115ኛ ፈተና ገጠመኝ ከLive የተወሰደ ( ደማቸው እንደሚጋጭ እያወቀች ታካሚዎቿን ያጋባቻቸው ዶክተር )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 183

  • @savannasav2609
    @savannasav2609 ปีที่แล้ว +7

    ትክክል ነው አንድ አሳዛኝ አጋጣሚ ከነዳጅ ጋር የተያያዘ አንድ የመንግስት ሹፌር ቤንዚን ከመኪናው እየሰረቀ ቤቱ ያስቀምጣል አንድ ቀን መብራት ይጠፋል እሱና ወንድሙ ነበር የሚኖሩት ወንድሙ ግማሽ ቀን እየተማረ ግማሽ ቀን ሊስትሮ ይሰራል ስለዚህ በጊዜ ገብቶ ይተኛል ወንድሙ መጥቶ ኩራዝ ሰራና ሲለኩስ ወዲያው እሳቱ ተያይዘ ሰውየው እየጮኸ ወጣ ሰው ተሰበሰበ ነገርግን ሰውየው ተመልሶ ወደ ቤቱ ገብቶ ወንድሙን እንደማውጣት አዲስ ቴፕ ነበረችው እሷን ሲያወጣ የለበሰው ልብስ ሱሪ ፓሊይስተር ነበረ እሳቱ ተያይዞ ልብሱ እላዪላይ ቀለጠ ። ሰው ወንድሙን ሊያወጣ የገባ መሰለው እሱ ቴፕ ይዘ ሲወጣ በጣም ሁሉም ተናደደ ወንድሙን ማዳን ሲችል በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ ወንድሙ ሞተ እሱ ደግሞ ሆስፒታል ለረጅም ጊዜ ቆየ ። ስለዚህ መጀመሪያ ቤንዚን የመትነን ባህሪ ስላለው በሽታ ብቻ ያፍናል ከዛ ከሩቅ እሳት ይስባል ስለዚህ ቢቻል ስለተወደደ ብላችሁ በፍጹም ቤት ውስጥ አታስቀምጡ በጣም አደገኛ ነው።

  • @medimt1285
    @medimt1285 ปีที่แล้ว +2

    በተደጋጋሚ ስላስወረዳት ባሏ ፈታት ከዚያ ኋላ በጣም ስለምትወደው በስነልቦና ተጎድታ ነበር ግን ድጋሜ ቤተሰብ ድጋሜ አጋቧት ሳትቆይ እራሷን አጠፋች እጂግ በጣም ነው ስለሷ ሳስብ ያመኛል እህቴ መዳን ስትችል አጠዋት ብቻ እግዚያብሄር ነፍሷን ይማርልኝ

  • @tigistketema5128
    @tigistketema5128 ปีที่แล้ว +8

    ይሄ ገጠመኝ ድጋሚ ነው ልበል መምህር ከተሳሳቱኩ ይቅርታ

    • @fgbh865
      @fgbh865 ปีที่แล้ว

      አወ የላይቨ ነው

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p ปีที่แล้ว +23

    እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለፆመ ሐዋርያት አደረሳችሁ ምዕመናን❤❤ ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቀን ሁላችንን❤

    • @ሀኒደምሰው
      @ሀኒደምሰው ปีที่แล้ว +1

      መምህሬ ዘላለም ኑርልን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetarega4677
    @genetarega4677 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ልክ ነህ እኔም የመጀመሪያ እርግዝናዬ ላይ ልብሴን ቆርጠው ወስደው ሌላው ደግሞ ቢጃማዬን ሰርቀው ወሰዱብኝ የተረገዘው ልጅ በመወውለጃዬ ጌዜ ላይ ሆዴውስጥ ሞተብኝ መምህር የሚገርምህ ሀኪሙደግሞ እንድሞት ነበር እየታገለ ያለው ጎዝ ማህፀኔ ውስጥ አስገብቶ ሳያወጣው ረስቶ እስቴቹን ሰፍቶጨረሰኝ እግዚአብሔር ሲረዳኝ የከተትከውን ጎዝ አውጣ ው ስለው የሰፋውን እስቲች ስጋዬን እየበጣጠሰ ፈታና አወጣው ይህን ሁሉ ሲያደርግ ካለማደንዘዣ ነበር አሁን ግን ሲገባኝ በአንተ ትምህር ሁሉ ነገር የመተት ስራ መሆኑን ተረድቻለሁ ትደራችንን ሊበትኑ ነበር መምህር ብዙ ነገር ነው የተደረግነው

    • @hannawubshet3715
      @hannawubshet3715 ปีที่แล้ว

      Be urael sm😣😣😣😣 mn ayinet neger new

  • @Eyaasu
    @Eyaasu ปีที่แล้ว +3

    ላይቭ : ረጃጅም ስለሆነ : አላዳምጠውም ነበር :: ይህንን የመሰለ ገጠመኝ ሊያመልጠኝ ነበር ::
    ወደፊት : እንደዚህ ደጋግመህ ልቀቅልን ::
    የጎረቤቶቹ ሃሜት ግን ይገርማል :: ከልጅቷ ራስ ላይ ቢወርዱ ይሻላቸዋል::
    ብቀላ የኔ ናት : ብሎ ተናግሯል ጌታ ::

  • @EyerusAlem301
    @EyerusAlem301 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደህና መጣህልን ዉዱ መምህራችን በእውነት አንተን የላከልን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በስደት ሆነን ይሄን ዕድል አግኝተን በመማራችን በእውነት እድለኞች ነን መሰደደ ለበጎ ሆነልኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ ปีที่แล้ว +2

    ባለ ታሪካችን እግዚአብሔር አምላክ በክብር ላይ ክብር በጸጋ ላይ ጸጋ በሞጎስ ላይ ሞጎስ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ እድሜ ለንስሐ ዘመን ለፍስሀ ያድልሽ እድሜሽ እንደ ማቱሳላ ዘርሽ እንደ አብርሃም ያብዛልሽ ወልደሽ ሳሚ ዘርተሽ ቃሚ ሐዘን ከደጃፍሽ ይራቅ ደስታ ወደቤትሽ ይግባ እግዚአብሔር ወደበፊት ማንነትሽና ሰውነትሽ መልሶሽ አግብተሽ ወልደሽ እንደምናይሽ እርግጠኛ ነን አንቺ ለኛ አርአያችን ነሽ ምናለ እግርሽ ስር ሁኘ ባስታመምኩሽ ማርያምንLIVE ላይ ገጠመኙ ስትናገር በለቅሶ ነው የጨረስኩት እኔ መጎዳቷ አደለም ያስለቀሰኝ ለራሴ ነው ያለቀስኩት ዋ ለኔ ወዮውልሽ ነፍሴ እያልኩኝ የልቤን ክፋት አይቼ የሷ ደግነት......😢 ስለዝችኛዋ ልጅ ምንም ማለት አልፈልግም ባለፈው ተናግሬ አለሁ ድጋሚ ሳዳምጠውም እራሱ እየተቃጠልኩ ነው እግዚአብሔር ይማራት ብቻ ሌላ ምን ይባላል

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ ปีที่แล้ว +23

    እንዃን ለአባታችን ለቅዱስ ቸሩ አማኑኤል አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህ በህሊናችን አሳድር አሜን መምህር ትናንት እኮ እስከ ምሽት 3 ሰአት ስንጠብቅህ ነበር

    • @_Godolyas7696
      @_Godolyas7696 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @ሶልያናየማርያም
      @ሶልያናየማርያም ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @ua21s24
      @ua21s24 ปีที่แล้ว +1

      አሜን፫

    • @yemi846
      @yemi846 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እንኩአን አብሮ አደረሰን አዎ በጣም ጠብቀን ነበር ❤

    • @meieymelese5697
      @meieymelese5697 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @bere2532
    @bere2532 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤

  • @user-qk6xe5vd4h
    @user-qk6xe5vd4h ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም ልብን የሚፈትሽ ትምህርት ነው ለካ እግዚኣብሔር ሲበቀል መልካም ነው
    ይሄውልህ መምህሬ ከሁለት ኣመት በፊት የገጠመኝ ነገር የሆነ ጓደኛ ቢጤ መሰል ነበረኝ እና ከዛ ድንገት ከእርሱ ኣረገዝኩ ከዛ በጣም ተጣልተኝ መጥፎ ቃላትን ሲወረውርብኝ ዝም ብየ ከእንባዬ እና ከእግዚኣብሔር ኣሰለፍኩት እንድምንም ብየ የመውለጃ ጊዜ ደረስኩኝ ግን ከቤተሰቦቼም ከዘመድ ኣዝማድም ተልቼ እነሱን ኣንሽን ለኣፈር ብለውኝ ደሞ ስደት ተጨምሮበት በእግዚኣብሔር ክንድ ኣለፍኩ እግዚኣብሔርን በህልሜ ያፅናናኝ ያበራታታኝ ነበረ እና ስወልድ ለካ ልጄም የእግዚኣብሔር ነበረችና ሆዴ ውስጥ እያለች ነው የመተቸው የተችበት ቀንም ያኔ ምጤ በመጣ ጊዜ ነው እና ምን ልበልህ በይበልጥ በእግዚኣብሔር ቃል ተፅናንቼ ግን ደሞ ኣንድ ኣንድ ቀን ድንገት እሱ የተናገረኝን ወገን ዘመዶቼ የተናገርኝን ቃል ትዝ ይለኝ ነበር ደሮም እኔና እሱ ያጣላን ትልቁ ምክንያት ኣስወርጅው ኣላስወርድም በሚል ነበር እና እግዚኣብሔር ሆይ ኣንተ ፍረድልኝ ለሱም ለኔም ኣስተምረን ብየ ዝም ኣልኩ እንደዋዛ ከወለድኩ ከኣንድ ኣመት በሁላ እስርቤት ገብቶ እኔም በልቤ መታሰሩ እያሳዘኝ ግን ደም በይበልጥ ደሞ ያስደስተኝል ለምን ኣስደሰተሽ ካልከኝም ይለወጣል ይማርል እግዚኣብሔር ልጀቹን ተበቅሎና ቆንጥጦ ስለ ምያትምር ነው እኔም እግዚኣብሔር ኣምላኬን ቆንጥጦ ስለ መለሰኝ ስለ ማውቅ ነው
    እና እስኪ በፀሎትህ ኣሰበን እሱን እንዲፈታ ይብቃህ እንዲለው ከእስር ሌላ ብዙ ነገ በህይወቱ ጦፍቶበታልን ንብረቱ ጓደኘቹ ብቻ እግዚኣብሔር ይወቀው እንዴት ብየ እንደምነግርህ

  • @AregashAregash-k3w
    @AregashAregash-k3w 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን.አሜን.አሜን
    ቃለ.እይወትን.ያሰማልን.መምህራችን❤❤❤

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን አማኑኤል በያለንበት ቦታ ሁሉ ይጠብቀን 👐👐👐አሜን አሜን አሜን
    እመሀምላክ ❤ዘየወትር ምልጆዉ አይለየን አይለያችሁ 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን ቃለኽይወት ያሰማለን መ ምኽራችን 🙏🙏🙏

  • @MolM-wz9kn
    @MolM-wz9kn ปีที่แล้ว

    መምህር እኔም ያተፍሬበመሆኔ ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💞💞💞💞💞💖

  • @ተዋህዶናትክብሬ-ኀ7በ
    @ተዋህዶናትክብሬ-ኀ7በ ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደና መጣህ መምህርየ መምህርየ እኔ የትግራይ ተወላጅ ነኝ እና በሰፈራችን ኣንድ ጠንቆይ ኣለ ግን እኛ መንደር ያለው ህዝብ እንደ ማሕበር ኣድርጎ ይጠራችዋልና ህዝቡ ዶሞ ምንም የማውቀው ነገር የልም ዝም ብሎ ለምንድነው ምትሄዱት ቤየ ከጠየቅኳቸው ምንም ችግር የለውም ይሉኛለይ እና ገጠመኝ እንዳንልክ ዶሞ እዛ ቡዙ ዋይፋይ የለውም እና መን ማድረግ ኣለብንt😭

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn5293 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይፍረድ ጥሩ ት/ትምህርት ነው እንደዚህ በሰው ህይወት የሚቀልዱ የጃቸውን ያግኙ ትልቅ ትምህርት ነው መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ደግ እህታችን በእውነት

  • @bsikiros7171
    @bsikiros7171 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ ማሃረነ ኩርስቶስ 😢😢😢ከኩፉ ከበቀለኛ ሰው ማረኝ ነገ ልሞት ነኝ ብላ ኣታስብም የእናትዋ ልጅ ናት የሰይጣን የግብር ልጅ ናት በእውነት እንደዚ ክፍት ኣይቸ ሰምቸ ኣላቅም እግዚኣብሄር ይፍረድባቸው የዋሃ ተጎጂ ግን በምድር ብትሰቃይ በእግዚኣብሄር ታገኘዋለች

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል ปีที่แล้ว +2

    እናቴ ማርያም ❤❤❤ የኔ አዛኝ ሩህሩህ የአዶናይ እናት ሰምቸ እኮምታለሁ

  • @roosvandermee6678
    @roosvandermee6678 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደህና መጣህልን እምንወድህ እምናከብርህ መምህራችን ❤❤❤

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 ปีที่แล้ว +2

    #እንኳን ለፆመ ሐዋረያት አደረሳች አሜነ(፫) በሰላም አሲዞ ከሀገራችን ሰላም ጋር ያሰፈጽመን ፆሙ ለነፍሳችን ያረግልነ አሜን🤲🤲
    #መምህር ደናነህ እነኳን አደረሰህ ለፆመ ሐዋረያት# ትላንት be live ሰንጠብቅ#አንተ ብቻ ሰላም ሁንልን🤲

  • @genetyoutube1949
    @genetyoutube1949 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወትን ያሰማልን መ መምህችን እውነት ነው

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣህ መምህክ ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልህ አሜን አሜን። እንኳን ለፆመ ሐዋርያት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን🙏🙏🙏

  • @tsigeredasisay2512
    @tsigeredasisay2512 ปีที่แล้ว

    ክብር ለልዑል እግዚያብሔር ያስተማረን አምላክ ይመስገን። መምህር ቃለህይወት ያሰማልን።
    የእኔ ዘመዶች እንደዚህ ሆኑብኝ። አምላክ ምሮአቸው አንድ አንድ ልጅ ያድልልኝ። መፍትሄው ምንድን ነው ከዚህ ህይወት ለመውጣት።

  • @biskutbelete6426
    @biskutbelete6426 ปีที่แล้ว +2

    egzabher yimsgen Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 ปีที่แล้ว

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ የኔ ጌታ ቅዱስ አማኑኤል አባቴ በሁሉም ነገር አንተ ቅደምልን በለፈውም በጣም ተገርሜ ነው የጨረስኩት አሁንም ተደንቄ ነው ያለቀው ተሥፋ ሥላሴ ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቂም በቀል ከኢትዮጵያ ምድር ያጥፋልን እህታችን እግዚአብሔር ይማራት ምን ላይ ደረሰች ግን መምህር ጎዶልያስ

  • @brtawitteshowe2070
    @brtawitteshowe2070 ปีที่แล้ว

    መመህር ትምህርትህን የሰማ ያዳመጠ ከልቡ ወደ ተግባር ነው መሄድ ያለብን እግዚአብሔር ይመስገን አንተን አዘጋጅቶልናል ተምረን ውጤት ለማምጣት መትጋት መትጋት ብቻ ነው አንድና አንድ መፍትሄው ልጅቷ ግን ታሳዝናለች እግዚአብሔር ያስባት ጎደኛዋን አረ ስንት አይነት ሰው አለ እግዚአብሔር ያስባት

  • @Siniknesh-fm1hh
    @Siniknesh-fm1hh ปีที่แล้ว

    እኔም ከዚሕ ያልተናነሰ ጉዳት በጓደኛዬ በስራዬ ነው የእኔ ደግሞ እግዚአብሔር ተጎብኝቻለሑ እግዚአብሔርን ብቻ ማማነው ለተንኮሎኞች ሴራእግዚአብሔር ይበቀላል

  • @melkamentlerasnew3306
    @melkamentlerasnew3306 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ይሄንን ገጠመኝ ከዚህን በፊት ሰምቸዋለው አውቀህ ነው የደገምከው ትንሽ ግራ ስለገባኝ ነው

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን🎉እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን❤🎉እንኴን ለሀዋሪያት ፆም አደረሳችሁ🎉 የተዋህዶ ልጅች🎉

  • @rishane9576
    @rishane9576 ปีที่แล้ว +1

    Aye fetari yekere belene enji kebade new memeherachene tesfaye demo edemena tena yestehe kenebetesebehe amene eme amelake ke kifu hulu tesewerehe amen amen amen

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር

  • @selam801
    @selam801 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን እውነት በጣም ደሰ የሚል አሰተማሪ ገጠመኝ ነው ጸጋውን ያብዛልህ ረቡኒ❤

  • @mesiman2550
    @mesiman2550 ปีที่แล้ว +1

    የተዋህዶ ልጆች "የበረሀዉ ሚስጥር " መፅሀፍ ያነበበ ወይም በትረካ ያዳመጠ እጃችሁን አሳዩኝ :: እኔ በትረካ አግኝቼዉ ነብሴ የተሰማትን ስሜት እንዴት ልግለፅላችሁ... እባካችሁ አንብቡት ሀገሬ ስገባ ደግሜ እንደ ፀሎት አነበዋለሁ

    • @habtammelese9415
      @habtammelese9415 ปีที่แล้ว

      ከምንላይአገኘሽውንገሪኝ

    • @mesiman2550
      @mesiman2550 ปีที่แล้ว

      @@habtammelese9415 እማሬ ቲዩብ ላይ አለላችሁ አዳምጡት

    • @yese7783
      @yese7783 ปีที่แล้ว

      ​@@habtammelese9415እናመሰግናለንይቺናትተዋህዶ

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 ปีที่แล้ว

    መምህርየ እንኳን በደህና መጣችሁ እባታቺን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እንዃን ለፆመ ሀዋርያት አድርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እንዲሁም ለአማንኤል በዐል በስላም አድርሳችሁ 🥰

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባት ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤

  • @bezawondmkun3555
    @bezawondmkun3555 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ጸጋውን ያብዛልን ቸሩ እግዚአብሔር አምላክ

  • @senaitgmariam3743
    @senaitgmariam3743 ปีที่แล้ว

    ሰላም መምህር በጣም አዳመጥኩት ይሄ መንፈስ የተበቃይዋ ቤተሰብ መንፈስ ነው ምክንያቱም በእሳት ጨረሳቸው በጣም ነው የተበቀላቸው ይሄ የተናደደ መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይህንን አያደርግም ፍርዱ ቅን ነው ተበቃዩ መንፈስ ቤተሰቡን በእሳት ጨረሳቸው ነብሰ ገዳይ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว +3

    እንዴት ቆያቹ እንኳን ሐዋርያት ፆም በሰላም አደረሳቹ

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይሰጥህ የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለባአለ ወልድ የዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ አሜንንን🙏❤🙏

  • @samerawt
    @samerawt ปีที่แล้ว

    ስለምታስታምማት የዋህ ብሎ ይማራት በእውነት እግዚአብሔር ኃያል ነው።

  • @selamawitkende6672
    @selamawitkende6672 ปีที่แล้ว

    ይቅርታ መምህር ለምሳሌ የኔ ደም-ነው የባሌ + ግን ደም አልተሰጠኝም ክትባት ነው እግዚአብሄር ይመስገን ልጆቼ ደህና ናቸው አነጋገርህ የማታውቀውን ወይ ደሞ እርግማን አስመሰልከው የደም አይቱን መርጦ የሰጠኝ አምላክ ያውቃል

  • @ugyugyytgty9690
    @ugyugyytgty9690 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ብሰላም መጣህልን እንቁ መምህሬዬ የተዋህዶ ልጆች ገባ ገባ ገባ በሉ ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk ปีที่แล้ว +3

    Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 🤲💚💛❤_አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻

  • @Passity
    @Passity ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እንኳንም ላባታቺን ለቅዱሥ አማኑኤል አመታዊ ክብረ በአል በሠላም አደረሣቺሁ አደረሠን አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታሆይ እንደሀፃታቺን ሣይሆን እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን 😢😢

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 ปีที่แล้ว

    ስላም ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 ปีที่แล้ว

    ሰዉ የዘራዉን ያንኑ መልሶ ያጭዳል ሰዉ ሆይ ከዚች እህት ምተማማራችሁ አቤት የሰዉ ክፋት እስከጥግ ድረስ ነዉ

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwot yasemalin enku memeherachin Betam astemari new egziabhere yimesgen anten yesten ye Dingle Mariam enate lij🥰🙏🙏🙏🥰

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 ปีที่แล้ว

    እጂግ በጣም ይገርማል የእግዚሀብሄር ስራ በእዉት ፈጣሪ ይማርሽ

  • @takkoushcell3111
    @takkoushcell3111 ปีที่แล้ว

    ቃል ሕወሓት ያሠማልን መሞሕራችን

  • @lemlemlili7110
    @lemlemlili7110 ปีที่แล้ว

    አድኖ መግደል ሳይሆን
    ገሎ ማዳን መምህር ቃለ ህወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 ปีที่แล้ว

    እደምን ናችሁ የመምህር ተማሪዎች መምህራችን እኳንም ለኋ ሪያት ፆም በሠላም አደረሣችሁ ለምነት ተከታዎች በምሉ እኳንም አደረሣችሁ❤❤

  • @helinagetushewa8732
    @helinagetushewa8732 ปีที่แล้ว

    ካንተ ጋር ነን መምህር

  • @studio1920
    @studio1920 ปีที่แล้ว +1

    Memherye Nureln Amen 🙏

  • @netsanettesfay1323
    @netsanettesfay1323 ปีที่แล้ว

    Selam Memher yezich lij tarik endegena selakerebklin enamesegenalen. Endezich lij be wodaj yetegoda yelem. Ene enja setasaznegn. Gen Egzabher yemisanew yelem selam setat. Gena bezu endemisetat amnalehu

  • @fadestmoodisam6058
    @fadestmoodisam6058 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ❤

  • @messimessi7609
    @messimessi7609 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህርየ❤❤❤❤❤❤

  • @Wish-iq4md
    @Wish-iq4md ปีที่แล้ว

    ይገርማል clinic ስሰራ እንድ ነጭ ሴት መዳኒት ይሰጣት ነበር በዚህ ምክንያት ከብዙ ሴቶች እሷብቻ ነበረች የሚሰጣት

  • @ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ
    @ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች መምህራችን እሽ እናዳምጣለን መምህራችን

  • @janohailu2184
    @janohailu2184 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ድንቅ ነው ተመስገን

  • @ቲጂየተዋህዶልጅ
    @ቲጂየተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว

    መምህርየ እግዚአብሔር እድሜና ፀጋ ይስጥልን⛪💕🙏

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትንብያስማልን መምህራችን አሜን

  • @AmezenWondesen
    @AmezenWondesen 8 หลายเดือนก่อน

    መምህር ሰላም ነህ ስለሾተላይ በቂ ግንዛቤ የለኝም እኔም ይሄ ነገር አጋጥሞኛል

  • @سارهمحمد-ج2ف
    @سارهمحمد-ج2ف ปีที่แล้ว

    ሆን ብሎ ፈጣሪ የሰጠዉን ፅንስ ያሶረደ ምን ይሆን ፍርዱ😢😢😢 አይምሮዬ ሊፈነዳ ነዉ

  • @KindahaftiTesfay
    @KindahaftiTesfay ปีที่แล้ว

    እንኳን በሠላም መጣሕ መምሕር

  • @dessiebahiru9672
    @dessiebahiru9672 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ስለቸርነቱ ስለፍቅሩ እንደወደቅን የማይተወን

  • @mignotnigus6314
    @mignotnigus6314 ปีที่แล้ว

    አዎ መምህራችን ካንተ ጋር ነን ❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏👏👏👏💚💛❤️

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንተ ይሁን መምህር ተስፉ ወምድማለም:: ይኸው ማዳመጥ ጀመርኩኝ due to night shift

  • @mogestibebu4931
    @mogestibebu4931 ปีที่แล้ว

    ልጅ በተደጋጋቢ እሚሞትባችሁ እህቶች በተለይ ከተወለደ በሁውላ ወደ ሃኪም ቤት ሂዱ እኔ እሄ ችግር እናቴ ጋ ነበረ ባለማወቅ ብዙ እህቶቸና ወንድሞቸ ሙተውብኛል በሾተላይ ።

  • @brtawitteshowe2070
    @brtawitteshowe2070 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ
    አድነን አምላኬ ይቅር ይበለን

  • @tsigehabte9793
    @tsigehabte9793 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሠን መምህራችን ሠላሙን ጤናውን ያድልልን

  • @dastaatube8371
    @dastaatube8371 ปีที่แล้ว

    Mamhir andi setyo yegna gorabet nabarech duro hulem zexegni wara tashakma tiwaldalech gin kaladech bohala hitsanu wadanew mimotu hulem inasu gin minim ayaqum eska ahun. Ante edaz sitl tiz halegni gin hikrta amargna badenbi natsaf alchilmi

  • @manaytoshbedada6090
    @manaytoshbedada6090 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ ይህን ግፍ በህይወቲ አላየውም እግዚአብሔር ይርዳት

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 ปีที่แล้ว

    እህተ ሚካኤል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 ปีที่แล้ว

    Egzabher ye temesegene yihun hunken Dena maxu memirhachin egzabher ermena xena yesxachu selam la Ethiopian selam la tewahedo

  • @natanemaraya615
    @natanemaraya615 ปีที่แล้ว

    መምህርየ በቅድሚያ እንኳን ደህና መጣህ።
    ትክክል ብለኻል መምህር እኔ መጀመሪያ አርግዤ ወረደብኝ 2ኛ ሳረግዝ ደሜ ስመረምር 4ግዜ ኦ-4ግዜ ኦ+ ሆነ መጨረሻ ሲጨንቃቸው በኦ-ያዙት የባለቤቴ ደሞa+ነው እና በ7ወሬ የሾተላይ መርፌ ወይ Anti D ወሰድኩኝ በወለድኩበት 72ሰአታት ለሚቀጥለው ብለው ወጉኝ ከዛ ልጄ በ8ቀን ብጫ ተብሎ ማሞቂያ ክፍል ለሳምንት ገባ ካዛን ቀን በኋላ ልጄ በጣም አልቃሻ ነው። በየ ቀኑ እያቆረቡት ለውጥ የለውም ነበር። ባለቤቴም 3ግዜ አይነት ላውጣለት ብሎ ያልታጠነው ስር ያላሰረው ክታብ የለም እኔም ጭምር ሳጥነው ነበር።በኋላ አንድ ቀን ክፍለሀገር ሀገር ወስጄ አወጣለታለሁ ሲል አይሆንም ብየ አስመከርኩት ከዛ የአቡነ አረጋዊ ፀበል ሲጠመቅ ትንሽ ተሻለው አሁንም ድረስ ሌሊት አልጋ ላይ እየሸና ነው።
    2ኛ ልጄ ስወልድም እንደዛ ምጥ ሁለቱም በ3ቀን ነበር ጎትተው ነው የመወጡት 2ኘ ስወልድ ዶክተሮቹ ታፍኗል አይድንም አሉኝ ቀኑ ሚካኤል ነበርና ምንም አይሆንም የሚካኤል ልጅ ነው አልኳቸው ከዛ ማሞቂያ ክፍል ገባ ለ5ቀን ሰነበትኩ እዛ እያለሁም ብጫ ሁኗል ደምም ጨርሷል ብለው ደም ሰጡት እሱን ትንሽ ይሻላል ክርስትና አባቱም ቅዱስ ሚካኤል ነው አልጋ ላይም አይሸናም
    ከዛ በኋላ ቤቱ በዙ ችግር ስለነበር ፀበል መጠመቅ ጀመርኩ አንተንም አወቅኩህ እየሰገድኩ እየፀለይኩ ነበርና 3ኛ ልጄም ተረገዘች የቅዱስ ሩፋኤል ፀበል እተጠመቅኩ እና እየጠጣሁ ከንተ ጋር የምክር አገልግሎት በኋላ ቆረብኩኝ ለክትትል የሄድኩኝ በ37 ሳምንት በኋላ ነበርና ሁሉንም ሰደቡኝ በልጄ ህይወት ፈርጃለሁ ብለሽ ፈርሚ ብለው አስፈረሙኝ ምንም አልመሰለኝም ከዛ ምጤ ሲመጣ ሄድኩኝ ተንቀሳቃሺ ብለውኝ በኋላ ጠርተው አስተኙኝ ሳይዘገጃጁ ልጄ በራሷ ወጣች እግዚአብሔር ይመስገን አሁን 6ወሯ ነው እንደወንዶቹ አትረብሽም።

  • @yemiredagnyelemnakeneatrak5643
    @yemiredagnyelemnakeneatrak5643 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @tiruneshiwale8920
    @tiruneshiwale8920 ปีที่แล้ว

    መምህር ያተን ትምርት ማዳመጥ ከጀመርኩ 1 ወር ሆኖኛል ግን ስለ እህቴን እያስጨነቀኝ ነው ለብዙ ጊዜ ጸበል ና ህክምና ስትከታተል ነበር የ
    ማህጸኑአን ያማታል ከ ባሏ ጋር መስማማት አቃታት የሱም ጸባይ ተቀያየረ አሁን እሷ ጠንቋይ ቤት ነው ያለቸው እኔ አድንሻለው ብሎ ገና 15 ቀን እሱ ጋር ትቆያለች ምን ማድረግ እዳለብኝ አላውቅም ጨንቆኛል ኢሄን ተምርት እንድትሰማ ልኬላት ነበር ግን እየሰመች አይደለም ቆይ እሺ እንዴት ነው መታደግ እምችለው ምን ላድርግ

  • @temesgennega2079
    @temesgennega2079 ปีที่แล้ว

    ቂመኛና፡ በቀል ከስሜታዊ አስተሳሰብ ከጭፍን ነው ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንዴት ናችሁ መምህር እንኳን በደህና መጣህ

  • @redietmarkne933
    @redietmarkne933 ปีที่แล้ว +1

    Mamahreye welcome 🙏 😘

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🤲🤲🤲💒🌾🌿🌿🌿🌻💐🌻

  • @fatmamoh9743
    @fatmamoh9743 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር. ይመሰገን

  • @tegistlebanon1544
    @tegistlebanon1544 ปีที่แล้ว +1

    ለሁላችንም ልቦና ይስጠን

  • @baftahadas1264
    @baftahadas1264 ปีที่แล้ว

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህእፍፍፍፍፍፍ በጣም ልብ የምነኳ ገጠመን እሄገጠመን ነው

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፣ይማርት፣ሰው ፣ይስራዉን፣ነው ፣የሚገኘው ፣እግዚአብሔር ፣ከክፉ ሁሉ ፣አንተ፣ጠብቀን፣አሜን 🙏🙏🙏

  • @sisyoutube2031
    @sisyoutube2031 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቤተሰብ በማርያም የመምህር ተስፋዬን የነፍስ አባታቸውን ስልክ ቁጥር ስጡኝ እባካቹህ 😢😢😢😢

  • @eftah21
    @eftah21 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazalmaz2838
    @almazalmaz2838 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥበበኛ ደብተራ ነች

  • @biruktib4689
    @biruktib4689 ปีที่แล้ว

    Yechi Dr ayidelechim Dr bethonema sirawu erasu fata ayisetatem metfo lemaseb

  • @yeenalmetyo4286
    @yeenalmetyo4286 ปีที่แล้ว

    Egzah Marnet Kirstyos Abetu Adnen

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @txabyssinia1773
    @txabyssinia1773 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ይሄ ነገር በጣም አስፈራኝ እኔም እኮ ደሜ ውስጥ እንደዚህ አይነት ችግር አለ ። ሾተል የዛር መንፈስ ከሆነ ምን ላድርግ እባክህን ንገረኝ ። ተጨንቄ ነው ይህን ገጠመኝ ጀምሬ የጨረስኩት ።

    • @savannasav2609
      @savannasav2609 ปีที่แล้ว +1

      መፀለይ መስገድ መቀጥቀጥ መንፈሱን አስሮ ቀጥቅጦ በፀበል መሸኘት ከርግዝና በፊት ባልና ሚስት በቅዱስ ቁርባን መታተም ምንም ሃይል እንዳይኖረው ይረዳናል እግዚአብሔር ይርዳሽ ዋናው ቁርጥ ውሳኔ ያስፈልጋል ።

    • @bayushzebene7443
      @bayushzebene7443 ปีที่แล้ว

      እህቴ ፀሎት አርጊ ስገጅ ንሰሃ ግቢ ፀበል ጠጭ ተጠመቂ ከቻልሽ ቁረቢ ከዛ መንፈሱን መቆጣጠር ትችያለሽ እግዚያብሔርም ይጠብቅሻል ሌላ አማራጭ ያለ አይመስለኝም

  • @aeyenalemdesalegn2017
    @aeyenalemdesalegn2017 ปีที่แล้ว

    Memeherachen kel hiwoten yasemalen bexaam new yemizazenehu Egizabeher yimarat

  • @Amal-sr5kc
    @Amal-sr5kc ปีที่แล้ว +1

    የሰማነው ነው እኮ ይሄማ

  • @hannadesta382
    @hannadesta382 ปีที่แล้ว

    በስመኣም የክፋት ጥግ ጌታ ሆይ ይቅር በለን:: የመንፈስን ኣሰራር ያላወቀ ኣለቀ::

  • @sarah-vi3ut
    @sarah-vi3ut ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ለንስሀ ሞት ያብቃል😭😭አሜን አሜን አሜን😭😭🙏🙏🙏።

  • @fatmamoh9743
    @fatmamoh9743 ปีที่แล้ว

    በፀሎታችሁ.አሰቡኝ

  • @lealemful
    @lealemful ปีที่แล้ว

    ብርቱዎች እባካችሁ ደካሞችን አግዙ