ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንደው በመቤቴ ይህንን ሚዲያ በጣም ማሳደግ አለብን ነጋሽ አሁንም መድሀኒት አለም ይጠብቅህ
ወንድሜ እንኳን እግዚአብሄር እረድቶህ ወደ ህይወትህ ተመለስክ የድንግል ማርያም ልጅ አሁንም በቤቱ ያፅናህ አሁንም በፀሎት በርታ ።
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤እጂግ በጣም ደስስስ ብሎኛል የአንተን ለንስሀ መብቃት ቃል የለኝም ደስታየን የምገልጥበት አሁንም እኔን እና እንተን ለንስሀ የበቃን የድንግል ማርያም ምልጃ የቀሩትንም ወገኖቻችንን ለንስሀ ያብቃልን ❤❤❤
አታልቅስ ወንድሜ ማልቀስ የመሸነፍ ምልክት ነው እመብርሀን ከጨለማ አውጥታሀለች❤❤❤
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለገናናው መልአክ ለቅዱስ ሚካኤል በዓል አደረሳችሁ ።
ነጋሽ የዚችን ሴት ስራ እስክታፈርስ በርታ
እሷ ጋር ያላቹ በሙሉ የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እውነቱን ይግለጥላቹ ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ይመልሳቱ ለሁላችሁም ልቦና ይስጣቹ 🤲
ወንድሜ ሆይ ብዙ አትጨነቅ ብዙ አትጨነቅ እግዚአብሔር ከክፉ አውጥቶሃል እሷ ለጥፋት የመጣች ነች እኔም ብዙ ነገር ደርሶብኛል ከቤተሰቤ ከልጆቼ ከልጅ ልጆች አለያይታኛለች እንደውም እስካሁን እንዴት ቆየህ ይገርማል እስካሁን የረገመችው ሰው ሁሉ ምን ሆነ ሰውን ከማታለል ከማሞኘት ከመዋሸት በቀር
እግዚአብሔር ባላወቁ መጠን ለአልተፈለገ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው ያሳዝናሉ ዱርዬ አይታመንም
የእኔ፡ወንድም፡አንተ፡በጊዜ፡ነቅተሃል፡
ነጋሽ እህተ ማርያም የሚለውን አስተካክለው ይቺ ሴትዮ እህተ ማርያም የሚለው ታይትል አይገባትም ሴትየዋ ዱርዬ ነች
የጠፋወ በግ ተመለሰ እንኳን ደና መጣህ ወንደሜ
ወንድሜ አንተ እድለኛ ነህ እግዚአብሔር ደረሰልህ እኔ የወንድሜ ልጅ ኮሌጅ ተመርቃ በጣም ቆንጆ ሰራዋን አሰጥላ በባዶ እግሯ እያሰኬደቻት ልጇን ይዛ ትምህርቱን አሰጥላ እሷጋ ገብታለች። እባካችሁ እንዴት እናውጣቸው ከዚህ ሲኦል? ወንድሜ ነጋሸ ይህንን ጥረትህን እንዳታቋርጥ በእግዚአብሔር ሰም እለምንሀለሁ🙏🙏
አጥብቀሽ ፀልይ ለዚህ ወንድም የደረስ እህትሽን ከታሰረችበት እስራት ነፃ ያደርጋታል።
Subae yashilat ewnetun endigeltselat egziabher wedekdst betekrstiyan ymelsat
ዉሀ ጠብሶ የበላ ያራዳ ልጅ ስንዱ ተጫወተችብህ ስላ መለጥክ ደስ ብሎናል
ልጄ መጀመርያውም እግዝአብሔር ነው ያስቀመጠህ ለዚህች ቅድስት ቤቴክርስትያ ልትመሰክር እና የተመረጥክ ነህ እና ደስይበልህ የተባረክ ነህ።አሁንም ተባረክ እድሜ ጤና ይስጥህ ልጄ።ቤቴክርስ
እንኳን ፈጣሪ ወደ ቤቱ ጠራህ .ሲቀጥል በገዛሰፈራችን ተወልደን ባደግንበት ሰፈር መንገድ ከለከላቹን ለዚች ሰፈር ላረከሰች ጠንቋይ ቀይ ምንጣፍ አንጥፋችሁ መኪና ይዘን አላሳልፍ ብላችሁ የተጣላነው ልጅ ነኝ ተመስገን አንተን የጎበኘህ የወላዲት አምላክ ልጅ ሁሉንም ይጎብኝልን
ወይ እህተ ማርያም የስንቱን ቤት የስንቱን እይወት በጠበጠች በተአምር የሚያምን ትውልድ አውንም ንቁ
እሷን የምትከተሉ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቹ አይነ ልቦናችሁን ይክፈትላቹ ወደ እውነተኛ እምነታቹ ይመልሳቹ ወላዲተ አምላክ ዓይናቹን ትግለጥላቹ🙏
ወንድም ነጋሽ እንደዉ ይገርማል የዚች ሴት ተልእኮ:: ከሆነ ትልቅ አካል ከ እንግሊዝ የተላከች ይመስለኛል:: እንደዉ የአባ ተስፋ ስላሴ ሞገስ ሞትና ቀብር ሁሉ ሳስበው ይገርመኛል:: አሁንም ክብ ቤተክርስትያን እየሰራን ነው ሲል ብዙ ነገር ነው አምሮዬ ላይ የመጣዉ:: ብቻ እግዚአብሔር በጊዜው ሁሉን እየገለጠ ነው:: በቅድስት ድንግል ስም የላካት ፀረ ኦርቶዶክስ አካል እንዳለ እኔ ይሰማኛል::
በትክክል ሴትዪዋማ የሆነ ተልኮ አላት የተማመነችበትም ነገር አለ የሚገርመው እኮ አንድ ሰው ተይ የሚላት ሰው መጥፋቱ የቤተክርስቲያንም ሰዎች ይሄን ሁሉ ጥፋት ስታጠፋ አለማውገዛቸው ይገርመኛል ያ የሚያሳየው ከሆላ የሚደግፋት አይዞሽ ያላት አካል እንዳለ በደንብ ያስታውቃል ዞሮ ዞሮ ኦርቶዶክስን የማጥፋት ሴራ ነው ።
ችግሩ እሱ ሳይሆን ዋናው የኛ ሰው ነው ዝም ብሎ መታለል አምላክ ነኝ ብሎ ለመጣ መስገድ ማሰገድ ምንም የተደበቀ አጀንዳ የለም
በትክክል
በነ እህተ ማርያም ተከታይ እዚ ካናዳ እንኻን የተበላሸው ትዳሮች በት ይቁጠራቸው ስለዚ ወንድማችን ያለውን እውነት በ ግልፅ ግልፁን ብታወራው ህዝቡ ትንሽ እንኻን ይማርበታል እና አደራህን ቆፍጠን ብለህ ያለውን እውነት ብታካፍል ጥሩ ነው እላለው
ስላም ላንተ ይኡንልክ ነጋሽ በጣም በጣም መታየት ያለባት ሴትዬ ናት በእግ የማትጠየቅበት ምክንያት ግራ ይገባ
በህግ የማትጠየቀው ሰው የፈለገውን ሀይማኖት የመመስረት መብት አለው ህጉ ይፈቅድላታል
ምን ህግ አለ እሷ
የምትጠቀመው ፡ሳይኮ፡ነው፡እንጂ፡ምንም፡የላትም
ፅላቴ ሙሴ ሰላም ጤና በረከት መረጋጋት እመብርሀን እናቴ መድሀኒቴ ስንቄ መፅናኛየ ስጠችን
እግዚአብሔር ይመስገንእንኳን ለንስሀ አበቃህ ነጋሽ ተባረክ የድንግል ማርያም ልጅ ከፊትህ ይቅደም
እኔ እሚገርመኝ በግል ጥቅማቸው ይጣሉና የቤተ- ክርስትያን ተቆርቃሪ መስለው የደረሰባቸውን ነገር እያሰቡ ሲያለቅሱ በጣም ይደንቀኛል።ነጋሽ ሚድያ ተራ የግል ብሶት ማስለቀሻ ሚድያ አይደለም።እባካችሁ ስተው እዛ ያሉት ወንድሞቻችን እንዲመለሱና ሌላው ክርስትያን የሚያነቃ ክርስትያናዊ ሃሳቦች አጋሩን።የመልስ ምት በለቅሶ ታጅቦ በመሃል በመሃል እያረፉ መሳደብና ገና በቅጡ ንስሀ ሳትገቡ የቤተ- ክርስትያናችን ተቆርቃሪ አትሁኑብን።
እንደዚህ አይነት ኮመንት እየሰጣቹ አታስለቅሱት እስቲ 😂😭🤣🤣
የእውነት በጣም ነበር እኔም የሚገርመኝ እኮ
ዝብርቅርቅ፡ያለ፡ሀሳብ
@@fikerfiker7922 ምን ማለት፡ነው?
😮😮😮@@tarikuahayilmariam3343
የእህተ ሴጣን ደንገጡሮች ማስመሰሉ ይበቃችሆል እራሳችሁን ታዘቡ እስኪ ከጋሹ የበለጠ አገልጋይ አልነበረም እውነቱን ሲረዳ ለእውነት መሰከረ ክብር እና ምስጋና ለሥላሴ ይሁን !!!
😂😂😂
በጣም የሚገርመው የሰው ትዳር አፍትታለች እኔ የማውቀው ትዳር አውቃለሁኝ
እኔ ወንድሜ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ አንተም ሆንክ ውቅር ቤተክርስቲያን የሰሩት አባት እንዴት እሷጋ ልትገቡ ቻላችሁ ይሄንንስ ያህል ዓመት እንዴት ተቀመጣችሁ? በአላት አፇማት ሲሻሩ እንዴት አልነቃችሁም? ይህች ሴት ገና ስትጀምር ነው እኔ የነቃሁባት በዮቱብ እንዳየሗት እና እሷ ስትሳደብ ብዙ ብዙ ስትል እንዴት አልነቃችሁም? እሷ ገዳም እያለች የጣመ የላመ በዛ ላይ ፋሽን ሾው ሞዴል ስትሆን እንዴት ይሄንን ያህል ዓመት ደነዘዛችሁ? የሽንኩርት እርሻ ስትጀምር አሁን ደግሞ ሆቴል ቤት ስትከፍት እንዴት አልነቃችሁም? ብትችል ይሄንን መልስልኝ
በደንብ ማጋለጥ አለበት የሚያውቀውን ሚስጢር በሙሉ ይንገርህ
ይች ስንዱ የምትባል ምናለ አርፋ ብትቀመጥ! ልቦና ይስጣት ፈጣሪ.
ሰላም ነጋሽ ድንቅ መልእክት ወንድማችን ለሰይጣን ሴት ተገዝተህ ነበር እንኳን እንደጠፋው በግ ተመለስክ እግዚአብሔር ይመስገን ሴትየዋ የስንቱን ቤት አፈረሰች እግዚአብሔር የእጇን ይክፈላት
ከሚኒሳታ መጥታ የገደለቻት ቡርሀን የምትባል እህታችን ደማ ይፍረድ
እህቴ፡ከእሳጋ፡ሶስት፡ናቸው፡መድኃኒት፡አቁሙ፡ብላ፡የሞቱት
@@MahammedFaara አቤቱ ቸሩ መድሀኒአለም ምን ጉድ ነው ይህ ዘመን።
በስመአም እንካን ከዚ ሂወት እመቤቴ አወጣችክ ለምን አትታሰርም እቺ አረመኔ ባለጌ ዝቃጭ ምነው ይችን አረመኔ ሀይ የሚል ይጥፉ የጠፍበጎች ይገኛሉ እንካን ተመለስክ ወደሂወትክ ማሪያምን ይቺ ያምሮ ሰላቢ
ጋዜጠኛው በጣም ጎበዝ ነህ እምጠይቀው ጥያቄ እርጋታህ ደስ ይላል እናመሰግናለን ።አንተ እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ልቦናህ ተመለሰልህ በርታ።
ወንድሜ መናገር ትፈልግና መለስ ትላለህ ተናገር ይውጣልህ ንስሃ ይሁንህ ተናዘዝ አትደብቅ ብዙ ነፍስ እንዳስገባህ ሁሉ ማውጣትም አለብህ
የነጋሽ አጠያዬቅ ተመችቶኛል በጣም ነው የምትገርሙት እንዴት በአንድ ተራ ሴት በዚህ ልክ ሰው ይሸወዳል ።
OMG ነጋሽ በዳዳ ይሄን ስም እኔ እንኳ የማውቀው በራዲዮ ዜና ላይ ነው አይደል ? Wow ምርጥ ዝግጅት ነው ያቀረብከው ሁለቱንም ክፍል ተከታትዬዋለው ድንቅ ነው እኔ በምኖርበት አገር የምትኖር የነበረ የሴት ወሮበላ ነች ::ቤቷ ወደ ቶተንሀም ስቴድዮም አካባቢ ሰቨን ሲስተርስ የሚባል ሰፈር እዛ ነዋሪ የነበረች አስማተኛ (ጠንቋይ ) ልትላት ትችላለክ እኛ ከምናመልክበት ስላሴ ቤተክርስቲያን እንዳትገባ የተወገዘች ብዙ ጋደኞቼን ያሳሳተች እኔን ያልሸወደችኝ ወደ አምልኮዋ ቤቷ እንድሄድ ብዙ የደከመች በማውቋቸው ሰዎች ለአገራችን በፊት በብሄራዊ እግር ኳስ ተጫዋች የነበሩ ከአንድም ሶስት የነበሩ እዚህ የሚኖሩ ያሳተች (ስም ልጠቅስ) እችላለው እያንዳድክ ታቀኛለክ በቤተክርስቲያን በሀይማኖቴ እንደማልደራደር ::በአጠቃላይ ዱርዬ ድመት ነበረች "እዚህ የነበረ ቤቷን "በፎቶ በማስረጃ እዚህ ምን እንዳደረገችና ሰዎችን እንዴት እንዳጭበረበረች እኔ ልመሰክር እችላለው::ወንድሜ ጋሻው እንኳን ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን በሰላም ተመለስክ የወላዲት አምላክ ረድኤት በረከት አይለይክ🙏🏾🙏🏾 አንዱ ኳስ ተጫዋች የአብነት ልጅ የኮካ ማዞሪያ ሰፈር ነው እዚህ የሚኖር እንግዲህ ጋሻው አንተ ድረስበት በደንብ ይተርክልካል ::ሰላም ሁኑ🙏From north London
የመጨረሻው ዘመን ላይ መሆናችንን አትርሱ ሁሉም ኃጢያቱ እንዲሰረይለት ይታትራል እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጠን ሰው ሰውን በሚበላበት ዘመን ይህችን ተራ ቢራቢሮቦ ጊዜ ለኩሉ ነው::
አይዞህ ወንድሜ በርታ ሁሉም ለበጎ ነው እንኳን በህይወት ኖርክ አሁን የምመክርህ ንሰሀ ግባ እና ገዳም ሂድ ልቤንም አይምሮዬን አፅዳልኝ ብለህ ፀሎትአድርግ እሷም ተከታዬቿም ወደው አይደለም በመንፈስ ተይዘው ነው ልንፀልይላቸው ይገባል ዛሬ ሁላችንም የነገን አናውቅም አንፍረድ::
ሰላም እንኳን ደህና መጣ ወንድማችን ነጋሽ እንኳን አደረሳቹ ለቅድስሜካኤል አመታዌ በአል❤❤❤💐💐💐🙏🙏🙏
እግዜሀቤር ይፈርዳል አንተ እውነቱ ተናግረሀል ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ግዴታህን ተወጣህ አታልቅስ ዋጋቸው ይጠብቃቸው ጋዜጠኛ አደንቅሀለን❤
ይህ ሠው ዋና ፈረሷ ነበር፤አሁን የሚወተውተው ነገር ያሳዝናልም ያናድዳልም፤እግዚአብሔር ከዚህ አይነት መጠመድ ይሠውረን።
አሳሳቾች የበዙባት ዘመን ነው እመብርሃን እንኳን አገዘችህ ወደዚያ የገቡትም እንዲመለሱ ከእግዚያብሄር ጋር ሞክሩ
ምን እንደምታወራ ሳታውቅ ነቃሁ አትበል ወንድሜ አሁንም ሰውን መከተል ትተህ የእመብርሀንን ቀሚስ ይዘህ ተከተል። "አዘቅት ውስጥ ገባሁ ያልከው" ቆመህ ስትሰራ የነበረው እኮ የምትሰበስበውን ገንዘብ የአብርሀም እንግዳ ነበር ስታበላበት የነበረው ንግሥተ ነገሥታት መሬት ላይ ነው የሚተኙት ታቀዋለህ ፍራሽ አልጋ እንኳን አይጠቀሙም፥ ጠፊውንም መብል ሲበሉም አንድ ቀን ብ(ቻቸ)ውን በልተው እንደማያውቁ መስክረሀል! ልብ ይስጥህ አሁንም ከአዕምሮህና ከልብህ አይደለህም ወንድም ጋሹ!
ፈሳም
አንተም እዚህ ሚዲያ ላይ መጥተህ ለማጋለጥ ያብቃህ ። አዲስ ገቢ ነህ መሰለኝ !
@@Biniam-e1fእረ መሬት ነው የምትተኛው ቆይ ቅድስት ቤተክርስቲያን ምን ጎሎባችሁ ነው በየ ግለሰብ ቤት የምትዞሩት ነው አሁንም ስትነግስ ቦታ ትሰጠናለች ብላችሁ እየጠበቃችሁ ነው ለመሆኑ ንጉስ በላቸው የት ደረሰ ወይ እናንተ ደሞ ሴትየዋ አሁን ንግሰናውን ትታ አሪፍ ነጋዴ ወጥቷታል ዳቦ ቤት ምግብ ቤት እረሻ እሱዋ ቢዝነስ እየሰራችባችሁ አዳሜ ተጃጃይ ስራ እየተውሽ ከስደት እየገባሽ የሱዋን ደጅ ጥረጊ
ከርታታው ዲያቆን አርፈ ብትቀመጥ አይሻልህም መሬት ላይ ነው የሚተኙት ነው ያልከው ይቺ ይቺ ጨዋታ ተዋት መሸወጃ መንገድ ነች መሬት ላይ ስለተኛች ምን ይሁን ምን ይጠበስል ታዲያ አልጋ ላይ ስላልተኛች ነው ? ምርጥና ፅድት ያለ መኝታ ላየ አይደል የምትተኛው .... ድንቄም የገዳም ኑሮ አንተም ቢሆን በየዋህነት እየተጓስክ እንደሆነ ቢገባኝም ብዙ ማለቅለቁን ግን አቁም እንዲህ በዋዛ የምንላቀቅ እንዳይመስልህ አንተ ለእሷ እየጠቀምካት እንዳይመስልህ ገደል እየከተትካት እንጂ
ገና ምን አይታቹ ነው በእሷ ምክንያት ስንት ሰው ሞቷል የስንቱ ትዳር ፈርሷል አብሬአት ቅጣቱን ለመቀበል ዝግጁ ነኝ ምክንያቱም ከወላዲተ አምላክ የመጣ መልእክት ነው ብዬ ብዙዎችን ስቼ አስቼአለውና .... ስለእዚህ ነገሩን ቀለል አድርገህ አስተያየት እንደምሰጠው እንዳይመስል እሷን ትጎዷታላቹ እንጂ አትጠቅሟትም
ምግቤት አገልግል የሚባል ጀሞ ሚካሄል አካባቢ አላት የተዋህዶ ልጆች እንዳትገቡ
የእስላም ሆቴል/ዳቦቤት እየገባህ የት እንደታረደ ሳትጠይቅ፣ ተጠቅመህ ስታበቃ፥ በርትዕት ተዋሕዶ ኃይማኖት ስርአት የተሰናዳ ሆቴል ሲባል በውስጥህ ያለው አጋንንት ይንቀጠቀጣል።
እሳ ጠንቃይ ነች
እሷ ከአህዛብ በምን ትለያለች ቆይ እንደውም የሷን የጠንቋይ ከመብላት ይሻላል የሰው ስጋ አርዳ የምታበላ እርኩስ የሆነች ሴትዮ የስንቱን ቤት አፈረሰች የስንቱን ትዳር በጠበጠች የስንቱን ሰው ሒወት አደጋ ላይ ጣለች እግዚአብሔር ይፍረድባት ይቺ የሰይጣን ፈረስ
እውይ ንቀታችሁ እግዚአብሔር ማድረግ የሚሳነው ነገር አለ ስትሉ
እግዚአብሔር ቤቱን ያፅዳ ሃይሉ የሱ ነው አቤቱ ማረን ይቅር በለን የሚሰማው ሁሉ ጆሮን ጭው የሚያረግ ነው
እምየ ኦርቶዶክስ ቅድስት ቤተክርስቲያን ምነው ፈተናሺ አላልቅ አለ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እንዴ ነጋሽየ እስዋ እህተ ማርያም ነኝ እያለች አደል እኮ ታድያ ለዛ ነው በረከቱ ይመስለኛል⛪️🙏⛪️🙏⛪️🙏 ብቻ (12) ይጠብቀን በነገው እለት ማስተዋሉን ያድለን🙏⛪️🙏⛪️🙏⛪️
አይዛህ ወንድሜ አንተም ተሳስተህ እንጂ አውቀህ አላሳሳትክም ማስተዋሉን ያድለን !
በዚች ተራ ዱርዬ የሚጭበረበረው ሰው ለእኔ ፈጣሪን ያሚያምን ክርስቲያን አይደለም አጋንት የሰፈረበት እንጅ ገና ሀሳዊ መስህ ሲመታጣ ብዙ በአይን የሚታዩ ተአምራት ሲያሳይ እንዴት ልንሆን ነው ???በዕምነታችን ጠንካራ ልንሆን ይገባል ኦርቶዶክሳዊያን !!!!
ልጁ ወደ ሚድያ ከመምጣቱ በፌት በጸሎት እና በጸበል ይበርታ መጀመርያ። ያስታውቃል ከንግግሩ የንዴት መናፍስት እንዳለው ያስታውቃል። ያለ እና የሌለውን ንግግር ይዘባርቃል። ድሮም አሾክሻኪ መንፈስ ካላት ሴት ጋር ሲሰራ ስለነበረ ያስታውቃል የሚዘባርቀው ነገር። እግዛብሔር ያበርታው።
ውድሚእኳንለዚህ። ክብር። አበቃህ
በምን ምክንያት እንደወጣህ በግልፅ ንገረን አልገባኝም ግልፅ አይደለም ስራዋን በግልፅ ንገረን
እኔ የምመሰክረው እግዚአብሔር በሚያቄው መልክታቸው ትክክለኛ የአምላክ የማምላክ መልክት ነው ብየ ነው ያመኩት።ከልቤ❤❤❤በመልክታቸውም አምኝ ሀገር ገብቸ ነበር።ግን ሳይሳካልኝ ቀርቶ ተመለስኩ።አሁን ማን ይሙት እህተ ማርያም አሳሳተችኝ ብየ ብወቅስ አምላክ ቁጣው አይጨምርብኝም።እደውየተሳሳቱኳ ቢመስለኝ።እራሴን እጂ ትፍሺ ብየ ወደ እህተ ማርያም ጣቴን አልጠቁምም።አሁንም እውነት እዳላቸው ነው የሚሰማኝ።ዋናው የምድር የሰማዮ ባለቤትእግዚአብሔር አምላክ እውነቱን ለሁላችንም ይግለፅልን።
እግዚአብሔር ይሁንሽ እህተማርያም መንፍሷ ክፉ ነው እስኪ ሽንቁሩ ሚካኤል ሂጂ ያኔ እውነቱን ታውቂዋለሽ እናም እከተላት ነበር መጀምሪያ
ገዳማዊ የሚባል የለም ስዕለ አድኖ የሚባል የለም በወንጌል እመኑ ጠያቂውም ተጠያቂውም ከጨለማ ሕይወት ተፈቱ
@@maskremnapoleon873መናፍቅ ምን ትሰሪያለሽ እዚህ
ህይወታችን ሁሉ በክፉዎች መናፍስት ስለሚዘወርና የእኛም ባህርይ ከልዑል እግዚአብሔር ፈቃድ ውጭ ስለሆነ እጅግ ተቅበዘበዝን። እውነትን ማወቅና ማየት እንዳንፈልግ የልቦናችንን ጠማማነት በየት በኩል ይፍቀድልን! ወደምድር የመጣንበትን አላማ ከነጭራሹ ረስተነዋል! አኗኗራችን ሁሉ ክፉና ከክፉዎች መናፍስት ጋር የተስማማ ስለሆነ ቅዱሱን መንፈስ ጣልነው፤ ዘለዓለማዊ ህይወታችንን ለጊዜያዊ ድሎት አሰገዛነውና እውነትን እንዳናውቅ የልቦናችን ዐይን ታወረብን! ከዚህም የተነሳ ነፍሳችንን ጨክነን ከመዳን መንገድ ለየናት!!! ታዳያ ለራሳችንን የማንራራ ሰዎች ሆነን ስለሌሎች መራራትና ማዘን እንዴትስ ይቻለናል??? መልካምን የሚያደርግ መልካምን የሚያስብ ነው፤ ይህም ደግሞ የሚገኘው ከአማናዊው መንገድ ካልወጣን ብቻ ነው። ሁላችንም ዛሬ ላይ እያጨድን ያለነው ትናንት በማወቅም ሆነ ባለማወቅ የዘራነውን ፍሬ ነው! ብርሃንንና ጨለማን በደንብ መለየት ካልቻልን መንገዳችንንና መዳረሻችንን አናውቅም። የልቦናችን በክፋት ከመደንደኑ የተነሳ ስለማናውቀው አና ማውቅ ስለማንፈልገው ነገር በጥላቻ ሰክረን እናወራለን! ዳሩ ግን እውነት እውነት ናት፤ በጡሩንባ ብዛት እና በጩኸት የምንቀይራት አይደለችም። መታሰር እጅግ በጣም ከባድ ነው፤ እያዩ አለማየት፣ እየሰሙ አለማስተዋል፣ እያወቁ አለመቀበል፣ እየኖሩ አለመኖር፣ ከመልካም ክፉውን መምረጥ፣.... በኃይለኛው የመታሰራችን ውጤት ነው! ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ከእስራታችን ይፍታን! ቅዱስ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን፣ አማናዊቷን ርትዕት ተዋሕዶን እንድናውቃትና በህግ በስርዓቷ ኖረን የመንግስቱ ወራሾች ያድርገን! ክፉዎችን ልቦና ይስጥልን፣ ተዋሕዶ መንገዷ ጠባብ ስለሆነ ሰፊውንና አጥፊውን መንገድ ንቀን በአማናዊቷ በጠባቧ መንገድ ተመላልሰን ባለድሎች እንሁን!!! እምነት ያለምግባር ምንም ዋጋ የለውምና!!!!
ጊዜው የቴክኖሎጂ ነው አንተ ደሞ ብዙ ነገር ያየክ ልጅ ነክ ወድሜ እዴት እደዚ ነገር ውስጥ ገባክ ለማንኛውም ልቦና ይስጣቹ በዚ መንገድ ያላቹ ፍጣሪ ያውጣቹ ሰላም ለሀገራችን።
እዉነት ብትዘገይም ተደብቃ አትቀርም ስንዱ ጭንብሎን ቀስ በቀስ እየገለጠች ነዉ እኛም በስም እናዉቅሀለን አስሬ ጋሹ እያለች ስንዱ ማህበር ያላችሁ ዉጡ አትፍሩ ከጨለማ ህይወት ዉጡ አቤት እግዚያብሄር ትእግስቱ
እንደው በእመ ብርሀን በአምላኬ እናት ስም እንደቀለደች አትቀርም አንድ ቀን ብቻዋን ቀርታ እንደ እብድ እየለፈለፈች የምናይበት ቀን ሩቅ አይሆንም እባካችሁ ምእመናን ማንም የሀሰት ነቢያት መጫወቻ መጠቀሚያ መቀለጃ አትሁኑ ኧረ አባቶቻችን በደም ያስረከቡንን ቅድስት ንጽህት በክርስቶስ ደም የተመሰረተችውን ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ትታችሁ አትሂዱ አረ ሰዎች ህዝቡን በሳይኮሎጂ ተጫወቱበትኮ ኧረ እንንቃ እንንቃ
ነጋሽ ወንድሜ አምሮብሀል . ተባረክ እድሜ ይስጥህ
ይቺ ለሃገር መርገም የሆነች ሟርተኛ እግዚአብሔር ይፍረድባት ሃገሪቱ ጭንቅ ውስጥ የወደቀችው በሷና እሷን በመሳሰሉ የሃይማኖት ነጋዴዎች ነው ፈጣሪ ከስራቸው ይቀልልን ድንግል ማሪያም ጦራን ታሳብሽ 😭
ንስሀ ገብተህ ወደ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ሀይማኖትህ መመለስህ ደስ ይላል ስዎች የፈለጉትን ቢሉ አንተ የልብህ ንፅህናና መመለስህ ነው ዋናው ንግስት ነኝ ባይዋን መንግስትም ቤተክርስቲያም ዝም ማለቱ ግን እጅግ ይገርማል።አሁንም ጥያቄ ያችን ነው።
ጋሹዬ ሥላሤ በምህረቱ እንኳን አወጣህ በርታ አንተ ጀግና ነህ ለሌሎችም ወንድምና እህቶችህ ፀልይላቸው ጠላት ዲያቢሎስ አፈረ እግዚአብሔር ልጆቹን በአጠራሩ ጠራቸው ... ወጥመድ ተሰረ አንተም አመለጥክ ክብር ሁሉ ለሥላሤ ይሁን በርታ ወንድሜ ።እልልልልልል
እኔ የሚገርመኝ ቤተክርሲቲያን ትፈርሳለች እያለች የምትናገረው ሳይሆን የገረመኝ ይህን እየተናገረች እያወቀ የሚገባው ሰው የሚያናዱት በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ልቦና ይሰጣችሁ ሌላ ምን ይባላል እና ደገሞ ቤተክርሰቲያን መቼም አተፈርሰም ሰለዚህ ከቻላችሁ ተመለሱ ካልቻላችሁ ተሰፋ ቁረጡ እንጂ መቼም መቼም መቼም ቤተክርሰቲያን አትፈርሰም
አንተን ለዚህ ያበቃህ አምላክ ሌሎቹንም ወገኖቻችንን ለመመለስ ያብቃቸው የእመቤቴ ልጅ
ጎበዝ መጽሐፍ ቅዱስን ጠንቅቆ የሚያውቅ የእግዚአብሔር አንገብጋቢ የሆነው ጉዳይ መጽሐፉም የሚያስረዳው ኢየሱስና ኢየሱስ ብቻ ነው ኢየሱስ የተገፋበት ሐይማኖት ሁሉም ገዳይ ነው የሐይማኖት መልክ አለው ሐይሉን ግን ይክዳል መንፈስ ቅዱስ የማይሰራበት ሁሉ የሰይጣን ማህበር ነው ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎናልን !
የአለም፡ብርሀኖችንም፡ይመልስልን፡ግን እያንዳንዱ፡ምዕመን፡ሀይማኖቱን፡ጠንቅቆ፡ካልተማረ፡የመጣው፡ጎርፍ፡ሁሉ፡ሲያነጉደው፡ሲያንገላታው፡መኖሩ፡ነው።
እዚህች ሴትዬ ቤት እኮ የተማሩ መጽሀፍ ቅዱስን የተማሩ ናቸው የተሸወዱት እኔ በስደት በሰበት ትምህርት ቤት የታነጸች ጓደኛዬ ሄዳብኝ አቤት ያለቀስኩት ተመስገን በግዜ ተመለሰች
👑 ንግስተ ነገስታት ዘ-ኢትዮጵያ!!! 👑
😂 በህልም አለም
ቅዠት ነዉ 😢😢
Midre stupid
ይናፍቅሻል😂
በምርቃና😂
ልዑል እግዚአብሔር ይማረን ይቅር ይበለን ይገርማል እንኳን ከዚህ ጉድ ወጣህ ወንድማችን።
ስለማንምአትጨነቅ አንተ እዉነትን ብቻ ይዘህ ተጓዝ ወንድሜ አይዞን
አይዞን ወንድሜ እግዚአብሔር ካንተጋራ ነው እንኳንም አመለጥክ አዚህች አጋንንታዊ ህብረት
ጋሹየ እንኳን እግዚአብሔር መልሶሀል በርታ እዛ ያሉትን እባክህ እርዳቸው ከእግዚአብሔር ጋር
አይዞህ እንግዲህ በንስሃ ታጠብ፣ እግዚአብሔር ይርዳህ፣
ሁሉም ሰው እንዳንተ እውነቱን ቢናገር ሃገር ትለማ ነበር እግዚአብሔር ይባርክህ
እኔግን ከምር ጀግናነኝ ከአንተጋና ከሷ ተናንቂ ትዳሪን አተረፍኩ ደስ ብሎኛል በመመለስህ ይወነት
@@BetelehemSillehemsa ስንቱ ቤቱን ልጆቹን በትኗል መሰለሽ እህቴ አይ የሰይጣን መጫወቻ መሆን
እንኳን፡አደረሳቺሁ፡ወድሜ፡እንኳን፡ከታሰርክበት፡ገመድተፈታህ፡አሁንበርታ፡አይዞን፡አይክፋህ፡አታልቅስ።
ርትዕት ሃይማኖት አድርገህ ውሰደኝ ከነ ልጆቼ እግዚአብሔር እመብርሀን አደራ
አይዞክ እማፍቅርን ያመነ ምንም አይሆንም አዚሟእንዲለቅህ ፀበል ተጠመቅ እማፍቅር ትርዳህ ትወዳታለክ
ዉሻ እኳን ያጎረሰዉን አይረሳም ከአብርሀም እግዳ በላይ ብድር አለብኝ እያልክ የተደረገልን የተከፈለልህን ብድር እረሳህ እዉነት እዉነት ነዉ ግን እቅልፍ ትተኛለህ የዉነት
አረ በየዋሕነት የኛንም የስንቱን ትዳር በተነች እግዚኦ አሁንም ከሰይጣን ቤት ወጥተህ ወደ ሐቀኛው ቤት መመለስህ እግዚአብሔር ወዶሃል
ወንድማችን እንኳን ወደቤትህ መጣህ ይሄ ነው የአደባባይ ንስሀ ጎበ ዝ ነህ በርታ በቤቱ ያጽናህ,🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ከሷ የም መጡ ሰዎች ጭንቅላታችው ትክክል አይደለም ፀበል መግባት አለባቸው ንሰሀ መግባት ቅድስት ቤቴክርስትያንን ይቅርታ መጠየቅ አለባቼው
እንኳን ለንሰሀ አበቃክ ፈጣሪ ያግዝክ ወንድሜ
አሁን አላማጣ አሰራች የተባለው ቤተ ክርስትያን በኦርቶዶክስ መሬት ላይ ከሆነ ልክ አይደለም፣ በሌላ መሬት ላይ ከሆነ የስዋ ቤተክርስትያን የሰይጣን ማምለኪያ ነው
ባለማወቅ ተሳስተሀል። ዋናው እንኳን እግዚአብሔር ልቦናህን መለሰልህ!!! መፀፀትህና በንስሀ መመለስህ ጥሩ ነው። አሁን ባንተ ምክንያት ወደዚህች ሴት ገብተው የታሰሩትን በንስሀ እንዲመለሱ ጠንክረህ ስራ!!!
በመፈሰ የታሰረ ሰው ምንም አይታየውም💔💔💔 እንኳንም ከሰራትህ ተፈታህ❤❤❤❤❤❤❤ እሷ በመፈሱ ነው ወጣቱ የታሰረው
እንኩዋን በሰላም ከዚች ሴትዮ ተገላገልክ!!!
ነጋሽ በስዋ ስር የቆዩ በሙሉ በእስዋ የሰለጠነው መንፈስ ተጠቂዎች ናቸው፣ አምልጠው የወጡትንም ሊበቀላቸው የሚፈልግ ጠላት እንደሚከተላቸው ሊገባን ያስፈልጋል። ብዙ አስደናቂ የፀበል አገልግሎት የሚስጥባቸው ስፍራዎች አሉና ይሂዱ፣ ለሌሎች የደረሰ ይደርስላችሁዋል። ተስፋ እንደሌላን አንሁን!!!
ይቺ ደፋር የእንግሊዝ ጠንቋይ ከእማ ፍቅር እኩል ለመሆን ድፍረቱን ከየት አመጣሽው እማ ፍቅር አንቺ ከሴቶች የተለየሽ የአምላኬ እናት ክብርምስጋና ይገባሻል የናቁሽ ሁሉ ወደ እግርሽ ይወድቃሉ እማ ፍቅር ረደቴሽ በረከትሽ ፍቅርሽ አይለየኝ
እሷን ፈጣሪ ያጋልጣት እች ዬዲት ጉዲት ናት ምድር ተከፍታ ትውጣታለች
እንኳን እግሯን ..... የሚያጥባት ካለ ለምን አትነግስ ትንገስ እንጂ ያ ባለዱባው ንጉሷ የት ደረሰ? ከትምህርት ተመርቆ አሳስራ አስነቀለችው ፈጣሪ ይገስፃቸው መንገድ ጠራጊዎች ናቸው ለሀሳዊ መሲሁ ፈጣሪ ያፍርሳቸው አሜን
እኔ መጥፎ ሃሳብ ማዋጣት አልፈልግም ግን ከይውትኛውም እምነት ቀይሮም ይምጣ ከየትም ለምንድነው ሚድያ ተጠቅመው መመለሳቸውን የሚያሳውቁት ቢመለሱ ተጠቃሚው እነሱ እንጂ ቤተክርስቲያን አይደለችም ደሞ አሁን የዚህ ሰውዬ መልክት ምንድነው እራሱን ማንፅት ነው ወይስ እኛን ማስተማር ነው የያዘው የሌላ ቦታ እምነት ይዞ መቶ ስለነሱ መጥፎ ነገር ቢያወራ ለኛ ጥቅሙ ምንድነው በቃ የሌላ እምነት የሌላ ነው በፈለጉበት መልኩ ያምልኩ እኛን እስካልነኩ አይደለም እግር ጫማቸውንም ያስልሱዋቸው እኛ ምን አገባን ደሞ ለቤተ ክርስቲያን ተቆርቁዋሪ መሆናችሁ አቁሙ ሚድያውም መታረም አለበት የሌላን እምነት ፕሮሞትም እየተደረገ ነው የሌላን እምነት ለይም ማፊዙን አቁሙ
ቤተክርስቲያን ም፡ትጠቀማለች፡ሌላው፡የጠፋ፡በጓም፡ይባንና፡ይመለስለታል
ሌላ እምነትና የሴትየዋ እምነት ይለያያል ከኛ እምነት መች ተለየች ተመሳስላ እያጠፋችን ነው መርዝ አለ እዛቤት ያልነቁ እየጠፋ ነው ምስክርነቱን አንጥላው
ሌሎች እንዳይሳሳቱ ቢናገር ተገቢ ነው!!!
ሐሰተኞችን በአደባባይ ማጋለጥ ተገቢ ነው ይህች ሐሰተኛ ሴት ገና መጋለጥ አለባት
ለብዙዎቹ መትረፍ ይጠቅማል
የኔ ጥያቄ ጋሼ ጋሻው. ህፃናት አሥኬሬ አለ ሚባለው ቦታ ጠቁመን !! ግብር የሰው ደም ነው ሚባለ አብራራልን ? ሌላው ጥቅም ነው ያጣላቹ እሡን አይመለከተንም 😢😢😢 ቤተክርስትያ ላልከው በደሙ ነው የተመሰረተችም እንዳትዘነጋ ማንም አይነቀንቃትም ❤❤❤❤
እንኳን የድንግል ልጅ ማረህ ወንድሜ ሰው ይታመማል ግን ዋናው መዳን ነው አንተን እግዚአብሔር አውጣህ ከዚህ እባክህ አታልቅስ እንባህ ከአምላክ ፌት ብቻ ይሁን እሱ የፍቅር አምላክ ነውና።
በበዛ አደለም መድህንዓለምም አስራሁለት ሰው ነበር ሚከተለው ከዛ ውስጥም ይሁዳ ነበር በብዛት አደለም
ወየሁ ለራሴ አምላኬ ሆይ በቸርነትህ ፍጻሜየን አሳምረው እዚህ ዘመን ላይ በመገኘቴ ደክሜ ዝያለሁ😭😭😭😭
ይገርማል ግን ትናት አብረሀት ስንት ስትል የነበርክ ዛሬ ስትጣላ ሚስጥር ሚስጥር ትላለክ
እግዚአብሔር ይባረክህ
ጋዜጠኛ ነጋሽ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ጥሩ ት/ት ነው ያገኘሁት ግን ምዕመናኑን ምን ነካው ?ከቤ /ክርስቲያን አስተምሮ ውጪ በያገኙት አቅጣጫ የሚፈረጥጡበት ምክኒያት ሊገባኝ አልቻለም ።ይህ ዓይነት አዲስ ት /ት መጣ መጉረፍ እንደዚህ ዓይነት ጠንቋይ መጣ መጉረፍ ለሥጋ ከመሮጥ ለነብሳችሁ ብትሮጡ መልካም ነው እላለሁ ።እውነትም ህይወትም መንገድም ጌታ መድኃኒ ዓለም እየሡስ ክርስቶስ ጭንቅ አማላጂቷም እመቤታችን ንፅህት ድንግል ማርያም መሆናቸውን በሚገባ ማወቅ ይገባናል ።ወንድማችን እንኳንም ከዚህ ጉድ ሾለክ ።
እንኳን በሰላም ወጣህ ብዙዎች በተደናዘው የህይወት አዙሪት ውስጥ ህይወታቸውን ያጡ ብዙ አሉና
የጣናን ወደብ ደሀን መርዳት ነው ስራችን ብሎ ሌላም መልካም ስራ ሲኖዶሱ ያልሰራውን ስራ ነው የሰራነው ሊል ሲል ጋዜጠኛው ግን እዲሳደቡ ነው ሚፈልገው ድሮም የተጣላ ሰው መልካም አያወራም ለምን በግድ እዲሳደብ ታረጋለክ
እረ በእግዛብሔር ስለኛ እታስቡ ትስፋሚካኤል እኛ እመብርሀን ፈልገን ነው የምንሄደው የንግስተ ነገስታት እህተማርያም ዘ ፀጋቸው እምነን የወላዲት አምላክ መልእክት መሆንን አምነን አለን እኖራለን ስላሴ ይዘን ወደ ፊት እታሸንፍንም
ጅላጅል።ጅላንፎ።
ይህ ሰው ገና የሚፈራው ነገር ያለ ይመስላል ፈታ ብሎ አያወራም
እንደው በመቤቴ ይህንን ሚዲያ በጣም ማሳደግ አለብን ነጋሽ አሁንም መድሀኒት አለም ይጠብቅህ
ወንድሜ እንኳን እግዚአብሄር እረድቶህ ወደ ህይወትህ ተመለስክ
የድንግል ማርያም ልጅ አሁንም በቤቱ ያፅናህ አሁንም በፀሎት በርታ ።
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤
እጂግ በጣም ደስስስ ብሎኛል የአንተን ለንስሀ መብቃት ቃል የለኝም ደስታየን የምገልጥበት አሁንም እኔን እና እንተን ለንስሀ የበቃን የድንግል ማርያም ምልጃ የቀሩትንም ወገኖቻችንን ለንስሀ ያብቃልን ❤❤❤
አታልቅስ ወንድሜ ማልቀስ የመሸነፍ ምልክት ነው እመብርሀን ከጨለማ አውጥታሀለች❤❤❤
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለገናናው መልአክ ለቅዱስ ሚካኤል በዓል አደረሳችሁ ።
ነጋሽ የዚችን ሴት ስራ እስክታፈርስ በርታ
እሷ ጋር ያላቹ በሙሉ የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እውነቱን ይግለጥላቹ ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ይመልሳቱ ለሁላችሁም ልቦና ይስጣቹ 🤲
ወንድሜ ሆይ ብዙ አትጨነቅ ብዙ አትጨነቅ እግዚአብሔር ከክፉ አውጥቶሃል እሷ ለጥፋት የመጣች ነች እኔም ብዙ ነገር ደርሶብኛል ከቤተሰቤ ከልጆቼ ከልጅ ልጆች አለያይታኛለች እንደውም እስካሁን እንዴት ቆየህ ይገርማል እስካሁን የረገመችው ሰው ሁሉ ምን ሆነ ሰውን ከማታለል ከማሞኘት ከመዋሸት በቀር
እግዚአብሔር ባላወቁ መጠን ለአልተፈለገ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው ያሳዝናሉ ዱርዬ አይታመንም
የእኔ፡ወንድም፡አንተ፡በጊዜ፡ነቅተሃል፡
ነጋሽ እህተ ማርያም የሚለውን አስተካክለው ይቺ ሴትዮ እህተ ማርያም የሚለው ታይትል አይገባትም ሴትየዋ ዱርዬ ነች
የጠፋወ በግ ተመለሰ እንኳን ደና መጣህ ወንደሜ
ወንድሜ አንተ እድለኛ ነህ እግዚአብሔር ደረሰልህ እኔ የወንድሜ ልጅ ኮሌጅ ተመርቃ በጣም ቆንጆ ሰራዋን አሰጥላ በባዶ እግሯ እያሰኬደቻት ልጇን ይዛ ትምህርቱን አሰጥላ እሷጋ ገብታለች። እባካችሁ እንዴት እናውጣቸው ከዚህ ሲኦል? ወንድሜ ነጋሸ ይህንን ጥረትህን እንዳታቋርጥ በእግዚአብሔር ሰም እለምንሀለሁ🙏🙏
አጥብቀሽ ፀልይ ለዚህ ወንድም የደረስ እህትሽን ከታሰረችበት እስራት ነፃ ያደርጋታል።
Subae yashilat ewnetun endigeltselat egziabher wedekdst betekrstiyan ymelsat
ዉሀ ጠብሶ የበላ ያራዳ ልጅ ስንዱ ተጫወተችብህ ስላ መለጥክ ደስ ብሎናል
ልጄ መጀመርያውም እግዝአብሔር ነው ያስቀመጠህ ለዚህች ቅድስት ቤቴክርስትያ ልትመሰክር እና የተመረጥክ ነህ እና ደስይበልህ የተባረክ ነህ።
አሁንም ተባረክ እድሜ ጤና ይስጥህ ልጄ።
ቤቴክርስ
እንኳን ፈጣሪ ወደ ቤቱ ጠራህ .
ሲቀጥል በገዛሰፈራችን ተወልደን ባደግንበት ሰፈር መንገድ ከለከላቹን ለዚች ሰፈር ላረከሰች ጠንቋይ ቀይ ምንጣፍ አንጥፋችሁ መኪና ይዘን አላሳልፍ ብላችሁ የተጣላነው ልጅ ነኝ ተመስገን አንተን የጎበኘህ የወላዲት አምላክ ልጅ ሁሉንም ይጎብኝልን
ወይ እህተ ማርያም የስንቱን ቤት የስንቱን እይወት በጠበጠች በተአምር የሚያምን ትውልድ አውንም ንቁ
እሷን የምትከተሉ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቹ አይነ ልቦናችሁን ይክፈትላቹ ወደ እውነተኛ እምነታቹ ይመልሳቹ ወላዲተ አምላክ ዓይናቹን ትግለጥላቹ🙏
ወንድም ነጋሽ እንደዉ ይገርማል የዚች ሴት ተልእኮ:: ከሆነ ትልቅ አካል ከ እንግሊዝ የተላከች ይመስለኛል:: እንደዉ የአባ ተስፋ ስላሴ ሞገስ ሞትና ቀብር ሁሉ ሳስበው ይገርመኛል:: አሁንም ክብ ቤተክርስትያን እየሰራን ነው ሲል ብዙ ነገር ነው አምሮዬ ላይ የመጣዉ:: ብቻ እግዚአብሔር በጊዜው ሁሉን እየገለጠ ነው:: በቅድስት ድንግል ስም የላካት ፀረ ኦርቶዶክስ አካል እንዳለ እኔ ይሰማኛል::
በትክክል ሴትዪዋማ የሆነ ተልኮ አላት የተማመነችበትም ነገር አለ የሚገርመው እኮ አንድ ሰው ተይ የሚላት ሰው መጥፋቱ የቤተክርስቲያንም ሰዎች ይሄን ሁሉ ጥፋት ስታጠፋ አለማውገዛቸው ይገርመኛል ያ የሚያሳየው ከሆላ የሚደግፋት አይዞሽ ያላት አካል እንዳለ በደንብ ያስታውቃል ዞሮ ዞሮ ኦርቶዶክስን የማጥፋት ሴራ ነው ።
ችግሩ እሱ ሳይሆን ዋናው የኛ ሰው ነው ዝም ብሎ መታለል አምላክ ነኝ ብሎ ለመጣ መስገድ ማሰገድ ምንም የተደበቀ አጀንዳ የለም
በትክክል
በነ እህተ ማርያም ተከታይ እዚ ካናዳ እንኻን የተበላሸው ትዳሮች በት ይቁጠራቸው ስለዚ ወንድማችን ያለውን እውነት በ ግልፅ ግልፁን ብታወራው ህዝቡ ትንሽ እንኻን ይማርበታል እና አደራህን ቆፍጠን ብለህ ያለውን እውነት ብታካፍል ጥሩ ነው እላለው
ስላም ላንተ ይኡንልክ ነጋሽ በጣም በጣም መታየት ያለባት ሴትዬ ናት በእግ የማትጠየቅበት ምክንያት ግራ ይገባ
በህግ የማትጠየቀው ሰው የፈለገውን ሀይማኖት የመመስረት መብት አለው ህጉ ይፈቅድላታል
ምን ህግ አለ እሷ
የምትጠቀመው ፡ሳይኮ፡ነው፡እንጂ፡ምንም፡የላትም
ፅላቴ ሙሴ ሰላም ጤና በረከት መረጋጋት እመብርሀን እናቴ መድሀኒቴ ስንቄ መፅናኛየ ስጠችን
እግዚአብሔር ይመስገንእንኳን ለንስሀ አበቃህ ነጋሽ ተባረክ የድንግል ማርያም ልጅ ከፊትህ ይቅደም
እኔ እሚገርመኝ በግል ጥቅማቸው ይጣሉና የቤተ- ክርስትያን ተቆርቃሪ መስለው የደረሰባቸውን ነገር እያሰቡ ሲያለቅሱ በጣም ይደንቀኛል።ነጋሽ ሚድያ ተራ የግል ብሶት ማስለቀሻ ሚድያ አይደለም።እባካችሁ ስተው እዛ ያሉት ወንድሞቻችን እንዲመለሱና ሌላው ክርስትያን የሚያነቃ ክርስትያናዊ ሃሳቦች አጋሩን።የመልስ ምት በለቅሶ ታጅቦ በመሃል በመሃል እያረፉ መሳደብና ገና በቅጡ ንስሀ ሳትገቡ የቤተ- ክርስትያናችን ተቆርቃሪ አትሁኑብን።
እንደዚህ አይነት ኮመንት እየሰጣቹ አታስለቅሱት እስቲ 😂😭🤣🤣
የእውነት በጣም ነበር እኔም የሚገርመኝ እኮ
ዝብርቅርቅ፡ያለ፡ሀሳብ
@@fikerfiker7922 ምን ማለት፡ነው?
😮😮😮@@tarikuahayilmariam3343
የእህተ ሴጣን ደንገጡሮች ማስመሰሉ ይበቃችሆል እራሳችሁን ታዘቡ እስኪ ከጋሹ የበለጠ አገልጋይ አልነበረም እውነቱን ሲረዳ ለእውነት መሰከረ ክብር እና ምስጋና ለሥላሴ ይሁን !!!
😂😂😂
በጣም የሚገርመው የሰው ትዳር አፍትታለች እኔ የማውቀው ትዳር አውቃለሁኝ
እኔ ወንድሜ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ አንተም ሆንክ ውቅር ቤተክርስቲያን የሰሩት አባት እንዴት እሷጋ ልትገቡ ቻላችሁ ይሄንንስ ያህል ዓመት እንዴት ተቀመጣችሁ? በአላት አፇማት ሲሻሩ እንዴት አልነቃችሁም? ይህች ሴት ገና ስትጀምር ነው እኔ የነቃሁባት በዮቱብ እንዳየሗት እና እሷ ስትሳደብ ብዙ ብዙ ስትል እንዴት አልነቃችሁም? እሷ ገዳም እያለች የጣመ የላመ በዛ ላይ ፋሽን ሾው ሞዴል ስትሆን እንዴት ይሄንን ያህል ዓመት ደነዘዛችሁ? የሽንኩርት እርሻ ስትጀምር አሁን ደግሞ ሆቴል ቤት ስትከፍት እንዴት አልነቃችሁም? ብትችል ይሄንን መልስልኝ
በደንብ ማጋለጥ አለበት የሚያውቀውን ሚስጢር በሙሉ ይንገርህ
ይች ስንዱ የምትባል ምናለ አርፋ ብትቀመጥ! ልቦና ይስጣት ፈጣሪ.
ሰላም ነጋሽ ድንቅ መልእክት ወንድማችን ለሰይጣን ሴት ተገዝተህ ነበር እንኳን እንደጠፋው በግ ተመለስክ እግዚአብሔር ይመስገን ሴትየዋ የስንቱን ቤት አፈረሰች እግዚአብሔር የእጇን ይክፈላት
ከሚኒሳታ መጥታ የገደለቻት ቡርሀን የምትባል እህታችን ደማ ይፍረድ
እህቴ፡ከእሳጋ፡ሶስት፡ናቸው፡መድኃኒት፡አቁሙ፡ብላ፡የሞቱት
@@MahammedFaara አቤቱ ቸሩ መድሀኒአለም ምን ጉድ ነው ይህ ዘመን።
በስመአም እንካን ከዚ ሂወት እመቤቴ አወጣችክ ለምን አትታሰርም እቺ አረመኔ ባለጌ ዝቃጭ ምነው ይችን አረመኔ ሀይ የሚል ይጥፉ የጠፍበጎች ይገኛሉ እንካን ተመለስክ ወደሂወትክ ማሪያምን ይቺ ያምሮ ሰላቢ
ጋዜጠኛው በጣም ጎበዝ ነህ እምጠይቀው ጥያቄ እርጋታህ ደስ ይላል እናመሰግናለን ።አንተ እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ልቦናህ ተመለሰልህ በርታ።
ወንድሜ መናገር ትፈልግና መለስ ትላለህ ተናገር ይውጣልህ ንስሃ ይሁንህ ተናዘዝ አትደብቅ ብዙ ነፍስ እንዳስገባህ ሁሉ ማውጣትም አለብህ
የነጋሽ አጠያዬቅ ተመችቶኛል
በጣም ነው የምትገርሙት
እንዴት በአንድ ተራ ሴት በዚህ ልክ ሰው ይሸወዳል ።
OMG ነጋሽ በዳዳ ይሄን ስም እኔ እንኳ የማውቀው በራዲዮ ዜና ላይ ነው አይደል ? Wow ምርጥ ዝግጅት ነው ያቀረብከው ሁለቱንም ክፍል ተከታትዬዋለው ድንቅ ነው እኔ በምኖርበት አገር የምትኖር የነበረ የሴት ወሮበላ ነች ::ቤቷ ወደ ቶተንሀም ስቴድዮም አካባቢ ሰቨን ሲስተርስ የሚባል ሰፈር እዛ ነዋሪ የነበረች አስማተኛ (ጠንቋይ ) ልትላት ትችላለክ እኛ ከምናመልክበት ስላሴ ቤተክርስቲያን እንዳትገባ የተወገዘች ብዙ ጋደኞቼን ያሳሳተች እኔን ያልሸወደችኝ ወደ አምልኮዋ ቤቷ እንድሄድ ብዙ የደከመች በማውቋቸው ሰዎች ለአገራችን በፊት በብሄራዊ እግር ኳስ ተጫዋች የነበሩ ከአንድም ሶስት የነበሩ እዚህ የሚኖሩ ያሳተች (ስም ልጠቅስ) እችላለው እያንዳድክ ታቀኛለክ በቤተክርስቲያን በሀይማኖቴ እንደማልደራደር ::በአጠቃላይ ዱርዬ ድመት ነበረች "እዚህ የነበረ ቤቷን "በፎቶ በማስረጃ እዚህ ምን እንዳደረገችና ሰዎችን እንዴት እንዳጭበረበረች እኔ ልመሰክር እችላለው::ወንድሜ ጋሻው እንኳን ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን በሰላም ተመለስክ የወላዲት አምላክ ረድኤት በረከት አይለይክ🙏🏾🙏🏾 አንዱ ኳስ ተጫዋች የአብነት ልጅ የኮካ ማዞሪያ ሰፈር ነው እዚህ የሚኖር እንግዲህ ጋሻው አንተ ድረስበት በደንብ ይተርክልካል ::ሰላም ሁኑ🙏
From north London
የመጨረሻው ዘመን ላይ መሆናችንን አትርሱ ሁሉም ኃጢያቱ እንዲሰረይለት ይታትራል እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጠን ሰው ሰውን በሚበላበት ዘመን ይህችን ተራ ቢራቢሮቦ ጊዜ ለኩሉ ነው::
አይዞህ ወንድሜ በርታ ሁሉም ለበጎ ነው እንኳን በህይወት ኖርክ አሁን የምመክርህ ንሰሀ ግባ እና ገዳም ሂድ ልቤንም አይምሮዬን አፅዳልኝ ብለህ ፀሎትአድርግ እሷም ተከታዬቿም ወደው አይደለም በመንፈስ ተይዘው ነው ልንፀልይላቸው ይገባል ዛሬ ሁላችንም የነገን አናውቅም አንፍረድ::
ሰላም እንኳን ደህና መጣ ወንድማችን ነጋሽ እንኳን አደረሳቹ ለቅድስሜካኤል አመታዌ በአል❤❤❤💐💐💐🙏🙏🙏
እግዜሀቤር ይፈርዳል አንተ እውነቱ ተናግረሀል ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ግዴታህን ተወጣህ አታልቅስ ዋጋቸው ይጠብቃቸው ጋዜጠኛ አደንቅሀለን❤
ይህ ሠው ዋና ፈረሷ ነበር፤አሁን የሚወተውተው ነገር ያሳዝናልም ያናድዳልም፤እግዚአብሔር ከዚህ አይነት መጠመድ ይሠውረን።
አሳሳቾች የበዙባት ዘመን ነው እመብርሃን እንኳን አገዘችህ ወደዚያ የገቡትም እንዲመለሱ ከእግዚያብሄር ጋር ሞክሩ
ምን እንደምታወራ ሳታውቅ ነቃሁ አትበል ወንድሜ አሁንም ሰውን መከተል ትተህ የእመብርሀንን ቀሚስ ይዘህ ተከተል። "አዘቅት ውስጥ ገባሁ ያልከው" ቆመህ ስትሰራ የነበረው እኮ የምትሰበስበውን ገንዘብ የአብርሀም እንግዳ ነበር ስታበላበት የነበረው ንግሥተ ነገሥታት መሬት ላይ ነው የሚተኙት ታቀዋለህ ፍራሽ አልጋ እንኳን አይጠቀሙም፥ ጠፊውንም መብል ሲበሉም አንድ ቀን ብ(ቻቸ)ውን በልተው እንደማያውቁ መስክረሀል! ልብ ይስጥህ አሁንም ከአዕምሮህና ከልብህ አይደለህም ወንድም ጋሹ!
ፈሳም
አንተም እዚህ ሚዲያ ላይ መጥተህ ለማጋለጥ ያብቃህ ። አዲስ ገቢ ነህ መሰለኝ !
@@Biniam-e1fእረ መሬት ነው የምትተኛው ቆይ ቅድስት ቤተክርስቲያን ምን ጎሎባችሁ ነው በየ ግለሰብ ቤት የምትዞሩት ነው አሁንም ስትነግስ ቦታ ትሰጠናለች ብላችሁ እየጠበቃችሁ ነው ለመሆኑ ንጉስ በላቸው የት ደረሰ ወይ እናንተ ደሞ ሴትየዋ አሁን ንግሰናውን ትታ አሪፍ ነጋዴ ወጥቷታል ዳቦ ቤት ምግብ ቤት እረሻ እሱዋ ቢዝነስ እየሰራችባችሁ አዳሜ ተጃጃይ ስራ እየተውሽ ከስደት እየገባሽ የሱዋን ደጅ ጥረጊ
ከርታታው ዲያቆን አርፈ ብትቀመጥ አይሻልህም መሬት ላይ ነው የሚተኙት ነው ያልከው ይቺ ይቺ ጨዋታ ተዋት መሸወጃ መንገድ ነች መሬት ላይ ስለተኛች ምን ይሁን ምን ይጠበስል ታዲያ አልጋ ላይ ስላልተኛች ነው ? ምርጥና ፅድት ያለ መኝታ ላየ አይደል የምትተኛው .... ድንቄም የገዳም ኑሮ
አንተም ቢሆን በየዋህነት እየተጓስክ እንደሆነ ቢገባኝም ብዙ ማለቅለቁን ግን አቁም እንዲህ በዋዛ የምንላቀቅ እንዳይመስልህ አንተ ለእሷ እየጠቀምካት እንዳይመስልህ ገደል እየከተትካት እንጂ
ገና ምን አይታቹ ነው በእሷ ምክንያት ስንት ሰው ሞቷል የስንቱ ትዳር ፈርሷል አብሬአት ቅጣቱን ለመቀበል ዝግጁ ነኝ ምክንያቱም ከወላዲተ አምላክ የመጣ መልእክት ነው ብዬ ብዙዎችን ስቼ አስቼአለውና .... ስለእዚህ ነገሩን ቀለል አድርገህ አስተያየት እንደምሰጠው እንዳይመስል እሷን ትጎዷታላቹ እንጂ አትጠቅሟትም
ምግቤት አገልግል የሚባል ጀሞ ሚካሄል አካባቢ አላት የተዋህዶ ልጆች እንዳትገቡ
የእስላም ሆቴል/ዳቦቤት እየገባህ የት እንደታረደ ሳትጠይቅ፣ ተጠቅመህ ስታበቃ፥ በርትዕት ተዋሕዶ ኃይማኖት ስርአት የተሰናዳ ሆቴል ሲባል በውስጥህ ያለው አጋንንት ይንቀጠቀጣል።
እሳ ጠንቃይ ነች
እሷ ከአህዛብ በምን ትለያለች ቆይ እንደውም የሷን የጠንቋይ ከመብላት ይሻላል የሰው ስጋ አርዳ የምታበላ እርኩስ የሆነች ሴትዮ የስንቱን ቤት አፈረሰች የስንቱን ትዳር በጠበጠች የስንቱን ሰው ሒወት አደጋ ላይ ጣለች እግዚአብሔር ይፍረድባት ይቺ የሰይጣን ፈረስ
እውይ ንቀታችሁ እግዚአብሔር ማድረግ የሚሳነው ነገር አለ ስትሉ
እግዚአብሔር ቤቱን ያፅዳ ሃይሉ የሱ ነው አቤቱ ማረን ይቅር በለን የሚሰማው ሁሉ ጆሮን ጭው የሚያረግ ነው
እምየ ኦርቶዶክስ ቅድስት ቤተክርስቲያን ምነው ፈተናሺ አላልቅ አለ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እንዴ ነጋሽየ እስዋ እህተ ማርያም ነኝ እያለች አደል እኮ ታድያ ለዛ ነው በረከቱ ይመስለኛል⛪️🙏⛪️🙏⛪️🙏 ብቻ (12) ይጠብቀን በነገው እለት ማስተዋሉን ያድለን🙏⛪️🙏⛪️🙏⛪️
አይዛህ ወንድሜ አንተም ተሳስተህ እንጂ አውቀህ አላሳሳትክም ማስተዋሉን ያድለን !
በዚች ተራ ዱርዬ የሚጭበረበረው ሰው ለእኔ ፈጣሪን ያሚያምን ክርስቲያን አይደለም አጋንት የሰፈረበት እንጅ ገና ሀሳዊ መስህ ሲመታጣ ብዙ በአይን የሚታዩ ተአምራት ሲያሳይ እንዴት ልንሆን ነው ???
በዕምነታችን ጠንካራ ልንሆን ይገባል ኦርቶዶክሳዊያን !!!!
ልጁ ወደ ሚድያ ከመምጣቱ በፌት በጸሎት እና በጸበል ይበርታ መጀመርያ። ያስታውቃል ከንግግሩ የንዴት መናፍስት እንዳለው ያስታውቃል። ያለ እና የሌለውን ንግግር ይዘባርቃል። ድሮም አሾክሻኪ መንፈስ ካላት ሴት ጋር ሲሰራ ስለነበረ ያስታውቃል የሚዘባርቀው ነገር። እግዛብሔር ያበርታው።
ውድሚእኳንለዚህ። ክብር። አበቃህ
በምን ምክንያት እንደወጣህ በግልፅ ንገረን አልገባኝም ግልፅ አይደለም ስራዋን በግልፅ ንገረን
እኔ የምመሰክረው እግዚአብሔር በሚያቄው መልክታቸው ትክክለኛ የአምላክ የማምላክ መልክት ነው ብየ ነው ያመኩት።
ከልቤ❤❤❤
በመልክታቸውም አምኝ ሀገር ገብቸ ነበር።
ግን ሳይሳካልኝ ቀርቶ ተመለስኩ።
አሁን ማን ይሙት
እህተ ማርያም አሳሳተችኝ ብየ ብወቅስ
አምላክ ቁጣው አይጨምርብኝም።
እደው
የተሳሳቱኳ ቢመስለኝ።
እራሴን እጂ ትፍሺ ብየ ወደ እህተ ማርያም ጣቴን አልጠቁምም።
አሁንም እውነት እዳላቸው ነው የሚሰማኝ።
ዋናው የምድር የሰማዮ ባለቤት
እግዚአብሔር አምላክ እውነቱን ለሁላችንም ይግለፅልን።
እግዚአብሔር ይሁንሽ እህተማርያም መንፍሷ ክፉ ነው እስኪ ሽንቁሩ ሚካኤል ሂጂ ያኔ እውነቱን ታውቂዋለሽ እናም እከተላት ነበር መጀምሪያ
ገዳማዊ የሚባል የለም ስዕለ አድኖ የሚባል የለም በወንጌል እመኑ ጠያቂውም ተጠያቂውም ከጨለማ ሕይወት ተፈቱ
@@maskremnapoleon873መናፍቅ ምን ትሰሪያለሽ እዚህ
ህይወታችን ሁሉ በክፉዎች መናፍስት ስለሚዘወርና የእኛም ባህርይ ከልዑል እግዚአብሔር ፈቃድ ውጭ ስለሆነ እጅግ ተቅበዘበዝን። እውነትን ማወቅና ማየት እንዳንፈልግ የልቦናችንን ጠማማነት በየት በኩል ይፍቀድልን! ወደምድር የመጣንበትን አላማ ከነጭራሹ ረስተነዋል! አኗኗራችን ሁሉ ክፉና ከክፉዎች መናፍስት ጋር የተስማማ ስለሆነ ቅዱሱን መንፈስ ጣልነው፤ ዘለዓለማዊ ህይወታችንን ለጊዜያዊ ድሎት አሰገዛነውና እውነትን እንዳናውቅ የልቦናችን ዐይን ታወረብን! ከዚህም የተነሳ ነፍሳችንን ጨክነን ከመዳን መንገድ ለየናት!!! ታዳያ ለራሳችንን የማንራራ ሰዎች ሆነን ስለሌሎች መራራትና ማዘን እንዴትስ ይቻለናል??? መልካምን የሚያደርግ መልካምን የሚያስብ ነው፤ ይህም ደግሞ የሚገኘው ከአማናዊው መንገድ ካልወጣን ብቻ ነው።
ሁላችንም ዛሬ ላይ እያጨድን ያለነው ትናንት በማወቅም ሆነ ባለማወቅ የዘራነውን ፍሬ ነው! ብርሃንንና ጨለማን በደንብ መለየት ካልቻልን መንገዳችንንና መዳረሻችንን አናውቅም። የልቦናችን በክፋት ከመደንደኑ የተነሳ ስለማናውቀው አና ማውቅ ስለማንፈልገው ነገር በጥላቻ ሰክረን እናወራለን! ዳሩ ግን እውነት እውነት ናት፤ በጡሩንባ ብዛት እና በጩኸት የምንቀይራት አይደለችም። መታሰር እጅግ በጣም ከባድ ነው፤ እያዩ አለማየት፣ እየሰሙ አለማስተዋል፣ እያወቁ አለመቀበል፣ እየኖሩ አለመኖር፣ ከመልካም ክፉውን መምረጥ፣.... በኃይለኛው የመታሰራችን ውጤት ነው! ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ከእስራታችን ይፍታን!
ቅዱስ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን፣ አማናዊቷን ርትዕት ተዋሕዶን እንድናውቃትና በህግ በስርዓቷ ኖረን የመንግስቱ ወራሾች ያድርገን! ክፉዎችን ልቦና ይስጥልን፣ ተዋሕዶ መንገዷ ጠባብ ስለሆነ ሰፊውንና አጥፊውን መንገድ ንቀን በአማናዊቷ በጠባቧ መንገድ ተመላልሰን ባለድሎች እንሁን!!! እምነት ያለምግባር ምንም ዋጋ የለውምና!!!!
ጊዜው የቴክኖሎጂ ነው አንተ ደሞ ብዙ ነገር ያየክ ልጅ ነክ ወድሜ እዴት እደዚ ነገር ውስጥ ገባክ ለማንኛውም ልቦና ይስጣቹ በዚ መንገድ ያላቹ ፍጣሪ ያውጣቹ ሰላም ለሀገራችን።
እዉነት ብትዘገይም ተደብቃ አትቀርም ስንዱ ጭንብሎን ቀስ በቀስ እየገለጠች ነዉ እኛም በስም እናዉቅሀለን አስሬ ጋሹ እያለች ስንዱ ማህበር ያላችሁ ዉጡ አትፍሩ ከጨለማ ህይወት ዉጡ አቤት እግዚያብሄር ትእግስቱ
እንደው በእመ ብርሀን በአምላኬ እናት ስም እንደቀለደች አትቀርም አንድ ቀን ብቻዋን ቀርታ እንደ እብድ እየለፈለፈች የምናይበት ቀን ሩቅ አይሆንም እባካችሁ ምእመናን ማንም የሀሰት ነቢያት መጫወቻ መጠቀሚያ መቀለጃ አትሁኑ ኧረ አባቶቻችን በደም ያስረከቡንን ቅድስት ንጽህት በክርስቶስ ደም የተመሰረተችውን ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ትታችሁ አትሂዱ አረ ሰዎች ህዝቡን በሳይኮሎጂ ተጫወቱበትኮ ኧረ እንንቃ እንንቃ
ነጋሽ ወንድሜ አምሮብሀል . ተባረክ እድሜ ይስጥህ
ይቺ ለሃገር መርገም የሆነች ሟርተኛ እግዚአብሔር ይፍረድባት ሃገሪቱ ጭንቅ ውስጥ የወደቀችው በሷና እሷን በመሳሰሉ የሃይማኖት ነጋዴዎች ነው ፈጣሪ ከስራቸው ይቀልልን ድንግል ማሪያም ጦራን ታሳብሽ 😭
ንስሀ ገብተህ ወደ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ሀይማኖትህ መመለስህ ደስ ይላል ስዎች የፈለጉትን ቢሉ አንተ የልብህ ንፅህናና መመለስህ ነው ዋናው ንግስት ነኝ ባይዋን መንግስትም ቤተክርስቲያም ዝም ማለቱ ግን እጅግ ይገርማል።አሁንም ጥያቄ ያችን ነው።
ጋሹዬ ሥላሤ በምህረቱ እንኳን አወጣህ በርታ አንተ ጀግና ነህ ለሌሎችም ወንድምና እህቶችህ ፀልይላቸው ጠላት ዲያቢሎስ አፈረ እግዚአብሔር ልጆቹን በአጠራሩ ጠራቸው ... ወጥመድ ተሰረ አንተም አመለጥክ ክብር ሁሉ ለሥላሤ ይሁን በርታ ወንድሜ ።እልልልልልል
እኔ የሚገርመኝ ቤተክርሲቲያን ትፈርሳለች እያለች የምትናገረው ሳይሆን የገረመኝ ይህን እየተናገረች እያወቀ የሚገባው ሰው የሚያናዱት በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ልቦና ይሰጣችሁ ሌላ ምን ይባላል እና ደገሞ ቤተክርሰቲያን መቼም አተፈርሰም ሰለዚህ ከቻላችሁ ተመለሱ ካልቻላችሁ ተሰፋ ቁረጡ እንጂ መቼም መቼም መቼም ቤተክርሰቲያን አትፈርሰም
አንተን ለዚህ ያበቃህ አምላክ ሌሎቹንም ወገኖቻችንን ለመመለስ ያብቃቸው የእመቤቴ ልጅ
ጎበዝ መጽሐፍ ቅዱስን ጠንቅቆ የሚያውቅ የእግዚአብሔር አንገብጋቢ የሆነው ጉዳይ መጽሐፉም የሚያስረዳው ኢየሱስና ኢየሱስ ብቻ ነው ኢየሱስ የተገፋበት ሐይማኖት ሁሉም ገዳይ ነው የሐይማኖት መልክ አለው ሐይሉን ግን ይክዳል መንፈስ ቅዱስ የማይሰራበት ሁሉ የሰይጣን ማህበር ነው ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎናልን !
የአለም፡ብርሀኖችንም፡ይመልስልን፡ግን እያንዳንዱ፡ምዕመን፡ሀይማኖቱን፡ጠንቅቆ፡ካልተማረ፡የመጣው፡ጎርፍ፡ሁሉ፡ሲያነጉደው፡ሲያንገላታው፡መኖሩ፡ነው።
እዚህች ሴትዬ ቤት እኮ የተማሩ መጽሀፍ ቅዱስን የተማሩ ናቸው የተሸወዱት እኔ በስደት በሰበት ትምህርት ቤት የታነጸች ጓደኛዬ ሄዳብኝ አቤት ያለቀስኩት ተመስገን በግዜ ተመለሰች
👑 ንግስተ ነገስታት ዘ-ኢትዮጵያ!!! 👑
😂 በህልም አለም
ቅዠት ነዉ 😢😢
Midre stupid
ይናፍቅሻል😂
በምርቃና😂
ልዑል እግዚአብሔር ይማረን ይቅር ይበለን ይገርማል እንኳን ከዚህ ጉድ ወጣህ ወንድማችን።
ስለማንምአትጨነቅ አንተ እዉነትን ብቻ ይዘህ ተጓዝ ወንድሜ አይዞን
አይዞን ወንድሜ እግዚአብሔር ካንተጋራ ነው እንኳንም አመለጥክ አዚህች አጋንንታዊ ህብረት
ጋሹየ እንኳን እግዚአብሔር መልሶሀል በርታ እዛ ያሉትን እባክህ እርዳቸው ከእግዚአብሔር ጋር
አይዞህ እንግዲህ በንስሃ ታጠብ፣ እግዚአብሔር ይርዳህ፣
ሁሉም ሰው እንዳንተ እውነቱን ቢናገር ሃገር ትለማ ነበር እግዚአብሔር ይባርክህ
እኔግን ከምር ጀግናነኝ ከአንተጋና ከሷ ተናንቂ ትዳሪን አተረፍኩ ደስ ብሎኛል በመመለስህ ይወነት
@@BetelehemSillehemsa ስንቱ ቤቱን ልጆቹን በትኗል መሰለሽ እህቴ አይ የሰይጣን መጫወቻ መሆን
እንኳን፡አደረሳቺሁ፡ወድሜ፡እንኳን፡ከታሰርክበት፡ገመድተፈታህ፡አሁንበርታ፡አይዞን፡አይክፋህ፡አታልቅስ።
ርትዕት ሃይማኖት አድርገህ ውሰደኝ ከነ ልጆቼ እግዚአብሔር እመብርሀን አደራ
አይዞክ እማፍቅርን ያመነ ምንም አይሆንም አዚሟእንዲለቅህ ፀበል ተጠመቅ እማፍቅር ትርዳህ ትወዳታለክ
ዉሻ እኳን ያጎረሰዉን አይረሳም ከአብርሀም እግዳ በላይ ብድር አለብኝ እያልክ የተደረገልን የተከፈለልህን ብድር እረሳህ እዉነት እዉነት ነዉ ግን እቅልፍ ትተኛለህ የዉነት
አረ በየዋሕነት የኛንም የስንቱን ትዳር በተነች እግዚኦ አሁንም ከሰይጣን ቤት ወጥተህ ወደ ሐቀኛው ቤት መመለስህ እግዚአብሔር ወዶሃል
ወንድማችን እንኳን ወደቤትህ መጣህ ይሄ ነው የአደባባይ ንስሀ ጎበ ዝ ነህ በርታ በቤቱ ያጽናህ,🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ከሷ የም መጡ ሰዎች ጭንቅላታችው ትክክል አይደለም ፀበል መግባት አለባቸው ንሰሀ መግባት ቅድስት ቤቴክርስትያንን ይቅርታ መጠየቅ አለባቼው
እንኳን ለንሰሀ አበቃክ ፈጣሪ ያግዝክ ወንድሜ
አሁን አላማጣ አሰራች የተባለው ቤተ ክርስትያን በኦርቶዶክስ መሬት ላይ ከሆነ ልክ አይደለም፣ በሌላ መሬት ላይ ከሆነ የስዋ ቤተክርስትያን የሰይጣን ማምለኪያ ነው
ባለማወቅ ተሳስተሀል። ዋናው እንኳን እግዚአብሔር ልቦናህን መለሰልህ!!! መፀፀትህና በንስሀ መመለስህ ጥሩ ነው። አሁን ባንተ ምክንያት ወደዚህች ሴት ገብተው የታሰሩትን በንስሀ እንዲመለሱ ጠንክረህ ስራ!!!
በመፈሰ የታሰረ ሰው ምንም አይታየውም💔💔💔 እንኳንም ከሰራትህ ተፈታህ❤❤❤❤❤❤❤ እሷ በመፈሱ ነው ወጣቱ የታሰረው
እንኩዋን በሰላም ከዚች ሴትዮ ተገላገልክ!!!
ነጋሽ በስዋ ስር የቆዩ በሙሉ በእስዋ የሰለጠነው መንፈስ ተጠቂዎች ናቸው፣ አምልጠው የወጡትንም ሊበቀላቸው የሚፈልግ ጠላት እንደሚከተላቸው ሊገባን ያስፈልጋል። ብዙ አስደናቂ የፀበል አገልግሎት የሚስጥባቸው ስፍራዎች አሉና ይሂዱ፣ ለሌሎች የደረሰ ይደርስላችሁዋል። ተስፋ እንደሌላን አንሁን!!!
ይቺ ደፋር የእንግሊዝ ጠንቋይ ከእማ ፍቅር እኩል ለመሆን ድፍረቱን ከየት አመጣሽው እማ ፍቅር አንቺ ከሴቶች የተለየሽ የአምላኬ እናት ክብርምስጋና ይገባሻል የናቁሽ ሁሉ ወደ እግርሽ ይወድቃሉ እማ ፍቅር ረደቴሽ በረከትሽ ፍቅርሽ አይለየኝ
እሷን ፈጣሪ ያጋልጣት እች ዬዲት ጉዲት ናት ምድር ተከፍታ ትውጣታለች
እንኳን እግሯን ..... የሚያጥባት ካለ ለምን አትነግስ ትንገስ እንጂ ያ ባለዱባው ንጉሷ የት ደረሰ? ከትምህርት ተመርቆ አሳስራ አስነቀለችው ፈጣሪ ይገስፃቸው መንገድ ጠራጊዎች ናቸው ለሀሳዊ መሲሁ ፈጣሪ ያፍርሳቸው አሜን
እኔ መጥፎ ሃሳብ ማዋጣት አልፈልግም ግን ከይውትኛውም እምነት ቀይሮም ይምጣ ከየትም ለምንድነው ሚድያ ተጠቅመው መመለሳቸውን የሚያሳውቁት ቢመለሱ ተጠቃሚው እነሱ እንጂ ቤተክርስቲያን አይደለችም ደሞ አሁን የዚህ ሰውዬ መልክት ምንድነው እራሱን ማንፅት ነው ወይስ እኛን ማስተማር ነው የያዘው የሌላ ቦታ እምነት ይዞ መቶ ስለነሱ መጥፎ ነገር ቢያወራ ለኛ ጥቅሙ ምንድነው በቃ የሌላ እምነት የሌላ ነው በፈለጉበት መልኩ ያምልኩ እኛን እስካልነኩ አይደለም እግር ጫማቸውንም ያስልሱዋቸው እኛ ምን አገባን ደሞ ለቤተ ክርስቲያን ተቆርቁዋሪ መሆናችሁ አቁሙ ሚድያውም መታረም አለበት የሌላን እምነት ፕሮሞትም እየተደረገ ነው የሌላን እምነት ለይም ማፊዙን አቁሙ
ቤተክርስቲያን ም፡ትጠቀማለች፡ሌላው፡የጠፋ፡በጓም፡ይባንና፡ይመለስለታል
ሌላ እምነትና የሴትየዋ እምነት ይለያያል ከኛ እምነት መች ተለየች ተመሳስላ እያጠፋችን ነው መርዝ አለ እዛቤት ያልነቁ እየጠፋ ነው ምስክርነቱን አንጥላው
ሌሎች እንዳይሳሳቱ ቢናገር ተገቢ ነው!!!
ሐሰተኞችን በአደባባይ ማጋለጥ ተገቢ ነው ይህች ሐሰተኛ ሴት ገና መጋለጥ አለባት
ለብዙዎቹ መትረፍ ይጠቅማል
የኔ ጥያቄ ጋሼ ጋሻው. ህፃናት አሥኬሬ አለ ሚባለው ቦታ ጠቁመን !!
ግብር የሰው ደም ነው ሚባለ አብራራልን ? ሌላው ጥቅም ነው ያጣላቹ እሡን አይመለከተንም 😢😢😢 ቤተክርስትያ ላልከው በደሙ ነው የተመሰረተችም እንዳትዘነጋ ማንም አይነቀንቃትም ❤❤❤❤