“ሲኖዶሱን በጀኖ*ሳ*ይድ እንከሰዋለን”ጋዜጠኛዋ ከትግራይ አባት ጋር ያደረገችው ፍጥጫ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @girmay483
    @girmay483 หลายเดือนก่อน +82

    ቡጹእ ወቅዱስ ኣቦና ኣረጋዊ አንደበተ ርቱዕ ኣኹሪዕኹምና እግዚኣብሄር ነዊሕ ዕድመ ምስ ጥዕና ይሃቦም በረከቶም ይሕደረና

    • @GereMeresa
      @GereMeresa หลายเดือนก่อน

      ወቅዱስ ንፓትርያርክ ጥራይ እያ ሓወይ

  • @nooneisherevirginia8597
    @nooneisherevirginia8597 หลายเดือนก่อน +61

    WOW WOW WOW ***********እውነት ለመናገር በጣም የሚገርምና በእውቀት የተመሰረተ መልስ ነው የሰጡት እድሜና ጤና ይስጦት እውነቱን በደንብ አርገው አብጠርጥረው አስረድተዎል

  • @znawuhagoss9176
    @znawuhagoss9176 หลายเดือนก่อน +50

    በረከታቸው ይደረን ብፁእ ኣባታችን 🙏🙏 ክብርይገባችዋል ኣባቶቻችን❤❤

  • @AtalayTesfay
    @AtalayTesfay หลายเดือนก่อน +68

    ኣኽሪዕኹሙ ኣቦና ከመይ ድየ ደስ ኢሉኒ ሰሚዐዮ ክብረት ይሃበልና

  • @መድሃኒአለምአቦይብምሕረት
    @መድሃኒአለምአቦይብምሕረት หลายเดือนก่อน +38

    ናይ ብሓቂ ንዓና ተጋሩስ ትግራይ ሃገር ጥራሕ ኣይኾነትን ዓለምና እዉን እያ ኣብ ትሕቲ ፈጣሪ ብኣኻቱም ክቡራን ኣቦታትና ተስፋ ልህዝብና ዝኾንኩም ኣቦታትና ኩሉ ሓሊፉ ካብ ብዙሕ መከራን ህልቂትን ዝተረፍና ብምሕረት እግዚአብሔርን ብጸሎት ኣቦታትናን ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ኣምላኽና ይኽበር ይመስገን
    ክቡር ብጹእ ኣቦዋና ብዕድመን ጥዕናን ይሓልወልና ሰላምን ፍቅርን ንኹሉ ወዲሰብ ይሃበና🙏

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 หลายเดือนก่อน +90

    ትግራይ ኣብልቢ ተጋሩ ሃገር እያ ብተግባር ከዓ ሃገር ክትከውን እያ
    ቕዱስ ኣቦና ዕድመን ጥዕናን ይሃበልና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ትግራይ ኦርቶዶክስ ለዘለኣለም ያለም መሪ ሆና ትኖራለች።44❤❤❤

    • @malattedrose
      @malattedrose หลายเดือนก่อน

      የማንን መሬት ይዘሽ ፤፤ በስርቆሽ መገንጠል ሲያምርሽ የቀራል ኪኪኪ

    • @zaebakulu8553
      @zaebakulu8553 หลายเดือนก่อน +1

      @ hiji wedeza tuffff stkefugn

    • @enatneshwube3600
      @enatneshwube3600 หลายเดือนก่อน

      ኧረ ተው ኤርትራን ያየ እንዲህ አይልም

    • @TigrayCommunityRefugees
      @TigrayCommunityRefugees หลายเดือนก่อน

      ​@@malattedroseአውሬ የአውሬ ልጅ ሰው ከነ ነፍሱ በእሳት የምተቀጥሉ የሰው ስጋ እምትመገቡ😢😢

    • @AGK-Yesus
      @AGK-Yesus หลายเดือนก่อน +1

      ትግራይ ውሎ ይደር እንጂ ሃገር ነበረች--ሃገርም ትሆናለች::❤

  • @DestaGeberzher
    @DestaGeberzher หลายเดือนก่อน +45

    ይህ ኣባት በጣም ድንቅ ሃያል ነው እግዝያቤሄር ሙሉ ጤና ና ዕድሜ ይስጦት

  • @SaraKiros-n2c
    @SaraKiros-n2c 24 วันที่ผ่านมา +2

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያርግልን ቃለህይወት ያሰማልን ጥሩ ንግግግር መልስ የሰጡት ❤❤

  • @selamlekmu9726
    @selamlekmu9726 หลายเดือนก่อน +26

    በጣም ብጹእ ኣቡነ ኣረጋዊ እግዚአብሔር ይጠብቃቻው በረከታቸው ይደርብን

  • @brktihaile520
    @brktihaile520 หลายเดือนก่อน +54

    ዕድመን ጥዕምናን ይሃብኩም ኣቦና🙏

  • @selamlekmu9726
    @selamlekmu9726 หลายเดือนก่อน +26

    ዕድመ ጥዒና ይሃበልና ብጹእ ኣቦና ናይልብና እዮም ገሊፆሙልና ተመስገን ፈጣሪ ኩሉ ዓለም።

  • @AdaneAlebachew
    @AdaneAlebachew หลายเดือนก่อน +119

    እውነት ለመናገር በጣም የሚገርምና በእውቀት የተመሰረተ መልስ ነው የሰጡት እድሜና ጤና ይስጦት እውነቱን በደንብ አርገው አብጠርጥረው አስረድተዎል

    • @solomonkahsay4428
      @solomonkahsay4428 หลายเดือนก่อน +2

      እንዳባት ሳይሆን እንደፓለቲከኛ ናቸዉ

    • @medhin8187
      @medhin8187 หลายเดือนก่อน

      እ ነዉ ? እና ኣሁን ምን ኣገባን ተዉን በቃ​@@solomonkahsay4428

  • @ኣጆካህዝበይእግዚአብሔርኣ
    @ኣጆካህዝበይእግዚአብሔርኣ หลายเดือนก่อน +95

    ትግራይ ለተጋሩ ሃገር ብቻ ሳትሆን ዓለም ናት❤💛

    • @Ethiopia1612
      @Ethiopia1612 หลายเดือนก่อน

      ጠባብነት ነው ፡፡

  • @tesfaygebregiorgis4960
    @tesfaygebregiorgis4960 หลายเดือนก่อน +37

    እዉነት ነዉ የኢትዮጵያ ሲኖደስ ከሓዲ ነዉ እንደ ጳጳሳቱ ምኞት ኣልቀን ነበር ኣለን ሉዑል ፈጣሪ ይመስገን

  • @aregaytsehaye7602
    @aregaytsehaye7602 หลายเดือนก่อน +27

    ብፁእ አቦና ናይ አገልገሎት ግዜኩም ይባረከልኩም ከምኡውን መድሐኒዓለም ዕድመን ጥዕናን ይሀብኩም 🤲

  • @DgDh-px1wd
    @DgDh-px1wd หลายเดือนก่อน +46

    ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ክቡር ብጹእ ኣቦና✝️❤️

  • @ጓልራእሲኣሉላ
    @ጓልራእሲኣሉላ หลายเดือนก่อน +27

    የኔ ጨዋ ኣዋቂ ኣባት በረከትዎ ይደርብን❤❤❤❤

  • @GebrewhdWelu
    @GebrewhdWelu หลายเดือนก่อน +31

    ዕድመን ጥዕናን ንብፁእ ኣቦና ሰላምን ራህዋን ነቲ ለባም ህዝቢ ትግይ።

  • @ሰላም-ሠ9ኘ
    @ሰላም-ሠ9ኘ หลายเดือนก่อน +24

    ብጹዕ ኣቦና በረከቶም ይሕደረና🙏

  • @salamsalam1464
    @salamsalam1464 หลายเดือนก่อน +45

    መንበረ ሰላማ ናይ ስላም ቦታ ትግራይ ዓደይ ዓዲ ፅዮን አቦታትና ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም❤❤❤❤

  • @mahritma9201
    @mahritma9201 หลายเดือนก่อน +25

    ተመስገን እንደነዚ አይነት አንደበተ ርቱእ ኣባቶች ለሰጠን ፈጣሪ ክበር ተመስገን❤
    ትግራይ ዓደይ ሰላምኪ የብዛሓዮ

  • @surafelmesfin2237
    @surafelmesfin2237 หลายเดือนก่อน +28

    ረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን።❤❤❤❤❤

  • @tsegazabnugusse7226
    @tsegazabnugusse7226 หลายเดือนก่อน +32

    ክቩር አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን አረኩኝ ፈጣሪ እርካታ ይስጦት

  • @berhehiluf3301
    @berhehiluf3301 27 วันที่ผ่านมา +1

    ረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን እንድርስዎ ያሉ ኣባቶች ያብዛልን።

  • @PeterAbadi-v5l
    @PeterAbadi-v5l หลายเดือนก่อน +20

    እውነተኛ እረኛ ብፅእ አባታችን በረከትዎ ይደርብን 🙏 እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን ። አጆኺ ዓደይ ትግራይ ነዞም ቅዱሳት አቦታት ሒዝና ፀገም ክንሰግሮ ኢና ⛪️✝️

  • @AklilDesta
    @AklilDesta หลายเดือนก่อน +16

    ጋዜጠኛዋ እያወቀች እንዳላወቅች የምትጠይቀው ጥያቄ ያበሳጫል
    አባታችን ግን እድሜና ጤና ይስጥዎት።

  • @Nigussie-e2u
    @Nigussie-e2u หลายเดือนก่อน +15

    ትግራይ ሃገር ናት ጀኖሳይድ የተፈጸመበት ህዝብ ሃገርንትን መጠየቁ መብቱ ነው። ክቡር አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት።

  • @haftayhagos3397
    @haftayhagos3397 หลายเดือนก่อน +19

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት ክቡር ኣባታችን!❤❤❤❤❤

  • @ፀሊምሓድጊ
    @ፀሊምሓድጊ หลายเดือนก่อน +34

    ጠያቂዋን ስመለከት የኢትዮጵያውያን ግብዝነት፣ አስመሳይነት እና ለትግራይ ህዝብ ያላቸው ደንታቢስነት ቁልጭ ብሎ ይታያል። እንደገና #አመመኝ!!

    • @kirosgmedhin35
      @kirosgmedhin35 หลายเดือนก่อน

      Hid ena tsebale tetemke....

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@kirosgmedhin35ሻዕቢያ ስደተኛ።"መን መርዓት ምስበለክን ትኳሀላ" ኪድ ስደትካ ግበር ሰረቅቲ ጀሪካን።

    • @medhanewoldemariam2392
      @medhanewoldemariam2392 หลายเดือนก่อน +2

      ዕውነት ብለሃል ።አስመስሎ ማጭበርበርና መብላት የአማራ ባህርይ ነው ።ከእንግዲህ ግን ተባኖባቸዋል ዕርቃናቸውን ይጋልቡ ።

    • @lyoutesfaye6787
      @lyoutesfaye6787 หลายเดือนก่อน +2

      እና ከሰይጣን ምን ትጠብቃለክ ህዝቡ አለማለቁ አዝነዋል ለዚህ ነው 7አገር አግዙን ብለው የመጡት

    • @zewdugalwembrttgray9281
      @zewdugalwembrttgray9281 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ግን አምላክ መልስ ይስጣት ደረቅ ጨካኝ ነት ያ ሁሉ ግፍና መከራ የተፈፀመው ለስዋ ምንም አየደለም😡

  • @elsatesfay9974
    @elsatesfay9974 หลายเดือนก่อน +18

    አቦና አቡነ አረጋዊ እግዚአብሔር ዕድመን ጥዕናን ይሃበልና ከመ ኦም ዝበለ መራሕቲ የብዝሓልና መንበረ ሰላማ ዋጋ ደቅናን አሕዋት ከቢድ ዋጋ ዝተገበረሉ አዩ ትግራዋይ አሰተዉዕል

  • @gerigebretnsae8811
    @gerigebretnsae8811 หลายเดือนก่อน +63

    በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው!
    ትግራይ ሀገር ናት!

    • @malattedrose
      @malattedrose หลายเดือนก่อน

      የማንን መሬት ይዘች ነው አገር የምትሆኒው ክኪኪ

    • @medhanewoldemariam2392
      @medhanewoldemariam2392 หลายเดือนก่อน

      ​@@malattedroseየትግራይ ግዛት እስከ መተማ አብርሃ ጅራ ወልቃይት ጸገዴ ሁመራና አብርሃ ጅራ አብድራፋዕ እስከ አሉሃ ምላሽ ድረስ ቅድስቲቱ ምድር ትግራይ ናት ።ይህንን ደግሞ በቅርቡ ታየዋለህ አማራ የማይረግጣት ትግራይን በቅርቡ ጠብቅ ምድረ መተተኛ ጠንቋይ ።

    • @semariachannel1513
      @semariachannel1513 หลายเดือนก่อน +1

      በልክ እንጂ ኣሁን ትግራይ ከኤርትራ ኣጣብቀን ሃገረ ሃጼ ዮሃንስ በቅርቡ ትመጣለች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @medhin8187
      @medhin8187 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@malattedroseየማንንም ። የራሳችን ኮ ኣለን ተዉን በቃ ።

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 หลายเดือนก่อน

      The Amhara Orthodox Church is the source of all evil . Remember the Amhara fano pope who said he would rather live with Satan than with Tegaru. And then the Gojjam Amhara fano Abune petros who said there isn’t asingle person who died at Axum Tsion.

  • @serawitmekonnen6381
    @serawitmekonnen6381 หลายเดือนก่อน +9

    ትግራዊያን በእውነት ወንድሞቻችን ነቸው ከልብም እነወደቸዋለን በህየወት ሂደትም ብዙውን በእውቀትና አስተዋይነት ለሁሉም ኢትዮጵያዊያን በማጋራት ፋና ወጊ ነቸው ። በዚህ ጉዳይ ግን ወደኃላ እንዲመለሱ በግል አለመክርም ይልቅ የኢትዮጵያ ስኖዶስ በመይረባ ነገር ጊዜውን ከሚያበክን አዲሱን አደረጃጀት አምኖ መቀበልና እንዴት አቻ ለአቻ ስኖዶስ የሚሆኑበትን ቢያስቡ ይመከራል ። በርቱ ባይ ነኝ ።

    • @zewdugalwembrttgray9281
      @zewdugalwembrttgray9281 หลายเดือนก่อน +3

      እግዚአብሔር ይስጥልን ወድሜ ሰው ማለት እንደዚህ ተለይቶ በደል የደረሰበት መደገፍ ነው ❤

    • @KahsuGhiwot
      @KahsuGhiwot 28 วันที่ผ่านมา +2

      እ/ር ይስጥህ እውነት ሰለተረዳሕ ወንድምየ❤❤❤❤❤❤

  • @brhane-w3g
    @brhane-w3g หลายเดือนก่อน +39

    ደስ ዝብል ኣገላልጻ ብጹእ ኣቦና !

  • @Sultan-k6i1u
    @Sultan-k6i1u หลายเดือนก่อน +20

    እናመሰግናለን ኣብኖ ኣረጋዊ ኣባታችን

  • @WediqeshikidanukidanukidanKida
    @WediqeshikidanukidanukidanKida หลายเดือนก่อน +62

    ብጣዓም ድስ ዝብል እገላለፂ እዩ ❤❤❤❤❤❤ ክብረት የሃብልና አቦና❤❤❤

  • @originaldesbele3794
    @originaldesbele3794 หลายเดือนก่อน +49

    የኢትዮጵያ ሲኖዶስ ምእመናንን ክርስትናው በጥራሽ እንዲጠሉት ኣድርጉዋል።የትግራይ ኣባቶች ትክክል ናቾው ።

  • @pawlosreda5023
    @pawlosreda5023 หลายเดือนก่อน +14

    ብፁዕ አቦና ዕድመን ጥዕናን ይሓብኩም ❤

  • @MengisteabAraya
    @MengisteabAraya หลายเดือนก่อน +46

    ብፁእ አቡነ ኣረጋዊ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @semariachannel1513
    @semariachannel1513 หลายเดือนก่อน +20

    በጣም የሚያኩሩት ኣባት ኣቡነ ኣረጋዊ በውነት የሁላችን የትግርኛ ተናጋሪዎች ኣርማ ናቹ we stand eritrean ortidox people with st salama ❤❤❤❤❤

  • @kbromberihu9707
    @kbromberihu9707 หลายเดือนก่อน +2

    ኣቦና ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም እቲ ዝሃብኩምዎ ሓሳብ ብጣዕሚ እዮ ደስ ዝብል።
    ሃገርና ትግራይ ፅቡቅ መራሒ ይፍጠረላ ኣምላክ።

  • @sentayobelay9805
    @sentayobelay9805 หลายเดือนก่อน +54

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መሪዋች በትግራይ ጦርነት ቀንደኛ አስተዋፅሆ ያደረጉች ናት እኛ በምናዋጣው ገንዘብ የትግራይ ህዝብ እንዴያልቅ ሲያደርጉ በአይናችን አየን በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር አንድ ቀን ለሁሉም የእጁን ያገኛል ከፍፈሉን አባቶች ያለን ተጠራርጎ ጠፍ ያሳዝናል

    • @malattedrose
      @malattedrose หลายเดือนก่อน

      ህዋትን ጉያሽ ወሽቀሽ ፤ ኪኪኪ

    • @malattedrose
      @malattedrose หลายเดือนก่อน

      አንቺ ማነሽ መጀመርያ ???

    • @sentayobelay9805
      @sentayobelay9805 หลายเดือนก่อน

      @malattedrose ሰው ነኝ

    • @abrehetwoldemariam7460
      @abrehetwoldemariam7460 หลายเดือนก่อน

      ህወሓት ጌታህ ነው ​@@malattedrose

    • @kidusgirma7909
      @kidusgirma7909 หลายเดือนก่อน

      @@malattedroseፍራ

  • @MaekeAa
    @MaekeAa หลายเดือนก่อน +12

    እናመሰግኖታለን የኔኣታት ሃገረትግራይ ሃገር ስለምታደርጉልናል❤ ሺኣመት ንሩልን።

  • @awetmeles5743
    @awetmeles5743 หลายเดือนก่อน +60

    √መንበረ ሰላማ ኣኽሱም ወደ የጥንት መንበሩ ነው የተመለሰ።
    √ከሰው ልጅ ሰይጣን ይሻላል ከሚሉ የዶጉማ ልዩነት ሰላለን።
    √ዓለም ሰላም ይውረድ እልቂት ይቁም በምትልበት ወቅት ዋይት ሃውስ በሚሄድ ኣታስቁሙን ከሚሉ።
    √በትግራይ ጆኖሳይድ የመሽፈን ስራ ከሚሰሩ።

    • @adnewtewabe5336
      @adnewtewabe5336 หลายเดือนก่อน +1

      ሕወሃት ማለት የትግራይ ህዝብ ማለት ነው? እኔ የሰማሁት ምንም እንኳን ከአንድ የሃይማኖት አባት እሚጠበቅ ባይይሆንም ያሉት ግን ከሕወሃት ሰይጣን ይሻለናል ነው። በተረፈ ሕወሃት ቤተክርስቲያንን ለመሰለል ነው ያጰጰሳቸው የሚለውን እውነት ነው ያረጋገጣችሁት። መንነኩሴ ተደፍረዋል ይላሉ አዎ ተደፍረው ይሆናል ነገር ግን የችግሩን ባለቤት አቅፎ ይዞ ወደ ውጭ ከመጠቋቆም የራስን ቆርጦ መጣል ነው እሚቀድመው።

    • @malattedrose
      @malattedrose หลายเดือนก่อน

      በአክሱም ዘመን ትግሬ የሚባል የለም እኮ ፤፤ አክሱም ትግሬ አይደልም ፤ምንም አያገናኘውም ፤፤

    • @RigbeSimret
      @RigbeSimret หลายเดือนก่อน +1

      @@adnewtewabe5336ኦርቶዶክስ ኢትዩጵያ ጦርነቱ መርቃ መላክዋ ልክ ነው፡ ጳጳሳቱም ስያረጉት የነበረው ልክ ነው እያልክ ነው?

    • @RigbeSimret
      @RigbeSimret หลายเดือนก่อน +1

      @@malattedroseመጀመርያ ታሪክ ተማር

    • @medhanewoldemariam2392
      @medhanewoldemariam2392 หลายเดือนก่อน

      እሱን በዋልድባ ገዳም የፈጸማችሁትን ግፍ ፍሬ በደብረ ኤልያስ ብልጽግና ከፈጸመው ጋር ሲነጻጸር ደብረ ኤልያስ በጸበል ተረጨ እንጅ ምንም ግፍም ይሁን በደል አልደረሰም በተለይ አማራ የታሪክ ነቀርሳ ከምድረ ገጽ መወገድ ያለበት ዲያብሎስ መሆኑን ከዛሬ እስከ ዓለም ፍጻሜ ያረጋገጠበት ግፍ ነው የፈጸመው ።​@@adnewtewabe5336

  • @haftomtewelebrhan-nz7yf
    @haftomtewelebrhan-nz7yf หลายเดือนก่อน +15

    ክብር የሃበለና አቦና ትግራይ ሃገር እያ❤❤❤❤❤❤

  • @AGyohanna
    @AGyohanna หลายเดือนก่อน +72

    ትግራይ ሲኖዶስ ትለምልም
    ሀገረ ትግራይ coming soon!!!
    ክብረት ይሀበልና አቦና

    • @AbiZe-e6g
      @AbiZe-e6g หลายเดือนก่อน +3

      ለምን በፈጣሪ ጥርግ አትሉም ቁልቋል ልትበላ ነው😅

    • @brktihaile520
      @brktihaile520 หลายเดือนก่อน +5

      ​@@AbiZe-e6gቢመራቹም ዋጥ በሚጥሚጣ ገና ክፋቱ በውስጣቹ ነው ዕድመን ጥዕናን ነቦና ፈጣሪ ትግራይን ህዝባን ክሕልዋ እዩ

    • @asmelashtesfay5931
      @asmelashtesfay5931 หลายเดือนก่อน +1

      ልክዕ

    • @medhanewoldemariam2392
      @medhanewoldemariam2392 หลายเดือนก่อน

      ​@@AbiZe-e6gአማራ መለስ የሰራው ኮተት ።

    • @abrehetwoldemariam7460
      @abrehetwoldemariam7460 หลายเดือนก่อน

      ​@@AbiZe-e6gዘር ማንዝርህ ይተራረግ ባለጌ

  • @MuluYabiuy
    @MuluYabiuy หลายเดือนก่อน +27

    Thank you, father. God bless to our people our fathers. Our Tigray

  • @selamlekmu9726
    @selamlekmu9726 หลายเดือนก่อน +10

    እውነት ነው ቅድስት ትግራይ ሃገራችን ነች ፡ለዘለዓለም ትኑርልን ሃገራችን

  • @selemunkahsay7485
    @selemunkahsay7485 หลายเดือนก่อน +13

    በረከትኩም ይሕደረና ብፁእ ኣቦና ኣቡነ ኣረጋዊ ኣሜን ኣሜን ኣሜነ 🙏🙏🙏የኢ/ያ ህዝብ ይህ ነው እውነቱ መረዳት የላቹ ይሄ ነው ለመሆኑ ልይነታቾው እስኪ እዩት ኣባታችን ኣሁንም ጦርነት ኣማራ ያለ ኦሮሞ ያለ ያቁሙት እያሉ ነው ከኣንድ ኣባት የሚጠበቆው ይሄ ነው ።ዕድመን ጢዒናን ይሃብኩም ኣቦና ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏

  • @abrish7644
    @abrish7644 27 วันที่ผ่านมา +3

    የትግራይ ጳጳሳት 100% ትክክል ናቸው። ‘ስለዚህም ጌታ። ከመካከላቸው ውጡና የተለያችሁ ሁኑ ርኵስንም አትንኩ ይላል፤ ሁሉንም የሚገዛ ጌታ። እኔም እቀበላችኋለሁ፥ ለእናንተም አባት እሆናለሁ እናንተም ለእኔ ወንድ ልጆችና ሴት ልጆች ትሆናላችሁ ይላል።’ 2 ኛ ቆሮ 6:17

  • @regberegbe9767
    @regberegbe9767 หลายเดือนก่อน +13

    የኔ አባት እኮ ብጽእ ና እውነተኛ ክርስትያን
    ናቸው oh ተመስገን ኣምላኬ!

  • @ትርሓ_ሥፈታዊት-ኣቦኣ
    @ትርሓ_ሥፈታዊት-ኣቦኣ หลายเดือนก่อน +10

    _ዕድመን ጥዕናን ይሃብኹም ብጹእ ኣቦና ኣቡነ ኣረጋዊ🙏_

  • @bety-dh6tw
    @bety-dh6tw หลายเดือนก่อน +35

    ብፅእ አባታችን የውስጤን ነው የተናገሩ እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @hailegebrielgiday7620
    @hailegebrielgiday7620 หลายเดือนก่อน +10

    አፌ ቁርጥ ይበልልዎ በመልስዎ በጣም ነው የተደሰትኩት ከደርሰብን ጆኖሳይድ ሀገር መሆን ሲያንስብን ነው, እድሜና ጤና ለርስዎ ይሁን ክቡር አባታችን 🙏
    " ትግራይ ትስእር "✌️

  • @Yosafe-ke5qh
    @Yosafe-ke5qh หลายเดือนก่อน +41

    እኔ የምለው ከነሱ ሰጣን ይሻላል ሲሉ ምነው ጦርነት ሲባርኩ በማሰክሮፕ ሲያዩ ጅብ ከሚበላክ አንተ በልተክ ተቀደሰ 20ሰው ነው የሞቱት ያሉት 800በላይ እየተባለ እነሱን እንደዚህ ያሉ አባቶችን ጠይቂ

  • @mengsteabteklu7843
    @mengsteabteklu7843 หลายเดือนก่อน +3

    አባታችን በጣም በሚገርም እርጋታ እና ብስለት ያስተማርዎት በተለመደው የሽዋ የሃይማኖት ፖለቲካ ሴራ ልታራክስን ተዘጋጅታ መጥታ በአክሱማውያን ጥበብ እና ብቃት በራሳቸው ሚድያ ማንነታቸው እና የተረገሙ የሰይጣን አፈቃሪ የኢ/ያ መሪዎች ስራ አረመኔነታቸው እንደገና በማሰረዳት ሰለ መለሱሉን በጣም እናመሰግናለን።

  • @Tigray902
    @Tigray902 หลายเดือนก่อน +8

    እድሜና ጤና ይስጣቺ አባታችን የተረጋጋ በእውቀት የተሞላው መልስ ነው የሚመሉሱት 🙏🙏🙏

  • @asmelashtesfay5931
    @asmelashtesfay5931 หลายเดือนก่อน +24

    ልዩነታችን እግዚኣብሔር ከሚያመልክ የትግራይ መንበረ ሰላማ እና ሰይጣን ከሚመርጠው የኢትዮጵያ ሲኖዶስ ጋር ነው
    ስለዚ ትግራይ ሃገር ናት።

  • @TirhasTirhas-z5e
    @TirhasTirhas-z5e หลายเดือนก่อน +11

    ዕድመንጥዕምናንይብኩምኣቦና❤🎉🎉

  • @selamlekmu9726
    @selamlekmu9726 หลายเดือนก่อน +11

    በረከታቾው ይደርብን ብጹእ ኣቡነ ኣረጋዊ ስለ ዘጡትመልስ ረክተናል በጣምእውነቱን እሱነው ዕድመና ጤና ይጣቸውኣምላካችንብጹእ ኣቡነ

  • @Memher
    @Memher หลายเดือนก่อน +40

    ልክ ናቸው የትግራይ አባቶች ያኔ ህዝቡ ሲያልቅ በእልቂቱ ተባባሪዎች ስነበሩ እኔም በአይኔ ያየሁት እውነትና ሀቅ ነው

  • @KasahunBelay-e8p
    @KasahunBelay-e8p หลายเดือนก่อน +11

    አዎ ብፁእ አባታችን ለሁም ድምፅ እየሆኑ ነበር ግን እውነትን ስለተናገሩ ዘረኛ ይባሉ ነበር እና ልቦና ይስጠን እላለው🙏⛪️🙏⛪️🙏⛪️

  • @berihungebremedhin7381
    @berihungebremedhin7381 หลายเดือนก่อน +6

    ኣቦና ብፁእ ኣቡነ ኣረጋዊ ዝሃብዎ መብርሂ ዘድንቕን ልቢ ትግራዋይ ዘተርክስን እዩሞ ዕድመ ምስ ሙሉእ ጥዕና ንኣቦና ይሃቦም ንሲኖዶስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ትግራይ ድማ ኣይዞኹም ኣብ ጎንኹም ኢና ንብል

  • @Mebrahtey
    @Mebrahtey หลายเดือนก่อน +6

    ዋዋው ጋዜጠኛ ክተሸክዕ ክንደይ ግዜ ፈቲና ዋ ኣይኮነላን
    ክቡር ኣቦና ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም እግዚአብሔር ኣምላክግቡእ መልሲ ✅🙏😍

  • @BenyasGoitom-ey4lg
    @BenyasGoitom-ey4lg หลายเดือนก่อน +23

    እግዛብሄር የመስገን የህን ያሳማህኝ።
    እደመና ጥና የሰጦት

  • @BariyaGabirBari-cs9oq
    @BariyaGabirBari-cs9oq หลายเดือนก่อน +16

    የትግራይ ሕዝብ ለማጥፋት ከአረመኔው ብልጽግና ሁነው በለው ሲሉ የነበሩ ስመ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት መሪዎች እንኳን ተጋሩ እርግጠኛ ነኝ እግዚኣብሔርም ይቅር አይላቸውምና ከነሱ ይቅር ተባብሎ አብሮ መቀጠል ፈጣሪን ማስቀየም ነው።

  • @kidusgirma7909
    @kidusgirma7909 หลายเดือนก่อน +7

    ብጹእ አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🏻🙏🏻🙏🏻 በእናንተ ጸሎት እና በልጆችዎ ጀግንነት የትግራይ ህዝብ ከምድረገጽ ከመጥፍት ተረፈዎል🙏🏻 አሁንም በእናንተ ጸሎት ትግራይ አገር ትሆናለች 🙏🏻 ከ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አባት ተብየዉ የ ሳጥናኤሎች ስብስብ አንድነት አያስፈልገንም‼️

  • @salamsalam1464
    @salamsalam1464 หลายเดือนก่อน +12

    እግዚአብሔር ይመስገን አቦዋይ ማዓረይ ደስ ዝብል አጋላልፃ❤❤❤❤ትግራይ ዓደይ ክፍእኪ አየስመዓኒ❤❤❤

  • @berhanugashu4290
    @berhanugashu4290 หลายเดือนก่อน +10

    ብፁ አባታችን እድሜና ጤና ይስጦዎት በትክክል ነው መልስ የሰጡት በሳል አባት ነዎት እናመሰግናለን ትግራይ ለዘላለም ትኑር

  • @mahrrat1866
    @mahrrat1866 หลายเดือนก่อน +10

    ቡፁእ አቦና አቡነ አርጋዊ ዕድመና ጠና ይስጦት

  • @terhaskahsay8762
    @terhaskahsay8762 หลายเดือนก่อน +7

    ኩቡር አቦና Thank you 🙏 ናይ ትግራይ ህዝቢ ብአኹም ተኻሒሱ 🙏🙏🙏

  • @KoremadeyiBogal
    @KoremadeyiBogal หลายเดือนก่อน +7

    ያቐንዬልና ኣቦና ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tirhaswelu
    @tirhaswelu หลายเดือนก่อน +6

    Kale hiwet ysmeana kubur Abona 🌻✝️🙏💐🌼💙💒👏

  • @sgk5323
    @sgk5323 หลายเดือนก่อน +14

    ዕድመ ምስጥዕና ንመንፈሳዊ አቦታትና!!!!

  • @solomonfafi4743
    @solomonfafi4743 หลายเดือนก่อน +61

    እውነት ነው ከሰው ልጅ ይልቅ ሰይጣንን ከሚያመልኩ ጋር ክርስቲያናዊ ህብረት የለም::

    • @tolessamengistu4234
      @tolessamengistu4234 หลายเดือนก่อน

      በጦርነቱ ጉዳት በጣም አዝናሎ

    • @enatneshwube3600
      @enatneshwube3600 หลายเดือนก่อน

      በተፈጠረው ነገር ባዝንም አንድ ጳጳስ ማለት ሲኖዶስ። ማለት አይደለም የአማራን ቤተክርስቲያን ለመክፈል መሔድ

    • @enatneshwube3600
      @enatneshwube3600 หลายเดือนก่อน

      መናዬ እነሱ አገር አይደሉም እንዴ ለጎረቤት አገር ኢትዮጵያ ምን መልእክት ይኖራል። እረ እባክህ ቋራ ጸለምት ራያ አላለም

  • @yenethunasegahagn4128
    @yenethunasegahagn4128 หลายเดือนก่อน +7

    በታም ያማል ብትተውንስ ቁሰላችንን እየጎዳችሁ ነው። አለምን አሰባሰበዉ ሊያጠፍን ሞከሩ ግን በእግዚአብሔር ምህረትና በትግራይ ጀግኖች ልጆችዋ ተረፈናአል። በጣም ነዉ የምንጠላቹህ ተዉን ተግረይን ተዋት በቃን

  • @ሂዊጋልአሕፎሮም
    @ሂዊጋልአሕፎሮም หลายเดือนก่อน +2

    ዕድሜ ና ጥና ይስጦት ቡጹኡ አባታችን ልዑል ፈጣሪ በርከቻቸው ይደርብን 🎉🎉♥️♥️♥️♥️♥️

  • @MohamedAbkadir
    @MohamedAbkadir หลายเดือนก่อน +4

    ኣቦና ክብረት ይሃበልና ትክክለኛ ሃሳብ እዩ 29:45 ፈጣሪ ነዊሕ ዕድመን ሙሉእ ጥዒናን ይሃቦም ኹሉ ሰብ ክሰምዖ ዘለዎ ትኽክለኛ መልሲ እዩ ትኽክለኛ የሃይማኖት መሪ ክኸተሎ ዘለዎ ሓሳብ እዩ ሰላም ንኹሉ peacefor alll

  • @TeweldeMahari
    @TeweldeMahari หลายเดือนก่อน +3

    የትግራይ ማህጸን እኚህ ኣባት ስለወለደች እናመሰግናት ኣለን እናከብራት ኣለን ትግራይ ታሸንፋለች ክብር ለትግራይ ብጹዓን ሊቃነ ጳጳሳት በተለይም ለቡጹዕ ወቅዱስ ኣቡነ ኣረጋዊ የመንበረ ሰላማ ዋና ጻሓፊ ❤❤❤❤❤

  • @asmelashtesfay5931
    @asmelashtesfay5931 หลายเดือนก่อน +9

    መራሕቲ ሃይማኖት ትግራይ ብርሃን ሃገር ትግራይ ኢኹም

  • @selemonambaw802
    @selemonambaw802 หลายเดือนก่อน +16

    እድሜና ጤና ይስጥልን ብፁዕ አባታችን አቡነ አረጋዊ የውስጤን ነው የገለፁት በትግራይ ህዝብ በርካታ ግፍና መከራ ተፈጽሟል የጊዜ ጉዳይ እንጂ ሁሉም ከተጠያቂነት አያመልጡም

  • @fitsumhaile5052
    @fitsumhaile5052 หลายเดือนก่อน +29

    ገለው ማረን አይሰራም ትክክል ናቸው የትግራይ አባቶች

  • @syumaregawi-py5qy
    @syumaregawi-py5qy 28 วันที่ผ่านมา

    እንዲህ ነው ኣባትነት። እናመሰግናለን ኣባቴ።

  • @meazateferi9
    @meazateferi9 หลายเดือนก่อน +9

    የብጹእነትዎ ቡራኬዎ ይድረሰን ::🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @SebleGetachew-wo9wq
      @SebleGetachew-wo9wq หลายเดือนก่อน

      የሰይጣን ቡራኬ

    • @medhanewoldemariam2392
      @medhanewoldemariam2392 หลายเดือนก่อน

      ​@@SebleGetachew-wo9wqአማራ እማ ሰይጣንን ማምለክ ልማዳችሁ ነውና ልክ ብለሻል አንቺ ቆሪጥ የዛር ውላጅ መተተኛ ጠንቋይ።

  • @abebetegaw1809
    @abebetegaw1809 หลายเดือนก่อน +1

    መልስ 1000 ኣቦና ቡፁእ ወቁዱስ ኣቡነ ኣረጋዉ በረከቶም ኣይፈሉየና❤❤❤

  • @hailehaile3683
    @hailehaile3683 หลายเดือนก่อน +20

    የትግራዩ አባት ትክክል ናቸው ምክንያቱም የኢትዮጵያው ሲኖዶስ አባላትኮ ጦርነትቱን ግንባር ድረስ ሄደው ባርከው ያስጀመሩና በየቤተክርስቲያኑ በአገልግሎትና አመራርነት ላይ የነበሩ የትግራይ ተወላጆችን ሲያባርሩ ሲያሳስሩ ነበር ታዲያ ከዚህ ጆኖሳይደር ሲኖዶስ ጋር ምን ህብረት ያስፈልጋል ካስፈለገም ያጠፉ ተጠይቀው የተበደሉ ተክሰው የወደመው ተመልሶ ከልብ በስርዐት በተደረገ ይቅርታ እንጂ ተራ በሆነ አካሄድ በመልክተኛ ትግራይ ደርሶ በመምጣት ሊሆን የሚችል አይደለም ።

    • @Agazian
      @Agazian หลายเดือนก่อน +1

      ከልብ ቢጸጸቱም ይቅር ማለት እንችል ይሆናል እንጂ አብሮ መቀጠል መቼም አናስበዉም

  • @kenyanlove5615
    @kenyanlove5615 หลายเดือนก่อน +10

    ጀግና አባት በጣም ረክቻለሁ

  • @InnocentCheetah-hx4ki
    @InnocentCheetah-hx4ki หลายเดือนก่อน +3

    ይገርማል ትግራይ ከኣስተዳደር ውጭ ሁሉ ጅግና ነው

  • @SisayBerhane-f2f
    @SisayBerhane-f2f หลายเดือนก่อน +37

    በጣም ጎበዝ አባት ኖት እድሜ ይስጦት በረከቶ ይደርብን

  • @ementseyon652
    @ementseyon652 หลายเดือนก่อน +44

    ብፁእ ኣባታችን ዕድመ ጤና ይስጥልን
    መንበረ ሰላማ ቅዱስ ሲኖዶስ ትግራይ ኣክሱም የጥንትቱ የጥዋቱ ነው መንበሩ
    መንበረ ተክለ ሃይማኖት ከየት መጣ ልጠይቅሽ?

  • @selam-443
    @selam-443 หลายเดือนก่อน +9

    አባታችን ንገሯት ይቺ አንዷ የንሱ ተባባሪ ናት ምንም የዛ ዝብ ሰቆቃ አይታያትም ብቻ ለምክሰስ ነው የምጣችሁ

  • @esayastewodros8152
    @esayastewodros8152 หลายเดือนก่อน +3

    ትግራይ አገር ናት አባታችን ለሰጦት መልስ በጣም የተቀደሰ መልስ ነው ያሁሉ በአክሱም ፃወን የጭፍጨፋ ሲደርስ የአአ ኦርቶዶክስ ቤተከርስቲያን እንደ ካዱ ነው በ አአ ላይ ያሉ የቤተክርስቲያን የሚያገለግሉ ተጋሩ ከፊሎቹ ወደ ኮሴንትሬሽን ካምፕ ከፊሉ ከሥራቸው ተባረዎል ይህ እንደዚህ ያለ ጭካኔ በትግራይ ላይ ሲደርስ የጦርነት ቅስቀሳ ሲያረጉ ነበር ከአሁን ቦሃላ ግን ምንም አይነት ግንኙነት እኔ እንደ አንደ ትግራዎይ የትግራይ ኦርቶዶክስ ለወሰዱት እርምጃ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በጣም የሚደገፍ ነው በጣም ደስተኞች ነው እራሳችሁ ቻሉ ትግራይ ትስዕር

  • @TsegayReda-v9j
    @TsegayReda-v9j หลายเดือนก่อน +4

    ረጅም እድሜ ጤና ይስጦት አባቴ

  • @kenyanlove5615
    @kenyanlove5615 หลายเดือนก่อน +27

    አራት ነጥብ ትግራይ ሃገር ነች ። በሰላም ልቀቁን በወላዲት አምላክ

    • @zaebakulu8553
      @zaebakulu8553 หลายเดือนก่อน

      😂❤❤❤❤

    • @Agazian
      @Agazian หลายเดือนก่อน

      አይገባቸዉም አንተ ከከከከከ....

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 หลายเดือนก่อน +1

      እንደው በናታችሁ በሰላም ሂዱ መልካም መንገድ

    • @Agazian
      @Agazian หลายเดือนก่อน +1

      @@beletetigist9830 ቆየን እኮ ከሔድን ኸኸኸ

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 หลายเดือนก่อน

      @@Agazian ጎበዞች በርቱ ታዲያ በጀቷንም ተዋት አድርጓት

  • @TesfayeGebreegzabher-n7k
    @TesfayeGebreegzabher-n7k หลายเดือนก่อน +15

    አሁንም በአማራ እና ኦሮሚያ ላይ ያለውን ጦርነት እንዲቆም ቤተ ክርስትያን ድምፅ ትሁን ።

    • @medhin8187
      @medhin8187 หลายเดือนก่อน

      ደገመችዉ ኮ ድምፅ ልትሆን ኣትችልም ከሃዲ ናት ።

  • @ትህነግውስጤነውደብሪፀይወ
    @ትህነግውስጤነውደብሪፀይወ หลายเดือนก่อน +3

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትግራይ❤

  • @mengesha9143
    @mengesha9143 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ፈጣሪየ ከግራ ከቀኝ ትህትና በሌላቸው ውስጣቸው የጉርምስና ጉልበት እንጂ የፈጣሪ ጉልበት ያልያዙ ፍፁም ፖለቲከኞች መነኩሴ መሰል አለማዊያንን ከግራቀኝ በቸርነትህ መፍትሔ ስጠን!!!!

  • @TeferMekonen
    @TeferMekonen หลายเดือนก่อน +17

    ኣቦና ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም

  • @Gersh.abrhaley.tesfay-t6s
    @Gersh.abrhaley.tesfay-t6s หลายเดือนก่อน

    ኣባችን በሚገርም ሁኔታ እውነት ነው የተናገሩት ዕድሜያቸው ያርዘምልን ፀጋቸው ያብዛልን

  • @rahwahagos2531
    @rahwahagos2531 หลายเดือนก่อน +3

    ኣቦና ዕድመን ጥዕናናን እምነየልኩም

  • @AGK-Yesus
    @AGK-Yesus หลายเดือนก่อน

    ረጅም ዕድሜ ይስጥልን ኣባት:: በእውነት የትግራይ የሃይማኖት ኣባቶች ህዝቡን ስላፅናናችሁትና ስለቆማችሁለት እግዚአብሔር ኣባትነታችሁን ይባርክ:: ❤❤