46ኛ ኤፍታህ live ማነው የዳነ ? የቷ ነች የዳነችው ( 0927 58 0758 )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 334

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 5 หลายเดือนก่อน +97

    አቤቱ የቅዱስ ቄረቆሰ ሠማዕት አምላክ ሆይ ከነዚህ ለባቸውን ከጠፍ አይምሮዋቸውን ከተሰወር ሰዎች ታድነን ዘንድ,,,, እኔ ባሪያህንና ተሰፍሰላሴ ከነተማሬዎችሁ እንለምንሃለን ታደገን ጠብቀን

    • @MahedarAlemu
      @MahedarAlemu 5 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን አሜን አሜን ውዴ❤❤

    • @maboalemu3145
      @maboalemu3145 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

    • @AmeHaAlemu-nf2gu
      @AmeHaAlemu-nf2gu 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን🎉

    • @yemaryamlijilemu
      @yemaryamlijilemu 5 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏🙏🙏❤

    • @meseretwoaldegorgis9602
      @meseretwoaldegorgis9602 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በአዉነት አግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 5 หลายเดือนก่อน +47

    መምህርዬ አንተ ማለት ከዉዳሴ ከንቱ ይጠብቅልኝ እንጅ በዚህ ዘመን ዴሌበሪ እቃዎች በየ ቤቱ እያደረሱ እንደሚሸጡት ሁሉ አንተ ደግሞ የነብስ ምግብን ቃለ እግዚአብሔርን በየቤቱ እየሄድክ በነፃ የምትሰጥ ብዙ ምርኮ የምትወስድ የወንጌል አርበኛ ነህ። እነሆ እኔ በደጅ አንኳኳለሁ የሚከፍትልኝ ቢኖር ከ እሱ ጋ ገብቼ እራት እበላለሁ። እንዳለ ጌታ እናንተን የሚቀበል እሱን ተቀበለ እንደኔ አተረፈ።

    • @tegegnanjlot.a6394
      @tegegnanjlot.a6394 5 หลายเดือนก่อน +1

      Ewnetnew Memiher ranoch biyagzut Hbret inorachew telat Yafrneber Hulum lebegonew Egthabher Yetemesegen Yhun ❤❤❤

    • @SabaLidiy
      @SabaLidiy 4 หลายเดือนก่อน

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊❤

    • @SabaLidiy
      @SabaLidiy 4 หลายเดือนก่อน

      😊üüü😊😊😊❤

  • @Aynalem-kb3nv
    @Aynalem-kb3nv 5 หลายเดือนก่อน +67

    እግዚአብሔር ይማስገን አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙን ፥ መልአከ መንክራት ቀሲስ ሄኖክን ፥ ተስፋ ስላሴን እና ሌሎችም እንቁ መምህራንን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እኛም በተማርነው 30 60 100 ያማረ ፍሬን እንድናፈረ ክርስቶስ ይርዳን አሜን አሜን አሜን ድንግል ማርያም ለሀገራችን ሰላሙን ለእኛ ለህዝቦቹዋም ፍቅርን ታድልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

    • @Ureal22
      @Ureal22 5 หลายเดือนก่อน +1

      ሀቅ ነው አሜ።

    • @meseretwoaldegorgis9602
      @meseretwoaldegorgis9602 5 หลายเดือนก่อน +2

      አግዚአብሔር ይመስገን በጣም አዉነትን ስለተናገሩ አንቀበልም የሚሉ በቂ መልስ ነዉ

    • @ተመስገን-ደ8ጘ
      @ተመስገን-ደ8ጘ 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Amerh-v1j
      @Amerh-v1j 5 หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen

    • @gdihdjbj4728
      @gdihdjbj4728 5 หลายเดือนก่อน

      አሜንንንን👏👏👏

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 5 หลายเดือนก่อน +34

    እንኳን ለቅዱስ ቂርቆስ ወ ቅድስት እየሉጣ ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ያስታርቁን መምህር ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ስለምታስተምረን እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ❤

  • @HD202v
    @HD202v 5 หลายเดือนก่อน +13

    በጫት የተጀመረ ፀሎት ያ ዶር ወዳጄም ሲጀምር ጫት አየቃምኩኝ መፅሃፍ ቅዱስ አነብ ብሎ ነበር ብሏል። የሁሉም ችግር ነው። መጀመሪያ ኦርቶዶክስ አልነበሩም በጫትና አጋንንትን በማምለክ የተኖረ ሂይወት ከዛ ጌታን ተቀበልኩ ሲሉ እንዴት ? የት አግኝተኸው ተብሎ ቢጠየቅ ከጠንቋይ ቤትና ጨሌ ከሚመለክበት ቤት አሳሽሎ ሃሌሉያ እያለ የባህር አጋንንት መጣ እግዚአብሔር ይገስፀው።

  • @Tsi541
    @Tsi541 5 หลายเดือนก่อน +16

    ወይኔ ዛሬም አመለጠኝ ቤሩት ሊባኖስ ያለን እቺን ፫ ወር ውጥረት ነው እግዚአብሔር ይርዳን ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አላችሁልኝ ቤተሰቦቼ❤❤❤❤❤

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 5 หลายเดือนก่อน +1

      እመብርሀን ታቅልላችሁ የሊባኖስ ንግስት

    • @Tsi541
      @Tsi541 5 หลายเดือนก่อน

      @@Kidist-rn2xcአሜን እህቴ 💗

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 5 หลายเดือนก่อน +13

    እናመገናለን መምህር ። የዛሬው ደግሞ ሲገርም የሚገርም በትልቅነት ውስጥ ባዶነት በእውነት ይቺህ ምድር ስንቱን ገጉድ ድዛለች 😊 ተመስግ እግዚአብኤር ባንተ አድሮ ስንቱን አሰማን ስንታችንን መስመር አስተካከለልን ሁሌም ተመስገን። መምህርይ እማፍቅር አትለይክ ቅዱሳን የምትወዳቸው መላህክቶች ከለላ ይሁንህ አሜን አሜን።❤❤

  • @JfEf-b6c
    @JfEf-b6c 5 หลายเดือนก่อน

    ቃል ሂወት የስምዓልና መምህር ተስፋየ ብጣዓሚ ደስ ልብል ትእምርተ ኣጋላልፃካ😢😢😢❤❤❤

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 5 หลายเดือนก่อน +10

    አዎ ሰይጣን በመጀመሪያ አይምሮን ስለሚቆጣጠር ማስተዋል ያሳጣናል እግዚአብሔር ይሰዉረን

  • @ዕሴተገብርኤል
    @ዕሴተገብርኤል 5 หลายเดือนก่อน +4

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን ለእኛም አይነ ልቦናችንን ከፍቶልን ያስተማረከንን እድንረዳ መድኃኔዓለም ይርዳን ይፍቀድልንም አሜን

  • @mikiyasalemayehu8420
    @mikiyasalemayehu8420 5 หลายเดือนก่อน +7

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን🙏🙏🙏

  • @lchielyas3652
    @lchielyas3652 5 หลายเดือนก่อน +3

    አበይ ማዓረይ እስካ ትፈልጥ ሰብ ገሮካ ፈጥሮካን ኣይተጥፈኣን ምሕረትካ ሰፊሕ እዩ😢😢😢😢😢😢

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 5 หลายเดือนก่อน

    እመቤታችን አዳነችን የሕወትን ፍሬ ያዘችና ወርቁ ጌታችን ኢየሱስ ክርስትስን

    • @yordanosmamo6642
      @yordanosmamo6642 5 หลายเดือนก่อน

      ሰሙ የመኪና ፍሬን

  • @Nunyat-zs2hh
    @Nunyat-zs2hh 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ትምህርት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @7igifu
    @7igifu 5 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር እግዚአብር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Hanna1221-f3v
    @Hanna1221-f3v 5 หลายเดือนก่อน +2

    ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ሁላችንም መጨረሻችን ያሳምርልን❤

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 5 หลายเดือนก่อน +9

    በእግዚአብሔር ፈቃድ በዛሬው ውይይት ብዙ ነብስ ይመጣሉ ማስተዋል ከቻሉ ይሄ ትምህርት ልባቸውን እንዲነካው ፈቃዱ ይሁን

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 5 หลายเดือนก่อน +9

    ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምህር ሁሉም ከኦርቶዶክስ ሲወጣ በተግባር ያልኖረባትን ኦርቶዶክስ ነበርኩኝ እያሉ የሚያወሩትን የተሳሳተ ንግግር ሁሉ መልስ እስከ ማብራሪያ እየሰጠህ ስለሆነ እናመሰግናለን ❤

  • @መክሊትየተዋህዶልጅ-ዠ6ሸ
    @መክሊትየተዋህዶልጅ-ዠ6ሸ 5 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድልህ የትልቅ ሰው አስተሳስብ እንዴት በዚህ ሁኔታ ይወርዳል

  • @Gigu-p5f
    @Gigu-p5f 5 หลายเดือนก่อน +5

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የሰማነውን በልብና ችን ያሳድርብን አቤቱ አውቆ ተመካድ ጠብቀን

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 5 หลายเดือนก่อน +5

    ወይኔ መምህር እኒህን ሰዉ እኛ በፀሎት አንተ በትምህርት ብንመልሳቸዉ ይመለሳሉ የዋህ ናቸዉ አልገባቸዉም። ትምህርታችሁን ቢሰሙ ቶሎ ይነቃሉ ተምታቶባቸዋል። እሳቸዉ ላይ ወሰንጋላ በሲጋራ ጫቱ ዋናዉ አዳልሞቲ ጠቋር በድፍረት የነማርክሲዝም ቲኦሪ ያነበቡት የባጋኖቹ የነ ግሪክ መፅሀፍ አንብቢያለሁ ብለዋል የ ኢትስቶቹ መንፈስም ተደማምረዉ አወናበዳቸዉ ልዑል እግዚአብሔር ጌታችን መድሀኒታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ እዉነትን ያሳያቸዉ።

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር ቀልድ የለም በተዋህዶ❤❤❤ መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 5 หลายเดือนก่อน +3

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቦቹ አማፍቅር ትጠብቅልን
    ደግሜ ነዉ ያየሁት
    በስመ ስላሴ የጠንቃይ መጋረጃ አራሳቸዉን በልባቸዉ ያሰቡትን ነዉ አርኩስ መንፈስ ነዉ የገባባቸዉ የተዋረሱት
    የሚገርም ነዉ ነጮቹ በፊልም የሰሩት ይሄ ነዉ አርኩስ መንፈስ በጣም ያሳዝናል የበረሐዉ ጋኔን የቀራቸዉ የለም. +++ አግዚኦ ማህረነ ከርስቶስ በስላሴ ስም የተመታ ይሁን በፆም በፀሎት በስግደት አግዚአብሔር መለመን በንስሀ መመለስ አያለ አግዚአብሔር ልብ ይስጦት

  • @mehazahailu1578
    @mehazahailu1578 5 หลายเดือนก่อน +7

    በእውነት ቤተ
    ሰቦቼ የመዳን ቀን ዛሬ ነው ከዛሬም አሁን እንደዚህ እየመጣችሁ ስታወሩ እጅግ መልካም ነው ምክንያቱም
    እነመምህር የመጡበትን የሚደክሙበትን ታቀላላችሁ የተዋህዶን ክብር ከፍ ታደርጋላችሁ መምህር ጸጋውን ያብዛልህ በርታ

  • @መንበረማርያምኤፍታህ
    @መንበረማርያምኤፍታህ 5 หลายเดือนก่อน

    እንኮን ለቅዱስ ቂርቆስ ወርሀዊ በአል አደረሳችሁ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን እስከቤተሰቦችህ አባታችን መምህር ግርማንም ከነቤተሰባቸው አሜን

  • @ሁሉበርሱሆነፀኑቃልየድንግ
    @ሁሉበርሱሆነፀኑቃልየድንግ 5 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ሃይል ብርታት ይሰጥልን ውድ መምህራችን እናከብረሀለን ጸጋውን ያብዛልህ🌻🌻🌻🙏🙏🙏❤❤

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 5 หลายเดือนก่อน

    እማ ፍቅር እናቴ ተስፋ ስላሴን ሞገስ ሁኝዉ እደማር አጣፍጪዉ እማ አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @SelamMelese-w6c
    @SelamMelese-w6c 5 หลายเดือนก่อน

    ቅዱስ እግዚአብሔር ይገስጻቸው!!!

  • @hhhvj
    @hhhvj 5 หลายเดือนก่อน +16

    የመምህር ተስፋዬ ተማሪወች እባካችሁ ስለምታምኑት ልለምናችሁ በፆለት አስቡኝ እህቴ 20አመት አለፋት ስደት ከመጣች አሁንም ምን ይዠ ነው የምትለው ወደአገር ለመግባት ከሰውነት ተራ ወጥታብኛለች የመምህር ትምህርትንም ገና አልገባትም እኔም ደካማነኝ እንኳን የቤተሰብ የኔንም ማሰር መቆጣጠር አልቻልኩም😢 ወለተ መድህር ከነቤተሰቦቿ እያላችሁ አስቡን በፆለት እህቴ ታዛዝናለች እባካችሁ አግዙኝ በፆለት😢

    • @Ureal22
      @Ureal22 5 หลายเดือนก่อน +1

      ወላዲተ አምላክ ወለተ ሠንበትን ተማለጃት።

    • @Timti-ey6ld
      @Timti-ey6ld 5 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር አምላክ ጸሎታቸው ይስማቹ ይርዳቹ እግዚአብሔር አለ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 5 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ እና እግዚአብሔር ይርዳችሁ። ምንም ባትችይ እንኳን በፊቱ ቤተሰብሽን እያሰብሽ አልቅሽ እንባ በጣም ዋጋ አለዉ እኔ አይቻዋለሁ። ዲያቢሎስ እንባ ያቃጥለዋል። በ እግዚአብሔር ፊት በከንቱ የሚፈስ አንድ ጠብታ እንባ የለም ሀይል አለዉ።

    • @hhhvj
      @hhhvj 5 หลายเดือนก่อน

      @@Kidist-rn2xc እሽ🙏

  • @LomiYazew
    @LomiYazew 4 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መናፍቅ ወንድም እህቴ ታውቃላችሁ እራሳችሁን መርምሩ እባካችሁ ንሰሀ ግቡ እግዝአብሔር ይመልሳችሁ በግልፅ ጠፍተናል

  • @TrhasMichael-ol6nq
    @TrhasMichael-ol6nq 5 หลายเดือนก่อน +7

    መምሕር እንካን ደሕና መጣሕ ያገልግሎት ዘመንሕን ይባርክ እኔ ዬሚገርመኝ ባእድ አምለኮ ሲያመልኩ ይናሩና ከዛ ቀጥታ ወደ ፖሮቴስታት ከሔዱ በሐላ ሚያመልኩት ባእድ ነገር ልክዬ ኦርቶዶክስን አድርገው ሲናገሩ ነው::

  • @AlmazG-zd7hv
    @AlmazG-zd7hv 4 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ተሰፋሰላሴ ቃለ ሒወት ያሰማልን መድሐኒአለም ይጠብቅህ ከነቤተሰቦች ፀጋውን ያብዛልህ ከዘመናችን ሀዋርዬታችንአንድ ሰለሆንክ ቅድሳን መላእክት ከፊት ከሀላ በምትጣበት በምትገባበት ሁሉ ይከተሉህ ይጠብቅህ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
    ያለንበት አገር (Down under) ሰለሆነ የሳአት ልዩነቱ ፕሮግራምህን live attend ለማድረግ አሰቸግሮናል እኛጋ ከእኩለ ሌሊት በሀላ ሰለሆነ ከተለቀቀ በሀላነው ምንከታተልህ ቢሆንም በጣም እድለኞች ነን
    እንዳንተ አይነት ጠንካራ ወንድም በመንፈሰ ቅዱሰ የታጠረ ሀቀኛ አገልጋይ በማግኘታችን በርታልን
    🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @እኔምአምናለሁአድነኝብየ
    @እኔምአምናለሁአድነኝብየ 5 หลายเดือนก่อน +2

    እደው መምህር ግርማ ባገኙዋቸው በማርያም ይድኑ ነበር ፡ የሚገርም ታሪክ ነው ። የሚገርም በጣም

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገነ እልልልልልል በእውነተሰ በዕለቱ ባልመለከትም በያሁት ቀን አመሰግናለሁ ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @HaregHayela
    @HaregHayela 5 หลายเดือนก่อน +2

    እህተማርያምነኝ በፀሎታቹአስቡኝ

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ዠ7ቘ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ዠ7ቘ 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እንዲህ መደፈንም አለ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን
    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hibretatnafu9279
    @hibretatnafu9279 5 หลายเดือนก่อน

    ሕብረ ቃሉ ፍሬን ያዘችና ሰሙ የመኪና ፍሬን ወርቁ አምላክ ክርስቶስን ድንግል ማሪያም ወልዳ

  • @yahawiadenay9438
    @yahawiadenay9438 5 หลายเดือนก่อน +2

    ርዥም እድሜ ይስጥክ መምህር ወለተ ዩሐንስ ወለደ ጨርቆስ ወለደ ሰንበት ወለተ ፃድቃን ሃይለ ኢየሱስ ወለተ ገብርኤል ብላችሁ ብፆሎታችን አስብን ።🙏🙏🙏

  • @Tgyemaryamlj
    @Tgyemaryamlj 5 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ዘመንህ ሁሉ ይባረክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AsterYosief
    @AsterYosief 5 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላክት ይሰማልን ኤሜን አሜንአሜን

  • @سيتالمهريه
    @سيتالمهريه 5 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን

  • @asnakudamtew310
    @asnakudamtew310 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኑኑኑኑኑኑኑኑ ተመገቡ የነፍስ ምግብ ቤተሠቦቼ መምህርዬ እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ

  • @zerituabebe4638
    @zerituabebe4638 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመሰግን 🙏🙏🙏መምህረችን ቃል ህይውትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህረዪ❤❤❤

  • @ayluaylu778
    @ayluaylu778 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen Sagale Jirenyaa Siiyaa dhagechesu bassakeenya

  • @Tsi541
    @Tsi541 5 หลายเดือนก่อน

    አዎ እጅግ ነው የምደነቅብህ ለሃይማኖትህ ያለህ ቀናህይነት ማርያምን እጅግ ነው የምወድህ የማከብርህ

  • @ymareamleje4765
    @ymareamleje4765 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክሳዊ ምሆን መታድ ነው
    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShawayeeDagifee
    @ShawayeeDagifee 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amen kale hiyoti yasmalen egzaber masgen faxari yexabiqelin mamirachin egzaber baa betu yaqoyenii enate dingel mariyam hulume tixabiqelin

  • @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
    @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ዝማሬ መለክት ያሰማልን መምህር እድሜ ይሰጥልን

  • @ፅጌማርያም-የ6ተ
    @ፅጌማርያም-የ6ተ 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @gebregziabher100
    @gebregziabher100 5 หลายเดือนก่อน

    ኑርልን መምህራችን ብዙ ትምህርት እየቀሰምን ነው

  • @hanazenebeasefa4241
    @hanazenebeasefa4241 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልል ክብር ምስጋና ይግባዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን መምህር አምላከ ቅዱሳን ያበርታልን

  • @yahawiadenay9438
    @yahawiadenay9438 5 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን እልልልልልልክል

  • @nzantnzamenamenamenzimaree1366
    @nzantnzamenamenamenzimaree1366 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እ ልልልልልልልልልልልልልልል

  • @lhhh3954
    @lhhh3954 5 หลายเดือนก่อน +2

    መምእር አው ትክክል ናቸው በዚነው የሚያታልለንታለናልም

  • @amirasadek4232
    @amirasadek4232 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም በጣም የተማርኩበት ትምህርት በስማም እዴት እደረካዉ

  • @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
    @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሰውየውእኮ አሁን አጋንቱለቆኛል ብሎእያሰበነው አዬእርግመት እግዚአብሄርልቦናውን ይክፈትለት

  • @AsterYosief
    @AsterYosief 5 หลายเดือนก่อน

    እዝጋብሄር ተመስገን እልል እልል እልል

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን 5 หลายเดือนก่อน +2

    ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ።

  • @meseretmoges7071
    @meseretmoges7071 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች አንድ ነገር ልጠይቃቹ ንሰሀ ለመግባት ፈልጌ ሁሌ መምህር ሲነግረን ንሰሀ መግባት ለምትፈልጉ ብሎ የሱን ንሰሀ አባት ስልክ ቁጥር ነግሮናል እኔ ግን አልያስኩትም ሰለዚ አባካቹ ካወቃችሁት በድነግል ማርያም ስል እጠይቃችዋለሁ

  • @Aነኝአይናፋሯ
    @Aነኝአይናፋሯ 5 หลายเดือนก่อน +4

    ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን❤🙏

  • @HenataTesfaye-og6rg
    @HenataTesfaye-og6rg 5 หลายเดือนก่อน +3

    መምህር ፈጣሪ ይጠብቅህ በተቻለ ሰለአጥማቂያን የሚተቹን ካሰተዋልክ ከፍ ያለ ኮሜንት ለማግኝት ነው።ክርክር በማሰነሳት። ትኩረት አትሰጦቸው

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 5 หลายเดือนก่อน

      ቢያድላቸዉ ሁሉም ካህናት ሂዱና በአብ በወልድ በመንፈሰወቅዱስም አጥምቋቸዉ ተብለዉ ነበር። እነሱ በከፋፈያ አደረጉት። የማጥመቅ ፀጋ ዝም ብሎ አትገኝ እዉነተኛ ካህን መሆን ይጠይቃል።

  • @ኢዮርኢትዮጵያ
    @ኢዮርኢትዮጵያ 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሰሙ ፍሬን የሚበርን መኪና የሚያቆም ፔዳል ነው ወርቁ ክርስቶስን ወልዳልን ለኛ መዳን ሆነ

  • @jonebizu4760
    @jonebizu4760 5 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ቃለ ህወት ያሰማልን !!! ኃይለ ኢየሱስ ነኝ በጸሎት አስቡኝ

  • @BirtukanBelayhun-wl3th
    @BirtukanBelayhun-wl3th 5 หลายเดือนก่อน

    መምህር እግዚያብሔር ይጠብቅክ ለእኛ ለኦርቶዶክስ ትልቅ ጉልበት ነክ እድሜ ፀጋዉን ይስጥክ ሰዉዬዉ ግን ያስቃል

  • @estefanostaye8659
    @estefanostaye8659 5 หลายเดือนก่อน +3

    ህብረ ቃሉ ፍሬንያዘችና
    ሰሙ የመኪና ፍሬን
    ወርቁ መድኒታችን እየሱስ ክርስቶስን ያዘችና

    • @saniatube2360
      @saniatube2360 5 หลายเดือนก่อน

      ምን ማለት ነው!

  • @HaregwoinTesfa
    @HaregwoinTesfa 5 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ምን አይነት አባት ናቸው ግን እግዚአብሔር ይቅር ይበላችው

  • @AlemAsrat-lk3jj
    @AlemAsrat-lk3jj 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለህወት ያስማልን መምህር እድሜ ፀጋውን ይስጥልን

  • @getahoy3619
    @getahoy3619 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዘመድኩን በቀለ ሞሚና አለችበት

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እስከመላው ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @EmyaShataw-lp3tc
    @EmyaShataw-lp3tc 5 หลายเดือนก่อน

    ማነው እንደዚህ እሚያስለፈለፋቸው ምናለ ባዳመጡት እግዚአብሔር ማስታወሉን ይስጥወት አባቴ

  • @Kidist102
    @Kidist102 5 หลายเดือนก่อน +8

    መምህርዬ በእውነት የድግልማርያም ልጅ በሕይዎት ዘመን ሁሌ ይጠብቅ።

  • @YezgetM
    @YezgetM 5 หลายเดือนก่อน +3

    የመምህር ተስፋዪ መዝሙሮች የትም አይገኙም በጣም ነፍስን የሚያድሱ ናቸው የት ነው የመገኙት ዩቱዩብ ላይ የለም
    ቪዲዮውን በሚገርም ሁኔታ ነው የተነተንክው

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 5 หลายเดือนก่อน +2

    የሰዉየዉ መንፈስ አዳል ሞቴ ነዉ። እድሜ ለመምህር ግርማ የመንፈሱ ባህሪ ላስተማሩን አዳልሞቴ ጫት ይወዳል ሀይማኖት ያጠራጥራል ያስቀይራል እንዳሉት ይሄዉ እያስቀየራቸዉ አየን።

  • @mezemur2892
    @mezemur2892 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሳይገባቸው ለመካድ የተጠቀሙበት መንገድ ይገርማል እንደዚህ ላሉ ሰዎች ማስተዋልን ይስጥ

  • @ayelutsegaw3808
    @ayelutsegaw3808 5 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር❤❤ይምታው❤❤ በስማም❤❤በወልድ❤❤ወመንፈስ❤❤ቅዱስ❤❤❤❤በስላሴስም የተመታይሁን❤😢😢

  • @azebtsege6437
    @azebtsege6437 5 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልል ገና ብዙዎች ይመጣሉ ወደእኛ።❤

  • @eiduseidu8404
    @eiduseidu8404 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል
    እልልልልልል
    እልልልልልል
    እልልልልልል

  • @Mas-bn2by
    @Mas-bn2by 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን እሜን እሜን ቃለ ህይውት ያስማልን መምህር በሳቅ የጨርስኩት ገጠመኝ በተለይ አሳውን እይነስውሩጋ እደርኩ ያለበትና የፆሙ ነገር

  • @yichalemasrat3682
    @yichalemasrat3682 5 หลายเดือนก่อน

    የጴንጤ መዝሙር እኮ ብዙ ቦታ ይቃምበታል ይጨፈርበታል

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️

  • @askaleselassé
    @askaleselassé 5 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን፣ ክብሩ ይስፋ❤❤❤

  • @Tsi541
    @Tsi541 5 หลายเดือนก่อน

    እንዲ እያልኩ አሉ ማፈሪያ ናቸው በኪዳነ ምህረት ደሞ ቅሌት በትልቅ ሰው ሲሆን ለአድማጩ እራሱ ንዝር የሚል ነገር አለው እግዚአብሔር ይገስፃቸው ይሄ ለሁሉም ጥሩ እራስን መፈተሻ ነው በእውነቱ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @ኢዮርኢትዮጵያ
    @ኢዮርኢትዮጵያ 5 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይምታው ይህንን መንፈስ

    • @Amerh-v1j
      @Amerh-v1j 5 หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen

  • @bjw12
    @bjw12 5 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሄር ይመስገን

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @Amsel-dz7bg
    @Amsel-dz7bg 5 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልል ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏💚💚💛💛❤❤

  • @የራያዋመሲ
    @የራያዋመሲ 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን🙏🙏

  • @asnakudamtew310
    @asnakudamtew310 5 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 5 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen Amen kale Hiwot yasemalene

  • @muleyeab9860
    @muleyeab9860 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @hiwethabte2052
    @hiwethabte2052 5 หลายเดือนก่อน +2

    Egzabhre yetmesgen yhune eleleelelelelel

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላምህ ይብዛ መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አረ የዛሬው ደግሞ እንዴት የከፋ ነው በጣም ይከበድ ሰው ለክህዴ እሄን ያህል ይዘቀጣል በእውነት ልቦና ይስጣቸው የእኚህ ደግሞ የባሰ ነው ምንኛ አለመታደለው ቢያድሎት እኮ በቅድስናው ስፍራ ነበረ እኮ በገኝት የነበረቦት ግን ከጀመረያው በፍስልፍና ሰለነበሩ የጥልቁ መንፍስ ባቀበሎትና ባጠመዶት ተጠልፋዋል አረ እግዚኦ

  • @ገብረአብ6251
    @ገብረአብ6251 5 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልል

  • @SelamMelese-w6c
    @SelamMelese-w6c 5 หลายเดือนก่อน

    ህብረ ቃሉ"ፍሬን ያዘችና"ሲሆን ሰሙየመኪናውን ፍሬን ይዛ ረዳነችን ማለት ነው ፤ ወርቁ ደግሞ የህወት ፍሬ የሆነውን ክርስቶስንበማህፀኗ ይዛ አዳነችን ማለት ነው!!!!!

  • @ميروحبشي-ظ1و
    @ميروحبشي-ظ1و 5 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen amen klak hiwet yesman yene merhey embrhn Eent kefeu negr tebkeki yene Abet sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @robaleberiso3415
    @robaleberiso3415 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን እስይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 5 หลายเดือนก่อน +4

    እኳን ደህና መጣህ እልልልል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤

  • @Hanan-jx1zp
    @Hanan-jx1zp 5 หลายเดือนก่อน

    የእውነት ይህ አባት ለኛ እና በፕሮስተታት ያሉ አማኞች በደንብ ይገባቸዋል ብዬ አስባለሁ ልክ እንደዳሱ የጌታን ስም ወስደው ዳንሱን አብሮ ማስቀጠል ይገርማል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @emebetmelese1544
    @emebetmelese1544 5 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን