ልጁን ለገደለችው የትዳር አጋሩ ይቅርታ አደረገላት!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 568

  • @Madegtube
    @Madegtube หลายเดือนก่อน +38

    በእውነት ሰው አለ እሸ በጣም ለሃገር ለትውልድ የሚጠቅም ሰው አቀረብክ።
    እንዳልክ እኔ ከእርቅ ማዕድ ጀምሮ ነበር
    የምከታተላቹሁ ትእግስትንም በጣም ነው የማደንቃት።
    የእንዳልክን ባለቤት አለማድነቅ ንፉግነት ነው ፤እግዛቢሔር ይባርክሽ አሁንም ከጎኑ ስምህን አበረታችው፤
    የሃገራችን እንቁዎች፣መሪዎች፣ተስፍዎች
    አስታራቂዎች።
    እንዳልክ እንደስብከት ነው የሰማውህ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤

  • @GenteSofe
    @GenteSofe หลายเดือนก่อน +197

    የአልተዘመረለት ቀና ልብ ጀግና ወድምህን ይማርልህ ረጅም እድሜ ከነሙሉ ቤተሰብህ ይስጥህ ፈጣሪ ❤❤

    • @girumabay7477
      @girumabay7477 หลายเดือนก่อน +3

      እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እሺም እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤

  • @geteneshalemayehu4002
    @geteneshalemayehu4002 หลายเดือนก่อน +54

    እራሱን የሰራ ሰው ብዙ ሰው መስራት እደሚችል ነው👍🏾
    የመጣበትን ያደገበትን ያልረሳ መባረኩ እይቀሬ ነው 😘
    ፈጣሪ ሰላም እና ጤና ይስጥህ🙏🏽
    ቅንነት ፣ትህትና ። ሰው መቅናት ካለበት ባንተ እና በተሼ ነው።
    እናመሰግናለን💚💛❤️

  • @DFLIGHTTIPS
    @DFLIGHTTIPS หลายเดือนก่อน +65

    ይህ ዝግጅት ለብዙዎች ከልብ አልፎ ለነፍስ የቀረበ ነው! እናመሰግናለን እሼ!

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 หลายเดือนก่อน +47

    ያልተዘመረለት ምርጥ ልብ ያለህ ወንድማችን እንዳልኪዬ ወንድምህን ተሽሎት በሰላም አላህ ይመልሳቹህ ስንት ትውልድ ታደጋቹህ አላህ ሀብታም ያርግህ ከእድሜ ና ከጤና ጋር❤ አቢይን አክሙት ኢትዮጵያ እያፈረሰ ነው።

  • @BinaHaylu
    @BinaHaylu หลายเดือนก่อน +99

    መልካም ሰዉ ሳይ መልካም መሆን ያምረኛል ዘወር ስል ሌላ ይታየኛል አምላኬ ሆይ እስኪ መልካም አድርገኝ😢😢😢😢😢የሚገርምታርክ

    • @KiyaElias-ec2bl
      @KiyaElias-ec2bl หลายเดือนก่อน +3

      ሁሌ ፀልይ የልበሽን መሻት ይሰጥሻል የድነግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou หลายเดือนก่อน +3

      የልቢን ነው የፃፍሺው የምር እኔም እዳንች ነኝ😢😢

    • @Y-Mikael-Tube-letsworktogether
      @Y-Mikael-Tube-letsworktogether หลายเดือนก่อน

      @@BinaHaylu me to

    • @nuale23
      @nuale23 หลายเดือนก่อน

      ብቻዬን የሆንኩ መስሎኝ ነበር

  • @Merkaba532
    @Merkaba532 หลายเดือนก่อน +48

    እዳልክ እሼ በጣም ቅኖች ናቹ
    ወደ ማረቆ እና መስቃን ጉራጌ ህዝብ ብታስታርቁልን መታቹ መሀበረሰቡ ውስጥ ገብታቹ ብታዩልን

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ หลายเดือนก่อน +52

    ሁለት የምወዳቸው ጎበዞች❤❤

  • @wubalemalehegn1385
    @wubalemalehegn1385 หลายเดือนก่อน +37

    በእርቅ ማዕድ ላይ ከቲጂ ጋር በምትሰሩት ሥራ በጣም ደስ ይለኝ ነበር ለካ ከበስተጀርባ የምትሠራውን ስሰማ ከማስበው በላይ ትልቅ ሰው ሆንክብኝ እ/ብሔር ቤተሰብህንና ዘርህን ይባርከው ።

    • @sisaynesh1816
      @sisaynesh1816 หลายเดือนก่อน

      የእግዚአብሔር ስም ለመፃፍ ጊዜ አጠረሽ??

  • @mehretkassa6041
    @mehretkassa6041 หลายเดือนก่อน +14

    እንዳልክዬ የእኔ ልበ ቀና ፣እርቅ መአድ ስትጀምሩ ጀምሮ እከታተላቹ ነበር አንተ እና ቲጂ የስንቱን ልብ ጠግናችዋል ዘመናቹ ሁሉ ይባረክ ቃል የለኝም❤❤❤❤

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss หลายเดือนก่อน +16

    This kind of people are the ones who keeps the country going! Bless them!!!

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 หลายเดือนก่อน +26

    ቃል ይጠፋል ለዚህ መልካም ተግባር እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜ ፀጋ ይጨምርልህ

  • @salamnahoom2664
    @salamnahoom2664 หลายเดือนก่อน +12

    በስመአብ ጌታ ሆይ አንተ ሁሌ ሰው አለክ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው እዳልኬ በራሳችን እድናፍር ነው የረከን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @akallemma7573
    @akallemma7573 หลายเดือนก่อน +11

    እሼ ፡ በጣም ፡ የምወደው ፡ የማከብረው ፡ ሰው ፡ ስለቀረብህልን ፡ እናመሰግናለን። ❤

  • @MesfinAlemu-v9c
    @MesfinAlemu-v9c หลายเดือนก่อน +11

    እንዳልክ በጣም የምትገርም ልጅ ነህ :: እግዝአብሔር ይባርክህ::

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by หลายเดือนก่อน +29

    እንዳልክ አሁን በብዛት በጎነት ካረገው ነገር በላይ ወደፊት የሚረገው እርዳታ ይበልጣል ከልቤነ ነው እንዳልክ አንተ አዝነህ ለውንድምህ ስትቸገር ማየት ያማል እውነት ጥሩ ሁሌም ይፈተናል ከመጣብህ ፈተና ተሻግረህ ትንሽ ወንድምህ ድኖ ለምስጋና ባይህ ወላሒ ዱአችን ተሳካ በሚል እደሰታለሁ አይዞህ ምስክርነት ከፈጣሪ ነው ይክስሀል የወደፊቱ ይበልጣል ❤❤❤❤❤

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 หลายเดือนก่อน +4

    እንደእናንተ አይነት ሰዎችን ሳይ ተስፋ አደርጋለሁ እንጂ ያለንበት ጊዜ ከባድ ነው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እሼ ትልቅ ሰው ነህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @wbeyaseteng7718
    @wbeyaseteng7718 หลายเดือนก่อน +7

    ተባረክ እውነት እግዚአብሄር ይባርክህ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን😍😍🙏🙏🙏

  • @YemariamOrthodox
    @YemariamOrthodox หลายเดือนก่อน +62

    ይህን የምታነቡ እግዚአብሔር ዘቶ ከመቅረት ይሰውራችሁ አሜን❤

    • @aynalemwondemu3973
      @aynalemwondemu3973 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @great-full3612
      @great-full3612 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen lehulacheneme 🙏🏽

    • @Did8254
      @Did8254 11 วันที่ผ่านมา

      Amen

  • @KiyaElias-ec2bl
    @KiyaElias-ec2bl หลายเดือนก่อน +6

    አዳልክ ስወደው ስራው አነጋገሩ ትህትናው ድምፁ ባጠቃላይ ባለ ሙሉ ፀጋ ተባረክ እንወድሐለን❤

  • @yasemeinassefa879
    @yasemeinassefa879 หลายเดือนก่อน +45

    እሸ ዛሬ ትልቅሰው አቀረብክ አድናቂው ነኛ

  • @messiab8307
    @messiab8307 หลายเดือนก่อน +22

    እንልኬ አንደበተ ርእቱ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ከቤተሠብ ፍቅር ይስጥህ

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya หลายเดือนก่อน +5

    እንዳልክ እግዚአብሔር የባረከዉ ልጅ ነዉ።እሱ ለሰዉ እንደምያስበዉ ፈጣሪ ያስብለት።

  • @tsigeredaabebe7385
    @tsigeredaabebe7385 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኩ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤

  • @tsegahewa547
    @tsegahewa547 หลายเดือนก่อน +4

    እንዳልክዬ እና ቲጂዬ በአጠቃላይ የእርቅ መአድዎች በጣም ነው ምወዳችሁ።እኔ ከእናተ በልጅነቴ በሰማሁት የልጅ አስተዳደግ ሰምቼ ጌታ በረዳኝ መጠን ጥሩ እናት ጥሩ ወላጅ ለመሆን እሞክራለሁ።በጣም የእናንተ ተፅእኖ አለበት ።ተባረኩ❤

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei หลายเดือนก่อน +11

    አባትም ሆነ እናት እንደ ዕድሜ ናቸው፤ ሁለቴ አይከሰቱም።
    ብርቅዬ ሀብት ናቸው ካለፉ አይደገሙም።
    አትዘናጉ፣
    ዛሬ ነገ አትበሉ፣
    ይሄን ስጨርስ አትበሉ።
    በደንብ ተጠቀሙባቸው ፣ ኻዲሟቸው።
    አንዴ ከሾለኩ ሾለኩ ነው። ፀፀት ቁጭቱን አትችሉትም። አትቋቋሙትም።
    አላህ ረጅም እድሜ ለውድ ቤተሰቦቻችን።

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 หลายเดือนก่อน +2

    እመቤቴን በጣም እጅግ በጣም ልቤ ተነክቷል የእግዚአብሔርን ቃል ነው የሰማሁት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 หลายเดือนก่อน +25

    እነዳልክ የኔ ጀግና እንኳን ደህና መጣህ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @adeym3481
    @adeym3481 หลายเดือนก่อน +24

    እናት ለዘላለም ትኑር::🥲🥲🥲

  • @BilenFekra-i3e
    @BilenFekra-i3e หลายเดือนก่อน +23

    እንኳን ለስላሴ ወራዊ በአል በሰላም አደራሳቹ

  • @MesfinAlemu-v9c
    @MesfinAlemu-v9c หลายเดือนก่อน +9

    እግዝአብሔር ወንድምህን ይማርልህ:: በቀጣይም በሚያስፈልገው ሁሉ ከጎንህ ነን::

  • @birkbirk6149
    @birkbirk6149 หลายเดือนก่อน +4

    እዳልክ በእውነት በጣም ጠቅሞኛል አስተምሮኛል እጠቀምበታለው ተባረክ

  • @Lifeber
    @Lifeber หลายเดือนก่อน +2

    ሰው የመሆን ነገር ሲገባህ እንደዚህ ነው እንደእዳልክ ጌታ ይባርንህ ወንድሜ።

  • @susuyoutube-p7m
    @susuyoutube-p7m หลายเดือนก่อน +6

    የእውነት እንዳልክ ክበርልን ጀግና ሰው ነህ

  • @TsegaElroi
    @TsegaElroi หลายเดือนก่อน

    እንደነዚህ አይነት ቀና ልብ ያላቸው ሰዎችን ያብዛልን የእዉነት ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @abiyotchane5319
    @abiyotchane5319 หลายเดือนก่อน +6

    እንዳልክ ያንተን ፕሮግራም ስከታተል ከልብ ነው እድሜ ይስጥልን ጭንቀትህን የድንግል ልጅ ያንሳልህ

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours หลายเดือนก่อน +1

    ከኮንጎ ሰፈር እንደዚህ አሸንፎ መውጣት በራሱ ተዓምር ነው። በጣም ታኮራለህ እንዳልክ በእውነት።👍

  • @helengrbrmariam7625
    @helengrbrmariam7625 หลายเดือนก่อน +11

    በጣም ነው ለሴቶች ክብር ይገባቸዋል

  • @saralakew1201
    @saralakew1201 หลายเดือนก่อน +1

    እንዳልክን የስማሁትና ያየሁት ዛሬ ነው በጣም የሚያስገርም ስብህና, ትህትና, ደግነት ያለህ knowledgeable አዋቂና እስተዋይ ወንድም ነህ እንደ እንተና እንደ እሼ አይነቱን ዕንቁዎች ፈጣሪ ያብዛልን!!!

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 หลายเดือนก่อน +85

    እሼ ወላሂ በተደጋጋሚ በህልሜ እያየዉህ ነዉ ዉሸቴን አይደለም ወላሃ እሼ በናትህ ዱባይ ከመጣ አግኜኝ በጣም ነዉ የምወድህ የማከብርህ 🙏🙏🙏🙏🙏እስኪ ላይክ አርጉኝ ኮመቴን እዳይልኝ 🙏

    • @ሂክማ-ለ8ደ
      @ሂክማ-ለ8ደ หลายเดือนก่อน +3

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @mawaysh
      @mawaysh หลายเดือนก่อน

      መልካም ነገር ብቻ ይሁን ህልምሽ 🤔😅

    • @bateyyoutube3038
      @bateyyoutube3038 หลายเดือนก่อน +3

      ባለትዳርና የልጅ አባት ነው 😂

    • @አለምነኝወለዮዋ
      @አለምነኝወለዮዋ หลายเดือนก่อน +3

      ሙስሊም ሁነሽ በእናት ተብሎ ነገር የለም

    • @BinaHaylu
      @BinaHaylu หลายเดือนก่อน

      Ena afekrewalew aydelem eco yalechhu hulunm neger be and mengd atyu enem ashen betam new yemwedew because ye hywete memhr new fetari fekdo bageghew des yleghal❤❤​@@bateyyoutube3038

  • @TegestNuri-v8v
    @TegestNuri-v8v หลายเดือนก่อน +6

    እንዳልክ እና እሼ በጣም ነው እምወዳችሁ ወንድሞቼ አንድ ላይ ስትሆኑ WAW በቃ የሠው አይምሮ አነጀት ዉስጥ እንዴት እንደምትገቡ ፈጣሪ ይጨምርላችሁ ቃላት ያጥረኛል በቃ የኔ ቤተሠቦቼ

  • @frehiwetbaraku6246
    @frehiwetbaraku6246 20 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ ለወንድምክ ጨርሶ ይማሮው እውነት እንዳልክ ካንተ ብዙ ነገር ተምሬለው ወድቆ መነሳት ለሰው መርዳት ትህትና ተምሬለው ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥክ

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i หลายเดือนก่อน +6

    ሁለታችሁም ምርጥ የኢትዮጲያ ጀግና ናችሁ ኑሩልን

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d หลายเดือนก่อน +9

    ሁለታችሁም የኢትዮጵያ ፍርጥ ምርጥ ሰወች ናችሁ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤

    • @tewedkifli5022
      @tewedkifli5022 หลายเดือนก่อน

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @frey2383
    @frey2383 หลายเดือนก่อน +7

    አቤት ምግባር ከትህትና ጋር አንደበትህ ይመሰክራል እግዚአብሔርከዚህ ቀሪ ዘመንህን ይባርክ 🙏

  • @Lilik4680.
    @Lilik4680. หลายเดือนก่อน

    እንዳልክ ትልቅ ሰው ነህ ድምጽህን እየሰማው ነው ያደኩት እግዚአብሔር ጸጋህን ያብዛልህ በርታልን ወንድምህንም ጨርሶ ይማርልህ ያንተ እና የቲጂ ውጤት የሆነ መልካም ልጃችሁን አለምሰገድን ወለዳችሁልን ዘመናችሁ ይባረክ!

  • @Weynshet990
    @Weynshet990 หลายเดือนก่อน +2

    እንዳልክዬ በጣም ነው የምወድህ ያንተንም የወንምህን ጤና ይመልስልህ ❤❤❤❤

  • @feyiseemegressa5867
    @feyiseemegressa5867 25 วันที่ผ่านมา

    በእዉነት እንደ አነታ አይነቱን የብዘልን ❤❤❤ እግዘአቤሕር እድሜ ጤነ አብዚቶ ይሲጥ ዘር ይበርክ።

  • @DaneilTadesse
    @DaneilTadesse หลายเดือนก่อน +3

    በጣም በጣም ለአገራችን ታስፈልጋላችሁ ❤❤❤ እሼ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @ሁሉንቻይ-ጠ2ከ
    @ሁሉንቻይ-ጠ2ከ หลายเดือนก่อน +2

    እንዳልክ ከሬዲዮ ጀምሮ በጣም ነበር እምወድህ ዛሬ ግን የምር አከበርኩህ ተባረክ የምር ዘር ዘርህ ይባረክ❤❤❤

  • @AweSde
    @AweSde หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጀግና ቅንልብ ሳይቅንስ የተሰጠህ ሰው አለ አተነህ ሁሉም ከተብዙ ይማራል ሰውውውው የሆነ ከዚህ ትምርት ያለወሰደ ከሰው የጉለውነው አይምሮችግር ያለበት

  • @gadisanegussie8779
    @gadisanegussie8779 หลายเดือนก่อน

    “በአመጽ ተወልደን በሃጢያት አድገናል፣
    በጎውን ነገር ማን ያሳየናል?”
    በሚለው ትውልድ መካከል ስገኝ፣
    እውነትን ገላጭ ብርሃን አድርገኝ።
    ፕሮግራሙ ይሄን መንፈሳዊ መዝሙር ስላስታወሰኝ ነው።
    ተባረክ እንዳልክ! ፕሮግራምህንና አለምሰገድን እንጂ አንተን አላውቅህም ነበር። በዚህ ፕሮግራም ግን ማወቅ ብቻ ሳይሆን እጅግ ወደድኩህ። ይሄን ተረድታህ ሄለን “hug ላርግህ” ማለቷ ትክክል ነው።

  • @HuIuAdiss
    @HuIuAdiss หลายเดือนก่อน +3

    በጣም የሚገርም ልብ እድሜ ይስጥህ ከጤና ጋር

  • @mereasu2643
    @mereasu2643 หลายเดือนก่อน +49

    ይሄን ፁፍ ምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የማታ🎉🙏 እንጀራ ይስጣችሁ

    • @great-full3612
      @great-full3612 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen 🙏🏽

    • @atalelech9244
      @atalelech9244 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen❤❤

  • @adugebeyehu5806
    @adugebeyehu5806 หลายเดือนก่อน

    በጣም የምትደነቅ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ህይወትን ይባርክልህ ፀባይህን አይቅይርብህ ልጆችህን መላው ቤተሰብህን ይጠብቅልህ።

  • @AszZsa-tc2su
    @AszZsa-tc2su หลายเดือนก่อน +3

    እንዳልክ ጀግና ነህ ወንድምህን አምላክ ምህረቱን ይላክለት

  • @tigistassefa6596
    @tigistassefa6596 หลายเดือนก่อน +1

    እንዳልክ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ የዘራህዉን በእጥፍ ታገኘዋልህ የልብህን መሻት ይፈጽምልህ እንደ አንተ ያለውን ያብዛልን ዘመንህ ይባረክ

  • @qintat
    @qintat หลายเดือนก่อน +1

    እሼ እናመሰግናለን ይሄን ድንቅ ሰው ለብዙዎች እንዲያበራ ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን እንዳልክ አሁንም ለዓለም ያድርግህ !!! ያድርጋቹ🎉🎉🎉

  • @yasinahmed7271
    @yasinahmed7271 หลายเดือนก่อน +5

    ፈጣሪ ቃልን ተግራዊ ማድረግ ፈጣሪ ሲፈቅድ ነዉ ብዬ የማምነው "ለሰዎች ማካፈል መቆረስ መስጠጥ ጸጋ ነዉ " መስጠትን ማካፈልን ባህል መድረግ ያስፈልጋል (አንድ የሱማሌ ባህላችንን ላካፍላችሁ አንድ ሰው ጠዋት ከቤቱ ሲወጣ የጎረቤቶቻቸዉን ጣራዋች ቀኘት ቃኘት ያደርጋል በዚሁ አጋጣሚ ጭስ የማይታይበት ቤት እሳት አለኮሱም ስለተቸገሩ ነው ብሎ የማሰብ ከዛም ጠጋ ብሎ ካለው ላይ ማካፈል " እንዳልክ በር በሩን አይ ነበር ሲል ትዝ አኝና ሁላችንም ጎረቤቶቻችን ብንቃኝ በዬ አሰብኩ አቦ ሺ አመት አይኖርም ሁለት በሁለት ሜትር ጉርጓድ ነው መጨረሻችን

    • @bubuta1013
      @bubuta1013 หลายเดือนก่อน

      ትክክል!!! ኡፍፍፍ ተባረክ/ኪ

  • @ShewayeBekele-i3f
    @ShewayeBekele-i3f หลายเดือนก่อน

    ሁለታችሁንም እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና በረከቱን ይስጣችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tinsaezedagim4808
    @tinsaezedagim4808 หลายเดือนก่อน

    እኔም በጣም ተደንቄያለሁ ገና ለህክምና እይሄደ ሞልቶልኛል አትላኩ ስትል እንዳው መድሃኔዓለም እንዳፍህ ያርግልህ ሁሌም ይሙላልህ የወንድምህን ጤና ይመልስልህ እናዳልክ የእርቅ ማዕድ ባራኪ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SosenaHailemeskele
    @SosenaHailemeskele หลายเดือนก่อน +6

    እንዳልክ እናመሰግናለን

  • @tirunesh-j4d
    @tirunesh-j4d หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ነው የዛሬ 9አመት ነበር በራዲዮ በሚያምር ድምፁ የምሳማዉ ዛሬ ደሞ በአካል ቀርቦ ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል የኛ መልካም ወድማችን እግዚአብሔር እንዳተ አይነቱን ወድሞች ያብዛልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ወድማችን በእዉነቱ እኔ ካንተ ብዙ ተምሬአለሁ ገና የ22አመት ልጅሆኜ ተሰድጄ በስደት ሆኜ ነበር የምሰማክ አሁንም በስደትአለሁ እናም
    ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለን ወንድምክንም እግዚአብሔር ይማርልክ 🙏🙏🙏

  • @Zenash-h6j
    @Zenash-h6j หลายเดือนก่อน +4

    እንዳልክ ምርጥ ሰው በርታልን እግዚአብሄር ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 หลายเดือนก่อน +3

    እንዳልክ ና ትዕግስት የእርቅ ማዕድ አቀራረብ በጣም እውደዋለሁ ትዳር እንዳይፈርስ ብዙ ትውልድ በአባት እና ባባታቸው እንዲያድጉ ትልድገዋል ውለታቸው አይረሳም❤❤❤❤❤

  • @Tsi541
    @Tsi541 หลายเดือนก่อน

    አቤት አንተ ሰው በእውነት የተባረክ ሰው እመብርሃን ከክፉ ትሰውርህ እየሰማውክ ነው ያደኩት ደግሞም ጠቅሞኛል አመሰግናለው የወንድምክንም መታመም ሰምቼ አዝኛለው ተሽሎት ቸር ዜና እንደምሰማም አልጠራጠር ሳሚዬ ተባረክ እጅግ በጣም እወድካለው አከብርካለው 🙏🙏🙏 እሽዬ አመሰግናለው ስለቀረብከው በእውነት🙏

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 หลายเดือนก่อน +9

    ይህን መልክት የምታነቡ ሁሉ ያሰባቹትን መልካም ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይስጣቹ ቤተሰብ ሁኑኝ አለህ ሁላችንም በሰላም በደስታ በጤንነት ሀሳባችን ሞልቶልን ለአገራችን ያብቃን አሚን💋❤️💋❤️👍🌹

  • @EyoasFanos
    @EyoasFanos หลายเดือนก่อน

    በስመአብ መታደል መመረጥ ነው ቸሩ እግዚአብሔር ልብህን አይቀይረው ተባረክ በልጆችህ አግኘው 🙏🙏❤❤

  • @MeseretGemechu123
    @MeseretGemechu123 หลายเดือนก่อน +3

    ሁለት ምርጥ ሰዎች እንቁዎች እንዳልክ እግዚአብሔር ወንድምህን ጨርሶ ይማርልህ

  • @marta2478
    @marta2478 หลายเดือนก่อน +2

    እንዳልክ ሰትሰጥ አንተ ብቻህን የማትችለው ደሰታ ይፀፈሰልሃል,,,በአለም ላይ ካ ሉ ሀይሎች ሁሉ የሚልቀውን ይዘሃል ወንድሜ በርታ

  • @mimiAtena
    @mimiAtena หลายเดือนก่อน +1

    ሁለት ወርቆች. አቤት አደበት የተቀመመ እዳልክ ዘመንክ ይባረክ. እስኪ ለኔም አባት ሁነኝ. እባክህን. ግራ ገብቶኝ ህይወት እዴት እደምኖር አላውቅም. እርዳኝ እባክህ እዳልክ

  • @Tegset12Tegset12
    @Tegset12Tegset12 หลายเดือนก่อน +2

    ብዙ ተማርኩበት ይገርማን እናመሰግናለን🎉🎉🎉

  • @hshhssbhs4429
    @hshhssbhs4429 หลายเดือนก่อน +2

    When I was in Addis my fiberate Channel I like it thank u for everything u did for people good job ❤❤❤❤keep it up brother

  • @Misge12
    @Misge12 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ደስ ይላላል 👌👌🥰 እሼ ደግሞ በርታልን

    • @AsQw-fu4uq
      @AsQw-fu4uq หลายเดือนก่อน

      እንዳልህየስወድህ

  • @EZELTUBE24
    @EZELTUBE24 หลายเดือนก่อน +5

    እሼ ይዘህልን የምትመጣው ታሪኮች በጣም ደስ ይላሉ በርታልን❤❤❤

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 หลายเดือนก่อน +8

    እንዳልክ በጣም ቅን ልብ ያለክ ንግግርክ ብቻ ይበቃል ለልጆክ ጥሩ ነገር እያስቀመጥክ ነው እሸቱ ልዩ ሰው የተባረካችሁ እግዚአብሔር ይማርልክ ወንድምክንለአገሩ ያብቃልክ በርቱ ቅኖች ወንድሞቼ ጥሩ ስራ ለልጆቻችሁ ነው🥰

  • @1443TH
    @1443TH หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ጥሎ አይጥልም እድሜአችንን ሙሉ ለሊትና ቀን ሰርተን ያፈራነውን ሀብት እና ንብረት ሜዳ ተበትኖብን እግዚአብሔር ይመስገን እየኖሮን ነው ነገ ፈጣሪ የተበተነውን እና የተቀማሁትን ቤት ይመልስለኛል እምነቴ ነው

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 หลายเดือนก่อน +3

    የእርቅ ማእድ ፕሮግራም ከተጀመረ ጀምረ ያመለጠኝ የለም ማለት እችላለ የሚገርም የሚገርም በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ሰዉ አለ ለማለት ይከብዳል ድሮም አከብርሃለሁ እንዳልክ ሁሌም ክበር ወንድምህን አላህ ያሽርልህ

  • @sarahbiruk2574
    @sarahbiruk2574 หลายเดือนก่อน +1

    እንዳልክየ የኔ መልካም ወንድም ሺ አመት ኑሪልን እሸየ መልካም ወንድማችን ኑርልን የኢትዬጲያ እንቁወች

  • @louatlouat8603
    @louatlouat8603 หลายเดือนก่อน

    እውነትም ጀግና ወንድማችን እዳልክ በልጆችህ አግኘው ተባረክ

  • @ketemamisirach4724
    @ketemamisirach4724 หลายเดือนก่อน +1

    Endalki you are a hero!!
    No words to describe what you have done for nation.

  • @naendale5004
    @naendale5004 หลายเดือนก่อน +4

    እንዳልክ እኔንም በብዙ እረድቶያል ዘመንህ ይለምልም❤

  • @tigistsinno5110
    @tigistsinno5110 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤እሺ እውነት የማናቅውን እንድናቅ የዝረጋሀልን በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @embatashenafi1480
    @embatashenafi1480 หลายเดือนก่อน

    ዋው ትገርማለህ እዳልክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።

  • @LaylalLulu
    @LaylalLulu หลายเดือนก่อน +1

    እውነት መታደል ነው አላህ ይጨምርልህ

  • @ejigayehuZAtaye
    @ejigayehuZAtaye หลายเดือนก่อน

    እንዳልክ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ዕድሜ ና ጤና ይስጥህ

  • @Melesutiget
    @Melesutiget หลายเดือนก่อน

    የእውነት መታደል ነው እንደዚህ አይነት ልብ ብርሀንነትን ለሁላችንም ያድለን

  • @ከራዲዮን-ቐ5ዐ
    @ከራዲዮን-ቐ5ዐ หลายเดือนก่อน

    እንዳልክ ጎበዝና ጀግና ልጅ ነህ ጠንካራ ነኸ ይህን ብርታት ሰለጠኸ እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 หลายเดือนก่อน +1

    እዳልክዬ አተ አለም ትጅን በጣም ለአገራችን የተሰጣቹ እቁ ናቹዉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹዉ ተባረክልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @beetyube
    @beetyube หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ዋውውው እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🙏🙏

  • @kidistabebe2346
    @kidistabebe2346 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ወንድሜ:: ፈጣሪ ጎዶሎህን ሁሉ ይሙላልህ::

  • @mimmielias717
    @mimmielias717 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድምህን ይማርልህ❤

  • @TigistKebede-s6s
    @TigistKebede-s6s หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት እግዚያብሒር ይባርክ

  • @aberashgebreyes5627
    @aberashgebreyes5627 หลายเดือนก่อน

    እንዳልት የተደበቅ የበጎ ሰራ ሰው እግዚአብሔር ዘርህ ይባረክ

  • @tsehayabebe2367
    @tsehayabebe2367 หลายเดือนก่อน

    እንደናንተያሉትን ድንቅ ኢትዮጵያዊ ያብዛልን እግዚአብሔር ይስጣችሁ ፍቅርን በተግባር አሳያችሁን ::

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 หลายเดือนก่อน +1

    "እርቅ ማእድ" ❤ ብዙ ትምህርት የተማርኩበት እንደሱሰ ሆኖብኝ ፕሮግራሙን ሳላዳምጥ እላድርም ነበር!! እንዳልክ ; ትእግስት በጣም የምወዳቸው የፕሮግራሙ እዘጋጆች ምርጥ ስዎች ናችሁ 💖 በወንድምህ መታመም በጣም እዝኜ እቅሜ የሚፈቅደውን እድርጌለሁ ቸር ያሰማን ምህረቱንይላክለት ቅድስ እማኑኤል ከእናንተ ጋር ይሁን 🙏🏾❤️

  • @yaredmekonnen9523
    @yaredmekonnen9523 หลายเดือนก่อน

    እኔ ማለት ያንስሀል ክበር ተመሰገነ Big respect what incredible work Wooow thank you

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 หลายเดือนก่อน

    በሰመአብ በጣም ትለያለክ ቅን ልብነው ያለክ በምድር የሰራከው መልካም ሰራ በሰማይ ይክፈልክ እግዚአብሔር በሚያልቅ ገዘባቹ ወዳጅ አበጁበት ይላል በታደል ነው በርቱ መልካም ማድረግ ለራስ ነው ቀናሁባቹ😘

  • @Addis_Homes
    @Addis_Homes หลายเดือนก่อน +8

    ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @tarikuatarikua3640
    @tarikuatarikua3640 หลายเดือนก่อน

    ዋው በጣም በጣም እጅግ በጣም ነው የምወድህ እኔ እራሱ ባገኝህና ባቀፍኩህ ሁሉት ጀግናዎች