114ኛ A ፈተና ገጠመኝ፦ የቡዳ መንፈስ እንዳለባት ያላወቀች ጎረቤትና የተደረገላት የመልካም መንፈሳዊ ጉርብትና ትብብር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 338

  • @bere2532
    @bere2532 ปีที่แล้ว +30

    ❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
    በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
    አሰሮ ለሰይጣን
    አግአዞ ለአዳም
    ሰላም
    እምይእዜሰ
    ኮነ
    ፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ
    ❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
    በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
    አሰሮ ለሰይጣን
    አግአዞ ለአዳም
    ሰላም
    እምይእዜሰ
    ኮነ
    ፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 ปีที่แล้ว +18

    ሠላም መምህራችን እንኳን ደና መጣሕ ለ30 ሠዎች ሼር አረጌ ጀመረኩ
    #መጥመቀ መለኮት ሆይ አነጋገሩ ለአማረና ለተወደደ ቃልህ እሳተ ላህቡም ለሕሙማን ፈውስን በመስጠት ለሚያስደስት እስትንፋስህ ሰላምታ ይገባል፤ የእግዚአብሔር ባለሟል መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ! የቃል ኪዳንህ ወርቅ ለድኃ መዝገቡ ለሰነፍም ጥበቡ ነው፡፡ (በፈውስ ጥበብህ ለሕሙማን ደስታን የምታጎናጽፍ ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ! እኔ ባሪያህ… በሐብለ ኀጢአት ታሥሬ እንዳልሞት በቃል ኪዳን በከበረው እስትንፋስህ የአደረብኝን ጽኑዕ ሕመም እፍ ብለህ ሰውነቴን ትፈውስልን ዘንድ እማጸናለሁ፡፡) 🤲🤲

  • @faqa2558
    @faqa2558 ปีที่แล้ว +4

    ዛሬ በጣም ከፍቶኝ ነበረ የመምህሬ ትምህርት በጣም አፅናናኝ ማርያምን ሰደት ላይ ነኝ ፈተናዎች በዙብኝ በተፈጥሮዬም ቶሎ ቶሎ እናደዳለሁ አይቶ ማለፍ እኔ ጋ የለም ባልሆነ ነገር ያበሳጨኛል ብቻ ፅፌው አልጨርስም😭😭😭😭መምህር በጣም ጨንቆኛል😭😭ፋሲካ ደጀኔ ነኝ ከዱባይ ከማዳም ቤት ቀኑን ሙሉ ከፍቶኝ ነው የዋልኩት ትንሽ አሁን ያንተን ትምህርት ሰሰማ ነው የተረጋጋሁት ፀጋውን ያብዛልህ🙏😢

  • @saraT22
    @saraT22 ปีที่แล้ว +26

    መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
    እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነፍስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰ኮርስም እያደመጣቹ❤🙏

    • @wetetewetete-th8jh
      @wetetewetete-th8jh ปีที่แล้ว

      👍🙏🙏🙏

    • @MariyamawitHenok
      @MariyamawitHenok ปีที่แล้ว +1

      Ewinet new lenem mesedede lebego letikime lemaweq lemenqat honoligal
      Eshi Enem edegifewskehu hadsbushin gin Be kidase ena be tselot hiwet wutir silalku new shopping rase negn mihedew ...wezete buchayen new minirew yetenaye huneta tinish kebed yilal

  • @ShahanTube1
    @ShahanTube1 ปีที่แล้ว +13

    መምህር እንኳዕ ዳሕና መፃእካ እግዚአብሔር ያሓልውኻ ሀገርና እውን ሰላም ይግበረልና

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ ปีที่แล้ว +18

    እግዚአብሔር ይመስገን መጠበቅን ጠብቆ ለዚህ ሰአት ላደረሰን ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ዛሬን ላዩ ብዙዎች ናቸውና ዛሬ ላይ ደርሰን እግዚአብሔር ይመስገን ብለን እንድናመሰግን የፈቀደልን የአባቶቻችን አምላክ ቸሩ መድኃኔዓለም ይክበር ይመስገን አሜን

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 ปีที่แล้ว

      ደስ ሚልዉ የቤተክርሴትያን አባቱች ስደኑ ነዉ

    • @roosvandermee6678
      @roosvandermee6678 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @yemi846
      @yemi846 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @lomilomi9015
    @lomilomi9015 ปีที่แล้ว +6

    መምህር እንኳን ደህና መጣልን መድኀንያለም ኢየሱስ ክርስቶስ በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ከነ ቤተሰቦቻቸው የእኛም ሰምተን መልካም ፍሬ እንድነፍር እግዚአብሔር የአይን ልቦናችንን ያብረልን አሜን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጀህ ይብዛልን ይብዛላችሁ ❤❤❤

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት እግዚአብሔር አምላክ በእኛና በቤተሰቦቻችን ውስጥ ያለውን የሰይጣን ዲያቢሎስን ሴራ ይበትንልን ቅዱስ መንፈስ ይላክልን አሜን፫🕯🙏❤

    • @MariyamawitHenok
      @MariyamawitHenok ปีที่แล้ว

      Amen

    • @FireAmen-t3l
      @FireAmen-t3l 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@MariyamawitHenok

  • @HD202v
    @HD202v ปีที่แล้ว +6

    መምህር ማንኛውም ሰው ወደ ሃይማኖታዊ ስርዓት ፆም ፀሎት ስግደት እስካል ጀመረ በአንድም በሌላም መንገድ ያለውን ያጣል። አብዛኛው የኛ ሰው ችግር እንደ ገቢው ሳይሆን እንደጎረቤት እንደጓደኛ በፉክክር የሚኖር ህዝብ ነው ስለዚህ ያለውን ብቻ ሳይሆን ተበድሮ ሰርግ የሚደግስ ህብረተሰብ ነው ያለን። አሁንም ገንዘብ ንብረት አስራት ካልወጣበት የመጥፋት እድሉ ከፍተኛ ነው መጠጠንቀቅ ያለብን ለማግኘት ብቻ ሳይሆን አግኝተን እንዳናጣ ነው ምክንያቱም በድህነት መኖር ቀላል ነው አግኝቶ ማጣት ግን ወደፊትም አያራምድም ባለን ነገሮችም አናመሰግንም ጊዜ ዘመናችንን በብስጭት እና ነበረኘ በሚል አስተሳሰብ እድሜአችንን ሳናመሰግን እንጨርሳለን ስለዚህ አግኝቶ ከማጣት እግዚአብሔር ይጠብቀን አኗኗራችን በልክ ከገቢያችን 25% መጠቀም ከቻልን 75% ካስቀመጥን አስተማማኝ ኑሮ መኖር እንችላለን 50% ጥሩ ነው ከዛ በታች ከሆነ የምናስቀምጠው ለምን ብለን እራሳችንን እንጠይቅ። የማንጠቀምበትን ነገሮች አንግዛ። ከመግዛታችን በፊት ጥቅሙ ምንድነው ? ለምን ያህል ጊዜ ያገለግላል ብለን እናስብ በተለይ ውጭ የምትኖሩ አስተውሉ በፉክክር እዳ ውስጥ የተዘፈቃችሁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን።

    • @eftahtesfasilase4230
      @eftahtesfasilase4230  ปีที่แล้ว +5

      በጣም አሪፍ አስተሳሰብ በእውነት

    • @HD202v
      @HD202v ปีที่แล้ว +6

      ​​​አመሰግናለሁ መምህር ጎን ለጎን እንዴት መኖር እንዳለብን ትንሽ መጨረሻ ላይ ብታስተምር ጥሩ ነው ለግንዛቤ ይረዳናል።

  • @kisanethadgu5786
    @kisanethadgu5786 ปีที่แล้ว +4

    እግዚኣብሄር እዚ ታሪክ ሰሚዕና ክንቅየር ይግበረልና❤❤❤❤

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለእናታችን ለልደታ ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ አሜንንን🙏❤🙏

  • @leliyetewahido1396
    @leliyetewahido1396 ปีที่แล้ว +1

    መምህርዬ ናፍቀከናል፣ በላይቭ የለክም፣ ገጠመኞች የቆዩ እንደሆኑ ይሰማኛል፤ መጥፋትህ አሳስቦኛል አለሁ በለን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ዋስ ጠበቃ ይሁንልህ፤ አምላኬን ያሳወከኝ የቅዱሳንን ፍቅር ያሳደርክብኝ የምድር በረከቴ ነህ ፀጋውን ጤናውን ሰቶህ ሁሌ እየሰማንህ ነብሳችንን እያስደሰትናት እንዲንኖር የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንል፡፡

  • @ውቤቴነሽማርያም
    @ውቤቴነሽማርያም ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደህና መጣህ ውዱ መምህራችን ትግርኛ ትችላለህ ጎበዝ ነህ ከምኣ ዝገብር ከምኣ ይነግር ትርጉሙ በአማርኛ እንደዛ የሚያደርግ እንደዛ ይናገራል ማለት ነው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንክ ያርዝምልን ልደታ ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ እንኳን ለልደታ ማርያም አመታዊ ብአል አደረሰን አደረሳችሁ ልዴታ ልደታችን ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk ปีที่แล้ว +32

    Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 🤲💚💛❤*ለዝክረ ስምከ ጌታዬ ኢየሱስ ሆይ ለማይታበለውና ለማይለዋወጠው ስም አጠራርህ ሰላምታ ይገባል። አስቀድሞ በእግዚአብሔር ህሊና የነበረ ነውና* 🕯🕯
    *ለስእርተ ርእስከ ጌታዬ ኢየሱስ ሆይ አበቃቀሉ ለሚያምር ክቡር ለሆነው የራስህ ፀጉር ሰላምታ ይገባል*🕯🕯
    *ለርእስከ ጌታዬ ኢየሱስ ሆይ ስጋን ለብሶ ፀጉርን ተጎናፅፎ የወርቅ ሸምበቆ የመሰለ አንገትህን ዙፋን አድርጎ ለተቀመጠው ራስህ ሰላምታ ይገባል*🕯🕯
    *አምላክ ወሰማያት ወምድር የሰማያትና የምድር አምላክ ሆይ፣የባሕርና የቃላያት አምላክ ሆይ የፍጥረታቱ ሁሉ አምላክ ሆይ የቀደሙ አባትምቻችን አምላክ ሆይ የመላእክት አምላክ ሆይ የነብያት የሐዋርያት አምላክ ሆይ የፃድቃን የሰማእታት አምላክ ሆይ አቤቱ ሁላችንን ማረን ይቅር በለን በደላችንን አታስብብን የእጆችህ ስራዎች ነንና ለዘለዓለሙ አሜን በእውነት ይሁን ይሁን*🕯🕯🕯

  • @mikitary1462
    @mikitary1462 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ልደት አደረሳችሁ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኩዋን ሰላም መጣህልን የተዋህዶ ስጦታችን 👏በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
    የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን.......

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว +27

    እንኩዋን ሰላም መጣችሁ የመምህር ተማሪዎች እግዚአብሔር ይመስገን እዚህ ላደረሰን መድኃንያለም ኢየሱስ ክርስቶስ 🤲🏿🙇🏿‍♀️

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 ปีที่แล้ว +7

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን የኛ የመንገዳችን ፋና ከዝሙት ህይወት ወደመንፈሳዊ ህይወት የምታመጣ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ ❤❤❤❤

  • @ablelbayu7580
    @ablelbayu7580 ปีที่แล้ว +4

    መምህራችን እንኳን በደና መጣህ❤❤❤

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅክ መምህር በጣም የምወድክ የማከብርክ መምህር ነክ❤❤በፀሎትክ አስበኝ መዓዛ ሥላሴ ብለክ በማርያም

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
    @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ ปีที่แล้ว +5

    መምህረ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለእመበታችን ልደታ ለማርያም አመታዊ መታሰብያ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን መምህር ክፉ አንካህን ኀይለ አጋንንትን ከእግርህ በታች❤ ይጣልልህ እንወድሃለን

  • @tarikuatafesefeleka5708
    @tarikuatafesefeleka5708 ปีที่แล้ว

    አቤት መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 ปีที่แล้ว

    ወለተ ማርያም አሜን መምህር ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንዃን አደረሳቹ ለቅዱስ ማርቆስ ሐዋርያእና ለቅዱስ ዮሐንስ መጥምቀ መለኮት በረኸታቸው ይደረብን 🕯🕯🕯🌹🌹🌹🌹💐💐💐🌸🌸🌼🌼🌼

  • @hjii1398
    @hjii1398 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋዉ ያብዛልን በእዉነት አሜን አሜን አሜን
    ወንድሜ በድንገት ነው የሞተኝ ገብረ ኪዳን ብላቹ ኣስቡሉኝ በማርያም 👏👏👏😭

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ ปีที่แล้ว +94

    እንዃን ለእናታችን ለቅድስተ ቅዱሳን ልደታለ ማርያም አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ምልጃዋ አይለየን ማሪሃም ሆይ ልደትሽ ልደታችን ነው አንድ ቀን ቀረውኮ😍

  • @ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ
    @ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ ปีที่แล้ว +1

    የኛ እንቁ መምህር እንኳን ደና መጣክ የምታስተምረዉ ሁሉ እኮ እያንዳንዱ ህይወታችንን ነዉ መሰደዴ ለበጎ ነዉ አዳል ሞቴማ በንብረት ማባላቱንም ቀጥሏል ቤተሰብም ሲነገራቸዉ አንቺ ደሞ ሁሉንም ሴጣን ማለት ይላሉ የእዉነት ፈተናዉ በጣም ከባድ ቢሆንም እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ይሄን እድናዉቅ ያደረገን ጠላቴ ለራሱ ከሀገር ሲያሰድደኝ በአብር አከርት እማ ፍቅር ታሪኬን ቀየረችልኝ ግን መምህር በጣም እየከበደኝ ነዉ በሁሉም በኩል በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተኪዳን ከነቤተሰቦቿ ብላቹ የኛ እንቁ መምህር እማ ፍቅር ከነ ልጇ ጥላ ከለላ ይሁኑክ

  • @peace3791
    @peace3791 ปีที่แล้ว

    ወይ መባረክ:: እንዲህ ጠንክሮ መጰለይ እና መስገድ መቻሉ እራሱ መባረክ ነው::

  • @shewayeabchu134
    @shewayeabchu134 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ነህ እኔ እናቴ ምጥ በዝቶባት አሁን እንዳልከው መንፈሰ ማህፀንዋን ቆልፍት ደሮ ታርዶላት ተገላገለች አሁን አንተ ሰታሰተምር ነው የገባኘ እና በጣም ትከከል ነህ

  • @LozaWendimagen
    @LozaWendimagen ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ። ከነቤተሰብህ በርታ

  • @prime5689
    @prime5689 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤ቃለህይወትያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋውንያብዛልህ እግዚአብሔር ሞገስይሁንህ መምህር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ብለህ ይብዛህ መምህስዬ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ ከቤተሰቦችህ ጋር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እናቴማርያምእናቴማር-ዠ8ኘ
    @እናቴማርያምእናቴማር-ዠ8ኘ ปีที่แล้ว

    እግዛቤር ይመስገን እካን በሰላም መጣህ መምህር በፆሎት አስቡኝ ወለተ እየሱስ ከነቤተሰቦቻ አመተ ማርያም ከነቤተሰቦቻ ብላቹሁ አስቡኝ

  • @የቅዱስሩፋኤልዉደጅእፍታህ
    @የቅዱስሩፋኤልዉደጅእፍታህ ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ኣመታዊ ክብረ ባኣል በሰላም ኣደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች መምህር እንኳን ደና መጣህ የምገርምህ እኔም ተበድሬ ነው ልብስ ጫማ ኣላስፈላጊ ነገር ነው ምገዛው እንደት ማረግ ኣለብኝ በርግጥ እግዚኣብሔር ይመስገን ባንተ ትምህርት ቡዙ ተቀይራለሁ ኣመሰግናለሁ ዉድ መምህራችን🙏🙏🙏

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ ปีที่แล้ว +20

    እግዚአብሔር ይመሰገን💞🙏
    እንኳን ደህና መጣህ መምህር!!!
    እንኳን ለእናታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በኤል በሰላም አደረሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች!!!🍃🍃🍃

    • @chfucuuccyyc2338
      @chfucuuccyyc2338 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ግሩም ያተ ስራ አቤት እዴት ደስ ይላን ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን

  • @serkalemaweke100
    @serkalemaweke100 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው
    እማ ፍቅር በሄድክበት ሁሉ ትከተልክ

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 ปีที่แล้ว +2

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አንካን ለአመቤታችን ልደታ ማርያም አንካን አደረሳችሁ አንካን ሰላም መጣህ መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቦቹ ልደታ ማርያም ትጠብቅልን

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 ปีที่แล้ว

      እማ ፍቅር መስግነ የደረሶት እመበራህን ወልደት አመላክ

  • @YeMaryam-rp5ew
    @YeMaryam-rp5ew ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ለቅዱስ ማርቆስ ወንጌላዊ እረፍት አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ከቅዱስ ማርቆስ በረከት ያሳትፈን አፀደ ማርያም ብላቹ በፀሎት አስቡኝ

  • @kiflehaile2816
    @kiflehaile2816 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም መምህር ተስፋየ ከምኣ ዝገብር ከምኣ ይነግር ይባላል በጣም ኣስተማሪ ትምህርት ነው ምታስተምህሮ የመናፍስት ውግያ ያልገባቸው ነው ዝምብለው ነው ምለፈልፉ ዝም በላቸው

  • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
    @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ ปีที่แล้ว +1

    ቃልህወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ❤❤

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር አንተንና ቤተሰብህን ይጠብቅ 🙏❤

  • @sara.a3214
    @sara.a3214 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን መምህር አትሠሱን በፆለት ከነ ቤተሰቦቸ

  • @ShahanTube1
    @ShahanTube1 ปีที่แล้ว +2

    ከምአያ ዝገብር ከምአ ይነግር እዩ ሓቅኻ እዩ መምህር

  • @ወለተስላሴብዙአየሁ
    @ወለተስላሴብዙአየሁ ปีที่แล้ว +1

    መጣም ደስ የሜል ትምህርት ነዉ መምህር ሰላሙን እመኛለሁ እስከ ቤተሰብህ

  • @jfjd5585
    @jfjd5585 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን፫❤🙏

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 🙏🙏🙏

  • @jwbwhshak3150
    @jwbwhshak3150 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ስለ ማይነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዕድመን ጥዒናን ይሃበለይ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሀይልበሚሰጠኝበክርስቶስሁ

    ሰላም መምህርዬ እንዴት ነህ እንኳን በሰላም መጣህ መምህርዬ እኔ ካንተ ከራኩኝ ከእግዚአብሔር እርቃለሁ ያንተ ትምህርት ስሰማ ግን ወደ እግዚአብሔር አቀርባለሁ እኔም የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች በእግዚአብሔር በጸሎት አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ

  • @EmebetKifle-b9h
    @EmebetKifle-b9h 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DitaGezahge
    @DitaGezahge ปีที่แล้ว

    ትክክል መምህረ ኮምኡ ዝገብረሰ ኮምኮ ይነግር

  • @bolishbappi1042
    @bolishbappi1042 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ❤

  • @ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ
    @ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች መምህራችን እሽ እናዳምጣለን መምህራችን እሽ ተስፋ ስላሴ ወይም መሜህራችን ቃለህውትን ያሰማልን አሜን

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 ปีที่แล้ว +2

    እውነት በጣም ድስ የሚል ገጠመኝ አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነበር ስይፍ ጭንገር መንፈስ የኔ ቤተሰብ የሚያመልኩት ነው እና ግን መምህር ምንድነው ቤተሰቡን ያጋጭና እራሷ እያቴ ግጥም ብላ አትናገር አትንቀሳቀስ አይኗን ገጥማ ውድቃ ከዛ ከንደገና እኛን እራሱ አይሰማንም ስንለምነው የራሷ የሀያቴ የህቷ ልጅ ተጠርታ እሷ ስትለምነው ሲሪምኒውን አዘጋጅታ ስትለምነው እየፎከርች ለምን ታስቀይሙኛላችሁ ይላል ምንድነው እንዲህ የሚያረገው እራሱ አጣልቶ እራሱ መቆጣት በተለይ የኔን እናት አይውዳትም ግን ገንዘብ የሚደርጉ ሲሪምኒውችን የለኝ እያለች ሀያቴ ለናቴ ትጠይቃለች እናም እናቴ ትስጣታለች ግን አይውዳትም ሁሉም ቤተሰብ የኔን እናት አይውዳትም ስለምሰድበው በዛ ተቆጥቶ እናቴን 4ባል እናቴ የኛን አባት አፊታ የፈለገችውን እሷ የመርጠችውን ባል ታጋባታለች ግን አትውድም በጣም ከባድ መንፈስ ቢኖር ስይፍ ጭንገር መንፈስ ነው ውድ ኦርቴዶክሳውያን ውገን ዘመዶቸ ሁሉ በፅሎታችሁ አስቡኝ ቤተሰቤን ውድ መስመር እንዳመጣ እኔን ግን እግዚአብሔር ይመስገን በመምህር ትምህርት ተለውጫለው መምህር ፅጋውን ያብዛልህ አባታችን የትዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለልድታ ለማርያም አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 💕🤲

    • @bayushzebene7443
      @bayushzebene7443 ปีที่แล้ว

      በእግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏ተግተሽ ፀልይ

  • @sarasara-xf5wx
    @sarasara-xf5wx ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለመጥምቀ መለኮት. ወርሐዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤

  • @selamawiteshete5552
    @selamawiteshete5552 ปีที่แล้ว

    E/r yesitilegn endeze ayente godegna yesitene amen

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 ปีที่แล้ว +1

    እንካን ለናታችን ለቅድሥተ ቅዱሣን ልደታለ ማርያመ በሠላም በቴና አደረሣችው መምህርዬ እንካን ደና መጣህ እረጅም እድሜ ከቴና ያድልልን

  • @meskeremwagi452
    @meskeremwagi452 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @zdkebede-su6qg
    @zdkebede-su6qg ปีที่แล้ว

    ተስፋ ስላሴ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሀይሉን ይጨምርልህይህን ትምርትየምንከታተል ሁላችንም ክርስትያን ያሎናችሁም እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችንን፣ህሊናችንን፣አይምሯችንን ኤፍታ ይበለን

  • @Esraleaserat
    @Esraleaserat ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሰችሁ የተዋህዶ ልጆች ለእቤታችን ልደት ቀን መምህር በእውነት በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በዝህ ምድር ስንት ጉድ አለ ! አቤቱ ሆይ ማረን ይቅርም በለን

  • @hiwothiwi2511
    @hiwothiwi2511 ปีที่แล้ว

    መምህርዬ ቃላት የለኝም ላንተ ፈጣሪ ytebklgn

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን መምህሬ ዘላለም ኑርልን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @hiwotalemayehu34
    @hiwotalemayehu34 ปีที่แล้ว +4

    እናቴን ወለተ ሚካኤል እፍስ ይማር በሉሊኝ😭😭😭😭

  • @አርሴማእናቴነሽ
    @አርሴማእናቴነሽ ปีที่แล้ว

    ሰለሁሉም ነግር እግዚአብሔር ይመስገን የኔዚን ቤተሰብ የጎበኘ አምላክ እኛንም ይጎብኘን መምራችኝ ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ እጅግ በጣም እናመሰግናለን🙏✝️🙏✝️🙏✝️ቃለሕወትን ያሰማልን👍👍👍👍

  • @astera3589
    @astera3589 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወይት ያሰማልን
    መምህራችን እንደ አንተ የሉት መምህር የበዛልን በእውነት ❤❤❤🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @astera3589
    @astera3589 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሰላም መጣልን መምህራችን ሰለ መይነገር ሰጣታ እግዚአብሔር ይመሰግን
    መምህራችን ቃለ ህወይት ቃለ መላእክት ያሰማልን እመ አምላክን ትጠብቅክ ከነቤተሰባቸው አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏👅🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል እናንተን ያልተለየች እመ ብርሐን ከእኛም አትለይ 💙 እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ

  • @asde301
    @asde301 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ
    እንኳን ለመጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ ወርሃዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ🕯🕯🕯

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ ปีที่แล้ว

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህርያግልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏

  • @دنيلحبش
    @دنيلحبش ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @hannabefkadu1988
    @hannabefkadu1988 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እጅግ በጣም እናከብርሀለን እንወድሀለን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @tsahayiidadhii7984
    @tsahayiidadhii7984 ปีที่แล้ว +1

    Waqaayyoo sagalee jirnyaa isnii haa dhagechiisuu Ebbifamaa barsisaa keenyaa ❤❤

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 ปีที่แล้ว +2

    መምህር በላይቭ ና❤❤❤

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እኳንም ተገላገላችሁ ከክፉ መፈስ ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ ♥😍♥😍♥🕊

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 ปีที่แล้ว

    አሜን ሰላምህ ብዝተት ይበልልን ተስፋ ስላሴ የተዋህዶ ዕንቁዕ መምህራችን አምላክ ቅዱሳን ይጠብቅልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 ปีที่แล้ว

    ክብር ምስጋና ለጭንቅ አማላጇ ይሁን
    እኔንም ቤተሰቤን ብዙ ጊዜ ከከባድ አደጋ አድናናለች
    እናቴ ❤የክፉ ቀን ስንቄ❤ አማላጄ❤እማፍቅር❤
    ችግር አለ ስትል መምህሬ ሳቄ ይመጣል
    የልቡን ሲንግሩት የከለከሉት ያህል ይስቃል የተባለው ትዝ አለኝ😢መምህሬ ከእኛ አካባቢ ለመቁረብ ካሰብክ ምን አስቸኮለህ ይላሉ ሰባት አመት ካለፈን ደግሞ መቀበል እንደሚያስቀስፍ ሩጠን ሩጠን ስናረጅ መቀበል እንዳለብን ነው የሚያበረታቱን ፈጣሪ ክብር ይግባውና በአንተ ላይ አድሮ አስተምሮኛል ሀገር ስገባ ለመቀበል በጉጉት እጠብቃለሁ

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 ปีที่แล้ว

    ስላም ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እንካንም በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብር ታቱን ይስጥልን ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ

  • @werkewerke-ln5qu
    @werkewerke-ln5qu ปีที่แล้ว

    ስለ ሚት አስተምረንና ስለሚት መክረን እነ አመሰግንሃለን ቃለ ህይወት ያሠማልን።❤❤❤❤❤

  • @EmebetAecehnef
    @EmebetAecehnef ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ በሄድክበት በቆምክበት በሁሉም ቦታ የልዑል እግዚአብሄር ይከተልህ
    ቅዱሥ ሚካኤል በመንገድህ ሁሉ ይቁምልህ አባ ትንሽ ቀን ስጠፋ ይጨንቀኛል ብቻ ሰላም ሁንልን መምህሬ

  • @kasechkasech6651
    @kasechkasech6651 ปีที่แล้ว

    መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @molashffyesamal1905
    @molashffyesamal1905 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ምመህራችን

  • @Tizita341
    @Tizita341 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ በርታልን መምህራችን እማ ፍቅር ትጠብቅህ ከመላው ቤተሠቦችህ ጋር❤

  • @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን ውድ መምህራችን እኔም የቡዳ መፈስ አስቸግሮኛን በጾለት አስቡኝ መምህራችን ቃለ ሒወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ❤❤❤

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 ปีที่แล้ว

    በጣም አሰገራሚ ትምህርትነው እግዚአብሕር ይጠብቅልን።

  • @henosgetachew2465
    @henosgetachew2465 ปีที่แล้ว

    የእመቤታችን በረከት በህይወት ዘመናችን ሁሉ ይጠብቀን አይለየን

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባዬ እንኳን ደህና መጣቾሁልን አባዬ ❤❤❤

  • @akezahagus-hs8kf
    @akezahagus-hs8kf ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ኤንኳን በሰላም መጣህልን የእኛ እንቁ በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ለእህቶቻችን የረዳ አምላክ ለእኛም ይርዳን❤❤❤❤❤❤❤

  • @almajaber2074
    @almajaber2074 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላምና በጤና መጣህ ቸሩ መድህናለም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @meriman2496
    @meriman2496 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ገና ዛሬ እየገባሁ ነው ሰምቼው እኮምታለሁ

  • @banchiamlakwebe4709
    @banchiamlakwebe4709 ปีที่แล้ว +1

    Egzibher yimsegn

  • @tsehaineshberhane6279
    @tsehaineshberhane6279 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተባረክ ♥

  • @weleyesus6
    @weleyesus6 ปีที่แล้ว

    ከምኡ ዝገብር ከመኡ ይገብር❤❤❤❤❤❤❤

  • @سارةمحمد-ج1ن
    @سارةمحمد-ج1ن ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመሥገንመህርችን መምህራችንጠፋህብንእኮ ጨቆኝነበርየምር ሥለመጣህ ደሥብሎኛል ለእመቤታችን እኳንአደረሣችሁ ቤተሠብ❤❤

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ ปีที่แล้ว

    ሰላም ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን ተመስገን ጌታ ሆይ አሜን፫ እንኳን በደሀና መጠጥ መምህራችን ረጂም እድም ከና ጤና ይሰጠናል በጸሎት አሰብን ❤❤❤
    ተመስገን እመቤት ምርምር በርካታዎቹ ይደርብን አሜን፫ ❤❤❤

  • @HhHh-dr9bg
    @HhHh-dr9bg ปีที่แล้ว

    እኳን ሰላም መጣህልን እቁ መምህራችን🙏

  • @HhHh-qw5tr
    @HhHh-qw5tr ปีที่แล้ว

    ቃል ህውተይሰመዐልን መምህራን ተሰፈይ እግዚአብሔር ይጣቅሃን

  • @ጎዶልያስ-ፈ9ቸ
    @ጎዶልያስ-ፈ9ቸ ปีที่แล้ว

    በውነቱ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ተምረንቀታል ቃለሄይወትን ያሰማልን ረቡኒ

  • @kalip1499
    @kalip1499 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔርይመሰገንበወነትቃለህይወትይሰማልን

  • @avg4628
    @avg4628 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ❤

  • @Addis-gj2we
    @Addis-gj2we ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይሰጥክ አሜን

  • @ራሄልእህተማርያም
    @ራሄልእህተማርያም ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን