ዜና በፈገግታ_ የታክሲ ሰልፉን እንደድጋፍ ሰልፍ ቆጠራችሁት?😀

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 8

  • @zemenechanie7146
    @zemenechanie7146 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጸጊ በጣም ድንቅ ''ወግ'' ነው። ሴቷ በውቄ ብየሻለሁ ።ከምር አድናቂሽ ነኝ ።

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 2 หลายเดือนก่อน +2

    የአማራ ወጣቶች ❤❤❤
    ከቤትህ ተቀምጠህ አትታሠር አትሙት
    ውጣ ከፋኖ ገር ተቀላቀል የአብይ ገረዶችን አሰወግድ ❤❤

  • @abibekele4680
    @abibekele4680 2 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጧ

  • @girmat.kassie260
    @girmat.kassie260 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንዲህ እያዋዛሽ ልክ ልካችንን ንገሪን እንጂ?!
    ለማንኛውም እናመሰግናለን አላት ሙዲን!!

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie7407 2 หลายเดือนก่อน +5

    "ሂድ አትበለው እንዲሄድ አድርገው" አልሽ መሄጃ ላለው ነው ይህ አባባል መሄጃ ለሌለው ይሄ አይሠራም አንድ ሰው ተወልዶ ባደገበት ሀገሩ ሂድ ቢባል የት ይሄዳል ? የህልውና ጉዳይ ነው ወይ መኖር ወይ አለመኖር ።

  • @tilahung3043
    @tilahung3043 2 หลายเดือนก่อน +3

    ተረቱ ልክ አይደለም አትሂድ አትበለው ሳይሆን "ሂድ አትበለው እንዲሄድ አድርገው ነው "😁

  • @Askutezu1977
    @Askutezu1977 2 หลายเดือนก่อน

    ደርግ 250 ካሬን ነዉ ያደለዉ።

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 2 หลายเดือนก่อน +4

    የአማራ ወጣቶች ❤❤❤
    ከቤትህ ተቀምጠህ አትታሠር አትሙት
    ውጣ ከፋኖ ገር ተቀላቀል የአብይ ገረዶችን አሰወግድ ❤❤