የኦሮሚያው ተቃውሞና ሽመልስ፣ የሻዕቢያ መግለጫ ስለ ህወሓት፣ የአሜሪካ ጦር መፅሄት ስለፋኖና ጦርነቱ፣ በመቀለ የጄኔራሎቹ የመሳሪያ ርክክብ፣ወታደራዊ ግዳጅ|EF

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 280

  • @WeynituDerese
    @WeynituDerese 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +48

    ብልፅግና እንኳን ሀገር ሊመራ ከብት ጠባቂ አይሆንም የቡና ወሬ አደረጉት ፋኖእንድህ ያለ ስራ እደት ይሠራል ትግላይ ሁኖ የህዝብ ጥላቻ የለበትም ፋኖ ድል ለናንተ አላህ ይጠብቃችሁ ጀግኖች❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪

    • @ibsaabdi2482
      @ibsaabdi2482 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Fano Araj Aramane gaday nw

    • @aregahailu2487
      @aregahailu2487 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@ibsaabdi2482 የምየን ወደ አብየ

    • @mulukenfiseha5194
      @mulukenfiseha5194 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ​@@ibsaabdi2482አማራ ኦሮሞ ትግሬ ወላይታ....... መባባሉን ትተን ሐገር ማዳኑ ላይ ብንረባረብ ወለጋ ላይ ያ ሁሉ አማራ ሲጨፈጨፍ ባላየ አለፋችሁ ዛሬ እዚህ ተደረሰ ይህ የመንግስት ሴራ ነው ህዝብና ህዝብ ለማባላት ነው ሰከን እንበል ሐጫሉን ራሱ ገድሎ ወጣቱ ግን በስሜት ሻሸመኔ ላይ ያ ሁሉ ግፍ ተፈፀመ ዛሬም እንደዛ ነው የሆነው

    • @MelkamuMitiku-mq3uz
      @MelkamuMitiku-mq3uz ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@mulukenfiseha5194 ፍትህ ለመላው ኢትዬጵያዊ ሀገርህን ወገንህን ሃይማኖትህን አድን ሰንደቅህን ከፍ አድርግ ያኔ ውሸት ይጠፋል እውነት ይገናል ጥፋተኛው ሁሉም ለፍርድ ይቀርባል ቅርብ ነው

  • @ሃገረትግራይ-ገ7ኘ
    @ሃገረትግራይ-ገ7ኘ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +37

    ፅዮን ህዝቢኪ ሓዳራ ሓልይዮ ካብ መከራ❤😢

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      አሜን 🙏🙏🙏

    • @siblesible4838
      @siblesible4838 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Amen amen amen

    • @Tefetawit.12.21
      @Tefetawit.12.21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአማራ ህዝብ ህፃናት እና እናቶች መግደል ይቁም በመላው ኢትዬጵያ ንጹሀንን መግደል ይቁም

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      @@MelkamuMitiku-mq3uzየአማራ እዝብ ብቻ አይደለም ፍትህ የተነፍገው መላው ኢትዮጵያ ጭምር ነው

  • @demeketsegaye1284
    @demeketsegaye1284 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    እኔ እኮ የሚገርመኝ ብልፅግናዎች ሃገር ሰላም ነች ፋኖም ኦነግም ተደምስሷል የመለቃቀም ስራ ነው ይሉናል በሌላ በኩል ሰው ሲሞት ኦነግ ፋኖ ይላሉ

  • @abeba2241
    @abeba2241 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ግድያዉ አብይ አህመድ እራሱ ያስፈፀመዉ ድርጊት ነዉ የአማራ ታጋዮች የሞቀ ኑሮአቸዉን ጥለዉ ነፍጥ አንስተዉ ጫካ የገቡት እንዲህ ዓይነቱን ግፍ ለማስቀረት ነዉ። ድል ለተገፋዉ ህዝብ

  • @HayatYusuf-ii9ir
    @HayatYusuf-ii9ir 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    ይህ ሙርተድ ከመጣ ጀምሮ ሀገራችን የደም ምድር ሁናለች።አማራና ትግራይን ደም አቃባ አሁን ደግሞ ኦሮሞና አማራን አባልቶ በ7 አመቱ የተነገረዉን ንግስና ለማስቀጠል የማይፈነቅለዉ ድንጋይ የለም።

    • @SamsonTeklu-r6n
      @SamsonTeklu-r6n 23 นาทีที่ผ่านมา

      that never gonna happen!
      his mother ha a nightmar wasn't a dream!

  • @mathyasglinde-jo8rf
    @mathyasglinde-jo8rf 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ማንም ይግደለው ማን ለዚህ ወጣት ልጅ ነፍስ እግዚአብሔር ይፈርዳል ። ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ይላል ቅዱስ ቃሉ።

  • @alemneshmengesha4858
    @alemneshmengesha4858 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    ሻሸመኔ ም ከዚህ በፊት ሰው ቁልቁል ተሰቅሏል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ብልፅና ነው ያረደው ❤❤❤

  • @samuelendale
    @samuelendale 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ሰው ቢተረድም ሠላም ነው እያሉ ነው 😢😢😢 ፈጣሪ ይፋረዳቹ

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +32

    ስድስት አመት እንደ ስድስት መቶ አመት የመከራ ጊዜ እረዘመብን.

    • @ZemenuHager
      @ZemenuHager 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኛ ደሞ 27 ዓመት ነው ዋጋ የከፈልነው

    • @mahitatefera
      @mahitatefera 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም በላይ በላይ ጫነብን ትንፋሽ አሳጠረን

    • @BermieAb
      @BermieAb ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Yemigerm hak yihe Ethiopian lemektat yemeta sew eskimesil new gif eyefetsemebin yalew

  • @HamzaYoussouf-ow8uv
    @HamzaYoussouf-ow8uv 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አማራ ተራራዉ ተገፍቶ የማይወድቀዉ አማራ ኑርልን ለኢቶፓያ

  • @NegusNegus-r6l
    @NegusNegus-r6l 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    እረ ስለ ሰላም እነፀልይ!! ጎበዝ😢😢

    • @TaytuGrmaw-v8j
      @TaytuGrmaw-v8j 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ነገሩ ሁሉ ተበላሸ እኮ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @mahitatefera
      @mahitatefera 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቢበላሽም ፀሎት ሀይል አለው ይስተካከላል በአንድነት ሆነን የምህላ ፀሎት እናድርግ🙏🙏🙏​@@TaytuGrmaw-v8j

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    አማራ በባህሉ በጥይት እንጂ በገጀራ ሰው አያርድም። በቢላዋ ማረድ የነማ ባህል እንደሆነ ይታወቃል።

  • @TeshomeTeshe-d6z
    @TeshomeTeshe-d6z 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    እኛ ፋኖዎች ለፍትሕ፣የመኖር ፣አማራነት ወጀል አደለም ብለን ነው የምንፋለመው እንጅ የምናርድ ከሆነማ በሺህ የሚቆጠር የኦሮሞ ወጣት ቀይመሥቀል ይረከበን አንልም ነበር፣እህቶቻችን አየተደፈሩ፣ሕዝባችን አየተጨፈጨፈ።ፍትሕ ነፃነት ለሠውልጆች ሁሉ

  • @ትግራይዓይነይ123
    @ትግራይዓይነይ123 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    #ትግራይ 💛❤️🥺🙏12🙏🙏🙏

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ትግራይዎች መቼም መሳሪያ አያስረክብም. ማደነጋገሪያ ዜና.

  • @AbrehamAbye-o9f
    @AbrehamAbye-o9f 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    ፍኖ ሰው አይገድልም መግደል ከተፈለገ የተማርኩ ኦሮሞዎች ላይ ያርድ ነበር

    • @BurteAna
      @BurteAna 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      +++ewinet new +++Diramachew tenekabachew lezih hizib ajeda mesitet diro kere+++

  • @Merry927
    @Merry927 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    እረ ጌታ ሆይ ቸር ነገር አሳየን ቸር ነገርን አሰማን ይቅር በለን😢😢😢😢

  • @user-tr3iw1qx5y
    @user-tr3iw1qx5y 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ናይ ተጋሩ ዕጥቂ አብ ልብና እዩ ዘሎ፡፡ ምሳና አሎ፡፡

  • @HamelmalAgezew-qr2cl
    @HamelmalAgezew-qr2cl 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አቤቱ አምላክ ሆይ አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም አድርግልን

  • @KedirMuktar-y2x
    @KedirMuktar-y2x 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እንኳን ደስ ያላችሁ ኢትዮጵያዊን ኢትዮጵያ በአፍሪካ በደህነት 1ኛ በአለም3ኛ ሆናለች

  • @Zenash1389
    @Zenash1389 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    "አኬልዳማ አኬልዳማ የደም ምድር፣
    እግዚአብሔር ያስብሽ በርሱ ፍቅር።" ከመጋቢ ታምራት ኃይሌ መዝሙሮች የተወሰደ።

  • @siymergn
    @siymergn 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እባሀካሀቹ በአብይ አሐመድ መሪነት አገራችን ሰላም አትሆንም ምክንያቱም በሁሉም ባታ ተጠልቷል

  • @aronyonas7563
    @aronyonas7563 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    We are Semitic Spiker's finally
    The king of TIGGER TIGRIYANS TPLF❤ The king of TIGGER TIGRIYANS TDF❤ Absolutely regardless tough Genius faster fighters in the world king our GENERALS CONIRILS long live state TIGGER TIGRIYANS TIGRAY for ever life time period ❤❤❤ ብቅልፅምና

  • @arontesfatesfamicael1822
    @arontesfatesfamicael1822 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    Ethio form እውነተኛ ሜድያ እናመሰግናለን

  • @yonelnguse7799
    @yonelnguse7799 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሰው የማረድ ተግባር ያየነው የሰማነው ዘንድሮ ነው ፋኖ እንኳን ሰላማዊ ሰው የማረካቸውን የብልፅግና ሰራዊቶችን እንኳን ተንከባክቦ ነውወደአገራቸው የሚመልሰው ምነውየእምዬንወደአብዬ ተዘቅዝቆ መሰቀል በእሳት ማቃጠል ያየነው ገድ

  • @ExcitedFrog-bh3dk
    @ExcitedFrog-bh3dk 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ርኩስ መንፈስ ሲጋባ እነሱ ጠግበው እስካደሩ ድረስ ሁሉም ነገር ለነሱ ሳላም ነው።

  • @mulukenfiseha5194
    @mulukenfiseha5194 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ማረድ የአማራ ባህል አይደለም ለእንስሳት እንኳን ያዝናል ይህ ሴራ ነው አገዛዙ አንድነት ጠል ነው😢😢😢😢

  • @lanteTV1
    @lanteTV1 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ንዓና ግን ዕጥቅና ሓቀኛ ዕላማናን ቅኑዕ ህዝባዊ መስመርናን እዩ። 🟨🟥⭐️🦾

  • @tarikdemissie1993
    @tarikdemissie1993 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በዚህ ወር ድንበርተኛ በሆነው የኦሮሞ የውራጌ አጓራባች በሆነው ቦታ ላይ ከአርባ በላይ ሰዎች በቤታቸው ተገለው በእሳት ሲቃጠሉ መልስ ያለሰጠው ዘረኛ መንግስት አንድ ወጣት በመገደሉ መግለጫ ለመስጠት መውጣቱ በጣም አስገራሚና አሰፋሪ ነው። ለሰዎች የሚሰጠውን እይታ ያሳያል።

  • @EsubalewAdis
    @EsubalewAdis 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ልዬ ትንታኔ❤❤❤❤❤

  • @frezerkebe8164
    @frezerkebe8164 4 นาทีที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር አምላካችን ሆይ እባክህን አስበን።

  • @ተወከልትአላላህYoutube
    @ተወከልትአላላህYoutube 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ሲጀምር የልጅ የተባለው ዉሸት ነው ግን ቢዶወ ላይ ያለው የአማራ ገበሬ ነው 😢

    • @KidestLegne
      @KidestLegne 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😢😢😢tkekel gata yfrde

  • @hussenhussena1301
    @hussenhussena1301 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +49

    ድል ለጀግናዉ ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪

  • @kassa4882
    @kassa4882 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    በዚህ ክፉና የአማራ እልቂት በሚፈፀምበት ወሳኝ ሥዓት ፋኖ አንድ ሆኖ ካልታገለና ካልተመራ ለህዝባችን ቆመናል ማለትቀልድ ነው ።የክፍፍል በሽታችሁን ስለሚፈሰው ደም ብላችሁ አንድ ሁኑ ።ሚድያዎችም ክፍፍል አትዘግቡ ፣አታቀጣጥሉ ።ተከፋፍለህ ድል የለም ።😡😡😡

  • @SolomonAlemu-fi4uv
    @SolomonAlemu-fi4uv 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አራጁብልፅግናነው በሌላአታማሀኙ የግድያው አቀነባባሪው የጌታቸው አሰፋአሽከርነው የኢንሳው ሰውበላነው ያሳረደው

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    💚አማራዎች💛እስኪ የት ናችሁ❤ቤተሰብ እንሁን🙏

  • @አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ
    @አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    መርጦ አልቃሽ ሁላ ባለፈ ደራ ላይ በሸኔ ታግተው የተገደሉት የመስጂድ ኢማም እንዲሁም ከሳቸውጋ ብዙ ሰው ተገለዋል ያነየ ለምን ሰልፍ አልወጡም ነው እሳቸው አማራ ስለሆኑ ነው

    • @addisgessesse6203
      @addisgessesse6203 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      💯 %correct.

    • @BurteAna
      @BurteAna 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      +++Ewinet new +++

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል። ሼኩ እስከቤተሰቦቻቸው ማን ገደላቸው ? የነዚህ ጅሎች ቲያትር ቅጥ ያጣ ነው።

    • @ZawiyaHusen
      @ZawiyaHusen 11 นาทีที่ผ่านมา

      ወረሞ አይደለውም ስለ እውነት ግን የማስመሰል እስላም በሚል ሙስልምን ደቦ የመጥራት ብቻም ሳይሆን በቅርቡ በሙስልም ላይ የተፈፀመውን ግድያ ማስረሳት እና ሌላ የገደይ ውክልና እንደመስጠት ነው፡፡ በፖለቲካ አይን አጮልቄ ሳየው ፡

  • @אשנאפי
    @אשנאפי 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +26

    ሰውን የማረድ ታሪክ የማን እንደሆነ ግልፃ ነው ‼️

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@אשנאפי ከነነብሱ የማቃጠልስ 👹

  • @abnetwolde5397
    @abnetwolde5397 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ከጀርባው ወታደሮች እያለፉ እየታየ ሰላም ነው ሲል ህዝቡ ምንም የማያውቅ ነው የሚመስላቸው?

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ኢትዬ ፎረም ከናንተ ውጪ ወደ ውጪ እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሰላም ለኢትዬጰያ ሠላማችን ተናጋ ሳይሆን ተቃወሰ ክብር ለኢትዬ ፎረም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @danielhadgu23
    @danielhadgu23 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ከሶማሌ ክልል ግመል ብቻ ሳይሆን የሚመጣው ለካስ የሰው ግመልም ኣለ እሱ የፒፒ ባለስልጣን ለመሆን በቂ ይሆናል😢😢😢

  • @ሃገረትግራይ-ገ7ኘ
    @ሃገረትግራይ-ገ7ኘ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ኣይ ትግራይ ዓደይ መሬትኪ ከይተመለሰት ህዝቢ ከይተመለሰሰ ዕጥቂ ፈትሕካ ንብልፅግና ምርኻብ የሐዝን😢

    • @kiduteklebrhane62
      @kiduteklebrhane62 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዕጥቅና ፈቲሕና ለሚና ሑሞራ ክነምልሶ ኢና ይብሉ ኣለው መራሕቲ ትግራይ ኢና በሃልቲ።የሐዝን

    • @Tekulaw
      @Tekulaw 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@kiduteklebrhane62 ዕጥቅና ሓቀኛ ዕላማናን ቅኑዕ ህዝባዊ መስመርናን እዩ። 🟨🟥⭐️🦾

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@kiduteklebrhane62 ዕጥቅና ሓቀኛ ዕላማናን ቅኑዕ ህዝባዊ መስመርናን እዩ። 🟨🟥⭐️🦾

  • @BerihuBerihu-nk3do
    @BerihuBerihu-nk3do 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በኢትዮጵያ እየተደረገ ያለው የእርስ በርስ ጦርነት ህፃናትና ሴቶች እንዲሁም ሽማግሌዎችና ሰላማዊ ሰዎች እየተጎዱና እየሞቱ እየተሰቃዩና ሰላማዊ ህዝብ ኑሮው እንዲኖር ኣልቻለም።ስለዚህ የተባበሩት መንግስትና የኣፍሪካ ህብረት እንዲሁም ሌሎች ኣለም ኣቀፍ ድርጅቶች ይህንን ጦርነት የማስቆም የህግና የሞራል ግዴታ ኣለባቸው። በተምሳሳይ ደግሞ ይህንንን ጦርነት የሚያካሂደው ያለው የብልጽግና መንግስት በገንዘብ፡ በመሳሪያና በሞራል የሚደግፉት ያሉት መንግስታትና ኣለም ኣቀፍ ተቋማት ገድርጊታቸው በመቆጠብ ለሰላማዊ መፍትሄው ተባባሪ የመሆን ግዴታ ኣለባቸው።

    • @uthman9979
      @uthman9979 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Lol Oromara and Pretoria 😂

  • @אשנאפי
    @אשנאפי 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እውነተኛና ሃቀኛ በመንግሰት ቢኖር ትጥቅ መፈታት ጥሩ ነበር አሁን ግን ደጋግሞ የሚዋሸና ፍትህን ያለሰፈነ ለዜጎች ምንም ዋሰትና የማይሰጥ በሌለበት ለምን ትጥቅ መፈታት ላይ እንዴት ታመነ ⁉️⁉️⁉️

  • @amaamm-ho1
    @amaamm-ho1 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    ድል ለኣማራ ፋኖኖኖኖኖኖኖ

  • @Tokuma-j7l
    @Tokuma-j7l 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እባክዎ ለመሆኑ ልጆች አልዋት?ካልዎት ይህ የተናገሩትን ቃልዋን ፈጣሪ ሰምቶአል እርም ለልጆችዎ አያሰቀምጡ እውነትን ዛሬ የከለሉ ሹም ሆነው አሉግን ነገ እንቺ የተደበቀች እውነት በጋ ያወጣላትን እንደትፍረዶት ነገን አናወቀውም እና።

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    #በየተራ ከጨፈጭፈን ስርዓት #ከአማራ ትግል ጋር ተቀላቅላቹ ኢትዮጲያን ነፃ እናውጣት።#ድል ለአማራ አዲሱ ትውልድ 💪💪💪🇪🇹

  • @hanaaboya5835
    @hanaaboya5835 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መርጣ አልቃሽ ናቸው። እንደዚ አይነት ድግሪ ምናልባ በበለጠ የሚፈጠርበ ሀገር ነው እኮ የምትኖሩ። ለምን ከቅዠታችሁ አትነሱም። ብዛት የኢትዮጵያ ህዝብ ለእውነት የቆመ ህዝብ አወለም። መብቱን እና ግዴታው የማያቅ ህዜብ ነው። እናም የትም አትደርሱም። እናም በጣም ያሳዝናል። ድል ለአማራ ፋኖ።

  • @gethabesha4793
    @gethabesha4793 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +31

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ❤💛TDF❤️💛TDF❤️💛TDF❤️💛

    • @Tekulaw
      @Tekulaw 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🦽🦽🦽🦽🦽🦽🦽🦽🦵🏽🦵🏽🦵🏽🦵🏿🦵🏿🦵🏿🦵🏿🦵🏿🦵🏿💀💀💀💀💀1.5👈👈👈

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      The king of TIGGER TIGRIYANS TPLF❤ The king of TIGGER TIGRIYANS TDF❤ We are Semitic Spiker's are brother sisters family familiar from one stomach we'll be together for ever life time period long live state TIGRAY❤❤❤❤

    • @Tekulaw
      @Tekulaw 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@aronyonas7563 🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🦽🦽🦽🦽🦽🦽🦽🦵🏽🦵🏽🦵🏽🦵🏽🦵🏿🦵🏿🦵🏿🦵🏿🦵🏿💀💀💀💀💀

  • @yohannes8242
    @yohannes8242 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Shabiya kezenam

  • @samuelbirku5865
    @samuelbirku5865 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ድል ለተገፋው የአማራ ህዝባዊ ሀይል ፋኖ❤❤❤❤

  • @idrishSayid
    @idrishSayid 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ድል ለቆመጬ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @ANDILENATU
    @ANDILENATU 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ብልግና ፓርቲ ገገማ ናቸዉ ህዝቡ ነቅቶባቸዋል በልጧቸዋል ግን በገገማዉ ድራማቸው ያስቃል አይባንኑም እንደ?

  • @T.N.M-zi2bs
    @T.N.M-zi2bs 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እመኑኝ የብልፅግናው ስርአት በቀጣይ የሚያጠፋው ኦርቶዶክሳውያንን እንደሆነ አትጠራጠሩ

  • @fjjfjj1807
    @fjjfjj1807 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሰላም ለአገራችን

  • @yehagerlege7782
    @yehagerlege7782 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    መሣሪያ የጫነ አንቶኖበቭ አውሮፕላን ከሳምንት በፊት መቀሌ አርፎ ነበር ይህን መሣሪያ አሁን ደርድረው ትጥቅ አስፈታን ይሉናል ድራማ 😅😅😅

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በህልምህ ነው ቅዠታም ቢሆን ለምን መሀል አይሆንም ለፈጣሪ እሰግድ ነበር በደስታ 😂

  • @raswok
    @raswok 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አድማውን ለማስፍፍት የሚያግዘኝ ካለ ብቻዬን እወጣለሁ

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በቴ ኡርጌሳ በአሰቃቂ ሲገደል የተኛ ድምፁን ያላሰማ ስንቱ በአሰቃቂ ሲገደል ከእርጉዝ ሆድ ፀንስ ሲያወጣ ዝምታን ያሳየ ስብእና የሌለዉ የአለምን ነባራዊ ሁኔታ የማያዉቅ ይህ የዩኒቨርስቲ ተማሪ ሳይሆን የከበት መንጋ ነዉ የሚነዳ አህያ !!!

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል ማሰብ የማይችሉ ከብት ናቸው

  • @SolomonAlemu-fi4uv
    @SolomonAlemu-fi4uv 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አይብላ አማራበወለጋየሚታረደው ፍየለነው ሰውአደለም ሁሉንምእኩልይሁን ሀሬ

  • @Jeruslem
    @Jeruslem 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    ድል ለፋኖ ❤❤🦁🦁

  • @ahmedJi-xd3yy
    @ahmedJi-xd3yy 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ያየሰውን እየጠበኩህ ነው በለልኝ አቤ

  • @Tom-lg1uf
    @Tom-lg1uf 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ስልጣን ላይ በወጣሁ በ7ኛው ቀን 7ኛው ንጉስ ሆንኩኝ ሊለን አንድ አመት ቀረው። በአዲሱ ቤተ ንግስናው የፕሮስተርቲ ፕሮቴስታንት ዘውድ ጭኖ ንጉስ ሄኛለሁ ለማለት። ይኸው ነው በአረመኔው አእምሮ ያለው። በእውኑም በህልሙም የሚያስበው ይኽው ነው። ፕሬዚዲንታዊ ስርአት አድርጎ እስከ ህልፈቱ ፕረዚዳንት መሆን

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ቀዳማዊ እቡይ አህመድ ሞአ ፒኮክ ዘምነገደ በሻሻ ስዩመ ቅጥፈት ዘኦሮምያ 😂🤣😂

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሞዓ ፒኮክ ዘምነገደ በሻሻ ስዩመ ቅጥፈት ዘኦሮምያ 😂🤣😂

  • @MulukenTemesegen
    @MulukenTemesegen 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ለምንድነው መርጠን ምናለቅሰው ለተከበረ ለሰው ልጅ ሁሉንም ማንቃወመው እንዴ እስቲ ሰውን በብሔሩ አንየው ጉራጌ ውስጥ 40 ሰው ሲገደል ማነው የተናገረው ወለጋ ሲሞት ማነው የተናገረው ትግሬ ሲሞት ማነው የተናገረው ለምን መርጠን እንጮሀለን ሁሉም ሚሞቱት ኢትዮፒያዋን ናቸው ለሞተው ነብስ ይማር

  • @ExcitedFrog-bh3dk
    @ExcitedFrog-bh3dk 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የትግራይ ትጥቅ መፍታት ከሗላ ምን ምስጢር
    ይኖር ይሖን❓

  • @ZabibaHassan-h2u
    @ZabibaHassan-h2u 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰለም ኢትዮ ፎረም ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HailuHabtu
    @HailuHabtu 17 นาทีที่ผ่านมา

    በየትኛውም ቢሆን ሲቪሎችን የሚገሉ ያለ ልዩነት ልናወግዛቸው ይገባል።

  • @jessicajone2229
    @jessicajone2229 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የማረድ ልምድ ያላቸውን ጠይቁ አራጅ ማን ነዉ ????????????????????????

  • @degubelachew1703
    @degubelachew1703 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የወዳደቁ ያረጁ መሳሪያዎችን ስንት ጊዜ ነው በፎቶ የሚያሳዩን?

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ድል ላማራ ህዝብ

  • @nuru7490
    @nuru7490 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ምነው በደራ የሀይማኖት አባቶች አማራ ስለሆኑ እንዴ ኦሮሞ አልተጫጫም እሳ???አማራ ወይም ፋኖ ሰው አያርድም

  • @yoditniguse8318
    @yoditniguse8318 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ብልፅግና ከአዳዲሰ እገዳደል ውጪ ምንም እዲሰ ነገር እያሰተዋውቅም

  • @GeraMan-x7g
    @GeraMan-x7g 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ድል ለፍኖኖኖኖኖ

  • @ጉግማጉግ-ጨ9ረ
    @ጉግማጉግ-ጨ9ረ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    40%የትግራይ ግዛት በጠላት ተይዞ ትጥቅ መፍታት ምን ጉድ ነው

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አማራ ኤርትራ የሚባል በታሪክ የለም አማራ የሚባል የዘር ሀረግ ብሄር ወይም ጎሳ እንደሌለ ታሪክ ይመስክራል እና አማራ ማለት ማንነታቸው የጠፋባቸው የአፄዎች የፈጠራቸው የፓለቲካ አስተሳሰብ ተጠያቂዎች ስብስብ ብቻ ናቸው ጥግተኛ ኩቺ የመን ፊክ አምሀራይ ከይጠፍአ ስላም የለን ዘይተርፍ😂😂

    • @Tekulaw
      @Tekulaw 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ende semeh gog mangog kemale tegere neh🦽🦽🦽

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አድጊ ቻ በሎ ኩቺ የመን ክነጥፍአኩም ኢና ዘይተርፍ አፍጊ ተወቂጥኩም ክትብል ኢኩም 😂😂

    • @mulukenfiseha5194
      @mulukenfiseha5194 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@aronyonas7563እርኩስ

    • @mulukenfiseha5194
      @mulukenfiseha5194 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​የበታችነት ስሜት የምትሰቃይ በሽተኛ

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የፋኖ ን ጦስ ዉሰዱ

  • @ShgdfgShgdfg
    @ShgdfgShgdfg 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ድልፋኖ

  • @gebremeskelteklay6026
    @gebremeskelteklay6026 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብልጥግና የከብቶች ስብስብ... የት ያለ ሰላም ነው አብዛኛው ያገሪቱ ክፍል ሰላም ነው ያለው የሚሉት???😭😭😭😭😭😭😭

  • @berhanegebreyesushabtu7961
    @berhanegebreyesushabtu7961 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Bezih Mengeste Amhara Sitared Enji Arede Teblo Sizegeb Lemjemeria Gize New..

  • @BethyKebede
    @BethyKebede 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Welcome ethioforum❤❤❤❤

  • @AmirAmir-w9h3z
    @AmirAmir-w9h3z 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    የትግራይ ሰራዊት እኮ ጀግና ሰራዊት ነው ።

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂

  • @tfbb3874
    @tfbb3874 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰላም ኢትዮ ፎሮም

  • @SaidHamad-bg8dd
    @SaidHamad-bg8dd 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    AFAR DEMOCRATIC STATE ❤❤

  • @EthioHaddis1
    @EthioHaddis1 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖ

  • @احمدعلي-ل7ب3و
    @احمدعلي-ل7ب3و 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንኦረምያ ክልል አስመሳይ ዘራ አላየሁም ደራላይ ሸህ ሙሀመድ መኪን እስ12በተሰባቸው ቲገደሉ ምንም ያልመሰላቸውን ዛሪ እንደት እንደሚሆኑ አይቸ ታዘብን

  • @TesfayWeldu-u1n
    @TesfayWeldu-u1n 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ያውውውውይ

  • @FentawTefera
    @FentawTefera ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማንም ይሁን ማንም በፈፀመው
    ወንጀል መጠዬቅ አለበት

  • @EthioHaddis1
    @EthioHaddis1 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም የተወደዳችሁና የተከበራችሁ ውድ የኢትዮ ፎረም ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ??ሰላማችሁ በያላችሁበት ይብዛ መልካም ምሽት ይሁንላችሁ!!

  • @GizachewAmsalu-t8j
    @GizachewAmsalu-t8j 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    wel come!

  • @heanosheanos
    @heanosheanos ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም

  • @mahitatefera
    @mahitatefera 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውድ የሀገሬ ሰዎች ሞት አንዴ ነው አትፍሩ የዲያብሎስ ስራን ተቃወሙ አስመስላችሁ አትኑሩ ለሀይማኖታችሁ ታገሉ

  • @MenaseMekonnen-oy5bm
    @MenaseMekonnen-oy5bm 17 นาทีที่ผ่านมา

    አበባ ከመትከል ሃገሪቷ ላይ ህግ እና ስርዓት ቢሰራ ኖሮ ዛሬ ሰላም በሰማን

  • @godisoeromo1429
    @godisoeromo1429 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Welcome

  • @YaredFikaduAli
    @YaredFikaduAli 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ትግራይ ለብልፅግና መሣርያ ካስረከበች የዘላለም ባርያ ሆነች ማለት ነው😢

    • @uthman9979
      @uthman9979 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Worry about yourself

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፋኖ ይመርመርመር ብሏል በገለልተኛ አካል

  • @aexum1597
    @aexum1597 12 นาทีที่ผ่านมา

    Ye hagere tgray leygoch etkachyn be lebachyn west newe hagere tgray embetachin kene lejywa tetebkesh Amen 🙏🏾Amen 🙏🏾 Amen 🙏🏾 ❤💛❤

  • @nigusgeberyesus8195
    @nigusgeberyesus8195 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    1ኛ

  • @danielmiko954
    @danielmiko954 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    This kind of killing is now becoming so common in Ethiopia , 4 weeks ago 3 people from one family been ( the father who is a priest and 2 of his sons ) slaughtered in a town called Biqqa which is 9 km South East of Mojjo town.

  • @ቆንጆዎቹ-ጘ8ፐ
    @ቆንጆዎቹ-ጘ8ፐ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    The crime against Humanity!