ቀይ ስጋ 🥩 እና ስኳር በሽታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 46

  • @TesfayeAlemu-n2x
    @TesfayeAlemu-n2x หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so much for sharing this valuable information.

  • @alexbanjaw4946
    @alexbanjaw4946 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን

  • @PosterZerihun
    @PosterZerihun หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @HannaTeferi-gn4mb
    @HannaTeferi-gn4mb 2 หลายเดือนก่อน

    እናመስግናለን❤

  • @aidazarga4470
    @aidazarga4470 2 หลายเดือนก่อน +3

    Wow wow,,🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MamoGoa
    @MamoGoa หลายเดือนก่อน

    ዶር ቀይ ሥጋ ለደም ግፍትስ ያለዉ ፋይዳ ምንድነዉ? እንዲሁም ለኩላልትስ፣ አመሰግናለሁ፣

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 2 หลายเดือนก่อน

    Egziabher yistilin Dr.des yila eytemarku new!!!

  • @wakbushgeleta9996
    @wakbushgeleta9996 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዶ/ር የደም ዓይነት በቀይ ሥጋ አይለያያም ወይ ?

  • @tigistbizuneh6026
    @tigistbizuneh6026 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር እናመሰግናለን ተባረክ

  • @teklegiorgisdaniel2580
    @teklegiorgisdaniel2580 2 หลายเดือนก่อน +3

    ለአንድ ጥያቄ መልስ ለመስጠት አገር መዞር ምንድነው በቀጥታ አትመልስም? ምንድነው መሽከርከር

    • @YosephWordofa-n8q
      @YosephWordofa-n8q 2 หลายเดือนก่อน

      ይመስለኛል በኮሪደር ልማቱ ምክንያት መንገዱ ስለተዘጋጋበት ነዉ

    • @sosikassahun2190
      @sosikassahun2190 2 หลายเดือนก่อน

      ዶክትሪቱን ከየት እንዳገኘው መገመት ነው😂

    • @kbm6403
      @kbm6403 หลายเดือนก่อน

      ሰዉየዉ አለማየት መብትህ የተጠበቀ ነዉ

    • @lilrmmusic
      @lilrmmusic 25 วันที่ผ่านมา

      There is nothing wrong with knowing the detail

  • @MohammedAbdo-i1n
    @MohammedAbdo-i1n 2 หลายเดือนก่อน +1

    ።።ዶር የጉበት ቅበት የሚቀነሰው በምንድነው ?

  • @AynalemAbrham-tc7qt
    @AynalemAbrham-tc7qt 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክ ዶክተር ፓራ ታይሮድ እና ለታይሮድ ምን አይነት ምግብ ነው መጠቀም የሚቻለው

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር አመሰግናለሁ

  • @YoditAberra
    @YoditAberra 2 หลายเดือนก่อน +1

    On the contrary! we need to eat plenty of butter and fat meat too. Avoid carbs and increase your fat intake to lower your sugar level 😊

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu9600 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናለሁ
    ስለወተት ምን ትመክረናለህ ❓

  • @fikerm1752
    @fikerm1752 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ዶ/ር 🙏 ንጹ ጤፍ እንጀራ መብላት የስኳርን መጠን ይጨምራል ወይ???

    • @bereketatnaw5567
      @bereketatnaw5567 2 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ ጢፍ ሃይል ሰጪ ካርቦሃይድሬት ከሆኑት ስለሚመደብ ስኩዋር ይጨምራል::ከአንድ ቁርጥ በላይ ባንጠቀም የመመገቢያ ሳህናችን ግማሹ በግማሽ አትክልት ቢሆን አንድ አራተኛው ደግሞ ሳቹሬትድ ቅባት የሌለው ፕሮቲን(ዶሮ አሳ ለውዝ) ቢሆን ከአንድ ቁርጥ እንጀራጋ በቂ ነው

  • @solomonbeyene2523
    @solomonbeyene2523 2 หลายเดือนก่อน +1

    አላስፈላጊ የቅባት መጠን

  • @mulugetarayaw2233
    @mulugetarayaw2233 2 หลายเดือนก่อน

    Tsegaye berhanu ❤ የትነህ የስጋ ወዳጅ❤❤❤😂

  • @akliluhabtemichael5579
    @akliluhabtemichael5579 2 หลายเดือนก่อน

    selam qes blee menager ylmedhi rega bleh asredan ende

  • @danielwolday4490
    @danielwolday4490 2 หลายเดือนก่อน

    Doctor leave the question please 🙏 we need how to eat nutrition

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 2 หลายเดือนก่อน

    እንኮን አደረስህ ከነቤተስቡህ🌻🌻🌻🌻ዳክተር

  • @marthat6031
    @marthat6031 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር እንክዋን በሰላም መጣህ
    መልሱ የፕሮቲን መጠን

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው እኔ የደም ስክዋር አይነት 2 አለብኝ ምንም አይነት ጥሬ ስጋ ክትፎ ስበላ የስክዋር መጠኔ ይወርዳል ግን ወጣወጥ ስበላ በሀይል ይጨምራል

  • @hadiyaomer3166
    @hadiyaomer3166 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዲ/ር ደሰታ በደም አይነት መመገብ እንደት ነዉ ? ለምሳሌ የደም አይነት ኦ ስጋን በደንብ መብላት አለበት ይባላል ስኳር ታማሚ ብሆንም
    ስባል እሰማለሁ ምን ያህል እዉነት ነዉ?

  • @bestforabdu
    @bestforabdu 2 หลายเดือนก่อน

    I have fatty liver disease if I eat roll liver it help me or heal

  • @OPPOmobile-x3h
    @OPPOmobile-x3h 2 หลายเดือนก่อน

    የስኳር.ሕምተኛ.ነኝ.ኢንሱሊን20/10.እወስዳለሁ..ሥጋበጣም.እወድነበረ.ስኳር.ከተገኘብኝ.ጀምረ.ሥጋ.ትቻለሁኝ

  • @mulugetarayaw2233
    @mulugetarayaw2233 2 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው። እኔ ቅድመ ስኳር ላይ ነኝ። ትራኮም 7.4 ሲሆን የፋስቲንግ በደም የስካር መጠን ደግሞ 126 ነው። ከሶስት ወር በፊት Gulucare 1000mg በቀን ለ90 ቀን + ቫይታሚን ቢ1ቢ6ቢ12 ተጠቅሜ ወደ 6.4 ወረደ። መዳኒቱም እንቅልፍ እንቅልፍ ይለኝ። ድጋሜ ለሶስት ወር Glucare 500mg× 1× 90 days ከነ ቫይታሚነቹ እየተጠቀምኩኝ ነኝ። ምግብ ብላብላ ይለኛል የቫይታሚኑ ኣፕታይዘር ነው መሰለኝ እና ኪኩምበር፣ ቆሎ፣ ኣፕል፣ ፋይቨር ያለበት ጥቁር ዳቦ skimmed milk or low fat milk ቡና በዥንጅብል የመሳሰሉት እጠቀማለሁ። ሳውዲአረቢያ ነኝ የምኖረው። ፕሮግራምዎ እጅግ ጠቃሚ ነው። ይቀጥሉበት❤❤❤

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 2 หลายเดือนก่อน

      Low fat milk stay away from it.take okra drink bitter melon drink አብሸ ዘፍዝፊህ አሣድረህ ጧት ጠጣ walk @ least 30 minutes ቀይ ሰጋ ጥሩ ነው ግን chemical ያልበላ ንፁሕ ሳር።ሌላው ጉበትህ ጥሩ መሆን አለበት ካገኘህ dandelion tablet barberine milk thistle በጣም አሥፈላጊ ናቸው።

  • @geta9722
    @geta9722 2 หลายเดือนก่อน

    A

  • @zewdugenemogaf8950
    @zewdugenemogaf8950 2 หลายเดือนก่อน +1

  • @hussenmohammedhussenoromay4687
    @hussenmohammedhussenoromay4687 2 หลายเดือนก่อน

    እኔም ቀይ ስጋ ስበላ ይቀንስልኛል።

  • @haymanothabtemariam6621
    @haymanothabtemariam6621 2 หลายเดือนก่อน

  • @nebabzewde37
    @nebabzewde37 2 หลายเดือนก่อน

    አላስፈላጊ ቅባት መጠን

  • @firehiwetgetahun986
    @firehiwetgetahun986 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሀ የፕሮቲን መጠን

  • @muluneshayele9394
    @muluneshayele9394 2 หลายเดือนก่อน

    የኘሮቲን መጠን

  • @yohannesfrew7146
    @yohannesfrew7146 2 หลายเดือนก่อน

    የ ፕሮቲኖች መጠን

  • @wassemengiste2971
    @wassemengiste2971 2 หลายเดือนก่อน +1

  • @KonjetMulugeta
    @KonjetMulugeta 2 หลายเดือนก่อน

  • @AbdulKader-mc3en
    @AbdulKader-mc3en 2 หลายเดือนก่อน +1

  • @TesfaBedasa-f7z
    @TesfaBedasa-f7z 2 หลายเดือนก่อน +1