112ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ወንድማማቾች ለምን ታላቃቸውን እንዲህ ተበቀሉት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 325

  • @user_selagg
    @user_selagg ปีที่แล้ว +146

    የኮሜንት መጀመርያ ነኝ ኑ እስኪ የመምህር ተስፋየ ተማሪዎች መምህር እወደሃሉ ባንተ ሂወቴ ተቀይረዋል ኣመሰግናለሁ

    • @avg4628
      @avg4628 ปีที่แล้ว +3

      እውነት ነው ሂወቴ ቀይረዎል መምህርየ ኣመስገነሃለው አመብርሃን ካንተህ ትሁን❤❤

    • @kidistdibekulu4019
      @kidistdibekulu4019 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል ተቀይሬአለሁ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ መምህርዬ

    • @sammobule2072
      @sammobule2072 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው ምህርዬ አመስግናለሆ 😊😊😊

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 ปีที่แล้ว

      ትክክክክክል፣እግዚአብሔር ፣ይጠብቀው ፣እድሜ እና ጤና ፣ይስጠው ፣ከንቤተሰብ🤲🙏💒

    • @user-ws6wu4du7d
      @user-ws6wu4du7d ปีที่แล้ว

      እውነት ነው በሰው ትምህርት ተቀይሪለሁው አግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኑን ያርዝምልን ቅድስ ሚካኤል ይጠብቀው

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v ปีที่แล้ว +45

    *_ለዝክረ ስምከ🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይምስጋና የሁል ጊዜ ተግባራቸው የሆነ ሰማያውያን መላእክት ምድራውያን ጻድቃን ሰማዕታት ተመራምረው ለማይደርሱበት ለስም አጠራርህ ሰላም እላለሁፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይበሞትህ ሞትን ታጠፋው ዘንድ ከርቤ የተቀላቀለበትን መራራ ሐሞትን ስለኔ ሕይወት የጠጣህ የአቀረብኳትን አነስተኛ የምስጋና መባ በቸርነትህ ተቀበል_*
    *_ለስእርተ ርእስከ🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይእኛን ስለማዳን መከራን ለመቀበል ዘንበል ላለው ርእስህና ስእርተ ርእስህ ሰላም እላለሁፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይከሰማየ ሰማያት ወርደህ ከድንግል ማርያም ተወልደህ በሥጋ ብእሲ በሕፃን አርአያ በተገለጽክበት ወራት።እናታችን ሔዋንን ያሳተ ከይሲ ዲያብሎስ ፈራ ደነገጠ በኅዘንና በልቅሶም ተዋጠ_*
    *_ለገጽከ🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይከሁለቱ ቀራንብቶችህ ጋረ ለሚያንጸባርቀው አመጸኛንና ከዳተኛን በማስደንገጥ ብቻ ለሚገድል ለገጽህ ግርማ ሰላም እላለሁ_*
    *_ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ🕯️🕯️🕯️የኃጢአትን ማዕበል ባሕር እንደምትገሥፀው መጠን። አቤቱ በጋሃነም እሳት ከመቃጠልና ከሲኦል ትላትል ቁንጥጫ በቸርነትህ አድነኝ፤ እሳቱ የማይጠፋ ትሉ የማያንቀላፋ እንደጋለ ብረትና እንደተሣለ ምሣር ነውና_*
    *_ለአዕይንቲከ 🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይየቅዱሳንን ጥሪ ለሚሰማ ዕዝንህና ድሆችን ለሚመለከቱ ዓይኖችህ ሰላም እላለሁ_*
    *_ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ🕯️🕯️🕯️በላይ በዘባነ ኪሩቤል ተቀምጠህ የባሕሮችን ጥልቀት ትመለከታለህ። አቤቱ ሰውነቴን ከስይጣን ፈተና ከአመፀኛ ከተንኮለኛ አድናት። አቤቱ ባሕሩን አድርቀህ ደረቁን ሣር የምታለመልም ክሂሎት ያለህ አሸናፊ አምላክ ነህና_*

    • @uhhuhh5398
      @uhhuhh5398 ปีที่แล้ว

      🤲🙏🤲🙏🤲🙏

    • @taybaa8158
      @taybaa8158 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-nr7ct5sv3c
      @user-nr7ct5sv3c ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @taall8528
      @taall8528 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @user-xc5pr1vs5q
    @user-xc5pr1vs5q ปีที่แล้ว +50

    ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ቃለ ሒወት ያስማልን እሲ መምህርን የምትወዱና በትምህርቱ የተለወጣችሁ በላይክ አሳዩኝ ??!❤❤❤

  • @lemlem4051
    @lemlem4051 ปีที่แล้ว +23

    በስመአም መምህር ያንተ በእግዚአብሔር መተማመን ያንተ ኮንፊደንስ በጣም አጠንክሮኛል ስራህ ነገርህ ሁሉ ይባርክልህ ፈጣሪ ይጠብቅህ🕊🕊🕊🙏🙏🙏

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ፣እግዚአብሔር ፣ይጠብቀው ፣🤲🤲🙏🙏💒💒

    • @samrawitasegid1203
      @samrawitasegid1203 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @samrawitasegid1203
      @samrawitasegid1203 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይጠብቀልን🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @shitatsige
    @shitatsige ปีที่แล้ว +51

    መምህራችን ( ተስፋ ስላሴ እመብርሀን ከነ ቤተሰቦችህ ትጠብቅህ ክፉ አይንካብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 ปีที่แล้ว +4

    ልጅ ቢኒ አሁንም በድጋሜ አስረውታል ኧረ የኢትዮጵያ ፖሊሶች ሰው የተሠማውን መናገረ አይችልም ኡኡኡኡ መምህረዬ እንዲ ለብቻህ አትሔድ እባክህ

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e ปีที่แล้ว +17

    እንዃን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለቸሩ መድኃኔዓለም ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህን በህሊናችን አሳድርልን አሜን ተስፋ ሥላሴ መላ ቤተሰቡ ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቅልን መምህር እንዃን ደና መጣህ

    • @medi574
      @medi574 ปีที่แล้ว

      ማርዬ ህልም ነበረኝ ፍቺልኝ እባክሽ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j ปีที่แล้ว +14

    እሰይ ድምፅህን ያሰማን እግዚአብሔር ይመድገን ውዱ መምህራችን ሰሞኑን እግዚአብሔር ይወቀው እንዴት እንደጨነቀን ክፉ አይንካህ መምህሬ 👏
    መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይዋጀን የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን በሉ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ብለን እንጀምር በልባችን ፅላት ይፃፍልን 👏

    • @addisalemfekadu8836
      @addisalemfekadu8836 ปีที่แล้ว

      ሐንዬ እንዴት ነሽ መምህር በሰላም ነው ከlive የጠፋው

  • @mariammgtube2112
    @mariammgtube2112 ปีที่แล้ว +5

    ❤ ልዑል እግዚአብሔር ❤ ክብር ምስጋና ይግባህ
    ይህን ትምህርት እንድሰማ ስላደረከኝ ወንድማችንን አንተ ጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ...

  • @limalima4922
    @limalima4922 ปีที่แล้ว +4

    ወገኖቸ እባካቹህ በጾለታቹህ አስቡልኝ ወንድሜን አለማዊ ስሙ ፈሲል ይባላል እና የቤተሰቦቸን ገንዘብ ጨርሶ አሁን ደግሞ ፍቅር የለዉም ወንድሙን ሊገድል ይፈልጋል እንደተርዳዉት ምስቱ በመስተፍቅር ነዉ ያገባችዉ እኔም ሰዉ ከገደለ በሰዉ ሀገር እንዳልቀር በጾለታቹህ አስቡኝ ወለተ ስላሴ እያላቹህ

    • @habtammelese9415
      @habtammelese9415 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔርያሥበውአይዞሽ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว +12

    እንኩዋን አደረሳችሁ ለቸሩ መድኃንያለም ሁላችሁም የተዋህዶ ልጆች መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንኩዋን ደህና መጣህ 🙏🏿🙇🏿‍♀️

  • @etsegenettadesse5296
    @etsegenettadesse5296 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር አምላክ ይህን ትምህርት ለሰው ሁሉ በማስተዋል ያዳምጥ ዘንድ ልቦናችንን ይክፈት አንትንም ለበለጠው አገልግሎት ያበርታህ መምህር

  • @user-ss4ip8ce6b
    @user-ss4ip8ce6b ปีที่แล้ว +3

    እመብርሃን ትጥብቅህ ደብተራን ከምድረ ገፅ ያጥፍልንንን

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን በሰላም መጣህ እማ ፍቅር ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅል

  • @bsikiros7171
    @bsikiros7171 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ሆይይ ለቤተሶቦቼ ፍቅር ኣንድነት መዋደድ እንጂ የነሱ ንብረት ለመውረስ ኣታሳኘኝ በራሴ ለፍቼ ጥሬ ለመኖር ኣብቃኝ መምህራችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥክ ከነዚ መተታሞች ደፍተራ ኩፉ ሰሪዎች የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ በጣም ያሳዝናልም ይከብዳልም ተመስገን ለእኛ ሃጥያቶኞች እንደ እናንተ ደጋጎች ኣባቶቻችን እና ወንድሞቻችን ጉዳታችን ችግራችን ለማወቅ ያስቀመጠልን

  • @user-nr7ct5sv3c
    @user-nr7ct5sv3c ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ተስፋ ሥላሴ ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    ያረፉትን ወገኖቻችንን እግዚአብሔር አምላክ ስለ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ብሎ ነብሳቸውን ይማርልን አሜን
    ገጠመኙም በጣም አስተማሪ ነው የእኔን ህይወት ያየሁበት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 ปีที่แล้ว +8

    ለሞተዉ ወድማችን ነፋስ ይማር 😢😢😢ለቤተሰብ መጽናናት እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን 😢

  • @user-be2cd5gn6y
    @user-be2cd5gn6y ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጣህ መምህርዬ እግዚአብሔር ካተጋ ይሁን ስወድህ መምህርዬ አትጥፋብን

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እውነት ደስ ይላን መምህራችን እናመስግናለን በርታ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ሁሉ ይስውርህ አሜንን

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን 🙏

  • @user-kr1el8wh2d
    @user-kr1el8wh2d ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሰከነ በተሰቤችሁ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ🙏🙏🙏

  • @galxya1162
    @galxya1162 ปีที่แล้ว +2

    መምህርዬ የኔ ዉድ መምህር የዘመኔ ዕንቁ በአንተ አስተምሮ ህይወቴ ቤተሰቤ በረከቴ ሁሉም መስመሩን ይዞል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ መምህርዬ ግርማ ሞገሱወት መንፈስ ቅዱስ በላያችሁ እዳለ ይመሰክራል❤🙏

  • @Sara_Almaz
    @Sara_Almaz ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይጠብቅ እመብርሃን ትጠብቅህ🙏🙏🙏💒💒💒

  • @saraT22
    @saraT22 ปีที่แล้ว +5

    መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
    እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነፍስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰ኮርስም እያደመጣቹ❤🙏

  • @lomilomi9015
    @lomilomi9015 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣልን ወንድምችን መምህርችን በአንተ ትምህርትና ምክር ና ከገጠመኞች እኔ በጣም ታላዊጫሉ እግዚአብሔር ዉዶ ፈቅደው የሰጣን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እድሜ ጤና ፀጋ ያብዛልን ❤❤❤

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p ปีที่แล้ว +1

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለቸሩ መድሃኒአለም ወረሃዊ መታሰብያ በአል አደረሳቹ ተስፋ ስላሴ መምህርየ ከእኔ ቤተሰብህ ከልጆችክ ጋር እመብረሃን ትጠብቅህ ጥላትን ከአረግርህ ቤታች ይጣልልህ አዞህ እኛም ከጎንህ ነን መምህረ እንወድሃለን እኛ የአንተ ፍረዎች በአንተ ህይወታችን ያገኘን መስመር የያዝነው በአንተ ነው ትክክል መንገድ የተጓዝኩት በአንተ ትምህርት ነው እኔም እሄን መንገድ እንድከትል ፈጣር መርጦኛል 😢❤❤ ስለሁለም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 ปีที่แล้ว +8

    27 ሠዎች ሼር አረጊ ገጠመኙ ጀመረኩ እናንተሰ⁉️

  • @demozmasresha2412
    @demozmasresha2412 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንኳን በሰላም መጣለህ መደሐኒአለም ይጠብቅህ የልጆችህንም አምላክ ይጠብቅህ ከባድ ነገር ነው ያሳለፍከው

  • @tegegnebeze7052
    @tegegnebeze7052 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ተስፋየ ዘመኑን የዋጀና ገጠር ከተማ ባለስልጣን ተራ ሰራተኛን ወዘተ የዳሰሰ በመሆኑ በጣም ይወደዳል ይበልጥ ዘመኑን የዋጄና በተግባር በእዉነት የቀየረ ተግባራዊ ለምናደርገዉም የዉጊያ ፈተና ያየንበት የእስከዛሬ የነጠላ ክርስቲያን የነበርንን አሁን የተግባር የዉጊያ ፈተና ያሳየን በግልፅ ቋንቋ በለል ባለ መንገድ

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያመሰገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን እመቤቴ ትጠብቅህ መምህር❤❤

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 ปีที่แล้ว +11

    አሜን ነፍሳቸው በገነት ትረፍ 🙏 የፃድቁ የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ አምላክ ሆይ ትኩኡ ብርሐኔን እና ባለቤቱን የሞቱትን ወገኖቻችንን አስብ

  • @user-xv2if4yw6c
    @user-xv2if4yw6c ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ለመዳኒአለም አደረሰችሁ አሜን አሜን አሜን
    እንኳን ደህና መጣህ

  • @user-vy2fq6xb4c
    @user-vy2fq6xb4c ปีที่แล้ว +3

    አንካን ለወርሃዊ ክብረ በኣል መድሃኒኣለም በሰላም ኣደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች ኣሁን መግባቴ ነው አንካን በሰላም መጣህ መምህሬ ተምረን ሰምተን የተግባር ሰው ያርገን ቅዱሰ ኡራኤል አአምራችን ይክፈትልን❤❤😊😊

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 ปีที่แล้ว

    ወለተማርያም አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቸሩ አማኑኤል ይጠብቅህ ከነ መላ ቤተሰብህ እደው በጣም የሚገርም አስተምህሮ ነው እግዚአብሔር ፈቅዶ ስለመጣህ ደስስስ ብሎኛል ለሙቱት የአቡነ እስትንፋስ ክርስቶስ አምላክ ይማራቸው

  • @user-zc1xg2tn9b
    @user-zc1xg2tn9b ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተስብህ ከሁሉም ነገር ይጠብቅህ መምህርችን የሞቱትን ነፍሳቸው ይማር 😢😢😢

  • @mulu04j
    @mulu04j ปีที่แล้ว +1

    እመ አምላክ ከናተጋ ትሁን መምህር ብዙ ተምረናን 💚💛

  • @usertefeshiobietelhiem2117e9
    @usertefeshiobietelhiem2117e9 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ይህ ነገር እኔ ይዳስሳል ከመገናኛ ጀነራል ውንጌት እና ከሀና ማርያም መገናኛ ከጀኔራል ውንጌት ቦሌ በእግሬ እጓዛለሁ ግዜያዊ ምክንያት የማደርገው ከባለታክሲው
    አልስማማም እንዴውም አንድ ጊዜ በባስ ትኬት ቆርጨ ከውንጌት አየር ጤና ሔድሁና በዚያው ባስ እስከ ቦልአልቀጥልም አልኩና ለመክፈል ትኬት ልቆርጥ ኪሴ ስገባ 50 ድፍን ነው ትኬት ቆራጯ ዝርዝር የለኝም ዘርረህ አምጣአለችኝ አጠር ሲልነው በዚያ የተነሳስንጨቃጨቅ እንዴም እንዳተ አይነት ተሳፋሪ ይዠ አልቀጥልም አለና ሹፌሩ አስወርዶኝ ከምሄድበት ተመልስሁ የምሄድበት ቁልፍ ጉዳይ ነበር በነበር ቀረ።

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c ปีที่แล้ว +1

    መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። መምህር ገጠመኙ ጥሩና አስተማሪ ነው ነገር ግን አቀራረቡ አልተመቸኝም ምክንያቱም እየተራመድክና እያለከለክህ የሚረብሽ ድምፅ እየገባ ስለሆነ ሀሳቡ በደንብ አልተሰበሰበልኝም ስለዚህ በሌላ ጊዜ በቢሮህ ሆነህ ብታቀርብ የተሻለ ይሆናል።

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ገጠመኙን እየሰማን ደሞ ደስ ሚለው ሀገራችንን እያስቃኜከን ነው የኔን ፈተና እንዴት እንደማስረዳህ መቼ እንደማገኝህ መንፈሳዊ ምክር ያስፈልገኛል በጣም ጨንቆኛል ህልሜ ሁሉ ዝብርቅርቅ ነው😢😢😢

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ እስከ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ 🙏 የኛ እቁ 💠💠💠

  • @Tizita341
    @Tizita341 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሥለሁሉም
    መምህራችን እመቤቴ ትጠብቅህ❤

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 ปีที่แล้ว +1

    ሁላችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛላችሁ በቤተ ያፅናልን፫

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 ปีที่แล้ว +1

    የምተ ወንድማችን ነፍስ ይማር ለቤተስብ እግዚአብሔር ፅንኣቱ ይስጣቹ

  • @fkrfkr9816
    @fkrfkr9816 ปีที่แล้ว +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን በሰማነው 100 ያማረ ፍሪ እንድናፍራ ያምላካችን መልካም ፍቃድ ይሁን መምህራችን እድሜ ከጤና ከነቤተሰቦችህ ፍጣሪ ያድልል

  • @alexamanu237
    @alexamanu237 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ልጆችህንም ይባርክልህ እንዲሁም ለባለቤትህ

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 ปีที่แล้ว +1

    ነብስ ይማር መምህርዬ ከዚህ ነገር ይሸፍነን 🙏🙏🙏💕

  • @HhHh-qw5tr
    @HhHh-qw5tr ปีที่แล้ว

    ቃል ህውተይሰመዐልን መምህራ ንተሰፈይ እግዚአብሔር ይጣብቅህን

  • @asde301
    @asde301 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ገባ ገባ በሉ እያዳመጥን ላይክ እና ሼር ማድረግ አንርሳ የመምህር ፍሬዎች🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @destadesta64
    @destadesta64 ปีที่แล้ว +2

    ሠላም መምህርዬ እንኳን አደረሳችሁ ለቸሩ መደሃኒአለም በአል እንደሁም በለቱ ለሚታሰቡ ቅዱሳን ሰመአታት አደረሳችሁ አደረሰን ለአገራችን ለኢትዮጵያ በሰም ፍቅር አንድነት ያምጣልን ዘረኝነትን ያጥፋልን የምንማረዉን በልቦናችን ይጣፍልን🙏⛪🙏

  • @ezgabheryemasegen6009
    @ezgabheryemasegen6009 ปีที่แล้ว

    ምምህራችን ተስፍስላሴ ቁድስ ሚካኤል ተጠቅልን አሜን

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህ ወይ ደብተራ የስንቱን ቤት አፈረስከው አናትህ ይፍረስ እና ልቦና ይስጥህ አተ ደብተራ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተስቦችህ የኔ አባት

  • @amannmihiretab3355
    @amannmihiretab3355 ปีที่แล้ว

    ወላዲተ ቅድስት ድንግል ማርያም ስለ እውነት ከነ ቤተሰቦችክ ትጠብቅክ ጥላዋን ትጣልብክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezawerklakew7489
    @bezawerklakew7489 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብህ መምህራችን ወጋው ከባድ ነው እኔ ባቅሜ እንኳን ይሄን አዳምጡ እንደዝህ አርጋችሁ ሞክሩ ብዬ ከተናገርኩ ለሊት መቶ እንቅ ነው የማረገኝ

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔርን አመሰግኑ አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን💔💐💐💐❤❤💐💐💐❤❤💐💐💐💐

  • @tirhashaile6091
    @tirhashaile6091 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም መምህር ይህ አቀራረብክ ሀሳብ ለመሰብሰብ ያሰቸግራል።

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን🎉❤ እንኳን ደህና መጣህ🎉❤ መምራችን እመብረሀን ከነቤተሰብ🎉 ትጠብቅልን🎉❤

  • @zamzamsesay175
    @zamzamsesay175 ปีที่แล้ว

    መምህሬ የኔ እንቁ ባንተ ህይወቴ ተቀይሯል መድሀኒት አለም ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅልኝ❤❤❤

  • @user-ke1ed8tw5m
    @user-ke1ed8tw5m ปีที่แล้ว

    መምህራችን አማ ፍቅር ትጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ ከገጠመኙ ብዙ ተምረናል ህይወታችንን አይተንበታል ተመሰገን መሰደዴ ለበጎሆነልኝ እንዳውቅ እንድድን ረድቶኛል ተመሰገን ለሞቱት ነፍሰ ይማር

  • @limalima4922
    @limalima4922 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ሽአመት ያኑርልን

  • @selammebrie2438
    @selammebrie2438 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንኳን ደህናመጣህልን። እንኳን ለመድሀኒያለም ወረሀዊ በአል እንኳን በሠላም አደረሣችሁ ❤❤❤

  • @user-ur3yi3qy6n
    @user-ur3yi3qy6n ปีที่แล้ว

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏እመ ብርሃን ትጠብቅህ🙏
    ግን መምህርዬ በመንገድ ላይ ባትቀርፅ ጥሩ ነው ስልክህ እንዳይወስዱብህ ሌቦች እራስህን ጠብቅ🙏🙏

  • @jambarj273
    @jambarj273 ปีที่แล้ว +1

    እመብርሀን ትጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 ปีที่แล้ว

    ሰላም መምህራችን አንካን ሰላም መጣህ ተስፋ ሰላሴን ከነ ቤተሰቦቹ መድሐኒያለም አምላካችን ጠብቅልን አንካን በወንድም ላይ በማንም የሰዉ ልጅ ላይ የዳቢሎስን ስራ መስራት ለምን አስፈለገ አንዲህ የሚያደርጉት ሰዎች ልባቸዉን ይመልስ
    መምህር በአብሮ አደግህ መምት በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቻቸዉ ለወዳጅ ለዘመድ መፅናናት ይስጣቸዉ

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ሠላም መምህራችን እንኳን ደና መጣ በድጋሜ ድሰ ብሎኛል ሰላየንህ🙏
    #መድኃኔ ዓለም ሆይ፣ ሀይማኖት ስንኳ ቢኖረኝ በጎ ምግባር የሌለኝ አነስተኛዉ አገልጋይ ማደሪያ ቤት መኖሪያ ቦታዬ ከቅዱሳኖችህ ጋር ይሆን ዘንድ ፈቃድህ ይሁን አቤቱ።
    #ፍጣሪየ ክርስቶስ ሆይ፣ ከከንቱ ሞት አድነን ሁሉ ከንቱ ነዉ። የዚህ አለም ንብረት የከንቱከንቱነዉ። ሁሉም ሀላፊ ጠፊ ነዉና።

  • @Samifiker12
    @Samifiker12 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ ከቤተሰቦች ጋር ይጠብቅ ከክፍ ነገር ይሰውርህ ምንም አትሆንም ፈጣሪን አስቀድመ ስለምትንቀሳቀስ የሰው ልጅ የክፍ መናፍስት ማደራ ሆኖ በወንድሙ ላይ ክፋት ተንኮል ያስባል እግዚአብሔር ምክንያት አለው አንስቷቸዋል

  • @meseretnegash3896
    @meseretnegash3896 ปีที่แล้ว

    እመብርሀን ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube ปีที่แล้ว

    ሲያሳዝን ግን ዋና በመጨረሻ ደሰ ይላል
    ጌታሆይ ኣሰማቶኞች እጃቹ እግራቹ እሰረልን

  • @dxddudxddu4072
    @dxddudxddu4072 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እግዚአብሔር ይድንግል።ማረያም ልጅ ።ይተብቅህ

  • @user-ee1li2cn1r
    @user-ee1li2cn1r ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቅዱስ እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ ቡዙ እየተማርን ነው እግዚአብሔር ኣምላክ ከችግራችን ኤፍታህ ይበለን የኣብርር ኣከርትት መንፈስ እኔም ከነ ቤተሰቦቼ ኣለን ኣሆን ነው ገጠመኝ መስማት ከጀመርኩ ከሂወታችን ኣንፃር ያቆኩት ብቻ ቅዱስ ኣማኒኤል ኤፍታህ ይበለን ደሞ ኣምናለው በግዜ ለኩሉ

  • @abebeabebe9083
    @abebeabebe9083 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያድልልን

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 ปีที่แล้ว

    የኔ እንቁ መምህር አበጥረህ ስለምትነግረን (ስለምታስተምረን ) እውነት ጎበዝ መንፈስን እንዴት እንደምንከላከል እያንዳንዳንዱን ሰው እንድናስተውል እረድቶናል ኑርልን ቸሩ መድሐኒያለም ይጠብቅህ ። እናንተን የሰጠን ፈጣሪ ይክበር ይመስገን መንፈስ ጢባ ጢቤ ይጫወታል ግን እኛ አሁን ጢባ ጢቤ እንጫወትበታለን ከእግራችን በታች ፈጣሪ ሁሌም ይጥልልናል እኛስ ነቃን ... ይብላኝ እያወቁ እንዳያውቁ ሆነው እራሳቸውን እየገበሩ ታቅፈውት እየኖሩ ለሚኖሩ 🙏

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube ปีที่แล้ว

    እግዚኣብሔር ይጠብቅህ መምህር. ለወንድማችን ነብስ ይማር 😢ኣዎ ያንተ ትምህርት የሰማ ወድቆ ኣይወድቅም ነበር እኔኮ ኣዲስኣበባ ያሉ ወጣቶች ሁሉም ለምንድነው የመምህር ትምህርት ማይሰሙት ነው ሚለው ሁሌም

  • @riyapatummaafilputhanathan2667
    @riyapatummaafilputhanathan2667 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @tegegnebeze7052
    @tegegnebeze7052 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሰላም አገናኘን መልካም የትምህርት ጊዜ ይሁንልንና ተምረንም ፍሬ የምናፈራበት ያድርግልን መቸም ተምረን ሰምተን ሰምተን ወደ ተግባርና ቁርጥ ዉሳኔ ስንገባ ፈተናዉ እንደ አዳስ ይጀምራል መዉጭያዉም ፈተናዉም በእጃችንላይና በልባችን ዉስጥ ነዉ

  • @user-zk1pr9sm5v
    @user-zk1pr9sm5v ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ይጠብቅህ መምህር ❤🙏

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h ปีที่แล้ว +1

    ነፍስ ይማር

  • @TmesegnAmelaki
    @TmesegnAmelaki ปีที่แล้ว

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ እኳን ደህና መጣህ የምታቀርባቸው ነገሮች ሂወታችን ን እንድንመለከት ስላደረግህን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tigist_channel
    @tigist_channel ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሆ ለመድሀኒያለም ወረሀዊ በአል አደረሳችው

  • @user-xj2cp4pj3g
    @user-xj2cp4pj3g ปีที่แล้ว +1

    በእውነት የእኔ ታሪክ መሰለኝ የለምንም ምክንያት ወጥቼ ዞሬ ዞሬ ሲደክመኝ ነበር ምመለሰው አሁን ሳስብው እኔ ነበርኩ ግን እያልኩ እገረማለሁ

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን

  • @EyerusAlem301
    @EyerusAlem301 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልህ ከነ መላው ቤተሰብህ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f ปีที่แล้ว

    ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ታሪክ ተቀየረ

  • @DefarTilahun
    @DefarTilahun ปีที่แล้ว

    ሠላም መምህር ተስፋዬ
    የምታቀርበው ትምህርት በጣም ገንቢ ነው፡፡ በርታ፡፡
    ይህ ቪዲዮ እስካሁን ከተከታተልኳቸው ይዘቱ በጣም ጥሩ ሆኖ ሳለ poor recording quality ነው፡፡

  • @seblemeshesha922
    @seblemeshesha922 ปีที่แล้ว

    በእውነት እግዚአብሔር ኣምላክ ምስጋና ይግባው ኣንድ ቀን ፕሮግራም ሳታቀርብ ሳይ መምህር የት ጠፋ ምን ሆኖ ነው ወይም ሰራ በዝቶበት ነው ብዬ ረሴን ኣሳምነዋለሁ
    ኣዋን ለእኛ ብለህ በብዙ ፈተና ውጥ እያለፍክ እንደምታሰተምረን እጅግ እንረዳሃለን ግን አንተን ዘወትር የሚጠብቁህ ቅድሳን መላእክት ኣሉ ከጎንህ የእናታችን የእመቤታችን ወርቃማው መጎናጸፊያዋ ከክፍ ይከልልህ ከእነቤተሰብህ

  • @user-vj1ij1kt9o
    @user-vj1ij1kt9o ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር እናመስገናለን

  • @user-rq8jk9vh6n
    @user-rq8jk9vh6n ปีที่แล้ว

    ዉድ መምህራችን እንኳን ደሀና መጣህ ኣትጥፋብን እመ ብርሃን ትጠብቅህ ከነ በተሰብህ ራስህን ጠብቅ መምህር በተረፈ ቅዱስ ሩፋኤል ካንተ ጋር ይሁን💖💖💖🙏🙏🙏

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p ปีที่แล้ว +3

    መምህረ እንደዝህ እየተራመድክ እየተጓዝክ ገጠመኙን ስትናገር አጠገብ ለአጠገብ ሁነን እየተራመድን የምትነገረኝ ነው የምመስለው በስመአብ እኔም በአይምሮየ ወክ ወጣው 😂🥰🥰🥰

  • @selam801
    @selam801 ปีที่แล้ว

    እውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው መምህራችን ጸገውን ያብዛልህ ከክፉ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 ปีที่แล้ว

    መምህር ሁሊም የቅዱሳን ጥበቃ አይለይህ❤

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 ปีที่แล้ว

    እዉነት ነዉ መምህር ኑርልን ፈጣሪ ይጠብቅህ እማምላክ ትቅደምልህ አሜን አሜን አሜን

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f ปีที่แล้ว

    በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነዉ በጣም ቡዙ ትምህርት ተምሬበታለዉ ፀጋዉን ያብዛልህ ያኑርልን መምህራችን 😍😍😍

  • @user-qe4he2nk3o
    @user-qe4he2nk3o ปีที่แล้ว

    እግዚኣቤሄር ይሓልካ መምህር

  • @user-vm2qy9tw3q
    @user-vm2qy9tw3q ปีที่แล้ว

    Kalehewetin Yasemalin Memihirachin Amen Yemotutin Nefis Yimarilin

  • @muluworkmulu7689
    @muluworkmulu7689 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ስራውን ሁሉ ያፍርስበት መምህር ድንግል ከነልጅዋ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው አይዞህአንተ ስንት ነፍስ እያዳንክ እግዚአብሔር ይጠብቅሀል ፀጋውን ይጨምርልህ ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ ለነሱም ማስተዋልን ይስጣቸው ተስፋ ስላሴን ከነቤተሰቡ ይጠብቅልን ❤❤❤❤

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 ปีที่แล้ว

    ለእኔ መምህር የምለቀውን ገጠመኝ ሱሴ ነው በጣም ህይወተ ተቀይሮበታል ከሀጥያት ጭቃ በበመምህሬ አንድት ቭድዮ ትምህርት ከሰይጣን ሥራ ወጥቸበታለሁ ዕድሜና ጤናውን ይስጠው🙏🙏🙏

  • @bettybelay9953
    @bettybelay9953 ปีที่แล้ว

    መምህርየ ጆሯችን አልተረፈም ድምጹ ሌላ ጊዜ መንገድ ላይ ባትቀዳ እናመሠግናለን😍😍

  • @ruthhaile7030
    @ruthhaile7030 ปีที่แล้ว +1

    መምህርየ ሰላምህ ይብዛ እግዚኣብሄር ይጠብቅህ ቤተሰብህም መላእክት ይጠብቃቸው።

  • @hananetp6572
    @hananetp6572 ปีที่แล้ว

    ሠላም እዴት ናችሁ መምህር ቃለ ይህይወት ያሠማልን በፀሎት አስቡኝ ፀጋ ስላሴ እያላችሁ

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንተ ይሁን መምህር ተስፉ ወንድማለም

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 ปีที่แล้ว

    Amen Nefse yimar Tesfa silassien kene betesebu tebikilin!