ስኳር ድንች እና ስኳር በሽታ፡አስደናቂ የስኳር ድንች ጥቅሞች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 65

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 4 หลายเดือนก่อน +16

    ዶ/ረ በጣም አመሰግናለሁ ስካር ድንች በጣም እወዳለሁ ግን Diabetes ስለሆንኩ መብላት እፈራ ነበር ዛሬ ግንበመጠኑ መብላት እንደምንችል በቂ መረጃ ስላካፈልከን አመሰግናለሁ ጌታ ኢየሱሰ ዘመንህን ይባርክ

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 4 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም እናመሰግናለን ዶር ደስታ በደንብ ስለምታስረዳን ደስ ይለናል ❤

  • @aaronbetir2765
    @aaronbetir2765 4 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ጥሩ ግንዛቤ የሚሰጥ ነው ከልብ አመሰግናለሁ። ❤️🇪🇹👍🌹

  • @marthat6031
    @marthat6031 4 หลายเดือนก่อน +5

    Thank you for the information Sweet potato 🍠

  • @mesfinabegaz4313
    @mesfinabegaz4313 4 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ብዙ ትምህርቶችን አግኝቼአለሁ dr

  • @alemzewdhaileyes6255
    @alemzewdhaileyes6255 4 หลายเดือนก่อน +5

    እናመስግናለን ዶ/ር የምከታልህ ከባህር ማዶ ነው በድሬደዋ ግን ሚጣጣስ ነው የሚባለው

  • @elhandle-t4
    @elhandle-t4 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር ደስታ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 4 หลายเดือนก่อน +1

    This was the best health teaching in Amharic I have ever seen and heard. The way you put the medical terms and its functions in layman’s term was brilliant. I take my hat off to you!

  • @yeshiseid2173
    @yeshiseid2173 4 หลายเดือนก่อน

    Thanks Dr. Amazingly emplaned

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ ዶክተር

  • @shewaregtilahun8534
    @shewaregtilahun8534 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ተምሬለሁ

  • @ጓልአክሱምሜሪአክሱም
    @ጓልአክሱምሜሪአክሱም 4 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ❤

  • @BelayneshArgaw-cy5lb
    @BelayneshArgaw-cy5lb 4 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ብዙ ትምህርቶችን አግኝቼአለሁ

  • @etagegnhugaga6301
    @etagegnhugaga6301 4 หลายเดือนก่อน

    ተባረክልን ዶክተር❤

  • @DanielJar-l3k
    @DanielJar-l3k 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you doctor, god bless you!!!!!!!

  • @redietephrem2318
    @redietephrem2318 4 หลายเดือนก่อน +5

    ሚጣጥሽ

  • @kidanemihiretayalew2388
    @kidanemihiretayalew2388 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን

  • @tesfayehmariam8428
    @tesfayehmariam8428 4 หลายเดือนก่อน

    10Q Dr. Amazing !

  • @HannaTeferi-gn4mb
    @HannaTeferi-gn4mb 4 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ለስኳር ታማሜ ሳይቀቀል ይሻላል ቀቅለን ❤

  • @meseretmelku9930
    @meseretmelku9930 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዶ/ርእኔናእናቴስኳርአለብኝ እናምከዚህ በኋላ በመጠኑ እንበላለን Tanks very

  • @kebeneshyilma817
    @kebeneshyilma817 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you God bless u

  • @verygoodaaa9049
    @verygoodaaa9049 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you❤💯🎉🎈🇺🇸🎈

  • @zemzemdanur5266
    @zemzemdanur5266 4 หลายเดือนก่อน

    Do ,betam amesglalew❤❤❤

  • @פלקהפלקה-ש6ד
    @פלקהפלקה-ש6ד 4 หลายเดือนก่อน +4

    በእዉነት ዶክተር ሳላመሰግንህ አላልፍም ኢትዮጵያ ስሄድ የመጀመሪያዉ ምግቤ ስኳር ድንች ነዉ በጣም ነዉ ምወደዉ ድንቅ የሆነ መረጃ ነዉ የሰጠኽነ

    • @mahedereselam5505
      @mahedereselam5505 4 หลายเดือนก่อน +1

      የትም ሀገር ስለሚገኝ ባለህበት ቦታ ማግኘት ትችላለህ

  • @BhhrtGfurf
    @BhhrtGfurf 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Suzan17
    @Suzan17 4 หลายเดือนก่อน

    Harer akababi mitatis teblo yetral👍🏽🙏

  • @alemayeh
    @alemayeh 4 หลายเดือนก่อน

    ለኡርጉዝ በጣም ጥሩ ነው ተጠቀሙ

  • @MuluemebetKinfe
    @MuluemebetKinfe 4 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ዶ/ር ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ!! ሀረር አካባቢ ሚጣጢስ ነው የሚባለው።

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሚጣጢስ ይባላል

  • @fafiEmuluqman
    @fafiEmuluqman 3 หลายเดือนก่อน

    እኛጋ በወሎ ስኳር ድንች ነው ሚባለዉ

  • @YasinMuhmmad-k2c
    @YasinMuhmmad-k2c 2 หลายเดือนก่อน

    Thaks

  • @AbuHafsa-iw7hi
    @AbuHafsa-iw7hi 4 หลายเดือนก่อน

    መጣጥሽ ይባላል በጌዴኦ ዞን አከባቢ

  • @BetelhemAdmasu-i8e
    @BetelhemAdmasu-i8e หลายเดือนก่อน

    በከምባትኛ ሹካሬ ይባላል የጓሮአችን በረከት ነው

  • @wesenKiros
    @wesenKiros 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን Doctor ለስኻር በሽተኛ ህጻናት ምን እንመግባቸው

  • @SebleWork-kt2pr
    @SebleWork-kt2pr 4 หลายเดือนก่อน

    Tiru Yitekimenal

  • @yirgalemtsegaye9362
    @yirgalemtsegaye9362 4 หลายเดือนก่อน

    እናመስግናለን ❤

  • @YelmaMeskrm
    @YelmaMeskrm 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተርዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
    ወደድሬ ስኳር ድንች ሚጣጢስ ይባላል

  • @achameleshseyoum1074
    @achameleshseyoum1074 4 หลายเดือนก่อน

    ዳክተር ኒዉተን አመሠግናለሁ

  • @tigistbizuneh6026
    @tigistbizuneh6026 4 หลายเดือนก่อน

    መጣጠ ይባላል

  • @BethelihemAdmasu
    @BethelihemAdmasu 4 หลายเดือนก่อน

    በከምባታ ሹካሬ

  • @BetelhemAdmasu-i8e
    @BetelhemAdmasu-i8e หลายเดือนก่อน

    ስለ ብይን ብትነግረን

  • @MollaKasawDesalegn-qe4ug
    @MollaKasawDesalegn-qe4ug 4 หลายเดือนก่อน

    እጅግ አድርጊ አመሰግናለሁ እጥር ምጥን ያለ እና ያልተንዛዛ ምክረ ሃሳብ ነው ወድጀዋለሁ
    መጠዬቅ የምፈልገው ነበረኝ እዚሁ ተመለሠልኝ።

  • @girmaasfaw4119
    @girmaasfaw4119 4 หลายเดือนก่อน

    በቨዋ መጣጢሽ ይባላል።

  • @EtalemAbebe-rt5ey
    @EtalemAbebe-rt5ey 4 หลายเดือนก่อน

    ሚጣጢሰ ይባላል

  • @ZeynebTemam-ys6cy
    @ZeynebTemam-ys6cy 4 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ባለሁበት አካባቢ( ባንበይ ) ይባላል

  • @lwamasaph
    @lwamasaph 4 หลายเดือนก่อน

    D/ desta enamesegenalen kochi Lesnar beshetenga liberal yechelal wey

  • @enkuthallo9606
    @enkuthallo9606 4 หลายเดือนก่อน

    ሚጣጢስ ይባላል በኔ አካባቢ

  • @enkenyeleshchaka6036
    @enkenyeleshchaka6036 4 หลายเดือนก่อน

    ሰለ ማይጣፍጠው ድንችስ?አስተምረን

  • @wondafrashmulatu128
    @wondafrashmulatu128 4 หลายเดือนก่อน

    መጣጥሽ

  • @derejesolomon782
    @derejesolomon782 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሜጣጢሽ

  • @GashuBalee
    @GashuBalee 21 วันที่ผ่านมา

    12 seat lay eratachin meblat alebn

  • @meserttaddese5675
    @meserttaddese5675 4 หลายเดือนก่อน

    ስኩዋር ድንቾቹ በተለይ ህንድ እስቶር እና ስፓኒይሽ ስቶርያሉትን መመገብ ጥሩ ይመስለኛል

  • @MilkaDawit
    @MilkaDawit 4 หลายเดือนก่อน

    Mtates

  • @hadiyaomer3166
    @hadiyaomer3166 4 หลายเดือนก่อน

    ከሳዉድ አረብያ ጆዘር የመኒ / በታታ ህሉ ይባላል በታታ በአማረኛ ደንች ስሆን ህሉ ደግሞ ጣፋ ጭ ማለት ነዉ ዶክተር እጅግ እናመሰግናለን።

  • @IsraelEthiovision
    @IsraelEthiovision หลายเดือนก่อน

    Last time you told us not to eat sweet potatoes; why now?

  • @user-po4ms6wn2k
    @user-po4ms6wn2k 4 หลายเดือนก่อน +1

    Baklava yebalale

  • @etagegnbefkadu6944
    @etagegnbefkadu6944 4 หลายเดือนก่อน

    Galaatoom

  • @tenagneworkzergaw259
    @tenagneworkzergaw259 4 หลายเดือนก่อน

    ወደ ደበብ ብዙ ግዜ ምጣጥሽ ይባላሌ 1 በዚህ በአዲስ አበባ ስኮር ድንች ይባላል ።

  • @kassarahel29
    @kassarahel29 4 หลายเดือนก่อน +1

    መጠጤሳ

  • @AidaMohammed-np2yl
    @AidaMohammed-np2yl 4 หลายเดือนก่อน

    Bitatese

  • @hannayilma1701
    @hannayilma1701 4 หลายเดือนก่อน +2

    sus kartoffel

  • @tiyhirko5478
    @tiyhirko5478 4 หลายเดือนก่อน +1

    Süßkartoffel

  • @eteneshgebremariam4221
    @eteneshgebremariam4221 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግናለን