Thank you very much, dear father. Please say Ethiopians and Eritreans in all your teachings. I think Ethiopian and Eritrean churches are realities. But, we all are one in Christ. May I get your blessings.A kiss on your fatherly hand. Keep it up,father.
Please leave us apart of those people mostly from thier believe. Egypt is better in orthodoxy, 3000 people per day are going to another churchs because of thier false human teaching.
ይህቺ ናት የምናውቃት የተለየች የኛ ቤተክርስቲያን ትምህርት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
የኔ ውድ ወንድምና መምህር የማቱሳላን እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ
አቡነ ባርናባስ የወንጌል አርበኛ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን ትምህርት ከእርሶ በላይ ለአሳር ነው ፀጋውን ያብዛልዎት 🙏🏽
Be adarash chfera tawrehal sedomawiw kehadi menafk..
ኣሜን፡ እግዚኣብሄር ኣቡነ ባርናባስ ይባርከልን።
ግም ለግም አብረህ አዝግም።
የእኛ አረጋጊ መምህር መልስ በፍጥነት ስለሚስጡን እግዚአብሔር ይስጥልን::ከፀጋላይ ፀጋ ያብዛለዎት . የአለፈው አመት በዚህ ዙሪያም አስተምረውን ነበር ዛሬም :: እድሜውን ጤናውን ያጎናፅፍልን!
አሜን አሜን አሜን
ሁላችሁም ወንድሞቼ ይህችን ሁለት ጥያቄ መምህር ዘበነን ጠይቁልኝ፡
1፡ በኣዲስ ኪዳን ይህ ይበላል ይህ ኣይበላም ብሎ ከተለያየ ለምን ቅዱስ ጳውሎስ "በገበያ የለ ሁሉ ሳትመረምሩ ብሉ" ኣለ፧?
1ኛ ቆሮንቶስ 10፡25
በሥጋ ገበያ የሚሸጠውን ሁሉ ከሕሊና የተነሣ ሳትመራመሩ ብሉ፤
26: ምድርና በእርስዋ የሞላባት ሁሉ የጌታ ነውና።
27: ከማያምኑ ሰዎች አንዱም ቢጠራችሁ ልትሄዱም ብትወዱ ከሕሊና የተነሣ ሳትመራመሩ የሚያቀርቡላችሁን ሁሉ ብሉ።
ሁለተኛ ጥያቄ፡
ለምሳሌ የግብጽ ክርስትያኖች ኣሳማ ይበላሉ ቅዱስ ቁርባንም ይቆርባሉ፡ እኛ ቤተክርስትያንም መጥተው መቁረብ ይችላሉ እና ኣሳማ መብላት ክልክል ከሆነ እንዴት ቅዱስ ቁርባን ይቆርባሉ፧.
@@God-db9vpጥቅስ ስትላይ
@@zteshome75 1ኛ ቆሮንቶስ፡ 10፡25-26።
@@zteshome75 1ኛ ቆሮንቶስ 10፡25
በሥጋ ገበያ የሚሸጠውን ሁሉ ከሕሊና የተነሣ ሳትመራመሩ ብሉ፤።
የእግዚአብሔር ትህትና የጎደለው ነው ንግግር ። እግዜአብሄር አነደበትህ ይከርክም ወደ ልቦናህም ይመልስህ ። እሳቸው አሳማ ብሉ አላሉም። ማወቅ መረዳት ይስጥህ።
እንዳንጠፋ በመካከላችን የተገኘው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን መምህራችን እመብርሀን አትለይወት የኛ እንቁ መምህር🙏🙏🙏
❤🙏
@@HahuInnovation ሁላችሁም ወንድሞቼ ይህችን ሁለት ጥያቄ መምህር ዘበነን ጠይቁልኝ፡
1፡ በኣዲስ ኪዳን ይህ ይበላል ይህ ኣይበላም ብሎ ከተለያየ ለምን ቅዱስ ጳውሎስ "በገበያ የለ ሁሉ ሳትመረምሩ ብሉ" ኣለ፧?
1ኛ ቆሮንቶስ 10፡25
በሥጋ ገበያ የሚሸጠውን ሁሉ ከሕሊና የተነሣ ሳትመራመሩ ብሉ፤
26: ምድርና በእርስዋ የሞላባት ሁሉ የጌታ ነውና።
27: ከማያምኑ ሰዎች አንዱም ቢጠራችሁ ልትሄዱም ብትወዱ ከሕሊና የተነሣ ሳትመራመሩ የሚያቀርቡላችሁን ሁሉ ብሉ።
ሁለተኛ ጥያቄ፡
ለምሳሌ የግብጽ ክርስትያኖች ኣሳማ ይበላሉ ቅዱስ ቁርባንም ይቆርባሉ፡ እኛ ቤተክርስትያንም መጥተው መቁረብ ይችላሉ እና ኣሳማ መብላት ክልክል ከሆነ እንዴት ቅዱስ ቁርባን ይቆርባሉ፧.
መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን ያገልግሉት ዘመኖትን ይባርክልን እናንተን ያልነሳን መድሐኒአለም ስሙ ይመስገን
ልቤ ውስጥ የገባ ትምህርት ነው ። ረጅም ዕድሜና ብሩህ ጤና የአብርሃሙ ሥላሴ ይስጥልኝ !!!
የሀይማኖታችን ጠባቂ መምህራችን አባታችን የሃይማኖታን ቅርስ ብንል የማያሳፍረን ንእግዚአብሄርረእምላክ ያቆይልን ይጠብቅልን አሜን
ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
እግዚአብሔር በእውነት ልቦና ይስጥህ
መምሕር ዶክተር ሜምሕር ዘበነ ለማ እርስዎን የወለደች ማሕፀን የተባረከች ተሁን የተባረከችም ናት እድሜዎትን ረጅም እድሜ ይስጥልን ብዙ ሰዎች ወጣቶች የተለወጡ አሉ እግዚአብሔር ይመስገን ወስብሐት ለእግዚያብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለክቡር መስቀሉ፣፣
አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን።በደሜ በጸጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን አሜን
አባታችን እድሜና ጤና ይስጠዎት ! ይህ በጣም አደገኛ ትምህርትነው ያስተማሩት ብዙ ሰው ያሳስታል እንደርሶ ብዙ አስተማሪ ካላስተማረ ጳጳሱ ብለዋል እያለ ብዙሰው ይሳሳታል::
አባታችን ቃለይህወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቀወት የወጌል ገበሪ የመናፍቃን መዶሻ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሜን🙏🏼 🙏🏻🙏🏻 አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ምህረቱ ያምጣልን ልቦና ይስጠን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን መ ምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ይሰጠዎት በረከትዎ አይለየን🙏🏻🙏🏻🙏🏻 !!!!
❤🕊እግዚአብሔር አምላክ🕊❤
በዘመኑ መጨረሻ **ዋናዎቹም ይስታሉ** ይላል
እግዚኦ እግዚኦ ይቅር ይበላቸው ጳጳሱን
🎋የተዋህዶ ልጆች ጸልዮ ጽሙ በርቱ🎋
ሁሉ ለአምላክ ይቻላል
መምህር ዶ/ር ዘበነ እግዝአብሄር
እድሜና ጤና ይስጥልን ዘመኑ
እጅግ ያስፈራል እግዚአብሄር
ይድረስልን አእምሮአችን ይክፈትልን
እምነትችንን እንጠብቅ ይህ
ቀደም ሲል የተጀመረ ነው ሲነቃበት
እየተዳፈነ ይቆይና ግዜ አይቶ ብቅ
እያለ እምነታችንን ይሸረሽራል
እንንቃ እንፀልይ እያጣራን እናዳምጥ ሁሉን አንፈስ::
እርሶን የሰጠን ቅድስ እግዚአብሔር ሁል ጊዜ ዘላለም ይክበር ይመስገን ።።።እንቁ አባታችን የአገልግሎት ዘመኞት የተባረከ ያድርግልን ከዚህ በፌት አስተምረውን ነበር እጅግ እናመሰግኖታለን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋራ ይስጥልን 🙏🏾♥️🙏🏾💐
መምህር Dr ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያሰማልን። እኛ ኢትዮጵያውያን ልዩ ነበርን ከዚህ መድረሳችን ያሳዝናል።
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🤲🤲 አሜን
መምህር በእውነት ምንእንላለን እድሜይስጥልን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከቶት ይደርብን ይፍቱን ይባርኩን❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
ቃል ሕይወት ያሰማለን ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
እንደዚህ ጠንቅቆ ማወቅ እንዴት ደስ ይላል ትንሽ እውቀት እና አለማወቅ እንድንሰናከል ያደርገናል እግዚአብሔር ይስጥልን፡፡
ቃለኅይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
መምህር ሆይ ቃለ ህይወት ያሰማልን!
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን እኛንም ማስተዋልን ያድለን እንኳን የተከለክልነውን የተፈቀደልንም ምግብ ካግባብ ውጭ ስሆን ጤንነታችንን እያሳጣን ነው እግዝኦ እንደቸርነቱ እንጅ እንደኛ ሀጤያት ብሆን አንኖርም ነበር ይቅርታውንና ምህረቱን ያውርድልን::እንኳን ለወንጌላዊ ቅዱስ ማርቆስ እና ለቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ ዓመታዊ በዓል እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ:አደረሰን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን
መምህራች እንደእርሶ አይነት ድንቅ አባትና የኦርቶዶክስ እንቁ ስላሉን ብዙ አይደንቀም እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጦት ።❤❤❤❤
መምህር ዘበነ፣ በእውነቱ የዛሬው አስተምህሮት ላይ አባታችንን የነቀፉበት መንገድ እጅግ በጣም ያሳዝናል። አባታችንን እርስዎ ባዩት መንገድ አይደለም ያስተማሩት። ምናለበት ከአባታችን ጋር ብትነጋገሩ እና መልእክቱን በትክክል ብታስተምሩን። ትምህርትዎ መልካም ሁኖ ሳለ፣ አባታችንን አክብረው መሆን አለበት። በማክበር፣ በመከባበር ቢሆን!!!
አመሰግናለሁ።
መምህራችን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን፡፡ ለእኛም ማስተዋልን ይስጠን፡፡
😀😃
እንዲህ የሚያፀና መምህር አያሳጣን አምላክ። ቃለሂወት ያሰማልን፣ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልዎ።
አሜን አሜን አሜን መምህርችን ቃለሕይወት ያሰማልን በዕድሜና በጤና ፈጣሪ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
መምሕር ዘበን እግዚአብሔር በቤቱ በእድሜ በጤና ያቆይልን በዙሕ መጥፎ ዘመን እንደእርሶ ያለ መምሕር የስጠን እምላክ ይመስገን🙏🏼
❤🙏 አሜን፫
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏
እግዜብሔር እድሜ እና ጤናውን ያብዛሎት ቀሲስ በጣም እናመሰግናለን
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን እናተም እዳትደክሙብን ሃይል ይሁናቹ የሐዋርያት አምላክ እኛም አደንጠፋ በቸርነቱ ይቅደምልን አሜን🙏!!!!!
ሀይለኝነት ሳይሆን ቃሉ ላይ ሀይለኛ እንሁን እግዚአብሔር ቃሉ ከሚያልፍ ሰማይና ምድር ቢያልፍ ያለው በቃሉ አትምጡብኝ ማለቱ ነው ለሀይማኖታችን አናመቻች።እግዚአብሔር ቃሉንና ሰውን እንጂ ለጴንጤ ለኦርቶዶክስ ለካቶሊክ አይወግንም ጥንቅር ሊሉ ይችላሉ ግብዝ አንሁን።ቃሉን እናስተውል እናገናዝብ ብዙ ነገር አለ እኔ ልጠይቅህ እነዚን አስረዱ እስቲ ጎበዝ አደሉ ሳያዳሉ ሳያመቻቹ እግዚአብሔር ዲሞክራት ነው ምርጫ ይሰጣል እኛን ነው ተጠንቅቀን አገናዝበን አስተውለን ነገሮችን እንድናደርግ ቃሉን ሰጠን እንጂ። እንደ ሰው ነው አራት ነጥብ ሁሌ አይልም ሰዎች ነን ነው አራት ነጥብ ብለን ሰው የምናጫርሰው
1ኛ ቆሮንቶስ 8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁷ ነገር ግን ይህ እውቀት በሁሉ ዘንድ አይገኝም፤ አንዳንዶች ግን ጣዖትን እስከ አሁን ድረስ ስለ ለመዱ፦ ለጣዖት የተሠዋ ነው ብለው ይበላሉና ሕሊናቸው ደካማ ስለ ሆነ ይረክሳል።
⁸ መብል ግን ወደ እግዚአብሔር አያቀርበንም፤ ባንበላም ምንም አይጎድለንም ብንበላም ምንም አይተርፈንም።
⁹ ዳሩ ግን ይህ መብታችሁ ለደካሞች ዕንቅፋት እንዳይሆንባቸው ተጠንቀቁ።
¹⁰ አንተ እውቀት ያለህ በጣዖት ቤት በማዕድ ስትቀመጥ አንድ ሰው ቢያይህ፥ ደካማ ሰው ቢሆን ለጣዖት የተሠዋውን ለመብላት ሕሊናው አይታነጽበትምን?
¹¹ በአንተ እውቀትም ይህ ደካማ ይጠፋል፥ እርሱም ክርስቶስ የሞተለት ወንድም ነው።
¹² እንዲህም ወንድሞችን እየበደላችሁ ደካማም የሆነውን ሕሊናቸውን እያቆሰላችሁ ክርስቶስን ትበድላላችሁ።
¹³ ስለዚህም መብል ወንድሜን የሚያሰናክለው ከሆነ፥ ወንድሜን እንዳላሰናክለው ለዘላለም ከቶ ሥጋ አልበላም።
ሮሜ 14
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴ በራሱ ርኵስ የሆነ ነገር እንደ ሌለ በጌታ በኢየሱስ ሆኜ አውቄአለሁ ተረድቼአለሁም፤ ነገር ግን ምንም ርኵስ እንዲሆን ለሚቆጥር ለእርሱ ርኵስ ነው።
¹⁵ ወንድምህንም በመብል ምክንያት የምታሳዝን ከሆንህ እንግዲህ በፍቅር አልተመላለስህም። ክርስቶስ ስለ እርሱ የሞተለትን እርሱን በመብልህ አታጥፋው።
…
¹⁷ የእግዚአብሔር መንግሥት ጽድቅና ሰላም በመንፈስ ቅዱስም የሆነ ደስታ ናት እንጂ መብልና መጠጥ አይደለችምና።
¹⁸ እንደዚህ አድርጎ ለክርስቶስ የሚገዛ እግዚአብሔርን ደስ ያሰኛልና፥ በሰውም ዘንድ የተመሰገነ ነው።
¹⁹ እንግዲያስ ሰላም የሚቆምበትን እርስ በርሳችንም የምንታነጽበትን እንከተል።
²⁰ በመብል ምክንያት የእግዚአብሔርን ሥራ አታፍርስ። ሁሉ ንጹሕ ነው፥ በመጠራጠር የተበላ እንደ ሆነ ግን ለዚያ ሰው ክፉ ነው።
²¹ ሥጋን አለመብላት ወይንንም አለመጠጣት ወንድምህም የሚሰናከልበትን አለማድረግ መልካም ነው።
²² ለአንተ ያለህ እምነት በእግዚአብሔር ፊት ለራስህ ይሁንልህ። ፈትኖ መልካም እንዲሆን በሚቈጥረው ነገር በራሱ ላይ የማይፈርድ ብፁዕ ነው።
²³ የሚጠራጠረው ግን ቢበላ በእምነት ስላልሆነ ተኮንኖአል፤ በእምነትም ያልሆነ ሁሉ ኃጢአት ነው።
ቃለህወት ያሰማልን በድሜ በዐጋ ይጠብቅልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን።
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉
መምህራችን፣ ዶክተር ፣ቀስስ ዘበነ ለማ እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ የማቱሳላን ያድልልን ይጠብቅልን የጥንቱ የመሰረቱ የተዋህዶን ድጋሚ በመማሬ እጅግ እናመሰግናለን ።በእውነት በጣም የሚያስጨንቅ ጊዜ ላይ ደርሰናል ብቻ ሰውም ይበላል አንዳይሉን ! ጌታ ሆይ ቶሎ ና ማራናታ ማራናታ ማራናታ
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
ኡሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃሌ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን❤❤❤❤❤❤
ውድ መሕምራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና. ፀጋውን. ያብዛሎት
በአባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን እንኳን እግዚአብሔር ቃል ያለውን ዶክተር አትብላ ያለውን አንበላም መድሃኒት ዒለም ስሙ ይክበር እሱን ስለምናመልክ🙏🙏🙏
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን. በቤቱ' ረጅም ያገልግሎት ዘመን ያድልልን
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ❤❤❤. በእውነት ድንገት ብቅ ያሉ ለምእመን አጀንዳ የሚሆኑት ነገር ግርም ይላል😢😢 በአሁን ስእት ስንት ምረግ ያለብን ነገሮች እያሉ ጭራሽ ይሄን ሰሞን ትምህርቱ ሁሉ ስለ ምግብ ሆኗል😢😢😢
ብቻ ለሁላችንም እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን መምህር የሆነ ጥያቄ ሲነሳ ፈጥነው ምላሽ ስለምሰጡ እናመሰግናለን
Thank you very much, dear father. Please say Ethiopians and Eritreans in all your teachings. I think Ethiopian and Eritrean churches are realities. But, we all are one in Christ. May I get your blessings.A kiss on your fatherly hand. Keep it up,father.
Please leave us apart of those people mostly from thier believe. Egypt is better in orthodoxy, 3000 people per day are going to another churchs because of thier false human teaching.
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በእድሜ በጤና ትጠብቅልን🙏❤❤
መምህር ሆነህ የእግዚአብሔር ቃል አለማወቅህ ይገርማል
በጣም ሆን ብሎ ነው
Be adarash chfera tawrehal sedomawiw kehadi menafk..
@@andargetadese4381Be adarash chfera tawrehal sedomawiw kehadi menafk..
የውሻ ስጋ ትበላለህ ? ልጋብዝህ ?
@JohnHailu-ze5df sedomawi kehadi menafk silehonk ante blaw
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን
እረጅም እድሜ ለ አቡነ በርናባስ ወንድሜ
ቃለህውትን ያሰማልን በዕድሜ በጠጋ ይጠብቅልን እንደዕርሶ አይነቱን ያብዛልን መምህር
መምህር ዘበነ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝመው እንደርስዎ ያሉ መምህራንን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ በጣም እየጠበኩኝ ነበረ መልስህን መልስ ይሰጣሉ ያልናቸዉም አድበሰበሱት ትዉልዱን አሳማ ና አህያ ሊያደርጉት የታቀደ ነዉ መምህር እዳልከዉ ሌሎችም ይቀጥላሉ ምእመኑም ልጆቹን ነቅቶ ከዚህ በኃላ ስለሐይማኖቱ ማስተማር አለበት መምሕር እደእርሶ አይነቱን ያብዛልን 🎉
አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን፥ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ፤ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን።
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን መምህራችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር🙏🙏🙏✝️❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህር በጣም ትክክል ነዎት ስለ ምግብ የምናወራበት ሰአት አይደለም ልቦና ይስጠን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅዋት
@@gennetfisseha933 ሁላችሁም ወንድሞቼ ይህችን ሁለት ጥያቄ መምህር ዘበነን ጠይቁልኝ፡
1፡ በኣዲስ ኪዳን ይህ ይበላል ይህ ኣይበላም ብሎ ከተለያየ ለምን ቅዱስ ጳውሎስ "በገበያ የለ ሁሉ ሳትመረምሩ ብሉ" ኣለ፧?
1ኛ ቆሮንቶስ 10፡25
በሥጋ ገበያ የሚሸጠውን ሁሉ ከሕሊና የተነሣ ሳትመራመሩ ብሉ፤
26: ምድርና በእርስዋ የሞላባት ሁሉ የጌታ ነውና።
27: ከማያምኑ ሰዎች አንዱም ቢጠራችሁ ልትሄዱም ብትወዱ ከሕሊና የተነሣ ሳትመራመሩ የሚያቀርቡላችሁን ሁሉ ብሉ።
ሁለተኛ ጥያቄ፡
ለምሳሌ የግብጽ ክርስትያኖች ኣሳማ ይበላሉ ቅዱስ ቁርባንም ይቆርባሉ፡ እኛ ቤተክርስትያንም መጥተው መቁረብ ይችላሉ እና ኣሳማ መብላት ክልክል ከሆነ እንዴት ቅዱስ ቁርባን ይቆርባሉ፧.
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
ወደኋላ ተመልሰህ ሀ ብለህ ተማር ሳታውቅ ኣትንቀፍ
የቆሎ ትምህርት ካልተማረ ሰው ምን ጊዜም ትምህርቱ ምሉእነት የለውም መ/ ብሉይ ዮሴፍ ከፈለግከኝ በግል ጠይቀኝ አባታችን እድሜ ይስጦት ።
Stfelg hasma sga bla min ylall
Be adarash chfera tawrehal sedomawiw kehadi menafk..
የውሻ ስጋ ትበላለህ ? ልጋብዝህ ?
ለምንድነው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታይ ያልሆነ ሰው በማስመሰል አስተያዬት የሚሰጠው? ወደ ሚስማማችሁ ጨለማ ወርዳችሁ የለምን? እኛን ተውን። ለመምሰል ብትሞክሩም በክርፋታችሁ እናውቃችኋለን።
"ተኩላ ለምድ ቢለብስ በግን ለመምሰል፣
ይታወቅ የለም ወይ ሳር አልግጥም ሲል።"
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዶ/ር መምህር ዘበነ ለማ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እስከመጨረሻው አፅንቶ ይጠብቅልን ቡራኬዋ ይድረሰኝ።❤❤❤
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ኦርቶዶክሳዊያን እባካችሁ ትምህርቱ ይህውላችሁ አድምጡ የሲኖዶስ አባል ነን ስላሉ ብቻ አንታለል ስለ ሀይማኖት የበልጠ የሚያስተምሩመምህራንን ያብዛልን መምህራችን በዕድሜ በጠና ያቆይልን
የኔ አባት እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነዎን እግዚአብሔር ይባርክ አሜን አሜን አሜን
ቃለእይወት ያሰማልን ወድ መምእራችን ለአባቶቻችንም ልቦና ይስጥልን
እግዚአብሔር ያክብርልን መምህራችን
ዶክተር መምህር ዘበነ የመናፋቃን መዶሻ ነዋት ተባረኩ እዉነት ነዉ እምነታችን ባህላችንን ለመበረዝ ነዉ ኦርቶዶክሳዊ ንቃ እንዳትሸወድ ንቃ ወገኔ ንቃ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ከመናፍቃኖቹ በምንም አይሻልም ያው ነው የኮረናን ክትባት ተከተቡ እያለ ህዝቡን ሲያነሣሣ የነበረ ውሻ ሂሊናቢስ እሄ ዘበነ አይደለ እንዴ ?😏
ዘበነ ሁሌ ያልተባለውን የሚል እና የራሱን ፍስፍና እንደ ቤተክርስቲያን ትምህርት የሚያስተምር ደፋር አላዋቂ ነው !!!የአባታችን ትምህርት በቅን ልቦና ልትረዳው የነዘበነ የቅጥፈት ትርጓሜ አያስፈልገውም!!!በጣም ቀላልና ግልፅ መልእክት ነው!!!የነዘበነ የፍልስፍና ከንድምታ እኖደ ህንድ ፊልም ተጠንጥኖ የማያልቅ ባዶ ጩኸት ብቻ ነው።
@@MikeAsmare3308 ጂል
አንተ ባህልህን አስቀጥል እሳቸው ወንጌል ይሰብካሉ 😊😊
Kale hiwoten yasemawo Abate, bekiber yakoyilen.
አሜን አሜን አሜን!!🙏🏽
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን ።
መምሕር ቃለሕይወት ያሰማልን።
የእውነተኛ አባታችን የብጹ አባታችን የአቡነ ሰላማ ልጅ።
እግዚአብሔር ይመስጌን ለዚች ቀን እና እለት ስላደረሰን አባታችን ልቦና ይስጠን እስወንም ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለሕይወት ያስማልን የአገልግሎት ግዜዎን ያርዝምልን አባታችን
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጦት ጳጳስ ተብዬው የትልቅ ቀላል ወራዳ በጣም አሳዝኖኝ ነበር መምህር ጥሩ ትምህርት ነው የሰጡን ሰውዬው ዛሬ ያህያ ፍቅሩ ነገ ሌላ ኮተት ማምጣቱ አይቀርም
@@אבאחבתה በአፍህ ስድብ ከምትሳደብ አህያ ብትበላ ይሻላል ጳጳስን ስዉዬው ማለት የምትችለው ሲኖዶስ ሲፈቅድ ብቻ ነው ስድብ ክምንም የባሰ ሀጢያት እንጂ ለቤ/ክ መቆርቆር አይደለም
አባታችን ቃለህውትን ያስማልን በዕድሜ በጠጋ ይጠብቅልን ገ /ሂወት 🙏🙏🙏
የማታዉቀዉን ነገር ከማስተር ብታቆም ይሻላል
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን
ጳጳሱ የመናፍቅ አባል ናቸው
አዋቂ ነን ሲሉ ደንቆሮ ሆኑ !!!
መምህር ዘበነ እናመሠግናለን
Ayebalem
መ/ር ዘበነ ትክክል ነህ እግዚኣብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ; ያርዝምልህ አሜን_ _ _
በእውቀት እና በዕምነት የተሞሉ መምህራችን አባታችን እግዚአብሔር እርሶን ስለስጠን እድለኞች ነን። እኛም ከመስማት አልፈን የምንማረውን ትምህርት በተግባር ለመኖር እግዚአብሔር ያብቃን 🙏💕🙏
አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያስማልን
አሳማ ይበላል ያሉት አባት ድብን ያሉ መናፍቅ ናቸው። ከአስተምሮው ተረድቼ ከ2 አመት በላይ ሆኖኛል ከሃጂ መሆናቸውን ያወኩት። የተዋህዶ ልጆች ቤተክርስቲያንን ውስጥ የተወሸቁ ከሀዲያን ብዙ ናቸው ተጠንቀቁ።
ቃለሕይወት ያሰማልን አባቴ
ማንም የፈለገውን መብላት ይችላል የሚበላው ሰው ለሌላው መሰናክል እንዳይሆን እንጂ ክርስቶስ ኢየሱስ ከመብል ሁሉ በላይ ነው በመብል ምድራዊ ነው ክርስቶስ ኢየሱስ ግን ሰማያዊ ነው እኛ አባ ታችን ሊናገሩ የፈለጉት መብል ቁም ነገር አይደለም በኦሪቱ የተሰጡ ብዙ ህግ ነበር ግን መፈፀም አልቻልንም ክርስቶስ ኢየሱስ ግን የኦሪቱን ህግ ሁሉ ፈፀመና ተፈፀመ አለ ሁሉን ዘጋው አሁን እኛን ህግ አይገዛንም እያሉን ነው ለምሳሌ ወንድ ልጅ በኦሪቱ በተወለደ በ7 ወይም 8 ቀን ይገረዝ ነበር በአዲስ ኪዳኑ ግን ግዝረት በጥምቀት እንደ ተተካ እንናገራለን ሌላውን ግን አልተሻረም እያልን ሌላ ነገር እንናገራለን ክርስቶስ ኢየሱስ ከምድራዊ ምግብ በላይ ነው እናም ሰለምድራዊ ምግብ አትጨነቁ የሰማያዊ መንገድ ምግብ ስጋዬ ነው የሰማያዊ መጠጤ ግን ደሜ ነው አለ ክርስቶስ ኢየሱስ ስጋዬን የበላ ደሜን የጠጣ የዘላለም ህይወት አለው አለቀ ከገባን ድድ ብና ካልተጫነን በስተቀር የተናገሩት የክርስቶስ ኢየሱስን ከፍታን ነው እኔ አውቃለሁ ባይ ወደላይ ቀና ብሎ አባቶችን ይሳደባል ልቦና ❤ ይስጠን አሜን።
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለሂወትያሰማል አረጅምእድሜከጤናይስጥልን ❤❤❤
በቀድሞ ስማቸው አባወልደተንሳይ አሁን አቡነ በርናባስ ክፉ መናፍቅ ተሐድሶ ለቤተክርስትያን ፈተና ናቸው
አሜንንን❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤
ኧረ ሰሞኑን ጳጳሱ ግራ አጋብተውናል መምህራችን ማነው እንደኔ የተደናገረው በሰሞኑ የጳጳሱ ንግግር 😢😢
ምን አደናገረሽ መቼም አህያና አይጥ አትበይም አይደል😅
ለምን በአንድ ሰው ንግግር ግራ እንጋባለን እህቴ እኛ እኮ ምንድነው በእውነተኛው አምላክ በእግዚአብሄር ነው
ምን ያደናግራል ይሄ ለ አንድ ክርስትያን አህያ ይበላል የሚል ወሬ አያወዛግብም እልቅእስ ማንነታቸውን በደንብ አሳይቶናል
ስንት ግራ የሚያጋባ ነገር እያለ እንዴት ይሄ ግራ ያጋባል እንኳን አንድ ሰው ስለተናገረው ይቅርና በዙሪያችን ሰወች ሲበሉ ብናይ እውነት እንበለዋለን ?
Gin Isachewu Be iwunet Ye ORTHODOX Timihirt Temirewu Adegu😢😢😢
የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏♥️♥️♥️
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን በጤና ይጠብቅልን አባታችን❤