ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የአንዳንድ ሰው ፅዋ እስኪሞላ አምላክ ይታገሳል ለዛ ነው መምህር አይዞን እመቤቴ አለች
መምህር ተስፋየ እኔ መቸም ያንተ ደግነት እና የዋህነትህን እና ትህትናህ በጣም ነው ምወደው እድሜና ጤና ይስጥህ ትውልድህን ይባረክ ታድለህ ኣንተን የወለደች እናት ግን ታድላ 🙏🙏🙏😍😍😍
እህ መምህርዬ አንተ ስታለቅስ ስሰማ የልብህ ቁስለት እኔንም ተሰማኝ💔😥😥 እውነት ብለሃል እንደ እኛ የተዋሕዶ አማኞች ክፉ እና ልበ ደንዳና የለም መቸም በመካከላችን ደጋጎች ንጹሃን ስላሉ እንጅ እንክርዳዱ በዝቶ ስንዴውን ውጦታል በምህረቱ ይጎብኘን አይዞህ መምህራችን በርታልን ዋናው ትእግስቱን ጽናቱን ጤናውን ሰጥቶ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ያርዝምልን !አይ መምህርዬ የእግዚአብሔር ሃይል የቅዱሳኑ ጥበቃ ባይኖርልህ እስካሁን በህይወት ባልኖራችሁ ነበር እንግዲህ አባታችን መምህር ግርማ እንኳን እስከዚህ ዘመን ሲደርሱ በብዙ ፈተና ውስጥ ነው ። አሁን ደግሞ እሳቸው ድካም እንኳን ቢመጣ እናንተን ተክተውልናልና እናንተም ባለ አደራ ናችሁ እኔ ገና ልጅ አልወለድኩም አንተን እና እነ ቀሲስን ልጅ ወልጀ የልጅ ልጆቼን እንድታስተምሩልኝ እድሜ እንደሚሰጣችሁም አምናለሁ የአባቶችህ አምላክ የልቦናህን መሻት ይፈጽምልህ ❤
መምህረዬ የኔ እባ ይፍሰሰ 😭😭የተሻለ ነገረ ሥላሠበልሕ ነው አይዞሕ ከጉንሕ ነን ሁሌም ደግሞ የማይዘነጋን የማይሰለቸን ልዑላችን ካንቸ ጋረ ነው
እኔም አልቅሻለሁ ማረያምን
እኔም😭
መምህርዬ ፈተና ሲመጣ በረከትም ፀጋም ይዞ ይመጣል አይዞክ እመብርሀን ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳክ ።ክርስትያን ስንሆን በምድር የምንፈተነውን ፈተና እንድናልፍ ያድርገን
መምህር ተስፋዬ አኔ ባንተ ትምህርት በጣም ብዙ ተምሬያለሁ ብዙም ነገር አትርፌያለሁኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነቤተሰብክ ይስጥክ የአገልግሎት ዘመንክን መዲሃኒያለም ይባረክልክ እኔ 200 ካሬ ላይ ሰርቪስ ቤት እየሰራሁኝ ነው እናም እስከ ሁለት ዓመት ድረስ ሊኖሩበት የሚችሉበት 2 ክፍል ልሰጣቸውም እችላለሁኝ ምንም ሳይከፍሉ መኖር ይችላሉ
አይዞህ መምህር ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ልቦና ይስጠን አምላክ ቅዱሳን ቸሩ መድኃኔዓለም ይጠብቅልን!!!
አይዞህ መምህር የጥሩ ስራ ጠላት ዲያብሎስ መች ያንቀላፋል በዛ ላይ እኛ ሰወች ከምትለውም በላይ ክፉወች ነን ልቦና ይስጠን እጂ አንተ በርታ ገና ብዙ ስራ ትሰራለህ 🙏🙏🙏
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አንተ የተባረክ ልጅ ለእኔም ጸልይልኝ ገብረ ጻዲቅ እባላለሁ እባክህን ስለድንግል ማርያም ብለህ በጸሎት አስበኝ ጸልይልኝ በጸሎትህ ያሰብሁት ከተሳካ በአካል አግቼ ባላመሰግንህም ነፍሴም ሁሌም ታመሰግንሀለች ተስፋሁን አየነው(ገብረ ጻዲቅ) ከፍኖተ ሰላም
መምህርዬ እሄ ሁሉ ሀብታም ኦርቶዶክስ ልቦና ቢኖረው አንድም ህፃን ልጅ እራቁቱን መንገድ ላይ አይታይም ነበር 😢😢😢😢😢😢😢😢 በጣም ያስለቅሳል
ምንም ቃል የለኝም የተሰማኝን ለመግለፅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር
መምህር በጣም ደሥ የሚል ገጠመኝ ነው በእንባ ነው የጨረሥኩት ደሞ መምህር አይክፋህ ፈጣሪን በቀረብከው ቁጥር ጠላት ይበዛል ለሁሉም መልሥ አለው እኛ ልጆችህ ከጎንህ ነን
የኔ ጌታ መምህርዬ እንባህን መድሐኒአለም ያብስልህ እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ።እይዞህ መገፋትህ ለበጎ ነው የሚሆነው አንዱን ልበ ቅን ሰው ይሰጥህና የበለጠ ትሰራለህ መድሐኒአለም አባቴ ውለታ አይረሳም። ይገርማል የኛ ክፋት ጥግ የለውም በተለይ ኦርቶዶክስ ሆኖ ጠላት ያማል።የዛሬውም ገጠመኝ እጅግ የሚደንቅ ነው ብዙ ተምሬበታለሁ እናመሰግናለን እመብርሐን ትጠብቅህ።
መምህር እላያቸው ላይ ያለው መንፈስም ጭምር ነው የሚቃወመው አይዞህ በርታ እግዚአብሔር አለ እኛም የተቻለንን እናደርጋለን
መምህር እግዚያቤር ያበርታክ መቼም የአጋንንት ፈተና ላንተ አዲስ አይደለም
መምህረ አይዞሕ ምዕመኑ በጣም ነቅቷል ከ100%95 የነቃ ነው መምሕራን አውቁ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይነቃ ሆነዋል ግን አንድ ቀን ይመለሣሉ መምህረ ለኛ መመለሰ ላንተ በረከት ነው#ጨረሺ ልመለስ
በእውነት ትክክል
አዎ መምህረ
በትክክል
አሜን፫
መምህሪዬ በጣመ ነው ያዘንኩት በጎዳና ልጆች እመቤቴ ትድርክ ቅዱስ ገብርኤር ካንተ ጎን ይቂም መምህርዬ
ወንድሜ እግዚአሔር ያፅናህ አንተ የተባረክ ሰዉ በፀሎትህ አሰበኝ 22 አመት በሰው ሃገር ሂወቴ የተቀደደ በርሚል ሆኖብኛል ድንግል አሰባት በሰደቱ ግዜ የዚች አለም አሺክላ ተንዶብኝ በፊቱ የሚያቆም አንድም ፅድቅ የሌለኝ ድዉይ መናኛ ሆኝ እንዳልቀር ወንድሜሆይ እልቅሰልኝ የዉሸት ሂወት በቃህ ይበለኝ 😭😭😭😭
የወንድማችን በረከት ይደርብን መምህር በእውነት ስታለቅስ ሳይ በጣም ነው የተሰማኝ ምን እንደምል አላውቅም😢እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
አይዞህ መምህር አትዘን መልካም ነገር ነው የምታደርገው፡ይሄ በመልካምነትህ የመጣ ፈተና ነው እግዚአብሔር ይርዳህ ድንግል ማርያም ከነ ቤተሰብህ ትጠብቅህ ቅዱሳን አይለዩህ፡ ልቦናቸውን ይመልሰው
ምንም አቅም ባይኖረኝም ግን ተረድቼሃለሁ መምህር አይዞህ አሁንማ ገባን በርታ። እግዚአብሄርን ለሚወዱት እንደ ሃሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ ነው። አትዘን መከራው ለዋጋ ነው። 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
መምህር ካወኩህ ገና 3 ቀኔ ነው ሙሉ ቀን ነዉ የምሠማህ እንዴት እንደተቀየርኩ ያጽናሽ በሉኝ እና የምኖረው south africa ነው መናፍቆች ያሉበት እና እህቴም ያው ነች እና እህቴን መመለስ እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ያበርታሽ በሉኝ
አቤት መታደል ባለፈው ከቤተሰቡ ወጥቶ እብድ መስሎ ለቤተሰቦቹ እየጸለዬ ከመብቃቱ የተነሳ የሰዎችን ልብ የሚያነበው ልጅ ጋር ይመሳሰላል መምህር በእውነት ጸጋውን ያብዛላችሁ ወንድሜ በረከትህ ትድረሰኝ 💐እስኪ "አመተ ማርያም እና ቤተሰቦቼን ባለቤቴ ገብረ ጊዮርጊስን" በጸሎታችሁ አስቡን !
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ትምህርት ቤቱ ይሰራል አለን መምህር የወንድማችን በረከት ይደረብን አሜን አሜን ልጅ
ሁሉ ነገር ለበጎ ነዉ ወድማችን በፀሎት አስበን አስካለ ማርያም እመቤቴ ቀሪ ዘመንክን ትባርከዉ መምህር ባተ ተለዉጠናል
ሰላምህ ይብዛ መምህር ሰለሁሉም ነገረ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እሄን የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ በሰምማቴ እንደ መታደል ነው የምቆጥረው አይዞህ መምህር እግዚአብሔር መነፈሰ ቅዱስ ያግዝህ ለሁላችንም ልቦና ይሰጠን እኔእኮ የማይገባኝ ማሐበረ ቅዱሳን ተብሎ እንዴት ነው ከዲያብሎስ ጋር የሚተባበሩት መቼ ነው በበጎ ህሊና መኖር የሚጀምሩት ደግሞ ከማያምኑት እኛ አረመኔ መሆናችን እጅግ በጣም ያሳፍራል
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ በጣም ይገርማል እኔ በጣም ደካማ እህታችሁ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም 😢😢😢😢
መምሕርዬ እንኳን በሰላም መጣህልንኤፍታሕ ብዬ ጀመርኩ ጌታ አይነ ልቦናዬ እንዲከፍትልኝ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለሰማእቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ውርሐዊ መታሰብያ አደረሳቹ
መምህር አይዞህ ስለ ጠላት ፈተና እና እንዴት ማሸነፍ እንዳለብን ከአንተ ተምረናል ብዙ አንቅተህናን ኁላችኁም በዚህ ዙሪያ ስለ መናፍስት አሰራር ከምታስተምሩን መምህራኖቻችን ብዙ ነገር አግኝተን ተጠቅመናል ከፍ ሲል ክርስቶስን አውቀናል ባይገባንም አግኝተነዋል!!! አባክህን ተስፋ እንዳትቆርጥ ለኛም ተስፋ ሁነህናልና! በርታ እግዚአብሔር አምላክ እስከመጨረሻው ያጽናን! ይኼም እኮ ሌላው ረቂቅ የዲያብሎስ ፈተና ነው!
የእግዚኣብሔእ ስራ ግሩም ነው የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ወንድማችን በፀሎት ኣስበን" ገብረ ኢየሱስ"ከነቤተሰቦቹ ""ኣፀደ ማርያም"" ብላቹ በፀሎት ኣስቡን ኣሜን እማ ፍቅር ረድኤት በረከትዋ ምልጃዋ ኣይለየን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በእውነት በጣም የሚገርም ትምህርት ነው የወንድማችን በረከቱ ይደርብን። የሱን ህይወት ታሪክ ሰምቼ የኔን ህይወት ሳስበው ራሴን በጣም ታዘብኩት አራት አመት ገጠመኝ እየሰማሁ እየጸለይኩ እየሰገድኩ ግን ምንም ፍሬ ማፍራት ያልቻልኩ የተለያዩ እሾህ ውስጥ ያለሁ ደካማ መሆኔን ሳስበው በራሴ አዝኛለሁ መድኀኔዓለም ከዚህ ድንዛዜ ያድነኝ አሜን። የነማህበረ እገሌዎች ግን ልቦና ይስጣችሁ እንዴት የክርስቶስ ስጋውና ደሙን የተቀበሉትን ታሳድዳላችሁ ማስተዋልን ይስጣችሁ።
ወንድሜ እንደው ያንተ አምላክ የኔም አምላክ ነውና እደው ይሄን ኮሜንት ካነበብከው በፀሎት አስበኝ ወለተ ትንሳኤን
መምህር በገጠመኙ በጣም ተምረንበታል፤ በገጠመህ ችግር በጣም አዝኛለው ፈጣሪ ልቦናውን ይስጠን። እግዚአብሔር ይረዳህ ዘንድ እመኛለው። እኛም እንደአቅማችን መንፈሳዊ አገልግሎትህን ማገዝ አለብን። አንድ ቀን እኔም በቤትህ እገኛለሁ።
በስመአብ በጣም በጣም በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመኝ ነው በረከትህ ይደርብኝ ወለተ ማርያም ከነበተስቤ በፀሎት አስበኝ 🤲ይህን አስተማሪ ገጠመኝ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን መምህራችን 💞💞💞
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን አይዞህ አታልቅስ ለመልካም ነገር ከቆምክ ብዙ ትፈተናለህ ወንድማችን እኛን እያስተማርክ እየለወጥክ ባይቀኑና ባያሳድዱህ ነበር የሚገርመው እንኳን አንተ በብዙ ምዕመናን ላይ ትልቅ ስራ የሰራኸው አንዲት ነፍሳችንን ለማዳንና ለመለአጥ ብዙ ፈተና አለ ይህ ላንተ መናገር ድፍረት ነው ግን ምን ያህል ስሜትህ እንደተጎዳ ስላየሁ ነው በርታልን አንተ ከተራራው ላይ ሆነህ የብርሃን ፋና ይዘህ የምትጣራ ነህ እኛም ያንን ብርሃን ለማየት በብርሃኑም ለመሰብሰብ እንጥራለንና ደግምህ ደጋግመህ ደስስስስስስ ይበልህ የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ከነመላው ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ !!!ባለ ታሪኩም ወንድማችን ብዙ አስተምሮናል እውነት እንኳን ይህን ያህል ግዜ ወስኖ ሱባኤ የገባ ቀርቶ እኔ በኃጥያት ያደፍኩ እንኳን እግዚአብሔር ይሰማኛል ፊቱንም ያሳየኛል በእያንዳንዷ ነገር ውስጥ ከጥፋት ከውድቀት የምድንበት ነገር ያሳየኛል በእውነት ነው የምልህ ምህረቱ እጅግ ይበልጥብኛል እኔ ራሴ ፈራጅ ብሆን ራሴን የማልምረውን ምሮኝ በቤተ መቅደሱ ሲያስገባኝ ነጩን በፍታ ሲያለብሰኝ እጅግ የደስታ እንባ አነባለው እንዲህ ያለውን አምላክ ስለማመልክ ነፍሴ በሀሴት ትሞላለች እግዚአብሔር ይመስገን !!!
ወለተማርያም ተሥፋ ሥላሴ ከነመላ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ለውድማችን የበለጠውን ጸጋው ያብዛለት ጎዶልያስ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ምን ማለት እችላለው አንተን የሚረዳ ሁሌም ከአንተ ጋር ያለው የነዚህ የሕፃናት አምላክ አልህ በርታ የቤታችን ቅንቅኖች ፣ ምቀኞችም ለጊዜው ነው የእመብርሐን ልጅ ሲራቸውን ያፈራርስባቸዋል እግዚአብሔር ያያል በርታ
መምህር እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይሙላልህ ፈተናው ይበዛል እግዚአብሔር እረድቶህ ትምርትቤቱ ተገብቶ ለብዙ ሰው ነፍስ እምታድን ይሁንልህ
መምህራችን እግዚአብሔር የልብሕን መሻት ይፈፅምልህ 🌿🌿➕💚💙💙❤❤❤🙏🙏🙏
🎚ሰዓሊ ለነ ቅድስት🕯በጎዳና ልጆችህ ላይ የደረሰው 😡ያስደነግጣል ነገር ግን መምህር ተስፋ ሥላሴ ! ከተራራ ሗላ አንድ ትልቅ ሜዳ አለ 🎚መንፈስ ቅዱስ ሊረዳህ ፈልጎ ነው ጠብቅ🕯እግዚአብሔር ይመስገን🤲
መምህር አይዙህ ጠላትህ ያልቅስ ወድሜ እግዚአብሔር ልቡና ይስጣችሁ አፍፍፍፍ ፈጣሪ🙏🤲🏻😍
አይዞህ መምህር ለበጎ ነው እግዚአብሔር ፀጋህን ያብዛልን አንተ የእግዚአብሔር ሰጦታችን ነህ 🙏🙏
መምህር እመቤታችን ታግዝክ በእውነት እያለቀስኩኝ ነውየሰማሁት
"ወንድሜ በኔ ቃል በኔ አንደበት ምንም አልልህም የአንተን ታሪክ ያሰማኝን አምላክ ስሙ ይመስገን የኔ ወንድም በጸሎትህ አስበኝ ወለተ እየሱስ ዜና ገብርኤል ብርሀነ ገብርኤልን ወለተ ገብርኤልን አስበኝ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ ብዙ ጭንቀት አለብኝና ።
Amen edmen tenan yhbkia egzabiher ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህርእንኳን በሠላም መጣህ እመብርሐን አንተንና ቤተሠብህን ትጠብቅ አሜን
የትናንትናውን የነፍስ ማዕድ አሁን በለቅሶ አዳምጨ ስጨርስ ነው የመጣህው መምህራችን እንኩዋን ደህና መጣችሁ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኩዋን አደረሳችሁ ለሰማዕቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሓዊ መታሰቢያ በዓል 🙇🏿♀️🙇🏿♀️🙇🏿♀️
አሜንንን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤✝️
Uffff Jesus Christ king of king 👑👑👑👑 being you so much
Like me a have much orthodox . people 😂
Yeah u re really right memehir 😂😂😂😂 this very sad 😂😂😂😂😂😂😂
ቃላህዉትን ያስማልን ዉንደማችን ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
ይህንን ያሰማኝ ልዕል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ወድማችን አሁንም ፀጋው ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ: መምህርችን ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🤲🏻😍🌹🌺❤️🌸💒💒💒 ቤተክርስቲያናችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን🙏🤲🏻😍🌹🌺❤️🌸
Amen amen amen
ቃሊወት ያሰማልኝ❤❤❤❤❤❤❤
😢😢የኔ እንባ ይፍሰስየኔ አባት በጣም የምናሳዝን ፍጥረቶች ነን ይህን ያህል ጭካኔ ይገርማል 😢😢😢😢😢😢ወድማቺን በረከትህ ይደርብን በጸሎታቺሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ፤ አስካለ ማርያም፤ ወለተ መስቀል፤ እህተ መስቀል፤ ሀይለ ሚካኤል፤ወልደ አረጋይ፤ውባለም፤በጸሎታቺሁ አስቡን😢😢
እግዚአብሄር ይመሥገንመምህራችን እኳንደህናመጣህ በሥመሥላሤ ቅዱሥእራጉኤል አይነልቦናዬን አብራልኝ ብዬአዳምጣለሁ
እንዃን ለሊቀ ሰማእታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከት ምልጃ ጸሎቱ በሁላችንም ላይ ይደር አሜን መምህር እንዃን ደና መጣህ ምእመናን ገባ ገባ በሉ አሞኛል በጸሎት አትርሱኝ💔
አሜን፫ እግዚአብሔር ይማር
እግዚአብሔር ይማርሽ
amen amen amen
እግዜር ብሔር ይማርሽ
አሜን አሜን አሜን
መምህሬ አይዞህ ለበጎነዉ አይይ የሰዉ ክፋት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ ምንኛ መታደል ነው እኒዲ አይነት ክርስትና ወድማችን በፀሎት አስበኝ አስካለ ማርያም ከነቤተሰቦቼ አስበኝ ወድሜ በረከት ይደርሰኝ በስደት ነው ያለሁት
ሁሉምለበጎ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ!!
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ ወይ በጣም ይሚገረም ነው ወንድማችን እና እህቶቻችን አባቶቻችን በረከታችዉ ይደርብን አሜን በእዉነት ወንድማችን በፀሎትህ አስብኝ አፀደ ማርያም ብለህ አባዬ የእኛ እንቁ ኑሩልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ አባዬ ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ አባዬ ❤🤲
ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በርታልን❤🙏እኔ ሳልፈልግ የማደርገው ነገር አለ እና መተው እፈልጋለሁ እህት ወንድምቸ ወለተ ቂርቆስ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስብኝ
መምህረ እንኳን ደና መጣህልን ወይይይ መምህረ ስታለቅስ ልቤ ተረበሸ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያደለን
እየወደኩኝ እየተነሳሁ አለሁ ስለ ትምህርቱ እውነተኛነት እመሰክራለሁ
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድማችን..አስተማሪ ገጠመኝ ነው
ወንድማችን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ!!! በፀሎትህ አስብበን አስካለ ማርያም ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳን ወለተ ኪዳን ወለተ ሰማይት ወለተ መድህን ገብረ መድህን ገብረ ዮሀንስ ሀይለ ማርያም ተክለ ሃና ተክለ ዮሀንስ ገብረ አማኑኤል ሀይለ ማርያም ገብረ ዮሀንስ እስከመላ ቤተሰቦቼ በፀሎትህ አስበን ወንድማችን💚💚💚💛💛💛💖💖💖
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየይ ሁላችን ልቦና ይስጠን አቤት የኛ ክፍት
መምህር አንተ ስታዝን ማየት ይከብዳል መልካም ላድርግ ብለህ ስለሆነ እግዚአብሔር ያያል እና የተሻለ የምትደሰትበትን በቅርቡ ያደርግልሀል ለሰዎቹም ማስተዋልን ያድላቸዉ እመ አምላክ በመጎናፀፊያዋ ከነቤተሰብህ ሽፍን አድርጋ ትጠብቃችሁ!!!
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣክ የዛሬ ገጠመኝ በጣም ልዩ ነው ❤✝️
አይዞህ መምህር አንተ ስታለቅስ የሰማሁት ሁሉ ጠፋብኝ በጣም በንዴት ነገር ግን ከእንደገና ገጠመኙን ሳዳምጠው በጣም የሚገርም ቅድስና ደረጃ ላይ የደረሰውንና የሰፈሩ ልጆች ህብረታቸው ያስደንቃል በፀሎታችሁ ተስፋስላሴን እናን የዚህ ጉባዔ ተሳታፊዎቹን በፀሎት አስቡን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ። ይሄንን የመሰለ ለውጥ በየሰፈሩ ቢመጣ ኢትዮጵያ አይደለም አለምም በተቀየረ ነበር ነገርግን ጠላት ከሩቅ አይመጣምና ፈተናዎቻችን ከቅርብ ያውም " ለወንድሞቻችን እንደ ባዳ ሆንንባቸው ግዴለም የነሱ ልጆች ዛሬ ቤት የተመቸ ኑሮ ቢናራቸውም ነገ ሌላ ቀን ነው። ማንም የቆመ ቢመስለው የሚሉት አባባል አለ የጊዜ ጉዳይ ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን።
መምህራችን አይዞክ እማ ፍቅር ሁሌም አብራክ ትሁንአልቅሠህ አስለቀስከኝበርታ ❤ወንድማችን በፀሎ አስበን
እንኳን ለማር ሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሃዊ መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ ።
Amen Amen Amen
መምህር ሁል ጊዜ የባንኩን አድራሻ አስቀምጥልን ምክንያቱም አዱዲስ ልጆች የተመረጡ በቀላሉ ማስገባት ይችላሉ ለኛም ቢሆን ሲፈቀድልን የትኛው ላይ ነበር ብለን ከበረከቱ እንዳናመልጥ ይረዳናል የትምህርትቤቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን አይዞህ መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን. ላልገባቸው. ተንኳልን እንዲያስቡ ያደረጋቸው. ሰውች. አምላከ ቅዱሳን. ልቦና ይስጣቸው😢
እውነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኚ ነው መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመሰገን እድሜን ይስጥልን መምህራችን ቃለህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ ልቡናይሰጠን እመቤቲ ትጠብቅህ መምህር🤲🤲🙏🙏
እግዚአብሔር ይመሥገን ❤❤ በዘመኔ ይሄን በመሥማቴ እግዚአብሔር አመሠግነዋለሁ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
በእውነት በጣም የሚገርም ልዩ ገጠመኝ ነው ብዙ ትምህርት አለው ወንድማችን መጨረሻህን ያሳምርልህ ወለተ ወልድ ከነቤተሰቦቼ በጸሎትህ አስበኝ ወንድሜ መምህራችን በእውነት በጣም ያሳዝናል ለበጎ ነው በርታል አይዞህ እግዚአብሔር አምላክ ድካምህን ልፋትህን ይቁጠርልህ
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ዛሬ ደስ የሚል አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው የአንድ ሰው ህይወት መለወጥ ቀላል አይደለም ይሄ የመንፈስ ቅድስ ፈቃድነው መምህር ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ እባክህን ወለተ ሰንበት ብለህ በፀሎትህ አስቡኝ ጌታ መንፈስ ቅድስ ከናንተ ጋር ይሁን አሜን
መምህር በእውነት እኔ ቃል የገባውት አለ አሁን እግዚአብሔር ከፈቀደ ከ3ወር በኋላ እመጣለሁ በአካል አገኝሃለሁ አንተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስጠገን😊
እውነት ነው ያንተ ትምህርት ማንነተን እንዳውቅ አድርጎኛል
እንኳን ደና መጣህ መምህር ያንተን ጥንካሬ ለኛም ይሰጠን ወንድማለም በረከትህ ይድረሰን ኦርቶዶክስ በመሆኔ ኩራት ተሰማኝ ሀጢያተኛ ብሆንም ፍቅር የሆነ አምላክ ነው ያለን እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለሙ የተመሰገነ ይሁን የድንግል ማሪያም ልጅ ጠላታችን የምንዋጋበት ሀይል ብርታት ይስጠን መምህር አንተን ቃላት አጠውልክ ብቻ የምታገለግለው አምላክ እግዚአብሔር የምትመኘውን በሙሉ ያርግልክ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ
አይዛሁሉምያልፍል😊
Amenn Amenn Amenn 🕊️Asirte Dingilli 👏🏻🤲😭🥰🥰Baxolti Asibu Abbaa
በእውነት መምህር የህወትን ቃል ያሠማልን እጹብ እጹብ እጹብ ድንቅ የአምላክ ስራ ወድም አለም የእግረህን እጣቢ እጠጣው ዘንድ ማን በሠጠኝ በትንሹ ከጽነትህ ከእምነትህ ከበጎነትህ ከፍቅረህ እንዳው ቸሩ እግዚአብሔር ሆይ ሰለህያው ስምህ ብለህ ጠብታ ስጠኝ ፍቃድህ ቢሆን
እንካን በሰላም መጣህ መምህራችን በጣም የሚገርም ልጅ ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዝለት ላንተ እግዚአብሔር ይግዝህ የሰዉ ነገር በጣም ያሳዝናል
ቃልህወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ የምትወደው መልአክ ይጠብቅህ አሜን❤❤ባለ ታርክዬ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋዉ አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን በጸሎትህ አስበኝ ወለተ ዮሐንስ እያልህ አደራ እንዳትረሳኝ 🤲😍
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 🤲💚💛❤#ሠላም ለከ#ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ስለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ምስክርነት ልዩ ልዩ ሥቃዮችን የታገስክ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆ ሠላምታ ይገባሃል☘️☘️#ሠላም ለከ#ቅዱሰ ጊዮርጊስ ሆይ ስለቀናች ሃይማኖት ነፍስህን የሠጠህ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ሠላምታ ይገባሃል🕯☘️☘️#ሠላም ለከ#ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እጅግ ለሚጥመው ፈፅሞም ለሚያምረው ዜና ዝክርህ ሠላምታ ይገባል🕯 ☘️☘️#አሜን ከሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እረዴት በረከት ያሳትፈን ምልጃ ፀሎቱ ይጠብቀን #አሜን አሜን አሜን🕯🕯🕯
🎚አሜን🤲
እባክህ መምህር የቅዱሳንን ታሪክ፣ገጠመኝና ወንጌል ስታቀርብ አታሳጥረው በተለይ መናገር የምትፈልገውን በነፃነት ተናገር እኛ እናዳምጥሃለን በተለይ የወንጌልና የቅዱሳንን፣የሐዋርያት ታሪክ እጅግ በጣም ማወቅ እንፈልጋለን። እባክህ አስተምረን እኛ እንማራለን የቱንም ያህል ጊዜ ይፍጅ እናዳምጣለን ከዚህ የሚበልጥ ምንም ነገር የለም። አንተ ምከረን እኛ እናዳምጣለን ትዕቢተኛ ብቻ ነው ምክር የሚጠላው።በነፃነት አቅርብ እንወድሃለን በርታ።
እግዚአብሔር ይመሥገን ❤❤❤❤❤ ይሄንን በመሥማቴ ደስ ብሎኛል ❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይፍታ እግዚአብሔር ከታስርንበት ነገሮች ይፍታን አሜን❤❤❤
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን
እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወረሃዊ መታሰብያ በአል አደረሳችሁ❤🥰
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤✝️
ይህ ፈተና ነው። እግዚአብሔር የበለጠ ያዘጋጃል። አይዞን በርታ ።
ወንድማችን በረከትህ ይደርብን በፀሎትህ አስበን አይለ ኢየሱስ ወለተ ማርያም በፀሎት አስበን
መምህር አይዛህ በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ፈተና የሚበዛው በራሳችን ወገን የምንላቸው ነው
ሰላም መምህር እንደምን አላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰብ ጀምራለው ኤፋታህ ብዬ እግዚአብሔር የሰማውትን በልብ ያኑረልን 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲
መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህልን🙏🙏🙏
እናመሰግናለን ህይወትን ቀያሪ ማርሽ የሆነ ትምህርት
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መምህር አንኳን ደናመጣህ አሜን አሜን አሜን ጸጋውን ይብዛልህ
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ❤ የመዳም ቅመሞችዬ ከመምህር ት/ት ጋር የሮመዳንን ስራ የሚሰራ ማነው እንደኔ
እኔ መምህርዬ እዴሜ ከጤናጋር ይስጥህ 🙏🙏
፧፦፦፦፦፧፦፦፦፧፧፧፧፦፧፦፧ሶሶሶሶሶሶስሶሶሶሶሶሶ
አይዞህ መምህር ሁሉም ነገር ለበጎነው የምንለው እኮ በምክንያት ነው ደግሞ እግዚአብሔር ቢዘገይም የሚቀድመው የለም መምህር እመብርሀን ከነ ቤተሰቦችህ ትጠብቃችሁ ለእኛም ልቦና ይስጠን በእውነቱ ከባድ ነው❤❤❤
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ለቦና ይስጠን በእውነት ሰይጣን እኮ በኛ ክፋት ሳይቀና አይቀርም እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ መምህር ሁሉንም ነገር እግዚአብሔር ያስተካክለዋል እግዚአብሔር ሁለየም ከተገፉት ጎን ነው 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንዴት ነህ, እንኳን ደህና መጣህልን ገጠመኝ ሲመጣ ደስታየ ወሰን የለውም ባትለቅ እንኳን የቆዩትን አያለሁ እንጅ ድምጸህን ሳልሰማ አልውልም ኑርልኝ 🌷🌷🌷
አንባህን ሰማአቱ ቅድስ ጎርጊስ ያብስልህ አመቤታችን አሳ የደሀዎች መጠጊያችን አሳ ታብስልህ አንደከፋህ ታስታዉቃለህ ይህ አንተን ስራዬ ብለዉ ነዉ ያደረጉት ደሀን መግፋት መልስሱን ከከርስቶስ ያገኙታል የንቀት ጥግ ያየሁበት ነዉ የተሰበረዉን ልብ የሚጠግን ከርስቶስ አልፋና ኦሜጋ የሆነዉ አምላካችን ይመልከት 😢😢😢
መምህር አትዘን ሁሉም እውነታው የሚገባው ቀን እሩቅ አደለም ቅርብ ነው የእመብርሀን ጥበቃ አይለይክ አንተ ብቻ በርታ የአበታችን አቡነ እጨጌ ዬሐንስ በረከታቸው ይደርብክ
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ።ወንድሜ በረከትህ ይደርብን እባክህ ወንድሜ ወለተ ጎርጊስ ከነ ቤተሰቦቼ በፀሎትህ አስበን ብዙ የሚያስጨንቅ ነገር አለኝ።😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይስብሽ ዉዴ እመብርሃን ታቅልልሽ
የአንዳንድ ሰው ፅዋ እስኪሞላ አምላክ ይታገሳል ለዛ ነው መምህር አይዞን እመቤቴ አለች
መምህር ተስፋየ እኔ መቸም ያንተ ደግነት እና የዋህነትህን እና ትህትናህ በጣም ነው ምወደው እድሜና ጤና ይስጥህ ትውልድህን ይባረክ ታድለህ ኣንተን የወለደች እናት ግን ታድላ 🙏🙏🙏😍😍😍
እህ መምህርዬ አንተ ስታለቅስ ስሰማ የልብህ ቁስለት እኔንም ተሰማኝ💔😥😥 እውነት ብለሃል እንደ እኛ የተዋሕዶ አማኞች ክፉ እና ልበ ደንዳና የለም መቸም በመካከላችን ደጋጎች ንጹሃን ስላሉ እንጅ እንክርዳዱ በዝቶ ስንዴውን ውጦታል በምህረቱ ይጎብኘን አይዞህ መምህራችን በርታልን ዋናው ትእግስቱን ጽናቱን ጤናውን ሰጥቶ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ያርዝምልን !
አይ መምህርዬ የእግዚአብሔር ሃይል የቅዱሳኑ ጥበቃ ባይኖርልህ እስካሁን በህይወት ባልኖራችሁ ነበር እንግዲህ አባታችን መምህር ግርማ እንኳን እስከዚህ ዘመን ሲደርሱ በብዙ ፈተና ውስጥ ነው ። አሁን ደግሞ እሳቸው ድካም እንኳን ቢመጣ እናንተን ተክተውልናልና እናንተም ባለ አደራ ናችሁ እኔ ገና ልጅ አልወለድኩም አንተን እና እነ ቀሲስን ልጅ ወልጀ የልጅ ልጆቼን እንድታስተምሩልኝ እድሜ እንደሚሰጣችሁም አምናለሁ የአባቶችህ አምላክ የልቦናህን መሻት ይፈጽምልህ ❤
መምህረዬ የኔ እባ ይፍሰሰ 😭😭የተሻለ ነገረ ሥላሠበልሕ ነው አይዞሕ ከጉንሕ ነን ሁሌም ደግሞ የማይዘነጋን የማይሰለቸን ልዑላችን ካንቸ ጋረ ነው
እኔም አልቅሻለሁ ማረያምን
እኔም😭
መምህርዬ ፈተና ሲመጣ በረከትም ፀጋም ይዞ ይመጣል አይዞክ እመብርሀን ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳክ ።ክርስትያን ስንሆን በምድር የምንፈተነውን ፈተና እንድናልፍ ያድርገን
መምህር ተስፋዬ አኔ ባንተ ትምህርት በጣም ብዙ ተምሬያለሁ ብዙም ነገር አትርፌያለሁኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነቤተሰብክ ይስጥክ የአገልግሎት ዘመንክን መዲሃኒያለም ይባረክልክ እኔ 200 ካሬ ላይ ሰርቪስ ቤት እየሰራሁኝ ነው እናም እስከ ሁለት ዓመት ድረስ ሊኖሩበት የሚችሉበት 2 ክፍል ልሰጣቸውም እችላለሁኝ ምንም ሳይከፍሉ መኖር ይችላሉ
አይዞህ መምህር ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ልቦና ይስጠን አምላክ ቅዱሳን ቸሩ መድኃኔዓለም ይጠብቅልን!!!
አይዞህ መምህር የጥሩ ስራ ጠላት ዲያብሎስ መች ያንቀላፋል በዛ ላይ እኛ ሰወች ከምትለውም በላይ ክፉወች ነን ልቦና ይስጠን እጂ አንተ በርታ ገና ብዙ ስራ ትሰራለህ 🙏🙏🙏
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አንተ የተባረክ ልጅ ለእኔም ጸልይልኝ ገብረ ጻዲቅ እባላለሁ እባክህን ስለድንግል ማርያም ብለህ በጸሎት አስበኝ
ጸልይልኝ በጸሎትህ ያሰብሁት ከተሳካ በአካል አግቼ ባላመሰግንህም ነፍሴም ሁሌም ታመሰግንሀለች
ተስፋሁን አየነው(ገብረ ጻዲቅ) ከፍኖተ ሰላም
መምህርዬ እሄ ሁሉ ሀብታም ኦርቶዶክስ ልቦና ቢኖረው አንድም ህፃን ልጅ እራቁቱን መንገድ ላይ አይታይም ነበር 😢😢😢😢😢😢😢😢 በጣም ያስለቅሳል
ምንም ቃል የለኝም የተሰማኝን ለመግለፅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር
መምህር በጣም ደሥ የሚል ገጠመኝ ነው በእንባ ነው የጨረሥኩት ደሞ መምህር አይክፋህ ፈጣሪን በቀረብከው ቁጥር ጠላት ይበዛል ለሁሉም መልሥ አለው እኛ ልጆችህ ከጎንህ ነን
የኔ ጌታ መምህርዬ እንባህን መድሐኒአለም ያብስልህ እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ።እይዞህ መገፋትህ ለበጎ ነው የሚሆነው አንዱን ልበ ቅን ሰው ይሰጥህና የበለጠ ትሰራለህ መድሐኒአለም አባቴ ውለታ አይረሳም። ይገርማል የኛ ክፋት ጥግ የለውም በተለይ ኦርቶዶክስ ሆኖ ጠላት ያማል።የዛሬውም ገጠመኝ እጅግ የሚደንቅ ነው ብዙ ተምሬበታለሁ እናመሰግናለን እመብርሐን ትጠብቅህ።
መምህር እላያቸው ላይ ያለው መንፈስም ጭምር ነው የሚቃወመው አይዞህ በርታ እግዚአብሔር አለ እኛም የተቻለንን እናደርጋለን
መምህር እግዚያቤር ያበርታክ መቼም የአጋንንት ፈተና ላንተ አዲስ አይደለም
መምህረ አይዞሕ ምዕመኑ በጣም ነቅቷል ከ100%95 የነቃ ነው መምሕራን አውቁ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይነቃ ሆነዋል ግን አንድ ቀን ይመለሣሉ መምህረ ለኛ መመለሰ ላንተ በረከት ነው#ጨረሺ ልመለስ
በእውነት ትክክል
አዎ መምህረ
በትክክል
አሜን፫
መምህሪዬ በጣመ ነው ያዘንኩት በጎዳና ልጆች እመቤቴ ትድርክ ቅዱስ ገብርኤር ካንተ ጎን ይቂም መምህርዬ
ወንድሜ እግዚአሔር ያፅናህ አንተ የተባረክ ሰዉ በፀሎትህ አሰበኝ 22 አመት በሰው ሃገር ሂወቴ የተቀደደ በርሚል ሆኖብኛል ድንግል አሰባት በሰደቱ ግዜ የዚች አለም አሺክላ ተንዶብኝ በፊቱ የሚያቆም አንድም ፅድቅ የሌለኝ ድዉይ መናኛ ሆኝ እንዳልቀር ወንድሜሆይ እልቅሰልኝ የዉሸት ሂወት በቃህ ይበለኝ 😭😭😭😭
የወንድማችን በረከት ይደርብን መምህር በእውነት ስታለቅስ ሳይ በጣም ነው የተሰማኝ ምን እንደምል አላውቅም😢እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
አይዞህ መምህር አትዘን መልካም ነገር ነው የምታደርገው፡ይሄ በመልካምነትህ የመጣ ፈተና ነው እግዚአብሔር ይርዳህ ድንግል ማርያም ከነ ቤተሰብህ ትጠብቅህ ቅዱሳን አይለዩህ፡ ልቦናቸውን ይመልሰው
ምንም አቅም ባይኖረኝም ግን ተረድቼሃለሁ መምህር አይዞህ አሁንማ ገባን በርታ። እግዚአብሄርን ለሚወዱት እንደ ሃሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ ነው። አትዘን መከራው ለዋጋ ነው። 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
መምህር ካወኩህ ገና 3 ቀኔ ነው ሙሉ ቀን ነዉ የምሠማህ እንዴት እንደተቀየርኩ ያጽናሽ በሉኝ እና የምኖረው south africa ነው መናፍቆች ያሉበት እና እህቴም ያው ነች እና እህቴን መመለስ እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ያበርታሽ በሉኝ
አቤት መታደል ባለፈው ከቤተሰቡ ወጥቶ እብድ መስሎ ለቤተሰቦቹ እየጸለዬ ከመብቃቱ የተነሳ የሰዎችን ልብ የሚያነበው ልጅ ጋር ይመሳሰላል መምህር በእውነት ጸጋውን ያብዛላችሁ
ወንድሜ በረከትህ ትድረሰኝ 💐
እስኪ "አመተ ማርያም እና ቤተሰቦቼን ባለቤቴ ገብረ ጊዮርጊስን" በጸሎታችሁ አስቡን !
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ትምህርት ቤቱ ይሰራል አለን መምህር የወንድማችን በረከት ይደረብን አሜን አሜን ልጅ
ሁሉ ነገር ለበጎ ነዉ ወድማችን በፀሎት አስበን አስካለ ማርያም እመቤቴ ቀሪ ዘመንክን ትባርከዉ መምህር ባተ ተለዉጠናል
ሰላምህ ይብዛ መምህር ሰለሁሉም ነገረ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እሄን የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ በሰምማቴ እንደ መታደል ነው የምቆጥረው አይዞህ መምህር እግዚአብሔር መነፈሰ ቅዱስ ያግዝህ ለሁላችንም ልቦና ይሰጠን እኔእኮ የማይገባኝ ማሐበረ ቅዱሳን ተብሎ እንዴት ነው ከዲያብሎስ ጋር የሚተባበሩት መቼ ነው በበጎ ህሊና መኖር የሚጀምሩት ደግሞ ከማያምኑት እኛ አረመኔ መሆናችን እጅግ በጣም ያሳፍራል
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ በጣም ይገርማል እኔ በጣም ደካማ እህታችሁ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም 😢😢😢😢
መምሕርዬ እንኳን በሰላም መጣህልን
ኤፍታሕ ብዬ ጀመርኩ ጌታ አይነ ልቦናዬ እንዲከፍትልኝ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለሰማእቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ውርሐዊ መታሰብያ አደረሳቹ
መምህር አይዞህ ስለ ጠላት ፈተና እና እንዴት ማሸነፍ እንዳለብን ከአንተ ተምረናል ብዙ አንቅተህናን ኁላችኁም በዚህ ዙሪያ ስለ መናፍስት አሰራር ከምታስተምሩን መምህራኖቻችን ብዙ ነገር አግኝተን ተጠቅመናል ከፍ ሲል ክርስቶስን አውቀናል ባይገባንም አግኝተነዋል!!! አባክህን ተስፋ እንዳትቆርጥ ለኛም ተስፋ ሁነህናልና! በርታ እግዚአብሔር አምላክ እስከመጨረሻው ያጽናን! ይኼም እኮ ሌላው ረቂቅ የዲያብሎስ ፈተና ነው!
የእግዚኣብሔእ ስራ ግሩም ነው የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ወንድማችን በፀሎት ኣስበን" ገብረ ኢየሱስ"ከነቤተሰቦቹ ""ኣፀደ ማርያም"" ብላቹ በፀሎት ኣስቡን ኣሜን እማ ፍቅር ረድኤት በረከትዋ ምልጃዋ ኣይለየን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በእውነት በጣም የሚገርም ትምህርት ነው የወንድማችን በረከቱ ይደርብን። የሱን ህይወት ታሪክ ሰምቼ የኔን ህይወት ሳስበው ራሴን በጣም ታዘብኩት አራት አመት ገጠመኝ እየሰማሁ እየጸለይኩ እየሰገድኩ ግን ምንም ፍሬ ማፍራት ያልቻልኩ የተለያዩ እሾህ ውስጥ ያለሁ ደካማ መሆኔን ሳስበው በራሴ አዝኛለሁ መድኀኔዓለም ከዚህ ድንዛዜ ያድነኝ አሜን። የነማህበረ እገሌዎች ግን ልቦና ይስጣችሁ እንዴት የክርስቶስ ስጋውና ደሙን የተቀበሉትን ታሳድዳላችሁ ማስተዋልን ይስጣችሁ።
ወንድሜ እንደው ያንተ አምላክ የኔም አምላክ ነውና እደው ይሄን ኮሜንት ካነበብከው በፀሎት አስበኝ ወለተ ትንሳኤን
መምህር በገጠመኙ በጣም ተምረንበታል፤ በገጠመህ ችግር በጣም አዝኛለው ፈጣሪ ልቦናውን ይስጠን። እግዚአብሔር ይረዳህ ዘንድ እመኛለው። እኛም እንደአቅማችን መንፈሳዊ አገልግሎትህን ማገዝ አለብን። አንድ ቀን እኔም በቤትህ እገኛለሁ።
በስመአብ በጣም በጣም በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመኝ ነው በረከትህ ይደርብኝ ወለተ ማርያም ከነበተስቤ በፀሎት አስበኝ 🤲ይህን አስተማሪ ገጠመኝ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን መምህራችን 💞💞💞
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
አይዞህ አታልቅስ ለመልካም ነገር ከቆምክ ብዙ ትፈተናለህ ወንድማችን እኛን እያስተማርክ እየለወጥክ ባይቀኑና ባያሳድዱህ ነበር የሚገርመው እንኳን አንተ በብዙ ምዕመናን ላይ ትልቅ ስራ የሰራኸው አንዲት ነፍሳችንን ለማዳንና ለመለአጥ ብዙ ፈተና አለ ይህ ላንተ መናገር ድፍረት ነው ግን ምን ያህል ስሜትህ እንደተጎዳ ስላየሁ ነው በርታልን አንተ ከተራራው ላይ ሆነህ የብርሃን ፋና ይዘህ የምትጣራ ነህ እኛም ያንን ብርሃን ለማየት በብርሃኑም ለመሰብሰብ እንጥራለንና ደግምህ ደጋግመህ ደስስስስስስ ይበልህ የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ከነመላው ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ !!!
ባለ ታሪኩም ወንድማችን ብዙ አስተምሮናል እውነት እንኳን ይህን ያህል ግዜ ወስኖ ሱባኤ የገባ ቀርቶ እኔ በኃጥያት ያደፍኩ እንኳን እግዚአብሔር ይሰማኛል ፊቱንም ያሳየኛል በእያንዳንዷ ነገር ውስጥ ከጥፋት ከውድቀት የምድንበት ነገር ያሳየኛል በእውነት ነው የምልህ ምህረቱ እጅግ ይበልጥብኛል እኔ ራሴ ፈራጅ ብሆን ራሴን የማልምረውን ምሮኝ በቤተ መቅደሱ ሲያስገባኝ ነጩን በፍታ ሲያለብሰኝ እጅግ የደስታ እንባ አነባለው እንዲህ ያለውን አምላክ ስለማመልክ ነፍሴ በሀሴት ትሞላለች እግዚአብሔር ይመስገን !!!
ወለተማርያም ተሥፋ ሥላሴ ከነመላ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ለውድማችን የበለጠውን ጸጋው ያብዛለት ጎዶልያስ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ምን ማለት እችላለው አንተን የሚረዳ ሁሌም ከአንተ ጋር ያለው የነዚህ የሕፃናት አምላክ አልህ በርታ የቤታችን ቅንቅኖች ፣ ምቀኞችም ለጊዜው ነው የእመብርሐን ልጅ ሲራቸውን ያፈራርስባቸዋል እግዚአብሔር ያያል በርታ
መምህር እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይሙላልህ ፈተናው ይበዛል እግዚአብሔር እረድቶህ ትምርትቤቱ ተገብቶ ለብዙ ሰው ነፍስ እምታድን ይሁንልህ
መምህራችን እግዚአብሔር የልብሕን መሻት ይፈፅምልህ 🌿🌿➕💚💙💙❤❤❤🙏🙏🙏
🎚ሰዓሊ ለነ ቅድስት🕯በጎዳና ልጆችህ ላይ የደረሰው 😡ያስደነግጣል ነገር ግን መምህር ተስፋ ሥላሴ ! ከተራራ ሗላ አንድ ትልቅ ሜዳ አለ 🎚መንፈስ ቅዱስ ሊረዳህ ፈልጎ ነው ጠብቅ🕯እግዚአብሔር ይመስገን🤲
መምህር አይዙህ ጠላትህ ያልቅስ ወድሜ እግዚአብሔር ልቡና ይስጣችሁ አፍፍፍፍ ፈጣሪ🙏🤲🏻😍
አይዞህ መምህር ለበጎ ነው እግዚአብሔር ፀጋህን ያብዛልን አንተ የእግዚአብሔር ሰጦታችን ነህ 🙏🙏
መምህር እመቤታችን ታግዝክ በእውነት እያለቀስኩኝ ነውየሰማሁት
"ወንድሜ በኔ ቃል በኔ አንደበት ምንም አልልህም የአንተን ታሪክ ያሰማኝን አምላክ ስሙ ይመስገን የኔ ወንድም በጸሎትህ አስበኝ ወለተ እየሱስ ዜና ገብርኤል
ብርሀነ ገብርኤልን
ወለተ ገብርኤልን አስበኝ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ ብዙ ጭንቀት አለብኝና ።
Amen edmen tenan yhbkia egzabiher ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህርእንኳን በሠላም መጣህ እመብርሐን አንተንና ቤተሠብህን ትጠብቅ አሜን
የትናንትናውን የነፍስ ማዕድ አሁን በለቅሶ አዳምጨ ስጨርስ ነው የመጣህው መምህራችን እንኩዋን ደህና መጣችሁ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኩዋን አደረሳችሁ ለሰማዕቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሓዊ መታሰቢያ በዓል 🙇🏿♀️🙇🏿♀️🙇🏿♀️
አሜንንን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤✝️
Uffff Jesus Christ king of king 👑👑👑👑 being you so much
Like me a have much orthodox . people 😂
Yeah u re really right memehir 😂😂😂😂 this very sad 😂😂😂😂😂😂😂
ቃላህዉትን ያስማልን ዉንደማችን ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
ይህንን ያሰማኝ ልዕል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ወድማችን አሁንም ፀጋው ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ: መምህርችን ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🤲🏻😍🌹🌺❤️🌸💒💒💒 ቤተክርስቲያናችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን🙏🤲🏻😍🌹🌺❤️🌸
Amen amen amen
ቃሊወት ያሰማልኝ❤❤❤❤❤❤❤
😢😢የኔ እንባ ይፍሰስየኔ አባት በጣም የምናሳዝን ፍጥረቶች ነን ይህን ያህል ጭካኔ ይገርማል 😢😢😢😢😢😢ወድማቺን በረከትህ ይደርብን በጸሎታቺሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ፤ አስካለ ማርያም፤ ወለተ መስቀል፤ እህተ መስቀል፤ ሀይለ ሚካኤል፤ወልደ አረጋይ፤ውባለም፤በጸሎታቺሁ አስቡን😢😢
እግዚአብሄር ይመሥገንመምህራችን እኳንደህናመጣህ በሥመሥላሤ ቅዱሥእራጉኤል አይነልቦናዬን አብራልኝ ብዬአዳምጣለሁ
እንዃን ለሊቀ ሰማእታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከት ምልጃ ጸሎቱ በሁላችንም ላይ ይደር አሜን መምህር እንዃን ደና መጣህ ምእመናን ገባ ገባ በሉ አሞኛል በጸሎት አትርሱኝ💔
አሜን፫ እግዚአብሔር ይማር
እግዚአብሔር ይማርሽ
amen amen amen
እግዜር ብሔር ይማርሽ
አሜን አሜን አሜን
መምህሬ አይዞህ ለበጎነዉ አይይ የሰዉ ክፋት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ ምንኛ መታደል ነው እኒዲ አይነት ክርስትና ወድማችን በፀሎት አስበኝ አስካለ ማርያም ከነቤተሰቦቼ አስበኝ ወድሜ በረከት ይደርሰኝ በስደት ነው ያለሁት
ሁሉምለበጎ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ!!
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ ወይ በጣም ይሚገረም ነው ወንድማችን እና እህቶቻችን አባቶቻችን በረከታችዉ ይደርብን አሜን በእዉነት ወንድማችን በፀሎትህ አስብኝ አፀደ ማርያም ብለህ አባዬ የእኛ እንቁ ኑሩልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ አባዬ ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ አባዬ ❤🤲
ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በርታልን❤🙏
እኔ ሳልፈልግ የማደርገው ነገር አለ እና መተው እፈልጋለሁ እህት ወንድምቸ
ወለተ ቂርቆስ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስብኝ
መምህረ እንኳን ደና መጣህልን ወይይይ መምህረ ስታለቅስ ልቤ ተረበሸ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያደለን
እየወደኩኝ እየተነሳሁ አለሁ ስለ ትምህርቱ እውነተኛነት እመሰክራለሁ
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድማችን
.
.
አስተማሪ ገጠመኝ ነው
ወንድማችን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ!!! በፀሎትህ አስብበን አስካለ ማርያም ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳን ወለተ ኪዳን ወለተ ሰማይት ወለተ መድህን ገብረ መድህን ገብረ ዮሀንስ ሀይለ ማርያም ተክለ ሃና ተክለ ዮሀንስ ገብረ አማኑኤል ሀይለ ማርያም ገብረ ዮሀንስ እስከመላ ቤተሰቦቼ በፀሎትህ አስበን ወንድማችን💚💚💚💛💛💛💖💖💖
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየይ ሁላችን ልቦና ይስጠን አቤት የኛ ክፍት
መምህር አንተ ስታዝን ማየት ይከብዳል መልካም ላድርግ ብለህ ስለሆነ እግዚአብሔር ያያል እና የተሻለ የምትደሰትበትን በቅርቡ ያደርግልሀል ለሰዎቹም ማስተዋልን ያድላቸዉ እመ አምላክ በመጎናፀፊያዋ ከነቤተሰብህ ሽፍን አድርጋ ትጠብቃችሁ!!!
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣክ የዛሬ ገጠመኝ በጣም ልዩ ነው ❤✝️
አይዞህ መምህር አንተ ስታለቅስ የሰማሁት ሁሉ ጠፋብኝ በጣም በንዴት ነገር ግን ከእንደገና ገጠመኙን ሳዳምጠው በጣም የሚገርም ቅድስና ደረጃ ላይ የደረሰውንና የሰፈሩ ልጆች ህብረታቸው ያስደንቃል በፀሎታችሁ ተስፋስላሴን እናን የዚህ ጉባዔ ተሳታፊዎቹን በፀሎት አስቡን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ። ይሄንን የመሰለ ለውጥ በየሰፈሩ ቢመጣ ኢትዮጵያ አይደለም አለምም በተቀየረ ነበር ነገርግን ጠላት ከሩቅ አይመጣምና ፈተናዎቻችን ከቅርብ ያውም
" ለወንድሞቻችን እንደ ባዳ ሆንንባቸው ግዴለም የነሱ ልጆች ዛሬ ቤት የተመቸ ኑሮ ቢናራቸውም ነገ ሌላ ቀን ነው። ማንም የቆመ ቢመስለው የሚሉት አባባል አለ የጊዜ ጉዳይ ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን።
መምህራችን አይዞክ እማ ፍቅር ሁሌም አብራክ ትሁን
አልቅሠህ አስለቀስከኝ
በርታ ❤
ወንድማችን በፀሎ አስበን
እንኳን ለማር ሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሃዊ መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ ።
Amen Amen Amen
መምህር ሁል ጊዜ የባንኩን አድራሻ አስቀምጥልን ምክንያቱም አዱዲስ ልጆች የተመረጡ በቀላሉ ማስገባት ይችላሉ ለኛም ቢሆን ሲፈቀድልን የትኛው ላይ ነበር ብለን ከበረከቱ እንዳናመልጥ ይረዳናል የትምህርትቤቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን አይዞህ መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን. ላልገባቸው. ተንኳልን እንዲያስቡ ያደረጋቸው. ሰውች. አምላከ ቅዱሳን. ልቦና ይስጣቸው😢
እውነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኚ ነው መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመሰገን እድሜን ይስጥልን መምህራችን ቃለህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ ልቡናይሰጠን እመቤቲ ትጠብቅህ መምህር🤲🤲🙏🙏
እግዚአብሔር ይመሥገን ❤❤ በዘመኔ ይሄን በመሥማቴ እግዚአብሔር አመሠግነዋለሁ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
በእውነት በጣም የሚገርም ልዩ ገጠመኝ ነው ብዙ ትምህርት አለው ወንድማችን መጨረሻህን ያሳምርልህ ወለተ ወልድ ከነቤተሰቦቼ በጸሎትህ አስበኝ ወንድሜ መምህራችን በእውነት በጣም ያሳዝናል ለበጎ ነው በርታል አይዞህ እግዚአብሔር አምላክ ድካምህን ልፋትህን ይቁጠርልህ
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ዛሬ ደስ የሚል አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው የአንድ ሰው ህይወት መለወጥ ቀላል አይደለም ይሄ የመንፈስ ቅድስ ፈቃድነው መምህር ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ እባክህን ወለተ ሰንበት ብለህ በፀሎትህ አስቡኝ ጌታ መንፈስ ቅድስ ከናንተ ጋር ይሁን አሜን
መምህር በእውነት እኔ ቃል የገባውት አለ አሁን እግዚአብሔር ከፈቀደ ከ3ወር በኋላ እመጣለሁ በአካል አገኝሃለሁ አንተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስጠገን😊
እውነት ነው ያንተ ትምህርት ማንነተን እንዳውቅ አድርጎኛል
እንኳን ደና መጣህ መምህር ያንተን ጥንካሬ ለኛም ይሰጠን ወንድማለም በረከትህ ይድረሰን ኦርቶዶክስ በመሆኔ ኩራት ተሰማኝ ሀጢያተኛ ብሆንም ፍቅር የሆነ አምላክ ነው ያለን እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለሙ የተመሰገነ ይሁን የድንግል ማሪያም ልጅ ጠላታችን የምንዋጋበት ሀይል ብርታት ይስጠን መምህር አንተን ቃላት አጠውልክ ብቻ የምታገለግለው አምላክ እግዚአብሔር የምትመኘውን በሙሉ ያርግልክ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ
አይዛሁሉምያልፍል😊
Amenn Amenn Amenn 🕊️
Asirte Dingilli 👏🏻🤲😭🥰🥰
Baxolti Asibu Abbaa
በእውነት መምህር የህወትን ቃል ያሠማልን እጹብ እጹብ እጹብ ድንቅ የአምላክ ስራ ወድም አለም የእግረህን እጣቢ እጠጣው ዘንድ ማን በሠጠኝ በትንሹ ከጽነትህ ከእምነትህ ከበጎነትህ ከፍቅረህ እንዳው ቸሩ እግዚአብሔር ሆይ ሰለህያው ስምህ ብለህ ጠብታ ስጠኝ ፍቃድህ ቢሆን
እንካን በሰላም መጣህ መምህራችን በጣም የሚገርም ልጅ ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዝለት ላንተ እግዚአብሔር ይግዝህ የሰዉ ነገር በጣም ያሳዝናል
ቃልህወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ የምትወደው መልአክ ይጠብቅህ አሜን❤❤
ባለ ታርክዬ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋዉ አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን በጸሎትህ አስበኝ ወለተ ዮሐንስ እያልህ አደራ እንዳትረሳኝ 🤲😍
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 🤲💚💛❤#ሠላም ለከ
#ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ስለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ምስክርነት ልዩ ልዩ ሥቃዮችን የታገስክ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆ ሠላምታ ይገባሃል
☘️☘️#ሠላም ለከ
#ቅዱሰ ጊዮርጊስ ሆይ ስለቀናች ሃይማኖት ነፍስህን የሠጠህ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ሠላምታ ይገባሃል🕯
☘️☘️#ሠላም ለከ
#ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እጅግ ለሚጥመው ፈፅሞም ለሚያምረው ዜና ዝክርህ ሠላምታ ይገባል🕯
☘️☘️#አሜን ከሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እረዴት በረከት ያሳትፈን ምልጃ ፀሎቱ ይጠብቀን
#አሜን አሜን አሜን🕯🕯🕯
🎚አሜን🤲
እባክህ መምህር የቅዱሳንን ታሪክ፣ገጠመኝና ወንጌል ስታቀርብ አታሳጥረው በተለይ መናገር የምትፈልገውን በነፃነት ተናገር እኛ እናዳምጥሃለን በተለይ የወንጌልና የቅዱሳንን፣የሐዋርያት ታሪክ እጅግ በጣም ማወቅ እንፈልጋለን። እባክህ አስተምረን እኛ እንማራለን የቱንም ያህል ጊዜ ይፍጅ እናዳምጣለን ከዚህ የሚበልጥ ምንም ነገር የለም። አንተ ምከረን እኛ እናዳምጣለን ትዕቢተኛ ብቻ ነው ምክር የሚጠላው።በነፃነት አቅርብ እንወድሃለን በርታ።
እግዚአብሔር ይመሥገን ❤❤❤❤❤ ይሄንን በመሥማቴ ደስ ብሎኛል ❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይፍታ እግዚአብሔር ከታስርንበት ነገሮች ይፍታን አሜን❤❤❤
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን
እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወረሃዊ መታሰብያ በአል አደረሳችሁ❤🥰
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤✝️
ይህ ፈተና ነው። እግዚአብሔር የበለጠ ያዘጋጃል። አይዞን በርታ ።
ወንድማችን በረከትህ ይደርብን በፀሎትህ አስበን አይለ ኢየሱስ ወለተ ማርያም በፀሎት አስበን
መምህር አይዛህ በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ፈተና የሚበዛው በራሳችን ወገን የምንላቸው ነው
ሰላም መምህር እንደምን አላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰብ ጀምራለው ኤፋታህ ብዬ እግዚአብሔር የሰማውትን በልብ ያኑረልን 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲
መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህልን🙏🙏🙏
እናመሰግናለን ህይወትን ቀያሪ ማርሽ የሆነ ትምህርት
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መምህር አንኳን ደናመጣህ አሜን አሜን አሜን ጸጋውን ይብዛልህ
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ❤ የመዳም ቅመሞችዬ ከመምህር ት/ት ጋር የሮመዳንን ስራ የሚሰራ ማነው እንደኔ
እኔ መምህርዬ እዴሜ ከጤናጋር ይስጥህ 🙏🙏
፧፦፦፦፦፧፦፦፦፧፧፧፧፦፧፦፧ሶሶሶሶሶሶስሶሶሶሶሶሶ
አይዞህ መምህር ሁሉም ነገር ለበጎነው የምንለው እኮ በምክንያት ነው ደግሞ እግዚአብሔር ቢዘገይም የሚቀድመው የለም መምህር እመብርሀን ከነ ቤተሰቦችህ ትጠብቃችሁ ለእኛም ልቦና ይስጠን በእውነቱ ከባድ ነው❤❤❤
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ለቦና ይስጠን በእውነት ሰይጣን እኮ በኛ ክፋት ሳይቀና አይቀርም እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ መምህር ሁሉንም ነገር እግዚአብሔር ያስተካክለዋል እግዚአብሔር ሁለየም ከተገፉት ጎን ነው 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
እንዴት ነህ, እንኳን ደህና መጣህልን
ገጠመኝ ሲመጣ ደስታየ ወሰን የለውም
ባትለቅ እንኳን የቆዩትን አያለሁ እንጅ
ድምጸህን ሳልሰማ አልውልም
ኑርልኝ 🌷🌷🌷
አንባህን ሰማአቱ ቅድስ ጎርጊስ ያብስልህ አመቤታችን አሳ የደሀዎች መጠጊያችን አሳ ታብስልህ አንደከፋህ ታስታዉቃለህ ይህ አንተን ስራዬ ብለዉ ነዉ ያደረጉት ደሀን መግፋት መልስሱን ከከርስቶስ ያገኙታል የንቀት ጥግ ያየሁበት ነዉ የተሰበረዉን ልብ የሚጠግን ከርስቶስ አልፋና ኦሜጋ የሆነዉ አምላካችን ይመልከት 😢😢😢
መምህር አትዘን ሁሉም እውነታው የሚገባው ቀን እሩቅ አደለም ቅርብ ነው የእመብርሀን ጥበቃ አይለይክ አንተ ብቻ በርታ የአበታችን አቡነ እጨጌ ዬሐንስ በረከታቸው ይደርብክ
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ።
ወንድሜ በረከትህ ይደርብን እባክህ ወንድሜ ወለተ ጎርጊስ ከነ ቤተሰቦቼ በፀሎትህ አስበን ብዙ የሚያስጨንቅ ነገር አለኝ።😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይስብሽ ዉዴ እመብርሃን ታቅልልሽ