- 84
- 576 848
Adey Multimedia
United States
เข้าร่วมเมื่อ 24 พ.ย. 2015
በህይወታችን በዕለት ተዕለት የሚያጋጥሙ ማሀበራዊ ኢኮኖሚያዊና ፓለቲካዊ ጉዳዮችን አዝናኝና አስተማሪ በሆነ መንገድ በሳቅ እየተዋዛ የሚቀርብበት የወግ እና የዜና ቻናል ነው።
ዜና በፈገግታ _ የእኛ "ፓርላማ" ጨዋ ስለሆነ ነው?😁#news #artstvworld #habesha #ebs #kanatelevision #seifuonebs
ዜና በፈገግታ _ የእኛ "ፓርላማ" ጨዋ ስለሆነ ነው?😁#news #artstvworld #habesha #ebs #kanatelevision #seifuonebs
มุมมอง: 17 860
วีดีโอ
ዜና በፈገግታ_ ለውጡን መመልከቻ ማይክሮስኮፕ" 🙄😁#habesha #artstvworld #ebs #kanatelevision #seifuonebs #news
มุมมอง 8K21 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ዜና በፈገግታ_ ለውጡን መመልከቻ ማይክሮስኮፕ" 🙄😁#habesha #artstvworld #ebs #kanatelevision #seifuonebs #news
ዜና በፈገግታ _ ፓስፖርታችሁን ይዛችሁ በተጠንቀቅ ጠብቁ!?#habesha #artstvworld #ebs #kanatelevision #seifuonebs #news
มุมมอง 7K14 วันที่ผ่านมา
ዜና በፈገግታ _ ፓስፖርታችሁን ይዛችሁ በተጠንቀቅ ጠብቁ!?#habesha #artstvworld #ebs #kanatelevision #seifuonebs #news
ዜና በፈገግታ_ 6.2 ሚሊዮን የሚያወጣው ስዕል እጄ ገባ😀#habesha #artstvworld #ebs #kanatelevision #seifuonebs #news
มุมมอง 7K21 วันที่ผ่านมา
ዜና በፈገግታ_ 6.2 ሚሊዮን የሚያወጣው ስዕል እጄ ገባ😀#habesha #artstvworld #ebs #kanatelevision #seifuonebs #news
ዜና በፈገግታ- ላም አለኝ በሰማይ#habesha #kanatelevision #seifuonebs #artstvworld #news #new
มุมมอง 9Kหลายเดือนก่อน
ዜና በፈገግታ- ላም አለኝ በሰማይ#habesha #kanatelevision #seifuonebs #artstvworld #news #new
ዜና በፈገግታ _ ከተገኘው ወርቅ የድርሻችንን ስጡን?🙄#habesha #seifuonebs #artstvworld #news #duet#kanatelevision
มุมมอง 15Kหลายเดือนก่อน
ዜና በፈገግታ _ ከተገኘው ወርቅ የድርሻችንን ስጡን?🙄#habesha #seifuonebs #artstvworld #news #duet#kanatelevision
ዜና በፈገግታ_ የምትሏት ኢትዮጵያ በዲቪ እንምጣ!?🙄😁#habesha #kanatelevision #seifuonebs #artstvworld #news#duet
มุมมอง 12Kหลายเดือนก่อน
ዜና በፈገግታ_ የምትሏት ኢትዮጵያ በዲቪ እንምጣ!?🙄😁#habesha #kanatelevision #seifuonebs #artstvworld #news#duet
ከአማነኤል "ላይቭ" ዝግጅት_ ዜና በፈገግታ#habesha #ebsnews #kanatelevision #seifuonebs #artstvworld #news #
มุมมอง 8Kหลายเดือนก่อน
ከአማነኤል "ላይቭ" ዝግጅት_ ዜና በፈገግታ#habesha #ebsnews #kanatelevision #seifuonebs #artstvworld #news #
ዜና በፈገግታ _ በተፈሪ ውጤት ተፈራ የሚታከምባት ሀገር ላይ? #habesha #kanatelevision #seifuonebs #artstvworld #news
มุมมอง 9Kหลายเดือนก่อน
ዜና በፈገግታ _ በተፈሪ ውጤት ተፈራ የሚታከምባት ሀገር ላይ? #habesha #kanatelevision #seifuonebs #artstvworld #news
ዜና በፈገግታ- የመጨረሻዋን ሳቅ መንግሥት ሳቀ!?#habesha #kanatelevision #seifuonebs #artstvworld #kanatv #news
มุมมอง 36K2 หลายเดือนก่อน
ዜና በፈገግታ- የመጨረሻዋን ሳቅ መንግሥት ሳቀ!?#habesha #kanatelevision #seifuonebs #artstvworld #kanatv #news
ዜና በፈገግታ- ወላይታኛ የማያስጨፍሩ ህንጻዎቻችን#habesha #ebsnews #seifuonebs #artstvworld #news #kanatv
มุมมอง 11K2 หลายเดือนก่อน
ዜና በፈገግታ- ወላይታኛ የማያስጨፍሩ ህንጻዎቻችን#habesha #ebsnews #seifuonebs #artstvworld #news #kanatv
ዜና በፈገግታ _ "የእንኳን ሞቱልን " ድግስ#habesha #seifuonebs #artstvworld #kanatelevision #ethiopia
มุมมอง 70K2 หลายเดือนก่อน
ዜና በፈገግታ _ "የእንኳን ሞቱልን " ድግስ#habesha #seifuonebs #artstvworld #kanatelevision #ethiopia
ዜና በፈገግታ_ የታክሲ ሰልፉን እንደድጋፍ ሰልፍ ቆጠራችሁት?😀#artstvworld #seifuonebs #habesha #ebs #kanatv #funny #news
มุมมอง 9K2 หลายเดือนก่อน
ዜና በፈገግታ_ የታክሲ ሰልፉን እንደድጋፍ ሰልፍ ቆጠራችሁት?😀#artstvworld #seifuonebs #habesha #ebs #kanatv #funny #news
አይ ታሪክ!?_ በኪኒኑ መጥፋት ህይወታቸው ተረፈ#artstvworld #kanatelevision #habesha #seifuonebs #funny #ebs
มุมมอง 5K2 หลายเดือนก่อน
አይ ታሪክ!?_ በኪኒኑ መጥፋት ህይወታቸው ተረፈ#artstvworld #kanatelevision #habesha #seifuonebs #funny #ebs
ዜና በፈገግታ _ ሮፍናን=የአንድ ክልል በጀታችን😁#seifuonebs #kanatelevision #artstvworld #habesha #kanatv #news
มุมมอง 9K2 หลายเดือนก่อน
ዜና በፈገግታ _ ሮፍናን=የአንድ ክልል በጀታችን😁#seifuonebs #kanatelevision #artstvworld #habesha #kanatv #news
ዜና በፈገግታ_ ለ3ኛ ጊዜ ማትሪክ የወደቀው ት/ሚ#seifuonebs #artstvworld #habesha #ebs #funny #kanatv
มุมมอง 12K3 หลายเดือนก่อน
ዜና በፈገግታ_ ለ3ኛ ጊዜ ማትሪክ የወደቀው ት/ሚ#seifuonebs #artstvworld #habesha #ebs #funny #kanatv
አይ ታሪክ_ ልጆቹን የሚበላ "አምላክ"#seifuonebs #habesha #kanatv #artstvworld #ebs #news #story
มุมมอง 1.9K3 หลายเดือนก่อน
አይ ታሪክ_ ልጆቹን የሚበላ "አምላክ"#seifuonebs #habesha #kanatv #artstvworld #ebs #news #story
ዜና በፈገግታ - አፍሪካ ህብረት አፍሪካ ህብረት የሚል ዶሮ 😁#kanatv #artstvworld #seifuonebs #news #habesha #funny #ebs
มุมมอง 8K3 หลายเดือนก่อน
ዜና በፈገግታ - አፍሪካ ህብረት አፍሪካ ህብረት የሚል ዶሮ 😁#kanatv #artstvworld #seifuonebs #news #habesha #funny #ebs
ዜና በፈገግታ_ የግብፅ የፍቅር ደብዳቤ #seifuonebs #habesha #artstvworld #ethiopianews #kanatv #funny
มุมมอง 9K3 หลายเดือนก่อน
ዜና በፈገግታ_ የግብፅ የፍቅር ደብዳቤ #seifuonebs #habesha #artstvworld #ethiopianews #kanatv #funny
ዜና በፈገግታ - በመቶ ብር መደባደብ?🤔😁 #artstvworld #seifuonebs #habesha #kanatv #news #ebs #funny
มุมมอง 7K3 หลายเดือนก่อน
ዜና በፈገግታ - በመቶ ብር መደባደብ?🤔😁 #artstvworld #seifuonebs #habesha #kanatv #news #ebs #funny
ዜና በፈገግታ - ጆን ዳንኤል እኩል ይሆናል የአፍሪካ መሪዎች #artstvworld #kanatv #seifuonebs #habesha #news #funny
มุมมอง 17K3 หลายเดือนก่อน
ዜና በፈገግታ - ጆን ዳንኤል እኩል ይሆናል የአፍሪካ መሪዎች #artstvworld #kanatv #seifuonebs #habesha #news #funny
ዜና በፈገግታ _ ችግኞቹ እጃችን ላይ ፀደቁ #artstvworld #habesha #news #comedy #kanatv #ebs
มุมมอง 8K3 หลายเดือนก่อน
ዜና በፈገግታ _ ችግኞቹ እጃችን ላይ ፀደቁ #artstvworld #habesha #news #comedy #kanatv #ebs
ዜና በፈገግታ- የኮሪደር መብራቱን ጎርፍ እየቀዘፍን ቤት ስንገባ ጨለማ 😂#artstvworld #habesha #seifuonebs #kanatv #news
มุมมอง 31K3 หลายเดือนก่อน
ዜና በፈገግታ- የኮሪደር መብራቱን ጎርፍ እየቀዘፍን ቤት ስንገባ ጨለማ 😂#artstvworld #habesha #seifuonebs #kanatv #news
ዜና በፈገግታ - የህዝቡን ጨጓራ መላጣ አደረጋችሁት እኮ...🙄😁 #habesha #seifuonebs #artstvworld #funny
มุมมอง 7754 หลายเดือนก่อน
ዜና በፈገግታ - የህዝቡን ጨጓራ መላጣ አደረጋችሁት እኮ...🙄😁 #habesha #seifuonebs #artstvworld #funny
ዜና በፈገግታ - የህዝቡ ጨጓራ "መላጣ" ሆነ እኮ🙄😁 #habesha #seifuonebs #ebs #artstvworld #kanatv #news
มุมมอง 8K4 หลายเดือนก่อน
ዜና በፈገግታ - የህዝቡ ጨጓራ "መላጣ" ሆነ እኮ🙄😁 #habesha #seifuonebs #ebs #artstvworld #kanatv #news
ዜና በፈገግታ - ገዢው ፓርቲ ወጥ ቤት ሲሾም ኢዜማም ይሾማል?!😁 #seifuonebs ##kanatv #artstvworld #ebs #funny #news
มุมมอง 6K4 หลายเดือนก่อน
ዜና በፈገግታ - ገዢው ፓርቲ ወጥ ቤት ሲሾም ኢዜማም ይሾማል?!😁 #seifuonebs kanatv #artstvworld #ebs #funny #news
ዜና በፈገግታ - ለኦሎምፒክ አንድ ቀበሌ ህዝብ? እንገንጠል ብትሉስ?😁 #seifuonebs #kanatv #artstvworld #ebs #funny
มุมมอง 8K4 หลายเดือนก่อน
ዜና በፈገግታ - ለኦሎምፒክ አንድ ቀበሌ ህዝብ? እንገንጠል ብትሉስ?😁 #seifuonebs #kanatv #artstvworld #ebs #funny
ዜና በፈገግታ - የኮሪደር ልማቱ ዲዛይን ሐይቅ አለው?🙄😁 #seifuonebs #habesha #kanatv #artstvworld
มุมมอง 51K4 หลายเดือนก่อน
ዜና በፈገግታ - የኮሪደር ልማቱ ዲዛይን ሐይቅ አለው?🙄😁 #seifuonebs #habesha #kanatv #artstvworld
ዜናን በፈገግታ- እስስቱ የዶላር(ዳላር) ዋጋ 😂😂 @seifuonebs @ArtsTvWorld @comedianeshetu
มุมมอง 4.5K4 หลายเดือนก่อน
ዜናን በፈገግታ- እስስቱ የዶላር(ዳላር) ዋጋ 😂😂 @seifuonebs @ArtsTvWorld @comedianeshetu
ዜናን በፈገግታ.... ሰበር ዜና ነው ሰባሪ ዜና?😁 #seifuonebs#ebs tv#kanatv #funny #news
มุมมอง 3.4K4 หลายเดือนก่อน
ዜናን በፈገግታ.... ሰበር ዜና ነው ሰባሪ ዜና?😁 #seifuonebs#ebs tv#kanatv #funny #news
የኛ ፓርላማ ሌሊት ሲጠጣ ሲጨፍርጨእያደረ ለእረፍት እና ለእንቅልፍ ነው የሚገቡት ማን ይሰማቸዋል እነሱ ቢለፈለፍ ላሽ ብለው ለጥ!
የኔ ውድ
አብይ እንኩዋን ጠሚ ሆኗል እኮ
Good job 👍👍👍
She is funny🤣🤣🇪🇹🇪🇹
Perfect amharic
የማይፀፀት ሰዋዊ ቁመና የሌለው ደላላነው ለዚህ ነው ጀዋር የማይፀፀተው እህቴ የጀዋር ኃጢአት ወደር የለለው ቢሆንም ሰለአቀራረብሸ ምሰጋናዬ የላቀ ነው ፡
ሰቂታና ጭራሮ አጀ ፓርላማ ሰለሆነ ነው
ባጃጅ ቀርቷል።
Good political humour.
ጃዋር መጭሀፍን ለማሻሻጥ የማይደግፈውን ሁሉ እየደገፈ ነው.
ጎበዝ እንኳንም በየመሀል የሚጮህውን ቀነስሽ!!❤
kkkkkkkkkkkkkkkkkkk zengero ras
ቀልድ መሳይ ግን መራር ሀቅ ‼️
ፓርላማው የዝንጀሮ ሥብሥብ ነው ።
ለእንጀራ መግዣ ብቻ ሳይሆን ከቤት መሶብ ላይ ማስቀመጫስ ምን ይ ሆ ን ?
ጨዋ ማለት ቲቸር መፃፍና ማንበብ የማይችል ማለት እኮ ነዉ። ሰለዚህ................ለማለት ነው
ጨዋ ማለት ቲቸር መፃፍና ማንበብ የማይችል ማለት እኮ ነዉ። ሰለዚህ................ለማለት ነው
💚💛❤
ሠራዊት ፍቅሬ ልክ ነው ። "ወሻ ምን አገባሽ ተርሻ " ማለቱ ነው።
ፊልም ለምኔ ተመቸኝ😏
ትመቺኛለሽ በርቺ💚💛❤🙏🙏🙇
ካንቺ ጋር የሚሄደው እንደ እድሜሽ ቁምነገር ዜናዎችን ብታቀርቢ በጣም ያምርብሻል እሄኛውን የሞዘዙ ቀልዶችሺን ደጋግሜ ሣያቸው አላማረኚም እልሻለሁ ካጠፋሁኝ ይቅርታ ደግሞም ከፓለቲካ ወጣ ብትይ በጣም ጥሩ ይመስለኛል ፓርላማ ብሔር ብሔረሰብ ስለሆነ ጥሩ አይመስለኝም ከጀዋርም ወረድ በይ ያልተፀፀተበትን አንብቦ መረዳት እንጂ አልፀፀትም ያልክበትን ንገረን ይባላል ??? መፅሐፉን አንቢቢና ደግመሽ አቅርቢ
ፈገግ ከማለት በላይ ቁምነገሩ አስተዋይነትሽን ያሳያል ምርጥ ነሽ
Wonderful ❤
አስቀሽ ሞተሻል !
👏👏👏👏👏👏🤩👌
Adey you are a brave woman! Your sharp wit and observations are funny and expose of Abiy’s dumb and lousy parliament. May Lord save you from the intolerant spy network
ወይኔ የፓርላማችን ነገር😂😂😂😂😂
Ur very funny and definitely interesting and really a very good intelligent Teacher , i am ur strong supporter ever since I know you keep up a great job 👏 cya have a great day
ጀዋር....😂 258 ሰው ያስገደለውን ገና ለፍርድ ይቀርባል
በቃ: የጳፉልሽን: ማንበብ: ነው;በይኝ
አደይ በርቺ ከጉንሽ ነን
የሞተ ችግኝ ያፅድቃል የእኛ ሀገር ፓርላማ
Wow tsegi !
አቃቀረኛ
ፀግሽ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ❤❤❤❤
Excellent explanation of the reality of Ethiopia.
Ima ibakishi igrachinm iko waframi lasteki wsit naw maltm ergando or kongo chama
ጎበዝ
በጣም ግሩም ቪዲዮ በሳቅ ገደልሽኘ ፣ በርቺ ቆንጅዬ።
❤❤
good idea with fun continue
🎉
ሞጋጋ
ENDEW MN LADERGESH YEN AFE..... ER CHESEN AGERACHEN YET HEDABEN NW ENEKETLAT.
ማንበብ ላይ ቀሽም ነሽ ደግሞም ሾዉ ቢጤም አቅራቢ ከሆንሽ ከሀ እስከ ፐ አይነበብም፣ በጭንቅላትሽም ተጠቀሚ እንጂ፣ ሰዉ ከሆነ ጽፎ የሚሰጥሽ ሸምደድ ለማድረግ ሞክሪ እንጂ ዐይንሽ የሚሸዉድም ከሆነ ተመርመሪና መነጽር ምናምን ይሞክሩልሽ፣ ያለበለዛም ለሚችሉት ሰጥተሽ በጊዜ ቦታሽን ብትፈልጊ አይከፋም ምክንያቱም ምንም አይጥምም
አጻጻፍሽ በጣም በቅናት የተቃጠልሽ ትመስያለሽ ወይ እዚ የተናገርችው ውስጥ የተነካብሽ ሰው አለ:: መረጋጋት ልመጂ:: ካልጣመችሽ ምን ልትሆኚ በመጀመሪያውኑ ሰማሻት:: እንዲጥምሽ ሙዝ በዳቦ ብዬ::
Kkkkkkkkk
AS IF ON PURPOSE... the ragtag and most benighted section of the society has taken up positions in government (as if on purpose). No wonder then what happens in all aspects of life in Ethiopia today is beyond bizarre and flabbergasting every time you see and hear anything about it!