Thank you Doctor this is helpful video I have question about insulin and enlarge prostate connection could you please make video if you have time thank you
Thankew for sharing us one of the most important lesson impacting millions of life including my self. I just appreciate your professional contribution and time .god bless you❤
Dear Dr. Greetings. I appreciate your health education that you have been sharing with you people. Keep it up. I I have one question related to the consumption of coriander, is it useful as medicine for diabetes.
Hi Doctor, I'm really very grateful for sharing these valuable information. I'm 28 & my B.M.I is 16.8. Unless I have my break fast in the early morning, I will get very tired and fatigued throughout the day. I have noticed this problem for the last five years. Do you think that this problem is related with insulin resistance? Please share with me your scholarly thought on this issue. Thanks indeed.
I am diabetes my A1C tests in march is 6.2. Try my best to have good diet. But recently my feet get swollen inflamed legs how can I control it. I tried my best does physical therapy help?
አግ/ር አምላክ ይባርክህ አንተ ሁል ጊዜም ሰለኝ ስለምትተጋ ብድርሃን የሰማይ አምላክ ይባርክህ
ዶ ዮሐንስ ተባረክ ለዳይቤትስ ማርና ቀረፋ ጥሩ ነዉየሚባለዉ እዉነት ነዉ
❤❤❤❤❤❤ዶክተራችን ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይሥጥህ
በጣም አሪፍ ነበር ነገርግን ብሉ የምትለንን ላዳንዶቻችን ማግኘት በጣም ይከብዳል ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቀን ስለምትስጠን መርጃ ከልብ እናመስግናለን
ዋናው መልክት ሥኳር ማቆም ነው
hi doctor ስለ gluten ጥቅም እና ጉዳት ቪድዮ ስራልን ስዉ በብዛት ሙሉ የሆነ የስንዴ እና የአጃ ዱቄት ይጠቀማል
ዶተር ያንተ ትምህርት በጣም ጠቅሞኛምል
🛑 ፆም መፆም ጀምሩ. ጣፋጭ የሚባል ምግብና መጠጦችን አቁሙ. ፕሮቲን ፋት እና ፋይበር ምግቦችን ተመገቡ......ጌታ ይርዳችሁ……Doc thanks a lot
እናመሰግናለን ተባረክልን ወንድማቸን እነዘዚህን እጠቀማለሁ ገብስ አጃ ኦርጋኔክ ጥቁር ዳቦ ኦትሜል። ዳቦ እጃራ የጤፍ እጠቀማለሁ ግን ከ140 120 በታቸ አይሆንም ምን ትመክረናለህ ተባረክልን ወንድማቸን
ዶክተራችን ተባረክልን 🙏🙏🙏
ስላም ዶ.ዳኔ ❤እናመስግናለን ጊዜህን ስለስጠኸን ተባረክልን
ጌታ እግዚአብሔር ይባርክልን ዶክተር ዳኒ
ዶክተር እባክህን ስለመርሳት ችግርና መፍትሔ ስራልን
እባክህ ዶክተር ዳኒ ስለ ovarian cyst ብትሰራልን ስለምትሰጣቸው ፈዋሽ ትምህርቶች አመሰግናለሁ ❤ በብዙ ተጠቅሜበታለሁ 🙏
OK will
wow እጅግ አብዝቶ ጌታ ይባርክህ የዛሬው የተለየ ነዉ ቻሌንጁንም እጀምራለሁ ለ አስር አመታት ዳይቤቲክ ሆኘ ስኖር እንድህ ብማር ኖሮ ከበሽታዉ እድን ነበር በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር
AHNEMEE. TIDGALASHA.BARCHEE💪💪
እግዚአብሔር ይባርክህ የምታቀርበው ትምህርት በህይወቴ ትልቅ ለውጥ አይቻለሁ አመሰግናለሁ
ዶክተር ዳኒ ተባረክ ሁልጊዜ ጠቃሚና ወሳኝ የሄነ መረጃ ስለምታካፍለን
ተባረክ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው የሰጠሀን
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር!🙏🙏🙏
Thank you Dr. DANNY. MAY GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY
You are very welcome
ዶክተር ታንክስ
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
እናመሰግናለን ዶክተር🙏🥰
TO SUBSCRIBE የኔ ጤና -Yene Tena Kitchen
FOLLOW THE LINK
| th-cam.com/channels/LqYeljA882vppA2oVISiog.html
ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/
በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!
እባክ ዶክተር እርዳኘ ወደ 46 ደርሻለሁ መድሀኒት ከመውሠዴ በፌት እርዳኘ
እናመሰግናለን ዶክተርየ ኑርልን
ተባረክልን ዶ/ር ዳኒ በረከታችን ነህ። ቤተሰብህን ሁሉ ጌታ ባርኮ ለበረከት ያድርግልህ health insurance የምንከፍላቸው የማይነግሩንን እያስተማርክ ጤናችን እንድንጠብቅ እያስተማርከን ነው ይህን አገልግሎትህን ያስፋ ለብዙ በረከት ሁን ትረፍ በኢየሱስ ስም።
Thank you Dr Dani for sharing it’s really helpful God bless you
Glad it was helpful!
I follow you all the time thank you for teaching. Bless your life.
You are so welcome
Dr. Daniel you are our blessing. Thank you we lern much from you. P/s I need recepies for children's food from you. How I can I get it. God bless you.
Enamesegnalen Dr.daniel ejeg tekami mereja new
እግዚአብሔር ይስጥህ እኔም ተቸግሬአለሁ አሁን ደሞ ታይሮይድ በቀኝ በኩል ካበጠ 6አመት አልፎታል ኦፕሬሽን ሁኚ ወስኜ መተንፈስን መዋጥ ካላስቸገረሽ ተይው ብለውኝ ሀሳብ ላይ ነኝ ምን ላርግ ዶር
በእውነት የምትሰጠው ትምህርት መልካምና ጠቃሚ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ወድሜ አሁነን የሰጠኸው ተትምህርት ለመገጣጠሚያ ህመም ያለበትን ሰው ይረዳል?
በዋናነት
አመሰግናለሁ ዶ/ር በሮማይትድ አርትራይተስ ህመም እየተሰቃየሁ ስለሆነ ቻሌንጅን አብሬክ መጀመር እፈልጋለሁ መቼ እንደምትጀምር ማወቅ እችላለሁ?
እግዚአብሔር ይባርክህ
Thank you so much, and God bless you, Dr. Dani!
You are so welcome!
Tebareke Bebezu Doctor
Thank you Doctor this is helpful video
I have question about insulin and enlarge prostate connection could you please make video if you have time thank you
ሰላምና፡ጥበብ፡ የብዛልህ።
እናመሰግናለን
ዶ/ር እናመሰግናለን ! እኔ በውሃ ጾም ክብደት ለመቀነስ ጥረት እያደረኩ ነው። ነገር ግን የስካር መዳኒት ተጠቃሚ ስለሆንኩ በምንም መልኩ መጠቀም እንደሚችል ብታስረዳኝ።
Enamsgnalen doktery 🎉🎉🎉🎉🎉
አመሰገናለው ዶክተር
እካን በሰላም መጣህልን
ሰለም ዶክተር
በጣም ጥሩ ምክር ነዉ
Thanks
No problem
በጣም ጥሩ ትምህርት ተባረክ።
የድግል ማሪም ልጅ አረጅም እዴሜ ከጤና ጋ ስጥህ
ThankyouD/r Dane❤❤❤
Dan god bless u
የሚገርም ትምህርት እራሴን ለማከም ተዘጋጀሁ ሀኪም ያላገኘልኝ በሽታ ነበረብኝ አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይስጥህ ዶክተር ከልብ አመሰግናለሁ
You are making a difference keep it up, brother. Thank you.
ተባረክ 🙏🏾
Thank you
God bless you
ሀይ በጣም እግዚአብሔር ይስጥልን ስለምታደርገው ሁሉ .የኔ ጥያቄ ፕሮቲን ፓውደር መውሰድ መጥፎ ነው ;collagen ;
ቪዲዮ ሰርቼበታለው ፋልገው ይመልከቱት ይጠቀማሉ
Thank you Dr like always great info more bless you!!!
አመሰግናሉሁ
Thank you for sharing us
Thanks for watching!
Thankew for sharing us one of the most important lesson impacting millions of life including my self. I just appreciate your professional contribution and time .god bless you❤
ሰላም ዶክተር የምትሰጠው ትምህርት በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግንህ አለን፣የኔ ጥያቄ አሁን ስለስኩአ የሰጠከው ትምህርት ላይ ቦርደር የሆነ ሰው መድኃኒት መጀመር አለበት? አመሰግናለሁ
ወንድሜ ሰላም ይብዛልክ የ ስለ ሶራይዝስ እንድትሰራን አፈልጋለው አመሰግለው
Thank You dr
Thank you too
Thank you dr.Daniel, God bless you and your family. Thank you for giving us good information 🙏 and working hard for your community 👏 👍 🙏
So nice of you
ጎበዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝ
ተባረክ
Thank you Doctor it’s very helpful. May God bless you 🙏
Glad it was helpful!
በጣም እናመሰግናለን ዶክ እባክህን ገብስ ለስኳር እንደት ነዉ
ንፁ ገብስ ከሆነ በመጠኑ ከሌላ ፋይበር ጋር መውሰድን እመክራለሁ
Enamesegnalen 🙏🙏🙏
God bless you Dr. thank you so much .
So nice of you
የስኳር መጠን ማደግና ማነስ መኖሩን ለመከታተል በበሽታው ከመያዛችን በፊት ለማወቅ ከፍትኛው ስንት ማነሱ ደግሞስንት መሆን አለበት የሚያሳዩት ምልክቶችስ ምን ምን ናቸው በሽታው ሳይዘን ለመከታተል ናለመጠንቀቅ እንድንችል ብናውቀው መልካም ነው
እግዚአብሔር ይባርክህ።
Dear Dr. Greetings. I appreciate your health education that you have been sharing with you people. Keep it up. I I have one question related to the consumption of coriander, is it useful as medicine for diabetes.
Coriander, also known as cilantro, has been studied for its potential benefits to people with diabetes.
እባክህ ስልክህን አስቀምጥልኝ
እባክህን ዶክተር በተደጋጋሚ በቴለግራም ጽፌልህ ነበር ግን መልስ አልሰጠህኝም እባክህን የስራህን አድራሻ እፈልጋለሁ 🙏🙏🙏 ለምትሰጠን መረጃ እግዚአብሔር ይባርክህ
የስራ አድራሻ ምን አረ🤔🤔🤔
በ Instagram / Tiktok ነው የምገኘው
@@almazali4784 ምን አግባብ ምቀኛ
ዶር እጅግ በጣም እናመሰግናለን??
ጥያቄ አለኝ በምግብ አዘገጃጀት ወቅት እሳት ሲያገኘዉ ዉስጡ ያሉ ጠቃሚ ነገሮች አይጠፉም ወይ??? መቸም ሁሉን ጥሬ መመገብ ስለማንችል ብዬ ነዉ!!!
❤❤❤❤❤❤❤ Geta ybarkh doctorye
Tebark ❤❤
Hi Doctor, I'm really very grateful for sharing these valuable information.
I'm 28 & my B.M.I is 16.8. Unless I have my break fast in the early morning, I will get very tired and fatigued throughout the day. I have noticed this problem for the last five years. Do you think that this problem is related with insulin resistance? Please share with me your scholarly thought on this issue. Thanks indeed.
mostly, yes that is the first thing i check, then Iron deficiency
ድ/ር ለስኳር ታማሚ ተብሎ ለሻይ በእንክብል መልክ የምንጠቀመው እንዴት ነው ከምንስ ነው የሚዘጋጀው ለጤናችስ ጉዳት አለው?
Tadia min enbila?
Thank you.
You're welcome!
Enamasaginalen dokitori❤❤🎉🎉🎉
ዶክተር ለምትሰጠን የጤና ትምህርት በጣም አመሰግናለው የአጃ ቂንጪ ወይም በአጃ ዱቄት የተሰራ ዳቦ በቤት ውስጥ ያዘጋጀሁትን የቀይ ሰንዴ ቂንጪ ወይም የቀይ ስንዴ ዳዶ ብንጠቀም የሱኳር መጠን ይጨምራል
በተለይ ቅድመ ዲያቤቲክ ወይም ዲያቤቲክስ ከሆኑ አልመክርም ጨርሶ ከተቀለበሰ በውሃላ ግን በመጠኑ ለአምሮንየሚደረግ እንጂ የሁሌ ምግም ሊሆን አይገባም
አንተን መከታተል ከጀመርኩ 3 ዓመት አለፈኝ እንዴት እንደጠቀምከኝ 🙏🙏😘
Thanks dr
Keep watching
ዶክተር ቦርደር ላይ ነኘ አድነኘ
ፆም ጀምር . ጣፋጭ የሚባል ምግብና መጠጦችን አቁም. ፕሮቲን ፋት እና ፋይበር ምግቦችን ተመገብ......ጌታ ይርዳህ
ምክሩን ከተከተሉ በ5 ሳምንት ውስጥ ትልቅ ለውጥ ያመጣሉ
ለተሰተካክል ገራ ግባና k10 ዓመት በሁላ የሉና
Egthabeher.ybarkeh.
What about injera?
የጤፍ ከሆነ በመጠኑ ዲያቤቲክ እና ኢንሱሊን ሬዚስትታን ካለቦ
@@yenetena Thanks
Blessings !
Dear Dr. Is eating coriander seed good for people with diabetics ?
Coriander, also known as cilantro, has been studied for its potential benefits to people with diabetes.
እናመሠግናለን ዶክተር ሥለ እንጀት ዲቶክሥ ሥለማረግ ምን ትላለክ ትንሽ ማብራሪያ ብሠጠኝ ??
በሌላ ቪዲዮ
@@yenetena እሺ ጠብቃለሁ እዳትረሣው
@@pic8927አመ ሰግናለሁ የባላል አኮ አይ አበሽ ጭራሽ አንዳትረሳው አላለሺም 🤔
ዶክተር ወንድሜ ስኳር አልነበረበትም ሰሞኑን ጨምሮአል ብለውት ለ10ቀን መድሀኒት ሰተውታል ምን ያድርግ ትክክል እንዲሆን መልስልኝ ጨንቆኝ ነው
yes bro
ዶክተር ብዙ አልበላም ግን ስኳሬ እየጨመረ አስቸገረኝ በደንብ ካልተበላም ስኳር ይጨምራል??
Contact me on Instagram
ሰላም ዶክተር ዳኒ እንዴት ከርመሐል ?
እኔ በTH-cam እከተልሀለው በጣም ብዙ
አውቄበታለው ለዚህ ስስት ለሌለው ልገሳህ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ
ዶክተር አሁን እኔ የውሀ ፃም ለመፆም እፈልጋለው ዝግጁ ነኝ ብዬ አስባለው
ግን የሀሞት ጠጠር ህመም ያስቸግረኛል
የውሀ ፃሙን ባደርግ ይሆንልኝ ይሆን ?
እባክህ ሙያዊ ምክርህን እና ትክክለኛውን መንገድ ብታመላክተኝ ::
እግዚአብሔር ይስጥልኝ
do it very slowly
ይቅርት ዶክተር እልተረዳውም
Very slowly ?
@@maramawit100 ራስን እያላመዱ መጀመሪያ ቁርስ መተው ከዛ ምሳ ከዚያም ከውር በውሄላ በቀን አንዴ ከዚያ በየ ሁለት ቀኑ መብላት
ወተትን በየቀኑ ብጠቀም ምን ችግር አለው ! የሰኳር መድለኒት በቀን 1 500 mg meteformine እጠቀማለሁ ዋናው ጥያቄዬ የወተቱ ጉዳይ ነው
Glifor ® 1000 mg Film coated Tablet metformin Hcl oral Antidiabetic ጥዋት ና ማታ ነው እምወስደው ምን ትመከረኛለህ ዶክተር
❤❤❤
I am diabetes my A1C tests in march is 6.2. Try my best to have good diet. But recently my feet get swollen inflamed legs how can I control it. I tried my best does physical therapy help?
You are not diabetic. You are pre-diabetic to be diabetic you have to be 6.4 and up you still have time tray your best you can do it. Good luck.
እኔም ጌታ ይርዳኝ እጀምራለሁ ቻሌጁን