በተፈጥሯዊ መንገድ የጉበት ቅባት መቀልብስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 119

  • @almaztesema4826
    @almaztesema4826 5 หลายเดือนก่อน +22

    አመሰግናለሁ ዶር ይህ ትምህርት ቀደም ባለጊዜ አግኝቼው አውቄው ቢሆን ኖሮ እንዴት መልካም ይሆንልን ነበር። ዛሬም ቢሆን በተማርነው ከኖርን ብዙ እንቀንሰዋለንና እንጠቀምበት እላለሁ እንደኔየችግሩ ተጎጂዎቾች ለሆናችሁ።

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 5 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ናይስ ት/ት እና ገለጻ እጅግ እናመሰግናለን ቀጥልበት ከአጉል ታጋዮችን ፓለቲከኞች ትበልጣለህ!

  • @ruthkebede4740
    @ruthkebede4740 5 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር በጣም አስተማሪ የሆንክ ዶክተር ነህ ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @GenetBogale-wi9nn
    @GenetBogale-wi9nn 5 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር
    በጣም ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶችን ስለምታዘጋጅልን በጣም እናመሰግናለን።
    እኔ የምከታተለው ከሆላንድ ነው።

  • @tila8143
    @tila8143 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር ያቀረብከው ገለፃ ለእኔ እጅግ በጣም ጥሩ ግልፅና ፕሮፌሽናል ነው:: ደግሞም ማጠቃለያህን ወድጄዋለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ::
    ከአሜሪካ ሆኜ ነው ዘወትር የምከታተልህ::

  • @Tayetu19
    @Tayetu19 5 หลายเดือนก่อน +6

    ዶክተር የሰጠኸን ትምህርት በጣም ጠቃሚ ነው አመሰግናለሁ

  • @RahelWerku-pe5qm
    @RahelWerku-pe5qm 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዛቤር ጤናህኘን ይስጥህ

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 5 หลายเดือนก่อน +3

    ክብረት ይስጥልን ዶክተር

  • @senaitzewdu6776
    @senaitzewdu6776 5 หลายเดือนก่อน +6

    ፈጣሪ ዘመነህን ይባርከው!!!

  • @honeybalbravo594
    @honeybalbravo594 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ምክር ነው ፡ ከምስጋና ጋር

  • @hiwotetadesse9100
    @hiwotetadesse9100 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን ዶክተርዬ በዚሁ ቀጥልበት

  • @ABEBAABe-b8f
    @ABEBAABe-b8f 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ትምሀርት ነው አመሰግናለሁ ከአዲስአበባ ።

  • @MituBirhanu-e8l
    @MituBirhanu-e8l 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክህ ተመችቶኛል ምክርህ

  • @DanielA-cv5vo
    @DanielA-cv5vo 5 หลายเดือนก่อน +4

    አንት የኢትዮጲያ የቁርጥ ቀን ልጅ ብዬሀለው ፈጣሪ መክሊትህ እንዲበዛ ከፀሎት እንዳትለይ ወንድሜ እግዚያብሄር ካንተጋር ይሁን አሜን።

  • @woine123
    @woine123 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዶ/ር አመሰግንሀለሁ:: ተባረክ!

  • @hameretujuba6902
    @hameretujuba6902 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመነህ ይባረክ tankyou

  • @Anumma572
    @Anumma572 5 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ

  • @sinkekassa1971
    @sinkekassa1971 5 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ዶር አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤

  • @amarcusevy6848
    @amarcusevy6848 5 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም የምፈልገው የችግሩ ባለቤት ነኝ

  • @freegetcho9663
    @freegetcho9663 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር

  • @dareskedarasfawosenwodajen2397
    @dareskedarasfawosenwodajen2397 5 หลายเดือนก่อน +12

    ዶክተዬ የሐሞት ከረጢት ማስወጣት የጉበት ስብን ይጨምራል ወይ? ትምህርትህ ትልቅ ጉልበት ነዉ የሆነን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 5 หลายเดือนก่อน

      አመጣም አላመጣም ጣጣው ብዙ ስለሆነ ሕመም ከተሠማህ ማስወጣት ግድ ነው።

  • @meselassefa2538
    @meselassefa2538 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አመሰግናለሁ አስተማሪ ነው

  • @hagerukubay864
    @hagerukubay864 3 หลายเดือนก่อน

    Enamesegnalen❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @terefeberhane2724
    @terefeberhane2724 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ፡

  • @tekleababera1965
    @tekleababera1965 หลายเดือนก่อน

    Many thanks 👌👌👌

  • @tigistbizuneh6026
    @tigistbizuneh6026 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @EmebetTamire
    @EmebetTamire 5 หลายเดือนก่อน +1

    Tnx Dr blessed

  • @BamlakuArage
    @BamlakuArage 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ምክር ነዉ

  • @bekeledagne1275
    @bekeledagne1275 5 หลายเดือนก่อน

    Brilliant lecturer

  • @mekonnenkuru3377
    @mekonnenkuru3377 5 หลายเดือนก่อน

    Doc. Bayyee bayyee galatoomi!

  • @TekluGebreyohanns
    @TekluGebreyohanns 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @zewduwondifraw5923
    @zewduwondifraw5923 5 หลายเดือนก่อน

    Important information with a clear and concise explanation.

  • @bezanigusse9393
    @bezanigusse9393 5 หลายเดือนก่อน

    God bless you, bro

  • @elfineshwondafrash3258
    @elfineshwondafrash3258 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Dr.

  • @michaeltadesse7748
    @michaeltadesse7748 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @Miracle_1828
    @Miracle_1828 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመንህ ይ

  • @RahelWerku-pe5qm
    @RahelWerku-pe5qm 5 หลายเดือนก่อน +1

    ከአዳማ

  • @meskeremtessema6934
    @meskeremtessema6934 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you, Doctor

  • @emebettsegaab8582
    @emebettsegaab8582 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much Doc .

  • @netsanetfirdu9117
    @netsanetfirdu9117 5 หลายเดือนก่อน +3

    Dr Desta, I wish I expressed my appreciation to you in Amharic, but my Amharic fonts don’t work yet on my new device. You are one of the very few doctors who understood the modern outlook on diabetes while many are still struggling with the old fashioned method of treatment. Bravo Dr!!👏🏾👏🏾👏🏾 Even for me who is reading a lot on this topic, your lessons in Amharic helped me clearing a lot of questions. Through practicing a low carb diet I’ve managed to reduce my HbA1C from 6.1 to 5.8. Kindly share your knowledge on Hb1AC as I’m a strong believer of it being the cause for many diseases. Where do you practice? It’d be good to know in case your direct consultation is needed while visiting home. With sincere thanks and appreciation for your free service 🙏🏾🙏🏾🙏🏾👍🏾👍🏾👍🏾

  • @tadelechbiramo3609
    @tadelechbiramo3609 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you d/r

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ዶክተር I watch you from America, it’s amazing just got Diagnosed with fatty liver 🤦‍♀️ so, you came on time for me, and very helpful thank you so much 🙏🙌🏽

  • @SeifudinAbajihad
    @SeifudinAbajihad 5 หลายเดือนก่อน

    thankyou DR

  • @wubyechernet2536
    @wubyechernet2536 3 หลายเดือนก่อน

    አመስግናለሁዶክተር😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @wesenllemma-vt4oc
    @wesenllemma-vt4oc 5 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you 🙏

  • @tenagneworkzergaw259
    @tenagneworkzergaw259 2 หลายเดือนก่อน

    ዳክተር ስለ መልካም አገልግሎትህ እግዚአብሄር ይባርክህ እያልኩ መልካም ፈቃድህ ከሆነ የት ነው የምትገኘው አድራሻህን ብትገልጽልን ይህ የሁለም አዳማጭህ ጥይቄ ስለሆነ ከቻልክ እባክህ ንገረን ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሄር አብልጦ ይባርክህ።

  • @GirmaDinberu
    @GirmaDinberu 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you Dr

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 5 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ተባረክልን!!

  • @טובהטדסה
    @טובהטדסה 5 หลายเดือนก่อน

    תודה רבה

  • @tsigeredahaylemeskel3151
    @tsigeredahaylemeskel3151 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you God bless you

  • @almazotterbein2525
    @almazotterbein2525 5 หลายเดือนก่อน

    Thanks ❤❤❤

  • @fufuhassen3229
    @fufuhassen3229 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር ሰላምህ ይብዛ እኔ ሁሌም እከታተላለው የምከታተልህ ከሳውዲ ነው አመሰግናለው

  • @teramjehabtamu7515
    @teramjehabtamu7515 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ከድሬ ደዎ ነው

  • @SawdaHassen-q7j
    @SawdaHassen-q7j 5 หลายเดือนก่อน

    D.rAmsegnalhu

  • @tsedalenegda7441
    @tsedalenegda7441 5 หลายเดือนก่อน

    እስክዛሬ ድረስ እንደዚህ አይነት የገባኝ ትምህርት አላገኘሁም ለማንም ስው እንደሚገባው አድርገህ በመግለጽህ አመስግንሀለሁ

  • @AsterTadese-k8c
    @AsterTadese-k8c 5 หลายเดือนก่อน

    You're so special ❤🎉❤🎉

  • @SaraMikael-k3n
    @SaraMikael-k3n 5 หลายเดือนก่อน

    God bess you 🙏🏽

  • @amarcusevy6848
    @amarcusevy6848 5 หลายเดือนก่อน +2

    ማድረግ ያለብኝ በዝርዝርና በፅሁፍ ብታስቀምጥልኝ የተከበርከው ዶክተር

  • @SaraMikael-k3n
    @SaraMikael-k3n 5 หลายเดือนก่อน

    Thank

  • @mesayetameregodana559
    @mesayetameregodana559 5 หลายเดือนก่อน

    Tebarek bebezu Doctor

  • @eyasugensa
    @eyasugensa 5 หลายเดือนก่อน

    from Canada

  • @ShewalemBelisti
    @ShewalemBelisti 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር አመሠግናለሁ የምፈልገውን ስለጉበት ለ 18:48 ሠጠኸኝ በቂ ግንዛቤ አመሠግናለሁ

  • @alemferie6218
    @alemferie6218 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @nounoulemma6806
    @nounoulemma6806 5 หลายเดือนก่อน

    From Ethiopia Addis Ababa

  • @NigusHaftu-b2b
    @NigusHaftu-b2b 20 วันที่ผ่านมา

    Dr. For your education and consultation.
    1 Qes. does sealed water or highland have a negative impact for liver.

  • @Addisalem-f2t
    @Addisalem-f2t หลายเดือนก่อน

    Selam dr ene 4 amet honeg fatty liver ketebalku gn ahun yelm tebyalew gn eske ahun sega beleche alakem lelaw demo be keg gon andande yamegal ena hakem aytoge vitamen d etret nw enj mnm yelm aleg

  • @verygoodaaa9049
    @verygoodaaa9049 5 หลายเดือนก่อน

    I personally ❤love you❤ with respect Thank you so so much❤ I am from USA. 🇺🇸 Atlanta ❤🎉 GOD BLESS AMERICA 🇺🇸💪🎈🎈🎈🎈🎉🎉🎉🎉💖💖💖💖💯💯💯🙏 For Ever and Ever Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tesfayesimaneh7876
    @tesfayesimaneh7876 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሀይ ዶክተር ስል አንጀት ቁስለት ulcerative colitis ሰፋ ያለ ቪድዮ ብትሰራልን እናመሰግናለን❤️

  • @mareshetethiopiawit4136
    @mareshetethiopiawit4136 5 หลายเดือนก่อน

    አዎ ተብያለሁ ዶክ አሁን ለማስተካከል እየሞከርኩነው

  • @sosenamulugeta4003
    @sosenamulugeta4003 5 หลายเดือนก่อน

    ድምጽ ስለሚያስተጋባ መልእክቱ በደንብ አይሰማም በቴሌግራም ወይም በዚሁ ቺናል በጽሑፍ ዝርዘር
    ቢቀርብ በደንብ ለመረዳት ይቻላል።
    ከምስጋና ጋር ።

  • @mulugetagebru752
    @mulugetagebru752 5 หลายเดือนก่อน +1

    How about sauna

  • @ennanakassa6438
    @ennanakassa6438 5 หลายเดือนก่อน

    What abut injera and beribere

  • @tejineshdababorta4820
    @tejineshdababorta4820 5 หลายเดือนก่อน +1

    From Addis abeba

  • @getu25
    @getu25 5 หลายเดือนก่อน

    🎉❤

  • @eyerusalemlema5298
    @eyerusalemlema5298 5 หลายเดือนก่อน

    Biwent docter betam amsegnalwe ebakih ande teyak lityek kidem sekware mermera 3adirga sekuwar alibeshe tebyaliwe ena ygubte ena taseyashe tkotetowal tebyalwe men laderg ebakihen mekirkin igseg befasbuk melikte lakilig ebak

  • @firehiwotmulat
    @firehiwotmulat 5 หลายเดือนก่อน

    USA

  • @Mekiyamuzmeil
    @Mekiyamuzmeil หลายเดือนก่อน

    shankor tanam naw,,?

  • @MohammedAbdo-i1n
    @MohammedAbdo-i1n 3 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ለሠጠን ት/ት በጠም አናመሰግናለን !! ነገር ግን ጉበቱ ቅበት ይዞ ከአለ አሁን ለነበሩ መጥፍየው ምን ይሁን?

  • @esaiasmehari7409
    @esaiasmehari7409 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EleniBisrat
    @EleniBisrat 5 หลายเดือนก่อน

    What about teff? Carb index?

  • @gent-etioworku9965
    @gent-etioworku9965 5 หลายเดือนก่อน

    What's the Cimthom of liver problem?

  • @ChuChu-w3w
    @ChuChu-w3w 5 หลายเดือนก่อน

    እኒህ የዘረዘርካቸውን ምግቦች ስበላ ቸው ወይም ስጠጣቸው ሰውነቴ ሁሉ ያብጣ ምበልው ነገር ሁሉ ምንም አይመቸኝ አመሰግናለሁ ዶክተ ፍሩት ሁሉ ምንም አይመቸኝም

  • @gent-etioworku9965
    @gent-etioworku9965 5 หลายเดือนก่อน

    Hi DOCTOR
    How about taking coffee with suger will it bring liver problem?

  • @AffectionateDancers-en2fn
    @AffectionateDancers-en2fn 5 หลายเดือนก่อน

    ጤና ይስጥልን ዶክተር ደህናኖት እኔ እከታተላለሁ የ እርስዎ ቪድዮ ስለዚ እርስዎ ጋ መጥቸ መታየት እፈልጋለሁ ሰለዚ ኣድራሻዎትን ይጻፍሉኝ

  • @remadanesse5791
    @remadanesse5791 5 หลายเดือนก่อน

    How about if I chew chat it's danger to use chat 5 month of ago A Dr told me that I have fatty liver

  • @SaraSara-bi7hc
    @SaraSara-bi7hc 5 หลายเดือนก่อน

    የሀሞት ጠጠር በቤት ውስጥ ማከም ይቻላል ወይ ዶክተርዪ

  • @meazasirhabizu8281
    @meazasirhabizu8281 3 หลายเดือนก่อน

    ሙቅ ውሀ ነው ወይስ ቀዝቀዛ ውሀ ነው የሚጠጣው

  • @Mekiyamuzmeil
    @Mekiyamuzmeil หลายเดือนก่อน

    Ena ka siudi Arbeya bat arf thrt naw emamsgnaln

  • @amarcusevy6848
    @amarcusevy6848 5 หลายเดือนก่อน

    መጠነኛ አነስተኛ ቅባት እንዳለብኝ የተነገረኝ በሀኪም

  • @mintamirdebebe3016
    @mintamirdebebe3016 5 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ የጉበት ቅባት ታይቶብኛል ማር መጠቀም ይከለከል ይሆን?

    • @dr.desta_seba
      @dr.desta_seba  5 หลายเดือนก่อน

      አው ማር ጥሩ አይደለም። ነገር ግን ለሎች ጣፋጭ ነገሮን በመጠንቀቅ እና መጠኑን በመቀነስ መጠቀም ይቻላል።

  • @eyerusdeselu2870
    @eyerusdeselu2870 5 หลายเดือนก่อน

    Omega -3 beye kenu new mewsed yalebign

  • @ephremberhanu7876
    @ephremberhanu7876 5 หลายเดือนก่อน

    Dear Dr. How can I get you.

  • @mohamedalii6682
    @mohamedalii6682 5 หลายเดือนก่อน +1

    Dr waan gaarii nu barsiisaa jirta... rakkoon kun namoota baayyee bira rakkoo jiruudha kanaafuu barnoota kana itti fufinsaan barsiisa. Ani alcohol hin dhugu garu sukara shaayii keessatti hedduun fayyadama kanaaf mana haakima dhaqe qibaati tiru miner tahe qabda naan ja'an waan taheef miner fatty kana of irraa dhabmsiisuuf maal na gorsitaa....???

    • @dr.desta_seba
      @dr.desta_seba  5 หลายเดือนก่อน +1

      Anni affan oromo guddo hindandauu... kannafu gaffi yomqadde,Amariffa yokin affan engilizzi godhii... 👊

    • @tigestmegersa9884
      @tigestmegersa9884 5 หลายเดือนก่อน

      እድሜና ጤና ይስጥህ ዶ/ ር ከአንተ ብዙ ተምሪያለሁ

    • @MA-vn1lg
      @MA-vn1lg 5 หลายเดือนก่อน +1

      Can you write your questions English or Amaharic, please, the way you write, no one understand it. Thanks

    • @hayathmuhammed2254
      @hayathmuhammed2254 5 หลายเดือนก่อน

      እኔየሆርሞንብዛትአለብኝ ምንላርግ

  • @yalemworktilahun3643
    @yalemworktilahun3643 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abduseid3021
    @abduseid3021 3 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር እኔ ሀፒታተስ ቢ አለብህ ተብያለሁ አሁን ከምትገልፀው የጉበት ቅባት ጋር ግንኙነት አለው

  • @meseretkebede1824
    @meseretkebede1824 5 หลายเดือนก่อน

    የሀሞት. ጠጠር ማስወጣቱ ለዚህ ፋቲ ሊቨር ለሚባለው ምክንያት ነው ወይ? እባክህ ዶ/ር መልስልኝ እኔ አለብሽተብዬ ይሄው ሰውነቴን በጣም ቀነስኩኝ ምግብም አልበላም ምናልባት የሀሞት ከረጢት ስለ ወጣ ይሆን እላለሁ

  • @HareguaMengistu
    @HareguaMengistu 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ ሞደሬት የሚባለዉ አለብኝ።

  • @sinidugudeta2017
    @sinidugudeta2017 5 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏❤️🇪🇹

  • @AmsaleMedhane
    @AmsaleMedhane 5 หลายเดือนก่อน

    የት ሀኪም ቤት ነው የምትሰራው በአካል ብንመጣ