110ኛ A ገጠመኝ፦(memihir tesfaye abera getemeng)የጫማው ስጦታና የባለሥልጣኑ ጮቤ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 247

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 4 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላሟን ይመልስልን ይህንን የሰቆቃ ዘመን አሻግሮ መልካሙን ዘመን ያምጣልን አሜን አሜን አሜን

  • @hebtamhana832
    @hebtamhana832 4 ปีที่แล้ว +43

    መምህሬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በሄድክበት በዋልክበት እመብርሀን ትከተልህ ልጆችህን ቤተሰቦችህን ትጠብቅልህ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @ወለተሰላሴ
    @ወለተሰላሴ 4 ปีที่แล้ว +30

    የአንድ ስው ጉብዝና ስንት ስው እዳዳነች ተመልከቱ የተዎህዶ ልጆች

  • @Abi-ze6nk
    @Abi-ze6nk 4 ปีที่แล้ว +33

    በጣም የሚገርም ነው ፈጣሪ ወዳጂ መስሎ ጠላት ከሚሆን ጎደኛ ይጠብቀን ይሰውረን።

    • @mekedesmulugeta2888
      @mekedesmulugeta2888 4 ปีที่แล้ว +1

      Amin3 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 4 ปีที่แล้ว +1

      Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn ✝️✝️✝️🤲🤲👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 4 ปีที่แล้ว +1

      🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 4 ปีที่แล้ว +1

      Good job 👍

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 4 ปีที่แล้ว +1

      It Good job 👍🤲🤲🤲🤲

  • @እኔስማሪያምንእወዳታለሁ
    @እኔስማሪያምንእወዳታለሁ 4 ปีที่แล้ว +10

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ሰላም እንዴት ዋላችሁ የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ገና ላዳምጥ ነው

  • @pezapet411
    @pezapet411 4 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜንን ስለማይነገራ ስጣታው እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬም ተመስገን አምላኬ
    ውድ መምህራችን. እንኳን በሰላም መጣህልን
    ፅጋውን ያብዛልህ. ያገልግሎት ዘመንህን ያራዝምልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun memehir

  • @meronmeron8872
    @meronmeron8872 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin Inkwan bselam betena metakilin 🙏🙏🙏

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 4 ปีที่แล้ว +1

    Egziyabehr yemesegen Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen Egziyabehr yitabekelen memihir 💚 💚 💚

  • @hiwotbelete1511
    @hiwotbelete1511 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @woynshetkassheun3692
    @woynshetkassheun3692 4 ปีที่แล้ว +4

    ኤፍታህ እንኳን ደና መጣህ መምህር
    ቃል ህይወት ያሠማልን🤲
    አሜን አሜን አሜን 🤲

  • @uaekfn890
    @uaekfn890 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሰላምን ያብዛልህ መምህር ተስፋዬ አበራ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌾🌾🌾🌾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን

  • @ametesilase6933
    @ametesilase6933 4 ปีที่แล้ว +3

    Egzihaber yimasgen mamihirachin enkuan baselam metahiln 🙏🙏🙏

    • @shimalshimal-wi6yr
      @shimalshimal-wi6yr 4 ปีที่แล้ว

      መምህር፣በጥልት፣አስብኝ፣አምት፣ሚካኤን።

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገነ የተባረከ
    የተወደሰ የተቀደሰ ይሁን መምህር ሰላመ
    ክርስቶስ ይብዛልህ "ኤፍታህ "በለኝ ጌታ ሆይ
    በልቤ ንገሰ ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን !!!

  • @አልማዝደጀን
    @አልማዝደጀን 4 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    በፀሎታችሁ አስቡኝ
    ወለተ ሥላሴ ብላችሁ

  • @መሲየተዋህዶልጅነኝ
    @መሲየተዋህዶልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว

    ኤፍታህ በለኝ አምላኬ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @ተመስገንጌታሆይ
    @ተመስገንጌታሆይ 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አለን እኛ መምህራችን አንተም ኑርልን የተዋህዶ ጀግና ንፁህ ሀዋሪያ እከፍ ሲኖር ከቤተክርስቲያን ላይ አይተህ ዝም ብለህ ማታልፍ ጀግና ንቁ መምህራችን
    እግዚአብሔር ያበርታህ ጨምሮ ክፉዋች ሁሉ ይራቁ ከጎንህ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርካል እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥህ አሜን አሜን አሜን ♥️

  • @bekihawi6030
    @bekihawi6030 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ከምር በጣም ግሩም ነው እጅግ በጣም እየተማርኩበት ነው ፈጣር ጤና እና እድሜ ይስጦት እራሴንም እያገኘውበት ነው መምህራችን ቡዙ ግዜ ስልኮትን ብሞክር ላገኘት አልቻልኩኝም ያለውት በስደት ነው ግን ብዙ ህልሞችን እመለከታለሁ እርሶንም በህልሜ አዮታለሁ ግን በተደጋጋሚ ስልኮት አልወጣልኝ አለ እናንተን የሰጠን ፈጣር ስሙ የተባረኬ ይሁን ክብር ለመደሀነአለም ይሁን

  • @zednegnkeebishoftu2642
    @zednegnkeebishoftu2642 4 ปีที่แล้ว +6

    እናመሰግናለን መምህራችን በጣም ብዙ ነገር እየተማርን ነው

  • @ayni2800
    @ayni2800 4 ปีที่แล้ว +10

    110ኛ ገጠመኝ ደርስን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ላንተም ጸጋውን እውቀቱን ይስጥክ እግዚአብሔር

  • @bekihawi6030
    @bekihawi6030 4 ปีที่แล้ว

    በጸሎት አስቡኝ መምህር ወለተ እየሱስ

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህናመጣህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ፫

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 4 ปีที่แล้ว +1

    EGZIABHER Yimesigen Memihirachin Amen

  • @ገኒየማርያምልጅነኝ
    @ገኒየማርያምልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህርእድመ ከጤና ይስጥልኝ

  • @vugfu1149
    @vugfu1149 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነዉን በልቦላችን ያሳድረብን

  • @መቅዲየማርያምልጅ-ፀ1አ
    @መቅዲየማርያምልጅ-ፀ1አ 4 ปีที่แล้ว +5

    ኤፍታህ በለኝ ብዬ ጀመርኩኝ
    መምህር እኳን በሰላም መጣህልን. እድሜና ጤና አብዝቶ እግዚአብሔር ይስጥህ. በርታልን. ❤

  • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
    @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ የሚገርም ነው ጥሩ አስተማሪ ነው ዘና እያረከን በእውነት ብዙ ተማርን መምህር በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @አቤቱየሆነብንንአስብ-ቸ3ቸ
    @አቤቱየሆነብንንአስብ-ቸ3ቸ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት ረጂም እድሜ ያድልልን ቃለህይወት ያስማልን በእውነት ይገርማል
    ረጅም እድሜ ለመላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ስለ መናፍስት ውጊያ ያስተማሩ አባት ናቸው የእኔን የኃጢአተኛዋን እድሜ ይስጦት አባቴ የስንቱን ቤት ጉድ ተንኳኳ ይገርማል
    ባለስልጣኖች ሁሉ ሆድ ይፍጄው ስንት መተት ይኖራል

  • @እህተሚካኤልM
    @እህተሚካኤልM 4 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጣህ የኔውድ መምህር የልቦናዬ መብራት 🙏🙏🙏

  • @ድንግልእመቤቴመሰላልለሰማ
    @ድንግልእመቤቴመሰላልለሰማ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መምህር ፀጋናበረከቱ ያብዛልህ
    ንጉስ መድሃንያአለም ጠላታችንን ድያብሎስ ይሰርልን

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @zenash4659
    @zenash4659 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን በቀን በቀን የምሰማው ነገር በጣም የሚያስተምር ነው ፀጋውን ያብዛሎት መምሕራችን

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 4 ปีที่แล้ว +1

      Good bless you and all your beautiful family 🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 4 ปีที่แล้ว +1

      Memihir tesfaye ❤️🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 4 ปีที่แล้ว +1

      Good bless you and all your beautiful family

  • @nohenohe4199
    @nohenohe4199 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህር🙏🙏🙏

  • @worknshedemeiss3740
    @worknshedemeiss3740 4 ปีที่แล้ว +5

    በፆሎት አሰቡኝ መምህሬ ወለተ ስላሴ እያልክ

  • @ወይኗ-ሸ8ዐ
    @ወይኗ-ሸ8ዐ 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንክ ይባርክልን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @bestofever18
    @bestofever18 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሄር ይመሰገን መምሕራችን ደህነ ናን ።

  • @እመአምላክአንቺጠብቅኝ
    @እመአምላክአንቺጠብቅኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን በገጠሞችህ ብዙ ነገር ተምሬበታለው ፀጋው ያብዛልን በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ገብሪኤል እያላቹ

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
    @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 ปีที่แล้ว +2

    የሚገርም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @Abcabc-tp6kp
    @Abcabc-tp6kp 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @ሰብለየተዋህዶልጅ1619
    @ሰብለየተዋህዶልጅ1619 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን አምላክ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ መምህር

  • @yeqedusemikayeleliji9951
    @yeqedusemikayeleliji9951 4 ปีที่แล้ว +1

    Egzihabher yemasegen betam asetamare gexamagne new memerachen egzihabher tsgawen abazito yechemerelehi Egzihabher yeAbatachenen yemememehir grima wandimu Edima yaserezimalen

  • @ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ
    @ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እሺ መምህራችን

  • @almazgrma9969
    @almazgrma9969 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ቃለ ሂወትያሰማልን የእኛ እንቁ

  • @hannadesta382
    @hannadesta382 4 ปีที่แล้ว

    የሚገርም እና ኣስተማሪ ገጠመኝ ነው:: በተለይ ደሞ መጨረሻ ላይ ያስተማርከው ወንጌል ውስጤ ነው የገባው:: ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ::

  • @tsigemariyam6061
    @tsigemariyam6061 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላሞት ይብዛልን እንኳን ደህና መጡልን

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz 4 ปีที่แล้ว +1

    ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩ መምህራችን እኳን በሰላም መጣቹልን ቃለህይወት ያሰማልን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ እግዚአብሔር ይገስፃቸዉ በሰዉ ላይ ተኮል የሚስቡትን ጤነኛ ሰዉ ጠፋ ማለት ነዉ አለማችን ከተኮል ዉጪ ሌላ አያቅም ታዲያ እግዚአብሔር ምን ያድርግ አይነልቦናችንን ያብራልን በጣም ያሳዝናል

  • @መአዛየድንግልልጅወለተስላ
    @መአዛየድንግልልጅወለተስላ 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ እንደሰማይ ከዋክብት እንደምድር አሸዋ እስከመላ ቤተስብህ ብዝት ይበልልኝ መጣህልን መምህሬ

  • @egizhabereragnayenewegizha893
    @egizhabereragnayenewegizha893 4 ปีที่แล้ว +1

    Mamirachin kaa talayaye nagarochi buzu timirt eyetamarku new shi amet nurulin kal hiyot yasemalin yee manigistu werash yadergiln amen amen amen

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን
    እንቁ መምህሬ

  • @emebett1989
    @emebett1989 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ዴና መጣክልን መምህር ገና አሁን ላዳምጥ ነው ለሁላችንም ሠሚ ልቦና ይስጠን መምህሬ እግዚሀብሔር ከክፊ ሁሉ ይጠብቅልን ።

  • @jeriyedngllej138
    @jeriyedngllej138 4 ปีที่แล้ว +5

    Ehen comment metayu Hulu ebakachu like maregachun aregagetu menew eras wedad banehon. Like lemareg iko kebele mehed ayiteyikem!

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ስላም እግዚአብሄር ከሁላችን ጋር ይሁንልን መምህራችን ሰላምህ ይብላልን

  • @worknshedemeiss3740
    @worknshedemeiss3740 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን

  • @henoktechnology3830
    @henoktechnology3830 4 ปีที่แล้ว +2

    ኤፋታህ በለኝ መምህር

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ1ለ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ1ለ 4 ปีที่แล้ว +2

    አኳን በሰላመ መጣህ መምሀራችን እግዚአብሐር በእደሜና በፀግጋ የኑርልን

  • @ኤፍታህወለተማርያምተ-ሸ3ጘ
    @ኤፍታህወለተማርያምተ-ሸ3ጘ 2 ปีที่แล้ว

    እፍታህ ተከፈት
    በእውነት መምህሬ ባንተ ትምህርት ትምህርት እየተማርነ ነው መምህሬ ፅጋው ያብዛልህ

  • @bertukanyoutube4773
    @bertukanyoutube4773 4 ปีที่แล้ว +1

    እውነት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ከነቤተሰባቸው ይሁንልን

  • @lbiebeegziabhertsena7653
    @lbiebeegziabhertsena7653 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልዎት በእውነት በጣም ደስየሚልና ብዙ ትምህርቶችን ያገኘሁት ቻናል ነው መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ጠላቶቻችሁን ከእግራችሁ በታች ይጣልላችሁ

  • @askalearegawi9403
    @askalearegawi9403 2 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ሚካኤልሊረዳኝመጣ-ረ9ከ
    @ሚካኤልሊረዳኝመጣ-ረ9ከ 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጡ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ፍቅርተስላሴናታኔም
    @ፍቅርተስላሴናታኔም 4 ปีที่แล้ว +2

    ስላም መምህር እንኳን በስላም መጣህልን አላደመጥኩትም እመለሳለው ከምትለቃቸው ገጠመኞች ቡዙ እየተማርኩ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ገጠመኝ 23 የእህቴ ጋ ይመሳስላል ትንሺ የሚለያቸውግን ሲመታት ውታ ከመንደር ታድራለች ግን በጣም ነው እሚያስቃያት መተት እዳለበት ሁላቸውም ያምናሉ ቤተስብም ሊያፍቷት ቡዙግዜ ሞክርዋል ግን አልቻሉም እና በጣም ሲቃይ ውስጥ ናት እና ልጆች ወልደዋል እና ያተን ስልክ ስጥቸው ነበር ግን ያተስልክ አይስራለትም አዴ አግቶህ ስራላይ ነኝ ብሎኛል አለ ከዛ አይስራም እኔም ሞክሬው ነበር

  • @ቤቲልሄምፀጋቤተልሄም
    @ቤቲልሄምፀጋቤተልሄም 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም ይሚግርም ታሪክ ነው። እግዚአብሔር። አመላክ። ከነዴዚህ ነገር ይጠብቅን

  • @ጓልድንግልማርያምአደይ
    @ጓልድንግልማርያምአደይ 4 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል መምህራችን እግዛብሔር ሓያል ነው ከላይ እስከታች ያጋልጣል

  • @ethiopia1dhe415
    @ethiopia1dhe415 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንካን ደህና መጣህልን በእግዚአብሔር ሥም ሠላም ብያለሁ ለገና ፆም እንካን አደረሳቹ

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 4 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ ።እግዚአብሔር ይመስገን።መምህራችን።

  • @ኤፍታህ-ዀ7ኰ
    @ኤፍታህ-ዀ7ኰ 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኩአን ደህና መጣህልን ውድ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏

  • @munamesret7163
    @munamesret7163 4 ปีที่แล้ว +1

    Des yemel temhert new kale hewot yasemalen welet mekael beselothi asebegi

  • @missidababa9529
    @missidababa9529 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን መምህር

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እንኳን ደህና መጣህ
    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
    @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጠህልን ሃይማኖቴ እንዳከብር የረዳህኝ መቸም አትረሳም

  • @genetsolomon1604
    @genetsolomon1604 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመገን ቃለህወት ያሰማልን የእህታችን በርከት ርደኤት ያደለን አንተንም ረጀም እደሜ ከጤና ጋር ይጠብቅህ ከክፈ ነገር ይጠብቅህ መምህሬ 🙏🙏🙏

  • @yohinaweletyohines2013
    @yohinaweletyohines2013 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ መምህራችን

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ገ1ዘ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ገ1ዘ 4 ปีที่แล้ว

    ሚገርም ታሪክ ነው መምህር በደምብ እያስተማርከን ነው በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህህህ

  • @worektadess1253
    @worektadess1253 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላምህ ይብዛ ውድ መምህራችን እንኩዋን ደህና መጣህልን የኛ እንቁ በጉጉት ነበር የምጠብቀው

  • @zerituzd7480
    @zerituzd7480 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር

  • @tijilove5671
    @tijilove5671 3 ปีที่แล้ว

    መጣህልን ዉዱና እንቁዉ መምህራችን የተዋህዶ አርበኛ

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርም ነው መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @zenashzenash6916
    @zenashzenash6916 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ሰላእ መጣህልን ወንድማችን መምህራችን እሺ እናዳምጣለን

  • @እማፋቅር
    @እማፋቅር 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @askalabrahamsaldosry1110
    @askalabrahamsaldosry1110 4 ปีที่แล้ว +1

    እካን ደህና መጡ ኣሜን

  • @ስላምናፍቅር
    @ስላምናፍቅር 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጡ መምህራችን

  • @ጓልድንግልማርያምአደይ
    @ጓልድንግልማርያምአደይ 4 ปีที่แล้ว +1

    በረከትዎ ይደርብን

  • @sarayoutube9968
    @sarayoutube9968 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 3 ปีที่แล้ว

    EFTAHE EGEZABHER Amelaki hulachenem yefetane

  • @yashyyashy1514
    @yashyyashy1514 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እንኳን ደህናመጣህልንን እጂግ አስተማሪ ነዉ አይማኖትም የሚያስቀይር መተት ይላካል ባርኮ መጠቀምን የሚያስተምሩት አባታችን እንድህ አይነት ሲላክ እንድከሽፍም ጭምር ነዉ ሰዎች ያለን ይበቃናን አቁመናል ልቦና ይስጠን

  • @የስላሴባርያየማፊቅርልጅ
    @የስላሴባርያየማፊቅርልጅ 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃላት ያጥረኛል በእውነት እዲገባን ብለህ በትህትና በፊቅር አርገህ ነው የምታስተምረን እድንረዳህ አርገህ የምትነግረን ፀጋውን ያብዛልህ ልጆችህን ትዳርህን ይባርክልህ ልዑል እግዚያብሂር

  • @asenakew5099
    @asenakew5099 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን መምህራችን በእድሜ በፅጋ ይጠብቅልን

  • @bayushemulugetabayushemulu1784
    @bayushemulugetabayushemulu1784 4 ปีที่แล้ว +4

    እንዴምን ዋልክ መምህር ተሰፋዬ አበራ እንኳን በሰላም መጣክ

  • @ኤፍታህብዬጀመርኩ
    @ኤፍታህብዬጀመርኩ 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በደህና መጣህ መምህር

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይመስገን አሜን ዉድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 4 ปีที่แล้ว +1

    Keep up the good work memihir tesfaye Tanhks you ✝️✝️✝️✝️✝️

  • @ጽዬማሪያምእግዚአብሔርእረ
    @ጽዬማሪያምእግዚአብሔርእረ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 4 ปีที่แล้ว +1

    Keep up the good work Tanhks ✝️✝️🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ወይንወለተሚካኤል
    @ወይንወለተሚካኤል 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምክ ብዝት ይበልልን መምህራችን እንኳን ደህና መጣክ

  • @mariamdaud3105
    @mariamdaud3105 4 ปีที่แล้ว +3

    እንካን በደና መጣህ መምህር ስጠብቅህ ነበር

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa2907 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህር እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 4 ปีที่แล้ว +1

    ኤፍታህ ሰላም ክርስቶስ ይብዛል ውድ መምህር ቃላህወት የሰማልን ብዙ ነገር እየተመርኩ ነው እኔም አንድ ቀን ሀገሬ ገብቼ ቤተሰቤና እኔም ካሚየመልኩት በአድ አምለኮት ይወጡልኝ ዘንድ በፀሌትህ አስበኝ ወላተ ማርያም ስዳታኛው
    እግዚአብሔር ሀገራችንም ይጠብቅልን💚💛❤

  • @getetachane2286
    @getetachane2286 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር መጣህ

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 4 ปีที่แล้ว

    ውድ የተዋህዶ ልጆች ምንም ባይኖረን ብንገፋን ብንታረድም ምንቃጠልም የተዋህዶ እምነት አመኝ ስለሆንን ምንአይነት እደለኛ እደሆንን አስታውሉ ይሄ ሁሉ ነገር ያልፋል ሁላችንም በየአለንበት መፀለይ አለብን መምህር የምታመጣቸው ነገሮች የምንሰማው በዚህ ዘመን ያስብላይ እውነትም እምዬ ሀገሬ ኢትዮጵያ ቅድስት ሀገር ነች እኔ በቃ በስደት ሆኞ እፅናናለሁ