246ኛ ፈተና ገጠመኝ፦በተናቃችሁበት ማንነታችሁ ውስጥ አምላክ ጣልቃ ሲገባ እንዲህ አይነት ልዩ ገጠመኝ ይኖራችኋል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 621

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m 29 วันที่ผ่านมา +75

    ልጅ ለምትፈልጉ ሰወች እኔን የሰማች ቅድስት ኪዳነምህረት እናተንም ትስማችሁ

    • @jastavms2119
      @jastavms2119 28 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን ውዴ

    • @azebtsege6437
      @azebtsege6437 28 วันที่ผ่านมา

      ❤አሜን።

    • @Selam14388
      @Selam14388 28 วันที่ผ่านมา

      አሜን

    • @tigistaniley8143
      @tigistaniley8143 28 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-ki9yq2jv6u
      @user-ki9yq2jv6u 27 วันที่ผ่านมา

      አሜን፫

  • @tsedeynegash494
    @tsedeynegash494 27 วันที่ผ่านมา +54

    ለ 10 አመት ልጅ እምቢ ብሎኝ አቡነ ኪሮስ ተማፅኜ ሴት ልጅ ወልጄለው እ/ር ይመሰገን

    • @AlemAlemtsehay
      @AlemAlemtsehay 26 วันที่ผ่านมา

      እልልልልልልልልል እንኳን ደስ አለሽ እህቴ አንቺን የሰሙ አቡነ ኪሮስ እኔንም ይስሙኝ

    • @user-wy1sc9hz7s
      @user-wy1sc9hz7s 26 วันที่ผ่านมา

      እልልልልልልልል

    • @ትእግስት
      @ትእግስት 24 วันที่ผ่านมา

      እልልልልልልልል

    • @RibekaAbebe
      @RibekaAbebe 24 วันที่ผ่านมา +1

      ኦርቶዶክስ መሆን እኮ ማንም ያልገባው መታደል ነው!!! እልልልልልል 🙏🙏🙏

    • @user-tw9hg7hk3p
      @user-tw9hg7hk3p 17 วันที่ผ่านมา

      እልልልልልልልልልልል❤❤❤

  • @hibisttafese1921
    @hibisttafese1921 29 วันที่ผ่านมา +109

    ይሄንን ገጠመኝ ለመስማት የፈቀደልኝ እግዚአብሔር ይመሰገን የምንማርበት የምንለወጥበትን ያድርግልን
    በፀሎታችሁ አስቡኝ❤

    • @user-nm8xn1rx5o
      @user-nm8xn1rx5o 28 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን እግዚአብሔር ያስብሽ

    • @MeskeremAlemayehu-ps8iz
      @MeskeremAlemayehu-ps8iz 28 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @habenuser-dn3dv5cq7v
      @habenuser-dn3dv5cq7v 28 วันที่ผ่านมา +1

      እድሜ ና ጤና ይስጥህ ወንድማችም መምራችን እንደ ቤተሰብህ

    • @Edlawek
      @Edlawek 28 วันที่ผ่านมา +1

      መምህር እግዚአብሄር ፈቅዶ የቴሌግራም መልዕክቴን የምታየዉ

    • @lamrydemis
      @lamrydemis 28 วันที่ผ่านมา

      ሰላም መምህራችንና የገጠመኝ ተማሪዎች
      እሺ መምህር ጨርሰን እናዳምጣልን እኔ በፊት ነበር የሚንቀላፋኝና የማልጨርሰው አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ እየተማርኩ ነው።
      የት ይሆን ገዳሙ..? ከስደት መልስ ገዳም ሄጀ መባረክ ቤተክርስትያን መሄድ ነው የናፈቀኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወገኖቼ

  • @nahombekayoyo
    @nahombekayoyo 29 วันที่ผ่านมา +192

    የራሴን ስራ ልጀምር ነው ሰሞኑን ይሳካልኝ ይሆን ብዬ ተጨንቄያለሁኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ

    • @tegegnanjlot.a6394
      @tegegnanjlot.a6394 29 วันที่ผ่านมา +4

      ይሳካል እግዚአብሔር ይርዳሽ❤❤❤

    • @elroitube27
      @elroitube27 28 วันที่ผ่านมา +32

      ስራውን ከመጀመርህ በፊት ሱባዔ ግባና ፈቃደ እግዚአብሔር ጠይቅ

    • @user-nm8xn1rx5o
      @user-nm8xn1rx5o 28 วันที่ผ่านมา +2

      እግዚአብሔር ያሰካልሽ

    • @user-me3hz1im1m
      @user-me3hz1im1m 28 วันที่ผ่านมา +6

      እግዚአብሔር የምትለወጥበት ስራ ያድርግልህ

    • @meseretbrhanu1523
      @meseretbrhanu1523 28 วันที่ผ่านมา +2

      Mejemeriya besubae teyik.

  • @adanishtadese4644
    @adanishtadese4644 29 วันที่ผ่านมา +62

    መምህርዬ የየካው ሊቀመላእክት ቅዱስ ሚካኤል እስከ ቤተሰብህ ይጠብቅህ 🙏የመምህር ተማሪዎች በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ብላችሁ🙏

    • @hirutmarhirutmar9090
      @hirutmarhirutmar9090 29 วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር ያስብክ ወለተ ሚካኤል

    • @user-nm8xn1rx5o
      @user-nm8xn1rx5o 28 วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር ይስብሽ

    • @adanishtadese4644
      @adanishtadese4644 28 วันที่ผ่านมา

      @@hirutmarhirutmar9090 አሜን🙏ሴት ነኝ

    • @hirutmarhirutmar9090
      @hirutmarhirutmar9090 28 วันที่ผ่านมา

      ይቅርታ እሺ እህቴ እግዚአብሔር ያስብሽ

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m 29 วันที่ผ่านมา +25

    ይን ገጠመኝ እንድሰማ እግዚአብሔር ስለፈቀደልኝ አመሰግንሀለሁ ጌታሆይ የሊዲያ አይንልቦና የከፈትክ ልቤን ክፈተው ሰው አርገኝና ሰው ይግረመው

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 28 วันที่ผ่านมา +88

    በፀሎት አስቡን የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች በጭቀት ዉስጥ ነን ቤሩት ያለነዉ ለንስሀ ሞት አብቃን ብቻ ቅዱስ ጎርጊስ እጃቸዉ ይሰረዉ ብቻ

    • @user-fg9oc4cp6j
      @user-fg9oc4cp6j 27 วันที่ผ่านมา +2

      ሰላም ስልክሽን ስጭኝ እህቴ ቤሩትነው ያለውት እናውራ

    • @user-fg9oc4cp6j
      @user-fg9oc4cp6j 27 วันที่ผ่านมา +1

      እመቤታች ኤተወለደችበት አገርነው በራሳችን ጥፋትነው ያልፋል እባክሽ ስልክሺን ስጭኝ

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 27 วันที่ผ่านมา +3

      ደምሪኝ እናት

    • @user-je7xd5lb5r
      @user-je7xd5lb5r 27 วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር አምላክ ያስባቹ እመብርሀን ጥላ ከለላ

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን 28 วันที่ผ่านมา +14

    ለጸሎት በምትቆሙበት ጊዜ በጸሎታችሁ አስቡኝ።(ተወልደመድህን)

  • @FevenFeven-x2n
    @FevenFeven-x2n 28 วันที่ผ่านมา +28

    የኛ ጋደኛ ማለት መምህር ገጠመኝ የምታዳምጥ የሰማችውን ወዳው በተግባር የሚታከናውን ማለትም መስገድ መፆም መቁረብ መመጽወት አስራት በኩራት ካለው ለይ የሚሰጥ እምነቱ የሚወድ ቅጠል በጣሹን የቤተክርስቲያን የጀርባ ቅማል የሆነውን ደብተራ የሚቃወም ነው ያንተ ተማሪ ማለት በአጭሩ።

  • @BirtukanBelayhun-wl3th
    @BirtukanBelayhun-wl3th 29 วันที่ผ่านมา +26

    መምህር እድሜ ጤና ይስጥህ የመላእክት የሰማእታት የቅዱሳን ጥበቃቸዉ አይለይህ

    • @Tsi541
      @Tsi541 28 วันที่ผ่านมา

      ሰላም አመሻችሁልኝ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን ለቅድስት ሥላሴ ወራዊ ባአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል በረከቷ ይደርብኝ እህታችን በሷ ምክንያት እና በእግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ነው እዚ የደረሱት😊😊😊

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s 29 วันที่ผ่านมา +23

    ስላሴዎች በቸርነታቸው ይጠብቁን

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p 29 วันที่ผ่านมา +41

    ረቡኒ እንኳን ደህና መጣህልን መምህረ ቀን በቀን ነው የምትናፍቀን እንኳን ለቅደስት ስላሴ እና ለእመበታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ ፅንሰቷ በሰላም አደረሳችሁ መምህረ አዳምጨ ደሞ እኮምታለው ሼር ላይክ ኮመንት ሰብስክራይብ እየረጋችሁ ላልሰሙ አሰሙ❤❤

    • @user-cb2ww7ce9u
      @user-cb2ww7ce9u 29 วันที่ผ่านมา +1

      ሰላም ሓፍተይ ረቡኒ አንታይ ማለት አዪ ብጃኪ መለሰልይ ❤🙏

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 28 วันที่ผ่านมา +8

      ​@@user-cb2ww7ce9uረቡኒ ማለት መምህር ማለት ነው ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ከመቃብር ፈንቅሎ ከተነሳ በሁዋላ የመጀመርያው ቀን በጥዋት ተነስታ በመቃብሩ ቦታ የተገኝችው መግደላዊት ማርያም ጌታችንን ስታይ ረቡኒ ብላ ነው የጠራችው በኢብራይስጥ መምህር ማለት ነው እህቴ

    • @SenaytSenayt-kg7yr
      @SenaytSenayt-kg7yr 28 วันที่ผ่านมา

      መም​ህር.ማለት.እዩ.መዓረይ❤@@user-cb2ww7ce9u

    • @user-cb2ww7ce9u
      @user-cb2ww7ce9u 28 วันที่ผ่านมา

      @@emebetzewde7492 አመሰግናለሁ❤🙏

    • @user-ve6mu2sc5f
      @user-ve6mu2sc5f 6 วันที่ผ่านมา

      እህታ አሪቡ አትበይ እችያ በወሎ የታወቀ ነው ግን ሙስሊሞች ናቸው የሚጠቐሙበት እች

  • @user-lb6hy4qx1c
    @user-lb6hy4qx1c 28 วันที่ผ่านมา +7

    ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን ሳይገባኝ የመምሕር ትምሕረት ገጠመኝ እድሰማ ሰለፍቀድክልኝ ተመሰገን 🕊

  • @weynshetalemu9928
    @weynshetalemu9928 28 วันที่ผ่านมา +10

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ መምህሬ ልጄን በፀሎትህ አስብልኝ ወልደ ማርያም ብለህ አያወራም 5 አመቱ ነው ሁላችሁም በፀሎት አስቡልኝ በእግዚአብሔር ስም ልለምናችሁ።

    • @hirutmarhirutmar9090
      @hirutmarhirutmar9090 28 วันที่ผ่านมา

      አይዞሽ እግዚአብሔር ያስብልሽ

  • @atsede3733
    @atsede3733 29 วันที่ผ่านมา +10

    እግዚአብሔር ሆይ ስንዳዳምጥ ስለሰጠኸኝ ሰአት አመሰግናለሁ የሰማዉትን በልባናየ አሳድርብኝ 🙏እንድለዉጥበት እረዳኝ 🙏

  • @user-ip7iz4qg7e
    @user-ip7iz4qg7e 29 วันที่ผ่านมา +17

    እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህር አንተም በዕድሜ በጤና ጠብቆ ከዚህ የበለጠ የአምላክን ድንቅ ሰራ የምታስተምርበት ፀጋውን ይስጥክ የእግዚአብሔርን ድንቅ ሰራ ይበልጥ ያወቅንበት የሠይጣንን የውጊያ ስልት አውቀን በአምላክ ሀይል ታምር የዳንበት ድንቅ የአምላክን ፀጋ የበዛበት ቅዱስ የሆነ ትምህርት ነው

  • @user-us1dc4cs1h
    @user-us1dc4cs1h 28 วันที่ผ่านมา +5

    ለእግዚአብሔርይመስገ የትምህርታቹው ፍሬ ነን እና መምህር እኔእኮው የዛሬ አምስት አመት ካውኩህው ጀምረው ብዙ ነገር ተቀይራል ተመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፈስላሴ ከነቤተስብክ ቅድስት ኪዳነምህረት ትጠብቅክ❤❤❤

  • @user-sy8ot2jo5v
    @user-sy8ot2jo5v 29 วันที่ผ่านมา +25

    ምእመናን ሆይ
    የራዕይ መውጫ
    የተግባር መውጫ
    የዕቅድ መውጫ ምንድን ነው ? ልብ ነው።
    ስለዚህ ልባችን እንዳይሰንፍ ልንጠንቀቅ ይገባል።
    ሀይማኖታችን ዝም ብሎ እዚህ አልደረሰም በዋጋ ነው።
    አባቶቻችን ዋጋ ከፍለው ነው እዚ ያደረሱልን
    ስለዚህ እኛም ዋጋ ልንከፍል ይገባል።
    እግዚአብሔር ደሞ ጎበዝ ልጆች ነው ያሉት
    ቀልጣፋ ልጆች ነው ያሉት
    የእግዚአብሔር ልጆች ከሆነ ጎበዞች ልንሆን ይገባል።
    እናት ልጇን እቃ ግዛ ብላ ላከች ይባላል
    እና ልጁ ሰነፍ ነው
    በውጭ ሲጫወት ቆይቶ ሳይገዛ መጣ እቃውን
    ገዛህ ወይ አለች እናት ልጇን
    ልጅም አልገዛሁም ለምን ስትለው
    የላክሽኝን ቦታ ገና ሳስበው ደከመኝ አለ
    አያችሁ ድካሙ ምኑ ላይ ነው ያለው ? ልቡ ላይ ነው ያለው
    ልባችን እንዳይደክም ምእመናን
    ልባችን እንዳይደክም አምላከ ቅዱሳን ይርዳን አሜን 🙏🕊️👏

    • @meryhanne2
      @meryhanne2 29 วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር የጎደለሽን ሙሉ ያርግልሽ። እመብርሃን ከጎንሽ አትለይሽ። ምክርሽን ሁሌም አስታውሰዋለሁ እጅግ ጠቃሚ ነው ❤❤❤

    • @jastavms2119
      @jastavms2119 28 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን ውዴ አምላካችን ያግዘን ❤

    • @eftah21
      @eftah21 28 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን❤❤❤😢

    • @user-xl6lr5hz5f
      @user-xl6lr5hz5f 28 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

    • @TigTes
      @TigTes 26 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 29 วันที่ผ่านมา +18

    መምህረዬ እንኳን ደና መጣህ አሜን፫
    እኔ ሼር ሳላደረግ አላዳምጥም መምህር ቅር ይለኛል ለ41 ሰዎች
    መምህረ ህዝቡ ሁሉ ይዙታል በተለይ አገልጋዮች
    👉መምህረዬ ቋንቋዬ ነሸ ሚድያ የተለቀቀው vcd አይተሃዋል ሁለት ክፍል ትንሹ የኔታ ሰለ ሴይጣን ያጾማል ያፀልያል እየነገራቸው ነበር አይገባውም ህዝቦ

  • @lchielyas3652
    @lchielyas3652 29 วันที่ผ่านมา +17

    እዉነት ነው መምህር ተስፊይ እኖም ቅጭ ብየ ስሰማ እተኛ ለህ የኣየር ጋናን ናዉ ወይ ድማ ኣፊዝዚ ኣደዝዚ ነዉ ብየ ኣስባለህ 😢 በፀለታች ኣስብኛ ወለተ ገብርኤል ብላች ከነ በተሰብየ 👏👏👏

  • @AsaamAsaam-rz7dt
    @AsaamAsaam-rz7dt 28 วันที่ผ่านมา +5

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ

  • @user-gi9hq3nq8i
    @user-gi9hq3nq8i 28 วันที่ผ่านมา +6

    ውድ መምህራችን እህተ ማርያም ብለህ በጸሎት አስበኝ🤲 በስደት አባቴን አጥቼ በጣም ጨንቆኛል የአባቴን የሀይለ ገብርኤል ነብር ይማር በሉልኝ ውድ የመምህራችን ቅን ተማሪዎች 😢😢😢😢🤲🙏

  • @mesiman2550
    @mesiman2550 29 วันที่ผ่านมา +10

    "የእኛ ጓደኛ ማለት"
    የባለጋራዉን /የሰይጣንን/ ሴራ ያወቀና በፅኑ ተጋድሎ እራሱን ነፃ አድርጎ የአምላክን ፍቅር በንፁህ ልቡ አምኖ የሚቆርብና በቀናዉ ጎዳና የሚሄድ ማለት ነዉ❤

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p 28 วันที่ผ่านมา +7

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህር እንኳን ደና መጣህ ገራሚ ገጠመኝ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ❤

  • @user-vb9oh4qs5c
    @user-vb9oh4qs5c 28 วันที่ผ่านมา +5

    መምህርዬ ይህንን ገጠመኝ እንድሰማ የፈቀደልኝ እግዚአብሔር ይመሰገን አንተንም ከነ መላ ቤተሰብህ ይጠብቅህ የኛ እንቁ የሰማነውን በልባናችን ሴሌዳ ላይ ይፃፊልን ያሳድርልን አሜን ፫

  • @nmhjyezufan
    @nmhjyezufan 28 วันที่ผ่านมา +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር በጣም እፁብ ድንቅ ገጠመኝ ነዉ መምህር ምን ያህል እግዚአብሔር ስራህን አንደወደደዉ ያይሁበት ገጠመኝ ነዉ በእዉነት የማሆይ በረከት ይደርብን❤❤❤

  • @LileTufa
    @LileTufa 28 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደናመጣህ መምህር እኛ የማዳም ቅመሞች በኤርፎን ነው የምናዳምጠው ግን ፈተናው ከባድ ነው ቤቱን በአንድ እግር ነው የሚያቆሙት ሰዎቹ

  • @እመቤቴ-sx2cv
    @እመቤቴ-sx2cv 29 วันที่ผ่านมา +10

    ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ❤❤❤❤❤❤

  • @YoditBelachewBEKELE
    @YoditBelachewBEKELE 28 วันที่ผ่านมา +5

    እሄንን ታሪክ ለመሰማት ሰላበቃኝ ክብር ለመድሃኒአለምይሁን መምህር እድሜና ጤና ይሰጥህ🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @meryhanne2
    @meryhanne2 28 วันที่ผ่านมา +6

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን። ለምክሩም እናመሰግናለን። በጣም ነው ደስ ያለኝ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ፥ ጤና ይስጥህ።

  • @ba7359
    @ba7359 28 วันที่ผ่านมา +6

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከጤናን እመኝሎታለሁ !!!

  • @maranataml
    @maranataml 29 วันที่ผ่านมา +11

    መምህር እንኳን ደህን መጣህ የ መምህር ተማሮች ነገ ስላሴ ነው መልካሙ እንዳሰምኝ በጸሎት ፍቅርተስላሴ ብላቹ ኣስቡኝ በጣም ጭንቀት ውስጥ ነኝ

  • @helen2414
    @helen2414 28 วันที่ผ่านมา +6

    መምህር በፈቅር ነው ገጠመኝ የምሰማወ። ደሰ የሚል ገጠመኝ ነዉ። እግዛአቤሄር ይመሰገን።

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v 29 วันที่ผ่านมา +9

    በጣም የምጋርም ገጠመኝ ነዉ የመምህር ልጆ በጣም ጨዋ ነቾ መምህርዬ አንተ የትግስታችን ምንጭ ነህ ኑርልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selinasweet7543
    @selinasweet7543 29 วันที่ผ่านมา +7

    ማርያምን መምህር ትምህርቶትን በጣም እከታተላለው በጣምም እወዳለው ።ምንም ትምህርት አምልጦኝ አይቅም ቀን በጂፓስ አዳምጣለው ማታ አሁን በዚህ ሰአት ከመሸ የሚለቀቀውን ላዳምት ከፍቼ እየሰማው እንቅልፍ ይወስደኘል ።ይቅርታ መምህር ትምህርቱን ከመውደዴ የተነሳ

    • @tegegnanjlot.a6394
      @tegegnanjlot.a6394 29 วันที่ผ่านมา

      ማዳመጥ በቻ ሳይሆን ተግብሪው

  • @user-sy8ot2jo5v
    @user-sy8ot2jo5v 29 วันที่ผ่านมา +47

    እንኳን ለአጋኢዝተ አለም ቅድስት ሥላሴ ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ፍቅራቸው በሁላችንም ላይ ያሳድሩልን አቤቱ እናንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮታችሁም በህሊናችን አሳድሩ አሜን ስትገቡ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ ✅ አዳምጬ እመለሳለሁ👏

    • @AffectionateCrescentMoon-lh3vi
      @AffectionateCrescentMoon-lh3vi 29 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤ቃሎት ያሰማልኝመምህር በፀሎት አሱብኝተማሪዋችሁላቹም በፀሎትአሱብኝ🎉🎉🎉

    • @kbe7628
      @kbe7628 27 วันที่ผ่านมา

      አሜን

  • @Yohanesd-oc9bc
    @Yohanesd-oc9bc 28 วันที่ผ่านมา +4

    መምህራችን መምህር ተስፋዬ ኣበራ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @LileTufa
    @LileTufa 28 วันที่ผ่านมา +7

    የመምህር ተማሪዎች እባካችሁ በፀሎት አስቡኝእኔና እጮኛዬ ብዙ መከራ አልፈን አሁን ጭራሽ በሰው ወሬ ተጣላን ሶስት አመት ሙሉ ምንም ሳንነጋገር

  • @MerMer-rm4md
    @MerMer-rm4md 29 วันที่ผ่านมา +17

    ሰላም ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ 🙏❤❤የ እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ ይህን ትምህርት ለ ብዙ ሰዎች የይሚያስተምር ስለሆነ ሼር ላይክ በማድረግ እናዳርስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanazenebeasefa4241
    @hanazenebeasefa4241 29 วันที่ผ่านมา +12

    ሰላም ለናተ ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለሰማዕቷ ለቅድስት አርሴማ አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤አረ መምህር እኔ ነኝ አንደኛ ምንም አርጌ ባዳምጠዉ አይምሮዬ ልይዝልኝ አልቻለም ምን ላርግ ሳዳምጥ ደስ ብሎኝ ነዉ ግን አይምሮዬ ላይ አይቀመጥም እዉነት ነዉ ❤❤❤

    • @BezatesfayaTesfaya-tv1gp
      @BezatesfayaTesfaya-tv1gp 28 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይርዳህ እኔም 2017 ላይ ስራ እንጀምር ተነግሮኛ ነበር ግን በራሴ አልተማመን ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለው

    • @bereket2122
      @bereket2122 25 วันที่ผ่านมา

      አንዳንድ ነገር ብትሉን በዚህ ነገር ላይ ትምህርቱ አይምሮዬ ውስጥ አልቀመጥም በማለቱ የጠላትን ሴራ እንዳልረዳ እንዲሁም ደግሞ ወረተኛ አቋመ ቢስ አድርጎኛል

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q 28 วันที่ผ่านมา +5

    እዉነት ነዉ መምህርዬ ልቦናችንን ይመልስልን አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን እሱ ይዉሰድ አሜን አሜን አሜን

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 28 วันที่ผ่านมา +6

    መምህር እዉነት ተረጋግቼ ነው እያዳመጥኩኝ ነው እኔም መጥቼ እመመመሰሰሰክክክክራራራራራራለሁኝ ልጅ የለኝም ግን ለአለም አመሰክራለሁኝ ፅጌ ዮሐንስ እና ሀብተ ገብርኤል ብላችሁ አስቡን አሜን ይሁንልን ይደረግልን

    • @abunieayanaw9079
      @abunieayanaw9079 28 วันที่ผ่านมา

      እመብርሀን በልጂ ትባርካችሁ

  • @user-os3wk4kw4c
    @user-os3wk4kw4c 29 วันที่ผ่านมา +11

    እንኳን ደህና መጡ መምህርችን ❤❤❤❤❤❤

  • @fevengetnet5352
    @fevengetnet5352 29 วันที่ผ่านมา +76

    እግዚአብሔር አምላክ ለመምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ ❤❤❤

  • @user-nm8xn1rx5o
    @user-nm8xn1rx5o 28 วันที่ผ่านมา +6

    የናታችን በረከት ይደርብን ፅጌ ማርያም እያላችሁ በፀሎት አስብኝ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 29 วันที่ผ่านมา +9

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር

  • @user-pe5gy1il4f
    @user-pe5gy1il4f 29 วันที่ผ่านมา +19

    እግዚሐብሄር ይመስገን እሄን ገጠመኝ ልንሰማ የፈቀደ መዳኒአለም ክብር ምስጋና ይግባው መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን በሄድክበት ሁሉ እመብርሐን ትከተልክ❤❤❤❤አሜን አሜን

  • @brkti_tube
    @brkti_tube 29 วันที่ผ่านมา +12

    እኔ መጀመርያ ኣከባቢ ገጠመኝ ስሰማ እንቅልፌ ይመጣና ,ገጠመኙ ሊያልቅ ሲል እነቃ ነበር ኣሁን ግን ትቶኛል እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @hananzanaba
    @hananzanaba 28 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር አምላክ ለመምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራ የምትከታተሉ እህት ወንድምቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-io8uo2zj8t
    @user-io8uo2zj8t 29 วันที่ผ่านมา +5

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር እግዚኣብሔር ኤፍታህ ይበለን ከተጠሩ ሳይሆን ከተመረጡ ያድርገን የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ያለሁበት ታውቃለህ ነጥቀህ ኣውጣኝ የህይወት ምግብ ጠምቶኛል ስለ እናትህ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ስለ እማፍቅር ብለህ ማረኝ ምክንያት ኣድርገህ በፍቅር ስላስተማርከኝ ኣመሰግንሃለው መድሃኒኣለም ኣባቴ ተመስገን ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት ኣባቴ የባህራንን የሞት ደብዳቤ ወደ ሂወት እንደቀየርክ የኔ ሃጥያተኛዋን ቀይርልኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዚኣብሔር ይርዳን ""ገብረ ኢየሱስ""ከነቤተሰቦቹ""ኣፀደ ማርያም""ብላቹ ኣስቡኝ እግዚኣብሔር ያስበን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤

    • @user-io8uo2zj8t
      @user-io8uo2zj8t 29 วันที่ผ่านมา +1

      በስደት ያለን ለቅድስት ሃገራችን ያብቃን መድሃኒኣለም ኣባታችን ለንስሃ ለመቀደስ እና ለማስቀደስ ያብቃን ኣሜንለፍሬ ለበረከት ያድርገን ኣሜን ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት ኣሜን እማ ፍቅር ትባርከን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤

  • @hhbjcg3619
    @hhbjcg3619 28 วันที่ผ่านมา +5

    የናንተ ጓደኛ ማለትህ ትምህርትህን የምታዳምጥ መንፈሳዊ ናት ማለትህ ነው❤

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 29 วันที่ผ่านมา +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንዴት አልቹ ሁንክአን ባሰላም ሜጣችሁ መምህራቺን እግዚአብሔር እስከና በታሳብክ ይታብቂልን 🙏🥰🥰የኛ ሁንቁ መምህር 🙏🥰

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 28 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ተናቀን የሚያከብር የወደቀን የሚያነሳ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን ጸጋውን ያብዛልህ መምህር እናመሠግናለን

  • @HANA-uy4mf
    @HANA-uy4mf 28 วันที่ผ่านมา +3

    መምህርዬ እንኳን በሠላም መጣህ የናት አይንት ወይንም እደእኛናት የተባለቸው ልጅ መንፈሳዊ ናት ወይንም ያነት ትማሪ ናት ማለት ነው በግምት 🥰 እውነት ለመናገር እኔ ገጠመኝህን ለመሰማት ከገባው በተመሰጦ ነዉ የምሰማው ደስ እያለኝ እግዚአብሔር አምላክ እደሜ በፀጋ ይጠበቀልን ❤️❤️❤️❤️

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 28 วันที่ผ่านมา +3

    የኛ ጉሩኝ ማለት የመምህር ራችን ገጠመኝ እና ትምህርት የምትከታተል ማለትነው ጎበዝ እህታችን ነው አይደል መእህራችን ❤❤❤

  • @workubrhn
    @workubrhn 28 วันที่ผ่านมา +2

    እጅግ ደስ ይላል። አንተም በገዳም አባቶች መረብ ውስጥ ነህ። መድሀኔአለም ክብርን ሁሉ ይውሰድ። እመብርሃን በፍቅሯ ትቀፈን።

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 29 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባዬ እንኳን ደህና መጣችሁልን የእኛ እንቁ አባት ❤❤

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 28 วันที่ผ่านมา +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ደስ የምል ተሪክ ነው መምህርችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይክ የመምህር ተስፍዬውች ተማሪ እባከችሁ በፀሎት አስብኝ ወደ ሀገር እንደልገባ የምገርገር መንፍስ አሌ እባካችሁ በስደት 14 አመት ሆኖኛል ስለልችት አለኝ ስደት

  • @fasikaTesGaye
    @fasikaTesGaye 28 วันที่ผ่านมา +3

    ረቡኒ አንኳን ደህና መጣህ ይህን ትምህርት (ገጠመኝ አንድሰማ የፈቀድክልን አግዚአብሔር ይመስገን የአኝ ጉደኝ ማለት ገጠመኝ የምትሰማ የመናፍስት ውጌ የገባት መንፈሳዊ አለት መሆን አለባት

  • @user-bh3gw4ns9p
    @user-bh3gw4ns9p 28 วันที่ผ่านมา +3

    እባካቹን ከባድ ፈተና ላይ ነኝ በፀሎት አስቡን መምህር እባክህን🙏

    • @user-fn3xd2ow4s
      @user-fn3xd2ow4s 28 วันที่ผ่านมา

      😢እግዚአብሄር ያስባቹህ

  • @user-gr1mc6mh5s
    @user-gr1mc6mh5s 28 วันที่ผ่านมา +3

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜከጤናጋር ያኑርክ አባታችን

  • @BezaBeza-fi7of
    @BezaBeza-fi7of 28 วันที่ผ่านมา +3

    ስላም መምህር. ወልተማርያም እባላለሁ እባክህ ባወራህ ደስ ይለኛል በጣም ስለተጨነኩ ነው. የምኖርው በሀርብ ሀገር ነው መፍስ በጣም እያስጨነቀኝ ነው እርዳኝ ተስፉ እየቆርጥሁነው😢

  • @user-ji7fe1yf1r
    @user-ji7fe1yf1r 29 วันที่ผ่านมา +5

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን❤❤❤❤

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት 28 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚያብሔር ይመስገን መደዳ የመምህር ልጆች ነው የቀረበልን በጣም ደስየሚል ገጠመኝ ነው መምህሬ በርታልን ሁሌም ፍሬዎችህ ያማርንና የበዛን እምናስመሰግናህ ያድርገን ፈጣሪ እመ አምላክ ትጠብቅህ

  • @user-ni5kz9zm9e
    @user-ni5kz9zm9e 29 วันที่ผ่านมา +5

    ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ፀጋውና ያብዛልህ ቢትስቡችህን እግዚአብሔር ይጠብልህ

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g 29 วันที่ผ่านมา +5

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህር

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 29 วันที่ผ่านมา +2

    አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BekaluAbsera
    @BekaluAbsera 29 วันที่ผ่านมา +3

    ሠላም ላንተ ይሁን መምህር !እኔም ለብዙ ሠው ሠጥቻለሁ ነገርግን መንፈስ እንዳለባቸው ያውቃሉ ምልክትም አይተዋል የሚያሳዝነው ግን ማታ ሲያዳምጡ አንደዚህ አይነት እንቅልፋ ተኝተን አናውቅም ይላሉ። ከብዙ ትጋት በኋላ ግን ተቀይረዋል።

  • @zewdinshworkneh
    @zewdinshworkneh 28 วันที่ผ่านมา +1

    እዉነት ነዉ መምህርዬ ልቦናችንን ይመልስልን አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @selina_yemaryam
    @selina_yemaryam 28 วันที่ผ่านมา +3

    የኛ ተማሪ ናት የረቡኒ የመምህር ግርማ ወንድሙ ያንተ የውድ መምህራችን ተማሪ ናት ማለት ነው እህታችን ልብስ አጣቢዋ❤

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 28 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልልልልል 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️✅✅✅✅✅ በጣም ያስደስታል ነዉ እኛ በጣም እናምናለን ነዉ መምህር ያንተን ተከታዮች ሆነን በጣም ነዉ ይመናምዉ እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @newaymeried3320
    @newaymeried3320 28 วันที่ผ่านมา +1

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በእውነት አንተ ደክመህ ወጥተህ ወርደህ ስንት ፈተና ተጋፍጠፍ ለምታስምረን ትምርት እጅግ አርገን እናመሰግናለን❤❤❤

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 28 วันที่ผ่านมา +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ልዑል እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን መምህራችን በርታልን።

  • @wayenwayoutube4673
    @wayenwayoutube4673 29 วันที่ผ่านมา +5

    ዋዉ ፈተና ገጠመኝ እንደቀጠለ ነዉ ❤❤❤

  • @user-fm7fr3vs6l
    @user-fm7fr3vs6l 27 วันที่ผ่านมา +1

    መምህር ቃለ ህይወት የሠማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሚገርም አጋጣሚ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-bb9te4uz4z
    @user-bb9te4uz4z 29 วันที่ผ่านมา +2

    ኣሜን ቃል ሂወት የስመዓና ኩቡር መምህርና ብጸሎትኩም ሕሶቡኒ ወለተ ብርሃን ናበልኩም ❤👏🤲

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf 29 วันที่ผ่านมา +3

    ሰላም መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @meron7563
    @meron7563 28 วันที่ผ่านมา +2

    ውይ እንዴት ደስ ይላል ተመስገን ጌታዬ።አንቺን የረዳ እኔንም ይርዳኝ።እኔ ሰንበት ት/ት ጀምሬ ተቆጥተው ነው ያስቀሩኝ።ሠይጣን ይይዝሻል የ እከሌን ልጅ አታይም የእንትናስ ልጅ እንዴት እንደሆኑ አርፈሽ ተቀመጪ ብዬሻለው አንቺ ልጅ ተብዬ ተውኩት ለምን ተውሽ ሲሉኝ ቤት ተቆጡኝ ስላቸው በቃ እሺ ዝም ብለሽ ትምህርቱን ተማሪ ብለውኝ መማር ጀመርኩኝ። ታቦት ሲወጣ ግን አብሬአቹ አልዘምርም ቤት ያዩኛል ስል ok አሉኝ ።ከዛ ታቦት ሲወጣ የነሱን ያወለቁትን ልብስ ጠባቂ ሆኜ ቁጭ።ኢሊፎርም ሲለብሱ ልብስ ይቀይራሉ አይደል....ከዛ ግን ይቆጨኛል ወይኔ እላለው።መምህርዬ ታውቃቸዋለህ የየካው ቅዱስ ሚካኤል የሀመረኖህ አባላት ነበሩ እየመጡ ይከታተሉን ነበር መዝሙር ሲወጣ አጃቢዎች ናቸው።በጣም ደስ የሚል ግዜ ነበር ያሳለፍኩት።ሚስጢረ ስላሴን በደንብ ነበር የተረዳሁት።ከዛ በዋላ ወጣው።እና ልክ ነህ መምህርዬ ሰንበት ተማሪ ያንተን ፕሮግራም አይከታተሉም እያወቁትም።የለብኝምን በጣም ይወዷታል።እኔም 1ልጅ ወለድኩ c.m.c.ያለው ሚካኤልን ሰላም ከገላገልከኝ ብዬ ስለት ነበረብኝ። ስለቴን እርስት አድርጌ ይሄው 14አመቱ ልጄ።ድጋሚ ስፈልግ አልተሠጠኝም አሁን ሀገር ስገባ እንዳልከኝ አደርጋለው ስለቴንም እሰጣለው።😢አመሰግናለው ተባረክልኝ

  • @rozagizat2981
    @rozagizat2981 18 วันที่ผ่านมา

    መምህር የአገልግሎት ዘመን ያርመው የኛ ህይወት ቀያሪ እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር

  • @jastavms2119
    @jastavms2119 28 วันที่ผ่านมา +3

    እንኻን ዳና መጣህልን መምህራች እንኻን ነቅድስት ስላሴ ኣደረሰን እባካቹ ወገነቼ ቤጾሎታቹ ኣስቡን ወለተብርሃን ብላቹ 😢

  • @BettyAlem-tf9vw
    @BettyAlem-tf9vw 29 วันที่ผ่านมา +2

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን🙏

  • @burutayhlola5228
    @burutayhlola5228 28 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር አምላኬ የተመስገን ይህን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችንአሜን እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን። እናመሰግናለን ረዥም እድሜ ና ጤና ይጠልኝ አባቴ🙏🙏🙏ባረካታችይደርበን ተመስገን አንካን ማርያም ማረችሽ እህቴ

  • @assefaarefaynea322
    @assefaarefaynea322 28 วันที่ผ่านมา

    መምህር ይሔንን ገጠመኝ ያቀረብክልን አግዝአብሔር ይጠብቅህ ትልቅ ትምህርት ነው የሰው ልጅ በሰበው ሳይሆን እግዝአብሔር በፈቀደው ሁሉ ነገር ለበጎ ነው የተማርኩት በመፈንሳዊ ህይወት መጠንከረ ብቻ ነው አመሰግናለሁኝ መምህር

  • @user-jp9hj2xr4r
    @user-jp9hj2xr4r 28 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለሂወት ያሠማልን መምህር እናመሠግናለን

  • @user-wq9nm8ul7c
    @user-wq9nm8ul7c 27 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ገጠመኝ እንድሰማ የፈቀደልኝ
    እውነት በጣም ደስ ይላል እንኳን እግዚአብሔር በልጅ ባረካቹሁ እግዚአብሔር ይመስገን የመምህር ተማሪዎች በሙሉ መምህርዬ በፆሎት አስቡን
    ወለተ ሰማያት ወለደ ሐይለ ማርያም እያላቹሁ ልጅ እቢ ብሎናል😢😢 እግዚአብሔር በልጅ እንድባርከን

  • @mesi557
    @mesi557 24 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ገጠመኝ እስከ መጨረሻ ለመስማት የረዳኝ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን 🤲✝️

  • @ethiopiaabsinya6300
    @ethiopiaabsinya6300 27 วันที่ผ่านมา

    መምህርዬ ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ የምታበርባቸዉ ገጠመኞችህ ተሠምተዉ አይጠገቡም ለእኛ ሀይል ብርታት ናቸዉ

  • @hawiizedi2386
    @hawiizedi2386 4 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ለአሮጌዉ ልደታ በሰላምአደረሳቹ የመምህር ልጆች ለዚህ ላበቃን ቸሩ መዳኒአለም ክብርና ምስጋና ከምድር እስከ አርአያ ላንተ ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 28 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤ እንዲህ አይነት የመታገዝ የመጽናናት ክርስትና ስላስተማረን 🎉 መምህርየ የታደልክ የተመረጥክ ነህ ❤

  • @سينكا
    @سينكا 24 วันที่ผ่านมา

    መምህራችንን የሰጠሀን አምላክ ስሙ ይክበር ይመስገን በሰማነዉ እንድንለወጥ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ መንገዱን ይምራን

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 29 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር
    ገጠመኝ ሳዳምጥ በጉጉት ስለሆነ እንቅልፍ የለኝም ❤
    ሁሌም እማርበታለሁ ወደ ህይወቴ አመጣዋለሁ ሌሎችንም እመክርበታለሁ ❤❤❤
    በርታ , ለብዙ ሰው ነፍስ መዳኛ ሆነሀል 🎉🎉🎉

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 28 วันที่ผ่านมา +2

    እኳን ደህና መጣህልን ክበርልን ፀጋው ያብዛልህ

  • @user-sl1jc5im6t
    @user-sl1jc5im6t 28 วันที่ผ่านมา +1

    መምህር እግዚአብሔር በፀጋና በመጎስ ይጠብቅህ
    ህይወቴን በጣም አስተምረህኛል
    አንተን ማግኘት እፈልጋለሁ
    እየተገዳደሉ ያሉ ቤተሰቦች አሉኝ ብታድናቸው እባክህ ብዙ ነፋስ ትድናለህ

  • @ryfgvtwuw7839
    @ryfgvtwuw7839 28 วันที่ผ่านมา +2

    ተመስገን የዛሬ ከጭንቀት አውጥቶ እቺ ገጠመኝ እንድሰማ የፈቀደልኝ ፈጣሪየ ሁለት ቀኔ ዝም ብየ ስሳደብ ነበር ለአረቦቹ😢😢

  • @GenetLeyekun
    @GenetLeyekun 28 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ለፅንሰታ ማርያምና ለአብርሐሙ ስላሴ ወርሐዊ በዓል በሠላም አደረሰን መምህርም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!!

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 28 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤ እንዲህ አይነት የመታገዝ የመጽናናት ክርስትና ስላስተማረን 🎉 መምህርየ የታደልክ የተመረጥክ ነህ ❤
    የአንተ ብርሀን ለኛ ፈንጥቆ ህይወታችን ቅርጽ ያዘ❤
    እንኳን ማርያም ማረችሽ እህቴ 🎉🎉🎉
    እናታችን እግዚአብሔር ይወደወታል, ለክርስቶስ ሙሽርነት አበቃወት❤❤❤

  • @user-nm8xn1rx5o
    @user-nm8xn1rx5o 28 วันที่ผ่านมา +1

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የምንሰማውን በተግባር የምንፈፅም ያርገን

  • @AlemSamuel-zx9wz
    @AlemSamuel-zx9wz 26 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚልና አስተማሪ ገጠመኝ ነው የቅዱሳን አባቶች በረከታቸው ይደርብን ❤❤መምህር አንተንም እድሜ ጤና ይስጥልን እማ ፍቅር ከነቤተስቦችህ ትጠብቅህ❤❤❤❤

  • @user-jh3pn2lf6d
    @user-jh3pn2lf6d 27 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከክፉ ነገር ሁሉ መምህርዬ የእኛ እንቁ አባት 💙💞💙በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው የሰሙኑ ገጠመኛች በጣም አስተማሪ ናቸው እኛም የሰማነው በተግባር እንድንበረታ እግዚአብሔር ይርዳን ኣሜን🤲

  • @kidistkassa7093
    @kidistkassa7093 28 วันที่ผ่านมา +1

    መምህራችን: መካርያችን: ወንድማችን: መምህር: ተስፋዬ: እግዚአብሔር: አምላክ: ዘርህን: በበረከ: ያዛልህ: : እውነትም: ተስፋዬ: አንተን: የወለደች: እናት: የተባረከች: ትሁን::