149ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የቤታችን አልበምና ፎቶ ምን ያህል ጣጣ እንደሚያመጣብን በደንብ ያወቅን አይመስለኝም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 737

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk ปีที่แล้ว +128

    ውዳሴ አምላክ🕯️✝️*አቤቱ የንሰሃን እንባን ስጠኝ
    አቤቱ የተነሳህያንን እንባን ስጠኝ
    አቤቱ የዳዊትን እንባን ስጠኝ
    አቤቱ የራሄልን እንባን ስጠኝ
    አቤቱ አንተን ደስስስ የሚያሰኝ እንባን ስጠኝ
    አቤቱ የፊቴን ጥቁረት የሚያጥብ እንባን ሰጠኝ
    አቤቱ የጼጥሮስን እንባን ስጠኝ
    አቤቱ የማርያምን ዘመን እንባን ስጠኝ
    አሜን አሜን አሜን✝🤲🤲🤲😢💚💛❤

  • @anleygeremew4287
    @anleygeremew4287 ปีที่แล้ว +92

    ገጠመኞችህ ሁሉም ምክር፣ስብከት፣ህይወት፣ተስፋ፣ብርታት ናቸው እናመሰግናለን መምህር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ ዘርህ ይባረክ

  • @yeshemeda
    @yeshemeda ปีที่แล้ว +185

    ዛሬ ማንም አልቀደመኝም መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሁላችሁም በፀሎት አስቡኝ የኔነው ያልኩትን ሁሉ አጠዋለሁ 😢😢 በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሒወት

    • @noorai-nn8dl
      @noorai-nn8dl ปีที่แล้ว +8

      እግዚአብሔር አምላክ በምህረት በመጣ ግዜ ያስብሽ ውድ እህት 🙏🙏❤❤❤
      ወለተ ሒወት ❤
      በረች በጸሎት

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ ปีที่แล้ว +6

      እግዚአብሔር ያስብሽ እማ አይዞሽ በርች ይስተካከላል አች ብቻ አይደለሽም

    • @yegebreail
      @yegebreail ปีที่แล้ว +5

      እግዚአብሔር ያስብሽ 🙏አይዞሽ በፀሎት በርቺ እማ

    • @tigistbekele6135
      @tigistbekele6135 ปีที่แล้ว

      ​@@noorai-nn8dl7yýgh9myth of the 7

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ ปีที่แล้ว +6

      መስራት አዉጭ አደኛ ሰላቢ አይነካም ሁለተኛ በረከት አለዉ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን አስራት ማዉጣት ከጀመርኩ ጀምሮ የምሠራዉ በብዙ ነዉ የተባረከልኝ

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 ปีที่แล้ว +37

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህርየ ማርያምን እኔ በጣም ነው መምህር ተስፋዬን የምወደው እናንተስ እስኪ ፍቅራችሁን በላይክ አሳዩኝ 😍😍😍

  • @haylomgubesa5037
    @haylomgubesa5037 ปีที่แล้ว +38

    እኔ ና ባለቤቴ በፍቅር ሸኝቶኝ ሳኡዱ ገባሁ ከዛ ተጣላን ከዛ ከባለቤቴ ጋር የተነሳነዉ ፎቶነበረ ና ቆርጦ ለሴት ጓደኛዬ ሰጣት ከዛግን በሰዉ ሃገር ብዙ ተፈተንክ አሁን ግን እድሜ ለመምህር ደስተኛነኝ እግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤

  • @abi4294
    @abi4294 ปีที่แล้ว +45

    መምህር የኔ ጌታ እንኳን በሰላም መጣህልን የእኛ እንቁ እማ ፍቅር ፀጋውን ታብዛልህ ❤❤❤❤ ገጠመኝ ሰምቼ እመለሰለው

  • @astertube8785
    @astertube8785 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ በውነት በአንተ ላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባው አሜን

  • @genetarega4677
    @genetarega4677 ปีที่แล้ว +6

    መምህር እውነት ብለሃል ስንት ነገራችን ነው የተበላሽው እኔ በትዳሬ ስንት ፈተናዎችን አሳልፊያለህ እንድንጠፋ እንድንሞት ትዳራችን እንዲበተን ያልተወሰደብን ነገር የለም ብዙ ፈተናዎችን እስካሁና ሰአት ድረስ እያሳለፊን ነው መምህር በአንተ ትምህርትና በመምህር ግርማ ሁሉን ነገር ያወቅነው ዛሬ ህይወታችነና ያሳለፊነውን ወደሃላ እንድናይ አድርጎናል ዛሬ በህይወት እንድንቆይ ያደረገን በእናንተ ትምህርት ተግባራዊ በማድረጋችን አለን እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @zezumeke1689
    @zezumeke1689 ปีที่แล้ว +6

    መምህር እውነት ማንም ሰው ሳይሰለቸው እንደሚያዳምጥህ እርግጠኛ ነኝ ይሄ እኮ ዶክተር ከሚሰጠን መድኃኒት የበለጠ ትምህርትህ ቫይታሚን በለው

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር ይመስገን የኛ እንቁ መምህር ደስ ሲል ሰው በንስሐ ፀድቶ በፆም በፀሎት በስግደት በርትቶ መንፈሳዊነት ገብቶት የጌታውን ስጋና ደም ሲቀበል እንደማየትም እንደመስማትም ሌላ ምንም እሚያስደስት ነገር የለም ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ 🙏

    • @rahmarama1728
      @rahmarama1728 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @genetarega4677
    @genetarega4677 ปีที่แล้ว +13

    መምህር ቃለህይወትን ያስማልን እድሜ ከጤንነት ጋር ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ

  • @editorofD
    @editorofD ปีที่แล้ว +2

    ወላዲተ አምላክ ትጠብቅ መምህር

  • @fyry8481
    @fyry8481 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን መምህር እዉነት ቃለሂወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @mihret2121
    @mihret2121 ปีที่แล้ว +5

    መምህር ስለ ፀሎት አይነት ያልከውን የሚነበቡ መፅሐፍት እነግራቹሀለው ያልከውን በጉጉት እየጠበኩ ነው አሳውቀኖ 🙏ሰይፈ መለኮት ሰይፈ ስላሴ ለማንበብ ስትዘጋጁ ለሚዶክካቹ ውዳሴ አምላክ ልባቹ ከሐጥያት አልመለስ ባላችሁ ጊዜ የምትፀልዩት ያልከውን ፈልጌነው ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 ปีที่แล้ว +1

    ከደዚ አይነት ፈተና መዳኒያለም አባቴ ይጠብቀን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @seblewongel-zh1ql
    @seblewongel-zh1ql ปีที่แล้ว +9

    ቅድስት ድንግል ማርያምን ከነልጇ ሁላችንም ትጠብቀን አሜን3 🥰🙏🙏🙏🥰

    • @Sewitakalewold
      @Sewitakalewold หลายเดือนก่อน

      አሜን በእያለንበት ትጠብቀን ማርያም እናቴ❤

  • @ብሩክታዊት2123
    @ብሩክታዊት2123 ปีที่แล้ว +1

    ይሄንን እውነት የገለጠ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንቁ መምህሬ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ

  • @SaintGiorge23
    @SaintGiorge23 9 หลายเดือนก่อน

    ቃል ሂወት ያሰማልን ፤ ተስፋ መንግስተ ሰማያት ይስጥልን ፤ የአገልግሎት ዘመን ያስረዝምልን ፤ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅልን ።

  • @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
    @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አረ መምህርዬ የዕድል መተት የሚባል እግዚአብሔር ኣምላክ ኣስሮ የኛም በምሕረቱ ይመልስልን ለሁላችን

  • @endalkachewtesfaye2419
    @endalkachewtesfaye2419 ปีที่แล้ว +7

    መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ!

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 ปีที่แล้ว +17

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እኔም ፌስቡክ ፎቶ ፕሮፋይል አርጌ ነበር ከዛ ቀይሬ ስእለ አድህኖ አረኩት አላቅም ነበር ግን ፌስቡኩም ቆይቸ ድሌት አደረኩት 🙌

  • @bere2532
    @bere2532 ปีที่แล้ว +5

    ❤❤❤
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว +53

    ጋዜጠኛ መምህር አብይ ይልማና ጋዜጠኛ ክብሮም ትላንት ያደረጉትን የሚገርም ትንታኔ ሣድስ ላይ ስሙት በተለይ ዘፈን በመስማት ልባቹ ተደፍኖ ከመዝሙር የራቃቹ ሰዎች በጣም ስለወደድኩት ነው ስለ ገጠመኙን ልስማና አሳብ እሰጣለው

    • @ethiopia6030
      @ethiopia6030 ปีที่แล้ว +2

      Awo semchew betam neber yedenegetkut sentochachen saygeban zefen abren enzefnalen gen ye Fekradis demo betam beza. Yemigermew endeteredawt kehone zefenu tenish yekoye new endet eskahun manim alagaletatm??

    • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
      @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว

      @@ethiopia6030 ሁሉም ነገር መገለፅ የሚፈልግበት ጊዜ አለው

    • @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
      @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ ปีที่แล้ว +7

      በጣም ማርያም ግርም ነው ያለኝ አባካችሁ የተዋህዶ ልጆች ቢቻላችሁ ሙዚቃ አመስማት አቁሙ ከጀርባቸው ያለ ሴራ😭❗❗❗

    • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
      @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว +3

      ​@@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽጋዜጠኛው ኬብሮም እንዴት እዳብራራው አይገርምም እንዴ እያልኩ ነው የሰማውት

    • @sharjahsharjah-lj4gy
      @sharjahsharjah-lj4gy ปีที่แล้ว +1

      ሊንኩን ላኩልኝ እባካቹሁ😢

  • @Bfddhh111
    @Bfddhh111 2 หลายเดือนก่อน

    አፀደ ሚካኤል እያልክ መምህር ስለ እግዚአብሄር ብለህ ፀልይልኝ እኔ አሁን ያለሁት አረብ ሀገር ነኝ

  • @tigisttigist9525
    @tigisttigist9525 ปีที่แล้ว +24

    😢😢😢 እህት ወንንድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ መድህንና ወልደ ገብርኤል ከነቤተሰቦቻቸው ብላችሁ🙏😢 ሼርና ላይክም እያደረግን ሁላችንም መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

    • @SarahAlhabsi-er9dv
      @SarahAlhabsi-er9dv ปีที่แล้ว

      እመቤቴ ታስባችሁ😢😢

    • @genetaregawi-f8z
      @genetaregawi-f8z 10 หลายเดือนก่อน

      ehete yekersetena semeshen ayetafem

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ ปีที่แล้ว +55

    እንዃን ለቅዱስ ዮሐንስ ሀጺር ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት መልጃው አይለየን አሜን ምእመናን ገባ ገባ በሉ ለ43 ሰው ሼር አርጌ መጣሁ እናንተስ❗❓

    • @_Godolyas7696
      @_Godolyas7696 ปีที่แล้ว

      አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን እኔም

    • @ሳራ-19
      @ሳራ-19 ปีที่แล้ว

      እኔም ብዙ ጊዜ ለሌሎች ሼር አርጉ እላለው ዛሬ የሆነ ሀሳብ አንስቻለው
      የፃፍኩትን ኮመንት መስጫው ላይ አንቢቢና መልሺልኝ በፃፍኩት ዙርያ ላይ የመምህርን አካውንት ከዚ የበለጠ ብናሳድግው የሚል ሀሳብ ነበረኝ
      ለማንኛውም አንቢቢና ሀሳብሽን ንገሪኝ እህቴ😊

    • @kidikidist2724
      @kidikidist2724 ปีที่แล้ว

      ምሥጥረ እህቴ እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @hayathayat4293
      @hayathayat4293 ปีที่แล้ว

      ​@@_Godolyas7696😅😅❤

    • @asnb43
      @asnb43 ปีที่แล้ว

      ​@@_Godolyas7696ግቇጭ

  • @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ
    @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ ปีที่แล้ว +1

    #እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
    አማላጅቱ #እመአምላክም ምስጋና ይድረሳት
    መምህራችን እናመሰግናለን ቃለህይወት ያሰማልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን

  • @ውበቴነሽማርያም-ፈ4ዘ
    @ውበቴነሽማርያም-ፈ4ዘ ปีที่แล้ว

    የህይወት ቃልን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ጽጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @stoorroor5679
    @stoorroor5679 4 หลายเดือนก่อน

    እመሰግናለን መምህር ፈጣራ ልቦናችንንይልን

  • @adisiadisiya-ni1qd
    @adisiadisiya-ni1qd ปีที่แล้ว +3

    መህምህራችን፣ቃለ፣ህይወት፣ያሰማልን፣ዘመንህን፣ይባርከው

  • @Yona-tube12
    @Yona-tube12 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ለገናናው እና ለመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። ቅዱስ ሚካኤል ማርተኞችንና ጠንቋዮችን ያጥፋልን አሜን ❤🙏

  • @Ayinalemmaru-yh7vz
    @Ayinalemmaru-yh7vz ปีที่แล้ว

    መምህር እባክህ የኔም ህይወት የተመሠቃቀለ ነው እባክህ ፀልይልኝ ፅጌ ማርያም ፍቅርተ ማርያም ብለህ እባክህ እርዳኝ

  • @Hailsh-f4d
    @Hailsh-f4d 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በ አንድም በሌላም መንገድ ያስተምራል መምህር እድሜና ጤና ያድልህ

  • @RitaRita-mb6yt
    @RitaRita-mb6yt 6 วันที่ผ่านมา

    ድንቅ የሆንህ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @hiachoolmooiliyam2431
    @hiachoolmooiliyam2431 9 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @وااالمري
    @وااالمري ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @sanaymeneda
    @sanaymeneda ปีที่แล้ว

    መምህርቃለህይወት ያሰማልን በፀሎትአስቡኝ ወለተ ዮሀንስ

  • @haregweyineshetu3889
    @haregweyineshetu3889 ปีที่แล้ว +2

    መምህር በፀሎት አስበኝ ወለተ ስላሴ

  • @Janiy_official
    @Janiy_official ปีที่แล้ว +6

    በፀሎታችሁ አሰቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ

  • @Hannah-tq3mn
    @Hannah-tq3mn ปีที่แล้ว +1

    በአእውነቱ በጣም ነው የተማርኩበት የነቃሁበት መድሐኒአለም አስመሳይ ከሆኑ ሰዎች የጠብቀን በአእውነቱ ዘመኑ ከፋ ሰው ከፋ እንደው ልቦና ይስጠን መመህርዬ ተባረክልን አሜን

  • @tegegnebeze7052
    @tegegnebeze7052 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ይመስገን እንድህ እንድንነቃ የማንቂያ ደወል ሆነህ ስለመጣህና ለሌሎቹም አባቶች ጭምር ክብር ይስጥልን እናመሠግናችሁአለን እናንተ የማታዉቁት እናንተ ጋር ያልደረሰ በትምህርታችሁ ብቻ ልቡ ተመልሶ ንስሀ ገብቶ ቅዱስ ቁርባን እየወሰደ ያለ ለመዉሰድ የተዘጋጄ ስንት ሰዉ እንዳለ እናንተ አላወቃችሁትም በጣም በጣም ብዙ ብዙ ምዕመናን ወደ ልባቸዉ ተመለሱ ትምህርቱን ኮመኮሙት ልባቸዉ ተሰበረና ጣዖትን አምልኮን ሰባበሩት ንስሀ ገቡ ቤተሰብ ተለወጠ ይህንን ታሪክ እንደት ይታወቅ በእግዚአብሔር ቤትና መንፈስ ቅዱስ ያሳዉቃችሁአል አንድ ጊዜ እድሜና ጤና ለመምህራኖቻችን ዛሬም መቸም ወደ ፊትም

    • @EeEee-b5h
      @EeEee-b5h ปีที่แล้ว +1

      መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ልጆችወትን ይባርክልን አገራችንን ያገራችንን ሰላም ይመልስልን እስኪ እኛም በዉጭ ያለነዉ ወዳገራችን በደስታ እድንመለስ ጾለት አርጉልን

    • @elsabetgebeyehu3744
      @elsabetgebeyehu3744 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @ኤፍታህተጠምቀመድህን
      @ኤፍታህተጠምቀመድህን ปีที่แล้ว

      አዎ እኔ ራሱ ይህንን የመምህራችን ትምህርት እማ ፍቅር አማሪራት ትክክለኛ አሰተማሪ ስጪኝ ብያት ጓደኛየ ዋነኛዉ ገጠመኝ (66) እራስዋ ቤቴ መጥታ ሰጠችኝ ከዛ ቀን ጀምሮ ነክሼ ያዝኩት (እግዝአብሔር በአንድም በሌላ ያሰተምራል የሰው ልጅ ግን አስተውልም)

  • @astermekonnen9531
    @astermekonnen9531 ปีที่แล้ว

    ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠኸን እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @BezaWorkneh
    @BezaWorkneh ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን

  • @beamelakuyedeset9091
    @beamelakuyedeset9091 10 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ መምህር እግዚአብሔር ይባርክ ቃለ ሕይወት ያሳማን

  • @tigistserage6823
    @tigistserage6823 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ይገርማል በላያችን ይዘነው ። የምንኖረው።

  • @eyopiyaaetoi8157
    @eyopiyaaetoi8157 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህር የኒቤተሰቦቺ እንዲፈቱ በፀለት አስበኚ እህተ ማረያም ቤለህ እተስላሴ ወልደ አማነዒል

  • @دموعالورد-ذ5ق3غ
    @دموعالورد-ذ5ق3غ 9 หลายเดือนก่อน

    ተምእረትንም ህክተአተል አለወ በፀሎት ያስቡ ያለሁት ከአገረ ሁጭይ ነው

  • @Hanayemaryiamlijj
    @Hanayemaryiamlijj ปีที่แล้ว +7

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት እራሳችንን በእጃችን ገደልነው😢😢😢

  • @ucd3293
    @ucd3293 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @tsegeredakassa943
    @tsegeredakassa943 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክ ጥሩ ትምህርት ነው የምታካፍለን

  • @selam801
    @selam801 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ❤

  • @WengelWengel
    @WengelWengel ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደና መጣህ መምህረ እየጠበኩህ ነበር የማትጠገብ ትምህረቶችህ ማረያምን @ልጨረሰው

  • @user-tx5dj4zu4j
    @user-tx5dj4zu4j ปีที่แล้ว +3

    ሰላም መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን እሄ ታሪክ የኔነው እሄ በፎቶ የሚሰራ እዴህ ስነሰማ ( ስንማር ) ቀለል አድርገን ልናየው እንችላለን ግን በጣም ከባድ ነው !!! እኔ ምንም ሳላውቅ በፎቶየ አሰርተው በህይወት እድጠፋ በትዳሪ ላይ በጣም ከባድ የሆነ ኖሮ እሱ እዴጠላኝ አድርገው ነው ያለሁት ግን ከፈጣሪየ ጋር አለሁ እስከዜችን ሰአትና ጌዜ ክብሩ ይስፍ ለእግዜአብሔር ደግሞ ያልደርሰብት ማንም ቤሆን አይረዳም መምህራችን ከነቤተሰቡ እግዜአብሄር ይጠብቅልን ❤

  • @sabatola8427
    @sabatola8427 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መምህር

  • @berhan_tube5741
    @berhan_tube5741 ปีที่แล้ว +5

    መምሕር በተለያዩ ሚዲያዎች እየቀረብክ የድካምሕን ዋጋ ሕዝብ እያየዉ በመሆኑ እግዚአብሔር ን አመሰግነዋለዉ ። ደስታ እየተሰማን ነዉ።

  • @selammakeuryaw
    @selammakeuryaw ปีที่แล้ว

    መዞሙረ ዳዊት
    ሰይፋት
    መጻሃፈ ምሳሌ
    የማቲዎስ
    ወንጌ
    ውዳሴ አምላክ
    መጻፈ ሠለሞን
    የዮሃንስ ወንጌል
    በጣም ነው ምወዳቸው

  • @yekanuyekanu8076
    @yekanuyekanu8076 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን ጠጋዉን ያብዛልን አሜን

  • @LomiYazew
    @LomiYazew ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ይኽ ጉዳይ የኔም ጉዳይ ነው ስልክክን ባገኝ ከነልጆቼ ዘጠኝ ነብስ ብታተርፍ ደስ ባለኝ ነበረ እግዚአብሔር ብፈቅድ

  • @ኖላዊዘ-ኦርቶዶክስኖላ
    @ኖላዊዘ-ኦርቶዶክስኖላ ปีที่แล้ว +1

    መምህርዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዣልህ አሁን አንተ ያልከው የህመም አይነት ብዙ ጊዜ ታምሜ አውቃለሁ አሁንም እራሱ ድንገት እራሴን ውጋት ይለቅብኛል ወዲያው ያለሁበትን እስክረሳ ድረስ ነው የሚያመኝ በፊት ጊዜም ልክ እንዳልከው ደህና ስራ ላይ እያለሁ ድንገት ልቤን ውጋት ይለቅብኝ እና ድክም ብሎኝ ላብ በልብ ሆኜ ነው ወደ ራሴ የምመለሰው። መምህር እውነት ነው እና ሌላ የገጠመው ሰው ይኖራል ብዬ አስባለሁ።
    በእውነት እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን ውድ ወንድማችን እኔ ብዙ ተምሬበታለሁ።

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ ปีที่แล้ว +2

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን ረጂም እድም ከና ጤና ይሰጠናል በጣም እሳትም ገጠመው ነው

    • @mikiyareda486
      @mikiyareda486 ปีที่แล้ว

      mener ebakek selen felgenw

  • @AyuAyu-nq7oz
    @AyuAyu-nq7oz 11 หลายเดือนก่อน

    Egzyabher yimesgen slehulum negere memere kalyot yasmaln amen amen amen ❤❤❤

  • @heymietp8287
    @heymietp8287 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ሰላም መጣህልን መምህራችን እግዚአብሄር አምላክ በጸጋ በሞገስ በጤና ያኑርህ በክብር ላይ ክብርን ይጨምርልህ❤❤❤

  • @Sewitakalewold
    @Sewitakalewold หลายเดือนก่อน

    ለንስሀ አብቃኝ እግዚአብሔር ሆይ ❤ መጨረሻቸው ሲያምር መምህር እድሜና ጤና ያድልህ.......ቅድስት ስላሴ በእያለንበት ከክፍ ነገር ጠብቀን ለሐገሬ በሰላም እንድገባ እርዳኝ አሜን

  • @NnGga-gd5oj
    @NnGga-gd5oj 11 หลายเดือนก่อน

    የኛ እንቁ መምህራችን እመብርሃን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ከክፉ ትሰዉሮት

  • @TigistTigist7
    @TigistTigist7 ปีที่แล้ว

    እኔ ይሄን ትምህርት ከዚህ በፊት ሰምቼዋለሁ ዛሬ ግን ተመልሼ ያዳመጥኩት አንድ ህልም አየሁ ቀን ህዳር 16የእናታችን የኪዳነምህረት እለት ነው አንዲት እማውቃት ልጅ መስቀልያ ለብሳ እንደ ቤተክርስቲያን ስንሄድ እንደምንለብሰው አይነት በእጇ መፅሐፍ ቅዱስ ይዛለች ግን የሆነ ቦታ ላይ ታጥፏል አብሯት ከአንድ ወጣት ጋር ነች አጠገቤ ላለችው አንዲት ሴት ልክ እንደ እርሷ አድርገሽ አንሺኝ ስላት የእሷ መፅሐፍ ቅዱስ ታጥፏል አንቺ ግን መፅሐፍ ወቅዱስን እጥፍ እንዳታደርጊ አለችኝ እና ነጠላዬን እያስተካከለችልኝ ከጀርባዬ ለም የሆነውን እያሳየችኝ አየው ከእኔ የበረታችሁ እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ አስካለ ማርያም ነኝ

  • @tadsawodaje1162
    @tadsawodaje1162 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ቃለ ህይወት🙏 ያሰማልን የአገልግሎት እድሜህን ያስረዝምልን 🙏በእድሜ በጸጋ ያቆይልን 🙏 🙏🙏🙏🙏

  • @mairyleb9245
    @mairyleb9245 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ፍጣሪ አምላክ ፅጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @tigist19
    @tigist19 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር
    በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ከዚህ ክፉ መንፈስ ይጠብቀን 😢🙏

  • @aelamabbg3541
    @aelamabbg3541 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በጣም ይገርማ እንዳስተውል ነው ያደሰከኝ

  • @samson934
    @samson934 6 หลายเดือนก่อน

    መምህር በ እግዝያብሔር ሰላምታ ሰላም እላለሁ የ እርሶን ትምህርት መስማት ከጀመርኩ ብዙ ተምሬአለሁ ብቻ ሳይሆን እራሴን አግኝቸበታለሁ እባኮት በፀሎት ያስቡኝ ኅ/ገብረአል እባላለሁ ስልኮትን ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር

  • @etajeetaje1745
    @etajeetaje1745 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወት ያሰማልን በውነት መምህራችን በድሜ በጤና ያቆይልን🎉🎉🎉🎉

  • @HabtamuTsegaye-p5r
    @HabtamuTsegaye-p5r ปีที่แล้ว

    አሜን ውስጣቺንን እንድናይ አድርጎናል እናመሰግናለን

  • @KidistKidistbirhan
    @KidistKidistbirhan 6 หลายเดือนก่อน

    Tegawun ybzali memhir er betslotachu asbugn😢

  • @yifrumesay5503
    @yifrumesay5503 11 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ መምህር

  • @ንግስቲምፅላለማርያም
    @ንግስቲምፅላለማርያም ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን እግዚኣብሔር ፀጋው ያብዛልህ ኣቤቱ ጌታ ሆይ ኣንተ ሰውረኝ የኔ ነገር የኔ ፈቶ የለሌበት ሰው እኮ ኣይኖርም እግዚኣብሔር ይሰውረኝ 😢😢😢

  • @hiwotworku4601
    @hiwotworku4601 ปีที่แล้ว +2

    ከባሌ ጎባ የሚመጡ ሸከና ሁሴን የሚሉ ባላ ያለዉ ቀጫጭን ዱላ ይይዛሉ

  • @lucy7925
    @lucy7925 ปีที่แล้ว

    ye ene memher mulu albem new kebte yetfa man endwesdew enkwa mawek alchalkum gera gebtogne alhu

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ

    ቃለ ህይወት ያስማልን የንር አባት መምህርዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🤲

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ዘመንክይባረክ

  • @ሁለተተክለሃይማኖትየማርያ
    @ሁለተተክለሃይማኖትየማርያ ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በእዉነት ለሁላችንም ማስተዋሉን ይሰጠን

  • @Diamond21192
    @Diamond21192 ปีที่แล้ว +1

    ትምህርቱን በተመስጦ ነው ያዳመጥኩት ቃለ ህይወት ያሰማልን ከዚህ ትምህርት ብዙ ነገር ነው የተማርኩት።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @minta5164
    @minta5164 ปีที่แล้ว +1

    መምህርዬ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው እድሜና ጤና ይስጥልን ከነቤተሰቦችህ መድሀኒያለም ይጠብቅህ ፍቅርተ ስላሴ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ

  • @seblewongelseyoum5138
    @seblewongelseyoum5138 10 หลายเดือนก่อน

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን

  • @riyapatummaafilputhanathan2667
    @riyapatummaafilputhanathan2667 ปีที่แล้ว

    እውነት በጣም አስተማሪ ትምህርት ነበር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ማስተዋሉን ያድለን አሜን

  • @Selamawit867
    @Selamawit867 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ያንተም ሰላም በክርስቶስ ይብዛልን እንዲሁም ይሄን መርሀ ግብር እምትከታተሉ የክርስቶስ ቤተሰቦች የድንግል ማርያም ወዳጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ መምህራችን እኛ እኮ ሁሉም ነገር ከአለማዊ እይታ ብቻ ስለምናይ ሁሉም ነገር ልክ ነው እሚመስለን እንደውም የፎቶ አልበም በሳሎን ላይ አስቀምጦ እሚመጣ እንግዳ እያየ እንዲዝናና ነው እምናደርገው ግን ሲጀመር ፎቶ አያስፈልግም ነበር እና እናመሰግናለን በዚህም ሀሳብ ላይ ጥሩ መረጃ ስላስተማርከን እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን ያንተንም እድሜና ፀጋ ያብዛልን እኛም በሰማነው የምንለወጥ ያርገን

  • @tegistlebanon1544
    @tegistlebanon1544 ปีที่แล้ว

    ግሩም ድንቅ ነዉ
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @AlemeTamene
    @AlemeTamene ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛል መምህር

  • @HelenBirane
    @HelenBirane ปีที่แล้ว

    Amen amen amen edmen tenan yhbkia egzabiher ❤❤❤

  • @netsiabera8897
    @netsiabera8897 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግኘናለን መምህር እድሜኔ ጤና ይስጥልን

  • @Alem163
    @Alem163 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት ለሁላችንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እንጂ ከባድ ነው 😢😢

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ
    @ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራች እንኳን ደህና መጣህ ገና ላዳምጠው ነው

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን 4 หลายเดือนก่อน

    ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ

  • @KasawNigusa
    @KasawNigusa 6 หลายเดือนก่อน

    ምህር ኑርልን አነቃህን

  • @embakomgetachew3629
    @embakomgetachew3629 ปีที่แล้ว

    Hulet egr alegn begewu Hulet terrra endalweta bakwo memher tesfaye

  • @helin6219
    @helin6219 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ትልቅ ትምህርት ነው የወሰድኩበት

  • @z_amen87
    @z_amen87 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህር እስካሁን አልፍህ ነበረ በእውነት ሜርጥ ትምህርት ሰጪ የሆነ መልክት ነው ደሞ የኔም የባለቤቴም ህይወት በእንደዚህ አይነት ነገር ምስቅልቅሉ ወቷል

  • @aberhathagos4268
    @aberhathagos4268 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገለገሉት ዘመን እግዘብሔር ይባረክ
    በፀሎት አሰቡኝ አባቶቻችን ወንድሞች እህቶች ወለተ ብርሃን በላቸው በፀሎታቸው አስቡኝ ትምህርት በምሰማው እጨነቃለሁ

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፍዬ
    ትውልዱን እያዳንክ ነው አንተን የሰጠን አምላክ ክብር ይግባው

  • @comceil7126
    @comceil7126 3 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን አምላኬ ዛሬ ገና ሁሉንም ጨረስኩት መምህርየ ኦፍፍፍፍፍፍ ሲጨንቅ በእዉነት ብዙ ያልተመለከትኩትን ዛሬ አየሁ😢😢😢