Yeme jemeriyaw video lay sibal yeneberw Muslim people eyecheqo nen new mesqel eyebetese Gabi eyaqatele new yetebalew ye harbun sew cheqoagni adrgachihu new yesalachi hut ahun bihon beqi aydelem
@mubarekbedru9091 eiwenetuni ewenet bilo mekebel tifatin amino masitekakel new einji endezi be midiya ketenagerik be akali bihoni min eindemetareg megemet kelali new yiha yetim ayaderism techachilo menor new yemeshalew !!! !!! !!!
በመላ ሀገሪቱ ሙስሊም ማህበረሰብ በብዛት በሚኖርበት አካባቢ በኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ የሚደርሰው ግፍ እንዲህ በቃላት የሚገለፅ አይደለም፤በተለይ በተለይ በኦሮሞ ክልል በአሩሲ በባሌ እና በብዙ አካባቢዎች የሚደርሰው ግፍ ቀላል አይደለም፤የቤተ ክርስትያን የበላይ አስተዳዳሪዎች ይህንን ችግር ለመቅረፍ ብዙ ጥረት ሲያደርጉ አይታይም❗❗❗በየቀኑ የሚገደሉ ካህናት እና ምዕመናን ቁጥር እግዚአብሔር ያቀዋል❗❗❗አሁንም በሐርቡ በክርስቲያኖች ላይ የሚደርሰው ተፅዕኖ የዚሁ አካል ነው፤ የመጡት የዚሁ ተፅዕኖ አካል ነው❗❗❗እንግዲህ ይህ የሚያሳየው ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች የመናገር መብት እንኳ እንደሌላቸው ነው❗❗❗
በስልጤም ጭምር
@@tsehaydebele2730 የስልጤ ጊዜው ሲደርስ ለብቻው የሚታይ ነው🙏
ትክክል ክረስቲያኖችን ኣጥፍተው የአስላም ሃገር ማረግ ይፈልጋሉ ግን አስራኢልን የሚጠበቅ ኣይተኛም ኣያንቀላፋም!!!
እነሱ ምን አድርገው የኛ ድክመት ነው እውነት ሥለተናገሩ በምን ተናገራቹህ ተብለው አሁኑኑን ሂዳቹህ ይቅርታ ጠይቁ ሲባሉ ምንጠይቀው የለነም እውነታው ነው የተናገርን ማለት ትተው መተው ይቅርታ ጠየቁ እኮ አስበው የኛ ነገር ግን ሥንት ምዕመን አባቶች በሰቃቂ ሲጨፈጨፉ ትፍሽ የሚል የለም እንደበግ እስኪታረድ ዝም ብሎ ያያል እነሱም እስኪጨርሱን ይቀጥላሉ
Yeme jemeriyaw video lay sibal yeneberw Muslim people eyecheqo nen new mesqel eyebetese Gabi eyaqatele new yetebalew ye harbun sew cheqoagni adrgachihu new yesalachi hut ahun bihon beqi aydelem
በእርግጠኝነት አስፈራርተዋቸው ነው አሁነም ከለጁ ፊት ላይ ያለው ፍርሃት ያስታውቃል።
አስፈራርተው ነው የላኳቸው ሙስሊሞች ሲበዙ የሚታያቸው ሌላውን ማጥፋት ነው ክርስትያን የበዛበት አካባቢ ግን ክርስትየኖች ሙስሊሞችን አክብረው ነው የሚኖሩ ይህ ሀቅ ነው መስቀላችንን ሁሉ ማረግ ተሳቀን ነው ብለዋል ካልጠመጠምንም ጫና አለብን ብለዋል።
አይጥ አንጎል
@@mubarekbedru9091ባለጌ አህዛብ
በትክክል ሙስሊሞች ክፋታቸው ከባድ ነው እግዛብሄር ይገፅፃቸው
@@mubarekbedru9091 ክርስቲያን ቤት ምን ትስራለህ ????
ማንነታችሁን አይተናል ጠባብ ጭንቅላት
በሌላቸው ገንዘብ አዲስ አበባ ድረስ ሮጠው የመጡት በትክክል አስፈራርተዋቸው ነው ችግሩ በትክክል አለ አሁንም ተነካክቶ እንዳይቀር መታሰብ አለበት እባካችሁ ሚዲያዎች ለሁሉም እንዲያዩት አድርጉ
ማንም አያስፈራራቸዉም ለምን ተፈለጎ እኛ ሙስሊሞች ሙሉ እምነት አለን የሰዉ እምነት እንድንነካ አያዘንም
እውነት ለመናገር በጣም አስፈራረተዋቸዋል ያስታውቃል
😂😂😂😂
ሁሉም እንዳንተ ይመስለሀል እንዴ
ነጋሽ ወንደማችን በርታልን አንደዚህ ድምጻቸው ለታፈነ ድምጽ ሰለሆንካቸው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባላቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ አደራህን ነጋሽ ጠይቅ ዝም አትበል የልባቹን መሻት ይሙላላቹ😢😢😢😢
ይሄ ነገር በከፍተኛ ተጽኖ እና አስፈራርተዋቸው ነው እንዲያስተባብሉ ያደረጓቸው በእርገጥኘት መገመት ይቻላል።
No
Tikikil tikikil tikikil asiferaritewachew new
ሲጀመር ያንተ ሚዲያ የህዝብ ሳይሆን የአንድ እምነት ተከታይ ነው ሲጀመር ይሄም አይበቃም ግና እኛ ፊት በአደባባማይ ካልጠየቁን አንሰማቸውም አንድ ክርስቲያን የተነደለ የለም ነገር ግን ተበድለናል መሄጃ አጣን ስትሉ አታፍሩም እኛ እኮ አንድ ግቢ አብረን ነው እምንኖረው ወደፊት ግን አብረን እንዳንኖር እያደረጋቺሁን ነው።
@@yonasalene2077 የሀይማኖት ነጋዴ አትሁን
ለማታውቀው ነገር አትናገር ስለ ሀርቡ ከተማ ህዝብ አኗኗርና አብሮነት ከኛ ከነዋሪዎቹ በላይ የሚያውቅ የለም በሁሉም ነገር ላይ ሀሳብ ካልሰጠን ማለት ድድብናን ያመለክታል ማንም ማንንም አያስፈራራም ልጆቹ አብረውን ተወልደው ያደጉ አብረን የተማርን ልጆች ነን እናም ተወልደው ባደጉበት ሀገር ማንም ሊያስፈራራቸው አይችልም።
ሚድያ ላይ የቀረቡበት ሀሳብ ኢኮኖሚያዊ ችግር ሁኖ ሳለ ከሙስሊሙ ጫና እንዳለባቸው ተደርጎ መዘገቡ ነው ቅሬታ ያሳደረብን ይሄን ደግሞ በቅርበት የምናውቀው እያለን አንድ ዩቲዩበር ዘገባ በማሰራት ማህበረሰብን የሚያለያይ በመሆኑ ነው ማስተባበያ ያስፈለገው እናም የሀይማኖት ቤትህን ጎብኝተህ ወይ ተሳልመህ የማታውቅ ሰውየ ሀሳብ ካልሰጠሁ ብለህ አትቀደድ
አሰጨንቋቸው ነው የተናገሩን መልካሙን ንግግር ለምን አልተረዱም እግዚአብሔር ይመርምረው አገራችኝኝ ፈጣሪ ሰላም ያርገው
አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ይድረስላችሁ አባቶቼ እግዚአብሔር አምላክ ይፍታው 😢😢😢
አሜን አሜን አሜን
አይ ጉድ፣🤔አስፈራርተዋቸዋል🤔
ማነዉ የሚያስፈራራቸዉ ትቃዣለህሳ
አስፈራርተዋቸው ነውእሚሆነው ግን መፍራት ተገቢአይደለም እኛም መቅደላማሻ አዳድስ ቤተክርስቲያን አናሠራም እያሉ በዱላ ጭምርነው እሚንሠራው እዴውም የነሡ ጉራእኛን ነው ያጠናከረን በወረዳችን 10አዳድስ ቤተክርስቲያን አሠርተናል 💪💪💪💪
ጎበዞች ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Bertu egizihabehare yitenikachu
Lmn yaseferaruwachewal endzih ayint hager ayidelchim e
የት ነው
ሲጀመር ፀብ አጫሪ ፕሮግራም ነበር የተላለፈው ማንም አያስፈራራቸው
በ አራቱም አቅጣጫ እያሳደዱን ነው ግን ኦርቶዶክስን ለማጥፋት እንደየ አቅማቸው እየታገሉ ነው እኛ ግን እራሳችንን ለማዳን እኳን ግዜ የለንም
እግዚአብሔር ይርዳቸው ይጠብቃቸው እንጂ ማስፈራሪያ እንደደረሳቸው ግልፅ ነው:: ከመቼ ጀምሮ ነው መንግሥት ለክርስትናም ሆነ ለጥንቱ እስልምና ግድ ያለው?
በሀርቡ ኣንድ የቅዱስ ሚካኤል ብቻ በቂ ኣይደለም። መድሃኒኣለም፡ ቅድስተ ማርያም፡ ግዮርጊስ ወዘተ መሰራት ኣለበት።
ፀበል ፈለቀ ታቦት ወረደ እያሉ መሬት መሠብሰብ ተነቅቷልኮ አሁን አሁን
@EbrahimSeid-x6k መሬቱ የማን ሆነና ነው የሚሰበሰበው? ከማን?
@@EbrahimSeid-x6k😂😂😂ከመሬት በታች ኑሮህ እራሱ ስትሞት ስንት ሔክታር ተሸክመህ የምትሔድ
መካዘን ልታረጊው ነው
ይናፍቅሻል 😂😂
ነጋሽ ሚድያ በርታልን የታፈኑ ክርስቲያኖች ድምፅ ❤❤❤
ድንጋይ ይወረውራሉ ....ምራቅ ይተፈሉ እውነት ነው...አስፈራርተዋቸው ነው
😂😂😂ቀዳዳ
ይነበብ ይነበብ ይነበብ ነጋሽ በመጀመሪያ ለምናገረው ነገር ልኡል እግዚአብሄር ይቅር ይበለኝ ይሕ ሁሉ የሆነው በኦርቶዶክስ መሪዎች ድክመት ነው ዝርዝሩን ሌላ ጊዜ ነገር ግን እስኪ አንተ እኔ ሌሎቻችን ላይቨ ገቢ ማሰባሰቢያ ለማድረግ ሞክር እንሞክር በአካባቢው በስውር ክርስቴያናዊ ድርጅት ይመስረት ኢኮኖሚያቸውን የሚለውጡ ነገሮች እንስራ እንደውም በደካማ ጎናቸው እንግባ እመኑኝ ነገ ይቆጨናል እንደ ቱርክ ቤተ መቅደሶቻችን ከነ ስእሎቻቸው መስጊድ እንዳይሆኑ
ወደ ተፈጥሯዊ ሐይማኖታቸው መመለሳቸው አስደሳች ነው፡፡ መጀመሪውንም ጥምቀት በሚባል የፈጠራ ስራ ከተፈጥሯዊ ሐይማኖታቸው አውጥታችኋቸው ነው፡፡
Negash media gin yeserahwun sira enkuan atamnem ,mejemria yastelalfkewun zoreh eyewu
ነጋሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሱ ሃያሉ ቅዱስ ሚካአል ይጠብቃችሁ ያሳዝናል😢😢😢😢😢
ዶክመተሪዉን ሳይ የህ እደሚመጣ እርግጠኛ ነበርኩ አብሶ ተማሪዎቹም ተፅኖ እደሚደርስባቸዉ እርግጠኛ ነበርኩ 😢💔
ይሄ ነገር ከባድ የሆነ ማስፈራሪያ ያለበት ይመስላል እንዴ ምን ማለት ነው የሠማነው ነገር እኮ ከባድ ነው ከዚህ ቦሀላ እንደውም የሚከብድባቸው ይመስለኛል ይቅርታ አስጠየቅናቸው እያሉ የበለጠ የሚፈነጩባቸው ይመስለኛል ብቻ መድሀኒአለም ይጠብቃቸው
የሀርቡ ሙስሊም አና ዶክመንተሪው የሰማይ እና የመሬት ያክል ነው ልዩነቱ አቤ በጣም እምወደው እማከብረው ምርጥ ክርስቲያን ልጅ ነው አሁንም ከአቤ አፈ ክፉ አልወጣም እዚህ ዶክመንተሪ ላይ ሳያውቅ መግባቱ በጣም አዝኛለሁ የሀርቡ ሙስሊም ማንንም በሀይማኖቱ አንገቱን ደፎቶ እንዲኖር እሚያረግ ጠባብ ህዝብ አይደለም
ትክክል ወላሂ
100% ሙስሊም ባለባቸው ሳውዲ እና ዱባይ ላይ ለክርስቲያኖች ቤተ ክርስቲያን እየተሰራ 80% ክርስቲያን ባለበት ሀገር እንደዚህ ያለ ነገር መፈጠር የለበትም። እንሰልጥን። ሀይማኖት የፖለቲካ መጠቀሚያ መሆን የለበትም። ሰላም ለሀገራችን እና ለህዝባችን❤
ሳውዲ ቤተ ክርስቲያን አለ እንዴ ???
Saudi bete kirstyan yelem
አቤት ውሸት
ሳውዲ እንኳን ነፃነት የለም ።ዱባይ ሚዛናዊ ናቸው
ወደ ፊት ይሰራል የ ህንድ ኦርቶዶክስ ቦታ ጠሰቷቸው ሰርተዋል @@ElishaTesema
እርግጠኛ ነኝ አስፈራርተዋቸው ነው
No no no no
Tikikil tikikil tikikil
በፍፁም አልተስፈራሩም
ewnet new asferartewachew new mihinew
@@mubarekahmed6909ታዳ ለምን እርዳታ ጠየቁ ተረዱ ምን አመጣቻዉ የሔደዉን ሠዉ ተናገሩ በገንዘብ ምክንያት እምነትን መተዉ ምን ይጠቅማል
አስጨንቀዋቸው ነው እሚሆነው ጎበዝ 😢😢😢😢
እስኪ በነካ እጅህ የላሊበላ እና የአክሱም ሙስሊሞችን መስጊድ እና መቀበሬ ቦታ አስፈቅድላቸው
ላሊበላ አካባቢ እኮ ሙስሊም የለም። የአክሱምን ባይሆን ይጠይቅልህ።
ላሊበላ ሙስሊም የለም አትቀደጂ
በጣም ክፍናቸውእኮ
ከሙስሊም ቤት የለመነቱን ምግብ አስባርከዉ ይመገባሉ ታዲያ ሙስሊሙ ምንጥፋት አለዉ ምግብ ከመስጠት አዝሎ መዞር እኮነዉ የቀረዉ
በትክክል እውነት በነፃነት ነው የሚኖሩት ለልመናቸው ሲሉ አሰቡን ያልሀነ ነገር ቀባጥረው የብስ እንዱጠሉ አረጋቸው
ከባድ ችግር እዳለ ከዝህ በፊት መምህ ደረጅ ነጋሽ ዘ ወይንየ ተናግሯል ተፅኖ እደሚደረግባቸው መላው ኦርቶዶክስ ሊረዳቸው ይገባልማለባበስ አያስፈልግም አሁንም ዛቻ ተደርጎባቸው ነው ነጋሽ ሰፋ አርገህ ደጋግመህ እምን እደደሩሱ እድሰራልን
ምን ማለት ተፈልጎ ነዉ ቄሶችን ሁሉ ይተፉባቸዉ ነበር እና ድምፅ አታሰሙ ይመስላል
እንደአስፈራሯቸው መግለጫው ይናገራል
ምን ማለት ነው በሁሉም ነገር እነዚህ ሰዎች ተጠያቂ ይሆናሉ ማለት እኮ ማስፈራራት ነው
ግን አትፍሩ ሀይማኖት ሀይማኖት ነው።
በህግ መጠየቅ ማስፈራራት ነው?
ምንም ይቅርታ አያሰፈልጋቸው እየተበደሉ ያሉ ሰዎች ይቅረታ ጠይቁ የሚሉ ምናይነት ሰብእና ነው ያላቸው ነጋሸ እባክህ እንዚ ክርስቲያን ዘላቂ የሆነ መፍትሄ ያሰፈልጋቸው ከሚመለከተው አካል ጋር ተነጋገሩ
እኔ የሌላ እምነት ተከታይ ነኝ የመጀመሪያውን ቪዲዮ ስሰማ በጣም ነው ያዘንኩት ጻጻሳቱ የቤተ ክርስቲያኗን ገንዘብ እየተንደላቀቀበት ይህንን ሲሰሙ ምን ይሉ ይሆንየኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ይህንን እርዳታ ለወንድምቻችሁ ስላደነችሁ በጣም ደስ ይላል። አምላክ አባሪካችሁ
እነሱ ምንም አይመስላቸውም።በቢሊዩን የሚቆጠር ብር በ time deposit አስቀምጠው ትርፍ እየሰበሰቡ ያሉ 'አባቶች' ናቸው።ያሳዝናል።
መናፍቅ ዉጪ ከዚ አርዮስ
@@እንምበደንየአብ-ቈ2ጠእውነት ለመናገር መናፍቅ የሚገልፅሽ አንችን ነው
ሰው እውነት ተናግሮ የማይኖርበት ሀገር 😢
እግዚአብሄር ይርዳችሁ ወገኖቼ ካለፈው የሚመጣው መከራችሁ እንደሚከፋ አውቃለሁ እዚህ ድረስ መታችሁ እንድታስተባቡሉ ያደረጉ አካላት አሁንም ስጋት ናቸው ለቤተክርስቲያን ስለተሰማባቸው አስቆጥቶዋቸው ነው ግን ምንም ይሁን እንኳን መጣችሁ አመ አምላክ ከለላ ትሁናችሁ።
ነጋሽ እባክህን የሰንበት ተማሪዎቹን ስልካቸውን የምናገኝበትን ጥረት አድርግ፡፡
ቃለ መጠይቅ ያደረግኻቸውን ሁለቱን ወጣት ወንድና ሴትን ስልካቸውን ብናገኝ በነሱ በኩል ሰንበት ትምህርት ቤቱን ማገዝ እንሻለን፡፡
እንኳን መጣችሁ እንኳንም ወደሚዲያ ወጣችሁ
ነጋሽ ማዲያ በርታልን ወንድማችን ግዙፎቹን ሚዲያ ሳይ ቃለ ቀርን እና አንተ ትለያላችሁ
ያውም በንጉሱ ዘመን ክርስቲያን መቃብር አጥቶ??
ቢሆንስ ያኔ መቃብር ቦታ ስለሰጡ ዛሬ ክርስቲያን መኖር አይችልም????
ጥንቃቄ ይደረግ!! እውነት መሆኑን ይታወቃል።እንዳውም ከተናገሩት በላይ ተደርገዋል።ለሁሉም ጊዜ አለው።ጊዜ ይፈታዋል!!
አይዞን ወገኖቼ፡፡ ክርስቶስን የተከተለ መከራ መቀበል ያለ ነው
እምነት መቀየራቸው መብት ነው የተነፈጉት ነፃነትስ ምንድን ነው ገንዘብ መለመን ከሆነ አላማቸው በግልፅ ተናግሮ መለመን ይቻላል በሰላም በጋራ የኖረ ማህበረሰብ ማራራቅ ከሆነ አላማችሁ ይቅርባቸው
ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን ኦ እግዚሐብሄር ያስባቹ
ይህን የምታዩ የእስልምና እምነት ተከታዬቺ በሙሉ እርግጥ ባላሰብነው ጊዜ ያልሆነነገር ተናግረናል እናተ ወድሞቻቺን ናቺሁ ምንም ሊያጣላን የሚቺል ነገር እስካሁን አልተፈጠረም ሁኖም ግን አሁን ባለመግባባት አስቀይመናቺኋል ስለዚህ በሀርቡ ክርስቲያን ስም ከልብ ይቅርታ እጠይቃለን❤❤❤❤
ጂል ተገፍተዋል ግን አስፈራርቶዋቸው ነው የምን ይቅርታ ነው
@@MaheiGeberselaseሄደሽ አረጋግጪ😂😂😂😂
እናመሰግናለን ወገናችን
ነጋሽን ሚድያን ሳላመሰግንህ አላልፍም በርታ እግዚአብሔር ካንተ ይሁን
ቤተክርስቲያኑ ምን ስላደረገ ሌልው እምነት ይከፈዋል ? ከተማ አስተዳደሩ ሂዱና አስተባብሉ ብሎ አስገድ ዶን ነው ማለት አይቀልም ወይ?
አየ ወሎ እውነት የፍቅር መጨረሻ እወዳችሃሎሁ ።
ሙስሊሞችን እናዉቃቸዋለን አስፈራርተዋቸዉ ነዉ ከማስተማር ይልቅ ሰይፍ መምዘዝ አመላቸዉ ነዉ
የሀርቡ የእልምና ጉዳዮች ጽ.ቤት ባወጣው መግለጫ ላይ ክርስትያኖቹ የደረሰባቸውን ችግር በተናገሩት ላይ በቁጥጥር ስር እንዲውሉ ገልፀዋል ይህ ሊታረም ይገባል መናገር መብት ነው።ማስፈራራት ይመስልባችህዋል ያሳፍራል ።ችግራቸውን እንደውም አልተናገሩም ማለት ይቻላል ።የሀይማኖት ነፃነት የለም ማለት ይቻላል አስተባብሉ ይቅርታ ጠይቁ ምን ማለት ነው ተፅዕኖ ውስጥ እንዳሉ ያሳያል፣ይህን ስል ደጋግ ሙስሊሞች አልጠፉም ።ለመልካሞቹ ክብር እና ምስጋና ይገባቸዋል።መስተዳደሩ በገባው ቃል መሰረት የኢኮኖሚ ችግሩንም በነፃነት ማምለክን መማርን የስራ ዕድልም እንደሚሰጣቸው ተስፋ አደርጋለሁ
One day
ሰውየ ማነው ግን የላከህ ሀርቡ ላይ በእምታችን ላይ ምንም አይነት ጫና የለብንም እውነት ቤተክርስቲያንን የመርዳት አላማ ካለክ ህዝብን ከህዝብ ጋር እያጋጨክ መሆን የለበትም ያንተ ላይክ መሰብሰቢያ አደረከን
በጣም ወላሂ ያሳዝናል ምርጥ ምርጥ ጓደኞቻችን ጋር ሳይቀር የሚያቀያይም ነገር ነው ። ስንዋደድ እምነታችን አንድም ቀን ትዝ ብሎን አያውቅም ነበር ዛሬ ግን የሚባለው ልብ ይነካል
ማስፈራራት ባይደርስባቸው ኑሮ እንደዚህ በፍጥነት ማስተባበል አስፈለገ።
ተቻችሎ የሚኖረውን ህዝብ አትበጥብጡ! የቤተ ክርስቲያኗን የኢኮኖሚ ችግር ተረዳድቷቹህ ፍቱ!
ወድም ነጋሽ በመጀመሪያ የሰረሀው ነገር ግሩም ነው አንተ ስራህን ሰርተሀል ፈጣሪ ይስጥህ ሰወቹ ግን ጫና ውሥጥ መሆናቸውን ከቃለ መጠይቁ መረዳት ይቻላል ጉዳዩም በአንክሮ መከታተል ያስፈልጋል በሙንታርቦ መናገርም ማስፈራራትም ይመስላል እና ትኩረት ይሻል
ነጋሽየ ካገዙ ጥሩ አባቶቸ ወንድሞቸ ተጨነቃችሁ አኔን ይጭነቀኝ
ምን እያላችሁ ነዉ ።ኢስላም ሀቅ ስለሆነ ወደ ኢስላም ገቡ ይልቅ ምን ቢሆን ነው ይህን ሀቅ ሀይማኖት ማግኘት የምችለውብላችሁ እሰቡ
❤❤❤❤
ነጋሽ ሚድያ በጣም ሚዛናዊ እና ብቃት ያለው ሚዲያ ነው እኔ ስለአሁን አጀንዳ ሳይሆን ስለአባ ገብረመስቀል ያቀረብከው እንዴት እንደገቡ የነገሩኝ አሳማኝ አይደለም ስትል እንዴት እንደወጡም አሳማኝ አይደለም ለምን እኔ እዛው አባል ነበርኩኝ አሁን አይደለሁም ሲወጡ ግን እኔ አውቃለሁኝ ተጣልተው ፊት ነስታቸው የሚያናግራቸው ሰው ሁሉ ጠልታቸው እንግዲህ ልውጣ ብለው ነው የወጡት ምን ለማለት ነው ይሄን ያልኩት እኛ እሳቸው አይተን ተሸውደን ነበር ሲያስተምሩ አሳማኝ ነበር አሁን ከወጡ በኋላ የሌለ ሲናገሩ ቅር አለኝ ንስሃ መግባታቸው ደስ ይላል።
ምንድነው የሚያስቀይመው? አስተዳደሩ ቢፈልግ ኑሮ እስካሁን በቤተክርስቲያን ላይ የሚደርሰውን እያወቁ ዝም ብለው አሁን 40 ልጆች ሰለሙ መባሉ ምን አንገበገባቸው? በችግር ምክንያት ከእስልምና ወደክርስትና ቢሄዱ ተመሳሳይ መልስ አይሰጡም ነበር:: መንግሥት በውሸት የተጠመቀ ስለሆነ ለምን እውነት ተናገራችሁ ተብለው እንዲያስተባብሉ ነው
40 ሳይሆን ገና ሙሉ ለሙሉ ሊሰልም ይችላል።አንብብ አንተም የእውነት መንገድህን ፈልግ አባቴ
የኛ ድፍረት እውነት መናገር ሥለምንፈራ ነው
100%አስፈራርተዋቸዋል አይ እናት ቤቴክርስቲያኔ አሁንስ ስቃይሽ በረታ ልጆችሽም ተሰቃዩ አምላኬ ሆይ ግን እስከመቼ 😢😢😢😢
ክክክክክ ወይ ጉድ ጭራሽ በኮንፊደስ ከሚስተካከልልን ነገሮች አንዱ ልጆቻችን ብር ያላቸውን ዳሩልን አላሉም አባ የሚገርመው ሁሉም ጥያቄቸው አለማዊ ነው ብር ትዳር ስራ ነው ጥያቄቸው ይገርማል እምነቱ ተረስቶ ጥያቄው የአለማዊ ነው
የኔ ወንድም የአባን ሀሳብ በቀና ከመረዳት ይልቅ ለማዋረድ ብዙ እርቀት ሄድክ።
አትደልል አትዋሽ ለእምነት ቁም አንዴ ነው የምትኖረው ይሄ ችግር እንዳለ አይታወቅም
ስውችግሩን ስለተናገር ለምን ዝቻአስፍለገ
ለዉነትቁሙ ሊሽማቅቅችሁ አይችልም ለዉነትስለቆማችሁ
ጓደኛ እና ቤተሠብ አድርገን ሰላኖርናቸው ጠገቡ
Ante dedeb man new yexegebew
አኗሪውም አንተ ሆንክዴ ነፈዝ
አቤቱማረን
እንግድህ ለናንተ ልጆች ብለን ወንድሞቻችንን ክሪስታን አናደርጋቸውም
ቆይ ገንዘብ ድጋፍ እፈልጋለን ማለትና ጫና አለብን ማለት አይጋጭም በጣም ያማል ያሳፍራል ጓደኞቻቺን ከወንድሞቻቺንጋ ለማጣላት የተሠራ ሴራ ነው
ለማጣላት አደለም ለክርስታኑ እብረተሰብ እኛ ሙስሊም በማበዘበት ሆነን በደል እየደረሰብን ነው ብለው ክርስታኑ እብረተብ ተረባርብ ገንዘብ እንዲያዋጡላቸው ትኩረት እንዲያገኙ ነው
ለመለመኛ ነው
አሰቀያሚ አገረነዉ ዉሻ እና ክረስትያን ማየት አንፈልግም የሚሉ ናቸዉ
ብለን አናውቅም. ውሸት ነው
Tikikil tikikil tikikil yasazinal betam
የት ታዉቀናለህ አስቀያሚ አንተ ነህ
@mubarekbedru9091 eiwenetuni ewenet bilo mekebel tifatin amino masitekakel new einji endezi be midiya ketenagerik be akali bihoni min eindemetareg megemet kelali new yiha yetim ayaderism techachilo menor new yemeshalew !!! !!! !!!
Yasazinal betam asiferaritochew new einakaleni
ውሎ የፍቅር አገር ውሎ የደግነት አገር ይባላል ውሽት 100% ሀርቡ እንድ አመት ተምሬበት አለሁ በጣም መጥፎ ናቸው ክርስቲያን ጠሎች ናቸው አገራችነን ሁለተኛ አረብ ሀገር እናደርጋለን ብለው ክርስቲያንን ለማጥፍት እየስሩ ያሉ ናቸው
ኧረ ውሸት😂😂😂😂😂
@MubarekMd-s9r ምኑ ነው ውሽቱ
እኔ የሀርቡልጅ ነኝ ወላሂ ሀርቡን ተወልጄ አድጌባታለሁ ግን እናተ ሚዲያ ላይ የተናገሩት ልጆች ሄርሜላ እኔ እንደማውቃት ከሆነ ስለሀይማኖት መጎዳት ቀርቶ ምንም የማታውቅ ናት ትምህርት ቤት ብታውቁ ሙስሊም ነው የሚጨቆኑት ሶላት ትምህርት ቤት አንሰግና በቃ የስልምና ነገር እንኳን እንድናደርግ እንኳን አይፈቀድልንም ሚኪያስም ቤሆን ሀርቡላይ መጨቆን ቀርቶ ጎደኞቹ ጨርሰው ሙስሊም አይደሉ ግን የሀርቡን ህዝብ እንደዚህ ማለታችሁ ስተት ነው የሀርቡ ህዝብ ሰርግ ሲያደርግ ለክርስቲያን አርዶ ለብቻ የክርስቲያን ሞት ሲኖር ቤተክርስቴን ሄደን ቀብረን ግን በጣም የሚያስጠላ ነገር ነው ያረጋችሁት አስጠላችሁኝ ወላሂ ለክርሲቲያን ክፍ አስተሳሰብ እንዲኖረን አደረጋችሁን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ያሳዝናል
ተይ መዋሸት አያስፈልግም ሹፌሮችኳን ክርስቲያን መሆናችን ሲያውቁ ለመጫን ይከብዳቸዋል
ማንም ሽፌር አልጭንም ብሎቸው አያውቅም ሀርቡላይ ሲጀመር ክርስቲያን ሹፌር የለም በማን ሹፌሩች ነው የሚመላለሱት @@SalamSalam122-p9y
አናሳ ክርስቲያን ባለበት ሁሉ በተለይ በወሎ አካባቢና በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢወች ተጽእኖ እንደሚበዛ በግድ እንደሚሰልሙ እናውቃለን። ማለባበስ ትክክል አይደለም። አብሮ መኖር መልካም ሆኖ ነገር ግን ግልፅ በሆነ ሁኔታ በተጽእኖ በግድ እንዲሰልሙ የተደረጉ ክርስቲያኖች መኖራቸው ሃቅ ነው ማስረጃም አለ።
Kechegerhe erdata metyek new engi ye harbu muslimoch bàbelu mekeberiya beseteh lay kezi belay hezbu azloh yezur ende
ወደ ሖላ መለስ ብላችሁ ሚድያወቻቸውን መመልከት ትችላላችሁ ከዚያ አካባቢ ያሉት የዛሬ ሶስት አመት የተለቀቀ ፓትሪያኮቻቸውን እረዱ በተክርሰቲያንን አቃጥሉ ጨፍጭፏቸው እያለ የዚያው የሀርቡ ተወላች ሲዚት ነበር እነሱ በደብ ተደራጅተው ነው የሚስሩት ኡስታዞቻቸው ጋር ጭምር
እኔ ከሙስሊሞች አንድ የሚገርመኝ ነገር አለ ቢሞቱ ካላጡ በስተቀር ከክርስቲያን አይገዙም እንደውም አንድ ፕሪንሲፕል አላቼው ከሙስሊም ግዛ ለሁሉም ሽጥ የሚል ኦርቶዶክሳዊያን ልንነቃ ይገባል
እምነት ቦለቲካ አይደለም የሀርቡ ሙስሊም በሰርጉ ግዜ እንካን ከቤተ ክርስቲን ወንበር በመከራየት ገቢ እዲያገኙ የሚያርግ ህዝብ ነው
በርገጠኚነት አስፈራርተዋቸዉነዉ ያሳዝናል በገዛሃር መሳደድ ምን ይባላል
እኔ ተወልጀ ያደኩት ሰሜን ወሎ መርሳ የምትባል ሀገር ሲሆን አሁን ግን የምኖረው ሀርቡ ከተማ ነው
ነገር ግን እስከ ተወለድኩበት ሀገር የጠቀስኩት ካየኋቸው ሀገራት እንደ ሀርቡ እስልምና እና ክረሰስትና ሀይማኖቶች ተከባብረው የሚኖሩ አላየሁም ካየኋቸው መከባበር በሰርግ በሀዘን እንድሁም ያስደነቀኝ ቅሬአቸውም በአንድ ላይ ነው።
እና ይህን ተከባብረው የሚኖሩ ህዝቦች ጥላ እሸት በአትቀቡ የተሻለነው ብትችሉ ስለፍቅር ስበኩ
አምላከ ቅዱሳን ይጠብቀን::
እዉነት በመናገራችሁ አትፍሩ።
ቆይ እኔ የምለው የግድ ለመለመን ሌላውን ሀይማኖት መንካትና እነሱ እንደተጨቆኑ ተደርጎ መወራት አለበት ያኡመተል ሙሀመድ ንቁ እነሱ ውስጠ ቄስ ናቸው አንሰማም እንጂ በቁርአንም ተነግሮናልኮ የነሱን መንገድ እስካልተከተላችሁ ድረስ አይወዷችሁም ብሎናል ታላቁ ጌታችን እነሱ ከላይ ለማስመሰል ነው አሁንም ቢሆን አስፈራርተናቸው እንደሄዱ አድርገው ነው ያቀረቡት ሲጀመር አቅራቢው ውሸት መሆኑን መቀበል አልፈለገም ሚዲያው ውሸታም እንዳይባል የሚያደርገው ጥረት በራሱ መንገድ ነው የሚሄደው ብዙ እይታ እንዲኖረው የፈጠረው ፕሮፖካንዳ ነው በሉ ተብለው ተመክረውም ነው ምክንያቱም ብዙ እይታ እንዲኖረውና ብዙ ብር እንዲሰባሰብ በማሰብ ነው ግና በጣም ያሳዝናል
አባ እባክዎትን ለሀይማኖትዎ አይፍሩ እውነት እውነት ነው
በጣም ነወ እሚያስታውቅባቸው አስፈራርቷቸው ነወ ያስታውቃል ከአይናቸው የሀርብ ቅዱስ ሚካኤል እሱ ይጠብቃቹሁ በማስፈራራት በመግደል አስፈራርቷቸው እሚሆነወ አይዞኝ አባቶቻችን እግዚአብሔር ቀን አለው የድንግል ልጅ ይጠብቃቹሁ እዬም ቀን ያልፋል😢😢😢
አሜን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ እነሱ ስለሀይማኖት መጥፋ ክፍ ናቸዉ አላሉም እዉነት አዘንዘንኩኝ ወይኔ አደራ ነጋሽ ዝም አትበል ጠይቃቸዉ የት እንደደረሱ ግን እስከመቼ ይሁን 😢😢😢
That is what we want!!! Let's Love like olden days!!!
አይ ጊዜ አላስቀምጥ ብለዋቸው እኮነው ክርስቲያን ግደል ቁራን ላይ እና የመገጠል መብት ህገመንግስቱ ላይ መቸነው እሚስተካከል በቃ ነጋሽ ተረዳቸው ውጡ ተብለው ነው ውፍጮ ጭምር እኮ እደማያገኝ ትራንስፖርት ጭምር እደማያገኝ ተረድተናል ፈጣሪ ይሁናቹሁ 40 ሰው ሲሰልም ሞተ ነው፡፡ እናተም በተቻለ አትፍሩ ሙስሊም ማክበር እንጂ ሲፈሩት አይወድም የመጣው ይምጣ አትጨነቁ ፡፡ ይቅርታ ግን ጥሩ ነው፡፡
እባካችሁ ኢትዮጵያውያን አብረ ነው እስልምና ኦርቶዶክስ አንድና አንድ ናቸው መስጂድ ሲሰራ ኦርቶዶክስ አብሮ ጉልበቱና ንብረታቸው አቀናጅተው ቤተክርስትያ የሚሰርው እስከ አሁኑም አብረነው የምኖሩው እምነታችንም ሁላችንም ለአንድ አምላክነው የምናመልከው የኢትዮጵያውያን ችግራችን የሀይማኖት መሪወች ማስተማር ስላልቻሉ ነው የእስላም ትብሎ ይተለየየክርስቲያ በግ የተፈጠረ አለ በግ ሲታረድ በስመዐ በስልምን በግ ሲታረድ ብስሚ አልህ ነው ከየትነው ልይነቱ ሁሉም በእምላክ ስም ነው የቃንቃ ልዩነት እንጂ ምንም ለውጥ የለንም እባካችሁ አንድ ነን ከአዳና ክሂዋን የትፈጠርነን
ወገኔ ስማ የሚያሳዝን ነገር ነው
በሚያሳዝነዉ ሁኔታ አስፈራርቷቸዉ ነዉ የሙስሊሞች ምግባር ነዉ በየቦታዉ ዛቻ እና ማረድ ጉልበት የእምነታቸዉ መሰረት ነዉ ኦርቶዶክሳዉያን ልንነቃ ይገባል በተለይ እዛ አካባቢ የምትገኙ የተዋህዶ ልጆች ንቁ
ሀይለኛ ማስፈራሪያ እና ጫና ተደርጎባቸዋል አስተዳዳሪዉ እዉነታዉን ህዝብ ተረድቷል ምንም ማስተባበያ አያስፈልገዉም በሌላም አካባቢ ብዙ በሆኑበት ቦታ ምን ያህል ጫና እንደሚፈጥሩ ነዉ የሚያሳየዉ
እስላም ክርስትያን አብሮ ኗሯል ይኖራልም ችግር የሚፈጠረው ዘረኝነት በኦሮሙማው ውስጥ ስለሰለጠነ ነው
ጫና ተደጎባቸው 😢😢😢እንጅ አይይይይ እነሱ ጋር ደግነት 🥹
እሰይ 😂😂😂
@hayat8289 እኮ ጠንቅቀን ነው የምናቃችሁ
እባካችሁ ነገሮችን በበጎ ለመረዳት እንሞክር ባይሆን የሀይማኖት አባቶች ከእናንተ ብዙ ይጠበቃል ወሎ ደግሞ መገለጫውም ፍቅር ነው
እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል ቅዱስ ሚካኤል አይለያችሁ
የፈለጉት ያለውን የኢኮኞሜ ችግር እንዲፈታላቸው እንጅ የሀርብ ሙስሊም ማቋሸሽ ፈልገው እንዳልሆነ እርግጥ ነው የሀርብ ሙስሊም ከሚሉት ነገር የፀዳ ነው ማንም ሰው ስለሚያውቀው መልካም መሆን እምንታችን ነው እኛ ሙስሊሞች ነን አልሀምዱሊላ ችግራችሁን ለመካፈል ከጓናችሁ ነን
እሥልምና ግልፅ እና እውነት ነው
Yeselemut ewnetun sleteredu new kealah wuch bewnet yemimelek fetari yelem
እያስፈራሯቸው እንደሆ ግልጽ ነው ግን ክርስቲያኑ ተሳቆ እንዲኖር እየተደረገ ነው የገለጻችሁት እውነት ነው የእምነት ስርአቱን ማህበር እኳን እንዳያከብሩ በመኪና እንዳይጭኑ መከልከል እንዴት ያለ ሃይማኖት ነው አሁንም ቢሆን እንረዳዳ ተከባብረን እንኑር ማለት መልካም ነው እያስፈራሩና እያሸማቀቁ ማኖር ግን ትክክል አለመሆን ብቻ ሳይሆን የጥፋት ጥፋት ነው ሆነውም እየሆነ ያለውም እውነት ከሆነ መስተካከልና ተከባብረን መኖር አለብን መስተካከል አለበት ጋዜጠኛ ነጋሽ ግን እዚህ አማኞች አሁንም የባሰ ጥቃት እንዳይርስባቸውና ጥፋቱ እንዳይጨምር ክትትል ማድረግ አለብህ አሁን እነሱ ባሐት ልክ ችግሩን በጋራ እንፍታው ተብሎ ከሆነ መልካም ነው ግን ለማሸማቀቅና ለማሳድድ እንዳይናገሩ ድምጻቸውን ለማጥፋት ከሆነ ግን ሌላ ጥፋት ስለሆነ የሚሻለው ተከባብሮ መኖር ነው አይበጂም ለሁሉም አይጠቅምም
ተዋዶ ያለበት ሙስሊም ክርስትያኑ
ወሎ የፍቅር አገር ነው ስንዋደድ ነው የሚያምርብን
አገር ሲሰለጥን ወሎን ይመስላል❤❤