ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዶክተር አንተ ምርጥ ሰው ስለጤናችንለምትሰጠን ጥሩ ትምህርቶች እጅግ በጣም አርገን እናመሰግናለን ተባረክ
ዶ/ረ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው በተለይ ለኔ ተባረክ
እናመሰግናለን ለ አገላለጽህ
የሁሉም ዶ/ ር ሀሳባቹሁ ይለያያልል
እድሜና ጤና ይስጥልኝ ዶር በጠም ጥሩ ትምህርት እየገኜን ነው ተበረክ
ዶር በጣም ጥሩ ማብራሪያና ትምህርት ነው።
ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ስለሰጠህን
በጣም የሚናከብረው ዶክተራችን ብዙ ወረ ሳይጨመር በአጭር insulin ከፍርጅ ውጭ ብንጠቀም ጉዳቱ በአጭሩ
እናመስግናለን
ዶ/ር በጣም ጥሩ ጠቃሚ ምክር ነውበተለይ ለኔ በጣም ጥሩ ምክር ነው::
እናመሰግነናለን ዶክተረ❤❤❤❤
ምግብ በ ደም አይንታችን ብንመገብ ጥሩ ነው
ሁሉም ዶክተሮች የራሳቸው ግምት ነው የሚያስቀምጡት እኔ በግሌ ሁሉንም ፍሩቶች ሞክሬ የስኳር መጠኔን ከፍ ካደረገብኝ እያስወገድጉ በሌላ እየተካሁ የራሴን ምርጫ እያዳበርኩ እገኛለሁ በዚህም ውጤት እያመጣሁ ነው። ማንኛውም ዶክተር ይህን ብላ ይህን አትብላ አይልም መጠኑን አስተካክል እንጅ ስለዚህ በኔ እመለካከት እያንዳንዳችን የራሳችንን ሪሰርች መፈለግ አለብን ባይ ነኝ። እዚህ ላይ መጨመር የምፈልገው ፍሩቶችን በስሙዚ መልክ ወይም በጁስ መልክ መመገብ ማስወገድ አለብን ዶክተር ደስታ ስለጠቃሚ መረጃህ ሁሌም አመሰግንሃለሁ ተባረክ 🙏🏽💕
Dr desta always i like your lesson be strong go ahead
እናመሠግናለን
በጣም አመሠግናለሁ
በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር አዲስ ስኳር በሽተኛ ነኝ ጥሩ ትምህርት አግኝቼበታለሁ
Thank you really helpful..
Dr you're right. 🎉
Thanks dr❤
🎉🎉🎉
ሰላም ዶቶር
Edmana xenakis yesethe
በእውነቱ ምስጋና ይገባሃል ላንተም እጅግ ወድጀዋለሁ አቀራረብህ ምጥን ያል ያልተንዛዛ ግልጽ የሆነ ነው።
ዶክተረ አናመስግናለን
Thanks!!
Than you theis my Case
ፍሩት ቶክሲክ የሚሆነው ለማይስማማ ደም አይነት ሲመገብ ነው
ዶ/ር የእርግዝና ስኳር ልኬት ከምግብ በፊት አና በኋላ መሆን ያለበት ስንት ነው
ከ92 -126mg/dl---የእርግዝና ወቅት ስኳርከምግብ ከ1 ስዓት በሗላ > or =180mg/dlከ2ሰዓት በኋላ >= 153mg/dl
እናመሰግናለን ዶ.ር እኔም ተጠቂ ነኝ የጉበት ስብ በተጨማሪም Cervical polip አመጣብኝ አትክልት እና ፍራፍሬ አሳ ብቻ ነው የምመገብ የአውሮፓ ነዋሪ ነኝ
ምን ትመክረኛለህ
ሀይ ዶክተር ስኩአር አለብኝ ጥቁር ስንዴ ዳቦ ብበላ ችግር አለዉ
Ewinet new Dabo meblat ayichalim.sequar bicha new techegiremal!

ከ92 -126mg/dl---የእርግዝና ወቅት ስኳር
ከምግብ ከ1 ስዓት በሗላ > or =180mg/dl
ከ2ሰዓት በኋላ >= 153mg/dl