NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
  • 444
  • 16 828 749
#አስደናቂው_ጥምረት@NEGASHMEDIA
በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia
มุมมอง: 270

วีดีโอ

#ስለ_ማርያም_ወይዘሮ_መሰረት_አዛገ@NEGASHMEDIA
มุมมอง 3.9K2 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡ ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!! #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia
#ድረሱልን_ከልቤ_አዝኛለሁ! #አርቲስት_ኩሪባቸዉ_በለቅሶ_ጠየቀችን@NEGASHMEDIA
มุมมอง 9K4 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡ ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!! #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia
#ሚስትህን_ግንባሯን_ሳማት_ካህኑ_ምን_ነካቸዉ?@NEGASHMEDIA
มุมมอง 11K7 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡ ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!! #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia
#በኩረ_ምዕመናን_ትዕዛዙ_ኮሬ_ልባቸዉን_ጭምር_ላነጠፉ_ወጣቶች_ግብዣ_አደረጉ?@NEGASHMEDIA
มุมมอง 4.3K14 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡ ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!! #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia
#ጳጳሳቱ_ለምን_ፈሩ?#አኬ_አነጋጋሪ_ምላሽ_ሰጠ@NEGASHMEDIA
มุมมอง 43K16 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡ ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!! #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia
#ጴንጤዎች_እናመሰግናለን!#ቤተ_ክህነቱ_ግን_ምን_ነካዉ?@NEGASHMEDIA
มุมมอง 26K19 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡ ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!! #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia
#በቁጥጥር_ስር_ዉለዋል_እናመሰግናለን @NEGASHMEDIA
มุมมอง 69K21 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡ ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!! #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia
#በታቦታቱ_አሹፈዋል! #ኦርቶዶክሳዊያን_በህግ_ይጠየቁልን?@NEGASHMEDIA
มุมมอง 33K21 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡ ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!! #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia
#ያሳደገኝ_ታቦት_በሰላም_ገብቷል! @NEGASHMEDIA
มุมมอง 1.4Kวันที่ผ่านมา
በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡ ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!! #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia
#አቃቂ_ጥምቀተ_ባህር_ተባረክን@NEGASHMEDIA
มุมมอง 1.3Kวันที่ผ่านมา
በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡ ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!! #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia
በአቃቂ ጥምቀተ ባህር ምን ተፈጠረ? የመድኋኔዓለምን ስራ ተመልከቱ@NEGASHMEDIA
มุมมอง 48Kวันที่ผ่านมา
በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡ ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!! #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia
መስቀሉ ግሸን ማርያምም ይረገጣል! እግዚኦ እንበል መአቱን እንዲያሳልፍልን @NEGASHMEDIA
มุมมอง 42Kวันที่ผ่านมา
በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡ ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!! #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia
#የመስቀሉ_መረገጥ_ሲገርመን_ጳጳሱ_በቀይ_ወጥ_መጡብን@NEGASHMEDIA
มุมมอง 36K14 วันที่ผ่านมา
በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡ ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!! #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia
#መስቀሉን_ጳጳሳቱም_ረገጡት #ዛሬ_የሰማነዉ_ያስደነግጣል@NEGASHMEDIA
มุมมอง 48K14 วันที่ผ่านมา
#መስቀሉን_ጳጳሳቱም_ረገጡት #ዛሬ_የሰማነዉ_ያስደነግጣል@NEGASHMEDIA
#መስቀሉን_አስረግጠዉ_ታቦቱን_በጉልበት_አስገቡት @NEGASHMEDIA
มุมมอง 44K14 วันที่ผ่านมา
#መስቀሉን_አስረግጠዉ_ታቦቱን_በጉልበት_አስገቡት @NEGASHMEDIA
#ኢየሱስን_አገኘነው #እዚህ_ተጠመቁ@NEGASHMEDIA
มุมมอง 10K14 วันที่ผ่านมา
#ኢየሱስን_አገኘነው #እዚህ_ተጠመቁ@NEGASHMEDIA
#ተሸከምነዉ! #የእስራኤል_አምላክ_ተመስገን@NEGASHMEDIA ነጋሽ ሚዲያ
มุมมอง 9K14 วันที่ผ่านมา
#ተሸከምነዉ! #የእስራኤል_አምላክ_ተመስገን@NEGASHMEDIA ነጋሽ ሚዲያ
#ተሳዳቢን_የሸለመች_ሀገሬ@NEGASHMEDIA
มุมมอง 8K14 วันที่ผ่านมา
#ተሳዳቢን_የሸለመች_ሀገሬ@NEGASHMEDIA
#ተዘርፈናል #ቅዳሴ_በሰልፊ_ተጀመረ@NEGASHMEDIA
มุมมอง 46K21 วันที่ผ่านมา
#ተዘርፈናል #ቅዳሴ_በሰልፊ_ተጀመረ@NEGASHMEDIA
#ገናን_በኢየሩሳሌም_እንዲህ_አሳለፍን@NEGASHMEDIA
มุมมอง 4.9K21 วันที่ผ่านมา
#ገናን_በኢየሩሳሌም_እንዲህ_አሳለፍን@NEGASHMEDIA
#የቅዱስነታቸዉ_ወሳኝ_መልዕክት @NEGASHMEDIA
มุมมอง 1.5K21 วันที่ผ่านมา
#የቅዱስነታቸዉ_ወሳኝ_መልዕክት @NEGASHMEDIA
#ደሞ_ምን_ተፈጠረ? #እስራኤል_የተፈራዉ_ነገር_አልደረሰም_ለምን?@NEGASHMEDIA
มุมมอง 8K21 วันที่ผ่านมา
#ደሞ_ምን_ተፈጠረ? #እስራኤል_የተፈራዉ_ነገር_አልደረሰም_ለምን?@NEGASHMEDIA
#የአእላፋት_ዝማሬ_እንኳንም_ተከለከለ #ጎንደሮች_ምን_ነካቸዉ @NEGASHMEDIA
มุมมอง 37K21 วันที่ผ่านมา
#የአእላፋት_ዝማሬ_እንኳንም_ተከለከለ #ጎንደሮች_ምን_ነካቸዉ @NEGASHMEDIA
#የጃንደረባዉ_ጉዞ_ተጀመረ!@NEGASHMEDIA
มุมมอง 3K28 วันที่ผ่านมา
#የጃንደረባዉ_ጉዞ_ተጀመረ!@NEGASHMEDIA
#ማህበረ_ቅዱሳን_ደክሞታል #አርቲስቶቹ_ተማፀኑ@NEGASHMEDIA
มุมมอง 2.4K28 วันที่ผ่านมา
#ማህበረ_ቅዱሳን_ደክሞታል #አርቲስቶቹ_ተማፀኑ@NEGASHMEDIA
#መስቀሉን_ይረገጥ? #ዝምታዉ_ለምን_በዛ@NEGASHMEDIA
มุมมอง 40K28 วันที่ผ่านมา
#መስቀሉን_ይረገጥ? #ዝምታዉ_ለምን_በዛ@NEGASHMEDIA
#ዲያቆን_ሄኖክ_ሀይሌ_ለእዩ_ጩፉ_ካራቴ_አስገራሚ_ምላሽ_ሰጠ@NEGASHMEDIA
มุมมอง 16Kหลายเดือนก่อน
#ዲያቆን_ሄኖክ_ሀይሌ_ለእዩ_ጩፉ_ካራቴ_አስገራሚ_ምላሽ_ሰጠ@NEGASHMEDIA
#የአጥማቂዉ_አስፈሪ_ዉዝግብ @NEGASHMEDIA
มุมมอง 18Kหลายเดือนก่อน
#የአጥማቂዉ_አስፈሪ_ዉዝግብ @NEGASHMEDIA
#በዋዜማው #ኑ_ጉዳችንን_ስሙ!@NEGASHMEDIA
มุมมอง 23Kหลายเดือนก่อน
#በዋዜማው #ኑ_ጉዳችንን_ስሙ!@NEGASHMEDIA

ความคิดเห็น

  • @yordanoswolde
    @yordanoswolde 15 นาทีที่ผ่านมา

    አስድናቂ ጥምረት የምትለው ኮንሰርት መሰለኽ እንዴ?

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 25 นาทีที่ผ่านมา

    ቤተክርስትያናችን ምንም የሚጎላት ነገር የለታም ስለዚህ እዲሁም እየስረቁ ያሬዳዊ ዜማውን ነዋየ ቅድሳቶቿን ስርቃቹ /ወስዳቹ ያለ እምነታቹ የምትገለገሉት እናተ ናቹ የኛ ቅድስት እናታችን ቤተከርስትያናችን እንቁዋ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን ምንም የሚጎላት ቀኖናም ዶግማ ስለሌላት ከማንም አትፈልግም የራሷን እየስጠች ኑና ፍደል ታስቆጥራለች አንባቢ፣ ጻሐፍ ፣ደራሲ ታደርጋለች ስለዚህ እባካቹ ይብቃቹ አቁሙ ሲቀጥል በተዋህዶ ስም የመልስከው አክሊል/እከ ተብየው ከንግግርህ ስነሳ ከተዋህዶ ልጅ /የቤተክርስትያን መ /ም ከሆንክ በስማም ብለህ በተዋህዶ ስርዓት ስላምታ መጀመር ሲገባህ በተዋህዶ ጠላቶች ስላምታ ነው የምትጀምረው ያምታደርገው ተከታዮችን ለመሳብ የአፍህ ማጣፈጫ መገድህ ነው እጂ የተዋህዶ ልጅ ስላምታ አይደለም ሲቀጥል ስለመስቀሉ ያጣጣልከው ንግግር የተመሳቀለ ሁሉ የቤተክርስትያናችን የሆነ ከሆነ የኛ ነው ስለዚህ አተ ላማጣጣል ለምን ሞከርክ እዲ እያልክ እምነታችን አትሽርሽር ሌላው ንግግርህ እኛ እያል በተዋህዶ ስም አስመስለህ ውስጥ ለውስጥ በጎን ሌላ እምነት እደምትናገር ልብ ብሎ አስተውሎ ለሚስማ ሌላ መልክት አለው በተዋህዶ ውስጥ /ስም የተሸፈነ ትምህርት ነው የምትስጠው ስለዚህ ውጥ ቁጭብለህ እደምስጥ አትቦርብር እደተነቃብህ አውቀህ ጸጥ ለጥ ብለህ በይቅርታ ለተናገርከውን የተመሳቀለ ሁሉ መስቀል አደለም ላልከው ስተትህን አምነህ መልስ ስጥ ካልሆነ እስከመጨረሻው ማንም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች/መመናን/መመናት አንለቅህም እንከታተልሃለን መታወቅ ስትጀምሩ ለቤተክርስትያን ለቀኖዋ ለዶግማዋ ለስራአቶ ጠላት ትሆናላቹ ምን አደረገቻቹ ለምን ? ።

  • @atsedebaltna850
    @atsedebaltna850 32 นาทีที่ผ่านมา

    እንኳን ለብርሀናዊዉ መልአክ ለቅዱስ ዑራኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ። መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ።

  • @martanoza4510
    @martanoza4510 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንደዚህ ቃል እስኪያጥረን የጭንቅ ቀን እናታችንን እንወዳታለን።

  • @YabeSisaye
    @YabeSisaye 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መሰረት አንቺ ሌባ በአንቺ አፍ እግዚያብሄር አይጠራም አንቺ ጋር ሰልጣኝ ነበርኩ እደዛ ያሰቃየሽን የልጆቻችን አምላክ ይፍረድብሽ አስመሳይ 6ወር ያስለቀሽን በደሀ ስም የምትበዪ ሰወች ለዚች ሴት ምንም እርዳታ እዳታረጉ ሜላት ነብዩ አንቺ መልካም ሰው ነሽ ከዚች ሴትዮ እራቂ ለምግብ እንኮን የምትገበገቡ በኛ ስም ስንቱን በላሽ

  • @pomiSolomon-o7j
    @pomiSolomon-o7j 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    MARIYAM MARIYAM Bye semeshen leteraw ayekebdegnem ene bedegagemew ahunem terahush alasechilesh bilegn awekewalew simeshen enate setweldegn Wegenoche EMAMELAK WELADITE AMELAK YALDERESECHELET Fiteret yelem bel aletesasatekum lene demo teleyibegnalech EMAMELAK WELADITE AMELAK BEZAWIT ALEM EMEBIZUHAN YECHINK AMALAJUA Lene Gen teleyibegnalech EMAMELAK Misekere Nat ESUA BATENORELEGN Ene menor alechelem EMAMELAK LEYUYE NAT SEMUAN Saltera Enkuan Menor ayedelem ledekika menor alechelem yemenore miseter yemenore mikenyat enatem abatem ehetem wendemem wegenem zemedem migebem metetem mekuriyaye mekeberiyaye hayele gulbete eneja becha bekalat gelche alecheresewem YESUAN ENATENET Megeletse alechelem EMAYE ENATE YEGETAYE ENAT Lene Teleyibegnalech SELEESUA Sawera enbayen enkuan mekotater alechelem ESUAN YESETEN LIJUA MEDAHNIYALEM KIRESTOS YIKEBER YIMESGEN AMEN AMEN AMEN

  • @elizabethgizachew1811
    @elizabethgizachew1811 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማርያም እናቴ እመቤቴ እባክሽ እኔንም ካለሁበት አስጨናቂ ሁኔታ አሳርፊኝና እኔም አምላኬ እግዚአብሔርን በከአሊነቱ አንቺን እመቤቴን ደግሞ በምልጃሽ ላመስግን::

  • @taezazwoldu5302
    @taezazwoldu5302 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነተኛ ምነት ከእውነተኛ ስራህ የተግባርህ ፍፃሜ እንጂ ከምልክት, ስእል, ጣኦት አይደለም። ሰው የውጭ ነገር ይገነዘባል እግዚአብሔር ትክክለኛ ስራህ የውስጥ ልብ ያያል። ።።Please talk about true faith in action not religious grouping, tribe and false faith. Where are the ten commandments in action.

  • @endalechgulma3219
    @endalechgulma3219 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ክብር ይግባት እመቤርሀን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SnduGetahun
    @SnduGetahun 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ነጋሽ ጠባቂ ክርሰቶሰ ነው የምን መሳቀቅ ጠባቂህ ከነሱ በላይ የምታመልከው የምትሳሳለት የድንግል ልጅ እየሱሰክርሰቶሰ አለህ ወንድሜ ጀግና

  • @Shiwonzish
    @Shiwonzish 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን እንኳን አብሮ አደን

  • @ruthyimer4100
    @ruthyimer4100 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የወርቶዶክስ ሴቶች መልካም የሚሰሩ መልካም የሚናገሩ በመንፈስ ቅዱስ የተባረኩ ናቸዉ የፔጤ ሴትች ግን ሰለሴክስ ባሌ አረካኝ የሚሉ ናቸዉ

    • @YabeSisaye
      @YabeSisaye 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እደሷ የደሀ እንባ ያለበት ሰው የለም ስንቱን ህፃናት በረሀብ የምትቀጣው

  • @Eden-b4b
    @Eden-b4b 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉

  • @tegestzaynaba1228ቲጂ
    @tegestzaynaba1228ቲጂ 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው❤❤❤

  • @የሰውሰው
    @የሰውሰው 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለሰብሳቢዎቹ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ይህን ዓይነት እርዳታ ማድረጋችሁ በጣም ያስመሰግናችኋል በነገራችን ላይ ለምን ወደ ፀበል አትወስዷቸውም ከዚህም ሌላ መምህር ግርማን መጥተው ፀበል እነዲያጠመቋቸው አትፈቅዱም? ይሄ ነገር የሁል ጊዜ ጥያቄዬ ነው

  • @redietshiferaw9738
    @redietshiferaw9738 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amen amen amen

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናቴ እመቤቴ ብሎ ማንም የሚያፍር የለም የምሕረት እናት የጭንቅ አማላጂትዋ የአለም ቆንጆ በአለም የታወቅሽዋ ትልቅዋዋዋዋዋዋ ኘላኔት ስምሽ መድሐኒቴ ሐኪሜ ማርያም እንደ ሰው ዘንበል የማትይዋ እመቤት ያከበረሽ ይከበር የበለጠ ሞገሱን ትስጥሽ ጎዳሽን ትሙላልሽ እሕቴ 💚💛❤🙏

  • @mekdelawitwu3vo
    @mekdelawitwu3vo 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሪያም ማሪያም ማሪያም ማሪያም ማሪያም ማሪያም ማሪያም ማሪያም ማሪያም ማሪያም ማሪያም ማሪያም ብዬ ስምሽን ልጥራው

  • @birukaraya6933
    @birukaraya6933 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤ maryam enatachen

  • @shalomtewo6286
    @shalomtewo6286 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ታዲያ ምን አለ እሱ ?? ስለ ኦርቶዶክስ ተናገረ ወይስ ስለ ካህኑ ሥራ ??? መቼ ይሆን ይህ ነፍሰ ገዳይነትህ የሚያቆመው ??

  • @shalomtewo6286
    @shalomtewo6286 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጥላቻህ ሲገለጥ ለምን ቆረጥከው ምን ለማለት ፈልጎ ነው ??

  • @shalomtewo6286
    @shalomtewo6286 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምን አደረገ ?? በእርግጥ እኔም ልጨምርልህ ኃይማኖት አያድንም የሚያድነው ኢየሱስ ጌታ ብቻ ነው ። የምትናፍቀው ለመገዳደል ነው ቢረሸኑ ደስስስስስስሴ ይልሃል አይ ጭፍኑ ሰው ቃሉን የረገጥህ ጅል

  • @shalomtewo6286
    @shalomtewo6286 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምንም አታውቅም ጥቁሩን ነጭ ነጩን ጥቁር የምትል ባዶ ከስድብ የዘለለ ምንም አታውቅም ጅል

  • @ZewduAnagaw
    @ZewduAnagaw 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም አባታችን እንኳን ለቅዱስት ማርያም በሰላም አድርስን አድርሳቹህ ።

  • @junefirst500
    @junefirst500 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብዙዎች የኢየሱስንና የሐዋርያቱ ት/ት ከሚማሩ ወይም ከሚያነቡ ድሆችን ማብላት፥ ማጠጣት፥ ማልበስን በጣም ይመርጣሉ! በዚህም ሸፋፋ ግማሽ ክርስትያን ሁነው የባዕድ አምልኮ በዘር የመጣ የቤት ጣጣና ጨሌ አላቸው!!!

  • @junefirst500
    @junefirst500 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከሐዋርያቱ ክርስትናን የተረከቡት (፪) አንጋፋ የክርስትያን ድርጅቶች ቅ፡ ድ፡ ማርያም፤ ቅዱሳን፤ መላኢክት ብለው የኢየሱስና ሐዋርያቱን ት/ት በርዘው ሚሊዮን ክርስትያኖችን አስተዋል??? ጥያቄው? ያሳታቸው ሰይጣን፤ አምላክ ካልሆንኩ ብሎ በትዕቢቱ ከሰማይ የተጣለው ነውን? አስመሳዩ፤ የውሸት አባት፤ የዚህ ዓለም ንጉሡ???

  • @yosephfiker7136
    @yosephfiker7136 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ነጋሽ እንኳን አደረሰህ ግራ ሲገባኝ ጠየኩህ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ላይ ስድቡ ማቃለሉ አዲስ ባይሆንም መቀጠሉ መሪ አባት እንደሌለን አያሳይም

    • @lemmamoges6948
      @lemmamoges6948 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጌታችን መድሀኒታችን አየሱስ ክርስቶስ ሲተፋበት ሲያሰቃዩቲ ሲገርፉቱ ምን አለ የሚሠሩትን አያውቁትም እና አባት ሆይ ይቅር በላቸው ። ፍርድ የእርሱ ነው!!!

  • @junefirst500
    @junefirst500 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እሺ! መጽሐፍ ቅዱሱ ነው የተሳሳተው? ኢየሱስ ነው ስለ እናቱ ምንም ያልነገረን? ቅ፡ ዮሐንስ አደራ የተሰጠው ፩ መስመር ማርያም ብሎ ያልጻፈው? ሐዋርያቱስ ምነው አልጻፉ???

  • @teklewolddebele3276
    @teklewolddebele3276 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ በበኩሌ ቀፎኛል። ትዳርን ለማጽናት መንኀሳዊ አባታችን ከፈለጉ ቀደምት አባቶቻችንን አስገራሚ አብነቶች ቢነግሩን በቂ ነው። አንተ ደግሞ ዓለማዊ ድርጊትየሚታይበትን ባትለጥፍ ጥሩ ነው

  • @YosefYosef-q9j
    @YosefYosef-q9j วันที่ผ่านมา

    Em biranh orotodokh b libachun mith nor.izh ahunimh em biranh em achinhim em biranh titabikish

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411 วันที่ผ่านมา

    ስላም ለአንተ ይሁን

  • @addismulugetamulugeta6829
    @addismulugetamulugeta6829 วันที่ผ่านมา

    ኡፍ ኡፍ ስለ እመብርሃን እውነት ነው ይምል በትክክል❤ድንግል ማርያም ❤ፍቅር ❤ይለያል ❤የቀመሳት❤ቅመሶት❤እኔ ❤ምኑን ስንቱን ንገርክ ነጋሽ ❤ድንግል❤ ማርያም❤ የውስጥ ❤የምታውቅ ❤የምትፈታ❤መከራን❤ችግርን❤የምታቃልል❤እኔ ምኑን ተናግሬ ምኑን ልተዉው ስለዚህ እመቤቴ ❤ማርያም❤ ሆይ ❤ደስ ይበልሽ❤ደስ ይበልሽ❤ደስ ይበልሽ ❤ቅድስት ❤ሆይ ❤ለምኝልኝ❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤

    • @romanzebene7656
      @romanzebene7656 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤

  • @elizabethyimer237
    @elizabethyimer237 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን ለዚህ ቀን ያደረሰን

  • @fefeKinfuፋኒቾ
    @fefeKinfuፋኒቾ วันที่ผ่านมา

    እኔ በጣም ከልቤ ነው ምከተለው ያንተን ትምህርት

  • @yodischool527
    @yodischool527 วันที่ผ่านมา

    Leminidinew lebisetekinowin yitsekemalu?

  • @Koranziza
    @Koranziza วันที่ผ่านมา

    ወንድም ነጋሽ ሁሉን ተቃውመህ ትችለዋለህ ግን? 😏😏😏😏😏

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 วันที่ผ่านมา

    ነጋሽ ሚዲያ ሁሌም የቤተክርስቲያናችን ተቆርቋሪ ደረጀ ዘወይንዬ የገዳማት ተቋርቋሪ እናመሰግናለን

  • @alain-vw8us
    @alain-vw8us วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭⛪⛪⛪⛪⛪🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @minteamirGulilat
    @minteamirGulilat วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜህን ከጤና ጋር ያርዝምልን፡፡ የልብን መሻት እግዚአብሔር አምላክ ይሙላል፡፡ መጨረሻህን ያሳምርልህ እናቴ ኪዳነምህረት ዋስ ጠበቃ ሆና በህይወት ዘመን ሁሉ ትቅደምልህ፡፡

  • @kebebushtasew
    @kebebushtasew วันที่ผ่านมา

    Aserat Bekurat Letechegeru mestet ychalal woye

  • @fentaneshwondimu3593
    @fentaneshwondimu3593 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ ነጋሽ ሁሌ አይሀለሁ 1000 ሁን ፈጣሪ የልብህን መሻት ሁሉ ያድርግልህ የኔ ወንድም

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 วันที่ผ่านมา

    Yihin yayen hulu beminichilew kegonachew enihun!

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 วันที่ผ่านมา

    Yihin naekel yemitisegfu bezaw yemitagelwglu hulu Geta yibarkachihu!

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 วันที่ผ่านมา

    ብዙ ዘመን ነው ሲዘረፍ የኖረ ነው

  • @sayzer2983
    @sayzer2983 วันที่ผ่านมา

    ተባረክልን ወንድሜ እኚ አባት ትክክለኛ የኦርቶዶስ አባት ናቸውን?

  • @Rakb553
    @Rakb553 วันที่ผ่านมา

    እኔንም አስነባችሁኝ በእውነት አይይይ ወገኔ😢😢😭 መንግስት ተብሎ የሰው ቤት እያፈረሰ አስፓልት ይሰራል መናፈሻ የቤተክርስቲያን አባቶችም በጥሩ መኪና ይሔዳሉ ዋጋው ውድ በሆነ ህዝባችን ደግሞ ምግብ ማደሪያ እንኳን አጥቶ ይቸገራሉ ምነው ጭካኔ በዛ ግን አረ እግዚአብሔር ይማረን አቤቱ 🤲🤲🤲😢😢😢😭😭💒💒💒

  • @MubarakRahmeto
    @MubarakRahmeto วันที่ผ่านมา

    ሀይማኖትህ አያድንህም ይላሉ እነሱ የሚድኑት ንፍጡን የጠረገበት ፓስተር እየበላ ቫዝሊን አፈር እየበላ ከመጋረጃ ጀርባ ግብረሰዶም እየፈፀሙ ነው የሚድኑት አንዳንናገራቸው ከፈለጉ አርፍው ይቀመጡ

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411 วันที่ผ่านมา

    ስላም ለአንተ ይሁን

  • @SnduGetahun
    @SnduGetahun วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ ነጋሽ ሁሌ አይሀለሁ 1000 ሁን ፈጣሪ የልብህን መሻት ሁሉ ያድርግልህ የኔ ወንድም

  • @ኣኪ21
    @ኣኪ21 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ነጋሽ ወንድሜ ይቅርታ ያተን ያክል እውቀት የለኝም ግን ኣባታችንን ግን መንቀፉ ተገቢ መስሎ ኣልታየኝም ።ኣደኛ ነገር በኣውደምህረት እዲመለሽላቸው እና ትዳርን ለመታደግ የተጠየቁትን ጥያቄ ነው ምላሽ እየሰጡ ያሉት ወይ ምክረ ኣበው እየመከሩ ነው ያሉት። ሲቀጥል በኣውደ ምህረት ስለ ትዳር መማማሩ ምን ሃጥያት ኣለው?