ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም እናመሰግናለን ዶር እግዚአብሔር ጤና ይስጥህ ከዛ የሚበልጥ ነገር ስለሌለ:: እኔ የሚገርመኝ የምታስረዳበት መንገድ ነው እውቀት የማስረዳት ችሎታ ሲታከልበት ጥቅሙ በጣም ከፍ ይላል:: በጣም እናመሰግናለን በርታልን::
ሰላም ዶክተር ደስታ ከ አራት ወር በፊት የ ስኳር በሽታ ምልክቶች በሰውነቴ ላይ ስለየሁ ህክምና ሄጄ ስመረመር fasting 200 ሆኖ ተገኘ ደግሜ ስመረመር 305 ሆኖ ተገኘ hemoglobin A1c ስለካ ደግሞ 8.2 ሆነ ወዲያው ዶክተር metformin ጠዋት ጠዋት 500 mg ኣዘዘለኝ ለሁለት ወር ወሲድኩ ከዚያ ባጋጣሚ ያንተን videos አገኘኹኝ እናም መከታተል ጀመርኩ ጠዋት ጠዋት እስፖርት እና አመጋገብ አስተካሳየ አሁን ላይ ያለ ምንም መዳኒት Average Fasting blood sugar 85 Ha1C 6.1 ሆነ ዶክተር በጣም ነዉ ማመስግነው አንተ ልዩ ሰዉ ነክ እዝጋብሄር ጸጋውን ያብዛልህ
በጣም አመስግናለሁ። ፍላጎተ ይህ ነበር። በርታ አንድ ቀን ተሞክሮህን ለሎች ለተቸገሩት የማታጋርበት ሁኔታ እንፈጥራለን፥ ይቻላል።
ሰላም ነው ዶክተር አንድ ጥያቄ ነበኝ ምን መሰሎት ዶክተር መጀመሪያ ስኳር ስገኝብኝ 310 ነበር እና ባለ አምስት ሚሊ ግራም ዳኦኒል ነበር ያዘዘልኝ ። እና ዶክተርዬ ምንም ለውጥ ስለሌኝ። 500mg እዘዘልኝ እና በሱም አሎረደልኝም ከዛም 500+5mg እዘዘልኝ በሱም አሎርድ አለኝ። ከዛ መዳኒቱን ትቼ የአበሻ መዳኒት መውሰድ ጀመርኩ ። እና በራሴ የስኳር መለከያ ስለካው 553 ነበር ። እና ዶክተር ምራቄ ሳይቀር ስኳር ስኳር ይለኛል እና ምን ትመክረኛለህ ኢንሱሊን መርፌ እዳልወጋ ፈራሁኝ ። ዚያድ እባላለው ስኳር ከያዘኝ 6 እመት ሆኖኛል
A1C 5,7 normal new weys diabetic ale?
@@ziyadushebru5930 መድኃኒት ብቻ በቂ እንዳይደለ በተደጋጋሚ ስንማማር ቆይተናል።መጀመር ስኳርሽ የተኛው ነው? አይነት ተ-1/2?እድሜሽ ስንት ነው?ለሎች ጥረቶችን የማታደርጊ ከሆነ ሙሉ የመድኃኒት ዶዝ ስላል ወሰድሽ ዶዝ መስተካከል ይኖርበታል።
Dr. አንተ የተባረክ ነህ አሁንም ይህን እዉቀት የሰጠህን ጌታ አመሰግነዋለሁ ምክንያቱም መልሰህ ህዝብህን እያገለከልክበት ስለሆነ በዚሁ ቀጥል በጣም በዕዉቀት እየበለፀግን ነዉና ጌታ ይባርክህ!
እናመስግናለን ዳክተር የ ግል ዳክተር እንኮን እደዚህ ገለፃ አያደርጉም እስፓርት exercises ሥሩ መድሃኒት ዋጡ ነዉ የ ነሱ ረዳትነት አንተ ስታስተምር ግልፅ እና ከነምክነያቱ ታስረዳለህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ🙏🏽
ተባረክ ባንተ ምክር ከ365 ወደ108 ወርጅለሁ
ዶ/ር እድሜና ጤና ይስጥልን ስልክህ
ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ
ዶክተር በጣም እናመስግናለን ከውስጥህ ነው የምታስተምረው ተባረክ
እግ/ር ይባርክህ ዶ ክተር.
ትክክል ዶክተር ከባለሙያው ታማሚው ያውቃል
What a brilliant Dr. W❤W i am honestly respect you ❤🎉🙏
thankyou ❤🎉
Thanks ❤🎉
እናመሰግን አለን ዶ/ር ደስታ
Thank
Dr Desta u are smart
Thank you Dr
Tanks D.r
Dr Desta one of the best. ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አንተ እንኳንም ተማርክ ተመራመርክ ተምሮ ሰውን ማገልገል ማለት ይሄ ነው በርታ
🌐ዶ / ር ደስታ ለአገላለፅህ 100 /100 ግልፅና ጠቃሚ ትምህርት ነዉ መስጋናዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ነዉ
ሻሎም ዶክተርዬ የጥያቄው መልስ (ለ) ነው ተባረክ
ዶክተር እጅግ አድርገ አመሠግናለሁ
tebarek bertalin.
❤❤❤
Hello Dr, can I drink 🍋lemon juice to reduce my sugar for diabetes type 2 please answer because I always drink lemon juice why when sugar be come higher 31:13 31:13
ሰላም ዶክተር የዛሬ 4 ዓመት በእርግዝና ምክንያት ነው የጀመረኝ መዳኒት አልወስድም አሁን Fasting 140 HbA1C 6.8 እየሆነ ነው እስካሁን በአመጋገብ ነበር እየተከተልኩ ነበር የቆየውት ስኳሩ ራሱ ጨምሮ በጣም ይርበኛል ዶክተር ይህ ከምን አንፃር ነው ራብ የሚመጣው አመሰግናለሁ
እዴት ነህ ዳክተር በጣም ነው የምናመሰግነው ምን ያህል ሰአት በቀን ቢሰራ ጥሩ ነው
D/r thaanks tiru mereja naw
Tack för din viktigt information ❤
Välkommen
endet yale mebarek new zemnke yelemlme
Ke abye ga eyenoren wutret ayeqerim
ዚያድ የተባልኩ ኮምንት ላይ ጥያቄ አስቀምጫለሁ ዶክተርዬ ።
ኢንጊሊዝ አታብዛ ❤❤❤
ካልገባሽ /ካልገባህ / ጠይቅ ጠይቂ እንጂ ልታዥው ልታዘው አትችልም የተማረው በእንግሊዘኛ ነው ለሰው ክብር ይኑርሽ ይኑርህ ተከፍሎት አደለም እያገለገለን ያለው ይቅርታ ጠይቂ ጠይቅ
Ene type 2 eskun madanit wasje alawakm sport esarawnaw bizu gize 120 fbs naw
1ለ
ሰላም ዶክተር ኢንሱሊን ከጀመርኩ 3አመቴ ነው ግን ሊወርድ አልቻለም ምንድን ነው ችግሩ
እኔ ሁሎም ነው የግር ጉዞ የማደርገው ማታ ማታ እግዚአብሔር ይመስገን ከ300 መቶ ወደ 100 ወሮዶል አመሰግናለሁ
Abo yete new yemetesrae lemetakem
ቦርደር ላይ ለተባልነው ምን አይነት ምክር ትሰጠኝአለህ 5.7(5.9)ነው? ምክ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
hi
ስላም ዶክተርዬ ርኒ ስወልድ ንበርየመጣብኝ ግን እሁን 20 እመትብሗላ borderላይንሽ እሉኝ እኒስለካው 119 125 ይሆናል ምክርህን እሻለሁ እባክህ🥰🙏🥰
Thankyou Doc, whould you please write your adress to me, if possible.
ከስኳር በሽታ ጋር መጾም th-cam.com/video/R90DK1LuIKU/w-d-xo.html
ታይብ አንድ ሥኮር በሽታ ኢሡሊን ሚወሥድሠዉ ተተሥተካከለ ማቋረጥ አይቻልም ዴ ኢሡሊኑን በምግብ እና እንቅሥቃሤ በማድረግ እባክህ መልሥልኝ ኢሡሊን ተጀመርሁ 1 አመት ተሁለት ወር ሆነኝ
ብዙ ዶክተሮችን ሰምቻለው እንዳንተ ግን አላጋጠመኝም እግዚአብሔር ከፍፍፍፍ ያርግህ ያክብርህ❤❤❤
የስኳር በሽታ ለመቀልበስ th-cam.com/video/wL4pFMn_CeI/w-d-xo.html
ሰላም ዶክተር ስኳር ከያዘኝ 6 አመት ይሆነኛል እናም ዶክተር መጀመሪያ ሲገኝብኝ 310 ነበር እና በየጊዜው መዳኒት እየጨመርኩኝ ምንም ለውጥ ይለውም እና ምራቄ እንኳን ስኳር ስኳር ይለኛል ። መጨረሻ የታዘዘልኝ 500+5 mg ነው እሱንም ወስጄ ለውጥ የለውም የስኳር መጠኔ እቤት ውስጥ ስለካው 400 በላይ ነው እና ዶክተርዬ ምን ትመክረኛለህ ?
A.A kehonsh yehone bota letkumish
እኔ እንደ አንተ መድሃኒት 500mg2 በየ ቀኑ እየ ወሰድኩ ምንም ለውጥ የለውም እና እኔ መጀመርያ ያደረኩት የራብ ቀናት መደብኩ 1ኛ ሰሙን 12 ሰአት ልዩነት መመገብ ጀመርኩ ስኳርና ከስኳር የሚያያዝ ምግብ አቆምኩ 2ኛ 18 ሰዓት 3ኛ ሰሙን 20 4+5+9 +ሰሙን ከ22 ሰዓት እስከ 36 ከሄድኩ ኣውን እዝግኣብሄር ይመስገን ከ95 እስከ 140 ወርድዋል ማሳሰብያ በጾም ግዜ ዋሃ በብዛት እጠጣ ነበርኩ እና እስከ ሞኩሩት የሞሪንጋ ሻይ እጠጣቹ ይመኩሩት እግዝአብሔር ከእርሶ ጋር ይሁን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Tekumgn@@umiiusman7716
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤amsgnalhu❤❤❤
ለ
ለ.
ሀ
sport is is in the morning becuses we get for good air & stomach embity
U xwate
በጣም እናመሰግናለን ዶር እግዚአብሔር ጤና ይስጥህ ከዛ የሚበልጥ ነገር ስለሌለ:: እኔ የሚገርመኝ የምታስረዳበት መንገድ ነው እውቀት የማስረዳት ችሎታ ሲታከልበት ጥቅሙ በጣም ከፍ ይላል:: በጣም እናመሰግናለን በርታልን::
ሰላም ዶክተር ደስታ ከ አራት ወር በፊት የ ስኳር በሽታ ምልክቶች በሰውነቴ ላይ ስለየሁ ህክምና ሄጄ ስመረመር fasting 200 ሆኖ ተገኘ ደግሜ ስመረመር 305 ሆኖ ተገኘ hemoglobin A1c ስለካ ደግሞ 8.2 ሆነ ወዲያው ዶክተር metformin ጠዋት ጠዋት 500 mg ኣዘዘለኝ ለሁለት ወር ወሲድኩ ከዚያ ባጋጣሚ ያንተን videos አገኘኹኝ እናም መከታተል ጀመርኩ ጠዋት ጠዋት እስፖርት እና አመጋገብ አስተካሳየ አሁን ላይ ያለ ምንም መዳኒት Average Fasting blood sugar 85 Ha1C 6.1 ሆነ ዶክተር በጣም ነዉ ማመስግነው አንተ ልዩ ሰዉ ነክ እዝጋብሄር ጸጋውን ያብዛልህ
በጣም አመስግናለሁ። ፍላጎተ ይህ ነበር። በርታ አንድ ቀን ተሞክሮህን ለሎች ለተቸገሩት የማታጋርበት ሁኔታ እንፈጥራለን፥ ይቻላል።
ሰላም ነው ዶክተር አንድ ጥያቄ ነበኝ ምን መሰሎት ዶክተር መጀመሪያ ስኳር ስገኝብኝ 310 ነበር እና ባለ አምስት ሚሊ ግራም ዳኦኒል ነበር ያዘዘልኝ ። እና ዶክተርዬ ምንም ለውጥ ስለሌኝ። 500mg እዘዘልኝ እና በሱም አሎረደልኝም ከዛም 500+5mg እዘዘልኝ በሱም አሎርድ አለኝ። ከዛ መዳኒቱን ትቼ የአበሻ መዳኒት መውሰድ ጀመርኩ ። እና በራሴ የስኳር መለከያ ስለካው 553 ነበር ። እና ዶክተር ምራቄ ሳይቀር ስኳር ስኳር ይለኛል እና ምን ትመክረኛለህ ኢንሱሊን መርፌ እዳልወጋ ፈራሁኝ ። ዚያድ እባላለው ስኳር ከያዘኝ 6 እመት ሆኖኛል
A1C 5,7 normal new weys diabetic ale?
@@ziyadushebru5930
መድኃኒት ብቻ በቂ እንዳይደለ በተደጋጋሚ ስንማማር ቆይተናል።
መጀመር ስኳርሽ የተኛው ነው? አይነት ተ-1/2?
እድሜሽ ስንት ነው?
ለሎች ጥረቶችን የማታደርጊ ከሆነ ሙሉ የመድኃኒት ዶዝ ስላል ወሰድሽ ዶዝ መስተካከል ይኖርበታል።
Dr. አንተ የተባረክ ነህ አሁንም ይህን እዉቀት የሰጠህን ጌታ አመሰግነዋለሁ
ምክንያቱም መልሰህ ህዝብህን እያገለከልክበት ስለሆነ በዚሁ ቀጥል በጣም በዕዉቀት እየበለፀግን ነዉና ጌታ ይባርክህ!