እቤት ውስጥ አታስገባ ፣ አንተ ነህ እንጂ ልጅህ አስተዳዳሪ አይደለም። ስኳር በሽታ ካልተከታተልከው በጣም ባለጌ በሽታ ነው። ሰው ያበላሻል። ኩላሊት ፌይል ያደርጋል ። እግርህ እስከመቆረጥ ያደርሳል። እዛከመድረሱ በፊት ልጅህን አድነው

  • @mihretuchekole4147
    @mihretuchekole4147 7 หลายเดือนก่อน

    የዚህ ሰው እውቀት ድንቅ ነው።

  • @Matie-lc4ij
    @Matie-lc4ij 6 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እንድታብራራልኝ የምፈልገው የስኳር በሽታ መድሀኒት መተው እንደት ይቻላን ዶክተር እናመሰግናለን

  • @SaraDereje-qn3zm
    @SaraDereje-qn3zm หลายเดือนก่อน

    ያስቀመጣችሁት ስልክ ዝግ ነው

  • @AddisLarago
    @AddisLarago 6 หลายเดือนก่อน

    ጥያቄውነ ዶክታሩ ማልስ አይገነኝ ቀጥተ ለምን መብቴውን አይነግርም ቃላት ከማደጋጋምም ወደ ቀጥተ ማልስ ብገበ ጥሩ ነው አማሰግነለሁ

  • @ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል
    @ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለንዶክተርእኔሱኳርአለብኝ ኪሎግራሜ69ነኝ

  • @AbebeBantiwalu-op6fq
    @AbebeBantiwalu-op6fq 6 หลายเดือนก่อน

    Unreality ..doctor golden minds

  • @Dessme
    @Dessme ปีที่แล้ว +1

    How can we beat the feeling of hunger and weakness? Many people find it hard due to that

    • @bekelechtolaboku4650
      @bekelechtolaboku4650 ปีที่แล้ว +3

      ውድ አድማጭ ተከታታይ ስለምን ይራባሉ፡፡ ጤፍ እና አማራንስ እህል ይብሉ ሆድ ውስጥ ይቆያል፡፡ ኦትስ ማለት የፈረንጅ አጃ ማታ እንደ እራት ይብሉ፡፡
      ፍራፍሬ የቻዮቴን፤ የሞሞርዲካ፤ የታማሪሎ ፍራፍሬ፣ ተርኒፕ ቅጠሉ ወይም ሥሩን በመቀቀል ወይም በሠላጣ መልክ መመገብ፣
      ቻዮቴ፤ ሞሞርዲካ እና ተርኒፕ አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር ጃፓን ኤምባሲ ጋ ያለው አትክልት ተራ ይገኛል፡፡
      ብሮኮሊ፣ አበባ ጎመን፣ አብስሎ መመገብ፣ ራዲሽ በሠላጣ መልክ መመገብ ወይም ቅጠሉን ጨምቀው መጠጣት፣ ይችላሉ፡፡

  • @taddesseseyoum6647
    @taddesseseyoum6647 7 หลายเดือนก่อน +3

    በቅድሚያ የፕሮግራም አዘጋጅዋን ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ።ተጋባዥ ሀኪሞችም ሆኑ አዘጋጅዋ በሙያቸው የተከበሩ በአርአያነታቸው በስብእናቸው ወደር የሌላቸው ስለሆኑ አድናቂያችሁ ነኝ በዚሁ ቀጥሉ አመሰግናለሁ

  • @HaregewoinTadesse-j5l
    @HaregewoinTadesse-j5l หลายเดือนก่อน

    የስኳር መድሀኒት እየወሰዱ መፆም ይቻላል?

  • @EtagegnAlemu-uy2ok
    @EtagegnAlemu-uy2ok 6 หลายเดือนก่อน

    አኔ መድሀኒት አየወሠድኩ ነው አንዴት ባደርግ ነው በአመጋገብ የማሥተካክለው ደግሞስ መድሀኒት አየተወሠደ እንዴት ይጾማል ደግሞስ ረሀብ ስኳር ያባብሣል የባል የለዴ ቢያብራሩልኝ

  • @TaameeGamachuu-zs3vi
    @TaameeGamachuu-zs3vi 5 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር እባክ ስኳር 180ነዉ እና እባክሕ በአማርኛ ግልዕያለ አማርኛ የምግብ አይነቶችን አስቀም ጥልኝ

  • @TamratAbebe-jv3kr
    @TamratAbebe-jv3kr 6 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ርእኔም ብዙም ውፍረት ባይኖርኝም ውዝፍ ነኝ።ስ
    ስለዝህ ምልክቱ ህ
    ሁሉ አለ።በተለይ የእሬ ጉዳይ ከስራ ቀርቻለሁ ።ቁርጥማት።መልስ ስጡኝ?

  • @yosephashagre2877
    @yosephashagre2877 7 หลายเดือนก่อน

    እየገባሁ ነው

  • @NatiMulatu-d6m
    @NatiMulatu-d6m 3 หลายเดือนก่อน

    አመጋገቡ እንዴት ነበር

  • @TiruworkAlemu-c7b
    @TiruworkAlemu-c7b 7 หลายเดือนก่อน

    ስልክ ቁጥራቸወን እባክሽ ኮመንት ላይ አሰቀምጭልን

  • @hailuyesuf5515
    @hailuyesuf5515 6 หลายเดือนก่อน

    የ ዶ/ርን መገኛ ስልክ ። እባካችሁ ።

  • @TsgeredaGezehey
    @TsgeredaGezehey 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehayalemutsehay1070
    @tsehayalemutsehay1070 6 หลายเดือนก่อน

    እኔ ኢንሱሊን ነው የምጠቀመው ነገር ግን የምግብ ስዓት ካለፈ የስኮር መጠኑ ይወርዳል እንዴት ምግብ ባለመብላት ልቆጣጠረው እችላለሁ?

  • @Yirgalem-pz4gm
    @Yirgalem-pz4gm 6 หลายเดือนก่อน

    ስለ ግፍት ብትነግረን

  • @workumulugeta5244
    @workumulugeta5244 7 หลายเดือนก่อน

    Is this attainable for type one Diabetics?

  • @ronaldoporchugal9044
    @ronaldoporchugal9044 4 หลายเดือนก่อน

    በአጭሩ PADን እንዴት አጠፉ?

  • @sophiamengesha2928
    @sophiamengesha2928 7 หลายเดือนก่อน +1

    የደም ግፍት መድሃኒት እንደ አስም መታፈንን የደም ግፍት መጥፎ ጎኑ ስለሆነ አስም ላይሆን ይችላል

  • @Bemnetabebawbemne
    @Bemnetabebawbemne 6 หลายเดือนก่อน

    ለስኳር ያለመብላት ችግር አያመጣም እኔለምሳሌ እኔሳልበላከቆየሁ ይደክመኛል

  • @EskenderMussa-v1p
    @EskenderMussa-v1p 7 หลายเดือนก่อน +1

    BATAAMQUJO MEIDA ❤❤❤❤

  • @amanyohannes8271
    @amanyohannes8271 6 หลายเดือนก่อน

    Amizing honest

  • @hailuyesuf5515
    @hailuyesuf5515 6 หลายเดือนก่อน

    እኔ ሜትፎርሚን 500gm ጧትና ማታ እወስዳለሁ። የስኳር መጠኔን ለመቀልበስ 16 ሰዓት ወይም 24 ሰዓት ወይም 36 ሰዓት ወይም 48 ሰዓት መፆም ብፈልግ ምወስደውን ሜትፎርሚን እንዴት ከፃሜ ሰዓት ጋር ማጣጣም እችላለሁ ? ወይስ ሜትፎርሚኑን ሙሉ በሙሉ ትቼ በመፃሙ ላይ ላትኩር ፈጣን ምላሽ እፈልጋለሁ እባካችሁ።

    • @alexbeldpa487
      @alexbeldpa487 5 หลายเดือนก่อน

      Please go see Dr. Jason Fung is a New York Times-bestselling author of many books including The on TH-cam Obesity Code and The Diabetes Code. He completed medical ...

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 4 หลายเดือนก่อน

    አቦ ሴቷ ኡፍ ደምታፈላለይ 😮😮😮

  • @gebretsadik-cv1ir
    @gebretsadik-cv1ir 6 หลายเดือนก่อน

    ዶክተሩ ሲንጋሩ ኣስጨርሳችው ጣልቃ ኣትግቡ እንማርበት እንክፎች ዶ/ር ግን ኣናመሰግናልሁ

  • @Rahel88879
    @Rahel88879 4 หลายเดือนก่อน

    እባክሽ እህት አላናግር አልሽ እኮ አጠገብሽ ካለው ወንድማችን ብትማሪ ጥሩ ነው።

  • @jigsadiina2099
    @jigsadiina2099 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዶር በጾም መፍትሔ መግኘት እንጀሚቻል ተናግረዋል ያድርገው ግን መዲኅኒት እየተወሰደ እንዴት መጾም ይቻላል ጉዳትሰ አያሰከትልም ወይ?

    • @dagemawieendale6056
      @dagemawieendale6056 7 หลายเดือนก่อน

      Medanit mekenes alebih

    • @yeronwassie6583
      @yeronwassie6583 7 หลายเดือนก่อน

      Akumesh new memoker kechalsh gin tsebel gebtesh bitakomi

    • @Milky-sr3mv
      @Milky-sr3mv 5 หลายเดือนก่อน

      this disease sitain you butter gate holy water baptism

  • @ethiopiaclassicalmemory3801
    @ethiopiaclassicalmemory3801 8 หลายเดือนก่อน +6

    Dear NBC Tena, it is a nice program. This kind of information can help our community at large. Can u invite me? I am Asst. Professor in Nutrition and Nutritional Consultant at Vital Nutritional Therapy, Addis Ababa. Food as medicine has the power to prevent and reverse metabolic diseases. Nutrition is the primary intervention for metabolic diseases.

    • @AbayAyalew-o8n
      @AbayAyalew-o8n 7 หลายเดือนก่อน

      Please give me your address

  • @tiruworkteka9560
    @tiruworkteka9560 6 หลายเดือนก่อน +1

    The lady interviewer, dont interrupt please, give time for Dr

  • @Belachew-zk1hw
    @Belachew-zk1hw 5 หลายเดือนก่อน

    ሰልክ ሰጡን እባካችሁ

  • @hailetareke5990
    @hailetareke5990 7 หลายเดือนก่อน

    የኣርተፊሻል ሱኳር ጥቅሙና ጉዳቱ ምንድነው

  • @Ayalew-z2w
    @Ayalew-z2w 6 หลายเดือนก่อน

    ቀጭን ነኝ ስኳር እየጨመረ ነው እንደት ነው የሚጾም

  • @axumcode
    @axumcode 4 หลายเดือนก่อน

    Ebaksh docteru ynager gazetegna

  • @DrDemissieTadesse
    @DrDemissieTadesse ปีที่แล้ว

    The wisdom media Dr Demissie Tadesse

  • @behailu-ic1xs
    @behailu-ic1xs 7 หลายเดือนก่อน

    ታይፕ 1መዳን ይቻል ይሆን ? እንዴት? አመሰግናለሁ

    • @alexbeldpa487
      @alexbeldpa487 5 หลายเดือนก่อน

      Dr. Jason Fung is a New York Times-bestselling author of many books including The Obesity Code and The Diabetes Code. He completed medical ...

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 7 หลายเดือนก่อน

    Carbohaydrate መብላት ሳቆም ስኳሩ በስን ቀን ይስተካከላል???

    • @አሁንአሁን
      @አሁንአሁን 7 หลายเดือนก่อน +1

      እስከ መቼ ታቆማለህ? የማያዘልቅ ነው። የተሻለው Limited carb መብላት ነው።

  • @Abeta-nc5gd
    @Abeta-nc5gd 7 หลายเดือนก่อน

    እኔም በወጪ ነው የምኖረው 10 አመት ሆነኝ ሚት ፎርሚን 1000 በቀን ሁለት እወስዳለሁ

  • @BeryihunZegeye
    @BeryihunZegeye 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጋዜጠኛዋ ምክኒያት ማዳመጥ አልቻልንም እሶ ነች ዶክተሮ

  • @wudeymuhammedwudey5578
    @wudeymuhammedwudey5578 6 หลายเดือนก่อน

    🎉❤❤❤❤

  • @habeshaMedia360
    @habeshaMedia360 5 หลายเดือนก่อน

    Please ጋዜጠኞች በጣም ከደክቶሩ በላይ ታወራላቹሁ timing ተበቃቹሁ አውሩ

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 7 หลายเดือนก่อน

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊 2:57 2:58

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤👍👍🙏

  • @Adiew-wq8qd
    @Adiew-wq8qd 5 หลายเดือนก่อน

    ዶክተሩን አለስወራ አለቹ እስቲ ጥልቅ ጥልቅ አትበሉ አዋያዮች

  • @SeifeGobeze
    @SeifeGobeze 5 หลายเดือนก่อน

    Esti zim belu Doctor yawra. Engida gabzo alemaswerat erasu beshita new.

  • @user-ms6ye1kj3v
    @user-ms6ye1kj3v 3 หลายเดือนก่อน

    ወላሒዉዶቸእናቴታማብኝአለችሡካረግመደአኒትጀምራለችመተዉይቻላልወይበአላሕንረሩኝምንለድርጋት😢😢😢