የኮሌስትሮል መጠንን ለመቀነስ የሚረዱ 5 ምርጥ መፍትሄዎች| 5 Best ways to reduce cholesterol| ኮሌስትሮል| አመጋገብ| ምግቦች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 127

  • @healtheducation2
    @healtheducation2  10 หลายเดือนก่อน +32

    ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
    youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz

    • @masreshaashagrie3005
      @masreshaashagrie3005 9 หลายเดือนก่อน +5

      Dr እኔ ግን በ olive oil ነው ምግብ የምሰራው ግን cholesterol አለብሽ አለችኝ Dr ?

    • @KaleBezu
      @KaleBezu 8 หลายเดือนก่อน +2

      ዌር ፣

    • @wishassefa
      @wishassefa 5 หลายเดือนก่อน

      እንቁላልስ ይፈቀዳል ቀይ ስጋስ

    • @MujibAwel
      @MujibAwel 25 วันที่ผ่านมา

      የኮልስትሮል መጠን ከፍተኛ ነው ሚባለው ስንት ሲሆነው እስኪ መጠኑን አስቀምጥልን ዶክተር ባክህን

  • @alemmulugeta9589
    @alemmulugeta9589 10 หลายเดือนก่อน +12

    ዶክተር አጠቃላይ መጠኑን ብትነግረን ማለት LDL ስንት መሆን እንዳለበት HDL እንደዛው እና በአጠቃላይ ከስንት ማለፍ እንደለለበት ብትነግረን አመሰግናለሁ፡፡

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  10 หลายเดือนก่อน +2

      እሺ ቪድዮ እሰራለሁ🙏

  • @danimehari9714
    @danimehari9714 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር ሀይለ በጣም እናመሰግናለን እግዚአቢሄር የይባርክልን ይባርክልን

  • @ermiasjermen6378
    @ermiasjermen6378 8 หลายเดือนก่อน +4

    Thank you

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር ስለ ሰጠህን ምክር እጅግ እጅግ አድርጌ አምሰግናለሁ❤❤❤❤

  • @asnakechseyume1276
    @asnakechseyume1276 8 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን ይህንን ማካፈልማ ግዴታችን ነው

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  8 หลายเดือนก่อน

      አሜን አመሠግናለሁ🙏

  • @አምላኬተመስገን
    @አምላኬተመስገን 9 หลายเดือนก่อน +5

    Thank you Doctor
    🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @SelamTedele
    @SelamTedele 6 วันที่ผ่านมา

    Thank you D r

  • @frehaile6298
    @frehaile6298 9 หลายเดือนก่อน +3

    Well done thanks for excellent explaining 🙏

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 9 หลายเดือนก่อน +4

    Thanks so Mach Dr.❤

  • @serkeeshete
    @serkeeshete 9 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን

  • @nasserallahtadese6154
    @nasserallahtadese6154 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር ስለ ትምህርቱ በጣም አመሰግናለሁ
    እስቲ በዚህ የኮሎስትሮል ውጤት ላ የምትለኝ ነገር ካለ ሀሳብህን ለግሰኝ

  • @jefike6894
    @jefike6894 10 หลายเดือนก่อน +3

    የተባረክ 🙏የኔም ጥያቄ ነበር ከልብ አመሠግናለሁ እድሜ ጤና ይስጥህ ዶክተርዬ🙏🥰

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  10 หลายเดือนก่อน

      አሜን አመሠግናለሁ🙏

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 9 หลายเดือนก่อน +3

    Thanks, Dr . for sharing your knowledge ❤❤❤

  • @HassenAbdrikadir
    @HassenAbdrikadir 9 หลายเดือนก่อน +2

    ዶ/ር እናመሰግናለን።

  • @shewategenu8011
    @shewategenu8011 7 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም አመሰግናለሁ አንድ ያልገባኝ ነገር ግን በተለምዶ የኮልስትሮል መደሃኒት ከተጀመረ አይቋረጥም የሚበል ነገር እሰማለሁ እውነት ነው እባክህ እባክህ

  • @MihiretDemsie
    @MihiretDemsie 2 หลายเดือนก่อน

    አናመሰግናለን

  • @buzumeshbeqele6779
    @buzumeshbeqele6779 10 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም እናመሰግናለን ወድማችን

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank You ❤❤❤

  • @FentahunMhiretu
    @FentahunMhiretu 3 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር እጂግ እናመሠግናለን !!!

  • @yodetdejene6440
    @yodetdejene6440 9 หลายเดือนก่อน +2

    Thank u Dr

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 5 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ዶክተርዬ ፈጣሪ ይባርክህ!!!

  • @ashenafigebretsadik9942
    @ashenafigebretsadik9942 9 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you. DR

  • @tsiheyhaeli312
    @tsiheyhaeli312 5 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ በሌላ ጊዜ ምን ላይ እንዳለሁ አሳውቀወታለሁ።

  • @sintutassew4216
    @sintutassew4216 10 หลายเดือนก่อน +2

    አቦ ተባረክልን ይህን ሰምቶ እራስን አለማገዝ እንዴት ይቻላል ? ስው ያለውን እና የሚያውቀውን ከቸረ ብሩክ እኮ ነው ። እግዜር አብዝቶ ይስጥህ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  10 หลายเดือนก่อน

      አሜን አመሠግናለሁ🙏

    • @meinliebe3454
      @meinliebe3454 หลายเดือนก่อน

      ​@@healtheducation2እባክህ ወንድም እርዳኝ ዶ/ሬ Type 2የስኳር በሽታ ምልክት አለሽ አለችኝ ያዘዘችልኝ ነገር የለም HLD Cholesterin 48ነው LDL _cholesterin 55ነው ምን ማድረግ አለብኝ ቀይ ስጋ እበላለሁ የደም ስኳርን ለመቆጣጠር ጨንቆኛል

  • @tseganeshyeferu9852
    @tseganeshyeferu9852 9 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you Doctor! ትምህርት ሰጭ ነው

  • @rahelrahel8691
    @rahelrahel8691 4 หลายเดือนก่อน

    Enmesgenalen Dr

  • @IsraelBeyene-zj7qo
    @IsraelBeyene-zj7qo 4 หลายเดือนก่อน

    Yeah ybzu sew cheer new teams mikrh tebark .

  • @hewinat7860
    @hewinat7860 10 หลายเดือนก่อน +2

    Selam dr.need advice please . My bad cholesterol is 374. I was informed by my doctor one month ago, and she prescribed medication, which I dislike taking but have no choice. Any recommendations?

    • @yt5596
      @yt5596 7 หลายเดือนก่อน +3

      I am a nurse. Take the medicine and at the same time follow a healthy lifestyle. Eat beans and vegetables. Try to eat your dinner earlier and skip breakfast. Avoid red meat for now.

    • @hewinat7860
      @hewinat7860 6 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you for response i have been taking the medicein for 3 monthe and i see some improvements but still high.

  • @MekdesAlemu-r2r
    @MekdesAlemu-r2r 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ዶክተር እናቴ ኮልስትሮል ተገኝቶባት 3ወር ሆናት መዳኒቱን መውሰድ ከጀመረች እና ምንም አይነት የጎንዮሽ ችግር የለውም ወይ?

  • @MisrakGetahun
    @MisrakGetahun 10 หลายเดือนก่อน +1

    Dr pls what is the cause of dry mouth at night & white sore thong? What is the treatment??Thank you

  • @yeshiemebetenqubahry2889
    @yeshiemebetenqubahry2889 2 หลายเดือนก่อน +2

    ደዶክተር እባክህ መዳኒቱን መጀመር ስጋት አለው

  • @salemaraya9182
    @salemaraya9182 10 หลายเดือนก่อน +2

    Takk❤❤❤

  • @sirguttegegnhabesha6595
    @sirguttegegnhabesha6595 6 หลายเดือนก่อน

    Grazie mille

  • @samrinegn37
    @samrinegn37 10 หลายเดือนก่อน

    Ke leb enameseginalen doctoriye ene ye cholesterol madanit azewulegn 2 ken bicha wosije tawukut medanitu betam yigodal alugn sawoch

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  10 หลายเดือนก่อน +1

      መድሀኒት እማ የጎንዮሽ ጉዳት አለው የታወቀ ነው ግን መድሀኒት ስታቆሚ ምን አድርገሽ ነው የኮሌስትሮል መጠንን ለመቀነስ? የአኗኗር ዘይቤን መቀየር ግዴታ ነው በቪድዮው የጠቀስኩትን ነገር ሁላ በማድረግ የኮሌስትሮል መጠንን መቀነስ አለብሽ እሺ! በድንገት የ የደም ወሳጅ ቧንቧ መዘጋት/Atherosclerosis ሊከሰት ስለሚችል በጣም ጥንቃቄ ማድረግ አለብሽ በየግዜዎም መታየት አስፈላጊ ነው።

    • @samrinegn37
      @samrinegn37 10 หลายเดือนก่อน

      @@healtheducation2 madanitun2 ken wosije yaqomekut menm alaregegnem gin ant be vedio yetakesikachew nagaroch ey areku new ebakon doctor ke yikerta gah ebakon be gil masemer endaw bamakirachu fikadegna ke honu?

    • @احمدالعتبيبب
      @احمدالعتبيبب 9 หลายเดือนก่อน

  • @elizabethtefera3126
    @elizabethtefera3126 4 หลายเดือนก่อน

    Fish Is a good source of Omega 3 to have twice per week, but I am worried about the mercury could you explain that. Thank you.

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  4 หลายเดือนก่อน

      Try to eat low mercury fish like salmon

  • @HaynurAbdl
    @HaynurAbdl 9 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እኔ ተመርምሬ ኮሌስትሮልክ ከፍተኛ ነው ተባልኩ እስቦርት ሁሌ እሰራለሁ ግን በጣም አሞኛል ስጋ አልበላም ግን ጉሮሮዮ በጣም ያመኛል

  • @ymone2777
    @ymone2777 10 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር አመሰግናለሁ ስጠብቀው የነበር ትምህርት ነበር እኔ ፔሬድ ላይ ስሆን ለ አምስት ቀን በጣም ወደላይ ይለኛል እና ዶክተር ሳማክር ኮርስሎንሽ ብዙነው አለኝ ፔሬድ ላይ ስሆን ገሎ ነው የማነሳኝ ምናለ ባልተፈጠርኩ እስከምል ድረስ😢

  • @Askale-gq1fx
    @Askale-gq1fx 5 วันที่ผ่านมา

    ግፊት አለብኝ አምሎር 5ግራም ነው የምጠቀመው ልቤን ድክም ይለኛል ኮልስትሮን አለብኝ አና አንዴት ማጥፋት አቺላለሁ

  • @Messi-cv2yz
    @Messi-cv2yz 5 หลายเดือนก่อน

    ቡና አብዝቶ መጠጣት ለኮሎስትሮን ያጋልጣል ደክተር በጣም ብዙ መዳኒት ተሰጠኝ ስጋ አትብዪ ተባልኩ

  • @Mitk-be3fv
    @Mitk-be3fv 9 หลายเดือนก่อน

    Ene sekor alebgne Loz meblat yechall

  • @Vip44-dx8sc
    @Vip44-dx8sc 10 หลายเดือนก่อน +1

    Shikuren

  • @addisutsegaye4614
    @addisutsegaye4614 5 หลายเดือนก่อน +1

    ከፍተኛዉ የኮሌስትሮል መጠኑ ስንት ነው

  • @አድማሱAbebeGetahun
    @አድማሱAbebeGetahun 8 หลายเดือนก่อน

    Uric Acid ከፍተኝነት አለብኝ ብዙ ለመንቀሳቀስ አልችልም አሳ ከበላሁሽባ ያደርገኛል አልኮል እንዳልጠጣ ሪህ ይከለክልላል ።ኮልስትሮል መጠን ጤናማ የሚባለው ስንት ነው

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 9 หลายเดือนก่อน +2

    ጤናን ከመጠበቅ አኳያ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው። ምን ምን ወቅት ላይ መመገብ እንዳለብን ቢገለጥ ጥሩ ነው።

  • @shiferawgetahun4814
    @shiferawgetahun4814 6 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @SajinFikadu
    @SajinFikadu 8 หลายเดือนก่อน

    ለመጨመርስ ምን ማድረግ ይሻላል

  • @שבעראוטר
    @שבעראוטר 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @uiili.1
    @uiili.1 10 หลายเดือนก่อน

    ዶክተርዬ እባክህ አፍን ጨው ጨው የሚያስብል ምን ስትሆን ነው መፍትሔ ስጠኝ

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
    @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 10 หลายเดือนก่อน

    ዶክተርዬ በአንተ ትምርቶች ብዙ ግንዛቤ አግኝቻለሁ አመሰግናለሁ ❤ ጥያቄን መልስልኝ እኔ ቆዳዬ በጣም ደረቅ ነዉ ከንፈሬም ይደርቃል ፀጉሬ ይነቃቀላል ጤናማ ምግቦችን ጀምሪያለሁ የፀሐይ ብርሐን ጠዋት አይመቸኝም ከተሰአት ያለዉ ፀሐይ ቫይታሚን ዲ የለዉሞይ ??

  • @merebaytewelderbrhan9105
    @merebaytewelderbrhan9105 9 หลายเดือนก่อน

    ደስ ዝበል ትምህርት ደጉተር ኣነ ኤርትራዊ አየ ኣዞ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  9 หลายเดือนก่อน

      ሰላም! ትግርኛ እኮ አልችልም! አማርኛ አትችይም ወይም እንግሊዝኛ

    • @antenehbizuayehu9579
      @antenehbizuayehu9579 9 หลายเดือนก่อน

      @@healtheducation2des yemil tmrt new doctor ene eritreawi negn Berta new yalech

    • @amenkuku9580
      @amenkuku9580 7 หลายเดือนก่อน +2

      እና ምን ይጠበስ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  7 หลายเดือนก่อน

      @@antenehbizuayehu9579 አመሠግናለሁ🙏

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 9 หลายเดือนก่อน +1

    Hi Docktor, this is my
    elevated cholesterol levels with LDL cholesterol of 6.7 and total cholesterol of 8.5. Also prediabetes value on fasting blood sugar which was 6.2 but HbA1c normal at 38.She said to take medicine. but i didn't want to. Can you recommend it for me please 🙏

  • @tesfahiwothaileselassie1394
    @tesfahiwothaileselassie1394 9 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ፡፡ዶክተር ጥያቄ ኣለኝ ጥያቄው lymphocytes ምንድናቸ? Lymphocytes ከፍተኛ ከሆነ የሚያመጣው የጤና ችግር ምንድነው?መድሃኒቱስ ምንድነው?ዝቅተኛ ከሆነስ? አመስግናለሁ ብድጋሜ ፡፡ መምህር ተስፋሂወት እባላሎሁ

  • @genetworkneh4755
    @genetworkneh4755 7 หลายเดือนก่อน

    enamsgenalne

  • @AbbaSabri
    @AbbaSabri 10 หลายเดือนก่อน +1

    ,አናመሠግናላን ደንበኛችሁ ነኝ

  • @desalegoytom3432
    @desalegoytom3432 7 หลายเดือนก่อน

  • @henoknigussie1405
    @henoknigussie1405 7 หลายเดือนก่อน

    በእቅልፍ ወቅት የሚስተዋል ማንኮራፋትን እንዴት ማስቆም ይቻላል?

  • @meinliebe3454
    @meinliebe3454 หลายเดือนก่อน

    HDL 48 mg/dl ነው LDL 55 mg/dl ምንድን ነው የማደርገው አንዱን በሽታ አድናለሁ ስል ለዚህ ደግሞ አደጋ ላይ ነኝ😢

  • @TsegayeAbebe-oz2sb
    @TsegayeAbebe-oz2sb 8 หลายเดือนก่อน

    ቆዳዬላይአሳክኮጡብጡብየሚልይወጣናበማግስቱይጠፋል

  • @MunaIbrahim-q2l
    @MunaIbrahim-q2l 7 หลายเดือนก่อน

    Hi doctor how are you my name is Mona I live in the United States I follow you it's a very smart doctor but I have a question if you help me ( ፍቴ ማዴት አለኝ እና ምኑ ትመክረኛለህ ወንድሜ

  • @SaraMuhammad-h2j
    @SaraMuhammad-h2j 2 หลายเดือนก่อน

    እኔመዳሊት እየወስድሁ ነው ጉዳት አለሁ በቀን ሁለት ክኒን እወስዳልሁ በታም በዝቱብሻል ብለውኝ

  • @امامداود
    @امامداود 6 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ዶክተር እኔ ኮርስቶሮን ብዛት አለብህ ብለዉይኝ መደሀኒት እየተጠቀመሁ ነዉ እኔን የሚያመኝ እግሬን ነዉ ዶክተሩ ፉል ስጋ ምስር አትብላ ብሎኝ መክሮኛል ካተ በተረፈ ምክር እንድሰጠኝ ነዉ

  • @muluembetrhinan7021
    @muluembetrhinan7021 10 หลายเดือนก่อน

    🙏❤

  • @EngidaMuda
    @EngidaMuda หลายเดือนก่อน

    ደ/ር ኮለስትሮል መጠን ከፋ አለ የምንለዉ ስንት ሲሆን ነዉ

  • @ezanatheabisiniaezana
    @ezanatheabisiniaezana 27 วันที่ผ่านมา

    በግል ላማክርህ ፈልጌ ነበረ

  • @SurprisedBakedBuns-dd6iy
    @SurprisedBakedBuns-dd6iy 5 หลายเดือนก่อน

    በጠም እናማግነሌን ዶክቶር

  • @astergm6404
    @astergm6404 9 หลายเดือนก่อน

    አደገኛ እንቅስቃሴ ምን ማለት ነው?

  • @MulugietaTeklay
    @MulugietaTeklay 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ይባርክህ ዶክቶር ኣናናስ ለኮሮስትሮል ይቀንሳል ይባላል እንዴት ነው

  • @YasinYasins-k2o
    @YasinYasins-k2o 3 หลายเดือนก่อน

    Batame,yalebanl,endte,yetyal,amsgnlahu

  • @Sosna-r3g
    @Sosna-r3g 9 หลายเดือนก่อน

    አቲሮዝስ ?

  • @MujibAwel
    @MujibAwel 25 วันที่ผ่านมา +1

    ዶክተር ትምህርትህ ጥሩ ነበር ነገር ግን አንተ የምታወራው በሀኪሞች ቋንቋ ነው በአጭር ቋንቋ ከነዚህ ምግቦች ተቆጠቡ እነዚህን ምግቦች ተመገቡ ይህንን አድርጉ ይህንን አታድርጉ ብለህ በሚገባ ቋንቋ አስቀምጠው

    • @anthenehbeze.
      @anthenehbeze. 22 วันที่ผ่านมา

      በትክክል።የሚገባዉ እንደዚህ ነዉ።

  • @noradelil2725
    @noradelil2725 10 หลายเดือนก่อน +17

    ዶክተር በፈጣሬ ጥያቄዬን አይተህ እንዳታልፍኝ እኔ ልቤ በጣም ይምታ ነበር ደርቴም ያቃጠልኝ ነበር በግራ በኩል ያለው እጄም ይደነዝኝ ነበር ሀኪም ጋር ሄጄ ደሜን ስመርመር ምንም ይለብሽም በልው ምቱ የሚቀንስ የ1ወር መዳኒት አዘዙልኝ እና ህመሙ ቀነሶልኛል ግን ስሮጥ እና ክብደት ያለው እቃ ሳነሳ ደርቴ አካባቢ ህመም ይሰማኛል ያለሁት ስደት ነው ሀኪም ጋ መሄድ አልቻልኩም ስዎቹ አልፍቅደም አሉኝ ምን ላደርጋ በጨቅት ልፍነዳ ነው ወደ ሀገር በገባ መፍቴሄ አገኛልው ??

    • @አላህላያስችልአይሰጥም
      @አላህላያስችልአይሰጥም 10 หลายเดือนก่อน +1

      ወላሂ ተመሳሳይ ነው በሽታችን ነገር ግን የኔ እሚደነዝዘው ቀኘ ነው

    • @noradelil2725
      @noradelil2725 10 หลายเดือนก่อน +2

      አላህ አፍያ ያደርግን ያርቢ በሰው ሀግር ከባድ ነው

    • @etefworktafese
      @etefworktafese 9 หลายเดือนก่อน

      እባክሽ እህቴ ከባድ ስራ ከመስራት ተቆጠቢ የልብ ችግር ሊሆን ይችላል እኔም እንዳንቺ ነበርኩ የልብ ችግር እንዳለብኝ በህክምና ማወቅ ችያለው ራስሽን አታስጨንቂ ከቻልሽ ወደ ሀገርሽ ለመመለስ ሞክሪ

    • @noradelil2725
      @noradelil2725 9 หลายเดือนก่อน +1

      @@etefworktafese እሺ በጣም አመስገናልው ስለምክርሽ ወደ ሀገር በቀርብ ቀን እገባለው ወዴ አንቺም አላህ አፍያ ያደርግሽ አሁን እንዴት ነሽ መዳኒት እይወስደሽ ነው?

    • @adugnaasfaw9305
      @adugnaasfaw9305 9 หลายเดือนก่อน

      በጣም ያሳዝናል የት ሀገር ነው ያለሺው አሰሬወቹሺስ እንዴት አይነት ፍጡሮች ናቸው ለማንኛዉም አላህ ይጠብቅሽ ግን ዝምብለሽ አትይው

  • @lelegualadwa2871
    @lelegualadwa2871 10 หลายเดือนก่อน +2

    Selam Doctor enkuae beselam metahe yekrta eney bezihe sament mermera corsrol Total 180mg/dl valori disiderabili 200
    Trigliceridi 69mg/dl valori di
    desiderabili 0-150 HDL
    62mg/dl corostrol valori disiderabili 45 corostrol LDL 88mg/dl valori disiderabili 100
    Creatinatinafosfochinasi(CpK) 91 U/I 29_168 yehe new yemetalign Doctor yehen aytehe metefo kehone negerign amesegnalo ye corostrol medehanit mewesed alebeshe alecign Doctor ena men madere yeshalegnal amesegenaloh
    LDL 88 mg/dl creatinafochinasi (CPK)

  • @magdapetroy8091
    @magdapetroy8091 9 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉❤❤❤

  • @etsemelaku1144
    @etsemelaku1144 9 หลายเดือนก่อน

    እንደምን አመሸህ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  9 หลายเดือนก่อน

      እግዚሀብሔር ይመስገን🙏

  • @ShimelsAbebe-j8h
    @ShimelsAbebe-j8h 8 หลายเดือนก่อน

    እንግሊዝኛ ቃል አትጨምር

  • @lddd-sk2mz
    @lddd-sk2mz 5 หลายเดือนก่อน

    የምታስተላልፋቸው ዋጋቸው ብዙ ነው። ቀጥል ። በሀሞት ጠጠር ምክንያት ሀሞት ያስወጣን ሰዎች ለኮልስትሮል የመጋለጥ ዕድላችን ከፍተኛ ነው ? በሀሞት ጠጠርና ሀሞት ማስወገድ ርዕስ ላይ ፕሮግራም ብትሰራ። የስጋት ነኝ።

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  5 หลายเดือนก่อน

      አመሠግናለሁ እሺ ቪድዮ እሰራለሁ🙏

  • @BogalGemeda
    @BogalGemeda 6 หลายเดือนก่อน

    ማብራሪው በቂ አደለም

  • @luchiagebremeskel5891
    @luchiagebremeskel5891 8 หลายเดือนก่อน

    🇪🇹🏓🇪🇹🏓🇪🇹🏓🍄🇪🇹🍄🇪🇹🍄🇪🇹

  • @mudaytadesse5075
    @mudaytadesse5075 8 หลายเดือนก่อน +4

    Thank you Doctor

  • @AdaneAmanu
    @AdaneAmanu หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን፡፡

  • @yt5596
    @yt5596 7 หลายเดือนก่อน +1

    Very informative. Thanks

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 9 หลายเดือนก่อน +2

    LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS 💖 🙏🏻 GOOD JOB 👍

  • @Aynalem-h8l
    @Aynalem-h8l 4 หลายเดือนก่อน

    Thankk you ❤

  • @abrahamaddis4499
    @abrahamaddis4499 5 หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @ek-naz4990
    @ek-naz4990 7 หลายเดือนก่อน

    thanks dr

  • @Mitk-be3fv
    @Mitk-be3fv 9 หลายเดือนก่อน

    Ene sekor alebgne Loz meblat yechall